ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስቲ የሴቶች ሞራል ለሆነችው ለልበ ቀነዋ ኤልሲ ቢውቲ አክብሮታችሁን ግለፁላት❤❤❤❤❤❤
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
አደኛ ለኔ መፍካት እግዚአብሔር ያክብር ልኝ ሞራል ሆናኛለች አብሶ ለኔ ጓደኞቼ ሸሽተውኝ ነበር ሞራሌ ተነክቶ ነበር ፈጣሪ እራሱ አይመጣም ፈጣሪ ነው የላከልን❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Hi
🌹🌹🌹🌹♥️♥️
ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን ኤልሱ እኔ አርባዎቹ መጀመሪያ ነው እዲሜየ. አይኔ ስርጠቁሮና ተሸብሽቦ ነበር አሁን የሰራሽውን ትሪትመንት እየተጠቀምኩ በጣም ፍክት ነው ያለልኝ በሳምንት ሁለት ግዜ እጠቀማለሁ
ውይ ጎበዝ
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልበ ቀና እስቲ ፍቅራችሁን ግለፁላት።❤❤❤
ተባረኪ
ኤልሲ በባዝሊን አይሆንምካስትልና አልመንድ የሌለን❤
ቫዝሊን ለፊት አይሆንም
ኤልሲዬ የኔ መልካም እህት ዛሬ ሳላገኝሽ ቀረሁ ስለምታደርጊልን በጎ ነገር እጅግ እጅግ አከብርሻለሁ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
የኔ ደግ
ተባራኪ እሕት 🙏 መጨርሽ የተቀባሽው ስሙ ብትልክልኝ ትጰድቂላሽ እህቴ እባክሽ ላስቸግርሽ እሺ ። በተረፍ ቃላት ያጥረኛ አንችን በማድነቂ በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁሉ ምርጥ ስራሽ ጥበብሽ ስርዓትሽ ብቻ ምን ልበል አሁንም ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን 🙏😍
ROC ከዚህ በፊት ያለው ቪዲዬ ላይ በደንብ አለ
@@elsabeautynt አመስግናለሁኝ እሕቴ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴👍
ኤልሲ በጣም ልበ ቀና ነሽ
ሰላም ኤልሲ ቆንጃ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
Wowo elsye ከልብ እናመሰግናለን ገራም ነው ሞክሮዋልዉ
የኤሊሲ አድናቂዎች እጅ አውጡ✌️✌️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ተባረኪ
በጣም ልበ ቀና ነሽ የምታውቂውን በሙሉ የምታሳውቂ ። የመድያቱን እኔም 1 ብዬ ጀምሬአለሁ ውጤቱን እጠብቃለሁ ።ስለምታደርጊው ጥረት በጣም ነው የነማመሰግነው።
በርቺ ትደሰቻለሽ
ኤልስየ ለሴቶች ዉበት ብለሽብዙ ምክር በመስጠትሽ ብጣምነው የማመሰግንሽ በጣም ልውጡ ኣይችዋለሁ በጣም እንወድሻለን ቀጥይበት ብጣም እንወድሻለን
እናመሰግናለን ኤልስየ አሞክራለሁ ❤❤❤❤❤
Thank you Elsi የውበቴ ሚስጥር ❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላምሽ ይብዛ ኤልሳ ተባረኪ በርቺ እናመሰግናለን !
እና መሰግናለን እህ ታችን ኑሪልን ❤❤❤
ልቤ ቀና ነሽ ተባረክ ኤሊስ
አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልስዬ ውይ ተባረኪልኝ ብዙ እንቅልፍ ሰለማልተኛ በጣም ያስገረኝ ነገር ቢኖር ይሄ አይን ስር ማበጥ ነበር እስኪ እሞክረዋለሁ❤❤❤❤❤
እንቅልፍ እባክሽ ስለ እንቅልፍ የሰራሁትን እይው በጣም አስፈላጊ ነው
@@elsabeautynt እሺ ውዴ
@@GgFf-vd7dx ከተቸገርሽ melanin የሚል walmart የእንቅልፍ ኪኒን 10mg ውሰጂ ማታ ሁሌ በተመሳሳይ ሰአት ልትተኚ አንድ ሰአት ሲቀርሽ ግዴለሽም እንቅልፍሽ ሲስተካከል ትተይዋለሽ እሺ
❤️ ኤልሲ እንዳንቺ ልፋት አበባ እንመስል ነበር ግንእኔ ሰነፍ ነኝ።❤️
ኤልሲ እስኪ ለሚብጥ የ ዐይን ቆብ ስሪልን
❤❤❤ኤልስሺየ.በጣም ጎበዝ.ነሽ.ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉
ሰላም ኤልሲ በቅድሚያ ጥሩ ትሪትመንት ነው እሞክረዋለሁ እሺ ❤ እኔ በጣም ቢዚ ነኝ ብዙም ለራሴ ግዜ አልሰጥም ግን ባለፈው ጥቅል ጎመን ለማዲያት ብለሽ ነበር ለእንድ ወር ያህል በትክክል ተጠቀምኩት ግን ምንም ማዲያቴ አልጠፍም ለምን ይመስልሻል ብታስረጂኝ ? በትርፍ በጣም ጎበዝ በርቺ ።።።።
ማዲያቱ አንቺ ላይ ከጀመረሽ አንድ ወሩ ነው????
