#የአትሌቲክሱ_ቅሌት_ተደገመ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 420

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 2 หลายเดือนก่อน +9

    በትክክል አረአያ ጥጋብ ነው ልጆቹ በራሣቸው ጠንካራ ስራና ፍላጎታቸው ነው ለዚያደረሳቸው ለሀገርም ያላቸውን ክብር ሲሉ ነው ተጋድሎ አድርገው ያሸነፉት

  • @EsubalewTamerTizazu
    @EsubalewTamerTizazu 2 หลายเดือนก่อน +21

    "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል" ማለት ይህ ነው ይህ ሰው ሰዋዊነቱን ሳይሆን ያሳየኝ ሆዳምነቱን ነው።

  • @FelekeEshetu-g5b
    @FelekeEshetu-g5b 2 หลายเดือนก่อน +26

    አንድ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ወርቅ ቢሸለም ያስተማሩት መሙሁራን ከወርቅ በላይ ይገባቸው ነበር አነሱ ግን ሽልማታቸዉ የተማሪያቸው ዉጤት ብቻ ነዉ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 2 หลายเดือนก่อน +34

    የአሸብርን እና የደራርቱን ጉድ ድፍድፉ ደበቀው እንዳለ መፍረስ አለባቸው!!

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt 2 หลายเดือนก่อน +15

    አርአያ እ/ሄር ይስጥህ ተባረክ እንዳንተ አይነት ዜጋ ባይኖረን ተጠናብረን እንዲቀር ነበር በርታ ተባረክ

  • @Muhammad-q3q
    @Muhammad-q3q 2 หลายเดือนก่อน +21

    ንግግሩ እጅ እጅ ይላል ለሀገር መስዋት የምሆነው ወታደር ባለበት ሀገር እንዴት እንድህ ይላል በጣም አሳፉር ነው ::

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል አርያ አንጀቴን ነው ያራስከው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 2 หลายเดือนก่อน +2

    መዝረፍ የለመደ ባለጌ ድሮውም ክብር የለውም ፕሬዚዳንቷንም ክብር አውርዶ ይሄ ባለጌ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እኮ የልባችንን ነው የምታደርሥልን ነጭ ነጭዋን በርታ💪💪💪💪

  • @yezenayimer2617
    @yezenayimer2617 2 หลายเดือนก่อน +42

    ወንድም አለም ይህ የፕሬዝዳንቷን ክብር አይቀንስም!! ይልቅ የሰውየውን አለመብሰልና ምን ያህል የወረደ አይምሮ እንዳለውና ለቦታው የማይመጥን ግለሰብ መሆኑን ነው የሚያሳየው🙁🙁

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน

      Zare lebotawe yememten serategha temdbom ayaki . Yemnaweyew ye senmgbar chegeru yalbachew yehone ngere weste norew yemtu mengawochen new eskiseltenu ande 40 amete yegde yasfelgale.

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሰምና የገንዘቡ ቁጥር ተምታቶበት ነው ሚሊዬን ሲባል ሰም መሰሎት ነው አትፈርዱበት አለማወቅ ደፋር ያርጋል😂😂

  • @yifrumenna6783
    @yifrumenna6783 2 หลายเดือนก่อน +6

    የደደፎ ዓይነት ሥነ ምግባር ያለዉ ሰው በፊጹም አሰልጣኝ መሆን የለበትም ።
    ክብር ለማያዉቀዉ ክብር አይገባዉም ።
    የማሰልጠን ሞያዉን ያረከሰ ሆዳም ። ፕረዝዳንቷ ሴት መሆናቸዉን ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ መሆናቸዉን ጭምር የምያወቅ አይመስለኝም ።

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰህተቱ የሱ አደለም ሰህተቱ የሐገሪታ ሰርአት ምን እንደሆነ ነዉ የነገረን ሰርት ቢኖር እንዲህ ብሎለመናገር አቺልም ነበር ሰለዚህ እሱ ያገንዘብ አይመጥነኝም ማለቱ በጓሮ የሚያገኘዉ ገንዘብ ይበልጣል ሰለዚህ እቅጩ ነዉ የነገረን

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 2 หลายเดือนก่อน

      100%👍🏽🙏🏽

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 หลายเดือนก่อน +19

    ምነዉ የሮጥኩት እኔ ነኝ አለ አይ ጊዜ በባለ ጊዜ የብር ቁጥር ተደፈረች ለሀገር ለባንዲራ ክብር ሳይሆን ለሆዳቸዉ ለቀፈታቸዉ የሚጨነቁ ናቸዉ የብልጽግና ብልግና ገነነ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 หลายเดือนก่อน

