ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሠሽ
አሜን ለሁላችንም
ኤልሲ እንዲህ አድርገሽ የምታቀርቢልን አመሠግናለሁ
ሽበቱ ይጠፋልሻል። ሽበት ፀጋ ነው የሚሉት ደግሞ አለመጠቀምየ ይችላሉ። ጥጥ አሥመሥለው መቀጠል ይችላሉ። አንቺ በርቺ። ልፋትሽን ይቁጠርልሽ። በርቺ❤
የኔ ቆንጆ እኽት ተባረኪ መልካምነትሽ ያስደስተኛል
አሜን የኔ ደግ
አርጋታሽ ደስ ይላል እንሞክረዋለን
ኤልሲዬ እናመሰግናለን።
እኔም
ኤልሲ እንዃን አደረሰሸ እናመሰግናለን እኔም እሞክረዋለው
አሜን ተባረኪ
የኔ ልበቀና ስታስረጂ ራሱ እንዳስተማሪ ሳይሆን እንደቤተሰብ እንደጓደኛ ኮ ነው የሚታወሪው የኛን ልብ ብቻ ያቅናልን የኔ ምስኪን ቀናነትሽን ይባርክልሽ
Elsey እንኳን አደረሰሽ
አሜን የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር በረዳኝ እኔም እሞክራለሁ ያለ እድሜዬ ተሸማቀኩ እኮ😔
Hi Elsi betam gobez eshi....gin beleloch yetsegur kibatoch aychalim bilesh tasibyalesh?
yihenin new yemelew
ኤልሲዬ ከኦሊቦይል ሌላ ፈሳሽ ቅባት አይሆንም ወይ
እግዚአብሔር ይመስገን ኢልሰየ እውነት ነው ግብዝ ነሽ በረች
ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ አኔ ዉርር አርጎኛል እስኪ አሞክረዋለው
አብረን እንሞክር
እኔ ካንቺ እኩል ጀምሬአለሁ በቅርብ ቀን 5 ሽበቶች ወጥተውብኛልና ይጠፋሉ ብየ አምናለሁ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ራሴን ለመንከባከብ የበለጠ እነሳሳለሁና እጅግ አመሰግንሻለሁ
በጣም ይራባሉ ቶሎ በይ
ሰለምሺ ይብዘ ህታችን❤❤
አሜን
Hi Elsiye konjiye,ene betam new des yalegn ye shebet matefiya seleserashelenTebareki ElsiyeBeka fuwa fuwa lel new be segure
yene deg ehit tebareki
እናመስግናለን
Thanku so much Elisiye
you welcome dear
ኤልሲ እንኳን ኣደረሰሽ።ያሳየሽኝ ቅባት እኛ ኣካባቢ የለም እና ሌላ አማራጭ ካለ ነገሪኝ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ❤❤❤
ኤልሲ ጥቁርአዝሙድ ፈጭተን ብናረግበትስ?
Thank you I will try next week ❤❤
Good luck, keep me posted.
አቦ ጸጉርሽ ያምራል ታድለሽ ኡፍ ይመርልሽ
ኤልሲ አመሰግናለሁ ውዴ ተባረኪልኝ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
አረ ጸጋ ቢሆንም ሽበት ያሳቅቃል ሁሉም ቀለምና ሂና እየተለቀለቀ አዚጋር የሰውን ስራ ማናኔቅ ይፈልጋል ሰው አረ ልብ ይሰሰጠን አረ ይጠፋል ስንቶቹ ባንቺ አይነት ሳይዮሆን በሌላ መንገድ እያሳዬ እንኳን ጠፋ እያሉ ነው አንቺ ብቻ በርቺልን ከጠፋማ አረ አይኑ ይጥፋ ያስጠላል
ሰላም አልሲ ተሻለሽ እህቴ ? እንኳን ለገጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ። መልካም ገና 🙏💕
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ደግ መልካም ገና
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም ፣ በፍቅር በጤና እና በደስታ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አንቺ የተባረክሽ ሁሌም ህይወት ያማረ ይሁን ተባረኪ
የኔ ደግ አሜን ተባረኪ
አረ የምን ሀጢአት የ60 አመቷም ቀለም ትቀባለችአረ እኔም እንዳይወጣብኝ እጠቀማለው ምርጥ ይመስለኛል አረ ተባረኪ የኔ ልበቀና ኑሪልን ወድሻለው
Ere yemen hatiyat? Hatiyat sew mamat new,yehema love yourself new, mezenet newThankyou Elsiye
yene konjio esey lik nesh wedishalehu
❤እነትሽ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elisi enquan Lelidetu Aderesen 🙏🙏🙏
Amen yene deg
ማንኛውንም የፈሳሽ ቅባት አይነት መጠቀም አንችልም?