ayene sire betam yabetale
ልክ ነሸ በረዶ ሲበዛ ቆዳን ውሀ እንዲቋጥር ያደርጋል ከዛ ቁሰል ያመጣል እኔ ሞክሬ ነው ዶክተር ሄጄ ነው የዳንኩት ተጠንቅቁ ውዶቼ ኤሊሲ እናመሰግናለን
ተባረኪ ልክ ነው ለሁሉም መጠን አለው
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ኤልሲዬ ❤❤❤❤
አሜን
ተባረክ ተባረክ
አሜን የኔ ደግ
ኤልሲ ልበ ቀና ነሽ ተባረኪ
ኤልሲዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
የኔመልካም ሴት ኑሪልን❤❤❤
እሞክረዋለሁ እስኪ ኤልስዬ ተባረኪ።
Elsuye enkuan beselam metashe yeney mar biyalefegn amesegneshaloh❤❤
Amen
እህቴ ኤልሲ ሰላም ላንቺ የሁን ፊቴ ላይማድት የሚመስል ነገር ወጣ አሁን እየደመቀ ነው የመዉጣቱ ምክንያት ብዬ የማስበው ፅዳት የማፀዳበት ኬሚካል ነው ምክንያቱም ሳፀዳ ፊቴን የመጨምደድ ስሜት አለው እባክሽ መፍትሄ ስጭኝ
የመልካችን አናት ኑሬልን አደሜ ጤና ያሠጥልን
አሜን የኔ ቆንጆ እናት
👍👍👍👍❤thank ኤልሳ ብለሥ you
Tbireki gaeya zminken ybirki ❤❤❤❤❤❤
ኤልሲዬ ተባረኪልኝ❤❤❤
አመሰግናለው ኤልሲዬ❤❤❤
ኤልሴ በጣም አመሠግናለሁ ❤
ኤልሲየ የእኔ ሰው አክባሪ ክብረት ይስጥልን ❤ እንዴት ጨንቆኝ እንደነበረ አሁኑኑ እሞክረዋለው
አይዞሽ
Thanks elsi qonjo sle moisturizer sunscreen video srlgn ebaksh
serichalehu chanale gebe kezeh befit ale
ኤሊሲዬ❤❤❤
ከአሁን በፊት የቁላል ነጩንና ቫልዚን አሳይተሽን ሞክሪ በጣም አሪፍ ሞክሩት ሴቶቼዬ እናመሰግናል እህት💚👈
ተሳስተሽ ነው የኔ አይደለም
Great job sister
Thank you! Cheers!
❤ዉስጠ ዉብ ነሽ ተባረኪዠ
አሜን አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆጆጆጆ
አፍጫየላይ ያለው ነጠብጣብ ጠቃጠቆ ሙዝ በይው
Selam elsa sweet alemod oil bemokat geze benekebaw gudat alew mata ena ken mekebat enichelalen ende else ? ene betam yemimokebet ager new yalehut lehulum yefit ayenet koda yihonal ende?
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ
Hello pretty Elsa,watching here❤❤❤
Thank you dear
ኤልስዬ እምክረዋለ❤ው በርቺ
አመሰግናለሁ ኤዱዬ
ኤልስዬ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ❤
Elsey tbireki ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ዋው❤
Thank you for sharing Elsye
Thanks for watching!
ሠላም ኤልሢ❤
የኔውድ አህት ትትናሽ ብቻ ይበቃል አዲስ ጓደኛሽ ነኝ እምትይው ሁሉ ተመችቶኛል
አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽ
ኤልስሺየ.በሳምንት ስንትጊዜ እናርገዋለን የኣይ ዕብጠት በሳምንቲ🎉🎉
ሁለቴ
ሰላም ሰላም ኤልስየ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
Thanks Else
ተባረኪ ኤልሲ ያሰቸገረኝ ፀጉሬ ነው ሂና ስቀባ ፀጉሪ በርበሬ መልክ ይዞ ይቀራል ፀጉሪ የተዘበራረቀ ቀለም ሆነ ምን ተደርገው ምከሪኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ አክባሪሽ
የሒናውን ከለር ካልወደድሽው ቂቤ ያለበትን የምሰራው ትሪትመንት እየተቀባሽ ሲፈዝ የምትፈልጊውን የሻምፓ ከለር ተጠቀሚ
Wow thank you, else !