      አቦ ሁሉን ፖለቲካ አታድርጉት ይሄ የሰዎች ስብዕና ማንነት እንጂ የፓርቲ ወይም የዘር ጉዳይ አይደለም:: ከእሱ ያልተሻለ ዕውቀት የጎደለው የሰነፍ አስተያየት ነው: ዝምታ ወርቅ ነው

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Joel-t9r ጀሌዉ አይዞሽ ገለቴ ተነካብሽ

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 2 หลายเดือนก่อน +13

    የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ ወይ ጉድ ድራማው እንደቀጠለ ነው

  • @Yimenu-i1g
    @Yimenu-i1g 2 หลายเดือนก่อน +12

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አሉ አያቴ ሆሆ

  • @MrAnA-zk1th
    @MrAnA-zk1th 2 หลายเดือนก่อน +3

    Exactly my besy journalist. Tnx big respect

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በጣም ያሳፍራል ከብት ነው ሰውየው እራሱ ሴት በመሆናቸው መናቁ ነው በእሱ ቤትዳሩ ምን ያደርጋል ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን እደጅ ታሳድራለች ይባል የለ

  • @addisalemhailemariyam3231
    @addisalemhailemariyam3231 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 2 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS YOU.

  • @amhaHaileeyesus
    @amhaHaileeyesus 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 2 หลายเดือนก่อน +10

    እረ ክልል ይሰጠው እሱም ከበቃው መቼም ውርደቱ ልክ አጥቷል

  • @workuabera6243
    @workuabera6243 2 หลายเดือนก่อน +14

    አራያ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አሰልጣኙ ከሁሉም ስፖርት መታገድ አለበት ፕረዚዳንቷን በእናትነት ማክበር ነበረበት!

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ወንድሜ ጠቅላይ ተብዬ እኮ ነዉ ይህን ሁሉ የሚሰራዉ ። ያንን ሁ ዘመዶቹን ይዞ ፓሪስ ይዞ ሲሄድ ይሄ ወሮበላ መንግስት አያቅም ብላችሁ አታስቡ። ወንድማችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ። እዉነትን የሚናገር ሚዲያ የማያስቀምጥ መንግስት ነዉ ያለን

  • @mulumebetenkuselasse9182
    @mulumebetenkuselasse9182 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡ ኡ ኡ ኡ ይህንንጥያቄ መምሀራንም አልጠየቁም።።።

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ይኸ ባለጌ ከእስፖርት ቤተሰብ ጨርሶ ማባረር ነው አሳፋሪ ባለጌ ነው

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go 2 หลายเดือนก่อน

    Hello brother, may almighty God bless you and your family

  • @solomon4566
    @solomon4566 2 หลายเดือนก่อน +1

    አርያ በጣም አመሰግናለዉ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ

  • @assefaYigzaw-eq3lw
    @assefaYigzaw-eq3lw 2 หลายเดือนก่อน

    ጎሽ የኔ ጀግና ልክ ልኩን ንገርልኝ ፡፡ ግን ደደቡ ማንን ተማምኖ ነው መሪያችንን በመዳፈር ወራዳ ቃል የተናገረው ??????

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የምችህ አረአያ ዋሜ በራቱ በህየዉት አል አሰቲ ከብር ሰጥው ባንት የቅርብ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 หลายเดือนก่อน +12

    ያልገባን ነገር ይኖር ይሆን?የገመዶ ተልዕኮ ሌላ እንዳይሆን ጠርጥሩ።

    • @marumekonnen5605
      @marumekonnen5605 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@abenettadesse228
      እውነት፣ነው።አሁንም፣መጠርጠር፣ነው።mute፣ማድረግ፣ይቻል፣ነበር።የመከራ፣ውርጅብኝ፣ያበዙበትን፣ህዝብ፣መሪወችህን፣አክብር፣ጽድቅ፣ሁኖ፣ይቆጠርልሃ፣ነው፣የምትሉ?እሱ፣እኮ፣ቦንብ፣የለው፣መድፍ፣የለው፣በድሮን፣ሰው፣አልገደለም።አላፈናቀለም፣ቤት፣አፍርሱ፣ጅብ፣አላስበላም።

    • @tsehaizewge6598
      @tsehaizewge6598 2 หลายเดือนก่อน

      @@marumekonnen5605 ዕኔም እንዳንተ ነው ሀሳቤ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 หลายเดือนก่อน

      @@marumekonnen5605
      ምንም ማንዛት አያስፈልግም ብልሹ አስተዳደግ ሆዳምነት ምቀኝነት ባለጌ ከማለትበስተቀር ፕለቲካ ለማድርግ ሌላ ብልግና አያስፈልገንም ፔሬድ

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sewalemhaile1
    @sewalemhaile1 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ,,,,አፌ ቁርጥ ይበልልህ💓🙏ይኼንን ከንቱ ደህና አድርገህ ንገርልኝማ😳

