ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የት ናቸው ? በዘየርናቸዉ ? የገዳም አባቶችና የመሻይኾችን ቦታ መጎብኝምነኛ ያስደስታል ። ለህፃንና ሽማግሌ እንጂኮ ሀገር ይጠፋ ነበር ፈጣሪ ለነሱ ብሎ ነዉ ጨርሰን ያልጠፋን በሀገራችን ፍቅር ያምጣልን ።
ስልጤ ክልል ነው
letasetonokiyi new
በማናውቀው ጉዳይ አስተያየት መስጠትና መዳፈር ቢቀር ዝም ማለትም ትልቅ እውቀት ነው ሱብሃንአላህ ማለቱ ብቻ በቂ ነው
ማሻአላህ አላህን የያዘ ምንም አይሆንም አላህ እድሜና ጤና ይሰጦህ አባት ሰብሃንአላህ በጣም ይህ ቦታ ቢያዝ የአለም ቱሪሰት ይጎበኝ ነበር
በእግር ይህዳሉወይ?ምንስ ስሪተው ይዉላሉ
የአላህን ሥም እያነሡ አሻርኩ አይባልም እሣቸዉ ዋሻዉን መሥጅድ እና ዱአ መርግያ ቦታ ፀጥ ያለ እና ከአላማዊ ሂወት ከግርግር ከሀሜት መጥፎ ነገር ከማየት በዱኒያ ቢዚ ከመሆነ የመርጡት ቦታ እንጅ ሽርክ አደለም እንደዉም እዚህ እየኖሩ አዉሬ አለመተናኳሉ አለመታመማቸዉ ብርዱ እድሜቸዉ አላህ እዚህ ደርሥ አላህ ማቆየቱ ተአምራቱ አልታያችሁ ብሎ ሌላ ትቀባጥራላችሁ አሥተያየት ሠጭወች ግን ማንሣት የነበርባችሁ እዚህ ፀጥ ያለ ከኖሩ አይቀር አለማዊ ሂወት ከተዉ አይቀር ምን አለ ልጆችን ቤቀሩ እዚሁ እየመጡ ልጆች ለድኑ ተተኪ ቢሠሩ የሚል አሥተያየት አለኝ ማሸ አላህ ብያለዉ ለአቅራቢወቹም እርጅም እድሜ ይሥጣችሁ እሥላም ሁሌ አንድ ነዉ ወሀ ብያ ምናምን የምትሉ አቁሙ እርፋ አላህ ሁላችንም ይወፈቀን ፋዘር የሄን ቀሪ እድሜወን እና ግዜወን ለትዉልድ ድን እና ኢልም እንድቀራ ተባበሩን አላህ ሥለወፈቀዉት ኢማኑን እና እድሜዉን ቀጥ ያለዉን የአላህን መንገድ አሥተምሩበት አላህ ይጠብቀወት
Betkkl Allah yichemrllh
ዓለምን መነኖው ከስርቆት ኸ ሃሜት ኸ የዓለም ራቕሊን ያ ድናችዋል ፒ ፒ iyayum
አወ በጣም ከጎጃም ነኝ ከሳቸው ብንማር ደስተኛ ነኝ ወጣቶች ም ተማሪዎች መሆን አለብን
በጣም ደከምክ እውቀትህን ለራስህ
eshi mohammed mineyeserunew yemitedaderut sibalu lemin mels atu ?? 😏
ላኢላህኢለአሏህ ዋህደሁ ላ ሸሪክለሁላሀዉላ ወላ ቅወተል ኢላ ቢላህ አልዐልዪ አዚም
አድሬሻቸዉን በታሳዉቁን ደሰ ይለናል ! ሰዉ ለማወቅ ይጥራል እንጂ ለመሳደብ አይጣደፍም ! መሀይሞችን ማስረዳት እጅግ ያደክማል ! አላህ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አለዉ ! ነገር ግን በትንሹ ለማስተንተን አእምሮዉ የዛገን መሀይምን ምንም ማለት አንችልም ! መሆን ከባድ
ሱብሐነላህ ከ32 አመት ቡሓላ አላህ አሳየኝ? እኔ ህፃን ሆኜ ከሰፈሩ ራቅ ወዳለ መስጂድ ቤተሰቦቸን አስፈቅደው ይወስዱኝ ነበር በድቅድቅ ጭለማ ወላሂ በጣም የሚገርመው ምንም አይፈሩም ነበር መቸሞ የማልረሳው መሰጂዱ ዉስጥ ተኝተን ወደ መስጂዱ ብርሃን እንድያስገባ የተከፈተ ቀዳዳ ነበር በዛ ቀዳዳ የሆነ ነገር ሲገባ አይ ነበር ሱበሓነላህ ደሞ ያኔ እንደዚህ አለረጁም ነበር በጣም የሚያምሩ ጎልማሳ ነበሩ አብዛኛውን ጊዛቸዉን ሐይቅ ነበር የሚያሰልፉት ዝዋይ ሐይቅ ከከተማው ወጣ ብሎ ህዝባዊ ኑሮ አከባቢ ነበር የሚኖሩት ወደ 3 አመት ኖረዋል ከዛን ቡሓላ ነው ወደ ሐራሸይጣን የሄዱት ኢንሻአላህ አንድ ቀን እዘይራቸዋለው
😂 ወይ ጉድ አስታግፋሩላ እኚ ሰዉዬ ምን ሆነዋል
😂 አስተግፍሩላህ የምገርምኮ ነው
ብዙ ሰዎች ከ እስልምና ጋር ሰታጋጩት ተምልክቻለው... ሺርክ ነዉ የምትሉ የቱ ጋር ነዉ ያሻረኩት??????ታሪኩን አለማመን ይቻላል ነገርግን ምንም ሺርክ የለዉም.... አስተያየት ሲሰጥ በእውቀት ላይ የተመሮከዘ መሆን አለበት.
ለወሃብያ ድንቁርና ሽርክ ያልሆነ ነገር ምን አለ?
እኛ ያላየነው ያልሠማነው ከዚህች ሐገር ውስጥ በጣም አስደናቂ ነገሮች አሉ
ባይናቹህ እያያቹህ ድራማ ነው የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናቹህ
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ለጋዜጠኛው
እኔየሚገርመኝ የኮሜንታቶሮቹ ማሻአላህ የምቱሉት በርግጥ ሠውየው የሠማውንነው የሚያወራው የናተ ማሻአላህማለታችሁ
ግን ነውር ነው ባዶ እጅ ሰው ቤት አይከድም😂
ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ነፍሴ ሆይ ኢተቂሏህ ግን የምር ኮሜንተሮች ማሻ አሏህ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ????? አሏህ የህድና በስ
Lenante hidaya.yistachihu.kechachata.gelel.blo.alahn.mhret.meteyek.mn.chigr.alew.beraf.zgto.sew.kemamat.bcha.mekemet.ayishalm.ende.hemet.kuranu😮😮😮😮😮😮😮😮😮
አባካችሁ ትልቅአባትናቸው አድራሻቸው ትከከለኛ ቦታቸውን ብታሳውቁኝ
ለማስጠንቆል ነው😂😂😂😂😂
ጠንቋይ ናቸው ሚስቶቻቸው ሲያሳዝኑ 😢 እራሳቸውን በብዙ ነው የሚጠሩት
ወሀብያ ተረጋጋ
Asetenkulehal maelt neaw.Bemean awek.