በኦሊቭ ነው ያሉት
ሠላም ኤልሲ ውፍር ብለሻል ተስማምቶሻልበጣም የቆየ ፊቴ ላይ ትንንሽ ማዲያቶች አሉብኝ አለቅም አሉ እስኪ ጥናት አርጊ
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
እኔ Extra Virgin Olive ሆኖ የጠርሙሱን ነዉ የጀመርኩት ያው ነው አደል?
perfect እሱ አንደኛ ነው ለሚቀጥለው የጠርሙሱን ነው የምገዛው
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Endatnesh elsi yane wudi banchi bertat enatefawalen yawunat anchi yane setota nesh bafite menyahil endatedasetku atawkim bawust masmer bagengesh dase yilengal
@Elsasey telegram yene new eshi
ኤልሲዬ በሌላ አይነት ቅባት ቢሆን ችግር አለው
ላይሰራ ይችላል በዚህ ነው ያሉት
ኤልሲ እግርሽን ተሻለሽ ወይ ያው በሂደት ይድናል እኔም ሁለተኛውን በዚህ ሳምንት እሞክረዋለሁ:: ለነበረኝ ጥያቄ መልስ እግኝቻለሁ በርቺ ተባረኪ::
ደህና ነኝ የኔ ደግ አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ ደስ ስትይ በርቺ
Elsu mar selam nesh enkon aderesesh kene melaw betesebochish
Amen yene deg lanchim melkam gena
@elsabeautynt Amen amen amen yene qonjo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪያ የጨመርሽው ምንድነው
ከባለፈው የሰራሁትን በዘይት
ኤልስየ እንዴት ነሽ ማማየ ልጅሽ እንዴት ናት እንኳን አደረሰሽ እህቴ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ኤልስየ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እህቴ
አሜን የኔ ቆንጆ ደህና ነች ተባረኪ ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ
Este benateshe kiloye arfe newuu gene fete kesabenye mene temekernyalesh
ለስንት ቀን እናስቀምጠው ውሁዱን
መልሼዋለሁ እኮ ቪዲዮ ላይ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Selame selame enkun adersash
Yoditዬ enquan abro aderesen
ሽታው በምን ይጠፋል
በሻምፖ በፍፁም አይሸትም መታጠብ ነው በቃ
ኤልሲ ከልጅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ከተከታይዎችሽ ከመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ ሁላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የበአለ ልደቱ መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Leke neshe
Selam to all in advance.
Selam my dear brother welcome
በዸተሰቦች እና ኤልሲና እንኳን ለጌታችን ልደት በዓል አደረሳችሁ። ኤልሲናዬ ውዷ እህታችን በጣም የምትወደጂና የምትንናፈቂ ነሽ። ተባረኩ ሁላችሁም።
በሌላ አይነት ቅባት ቢሆንስ
እድሜአችን እንቀንስና ያለ ዕድሜ ሽበት ወጣብን እንላለን ለአካለ ሽበት መድረስ እራሱ መታደል ነው። ግን እርሶ ብዙ ሰብስክራይ አሎት ሌላሚያስተምር ነገር ቢሰሩበት እላለሁ
ሰበካ ተጀመረ ኪኪኪኪ ይረጋጉ ሰብስክራይቤ ደምዎትን አፈላው?