  • @yehamelguada6902
    @yehamelguada6902 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሬዝዳንታችን ምንም አልተዋረዱም እሱ የወረደ ስለሆነ ነው

  • @MegiAbate
    @MegiAbate 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛን ሰው ያብዛልን

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you my brother everything you said its very true

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 หลายเดือนก่อน +14

    ፕሬዚዳንቷን ማዋረድ የጀመረው በቅድሚያ ጠ / ሚኒስትሩ ነው ስንት ግዜ በአሽሙር ሲቀረድዳቸው የት ነበራችሁ ባለቤቱ ያቀለለውን ባለ ዕዳ አይቀበለውም ።

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 2 หลายเดือนก่อน

    ሽልማቱ ተቀምቶ አካል ጉዳት ለደረሰባቸዉ ወታደሮች ይሰጥ።

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤቷን የተማመነች በግ ላቷን እደጅ ታሳድራለች።

  • @DIRIBUDEGAGA
    @DIRIBUDEGAGA 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ነው ኢትዮጵያ የተዋረደችው ብልግና የተባለው ፓርቲ ከመጣ በኸላ ነው

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Wow Wow,. You caught a very important issue from Dr. asheber,. all of the journalists were distracted and did not pick that from his speech,.

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ሚሊዬን ግዜ መግረፍ ነበር የሰው ክብር የሌለው ሰው።

  • @meb153
    @meb153 2 หลายเดือนก่อน

    ክብሩን አስጠበቀ የሚሉት የሱ ብጤ ደደቦች ብቻ ናቸው።ክብር ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም።

  • @genetbirhanu560
    @genetbirhanu560 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አትሌቲክስ ሀገር ሰጥተናቸው ምንእያደሩ እንዳሉ ይታወቃል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ስው ሲገደልም ሊታስርም ነው ሲባል ማጨብጨብ ነው ስራው የሚገርመኝ ጉዳይ ይህ ነው❤❤❤❤

  • @tibletsogbu9122
    @tibletsogbu9122 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እወደሀለህ በጣም ነው የምከታተል ሆኖም ግን ቀይ ባሕር ባለቤት አለውና ጣና ስጡት ከፈለጋችሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብርት ሣህለወርቅ የተከበሩ ኢትዮጵያዊት ናቸው። የተዋረዱትና ያዋረዱን ከአቅማቸው በላይ በጉልበት ስልጣን የተሸከሙትና የሰይጣን ፈረሶች የሀፀረ ከኢትዮጵያ ግለሰቦች ናቸወ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ወርቅ መሸለሞ እንኳን ኢትዮጵያዊ እኛ ኤርትራዊያን ደስ ብሎናል ለኛም ኩራታችን ነው ደደቡ ደስ አላለውም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም አርያ በመጀመሪያ አክባሪህ ነኝ
    ሲቀጥል ኮሜቶችን አይቻለው
    ደስ የሚል አስተያየት አይቻለው ካየኸው አላውቅም ፕሬዝዳንቷንም ይሁን ጠቅላዩ የሰራው ስራ ስህተት ነው ።
    ይቅርታም ጠይቋል
    በታመመች ሀገር ጠኔዋን አናብዛ
    እንደግለሰብ ባለማወቅ አጥፍቷል
    እንደሀገር አንዝቀጥ
    እንዲህ እንደ ሠው አንነስ ይህ መፈራረጅ የትም እያደርሰንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
    ሀገር እንዳቀኑልን አባት እናቶቻችን
    አርያ ቆሻሻ ሃሳቦችን ማጥፋት ከተቻለ አጥፉልን

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ፀጥ በል አጉል ተቆርቋሪ አትሁን ጏደኛህ ከሆነ ልታፍርበት ይገባህ ነበር : ዳሩ አንድ ዓይነት ከለር ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ" እንዲሉ ያው ናችሁ: እንዲያውም የአሰልጣኝነቱ ልይሰንስ መቀማት አለበት : እንዲያውም ውሾች ያሰልጥን

    • @hiberetabem9065
      @hiberetabem9065 2 หลายเดือนก่อน

      ስህተት ነዉ አጀንዳ

    • @hiberetabem9065
      @hiberetabem9065 2 หลายเดือนก่อน

      እንደገና መጣሁ በጣም አስመሰልክ እቺ ሃገር ስንት ማሰብ የተሳነዉ ዜጋ ተሸክማ ነዉ ያለችዉ ያንተ የማይረባ አጀንዳ ብቻ ይለጠፍልህ የሌላው ይጥፋ እዉነት ይሄንን ነዉ የምታስበዉ ወይንም ሃገሪቱን ከሚመሩ ባለስልጣናት አንዱ ነህ የሰዉ ሃሳብ አጥፉ የምትል ለነገሩ ዘመኑ ሃሳብ የምትፈሩ የናንተ አይነቱ ጊዜ ነዉ

