ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ የገጠርዬ ውዴ ተይ አትንቀይ ይበዛል ከነቀልሸው ዋ ብዙ ሰው ይሰራል ይላሉ እኔም የለብኘም ግን ፀጉርን ያጠቁራል የምር ተጠቅሚዋለሁ ፀጉር እንዴት እንደሚያሳምር ብታይ አሪፍ ነው ሁላችሁም ተጠቀሙት ለጥቁርት ጥሩነው የገጠርዬ ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንች አንዲት ሽበት ብቻ ነው ያለሽ ለዛውም ነቀልሻት መቀል እኮ ይበዛል ቅርፍድ ጎበዝ የምንስረውን ስራ መጀምሪያ እኛ መረዳት አለብን ጥቁር አዝሙድ ሽበት ጭራሽ የሚያጠፍ ከሆነ አሪፍ ነው በጣም ትክክል ቤተሰብ እየሆኑ ቢመለከቱ ተቆላ ተፍጬ ከዛም ለሁለት ስዓት ማቆዬት ለጸጉራችን ቅባት ያስፈልጋል ጎበዝ በጣም በርችልኝ እናመስግናለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር የኔ ዉድ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሠግናለን በርችልን ❤❤
የገጠርዬ እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ በቀላል መንገድ የሚሰራ የሽበት ማጥፍያ ነው እናመሰግናለን ሁሌም ምርጥ ነገር ስለምታጋሪን ❤❤❤
ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው በቃ ሽበት ጉዱ ፈላ ቅርንፉድ እና ጥቁር አዝሙድ ሲገናኝ ይህንን ውጤት ካስገኘ የብዙ ሰው መልስ ተገኘ ማለት ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ
የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ፀጉሬ ሳሳ አንቺ መምጣቴ ነው😂😂
ሰላም ሽ ይብዛ የገጠርዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የሚገርም የሸበት ማጥፋና ማሳደጊያ ነው ቆይ እኔ እጠቀማለሁ ሽበት አለብኝ ግን አኔ እየተጠቀምኩት ነው ያች አሰራር ግን በጣም ለየት ያለነው ሰርቼ ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ልዩ በርችልኝ ❤❤❤
ሰላም የገጠርዬ ቆንጆ ነው ቁርንፉድ ከታመሰ ለመፍጨት አያስቸግርም ሽታውም ደስ ይላል ጥቁር አዝሙድ መድሀኒት ነው ቤት ውስጥ እንደዚህ እያዘጋጀን ብንጠቀም ለቆዳችንም ገዳት የለውም ሽበት ብቻ ሳይሆን የፅጉራችን ወዝ በጣም ያሳምራል ሽበት ላለበትም ቆንጆ ነው በርቺ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ እኔ ሽበት በጣም ያስቸግርኛል እስኪ እሞክራለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ የገጠርየ ዋዉዉዊዊ ማሻአላህህህህ እኔኮ የሚገርመኝ አይደክምሽም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
selam Selam Selamshe Yebza Endate Nashe Enqane Dena Metashe agoye betam enamsegnalen wuda arife nawe
Selamshi yebza yegetery enkuwan selam metashi yene Wed hulame tekame vidyo slemtserylel destgnea nene yehe demo legne shebet laleben yetekmenal berche yene teyaki ❤❤❤
ሰላምሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ የገጠር በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ 🎉
ሰላም ሰላም የገጠርዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤
ስላም ስላምሽ ይብዛ የገጠርዬ ቆንጆ ህውድ ነው ስረተሽ ያሳየሽን ሽታው እራሱ በጣም ደስ የሚል ነው በነገራችን ላይ ያንቺ ፀጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ነው ባይተኩስም በጣም ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ይባላል እኛም እናመስግናለን በርቺልኝ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ❤❤
ሰላም የገጠርዬ እኳን ደህና መጣሽ የብዙ ሰዉ ችግር ነወ ሸበት😂 እኔ ከግባሬ እየበቀለነወ❤እናመሰግናለን
አጁዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዱቄቱን ቁሩንፍድ አምሶ መጠቀም ይቻላል
ዱቄቱ ቁሩፍድ ካለሽ ማመሥ አያሥፈልግም ውዴ
😊😊
አጁ ነይ በዉስጥ