ሽበት በጭራሽ በእድሜ አይውጣም በዘርም ይወጣል ትንንሽ ልጆች ሁሉ ነው ያለባቸው:: ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ትልቅ ሰው ነሽ ለማለት ነው ልጅ ነኝ አላለችም በጣም ታሳዝኛለሽ negative አስተሳሰብ ያለሽ ነሽ እድሜ ልክሽን አትሻሻይም::
Why do you upset. Instead of using color it is good to use this. Most people use color that is not good. You are very selfish and cruel person.
@@makw5069 Thank you dear, her problem is my subscription kkkkk
@@AA-ln2fk AAዬ ተነሳባት ሰብስክራይቡ ደሞ በዛና አጨናነቃት ለዛ ነው ስሟን እየቀያየረች ደከመች እኔ የምትወዱኝ ብዙውች ስላላችሁ ወደፊት ወደኃላ የለም ይቀጥላል በፈጣሪ ፈቃድ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሠሽ
አሜን ለሁላችንም
ኤልሲ እንዲህ አድርገሽ የምታቀርቢልን አመሠግናለሁ
ሽበቱ ይጠፋልሻል። ሽበት ፀጋ ነው የሚሉት ደግሞ አለመጠቀምየ ይችላሉ። ጥጥ አሥመሥለው መቀጠል ይችላሉ። አንቺ በርቺ። ልፋትሽን ይቁጠርልሽ። በርቺ❤
የኔ ቆንጆ እኽት ተባረኪ መልካምነትሽ ያስደስተኛል
አሜን የኔ ደግ
አርጋታሽ ደስ ይላል እንሞክረዋለን
ኤልሲዬ እናመሰግናለን።
እኔም
ኤልሲ እንዃን አደረሰሸ እናመሰግናለን እኔም እሞክረዋለው
አሜን ተባረኪ
የኔ ልበቀና ስታስረጂ ራሱ እንዳስተማሪ ሳይሆን እንደቤተሰብ እንደጓደኛ ኮ ነው የሚታወሪው የኛን ልብ ብቻ ያቅናልን የኔ ምስኪን ቀናነትሽን ይባርክልሽ
Elsey እንኳን አደረሰሽ
አሜን የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር በረዳኝ እኔም እሞክራለሁ ያለ እድሜዬ ተሸማቀኩ እኮ😔
Hi Elsi betam gobez eshi....gin beleloch yetsegur kibatoch aychalim bilesh tasibyalesh?
yihenin new yemelew
ኤልሲዬ ከኦሊቦይል ሌላ ፈሳሽ ቅባት አይሆንም ወይ
እግዚአብሔር ይመስገን ኢልሰየ እውነት ነው ግብዝ ነሽ በረች
አሜን ተባረኪ
ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ አኔ ዉርር አርጎኛል እስኪ አሞክረዋለው
አብረን እንሞክር
እኔ ካንቺ እኩል ጀምሬአለሁ በቅርብ ቀን 5 ሽበቶች ወጥተውብኛልና ይጠፋሉ ብየ አምናለሁ
ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ራሴን ለመንከባከብ የበለጠ እነሳሳለሁና እጅግ አመሰግንሻለሁ
በጣም ይራባሉ ቶሎ በይ
ሰለምሺ ይብዘ ህታችን❤❤
አሜን
Hi Elsiye konjiye,ene betam new des yalegn ye shebet matefiya seleserashelen
Tebareki Elsiye
Beka fuwa fuwa lel new be segure
yene deg ehit tebareki
እናመስግናለን
እኔም
Thanku so much Elisiye
you welcome dear
ኤልሲ እንኳን ኣደረሰሽ።ያሳየሽኝ ቅባት እኛ ኣካባቢ የለም እና ሌላ አማራጭ ካለ ነገሪኝ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ❤❤❤
አሜን
ኤልሲ ጥቁርአዝሙድ ፈጭተን ብናረግበትስ?
