I have visited this place a couple of decades ago. It is a volcanic Crater lake like the Bishoftu lakes. These are formed by the interaction of water and lava, called "maar crater". These craters are very deep, sometimes more than 200 m. The cave is formed by a tectonic fissure and it really deep, some kms. The East African Rift has several impressive structures. It is an open lab for volcanologists.
It is very good! But it seems very small lake may be the camera angle is limited. How deep, width, temperature is it salty or sweet. What kind of other animal or bird 🦅 in particular . The hyenas eat what .. must be other animals is it open for all months of the year? etc. The information is very limited.
Wow very owsome and interesting place to live. Mama Ethiopia 🇪🇹 gives us so many reasons to live, but our blend eyes 👀 it blocks us to see or to use it. Thank u for your time and efforts.
እኛ ኢትዮጵያውያን ስንት የእግዚአብሔር ስጦታ አምላክ ሰቶን ነበር እንዳለመታደል አናቅበትም ማጥፋት ብቻ ነው እምናቀው
እኔም አዴ ሄጄ ጎብኝቼዋለዉ ዉብ ነዉ🎉🎉
Amazing natural beauty. I love Ethiopia. God bless my beautiful homeland .
ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ያችኖርኩብሽ ልጅነቴን ረክቼ ልኑርብሽ ረክቼ ልተነፍስ አየርሽን አላህ ያብቃኝ
ባለሀብቶች ገብተው ቢሰሩበት ትልቅ ገቢ እናም የስራ እድል ይፈጥራል ለአካባቢው ህብረተሰብ ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን !
ሱቡሀን አለህ የአለህ ፊጥረት❤ኢሄም መጨው ተቴረኘ
ምኑን ከምኑ አደባለቀው ትክክለኛ ትርጉሙ እጣን በብዛት ማጤስ ማለት አይመስለኝም ከሆነም የቋንቋው ትርጉም ይነገረን
አስፋው ገረመው ነበር የቱሪስት ቦታዎች አስጎብኝ ምርጥ ጋዜጠኛ።ነብስ ይማር
ኧረ አብቹ ጋር አድርሱልን ያልተገለጠ ውበት
እዳጠፋዉ ነዉ እዳለማዉ አብይ ጋር እሚያደርሡት እድሁ ቢቀመጥ ይሻላል ፡እሡ ተሚያይ አይኑን ያጥፋዉና ፡
አቢይ ማፍራስ እንጂ ወይም ኦሮሚያን እንጂ ማቼ ላኢትዬጵያ ቆማ አኡዙቢላህ አቢይ ክፋት
Wellahi le Ethiopia eyesera yale liyu sew new Abichu ❤
ማሻ አላህ ሢያምር ዛፎቹ እራሡ ይለያሉ ድንቅ ተፈጥሮ
I wish one day i will visit this historical and beautiful place 💕
I have visited this place a couple of decades ago. It is a volcanic Crater lake like the Bishoftu lakes. These are formed by the interaction of water and lava, called "maar crater". These craters are very deep, sometimes more than 200 m.
The cave is formed by a tectonic fissure and it really deep, some kms.
The East African Rift has several impressive structures. It is an open lab for volcanologists.
የመጠቀ ዓዕምሮ የተቸገሩ ሰዎች የሌላቸውን ነገር ሁላ በማስተዋወቅ ዓለምን ያስደምማሉ ያለንን የተፈጥሮ ፀጋችንን ማየትም ሆነ ማስጎብኘት አየምንችልበት ዕውቀት የለንሞ
ኸሮ ማለት በስልጢኛ ኩሬ ውሃ_ ሸይጣን ማለት ሰይጣን _ኸረሸይጣን ማለት የሽይጣን ኩሬ ወይም የተጠራቀመ ውሃ ማለት መሆኑን ነው የማውቀው
በጣም ምታትአዊ ሀይቅ ነው መጥተው ይጎብኙ ✨
በጣም ደስ ይላል እሄ ትልቅ የጉቡኚት ቦተ ስልጤ ዞን ነው ሚገኘው ዋው አረ መንግስት ቦተ ይስጠው
It is very good! But it seems very small lake may be the camera angle is limited. How deep, width, temperature is it salty or sweet. What kind of other animal or bird 🦅 in particular . The hyenas eat what .. must be other animals is it open for all months of the year? etc. The information is very limited.