ወይኔ ጠቆይ ምኑነው የሜሳዝነው ፍጣሪዪ
ታመህ ከሆነ ሂድና ታከም
ለጥንቆላ የሚሄድ ሰው ነው ጠንቋይን የሚያውቀው😂
ዋሻው የተፈጠረው ኑርሁሴን ሳይወለዱ ጅንም ሰውም ሳይፈጠር በፊት ነው
ወሀብያያያያያ ተረጋጋጋጋ የአብዱልወሀብ ጫጩት
Exact tenkway nachew
ተውጂ አልሀሙዱሊላ አተየምትለውን እዛው እራሰህ ተከተለው@@EmanAbdurezak-li1lb
አንተ ጅል እውር ደቆሮ ለባችሁ የደረቀ አህባሽ ከምድር ላይ አላህ ጥፍፍትት ያርጌችሁ@@EmanAbdurezak-li1lb
ይህእስልምናንአይወክልምአናተአህባሾችም።አተወክሉምአላህከናተይጠብቀን
ሱብሀን አሏህ ሁሉም አሏህ በሻውና በቀደረለት ሂወት ነውየሚኖረው ያቀውይ ያሚቲን አላህ የሻውን በፈለገበት ቦታ ያኖራል ለተመልካችግን አረቀን ካላሰብን ይገርመናል ሱብሀን አላህ
ፈጣሬ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ
መቼም ህዝበችንን ዬሚቀነዉ ስድብ እናትችት ብቻ ነዉ፡፡
Sew.yesewn wnjel.metreg.new.sraw.enesuko.ber.zegtew.schefru.new.yemiwlut.weyi.sitetu.afer.yitetuna
ሱብሃን አሏህ የአሏህ ስራ አጂብ ነዉ
ከዚህ ኖሮ ዋሻ ይሻላቸዋል😓😓😓
😀
የአሏህ ዐልዮች እንደዚህ ናቸዉ ማሻአላህ
ማሻአላህ እድሜያቸው ያርዝመው
በኢስላም በሀዲስ በቁራን የማይታወቅ መረጃ የሌለው ነው፡፡
እሄ ሼባ ድሞ የዛሬ 7አመት የሚያወራውን ወሬ ዛሬም ያወራል ወይ ቱቱቱቱ😂😅😂😅
ذ3ጊዜ ኮመንት መብቴ ነዉ አስለቀሱኝ ኑራሁሰይን ክርስቲያን ሙስሊም አላሉም ለሚጠራቸው የሚደርሱ አሏህ ፈቅዶላቸዉ / ኸልቁን/ህዝቡን/ ለመርዳት
ክክክክ
ፈጥሪ መሰለሸ እንድ ድናሸን ተማሪ
@@HalimaAhmed-w8w ለኔ ናቸው
Alahumerham hagisni seydul arifeen
ትክክለኛ የኢስላም አስተምሮት ያለበትን ነገር አይዘግቡም ባእድ አምልኮ የሚሰራበትን አካባቢ ግን ይዘግቡታል ኢስላም ከባእድ አምልኮት ጋር ግንኙነት ያለው ለማስመሰል
እኔም ታዝቢያለው
አብዱራህማን የሚባሉ አብዛኛው ስም የያዙ ልክ የሸይጧን ስም ነው የያዛችሁት ጠማማ ዋህብያዎች
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በስላሴ ስም ሰውየው ግን ሙስሊምም አይመስልም ወንድማችን ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች ሲያጋጥምህ ማማተብህን አትዘንጋ ደሞ ከጨበጠም አይለቅምዲ ምን ጉድ ነው
እወነት ነው እስልምና ከዚህ የፀዳ ነው
አረ ወዴት እየሄድን ነው ልጁ እሽ ብሎ ቢያድርላቸውምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡት ከባድ ነው
እውነትሽን ነው እህታችን እኞን አይወክልም
qete
እሰዉ ጋ ከመኖር ወንጀል ከመሰብሰብ ወላሂ መታደል ነዉ አላህ አጂብ ነዉ ስራዉ
ለምንድን ነው እኛ እኛ የምለው ሼባው ኤሄ ድርጊት ከዲን አል ኢስላም ጋር ምንም አይገናኝ
ውሀ ይብላህ
@@TahaMohammed978 ያንተን ስድብ ከቅንጣትም አልቆጥረውም እንደውም ወሃቢ እስተሳሰብ ምን ያህል ያልተረጋጋ በብስጭት የተሞላ በስድብ የፈላ መሆኑን ስላረጋገጥክ አመሰግናለሁ. መልስ ስታጣ ወደ ስድብ … ስድብ የወሃቢ ፊርማ ነው የምንለው በምክንያት ነው.. በአስተሳሰብ ሲሸነፉ ወ ደ ስድብ ወጤት የለውም. አሁንም ተረጋጋ ወሃቢ
በጣም የሚገርም ነዉ ጎበዝ ናችሁ
ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም
ተው ባክህ
በክርስቲያን መንነው ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ
እንዳንተ ከተማ ያውደልድሉ
ሽርክ ሌላ ይሄ ሌላ
allah whashawn yefeterew le sheh hussen new eyale kezih weda shirk min yihunlh ??? allahn atferam sewyew keyet amtto new yihen hulu yemizebarkew ??
ውድ ወዳጆች ይህ ኣባት የሚያወራው ታሪክ ምንምየተጨበጨ መረጃ የለውም ሰውየው የራሱ ፈጠራነው የሚያወራው
ምን መረጃ አለህ
ደስ እሚሉ አባት❤❤❤❤
አሏህ እነዚህን የመሰሉ መሻይኮችን እንደወደደ እኛንም ከሚወደዱ ምርጦች ያድረገን አሚን።
እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።። ይህ ሰው የሚያወራው ተራ ተረት ተረት ነው። ጫካና ደን ነበር ለሸህ ሁሴን ሲል አላህ እንዲከፈት አዘዘው ምናምን እያለ በሬ ወለደ እያለ ይዋሻል። ይህ ቦታ አደገኛ የሆነ የሽርክ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የለውም። ሆዳቸው ለመሙላትና ሰዎች እንዲያመልኩዋቸው ሰዎችን ለማታለል የሚወራ ተረት ተረት ነው። እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።።
አላህ።ይወደዳቸውአይወደዳቸውየትአየሽአስታግፊሪላ😢😢
በትክክል 👍 @@feydukedir
@user-b ሱብሃን አላህ 👍z4lu2lx1u
ምስኪን ኡቀት የሌላውን ህዝብ አጀጅሉት
ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።። ይህ ቦታም ሆነ ይህን መሰል ሌሎች ቦታዎች ሞልተው ተርፈው ሊሆን ይችላል፣ ከእስልምና ጋር የሚያገናኛቸው 0% ፐርሰንት እንኳን የለም። ይህ ቦታ ብዙ ሽርኮች የሚሰሩበት ቦታ ነው። ((አላህ ሱበሀነቱ ወተዓላን)) የሚታመፅበት ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።።
ቆይ ሀቢቢ ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው?????
