የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና ተልባ መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of flaxseed and side effects| flaxseed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  6 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @LEYLASABIR-nh6dc
      @LEYLASABIR-nh6dc 4 หลายเดือนก่อน

      ዶከተር እዴንትነህ ሰላምህውይ 36 እዚለውኝ እረግዦ ነብሪኩኝ አሆን ላይ ተላባ በጠቀም ችግረ አለውይ ምልሰልኝ 😍😍😍😍

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ይሃንስ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ሁልጊዜ ስለምትሰጠን ትምህርት እያመሠገኩ ክብደት ለመቀነስ መጠቀም ጀምሬነበር ግን ያወፍራልአሉኝ እደት ብጠቀም ይቀንሳል ካየኸው ብትመልስልኝ አመሠግናለሁ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 หลายเดือนก่อน

    ስለ በግ ላት ወይም የበግ ጭራ ጥቅም ፕሮግራም ስራልን

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶ/ክ ዮሀንስ በየጊዜው ለምታረግ ሁሉ በጣም
    ላመሰግንእወዳለሁ በመቀጠል ተልባዉን እንቆላዎለን ወይስ በጥሬው ነው።

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን እኔ ተልባ በጣም እወዳለሁ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 หลายเดือนก่อน +1

      አመሠግናለሁ🙏

    • @temesgenamlak4301
      @temesgenamlak4301 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በየቀኑ ተልባ ይጠጣል ምን ችግር ያመጣል?

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@temesgenamlak4301 እኔ እየተጠቀምኩት ነው እስኳሁን ምንም ችግር አልፈጠረብኝም አልሃምዱሊላህ 👍😊

  • @Winta-r2m
    @Winta-r2m 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተርዬ ክበርልኝ 🙏

  • @MengstuAdene
    @MengstuAdene 3 หลายเดือนก่อน

    Tanks doctor

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤Dr❤እድሜናጤናይስጥልን❤መልካም ❤ምሽት❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ተልባን የምንጠቀምበት በመጠጣትም በመብላትም ቢሆንም ይሆናል ወይ እባክዋትን ይግለጹልኝ። አመስግናለሁ እድሜን ጽጤና ይስጥልኝ።

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 6 หลายเดือนก่อน +1

    አናምስግናአልን ድኩትረ የሃንስዋ

  • @BrukMary
    @BrukMary 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የብለድ ሰርኩሌሽን መዳኒት የሚወድ ሰው መጠቀም የለበትም

  • @meserethailu2562
    @meserethailu2562 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጠቃቀሙን

    • @BezawitGetachew-n8g
      @BezawitGetachew-n8g 5 หลายเดือนก่อน

      U can make endu normal wut shnkurt,burbure, then yutufuchuwn endu normal adrgo munusnus buka it's delicious

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 4 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnalen doktery 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩ-ወ
    @ሀዩ-ወ 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ለጨጎራ እዴት ልጠቀም

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 6 หลายเดือนก่อน +1

    🕊🕊🕊🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ ሰላም አድነትለሁላችንም አሏህ ይስጠን ያለብ እናም ሁለም ለምሰጠን ምክርህ እጂግ ከልብ እናመሰግናለን እርጂም እድሜ ከጤናጋ🎓ር አሏህይስጥህ በርታ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ አመሠግናለሁ በጣም🙏

  • @kongitkebede3030
    @kongitkebede3030 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much

  • @ZenebechHasse
    @ZenebechHasse 2 หลายเดือนก่อน

    አሰራሩ ንገረኝ እንዴት ልጠቀም

  • @nefisatessema6733
    @nefisatessema6733 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተልባን እንዴት ነው ም መገበው ከምንጋርእደም መገበው ብታስረዱኝ አመሰግናለሀ

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 5 หลายเดือนก่อน

    tnx❤❤❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 5 หลายเดือนก่อน

    ዶከተር እነመሰግነለን ተባርከ በቀን ሁሌ ብንጠቀመው ችግር ያመጣብነልደ ? ለጨኀራ ቆንጆ ነው አሉኝ እነ ምን ትለነለከ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 6 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor amesegnalue ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ስላም በርታ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በሳምንት ከሁለት ጊዜ በላይ ብንጠቀመዉ ችግር ይኖረዉ ይሆን?

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 5 หลายเดือนก่อน

      የለውም ገጠር ሁሌ ነበር የምንመገበው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 6 หลายเดือนก่อน +1

    Selam doctor benatk doctor ye ayin derkat mefte negargi

  • @Winta-r2m
    @Winta-r2m 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተርዬ በቀጣይ ነብሰጡር ሴት የፀጉር ቀለም ብትጠቀም ምን ጉዳት ያመጣባታል እባክህን

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሕቴ ጡሩ አደለም ቀለም ሶፍት ለነፍሠ ጡር እዳትቀቢ

    • @Winta-r2m
      @Winta-r2m 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@GdSy-ji2xj ወይኔ እህቴ አሁን ተቀብቼ ነበር እና ታጠብኩት ግን ምንድነው ችግሩ ፅንስ ይወርዳል እንዴ

    • @Winta-r2m
      @Winta-r2m 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@GdSy-ji2xj ወይኔ እህቴ አሁን ተቀብቼ ነበር እና ታጠብኩት ግን ምንድነው ችግሩ ፅንስ ይወርዳል እንዴ

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Winta-r2m ዶክተር ነው እደዚሕ ያለኝ ሶፍት እቀባ ነብሠጡር ሥሖን ተውኩ በጣም ሺታ አለው ቀለምና ሶፍት

    • @Winta-r2m
      @Winta-r2m 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@GdSy-ji2xjእሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው በጣም ከዚህ በኋላ አልቀባም እግዚአብሔር የአሁኑን ያውጣኝ እንጂ 😢😢

  • @Meron872
    @Meron872 2 หลายเดือนก่อน

    Telban kolten bintekim chiger alew?

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንዴት ነህ

  • @libabiegebaw350
    @libabiegebaw350 6 หลายเดือนก่อน +1

    በባህል ለዓይን ህመም እንደምያጋልጥ ይታመናል እና በሳይንስ በኩል እንዴት ይታያል

  • @MengstuAdene
    @MengstuAdene 3 หลายเดือนก่อน

    Ye tb medhani eyewesedku negh edet new telbam eyeteteqemku new negative yametalu ychlal yaltefeche new bewha zefzfia mtetew

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaithuluka4497
    @senaithuluka4497 2 หลายเดือนก่อน

    ለውጥ አግቻልው

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ጨጓራዬ የመኛል ምን ለድርግ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽ በጥሬው መቃም ቆንጆ ይባላል ከጠቀመሽ🙏😵

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተልባ በውሀ ዘፍዝፈሸ አንድ ቀን አሳድርሸ በፌርጅ ወሰጥ ከዛ ከነ ፍሬው ጠጭ 👌እኔም ከባድ ጨኀራ አለብኝ

    • @ሀዩ-ወ
      @ሀዩ-ወ 2 หลายเดือนก่อน

      ሣይቆላ ነው ​@@meklityathehayelij1233

  • @Khadija-d8f
    @Khadija-d8f 5 หลายเดือนก่อน

    🇧🇯🇧🇯❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