ራምቦ ጸሃፊ ስንዱ አበበ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ ሙሉ ትረካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @የድንግልልጅነኝ-ፐ9ኸ
    @የድንግልልጅነኝ-ፐ9ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እናመስግናለን እዮባ መልካም ስው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @mercymama8529
    @mercymama8529 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የእንቅልፌ መድሃኒት እዮባ😍❤

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በርታልን

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እዮብ የሰው ልጂ ህይውት ይገርማል ብቻ ብዙ ማስብ በትንሹ መቀርት ነፍሱን ይማርው በምድርስ አልተመቸውም

  • @atsedewudineh7868
    @atsedewudineh7868 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁካታና ጭፈራ ዩቲዉብን ባጨናነቀበት ዘመን የመፃሕፍትን ገጽ እየገለጡ በተመስጦ መተረክ ለጥበብ የተቸረ ትልቅ መስዋህትነት ነውና በርቱ!

  • @adissisay8646
    @adissisay8646 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሜል ነበር

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 ปีที่แล้ว +2

    ራምቦ ድንቅ ሰው!!! ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ
    እውነት ከልብ እናመሰግናለን ኢዮብዬ ❤️❤️🙏🙏

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ደስ ሲል በአንድ ላይ❤️❤️🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 28 วันที่ผ่านมา

    ሳጥናኤል ኢትዮጵያ የሚለውን ብተርክልን

  • @CristinaJeddah
    @CristinaJeddah หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ እራቡ 😢😢😢

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 3 ปีที่แล้ว +1

    Best Narration , Thank You so much 👍

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ታሪክ ያለማቋረጥ የሚደመጥ አመሰግናለሁ!!!

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ደገምክልን በርታ

    • @eyobyonas
      @eyobyonas  3 ปีที่แล้ว +1

      ወጥ ሁሉንም በአንድ

    • @harmalaluchano1354
      @harmalaluchano1354 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
    @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያስለቅሳል እራቦዬ የኔ ከርታታ በጣምነው ያለቀስሁት ሴሞት

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t ปีที่แล้ว +1

    ገራሜ ታሪክ የስው ልጅ ሂወት በጣም ከባድ ነች 💔😭አንዴ ሲገኝ አንዴ ሲታጣ አሁን ተሳካልኝ ሲባል እንደገና ሊላ ብቻ እኔ እና እኔን መስሎችም እንደ ራምቦ ነን በቃ እድሜም ሁሉም ሳነውቀው ይንጉዳሉ💔ምንም ሳንርፍ ልክ እንደዚህ ስው በትንሽ ህመም እስከ ወዴያኛው እናሽልባለን😢

  • @yohannesandnahom4720
    @yohannesandnahom4720 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በየሳምንቱ መጠበቅ አልወድም እንደዚህ አንድ ላይ መስማት ነው እምወደው አመሰግናለው እዮቤ እሰመዋለሁ

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @tsegabuzuayhu1246
    @tsegabuzuayhu1246 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንዱ በዚህ ትርካ ላይ ዓመተ ምህረቱን በ1800ዎቹ የሆኑትን በ1900ዎቹ እየተረክሽው ነው?