ደደብ ስለሆንክ ነው
ሺርክ ማለት ሌላነገር ከአላህ ጋራ ሌላነገርማምለክነው የሰውልጀምሆን ጂንም አላህን በብቸኝነት እድናመልክነውየተፈጠርነው የሰውዬዉ እየትናገረያለወ ሁሉሺርክነወ።።
ሰልጤ ዞን የተፈጥሮ ስጦታዎቹ ይገርማሉ
@@UmarAli-iq9bvእስልምና የሚመራው በአላህ ቃል በቁረዓን በነብያችን በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሱና እንጂ በሬ ወለደ በሚል ተረት ተረት ጫት ቃሚዎች አይደለም። ይህ ሰው እያወራ ያለውን በደንብ ካልሰማህ ደግመህ ስማው፣ ይህ ቦታ ድፍን ተራራ ነበር ለባሪያው ለድሬ ሼህ ሁሴን ነው አላህ የሰራው ከዚህም ከዚያም ቆርሶ ዝቅ አደረገው ውስጡ ትልቅ ድንጋይ ነበር ዞርበል ከዚህ አለው ወጣ ምናምን ምናም መሰል ተረት ተረት ፣፣፣ የትኛው የቁራን አያ ላይ ነው ስለ ሼህ ሁሴንና ስለዚህ ቦታ የተነገረው??? አልያም የትኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሀዲስ ላይ የተነገረው??? በእስልምና የሚሰራ ስራ ሁሉ መረጃና ማስረጃ ደሊል አለው። ያለ ማስረጃ የሚሰራ ስራ ሁሉ ቢደዓ ነው፣ ቢደዓ ደግሞ ወደ ጥመት ይመራል፣ የጥመት መጨረሻው እሳት ነው።።።።
ዕድሜ ይስጣቸው
🤔አኡዙቢሏህ
ጭውታ ይወዳሉ ልጁ ጋ እንዴት እንደ ተጫወቱ ስውን ይወዳሉ ስለ ሌላው ነገር ግን ኣላህወእለም
allha build for you guus
አላህ እድሜ ይጨምርላቸው ማሻ አላህ
"ኑር ሁሴን ከዚ ጉርጓድ ተነስተው ውሰጥ ለውስጥ ባሌ ደረሱ" እና "ዋሻው ለኑር ሀሴን ተብሎ ተፈጠረ" የተባለው ከእልስምና ቦታ ዬለውም። ነገር ግን የግል ታሪካቸው የሚስደንቅ ነው ። ጋዜጠኞችና የቅበት ከተማ ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ለሰራቹት ስራ አመሰግናችኋለሁ ። በርቱ!
wherevtge located
የነሱ የነሱ ነው ሁሉም ከአሏህ ነው የጋዜጠኞቹ የነስሩን የቲቪውን ቻናል አባሎች እናመሰግናለን
እኔ ከሌ አላልኩም በድፍን ሺሊላ የሀቨሻ አዉሊያ الله اكبر
እስኢከአስርጂኝ መሳደብ አልፈልግምስሜትሽን ትቆጣጠሪከሆነ አውሊያማለትምንድንነው?
ስንት እስልምናን የሚያስተምር ነገር እያለ በትልቅ ሚዲያ እስልምናን የማይወክሉ ኮተታሞችን ያቀርቡልናል .እንዴት ????? ጭንቅላቱ የሚሰራ ሰው እንዴት እንዲህ ሆኖ ይኖራል ??? በኢስላም ምነና የለም ወይም ለብቻህ ተከልልለህ እኔን አምለከኝ የሚል አሰተምሆሮት የለም ሰው ለማጥመም አትልፋ ውጣ ሸከና ሁሴን ምናምን እያልክ አትቀላቅል እሳቸው ጥሩም መጥፎም ሰርተው ሊሆን ይችላል ሂሳባቸው ከአላህ ጋር ነው !!! በዚህ ዘመን ስራህ ከኢስላም አስተምህሮት ውጪ ነው old men ወደ አላህ ተመለሰ !!!
ኑውር ነው እንደ ትልቅ ሰው ሰው አይሆንም እዴ😮
ምን አገባችሁ
አላህን ሊገዙ ወደ ዋሻዉ ገቡ
በስመስላሴ ያገርማል የሱስራ ግን ማተቡን አልበጠሱም ልብብላችሁ እዩት ፂሙን ነው እያሻሹ ወደሳቸው አገጪ የሚሹት ለምን እደዛ እዳረጉ ፈጣሪ ይወቀው እና ኮሜት ስሰጡ ወገኖቼ ጠቋያነው የምትሉ ሌላም የምትሉ አላችሁ አትበሉ በግምት መናገር ሀፂያት / ወነጀልነው የፈጣሪን ድቅቦታ ከአለት ላያ የምትወርደውን ውሀ ገራሚነው ቦታው በራሱ ድቅ ነው አጃያብ የሚስብልነው
ሀበሻ ተአምርናት የበቁ ሰዎች አሉ ቄስም ሸህም መስለው ይዘዉ የሚሄዱ ወደ ገነት እና ግን ለመጤዎች ጴኔጤና ዉሀቢ አክራሪ እስላም አይነገርም መጠቀም ስለማይችሉ ራሳቸውን ነብይናፅድቅ ብለዉ የሰይጣንን ኩራት ስለተላበሱ አያገባንም ።
@@SamsungGalaxy-o6mውሃ ይብላክ
@@SamsungGalaxy-o6m 😂😂😂😂 ay kafir kehad
የሆነ ነገር ይዝችሁ ብትሄድ ብርቱካን እንኳን
ሱብሐን፣አላሕ❤🎉❤ አሚን ሀገሩን
ይሄ ሰው በምንም ታአምር ወሊይ የሚባል አይነት ሰው አይደለም ኢስላም ከስብህ ብላ በከሰብከው ጎጆ ቀልሰህ ኑር ዘርህን አብዛ የሚል አስተምህሮ ያለው ዲን ነው ባህታዊነትን አያበረታታም ሲጀመር ማን ሆኖ ነው እሱ እኛ እያለ ሚኮፈሰው አንድ ሷሊህ ያአላህ ባሪያ እራሱን በዚህ መጠን አይነፋፋም ስለዛ ይህ ሰው አይነፋም ሽርክ ታጭቆ የሚኖር ሰው ነው
