ASTU TUBE
ASTU TUBE
  • 272
  • 7 142 924

วีดีโอ

🔴 ፀጉር የሚያሳድግ ፎረፎርና የሚያሳክክ የሚያጠፋ /Hair grower /ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 592วันที่ผ่านมา
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ ፀጉር የሚያሳድግ ፎረፎርና የሚያሳክክ የሚያጠፋ /Hair grower /Ethiopia #AstuTube #ከኬሚካል_ነፃ #haircare
🔴 ፀጉር የሚያሳድግ የሚያለሰልስ የሂና አቀባብ/A smooth henna treatment that grows hair /ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 57814 วันที่ผ่านมา
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ ፀጉር የሚያሳድግ የሚያለሰልስ የሂና አቀባብ/A smooth henna treatment that grows hair / Ethiopia #AstuTube #ከኬሚካል_ነፃ #hair
🔴 ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ፈሳሽና ጭቃ ቅባት በቀላሉ መስራት ይቻላል/ Hair faster grow oil / ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 4.4K21 วันที่ผ่านมา
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ 🔴 ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ፈሳሽና ጭቃ ቅባት በቀላሉ መስራት ይቻላል/ Hair faster grow oil / Ethiopia #AstuTube #ከኬሚካል_ነፃ #hairgrowthoil
🔴 ቡጉር ማዲያት የሞተ ቆዳ ሽፍታ የሚያጠፋ/ Acne for black spots/ ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 41521 วันที่ผ่านมา
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ ቡጉር ማዲያት የሞተ ቆዳ ሽፍታ የሚያጠፋ/ Acne for black spots/ Ethiopia #AstuTube #ከኬሚካል_ነፃ #የፊት_ውህድ
🔴 ፀጉር የሚያዳብር ለየት ያለ የሂና አዘገጃጀት ለሐበሻ ፀጉር /Hair growth henna recipe /ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ ፀጉር የሚያዳብር ለየት ያለ የሂና አዘገጃጀት ለሐበሻ ፀጉር /Hair growth henna recipe / Ethiopia #AstuTube #የፀጉር _ሂና #ከኬሚካል_ነፃ
ፀጉሬ አያድግም ማለት ቀረ ለሐበሻ የሚሆን ፀጉር የሚያሳድግ /Hair grows faster/ ASTU TUBE /Ethiopia
มุมมอง 9542 หลายเดือนก่อน
ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ ፀጉሬ አያድግም ማለት ቀረ ለሐበሻ የሚሆን ፀጉር የሚያሳድግ /Hair grows faster #AstuTube #ከኬሚካል_ነፃ #የፀጉር_ውህድ
ፀጉሬ በአጭር ቀን እንዲያድግ ያደረኩት ሚስጢር/The secret that made my hair grow in a short day
มุมมอง 1.3K11 หลายเดือนก่อน
ፀጉሬ በአጭር ቀን እንዲያድግ ያደረኩት ሚስጢር/The secret that made my hair grow in a short day #astutube #ከኬሚካል_ነፃ #ፀጉር _የሚያሳድግ
ብጉር የሚያጠፋ ፊታችንን የልጅ ቆዳ የሚያደርግ
มุมมอง 492ปีที่แล้ว
ብጉር የሚያጠፋ ፊታችንን የልጅ ቆዳ የሚያደርግ
ፀጉሯን ከተላጨች ገና አንድ አመት ነው በፍጥነት አደገላት /It has grown fast and it has been a year since it was shaved
มุมมอง 511ปีที่แล้ว
ፀጉሯን ከተላጨች ገና አንድ አመት ነው በፍጥነት አደገላት /It has grown fast and it has been a year since it was shaved
ፀጉር የሚያሳድግ ውህድ ይሄን ተቀብቶ የማያድግ ፀጉር የለም Hair grows and grows/ASTU TUBE/Ethiopia
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ፀጉር የሚያሳድግ ውህድ ይሄን ተቀብቶ የማያድግ ፀጉር የለም Hair grows and grows/ASTU TUBE/Ethiopia
ለሐበሻ ፀጉር ለየት ያለ የሂና አቀባብ ፀጉር የሚያፏፋ የሚያሳድግ /Henna for hair growth/ASTU TUBE/Ethiopia /
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
ለሐበሻ ፀጉር ለየት ያለ የሂና አቀባብ ፀጉር የሚያፏፋ የሚያሳድግ /Henna for hair growth/ASTU TUBE/Ethiopia /
ታምረኛው የፀጉር ቅባት #shorts
มุมมอง 318ปีที่แล้ว
ታምረኛው የፀጉር ቅባት #shorts
ለሐበሻ ፀጉር ቤታችን የምንሰራው ቅባት ይሄን ቅባት ስትቀቡ ፀጉራቹ ላይ አስገራሚ ለውጥ ታያላችሁ |ASTU TUBE| Ethiopia
มุมมอง 909ปีที่แล้ว
ለሐበሻ ፀጉር ቤታችን የምንሰራው ቅባት ይሄን ቅባት ስትቀቡ ፀጉራቹ ላይ አስገራሚ ለውጥ ታያላችሁ |ASTU TUBE| Ethiopia