እሄ አካባቢ መልማት እሚችሉ ተፈጥሯዊም ሆነ ሰው ሰራሽ በጣም ብዙህ ቦታዎች አሉት ነገር ግን ልማት የናፈቀው ሆኖ ቀርቶዋል
ሳሙኤል እንኩአን በሰላም ወጣህ ተጀምሮ እስኪያበቃ ተከታተልኩህ በፍርሃት በጉጉት ነበር ለማንኛውም በርታ
እረ ስሙን ቀይሩት ይህን ስም እየሰማ እንዴት ሰው ለመጉብኝ ይነሳሳል
ማሻአላህ በጉጉት እያየሁ ነው ገራሚ ነው አገራችንኮ ውብ ነበር ሠው አጣችጂ
ማሻ አላህ
እረ ለ አብቹ አድርሱልን ልዩ መዝናኛ እንደሚያደርገው እልግጠኛ ነኝ💯
Wow very owsome and interesting place to live. Mama Ethiopia 🇪🇹 gives us so many reasons to live, but our blend eyes 👀 it blocks us to see or to use it. Thank u for your time and efforts.
ይህ ቦታ ምርምር ቢደረግበት የሆነ ነገር የሚገኝበት ቦታ ይመስለኛል
ጠቅላይ ሚኒስትራችን በነካ እጆ እባኮህን መላ በሉት ቦታው ኣሪፍ ነው ላዲስ አበባም ቅርብ ነው ለዋናው አስፓልትም ቅርብ ነው ❤❤❤
ጋዜጠኛዉም ጀናነዉ ❤❤❤❤❤ሁለት ጀግኖች❤❤❤
አስጎብኚው በጣም ምርጥ አስጎብኚ ነው!
አረበፈጠረቹ. አረሼጠንሀይቅ. ቀጠይከለው. ውዴ
እባካቹ ይሄንን ቦታ ዙርያውን በብረት ወይም በዲንጋይ ግንብ ካልታጠረ ብዙ ሰዎች ሳያስቡት ይገቡና እዛው ይሰምጣሉ።ወደፊት ቱሪስቶች ቢጎበኙት ራሱ መታጠር ይኖርበታል
ስልጤ ሰው የላትም፡፡ ምነው ይህን የመሰለ ፀጋ ለአገርና ለአለም መግለፅና መስበክ የነበረበተን ታሪክ ጉዳዩ በቡቱቶ ጎብኚና አስጎብኚ ተወስኖ ቀረ፡፡ ያሳዝናል!
Respect your people !!!
ይህ ሃይቅ ወደ ፍት ምን ልሆን ይችላል
ከጅብ ከእባብና ከአዞ ጋር ቀልድ የለም ምንም ብትከባከባቸው አንድ ቀን ይገሉኳል አካለ ጉዳተኛ ያደጋሉ አትሳፈጡ
እውነት ነው። እንስሳ ተፈጥራዊ ማንነቱን አይለውጥም። መጠንቀቁ ይመረጣል።
የሀይቁ:ስም:የስልጢኛ:ትርጉም:አስጎብኚው:እንዳለው:አይደለም:እባካችሁ:አርሙት።
ትክክለኛውን ቃል ተናገራ
ማሻአላህ ስያምር😮😮
We Ethiopian is lucky people's of the world 🌎🌎🌎 we have everything but no peace and we'll not loves each others
Betam ariif bota new
ኩሬ ሀይቅ ብለ ታቀርባለ ?
Samisha እንዴት ነህ አቶ ፍቅር እባላለሁ astu አንድ ዶርም ነበርን ከኔ ስንቴ ምስጋናው ሀብትሽ ጋር የሐዋሳ ልጅ በርታ ዎንድሜ ብዙ እከታተላለሁ ፕሮግራምህን
Is so beautiful wow.