ለሀውለወለ ቁወተ ኢላቢለህ አይይይ ያሽርክ ጥግ ሼክ ሁሴን የሚበላው ያሽርክ ምንጭ አላህ እንዴት ይዞህ ይሁን አላምን በሽርክጫራሳው😢😢😢😢 እህህህህህ
ብርቄ እስኪ የሰውን ዘንብ አትጠቢ
እኳን ኑርሁሤንና አባታችን አደም አልተፈጠሩም እምድር ስትፈጠር
እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤ ደምሩኒ ፕሮፍይሌን ተከትላችሁ😢
Mashala alahe yafizachehu
ماشاالله تبارك الله الله يحفظه
እግዚአብሔር በፍፁም እንዲህ አያደርግም
ማለት 😂😂😂😂
እና እየሱስ መሰለሺ ወይስ አባትሺ መሰለሺ
118 yrs old? Counting day and night separately. Kkk
የሽማግሌ ፋኖ መሆን አለበት😅። ቁጩ ነገር..መጨረሻ የሌሌው የዘመኑ የአገራችን ሰዎች ድራማ። ሥራ ፈት ሁላ
Mashalhe
የአሏህ ተአምር ነው
🎉አለህ ወዳ እውነኘው ይምረክ በእርጅና መጀጀል
የሽርክመናሀሪያ
ሃረ ሽይታን ቦታዉ ሲም ሰውየዉም ጦንቃይ
ሱብሀነላህ አስታግፊላ
አኡዙቢላ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያሳዝናሉ
Lab
Subhanallah
ክክክ
እረ ይሄ ስልምናጋ አታያያዙ ሚስኪን ሰይጣን የሰውን ልጅ ለማሳሳት የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም ሰውዮው ጡሩ ነገር ላይ ያለ መስሎት ነው እናም አላህ ሂድያ በይስጠው አለማወቅ በጣም ከበድ ነው
ነብዩ ዋሻ ዉስጥ ሁኖ አሏህን መገዛታቸዉን ረሳህ ወሃቢያ እኮ ስራቸዉ እስልምና ሳይሆን ስራቹሁ ያዉ ቀልባቹሁ ዉስጥ ሽርክ ስለታተሜ ሁሉን ነገር ሽርክ ነዉ የምትሉ
ሰዎች አትጃጃሉ ይህ ዋሻ ከእስልምና ሚያገናኘው ነገር የለም
እስኪ ንገርልኝ ከሰሙክ
Aykeflubet sew des yalewn ymen, antem techebach mereja yelekm
ግን ሁለትሚሰት ባይኖራቸው ጥሩነበር ለመጸለይ ጥሩነበር ሴቶቹሰ በጤናነው ከሳቸውጋር የሚኖሩት
አይ ያገሬ ሰው ይታለላል በጣም
ማለት ????
አኡዙቢላህ እኚ ሰውዬ በጤም ሙሽሪክ ናቸው ከጂኖች ጋር ነው ማኖሩት ሼኸና ሁሴን ሰውናቸው ሞተዋል አለቀ
እኛ ነው የሚሉት ውስጣቸው ስንት.....ይኖሩ ይሆን ?
አማርኛ አችይም
አኡዙቢላህይህየሙስሊምተግባርአይደለምዋሻውእሽየሰውየውአነጋገርግን ኢኒአላማላተረውነእያለነዉ
ይህ ኣባት የፈጠራ ወሬ ነው የሚያወራው ሼህ ሁሴን ምናምን የሚል የለም ይህ ሰውዬ ድሮ የመስጅድ ኣብድል ኣዚዝ መስጅድ ዘበኛ ነበረ ትቶ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ ተመልሶ ቅበት መቶ ወደዚ ዋሻ ገባ መኖር ጀመረ በራሱ ፍልስስፍና ሰውን እየሸወደ ይኖራል ቦታው ተፈጥራውብ ቦታ ነው መንግስት መላ ቢፈጥርለት ጥሩ ነው
እኝህ ሰውዬ የሀይማኖት አባት አይደሉም አላህ ማንንም ጫካውስጥ ኑሩ ብሎ አያዝም እሳቸው ሼኸናሁሴንን አምላኪ ና ከባጅ ሙሽሪክ ናቸው የሚያወሩት ሁሉ ከቁርአንና ከሀዲስ ውጪ የሆነና ማስረጃ የሌለው ነው
የምትቃወሙ ሰዎች ምን አገባችሁ ለሳቸው ተመችቶዋቸው ከኖሩ
Very interesting man? 118 years old? I seriously question that and beyond!
Dድራማ ነው የሚመስለው ሲጀመር ዋሻ የሚኖረው መናኝእንጂ አለማዊአይሆንም .: ረቢለአለም ከሚሉ ፍብሪካ የሚሉ ድራማው ተውት
እና እዛ እኮነው ያሚኖራው ።
አንተ ልጅ ብለህ ብለህ የት እንደገባህ እወቅ ይሄ ጤናማ ነገር አይደለም
ለራሱም ጌታውን የካደነው ከናተብሶመካሪ
በዋሻ የሚኖር የሀይማኖት አባት ሳይሆን የሽርክ አባት ነው አረ ኤሄን ሼባ ምከሩት ኑር ሁሴን ይዞክ ይጥፋ በአላህ አታሻርክ ከጫካው ዉጣና ወደ ተውበት ተመለስ እብድ
Metobet endante lkk yemiyaderg kehone biker yshalal le afk leket ynurk ayatk yhonalu
ውብ የሆነ ቦታ ነው❤
እርግጥ ነው ቦታው የተፈጥሮ ስለሆነ ያምራልተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ዋልታዎች ታሳፍራላችሁ የሃይማኖት አባት ብላችሁ ጠንቋይ ታቀርባላችሁ?