ፊታችን የልጅ ቆዳ የሚያደርግ ቤታችን የምንሰራው ቅባት|ASTU TUBE|Ethiopia
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ፊታችን የልጅ ቆዳ የሚያደርግ ቤታችን የምንሰራው ቅባት|ASTU TUBE|Ethiopia
የብብት ሽታ የሚያጠፋ በቤታችን የምናዘጋጀው ዶድራንት/Natural deodorant
มุมมอง 812ปีที่แล้ว
የብብት ሽታ የሚያጠፋ በቤታችን የምናዘጋጀው ዶድራንት/Natural deodorant
ይሄን ተቀብቶ የማያድግ ፀጉር የለም
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ይሄን ተቀብቶ የማያድግ ፀጉር የለም
ፀጉራችን እንዲያድግ እንዳይበጣጠስ እና እንዳይነቀል ይሄን ተጠቀሙ ለፈጣን ለውጥ ከኬሚካል ነጻ ¶ASTU TUBE¶Ethiopia
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
ፀጉራችን እንዲያድግ እንዳይበጣጠስ እና እንዳይነቀል ይሄን ተጠቀሙ ለፈጣን ለውጥ ከኬሚካል ነጻ ¶ASTU TUBE¶Ethiopia
ፊታችን እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይሄን እንጠቀም ¶Let's use this to keep our skin from wrinkling¶ ASTU TUBE
มุมมอง 27K2 ปีที่แล้ว
ፊታችን እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይሄን እንጠቀም ¶Let's use this to keep our skin from wrinkling¶ ASTU TUBE
ፀጉራችሁ በፍጹም አያድግም ይሄን ካላወቃችው/ What we need to know about hair / ASTU TUBE/ Ethiopia
มุมมอง 4.4K2 ปีที่แล้ว
ፀጉራችሁ በፍጹም አያድግም ይሄን ካላወቃችው/ What we need to know about hair / ASTU TUBE/ Ethiopia
በወር 2 ጊዜ ብቻ ተጠቀሙ የሚገርም ለውጥ ለሐበሻ ፀጉር /Carrot and banana Amazing change for hair/ASTU TUBE /Ethiopia
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
በወር 2 ጊዜ ብቻ ተጠቀሙ የሚገርም ለውጥ ለሐበሻ ፀጉር /Carrot and banana Amazing change for hair/ASTU TUBE /Ethiopia
ፀጉሬ በፍጥነት እንዲያድግ የምጠቀመው ውህድና ከታጠብኩኝ በኋላ የምቀባው ቅባት || ASTU TUBE || Ethiopia
มุมมอง 4.7K2 ปีที่แล้ว
ፀጉሬ በፍጥነት እንዲያድግ የምጠቀመው ውህድና ከታጠብኩኝ በኋላ የምቀባው ቅባት || ASTU TUBE || Ethiopia
የፀጉር እድገት የሚያፋጥን ታምረኛ የፀጉር ምግብ በተለይ ለሐበሻ ፀጉር ከኬሚካል ነፃ ||ASTU TUBE || Ethiopia
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
የፀጉር እድገት የሚያፋጥን ታምረኛ የፀጉር ምግብ በተለይ ለሐበሻ ፀጉር ከኬሚካል ነፃ ||ASTU TUBE || Ethiopia
ፊታችን እንዳይሸበሸብና ጥርት እንዲል የምንቀባው ክሬም እና የምንታጠብበት ሳሙና ከኬሚካል ነፃ /ASTU TUBE /Ethiopia
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
ፊታችን እንዳይሸበሸብና ጥርት እንዲል የምንቀባው ክሬም እና የምንታጠብበት ሳሙና ከኬሚካል ነፃ /ASTU TUBE /Ethiopia
ፀጉር በአጭር ጊዜ የሚያሳድግ ለሐበሻ ፀጉር ተስማሚ ከኬሚካል ነፃ /ASTU TUBE / Ethiopia
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
ፀጉር በአጭር ጊዜ የሚያሳድግ ለሐበሻ ፀጉር ተስማሚ ከኬሚካል ነፃ /ASTU TUBE / Ethiopia
ፀጉር የሚያሳድግ ለየት ያለ የቁሩፉድ ቅባት አሰራር ¶ Amazing Cloves oil for hair growth¶ ASTU TUBE
มุมมอง 22K2 ปีที่แล้ว
ፀጉር የሚያሳድግ ለየት ያለ የቁሩፉድ ቅባት አሰራር ¶ Amazing Cloves oil for hair growth¶ ASTU TUBE
ፀጉሬ ከርዳዳ ነው አያድግም አይለሰልስም ማለት ቀረ ለሐበሻ ፀጉር ከኬሚካል ነፃ¶ASTU TUBE¶Ethiopia
มุมมอง 18K2 ปีที่แล้ว
ፀጉሬ ከርዳዳ ነው አያድግም አይለሰልስም ማለት ቀረ ለሐበሻ ፀጉር ከኬሚካል ነፃ¶ASTU TUBE¶Ethiopia
የሐበሻን ፀጉር የሚያሳድግ ታምረኛው ፈሳሽ ቅባት¶Amazing hair growth oil¶ ASTU TUBE¶Ethiopia
มุมมอง 21K2 ปีที่แล้ว
የሐበሻን ፀጉር የሚያሳድግ ታምረኛው ፈሳሽ ቅባት¶Amazing hair growth oil¶ ASTU TUBE¶Ethiopia
ፀጉር በአጭር ጊዜ የሚያሳድግ የሚሞላ ለሐበሻ ፀጉር ¶Hair grows and fills¶ASTU TUBE
มุมมอง 31K2 ปีที่แล้ว
ፀጉር በአጭር ጊዜ የሚያሳድግ የሚሞላ ለሐበሻ ፀጉር ¶Hair grows and fills¶ASTU TUBE
የፊታችን ቆዳ የሚያጠራ የሎሚ ክሬም/Lemon cream that cleanses the skin of our face
มุมมอง 4.7K3 ปีที่แล้ว
የፊታችን ቆዳ የሚያጠራ የሎሚ ክሬም/Lemon cream that cleanses the skin of our face

