ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ሙሉ ትረካ ከዲ. ሄኖክ ኃይሌ በኢዮብ ዮናስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!እዮባችን ቃለ ህይወትን ያሰማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለ እንቁ ፀሀፊ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እና ለ ተራኪው ወንድማችን❤❤❤

  • @ሚስጥር-ቈ1ጀ
    @ሚስጥር-ቈ1ጀ 9 หลายเดือนก่อน +2

    መፆፉን ላበረከተልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እድሜ በፀጋ ያድልልን
    ላንባቢያችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ይሄን ውለታ የዋለልን ጃንደረባ ሰማዕት በሚገባው መጠን ውለታውን አልመለስንም በረከቱ ይደርብን እርሱን የሚዘክር ነገር ቢደረግ እጅግ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እዮባ ደስ የሚል ትረካ ባላለቀ የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህር ዲ/ሄኖክ ሀይሌ በጣም ነው የምወድህ ብዙ አስተምረኸኛል ተለውጬአለህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዋጋህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziቲ
    @aziቲ ปีที่แล้ว +1

    እዮባ ወንድሜ በእውነቱ በጣም አመሰግናለሁ ! በርታ ልኝ የተለያዩ መንፈሳዊ መፅሐፍ እንድታቀርብልን በትህትና እጠይቃለሁ !💚🌼

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እዮብ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sltankesete1532
    @sltankesete1532 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ የሆነ አቀራረብ!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን፣ቅድስት፣ማርያም፣በአገራችን፣ፍቅሩን፣ጥበቃው፣አይለየን፣ቃለህይወትያሰማልን፣።

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን እዬባ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ አግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥልን 👏ቅዱሣን መላእክት በሠማይና በምድር ምሥጋናን ለአምላካቸው ያቀርባሉ 👏የሠው ልጆችን በሙል ከአሠሣቹ ከዲያቢሎስ ይጠብቁን። ምልጃቸው ጥበቃቸው አይለየን 👏💒✝️ 💚💛❤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ምርጥና ውብ መፅሃፍት 👏👏👏👏

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊቀ ዳቆን መምህር ሄኖክ ሃይሌ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጤንነትህን እድሜውን ይስጥልን ቃል የለኝም ያተ የሆኑት መፃፎች ስብከቶች ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው አተ የተዋህዶ ምርጥ እቃ ነህ እግዚአብሔር ልክ እደ ብርሃን አለም ቅዱስ ጳውሎስ የመረጠህ ፀጋውን ያበዛልህ ነህ ❤🙏 ወንድማችን ኢዮብ ዮናስ የምታነባቸው ሁሉ መፃፍት እጅግ አስተማሪ ለህይወት ጠቃሚ ማንበብ ሙሉ ሰው እደሚያረገን የምትጥር ገራሚ ወንድም ነህ ቀርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍

  • @Walte25
    @Walte25 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን!

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ለአእምሮ ምግብ የሆነ ድንቅ መፅሀፍ ስላበረከቱልን

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲሜቸ አሜን።

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን እዮብ እናመሠግናለን✟❤
    ይሄን ድንቅ መፅሐፍ ለፃፈልንም ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✟❤

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል እውነት ለጻፊው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ለአንባቢውም ለኢዮብ ዮናስ ቃለ በረከትን ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yilal egzihaber tsagawn yabzalih wud mamihirachin deakon henok kale hiwot yasemalin🙏🙏🙏 wandimachin eyob kalib enamasaginalen 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢዮባ እግዚአብሔ ያክብርልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን። በርታልን
    መምህር ሆይ በብዙ አስተምረህናል አምላከ ቅዱሳን ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልልን ስለሌሎችም ቅዱሳን ብዙ ስላስተባለላቸው ብዕርህ ዝም አትበል
    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @hazaieltewahdo1095
    @hazaieltewahdo1095 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ድያቖን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።ብርህ ትሰስን 🙏🙏🙏.

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት እናመስግናለን የፃፈውንም ያነበብክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርክህ (ትባርካችሁ) በርታ ።

  • @kamil8059
    @kamil8059 2 ปีที่แล้ว +1

    የኤፍራጢስ ወንዝ please🙏🏼

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 3 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    እዮባ ከተረካቸው እግዚአብሔር ፈቅዶ የሰመዋቸው
    እመጓ ፣ዝጓራ፣መርበብት፣አለመኖር፣ምርኮኛ ና ኢትዮጵያዊው ጃን ደረባ ናቸው አመሰግናለው ክበርልኝ።

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አንባቢ እናመሰግናለን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ እንዲሁም ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለት

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalene

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @binyamdawitassefa3430
    @binyamdawitassefa3430 3 ปีที่แล้ว +1

    THANKS GOD BLESS YOU. BERTA

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU SO MUCH FOR SHARING YOUR BLESSING EGZABHER YBARKLEN WONDEMACHN 👏 👏 👏 KALE HIWOTEN YASEMALEN EDMY TENA YSTLEN BEAUTIFUL 💕💚💓👍

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ተጠቅሜያለው በትረካዎችህ እኔ ባለቤቴ ጓደኛዬ አመለካከታችንን ቀይረኸዋል የምን ከፍለው ምስጋና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam lagrachn 😘🇪🇹 temsgen lizch qan yadrsn 🏤🙏

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 4 ปีที่แล้ว +1

    እዩ አልከፍት አለኝ
    በል ክፈትልን

    • @harmalaluchano1354
      @harmalaluchano1354 4 ปีที่แล้ว +1

      እዩሻ ከልብ እናመስግናለን ትልቅ ስው

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +2

    ለመፀሀፋ ደራሲ ለመምህራችን ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ እንዲሁም በዚህ መልክ ጊዜህን እውቀትን መስዋዕት አድርገህ ላዘጋጀህልን ኢዮብ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቁርባን (ስጋወ ደሙ) አልተቀበለም ወይስ ተቀብሏል❓ ይሄ አልተገለፀም

    • @eyobyonas
      @eyobyonas  4 ปีที่แล้ว +3

      ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ያስገባ አሁን ለመጠመቅ ምን ይከለክለኛል ብሎ ምንም ሳያመነታ የተጠመቀውን ያን ሃዋርያ ቆርቡዋል አልቆረበም የሚል ጥያቂ ፍጹም ሊታሰብ አይገባም
      ይህ የኔ መልስ ነው እንዴት እራሱን የቻለ ገድል የለውም ነው ሊጠየቅ የሚገባው መልስ ባይኖርም

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +1

      @@eyobyonas ከዚያን ጊዜ ወድህ ወይም በሌላ ጊዜ ያለውን ለማለት አይደለም በተጠመቀ ጊዜ በአንብሮ እድ ሳይሆን እንዲሁ መንፈስ ቅዱስ ወረደለት ግን ቁርባንስ የሚለው ጥያቄ አለ ምክንያቱም አቆረበው አይልም የመጣራጠር ጉዳይ አይደለም ያላወቅሁትን የምታውቁ እንዲትመልሱልኝ ስለፈለግሁ ነው ኢዮባ ቤተ ክርስቲያን ለሁሉም መልስ እንዳላት አውቃለሁ አምንም አለሁ

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 4 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ አካባቢ ላይ ዲያቆን ማጥመቅ እና ማስተማር እንደማይችል ተጠቅሷል ነገር ግን ዲያቆን እንዴት እንደሚያጠምቅ እና እንዳጠመቀ መብራሪያ ሲሰጥ ለምን እናደማያስተምር አልተብራራም ። እና ዲያቆ አሁን ያስተምሩ አይደለምን ። ነው እንዴት እንረደው ?