ጠንቋይን የሚያውቀው ያው ሊያስጠነቁል የሚሄድ ነው 😂😂😂
አላህ ይስጡር 118 አመት 😮 ማረጀት የለም😅
❤❤❤❤❤❤mashallah
mashallh
ማሻ አላህ ግን መጥቻለሁ
😂😂ሰውየው ሸፋዳ ነው ሰው አያውቀውም
በጣም ይገርማል ያአላህ ስራ ሱባኋን አላህ
Ye sax abat bibalu ayshalm😂
ሲጀመር ሰውየው የሚመራው ሰይጣን ነው እየተጫወተበት ያለው ። እንድህ አይነት አስተምህሮ እስልምናን አይወክልም ።እንድህ አይነት መጥፎ እምነትና አስተሳሰብ የሚረጩ ሰዎችን ወደ ሚድያ ባታመጡ መልካም ነው። እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በእስልምና እምነት አንፃር ሲታይ ሰውየው እየሰራ ያለው።
este ehte negrene menseralwe alle ehe sweye balhe alhe maltwe newe tefate eswe kefelge bezekere yemenorwe sewocene
Eshi shieku yhene bikoter wenjelk tezerzro ayalkm, aymrokn gesis mejemeriya
የት አካባቢ ነው
አኡዚቢላህ
Wow😮
አንድ ቀን ተንዶ እንዳይበላቸው ስጋቴ ነው!!ም/ቱም መሬት በየአቅጣጫው እየተንሸራተተ ነው!!
atsega fetarene yeyaze aywedqeme
የት ናቸው ? በዘየርናቸዉ ? የገዳም አባቶችና የመሻይኾችን ቦታ መጎብኝምነኛ ያስደስታል ። ለህፃንና ሽማግሌ እንጂኮ ሀገር ይጠፋ ነበር ፈጣሪ ለነሱ ብሎ ነዉ ጨርሰን ያልጠፋን በሀገራችን ፍቅር ያምጣልን ።
ስልጤ ክልል ነው
letasetonokiyi new
በማናውቀው ጉዳይ አስተያየት መስጠትና መዳፈር ቢቀር ዝም ማለትም ትልቅ እውቀት ነው ሱብሃንአላህ ማለቱ ብቻ በቂ ነው
ማሻአላህ አላህን የያዘ ምንም አይሆንም አላህ እድሜና ጤና ይሰጦህ አባት ሰብሃንአላህ በጣም ይህ ቦታ ቢያዝ የአለም ቱሪሰት ይጎበኝ ነበር
በእግር ይህዳሉወይ?ምንስ ስሪተው ይዉላሉ
የአላህን ሥም እያነሡ አሻርኩ አይባልም እሣቸዉ ዋሻዉን መሥጅድ እና ዱአ መርግያ ቦታ ፀጥ ያለ እና ከአላማዊ ሂወት ከግርግር ከሀሜት መጥፎ ነገር ከማየት በዱኒያ ቢዚ ከመሆነ የመርጡት ቦታ እንጅ ሽርክ አደለም እንደዉም እዚህ እየኖሩ አዉሬ አለመተናኳሉ አለመታመማቸዉ ብርዱ እድሜቸዉ አላህ እዚህ ደርሥ አላህ ማቆየቱ ተአምራቱ አልታያችሁ ብሎ ሌላ ትቀባጥራላችሁ አሥተያየት ሠጭወች ግን ማንሣት የነበርባችሁ እዚህ ፀጥ ያለ ከኖሩ አይቀር አለማዊ ሂወት ከተዉ አይቀር ምን አለ ልጆችን ቤቀሩ እዚሁ እየመጡ ልጆች ለድኑ ተተኪ ቢሠሩ የሚል አሥተያየት አለኝ ማሸ አላህ ብያለዉ ለአቅራቢወቹም እርጅም እድሜ ይሥጣችሁ እሥላም ሁሌ አንድ ነዉ ወሀ ብያ ምናምን የምትሉ አቁሙ እርፋ አላህ ሁላችንም ይወፈቀን ፋዘር የሄን ቀሪ እድሜወን እና ግዜወን ለትዉልድ ድን እና ኢልም እንድቀራ ተባበሩን አላህ ሥለወፈቀዉት ኢማኑን እና እድሜዉን ቀጥ ያለዉን የአላህን መንገድ አሥተምሩበት አላህ ይጠብቀወት
Betkkl Allah yichemrllh
ዓለምን መነኖው ከስርቆት ኸ ሃሜት ኸ የዓለም ራቕሊን ያ ድናችዋል ፒ ፒ iyayum
አወ በጣም ከጎጃም ነኝ ከሳቸው ብንማር ደስተኛ ነኝ ወጣቶች ም ተማሪዎች መሆን አለብን
በጣም ደከምክ እውቀትህን ለራስህ
eshi mohammed mineyeserunew yemitedaderut sibalu lemin mels atu ?? 😏
ላኢላህኢለአሏህ ዋህደሁ ላ ሸሪክለሁ
ላሀዉላ ወላ ቅወተል ኢላ ቢላህ አልዐልዪ አዚም
አድሬሻቸዉን በታሳዉቁን ደሰ ይለናል ! ሰዉ ለማወቅ ይጥራል እንጂ ለመሳደብ አይጣደፍም !
መሀይሞችን ማስረዳት እጅግ ያደክማል !
አላህ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አለዉ !
ነገር ግን በትንሹ ለማስተንተን አእምሮዉ የዛገን መሀይምን ምንም ማለት አንችልም !
መሆን ከባድ
ሱብሐነላህ ከ32 አመት ቡሓላ አላህ አሳየኝ? እኔ ህፃን ሆኜ ከሰፈሩ ራቅ ወዳለ መስጂድ ቤተሰቦቸን አስፈቅደው ይወስዱኝ ነበር በድቅድቅ ጭለማ ወላሂ በጣም የሚገርመው ምንም አይፈሩም ነበር መቸሞ የማልረሳው መሰጂዱ ዉስጥ ተኝተን ወደ መስጂዱ ብርሃን እንድያስገባ የተከፈተ ቀዳዳ ነበር በዛ ቀዳዳ የሆነ ነገር ሲገባ አይ ነበር ሱበሓነላህ ደሞ ያኔ እንደዚህ አለረጁም ነበር በጣም የሚያምሩ ጎልማሳ ነበሩ አብዛኛውን ጊዛቸዉን ሐይቅ ነበር የሚያሰልፉት ዝዋይ ሐይቅ ከከተማው ወጣ ብሎ ህዝባዊ ኑሮ አከባቢ ነበር የሚኖሩት ወደ 3 አመት ኖረዋል ከዛን ቡሓላ ነው ወደ ሐራሸይጣን የሄዱት ኢንሻአላህ አንድ ቀን እዘይራቸዋለው
😂 ወይ ጉድ አስታግፋሩላ እኚ ሰዉዬ ምን ሆነዋል
😂 አስተግፍሩላህ የምገርምኮ ነው
ብዙ ሰዎች ከ እስልምና ጋር ሰታጋጩት ተምልክቻለው... ሺርክ ነዉ የምትሉ የቱ ጋር ነዉ ያሻረኩት??????ታሪኩን አለማመን ይቻላል ነገርግን ምንም ሺርክ የለዉም.... አስተያየት ሲሰጥ በእውቀት ላይ የተመሮከዘ መሆን አለበት.
ለወሃብያ ድንቁርና ሽርክ ያልሆነ ነገር ምን አለ?