You're welcome!
ቅባታማ ፊት ክሬም ወይም ሳን ስኪሪም ያስፈልጋል?
Ealsi betame adenakish negne yehagere yewebitua nazereth lej mehoneshen ahun new yawekut des belognal hegemony tetekami negne
thank you
Thank you 🙏
ኤልስዋ የኔ ንፁ እህት በጣም 🎉 🎉🎉 እወድሻለሁ ከልቤ ምክንያቱም እከን የለሽም ከአሰላ ሃይሚ
የኔማር. እንኳንደ ናመጣሸ
Sunscrinun ended lazegagew
Thanks Elisye 🥰🥰
you welcome dear
Yene konjo thanks
Sent amtesh nw yanchi
ኤልሲየ ተባረኪ እሞክረዋለሁ አፌ አካባቢ ጥቁር ነገር አለኝ ለውጡን አሳውቅሻለሁ ኤልሲየ Neutrogena sunscreen ገዝቸ ስቀባው ነጭ አደረገኝ ይወዛልም ብል አልወዛ አለ እና ምን ላድርግ ?
Can you please write the name of the sunscreen please? And also the picture. Thanks.
Roc
Wow elsi 10ks
You welcome
ኤልሲዬ ለማድያት ይሆናል እባክሽ መልሽልኝ
ይሔ ማዲያት አያጠፋም
Enemseginln yene wed🙏💓💓❤❤🤍🤎🤎🧡💛💚
❤❤❤❤❤❤ Thank you sweet
You are so welcome
Ghirum astemari mekari nesh
አይን ለሚያብጥ መፍተሔ ምንድን ነው።
እሺ
ጥይቄ. ሙዙ ግዴታ መብሰል አለበት ወይ? ኦይሉ ባናረግበትስ ካልተገኘ ?ብስት ቀን አዴ እንጠቀመው ?ለስት ደአቂቃ እናቆየው. ?አመሰግናለው ከቻልሽ መልሺልኝ
ለበለጠ ውጤት
Beautiful ❤
Thank you! 😊
እንዴት ነሽልን አኤልስዬ?
ሰላም
ልስየ እኔ 27 አመቴ ነዉ ግን አይቼ መሀል ቀጫጭን፡መሥመሮች ወጡብኝ እደት ይመለሣል በፈጣሪ ንገሪኝ
ቫዝሊን ብንጠቀምስ?
አኤሲየ ስላም እህቴ እኔ የምቀባው ስን ስክሪን ሴራቪ ነው ግን ትኒሽ ከቆየ በኃላ አይኔን ያቃጥለኛል አንች የትቀባሽውን ስሙን ፃፊልኝ😘🙏❤ቤተስብ ላይክ ስብ አድርጌለሁ
ROC
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Lefitsh emttekemiw mndinew
Germany ነው ምኖረው የጸሃይ ክሬሙ ብትጽፊልኝ ኤልሲ? 🥰🇪🇷
Le miyasakikis???
ሬት ቀቢው
ሰላም ሰላም ኤልሲ
ሰላም እንዴት ነሽ
woude selam nesh 😘😘😘😘😘
👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️❤️👍🏻👍🏻❤️❤️
👍❤️❤️❤️
Nagaa oltee elsuutoo bayee sii yadee siboo qabatutoo❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯❣️❣️🥰🥰🥰🥰🏆
ለምን ያህል ጊዜ?
❤❤❤👸
ኤልሲዬ ደህና ነሽ አንገቴን እረ አንድ በይኝ ኮኮናትና ካስትሮ ኦይሉን ቀላቅዬ ተቀብቼው ነበር ግን በጣም አቃጠለኝና በንጋታው ሽፍ ብሎ አደረ ፊቴ እናም አቆምኩት ግራ ገባኝ ምን እደማደርግ
አለርጂ ነሽ?
ኤልሲ ሰላምነሽ በእርጥብ እርድ የሚሰራውን ለ3ወር ያእል ጠጥቼ ነበር ግን ለውጥ አላየሁበትም ምክንያቱ ምድነው?
የምትበይውንም አስተካክለሻል?
የምትበይውን አስተካክለሻል?
ኤልሲ ቴሌግራምሽ ጠፋብኝ

ልክ ነሸ በረዶ ሲበዛ ቆዳን ውሀ እንዲቋጥር ያደርጋል ከዛ ቁሰል ያመጣል እኔ ሞክሬ ነው ዶክተር ሄጄ ነው የዳንኩት ተጠንቅቁ ውዶቼ
ኤሊሲ እናመሰግናለን