ความคิดเห็น

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe 46 นาทีที่ผ่านมา

    ውሸት ነው አትሸወዱ

  • @MeseretMesi-z1f
    @MeseretMesi-z1f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bebret atamasy yhinn sataki mtseriw

  • @zadetsegay7537
    @zadetsegay7537 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Can you please explen in English

  • @DanMesfin-d8x
    @DanMesfin-d8x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቱዬ ደህና ነሽ?

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉሸታም

  • @ArfatFarhde
    @ArfatFarhde 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቶሎ ማውራት አትቺም

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ተባረኪልኝ።

  • @zenashshibabaw8558
    @zenashshibabaw8558 วันที่ผ่านมา

    ከሪ ቅጠል ኢትዮጽያ ዉስጥ አለ እእንዴ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮ ከሆንሽ በየአካባቢው በየደኑ ይገኛል ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ አለ ውዴ

  • @hiwotlife7529
    @hiwotlife7529 วันที่ผ่านมา

    ኬረ ቅጠል ካላገኘንስ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለውም ውዴ

  • @marmart6646
    @marmart6646 วันที่ผ่านมา

    Curry leaves ካሪ ቅጠል google it

  • @PapiMohammed
    @PapiMohammed วันที่ผ่านมา

    ከሪ ቅጠል ምንድነው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮ ከሆንሽ በየአካባቢው በየደኑ ይገኛል ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ አለ ውዴ

    • @ehitemichaeldemelash7273
      @ehitemichaeldemelash7273 วันที่ผ่านมา

      እኛ ሀገር ስሙ ምን ይባላል?​@@ASTUTUBE21

  • @zwditutefera
    @zwditutefera วันที่ผ่านมา

    አስቱ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 วันที่ผ่านมา

    ኬሪ የቁርቁራ ቅጠል ነዉ እንዴ አስቱየ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 วันที่ผ่านมา

      በየአካባቢው የተለያየ ስም አለው ሽታው ጫትጫት ይላል ውዴ

    • @edomkebede2112
      @edomkebede2112 วันที่ผ่านมา

      እባክሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የት ይገኛል?🙏

  • @Liye137
    @Liye137 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ቀሲል በንጨምርበትስ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 วันที่ผ่านมา

      ቀሲል ከሂና ጋር አይሄድም ውዴ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AyuAbebe-ux5ds
    @AyuAbebe-ux5ds 2 วันที่ผ่านมา