እኛ ያላየነው ያልሠማነው ከዚህች ሐገር ውስጥ በጣም አስደናቂ ነገሮች አሉ
ባይናቹህ እያያቹህ ድራማ ነው የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናቹህ
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ለጋዜጠኛው
እኔየሚገርመኝ የኮሜንታቶሮቹ ማሻአላህ የምቱሉት በርግጥ ሠውየው የሠማውንነው የሚያወራው የናተ ማሻአላህማለታችሁ
ግን ነውር ነው ባዶ እጅ ሰው ቤት አይከድም😂
ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ነፍሴ ሆይ ኢተቂሏህ ግን የምር ኮሜንተሮች ማሻ አሏህ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ????? አሏህ የህድና በስ
Lenante hidaya.yistachihu.kechachata.gelel.blo.alahn.mhret.meteyek.mn.chigr.alew.beraf.zgto.sew.kemamat.bcha.mekemet.ayishalm.ende.hemet.kuranu😮😮😮😮😮😮😮😮😮
አባካችሁ ትልቅአባትናቸው አድራሻቸው ትከከለኛ ቦታቸውን ብታሳውቁኝ
ለማስጠንቆል ነው😂😂😂😂😂
ጠንቋይ ናቸው ሚስቶቻቸው ሲያሳዝኑ 😢 እራሳቸውን በብዙ ነው የሚጠሩት
ወሀብያ ተረጋጋ
Asetenkulehal maelt neaw.
Bemean awek.
ወይኔ ጠቆይ ምኑነው የሜሳዝነው ፍጣሪዪ
ታመህ ከሆነ ሂድና ታከም
ለጥንቆላ የሚሄድ ሰው ነው ጠንቋይን የሚያውቀው😂
ዋሻው የተፈጠረው ኑርሁሴን ሳይወለዱ ጅንም ሰውም ሳይፈጠር በፊት ነው
ወሀብያያያያያ ተረጋጋጋጋ የአብዱልወሀብ ጫጩት
Exact tenkway nachew
ተውጂ አልሀሙዱሊላ አተየምትለውን እዛው እራሰህ ተከተለው@@EmanAbdurezak-li1lb
አንተ ጅል እውር ደቆሮ ለባችሁ የደረቀ አህባሽ ከምድር ላይ አላህ ጥፍፍትት ያርጌችሁ@@EmanAbdurezak-li1lb
ይህእስልምናንአይወክልም
አናተአህባሾችም።አተወክሉም
አላህከናተይጠብቀን
ሱብሀን አሏህ ሁሉም አሏህ በሻውና በቀደረለት ሂወት ነውየሚኖረው ያቀውይ ያሚቲን አላህ የሻውን በፈለገበት ቦታ ያኖራል ለተመልካችግን አረቀን ካላሰብን ይገርመናል ሱብሀን አላህ
ፈጣሬ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ
መቼም ህዝበችንን ዬሚቀነዉ ስድብ እና
ትችት ብቻ ነዉ፡፡
Sew.yesewn wnjel.metreg.new.sraw.enesuko.ber.zegtew.schefru.new.yemiwlut.weyi.sitetu.afer.yitetuna
ሱብሃን አሏህ የአሏህ ስራ አጂብ ነዉ
ከዚህ ኖሮ ዋሻ ይሻላቸዋል😓😓😓
😀
የአሏህ ዐልዮች እንደዚህ ናቸዉ ማሻአላህ
ማሻአላህ እድሜያቸው ያርዝመው
በኢስላም በሀዲስ በቁራን የማይታወቅ መረጃ የሌለው ነው፡፡
እሄ ሼባ ድሞ የዛሬ 7አመት የሚያወራውን ወሬ ዛሬም ያወራል ወይ ቱቱቱቱ😂😅😂😅
ወሀብያ ተረጋጋ
ذ3ጊዜ ኮመንት መብቴ ነዉ አስለቀሱኝ ኑራሁሰይን ክርስቲያን ሙስሊም አላሉም ለሚጠራቸው የሚደርሱ አሏህ ፈቅዶላቸዉ / ኸልቁን/ህዝቡን/ ለመርዳት
ክክክክ
ክክክክ
ፈጥሪ መሰለሸ እንድ ድናሸን ተማሪ
@@HalimaAhmed-w8w ለኔ ናቸው
Alahumerham hagisni seydul arifeen
ትክክለኛ የኢስላም አስተምሮት ያለበትን ነገር አይዘግቡም ባእድ አምልኮ የሚሰራበትን አካባቢ ግን ይዘግቡታል ኢስላም ከባእድ አምልኮት ጋር ግንኙነት ያለው ለማስመሰል
ወሀብያ ተረጋጋ
እኔም ታዝቢያለው
አብዱራህማን የሚባሉ አብዛኛው ስም የያዙ ልክ የሸይጧን ስም ነው የያዛችሁት ጠማማ ዋህብያዎች
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በስላሴ ስም ሰውየው ግን ሙስሊምም አይመስልም ወንድማችን ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች ሲያጋጥምህ ማማተብህን አትዘንጋ ደሞ ከጨበጠም አይለቅምዲ ምን ጉድ ነው
እወነት ነው እስልምና ከዚህ የፀዳ ነው
አረ ወዴት እየሄድን ነው ልጁ እሽ ብሎ ቢያድርላቸውምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡት ከባድ ነው
እውነትሽን ነው እህታችን እኞን አይወክልም
qete
እሰዉ ጋ ከመኖር ወንጀል ከመሰብሰብ ወላሂ መታደል ነዉ አላህ አጂብ ነዉ ስራዉ
ለምንድን ነው እኛ እኛ የምለው ሼባው
ኤሄ ድርጊት ከዲን አል ኢስላም ጋር ምንም አይገናኝ
ወሀብያ ተረጋጋ
ውሀ ይብላህ
@@TahaMohammed978 ያንተን ስድብ ከቅንጣትም አልቆጥረውም እንደውም ወሃቢ እስተሳሰብ ምን ያህል ያልተረጋጋ በብስጭት የተሞላ በስድብ የፈላ መሆኑን ስላረጋገጥክ አመሰግናለሁ.
መልስ ስታጣ ወደ ስድብ … ስድብ የወሃቢ ፊርማ ነው የምንለው በምክንያት ነው.. በአስተሳሰብ
ሲሸነፉ ወ ደ ስድብ ወጤት የለውም. አሁንም ተረጋጋ ወሃቢ
በጣም የሚገርም ነዉ ጎበዝ ናችሁ
ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም
ተው ባክህ
በክርስቲያን መንነው ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ
እንዳንተ ከተማ ያውደልድሉ
ሽርክ ሌላ ይሄ ሌላ
allah whashawn yefeterew le sheh hussen new eyale kezih weda shirk min yihunlh ??? allahn atferam sewyew keyet amtto new yihen hulu yemizebarkew ??
