ባለዝናር መነኰሳት ! ክፍል 1 ደራሲ ያለው አክሊሉ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ እና መስክ"ማ ማሞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @maraminethioz8584
    @maraminethioz8584 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም እዮባ ከዚህ ትረካ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአፄ ልብነ ድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ የሚለውን መፅሀፍ ተርክል🙏ሌሎች ቢተርኩትም ትረካቸው ደስ አይለኝም ባንተ ድምፅ ግን በደንብ እየገባኝ እና ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +4

    እዮባ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
    ጅምሩ አሪፍ ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን👍

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያለ እኮ እዮባ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን አቤት ሲያጠግብ እኮ አነባበብህ 😍💚💛❤

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t ปีที่แล้ว +3

    ትረካወችህን በጎጎት ነው እምጠብቀው እረጃጅም አድርግልን ወንድማች 😥❤

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 ปีที่แล้ว +1

    ማይሰለች ጣፍጭ አንደበት
    እናመሰግናለን ኢዮቤ❤😊🙏🙏

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ❤

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 ปีที่แล้ว +2

    You welcome eyob thank you so much ❤😊

  • @abebayehubegashaw9390
    @abebayehubegashaw9390 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የታሪክ መፀሐፎችም የተረኩልን

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mussienugusse6411
    @mussienugusse6411 11 หลายเดือนก่อน +1

    3tegna we cant wait please as soon as possible send it🎉🎉

  • @meseretsissy8280
    @meseretsissy8280 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enmsegenalen ❤Konjo aterark 👍👍🫠🫠🫠

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 11 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ በስንት ጥብቃ መጣህ ጠፍተህ ነበር ግን ቶሎ ቶሎ ናልን. በተለይ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ አዲስ መፅሐፍ አልፃፍም?😘በጣም ነው የምወደው

    • @bezawit1148
      @bezawit1148 11 หลายเดือนก่อน

      ፅፎል ችቦ የምል

  • @Meskma.
    @Meskma. ปีที่แล้ว +1

    📖📖📖🙏

  • @FD_Tube
    @FD_Tube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