    ኬራ ቅጠል ያልሽውን በፎቶ ብታሳይን እትዩጵያውስጥ ላለን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዴ አዎ አለ

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናል እህቴ ❤❤❤❤

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 2 วันที่ผ่านมา

    ኬረ ቅጠል የት ነው የሚገኘው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ኢትዮ ከሆንሽ በየአከባቢው በየደኑ ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 วันที่ผ่านมา

      @ASTUTUBE21 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 2 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ጥቁር ሂና አለ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      ከኢትዮ ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ ጥቁር ሂና አለ ውዴ

    • @Shelo-g2r
      @Shelo-g2r 2 วันที่ผ่านมา

      @ASTUTUBE21 ኢትዮጰያ ነኝ ሃዋሳ

  • @TatyanaMansour-yk6mh
    @TatyanaMansour-yk6mh 2 วันที่ผ่านมา

    ምንም የወጣ ሽበት አይጠፋም ቁርፉድና ሮዝመሪ ወኃ ያለዕድመ ምወጣ ሽበትን ይቀንሳል አትዋሹ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      አልዋሸውም ውዴ

  • @DanielWario-e2k
    @DanielWario-e2k 2 วันที่ผ่านมา

    የተቆላ ነው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      አይቆላም ውዴ

  • @HaydiKorme
    @HaydiKorme 3 วันที่ผ่านมา

    Yene konjo hulem yemtakrbiln merx ngr nw betam nw yemamesgnwe berchilen ❤❤❤

  • @myturn2002
    @myturn2002 4 วันที่ผ่านมา

    ስትናገሪ ድምፅ ያዝጋል እንደ ዘገምተኛነሽ አስተካክዬ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 3 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውዴ

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 4 วันที่ผ่านมา

    ሂና ትንሽ ብጨምርበትስ ችግር አለው ወይ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለውም አሪፍ ነው ውዴ

    • @Eleni-l7e
      @Eleni-l7e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሳምንት በኋላ ውጤቱን አስታውቃለሁ።

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 4 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ጥቁር አዝሙድ የተወቀጠ ወይስ ያልተወቀጠ? ሌላው ደግሞ ኢትዮጰያ ላለነው ቅጠሉን ብታሳይን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      እኔ ያለተወቀጠ ነው የተጠቀምኩት የተወቀጠ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ ከሪ ቅጠል እሽ አሳያለሁ

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 4 วันที่ผ่านมา

    በርችልንእህቴ❤❤❤❤❤❤

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 3 วันที่ผ่านมา

      😘

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 4 วันที่ผ่านมา

    Este emokrwalw shbet aschgrognal

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 4 วันที่ผ่านมา

    Teftesh neber welcome

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      🙏

  • @salem4086
    @salem4086 4 วันที่ผ่านมา

    sadaseada415. የሥጋ መጥበሻ. ዝንጅብል አቨፈራ ቀይ ሽንኩርት. አደርገሽ ሳታቃርጭ ለሁለት ወር ተቀብ , ሻንቦ. Original ተጠቀም massage አድርግ ቦታዉ ላይ ቅባት ስትቀብ. እኔን የረዳጅ ይህ ነዉ።

  • @MartaMola-f8y
    @MartaMola-f8y 4 วันที่ผ่านมา

    ኬሪ በእኛ አገር mn ይባlላል

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      ቅጠሉን አግቼዋለው ስሙን ግን አላወኩትም ውዴ

    • @ethiopiaagere5417
      @ethiopiaagere5417 3 วันที่ผ่านมา

      እርድ ቅጠል

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 4 วันที่ผ่านมา

    ከየት ነው ሂናውን የገዛሽው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 3 วันที่ผ่านมา

      ከህንዶች ሱቅ ውዴ

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 4 วันที่ผ่านมา

    እህቴ በእድሜ የሚወጣ ሽበት አይጠፋም አትዎሺ ካለእድሜ የሚወጣ ሊቀንስ ይችላል።

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      አልዋሸውም ውዴ

    • @Toyba-vj3ml
      @Toyba-vj3ml 3 วันที่ผ่านมา

      ያጠፋዋል ግን አይቆይም

    • @ציונה65
      @ציונה65 3 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @frd11123
      @frd11123 2 วันที่ผ่านมา

      ጠባሣ ማጥፊያ መደሀኒት ፈልገሽ አሣይኝ እህት እኔ መውጣት አልችልም እና ነው ሠወቹ አይፈቅዱልኝም ግባሬ ላይ ጠባሣ አለብኝ እና ከፓርም ቢሆን ጠይቀሽ አሣይኝ እና ደግሞም ደምሪኝ ​@@ASTUTUBE21