ውድ ወዳጆች ይህ ኣባት የሚያወራው ታሪክ ምንምየተጨበጨ መረጃ የለውም ሰውየው የራሱ ፈጠራነው የሚያወራው
ምን መረጃ አለህ
ደስ እሚሉ አባት❤❤❤❤
አሏህ እነዚህን የመሰሉ መሻይኮችን እንደወደደ እኛንም ከሚወደዱ ምርጦች ያድረገን አሚን።
እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።። ይህ ሰው የሚያወራው ተራ ተረት ተረት ነው። ጫካና ደን ነበር ለሸህ ሁሴን ሲል አላህ እንዲከፈት አዘዘው ምናምን እያለ በሬ ወለደ እያለ ይዋሻል። ይህ ቦታ አደገኛ የሆነ የሽርክ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የለውም። ሆዳቸው ለመሙላትና ሰዎች እንዲያመልኩዋቸው ሰዎችን ለማታለል የሚወራ ተረት ተረት ነው። እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።።
አላህ።ይወደዳቸውአይወደዳቸውየትአየሽ
አስታግፊሪላ😢😢
በትክክል 👍
@@feydukedir
@user-b ሱብሃን አላህ 👍
z4lu2lx1u
ምስኪን ኡቀት የሌላውን ህዝብ አጀጅሉት
ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።። ይህ ቦታም ሆነ ይህን መሰል ሌሎች ቦታዎች ሞልተው ተርፈው ሊሆን ይችላል፣ ከእስልምና ጋር የሚያገናኛቸው 0% ፐርሰንት እንኳን የለም። ይህ ቦታ ብዙ ሽርኮች የሚሰሩበት ቦታ ነው። ((አላህ ሱበሀነቱ ወተዓላን)) የሚታመፅበት ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።።
ቆይ ሀቢቢ ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው?????
ደደብ ስለሆንክ ነው
ሺርክ ማለት ሌላነገር ከአላህ ጋራ ሌላነገርማምለክነው የሰውልጀምሆን ጂንም አላህን በብቸኝነት እድናመልክነውየተፈጠርነው የሰውዬዉ እየትናገረያለወ ሁሉሺርክነወ።።
ሰልጤ ዞን የተፈጥሮ ስጦታዎቹ ይገርማሉ
@@UmarAli-iq9bvእስልምና የሚመራው በአላህ ቃል በቁረዓን በነብያችን በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሱና እንጂ በሬ ወለደ በሚል ተረት ተረት ጫት ቃሚዎች አይደለም። ይህ ሰው እያወራ ያለውን በደንብ ካልሰማህ ደግመህ ስማው፣ ይህ ቦታ ድፍን ተራራ ነበር ለባሪያው ለድሬ ሼህ ሁሴን ነው አላህ የሰራው ከዚህም ከዚያም ቆርሶ ዝቅ አደረገው ውስጡ ትልቅ ድንጋይ ነበር ዞርበል ከዚህ አለው ወጣ ምናምን ምናም መሰል ተረት ተረት ፣፣፣ የትኛው የቁራን አያ ላይ ነው ስለ ሼህ ሁሴንና ስለዚህ ቦታ የተነገረው??? አልያም የትኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሀዲስ ላይ የተነገረው??? በእስልምና የሚሰራ ስራ ሁሉ መረጃና ማስረጃ ደሊል አለው። ያለ ማስረጃ የሚሰራ ስራ ሁሉ ቢደዓ ነው፣ ቢደዓ ደግሞ ወደ ጥመት ይመራል፣ የጥመት መጨረሻው እሳት ነው።።።።
ዕድሜ ይስጣቸው
🤔አኡዙቢሏህ
ወሀብያ ተረጋጋ
ጭውታ ይወዳሉ ልጁ ጋ እንዴት እንደ ተጫወቱ ስውን ይወዳሉ ስለ ሌላው ነገር ግን ኣላህወእለም
allha build for you guus
አላህ እድሜ ይጨምርላቸው ማሻ አላህ
"ኑር ሁሴን ከዚ ጉርጓድ ተነስተው ውሰጥ ለውስጥ ባሌ ደረሱ" እና "ዋሻው ለኑር ሀሴን ተብሎ ተፈጠረ" የተባለው ከእልስምና ቦታ ዬለውም። ነገር ግን የግል ታሪካቸው የሚስደንቅ ነው ። ጋዜጠኞችና የቅበት ከተማ ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ለሰራቹት ስራ አመሰግናችኋለሁ ። በርቱ!
wherevtge located
የነሱ የነሱ ነው ሁሉም ከአሏህ ነው የጋዜጠኞቹ የነስሩን የቲቪውን ቻናል አባሎች እናመሰግናለን
እኔ ከሌ አላልኩም በድፍን ሺሊላ የሀቨሻ አዉሊያ الله اكبر
እስኢከአስርጂኝ መሳደብ አልፈልግምስሜትሽን ትቆጣጠሪከሆነ አውሊያማለትምንድንነው?
ስንት እስልምናን የሚያስተምር ነገር እያለ በትልቅ ሚዲያ እስልምናን የማይወክሉ ኮተታሞችን ያቀርቡልናል .እንዴት ????? ጭንቅላቱ የሚሰራ ሰው እንዴት እንዲህ ሆኖ ይኖራል ??? በኢስላም ምነና የለም ወይም ለብቻህ ተከልልለህ እኔን አምለከኝ የሚል አሰተምሆሮት የለም ሰው ለማጥመም አትልፋ ውጣ ሸከና ሁሴን ምናምን እያልክ አትቀላቅል እሳቸው ጥሩም መጥፎም ሰርተው ሊሆን ይችላል ሂሳባቸው ከአላህ ጋር ነው !!! በዚህ ዘመን ስራህ ከኢስላም አስተምህሮት ውጪ ነው old men ወደ አላህ ተመለሰ !!!
