ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እምትቀቢው እኮ ሸበት ያለው ፀጉር አይደለም እንዴት ማወቅ ይቻላል?
ፊትለፊት አከባቢ አንዳንድ አለባት ውዴ
ትክክል
በጥቁር ፀጉር ስለቀባሺዉ አያስታዉቅም ማንም አይጠቅምም
Thank. you ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ 0:43
የሚያሸብት ነው ሽበት የሚያጠፋ ምክንያቱም…… ለሙከራ እየቀባሽው ያለው ፀጉር ጥቁር ነው፡፡
Can we use male and female or only female?
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን ጥሩ ትምህርት ነበር በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ወንድም
በጣም ቆንጆ ነው ቸባረኪ ለምን ያህል ሰዓት አቆይቶ መታጠበ ያስፈልጋል
4-5 ውዴ
የወደድኩልሽ እኳን በልጣጭ አረግሽው የሴቱን ሽኩርት ከመጨረሥ
የበቀለ ሽበት ተመልሶ እንዳይበቅል ነወ ወይስ እንደ መጦቆሪያ ነዉ ? የጎንዮሽ ችግር የለውም እህቴ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።
ውዴ ከኬሚካል ነፃ ተፈጥሯዊ ነው ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም በትክክል ከተጠቀምሽው በውስጡ ያለው ንጥረነገር ጥቁር እንዲበቅል ያደርጋል
Kkkk Manen Eyajajaleshi Newu ?
Mister new endy geltse argew gebatun
ምንማለነው ጥቁር ሃር የመሰለ ጸጉር እየቀባች ሽበት ያጠፋል ማለት አልገባኝም
😅😅😅😅 እኮ
Shibet yemiyatefa eske ahun yelem. Altegenem
ጥሩ ነው ወድጀዋለው ዛሬ ነዝ የመጣሆት የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክሽም እንዳይረሳ ስለምታይልኝ አለሰግናለው
Are you cooking dinich wat?
There is no grey hair sister how will know the result. Thanks
ሺቤት(ሺውቤት) ጸጋ ነው❤❤❤
How many time or month we do that
A change may come in two months, but use it well until it changes
3 times a week
ሽበቴን አይታ የተወችኝ መጣች በይኛ አመሠግናለሁ
😊አዎ ሳትሰለች በትክክል ተጠቀመው
Beidime yemimexa new weys yaleidime yemimexawn new yemyaxafaw ?
እዬሰራሽ ያለሽው በጥቁር ፀጉር ላይ እኮ ነው
Ok🥰
ሽበት ያለው ፀጉር ላይ ቀብተሽ አሳይን እንጂ
❤❤❤❤❤ God bless u mar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
But the hair is already black???
የምትሰሪዉ ጥቁር ፀጉር ነዉ በምን ይታወቃል
ሽበት የሚያጠፋ ነበር ያልሽው የቀባሻት ምንም ሽበት የላትም ምን ምን ማለት ነው
ወደፊለፊት አከባቢ ትንሽ አለባት ውዴ
Yemit qebiw shibet yelewm min yasayal?
❤❤❤❤❤❤
Shibet yalebet Steger lay kebe alexia wishes new
ሽበት ያለውን ሲያጠፋ አሳይን።አመሰግናለሁ።
Sister ሽበት ለለው ፀጉር ቢሆ ጥሩ ነበት እና ለኮመንት መልስ ብትሰጪ
ውዴ የቀባዋት ፊትለፊት አከባቢ ሽበት አላት
አንቺ በጥቁር ጸጉር ላይ የቀባሽው በምን ማጥፋቱን በምን ይታወቃል
አይታይም እንጂ አለባት ውዴ
በአላህ በማረያም የላሽኝ መድሀኒት የምታውቁ ንገሩኝ ፀጉሬ ተመለጠ በጣም ቀንቆኛል ምን እደማደርግ ግራገባኝ
ላሽ መድህኒት የለውም ሄደሽ ተመርመሪ ምን አልባትታይሮይድ እጢ እንደዚህ ያደርጋል
@ErbkaTheegen ወይኔ ጉዴ እጢ ኢንሻአላህ እመረመራለሁ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ የኔውድ
በነጭ ሽንኩርት ወይም በቢሳና እሺው ውዴ
አርምድርሽን ተቀቢው ይበቅላል
Medanitu kantegare ale@@Erbkatheegn
In the beginning I would like say thank you. but you didn't sharing your experiences, which means about age, for how long years is waiting ,say difficult and gendr.
❤❤
አርእስቱ ስለሽበት ነው የጨርሺው በቅባትነት ነው ሽበት ያለበትን ጸጉር አይደለም የቀበሺው
ግን አውቀሽዋልጸጉሯ ጥቁር ነው ቆጅት
ቅባቱ ቢቀርስ?