Thank you I will try next week ❤❤
Good luck, keep me posted.
አቦ ጸጉርሽ ያምራል ታድለሽ ኡፍ ይመርልሽ
ኤልሲ አመሰግናለሁ ውዴ ተባረኪልኝ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
አረ ጸጋ ቢሆንም ሽበት ያሳቅቃል ሁሉም ቀለምና ሂና እየተለቀለቀ አዚጋር የሰውን ስራ ማናኔቅ ይፈልጋል ሰው አረ ልብ ይሰሰጠን አረ ይጠፋል ስንቶቹ ባንቺ አይነት ሳይዮሆን በሌላ መንገድ እያሳዬ እንኳን ጠፋ እያሉ ነው አንቺ ብቻ በርቺልን ከጠፋማ አረ አይኑ ይጥፋ ያስጠላል
ሰላም አልሲ ተሻለሽ እህቴ ? እንኳን ለገጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ። መልካም ገና 🙏💕
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ደግ መልካም ገና
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም ፣ በፍቅር በጤና እና በደስታ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አንቺ የተባረክሽ ሁሌም ህይወት ያማረ ይሁን ተባረኪ
የኔ ደግ አሜን ተባረኪ
አረ የምን ሀጢአት የ60 አመቷም ቀለም ትቀባለችአረ እኔም እንዳይወጣብኝ እጠቀማለው ምርጥ ይመስለኛል አረ ተባረኪ የኔ ልበቀና ኑሪልን ወድሻለው
Ere yemen hatiyat? Hatiyat sew mamat new,yehema love yourself new, mezenet new
Thankyou Elsiye
yene konjio esey lik nesh wedishalehu
❤እነትሽ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elisi enquan Lelidetu Aderesen 🙏🙏🙏
Amen yene deg
ማንኛውንም የፈሳሽ ቅባት አይነት መጠቀም አንችልም?
በኦሊቭ ነው ያሉት
ሠላም ኤልሲ ውፍር ብለሻል ተስማምቶሻል
በጣም የቆየ ፊቴ ላይ ትንንሽ ማዲያቶች አሉብኝ አለቅም አሉ እስኪ ጥናት አርጊ
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
እኔ Extra Virgin Olive ሆኖ የጠርሙሱን ነዉ የጀመርኩት ያው ነው አደል?
perfect እሱ አንደኛ ነው ለሚቀጥለው የጠርሙሱን ነው የምገዛው
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Endatnesh elsi yane wudi banchi bertat enatefawalen yawunat anchi yane setota nesh bafite menyahil endatedasetku atawkim bawust masmer bagengesh dase yilengal
@Elsasey telegram yene new eshi
ኤልሲዬ በሌላ አይነት ቅባት ቢሆን ችግር አለው
ላይሰራ ይችላል በዚህ ነው ያሉት
ኤልሲ እግርሽን ተሻለሽ ወይ ያው በሂደት ይድናል እኔም ሁለተኛውን በዚህ ሳምንት እሞክረዋለሁ:: ለነበረኝ ጥያቄ መልስ እግኝቻለሁ በርቺ ተባረኪ::
ደህና ነኝ የኔ ደግ አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ ደስ ስትይ በርቺ
Elsu mar selam nesh enkon aderesesh kene melaw betesebochish
Amen yene deg lanchim melkam gena
@elsabeautynt
Amen amen amen yene qonjo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪያ የጨመርሽው ምንድነው
ከባለፈው የሰራሁትን በዘይት
ኤልስየ እንዴት ነሽ ማማየ ልጅሽ እንዴት ናት እንኳን አደረሰሽ እህቴ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ
ኤልስየ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እህቴ