ወሀብያ ተረጋጋ
ኑውር ነው እንደ ትልቅ ሰው ሰው አይሆንም እዴ😮
ምን አገባችሁ
አላህን ሊገዙ ወደ ዋሻዉ ገቡ
በስመስላሴ ያገርማል የሱስራ ግን ማተቡን አልበጠሱም ልብብላችሁ እዩት ፂሙን ነው እያሻሹ ወደሳቸው አገጪ የሚሹት ለምን እደዛ እዳረጉ ፈጣሪ ይወቀው እና ኮሜት ስሰጡ ወገኖቼ ጠቋያነው የምትሉ ሌላም የምትሉ አላችሁ አትበሉ በግምት መናገር ሀፂያት / ወነጀልነው የፈጣሪን ድቅቦታ ከአለት ላያ የምትወርደውን ውሀ ገራሚነው ቦታው በራሱ ድቅ ነው አጃያብ የሚስብልነው
ሀበሻ ተአምርናት የበቁ ሰዎች አሉ ቄስም ሸህም መስለው ይዘዉ የሚሄዱ ወደ ገነት እና ግን ለመጤዎች ጴኔጤና ዉሀቢ አክራሪ እስላም አይነገርም መጠቀም ስለማይችሉ ራሳቸውን ነብይናፅድቅ ብለዉ የሰይጣንን ኩራት ስለተላበሱ አያገባንም ።
@@SamsungGalaxy-o6mውሃ ይብላክ
@@SamsungGalaxy-o6m 😂😂😂😂 ay kafir kehad
የሆነ ነገር ይዝችሁ ብትሄድ ብርቱካን እንኳን
ሱብሐን፣አላሕ❤🎉❤ አሚን ሀገሩን
ይሄ ሰው በምንም ታአምር ወሊይ የሚባል አይነት ሰው አይደለም
ኢስላም ከስብህ ብላ
በከሰብከው ጎጆ ቀልሰህ ኑር
ዘርህን አብዛ የሚል አስተምህሮ ያለው ዲን ነው ባህታዊነትን አያበረታታም
ሲጀመር ማን ሆኖ ነው እሱ እኛ እያለ ሚኮፈሰው አንድ ሷሊህ ያአላህ ባሪያ እራሱን በዚህ መጠን አይነፋፋም
ስለዛ ይህ ሰው አይነፋም ሽርክ ታጭቆ የሚኖር ሰው ነው
ለሀውለወለ ቁወተ ኢላቢለህ አይይይ ያሽርክ ጥግ ሼክ ሁሴን የሚበላው ያሽርክ ምንጭ አላህ እንዴት ይዞህ ይሁን አላምን በሽርክጫራሳው😢😢😢😢 እህህህህህ
ብርቄ እስኪ የሰውን ዘንብ አትጠቢ
እኳን ኑርሁሤንና አባታችን አደም አልተፈጠሩም እምድር ስትፈጠር
እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤ ደምሩኒ ፕሮፍይሌን ተከትላችሁ😢
Mashala alahe yafizachehu
ماشاالله تبارك الله الله يحفظه
እግዚአብሔር በፍፁም እንዲህ አያደርግም
ማለት 😂😂😂😂
እና እየሱስ መሰለሺ ወይስ አባትሺ መሰለሺ
118 yrs old? Counting day and night separately. Kkk
የሽማግሌ ፋኖ መሆን አለበት😅። ቁጩ ነገር..መጨረሻ የሌሌው የዘመኑ የአገራችን ሰዎች ድራማ። ሥራ ፈት ሁላ
Mashalhe
የአሏህ ተአምር ነው
🎉አለህ ወዳ እውነኘው ይምረክ በእርጅና መጀጀል
የሽርክመናሀሪያ
ሃረ ሽይታን ቦታዉ ሲም ሰውየዉም ጦንቃይ
ሱብሀነላህ አስታግፊላ
አኡዙቢላ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያሳዝናሉ
Lab
Subhanallah
ክክክ
እረ ይሄ ስልምናጋ አታያያዙ ሚስኪን ሰይጣን የሰውን ልጅ ለማሳሳት የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም ሰውዮው ጡሩ ነገር ላይ ያለ መስሎት ነው እናም አላህ ሂድያ በይስጠው አለማወቅ በጣም ከበድ ነው
ወሀብያ ተረጋጋ
ነብዩ ዋሻ ዉስጥ ሁኖ አሏህን መገዛታቸዉን ረሳህ ወሃቢያ እኮ ስራቸዉ እስልምና ሳይሆን ስራቹሁ ያዉ ቀልባቹሁ ዉስጥ ሽርክ ስለታተሜ ሁሉን ነገር ሽርክ ነዉ የምትሉ
ሰዎች አትጃጃሉ ይህ ዋሻ ከእስልምና ሚያገናኘው ነገር የለም
እስኪ ንገርልኝ ከሰሙክ
ወሀብያ ተረጋጋ
Aykeflubet sew des yalewn ymen, antem techebach mereja yelekm
ግን ሁለትሚሰት ባይኖራቸው ጥሩነበር ለመጸለይ ጥሩነበር ሴቶቹሰ በጤናነው ከሳቸውጋር የሚኖሩት
አይ ያገሬ ሰው ይታለላል በጣም
ማለት ????
አኡዙቢላህ እኚ ሰውዬ በጤም ሙሽሪክ ናቸው ከጂኖች ጋር ነው ማኖሩት ሼኸና ሁሴን ሰውናቸው ሞተዋል አለቀ
እኛ ነው የሚሉት ውስጣቸው ስንት.....ይኖሩ ይሆን ?
አማርኛ አችይም
አኡዙቢላህይህየሙስሊምተግባርአይደለምዋሻውእሽየሰውየውአነጋገርግን ኢኒአላማላተረውነእያለነዉ
ይህ ኣባት የፈጠራ ወሬ ነው የሚያወራው ሼህ ሁሴን ምናምን የሚል የለም ይህ ሰውዬ ድሮ የመስጅድ ኣብድል ኣዚዝ መስጅድ ዘበኛ ነበረ ትቶ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ ተመልሶ ቅበት መቶ ወደዚ ዋሻ ገባ መኖር ጀመረ በራሱ ፍልስስፍና ሰውን እየሸወደ ይኖራል ቦታው ተፈጥራውብ ቦታ ነው መንግስት መላ ቢፈጥርለት ጥሩ ነው
እኝህ ሰውዬ የሀይማኖት አባት አይደሉም አላህ ማንንም ጫካውስጥ ኑሩ ብሎ አያዝም እሳቸው ሼኸናሁሴንን አምላኪ ና ከባጅ ሙሽሪክ ናቸው የሚያወሩት ሁሉ ከቁርአንና ከሀዲስ ውጪ የሆነና ማስረጃ የሌለው ነው
ወሀብያ ተረጋጋ
የምትቃወሙ ሰዎች ምን አገባችሁ ለሳቸው ተመችቶዋቸው ከኖሩ
Very interesting man? 118 years old? I seriously question that and beyond!
Dድራማ ነው የሚመስለው ሲጀመር ዋሻ የሚኖረው መናኝእንጂ አለማዊአይሆንም .: ረቢለአለም ከሚሉ ፍብሪካ የሚሉ ድራማው ተውት
እና እዛ እኮነው ያሚኖራው ።
አንተ ልጅ ብለህ ብለህ የት እንደገባህ እወቅ ይሄ ጤናማ ነገር አይደለም
ለራሱም ጌታውን የካደነው ከናተብሶመካሪ
በዋሻ የሚኖር የሀይማኖት አባት ሳይሆን የሽርክ አባት ነው አረ ኤሄን ሼባ ምከሩት ኑር ሁሴን ይዞክ ይጥፋ በአላህ አታሻርክ ከጫካው ዉጣና ወደ ተውበት ተመለስ እብድ
Metobet endante lkk yemiyaderg kehone biker yshalal le afk leket ynurk ayatk yhonalu
ውብ የሆነ ቦታ ነው❤
እርግጥ ነው ቦታው የተፈጥሮ ስለሆነ ያምራል
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ዋልታዎች ታሳፍራላችሁ የሃይማኖት አባት ብላችሁ ጠንቋይ ታቀርባላችሁ?