ማሻአሏህ ደስላል
ኢንቬስት ማድረግ ፈልጋለው
ውብ አገር ነው ያለን❤
ኢናማስግናላን ስአፈሬን ስላስጎባኛቹኝ
ኧይዋ ትክክለኛ ጂብ አይባላም
Nice region
It is as big as swimming pool… very limited information!😮
ወላሂ ማሳ አለው እኔንም አንድዶኛል
ይቅርብኝ ምን አገባኝ
አስጉብኝው አሰዛነኝ ምስኪን ልምድ ዜሮ
ሲልጢ ሁሉን ሠይጣን ሲህር ይላል።ይበዛበታል😮
Begna Yesheytan haik maletnew
It’s incredible
የክትክታ ብትር ያገሬሰው አስታወሱኝ
🎉🎉🎉🎉🎉
ሲሰፈራ
ከቦታው ጋር ተያይዞ የሚነገሩ አፈታሪኮችን እስጎብኚው መናገር ያልፈለገበት ምክንያት ግልፅ አይደለም ።አፈታሪክ መኖሩን ስለማያውቅ ይሆን ይሆናል እልያም የታሪክ አጥፊው የወሃቢዝም ሀይማኖት ተከታይ ሆኖም ይሆናል ።ለማንኛውም በታሪክ አይዋሽም አይደበቅምም ታሪኩ የነባሩ ሙስሊም ወሊይ የሆኑት ሼከና ሁሴን ስለሆነ የመጤው የወሃቢዝም ሀይማኖት አቀንቃኞች ደግሞ ከፃድቃኖች ጋር ድንቁርና የወለደው ፀብ ዉስጥ ስለሆኑ ትክክለኛውን ታሪክ እድበስብሶት ያለፈው ለዋልታዎች ባይሆን ኖሮ ያበሳጭ ነበር ዳሩ ለታሪካዊ አጋሮቻችሁ ነውና የቀጣጠፍከው በርታ የጊዜ ዳኝነት እስከሚመጣ ሜዳውም ኳሱም በእጃችሁ ነው።
ወላሂ እዚህ ውሥጥ ገብቼ ሥትቀን እያቃዠይ
ቅዠቱ እንዴት ነሁ ምየረገው
❤❤❤
Migermew whaw ga eskders 33 deqiqa new yefejebg eyeferaw qes byi weredku gn sders dkamun resawt bexam yamral mashaallah
ማሻ አላህ❤❤
ጀማካኑችን እንኳን አይተህ እንድ ቆሻሻ ስታነሳ አላየሁም
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ﷲﷲﷲﷲ
Yesewun edime yemibela setan new
ﷲگبرﷲگبرﷲگبر
ሼጠን❤❤😂😂😂😂😂
ጃማይካኖች ቆሻሻን ሲያነሱ ካየህ አንተ ለምን አታነሳም ታድያ? ቆሻሻው ከየት ነው የሚመጣው?
👺👺👺👺
ስልጤ በአሁኑ ጊዜ ተረኛ ነኝ ብሎ የሚሰራው ግፍ ሌላውን ህዝብ እያስቆጣ ይገኛል። በተለይ ደግሞ በክርስትያኖች ላይ እየፈፀሙት ያለው ቆሻሻ ነገሮች ለሰሚም ለተመልካችም እጅግ ነውር ነው።
የእስልምና እምነትንም የሚያረክስና እንዲጠላ የሚያደርግ ነው።
ዛሬ ባይሆን ነገ ግን ድንገት ዋጋ ይከፍሉበታል። ፈጣሪም ይበቀላቸዋል።
ትውልዱ እርኩሰትን መቃወም አለበት። ሰብአዊነት የሌለው እምነት ሁሉ እምነት ሳይሆን የሰይጣን ስራ ፈፃሚ ነው።
ስልጤን አታርክስዋት።
👈😡👈😡👈😡
ሌላ የለህም የራስህን ቆሻሻ አፅዳ መጀመሪያ አፍንጫህ ስር የአማራን ሙስሊም እያረድክ ደም እየጠጣህ
@@ሰላም-ዐ1ሐንገሪያት
Koshasha hula kristian dersbn enji aldrsenbtm amhara orthodox yalbet hager hulu tnkol tornte degmt sher aytfam ytm kelel komcha hula
@@feyselanwar1187 kitachihun tenefu .
የራስ አይተህም ግን ስለሌለዉ ተወራሌ የጎንዶር ሙስልሞችን ጨፍጭፈ ጎጃም ላይ ሙስልሞችን ጨፍጭፈ አፈነቅለ እሄኛዉስ አይታይህም ወዬ ድንጋይ ራስ
❤❤❤