    • @DinkeLikasa
      @DinkeLikasa 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@ASTUTUBE21weshiteshali fixari yefexarwen endeti

  • @seadaseada415
    @seadaseada415 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ እዲበዛለኘ ምን ለጠቅም😢😢😢 ደሞም አናቲላይ ፁጉሩ ተነሳቶ መልጡ አለኩኘ እሪ መላ በይኘ😢😢😢😢😢

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 4 วันที่ผ่านมา

      ውዴ አብሽ መጠቀም አለብሽ አዘገጃጀቱን በሚቀጥለው እሰራለው

  • @TibletLatebo
    @TibletLatebo 7 วันที่ผ่านมา

    Yejoro tambur tekedoal tebalku mn ladirg ebakish

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 2 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ዶክተር ያለበት ሀኪም ቤት ሂጂ

  • @hanageles7391
    @hanageles7391 10 วันที่ผ่านมา

    Feteyi aetesleheyi

  • @YeabBarol
    @YeabBarol 10 วันที่ผ่านมา

    Eskaset gize new menxaqamew 1wer new weys...

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 10 วันที่ผ่านมา

    ያምራል.ደምሬሻለሁ👌👌👌❤❤🌹🌹

  • @NafisaAbdallah-c4t
    @NafisaAbdallah-c4t 12 วันที่ผ่านมา

    ለፀጉር ለውጥ

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 13 วันที่ผ่านมา

    እስቱ፣የኔ፣ቆንጆ፣እንዶድ፣በእንግሊዝኛ፣እስኬ፣ንገርኝ፣ሐቤትይ።

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 12 วันที่ผ่านมา

      አላወኩትም ውዴ

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጥያቄ ይቅርታ ቪዲዮ ላይ ያለሺው አንቺ ነሽ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 13 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ናት ውዴ

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 13 วันที่ผ่านมา

      @ASTUTUBE21 እሺ የኔ ውድ በጣም እረጂም አመት ስለምከታተልሺ ጸጉርሽ እንዴት አላደገም ብዬ ነው😊😃

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 12 วันที่ผ่านมา

      @@Marthamoges-yw5ub እሺ ውዴ እሷ ከተላጨች አንድ ዓመት አከባቢ ነው

  • @fanayealex5530
    @fanayealex5530 14 วันที่ผ่านมา

    እማ ብዙ ግዜ የኬር ቅጠል ትያለሽ ኢትዮጵያ አለ ወይ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 14 วันที่ผ่านมา

      አለ በየደኑ ሽታው ጫት ጫት ይላል ውዴ

  • @Sinkinesh-e3w
    @Sinkinesh-e3w 17 วันที่ผ่านมา

    Sirashim ye anegager irgatash bexam iwedalehu tebarki ihte.

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ ውዴ

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 17 วันที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉እና መስግናለን ውድየ 🎉❤🎉

  • @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ
    @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ 18 วันที่ผ่านมา

    ከታጠብንቦሀላነውውደ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 18 วันที่ผ่านมา

      አዎ በንፁ ፀጉር ላይ ውዴ

  • @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ
    @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ 18 วันที่ผ่านมา

    ከታጠብንቦሀላነውውደ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ። ብዙ ሲተከተክ ጥቅሙን አናጣውም?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 18 วันที่ผ่านมา

      አናጣም ምክንያቱም ያዘጋጀነው ፍሬሽ ነው ውዴ

  • @meekham2590
    @meekham2590 19 วันที่ผ่านมา

    በሬት ብቻ ብሰራስ የሩዝ መሪ ሰለማላገኝ ነዉ??

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 19 วันที่ผ่านมา

      ትችያለሽ ግን ዋናው ለፀጉር ጠቃሚው ሮዝመሪ ነው ውዴ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህትየ❤❤በርቺልኝ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 19 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 19 วันที่ผ่านมา

    ኢናውን ከቀይ ስር ጋር ብቻ ቀብተሻት ነው ከለሩ እንዲህ የሚያምረው?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 19 วันที่ผ่านมา

      አዎ በጣም ነው የሚያምረው አንድ ማንኪያ ሻይቅጠልም አለበት ውዴ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 11 วันที่ผ่านมา

      Bantshe ena yameyabza nawe yamflgwe

  • @Sinkinesh-e3w
    @Sinkinesh-e3w 19 วันที่ผ่านมา

    Inkuwan bedena mexash.

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21 19 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ውዴ