ትችያለሽ ውዴ
የሰው ትኩረት ለመሳብ ነው ሽበት ብለሽ የገባሽው የቀባሽዉ ፀጉር ሽበት የለውም 😅
አለው ፋትለፊት አከባቢ ውዴ
🤔
ለምን ያህል ወር/አመት ነው የሚደረገው እህታችን
ከስር ለውጥ ሲያመጣ ውዴ
እሽ አስቱ ቆንጆ
የኦይል ቅባት ማለት የትናዉ የምገኘዉ
ለፀጉርሽ የሚስማማ ቅባት ውዴ
ጥቁር ፀጉር እየቀባሸ ነው እንጂ የሸበተ ፀጉር ቀብተሸ ነው ማሳየት
እውነት ከሆነ ለስንት ቀን፣ ለስንት ወር፣ እና የስንት ወር ወይስ ዕድሜ ልክ እስቲ ገለጭልን።
ምን ያህል ጊዜ ይጃል ለመቀየር ሽበቱ ሌላዉ 4 - 5 ሰዓት እላያችን ላይ ይቆያል
አዎ ከሁለት ውር በኋላ ውዴ በትክክል ከተጠቀምሽ
Lewexu beset giza new ena degimo ketekeban behalase lesete seat enkoyew
ሳታቋሪጪ ተጠቀሚ ከሁለት ውር በኋላ ተያለሽ ውዴ 4-5 ሰዓት አቆዪ
The hair has no gray and we know how to lose it.
በመጀሪያ ልጅቷ ሽበት የላትም ሁለተኛ የእድሜ ገደብየለውም ወይ
ምንሽበት አለው እሱ
Anchiko shebet yeleshem wet gud iko new
ዘይት ያልሽው የምግብ ነው
አይደለም ውዴ የፀጉር
Bench sherbert iyashey robbery kebab kebaw/ kebew
Her hair is already black I don’t see gray hair
She has some gray hair so it's not visible, my dear
አንቺማ አምንሻለሁ ጌታን ❤❤❤ አይኔ ስር የተሸበሸበ አለኝ ማጥፍያዉ ንገሪኝ ዉዴ አድሪጊ ያልሺኝ አደርጋለሁ ቡዙ ነገር ካንቺ ሰምቼ የሆነልኝ አለ 🙏
ውዴ ከዚህ ቪዲዮ በታች ሦስተኛው ላይ ያለውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነዉ 🙏🏻❤️
@@ASTUTUBE21❤
ያልሽዉ ያወራሽው ሽበት ያጠፈል የምትቀቢዉ ግን ሽበት ያጠፈል ይሕንንማ እቃለን
textun melshiln
ምድነው ጥያቄሽ ውዴ
Sente dekika endemnkoywe lemene atengerinem satnageri sherhewe menwe
ተናግሪያለው ውዴ እስከመጨረሻው አላዳመጥሽም
ምንድነው በጥቁር ፀጉር ተጠቅመሽ ሙድ ትይዣቸሽ እንዴ?
ክሲር ሚውጥውን ሺበት የጥፍል እንዴ
አዎ ለውጥ እስኪመጣ አታቋርጪ ውዴ
ዛይቱ የምግብ ይሆናል ወይ
የፀጉር ኦይል ተጠቀሚ ውዴ
ሽበት ያለው አርገሽ አሳይን ካልሆነ ዝምበይ
ለወንድ ኣይሆንም?
ይሆናል
ሽበት ላይ ለምን አታሳይንም ዋናው እሱ ነዉ
መልልስ ለምን አትስትም
መልስ መልሽ
ምን ነበር ውዴ
ሐይ አስቱ መነሻ ጠፍሽ
አሁን አለው ውዴ ተመልሻለሁ 🙏
መጨረሻ በሳሙና ነው በውሀ ብቻ
በውሀ ብቻ ቢሆን የተመረጠ ነው ውዴ
አሁን አንቺ ጥቁር ፀጉር ነዉ እየቀባሽ ያለሽዉ።
3 qen beza
ለውጥ ለማግኘት እንደዛ መሆን አለበት ውዴ
በጥቁር ፀጉር ላይ ነው እንዴ የምትቀቢው ?ለሽበት አላልሺም እንዴ ?
በነትሺ comentuni መልሺ ሺበት አሰግሮኝል እድሜ ገነ 21 አማቴ ፀጉሬ እንደሌ ሺበት ነው
የት ነሽ ውዴ
በስንት ጊዜ ለውጥ ማየት ማምጣት ይጀምራል
ከሁለት ውር በኋላ ውዴ በትክክል ከተጠቀምሽ
እንዴ! የማይታይ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል። የምትቀቢው እኮ ጥቁር ፀጉር ነው።
ለወንድ አይሆንም?
She didn't have any Grey hair
Her area is black
ለውጡን በስንት ጊዜ እናያለን
ሳታቋሪጪ ተጠቀሚ ከሁለት ውር በኋላ ተያለሽ ውዴ
Your hair is black not gray hair
መንኝም ሹኩርት ይሆነል ውይ
አዎ ይሆናል ውዴ

ግን አውቀሽዋል
ጸጉሯ ጥቁር ነው ቆጅት

በጥቁር ፀጉር ላይ ነው እንዴ የምትቀቢው ?
ለሽበት አላልሺም እንዴ ?