    • @Tedy-uw4bf
      @Tedy-uw4bf 2 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ አመሰግናለው 😂😂😂
      ወይ አጀንዳዳዳዳዳ በፖለቲካ ደጅ የለውበትም
      ይቅርታ እንዲህ አትረዱት እኔ ከማን ጋ ትውውቅም የለኝም
      እንደሠው አጥፍቷል ያመነበትም ነገር ነው አለቀ
      አንተም እንደሰው ማናችንም እናጠፋለን
      እንደሰው እንወቃቀስ ወደ ዘር አንሂድ ነው ያልኩት
      ምንም ባልሰራኸው በጅምላ መፈራረጅ ወደኋላ መጓዝ ነው ትርፉ።።።።።
      ሀሳብ ይጥፋ አላልኩም ስድብ ግን ከሰዉ ማነስ ነው የእኔም አስተያየት ሠውን የሚያስቀይም ከሆነ ይጥፋ!!!!!!
      ስሜታዊ አንሁን አርቀን እናስብ
      እኔም እኮ በአንዳንድ ከሰው በወረዱ ሰዎች ተጉላልቼ አውቃለው ግን መቼም በጅምላ አልፈረጅም

  • @cricket3806
    @cricket3806 2 หลายเดือนก่อน +5

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ይሄ ደሞ ሌላው ባለጌ
      ደካሞች ስድብ እንጂ ንግግር አይችሉም

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน

    ክብርቷን ብቻ አይደለም ሀገር ነው የሰደበው! ምን ገመዶ ደደፎ! ገገማ ደደቦ ነው መባል ያለበት! ወያኔ እንኳን ወርቋን ሳህለን እንደሱ አልደፈሯትም!

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 หลายเดือนก่อน +3

    WE LOVE AND RESPECT OUR PRESIDENT SAHLEWORK AND COACH GEMEDO. PRESIDENT SAHLEWORK IS MORE SMARTER THAN TODAY'S ETHIOPIAN POLITICS .

    • @sewalemhaile1
      @sewalemhaile1 2 หลายเดือนก่อน

      የአንተን #ደዴቦ አመሰግናለሁ ነው ያልከው😳ለነገሩ ምን ይገርማል,,,የአይጥ ምስክር ድንብጥ ይባል የለ🤭

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน

    ህይወቱን አሲዞ ቤተሰቡን በትኖ ሀገር የሚጠብቀው ወታደር እንኳን የሱን ያህል ክፈሉኝ አላለም!

  • @marumekonnen5605
    @marumekonnen5605 2 หลายเดือนก่อน +1

    ''እኛ፣ነን፣ያስቀመጥናቸው!!'ላልከው፣እናተ፣እነማን፣ናችሁ?፣የጦቢያ፣ህዝብ፣ርእሰ፣ብሔር፣መርጦ፣አያቅም።

  • @BezabihOndu-y1b
    @BezabihOndu-y1b 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ እኮ የምያመለክተው ምን ያክል ጋጠወጥ መስመር ውስጥ ያሉ ሰዎች አባል መሄኑን ነው

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 2 หลายเดือนก่อน +3

    She deserves that she supposed to leave this regime long time ago

  • @Africa77
    @Africa77 2 หลายเดือนก่อน

    Correct person
    Don't accept this moneys
    Really you're amazing person
    2 millions,,small money

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 2 หลายเดือนก่อน +2

    even አዳነች አቤቤ ብትሆን ኖሮ አይመልስም ነበር እንኳን አቢይ

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ዋዋዋዋውውውው

  • @fekaduzegda7870
    @fekaduzegda7870 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰልጣኝነቱ አራሱ ይመርመር የማሰልጠን ልምድ ወይም ሰርተፍኬት አለው ወይሰ በዘር ሆነ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน

    በልተው ዘርፈው አልበቃ አላቸው ይች ለሱ ምኑ ናት የኢትዮጵያ ምስኪን ህዝብ ግብር ላብ ደሙን እያፈስስ ይጫወቱ እንጂ ምን ይደረጋል ህዝባችንን ተጫወቱበት

  • @YaredTafesse-m1d
    @YaredTafesse-m1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል ነህ ይሄ ህሊና ቢስ ወራዳ ነውከጀርባው ሌላ አካል አለ ገና ብዙ እናያለን ብዬ አስባለው መታሰር ነው ያለበት ሁላችንንም አዋርዶናል

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ብለኸዋል! በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ። በአጠቃላይ ፌዴሬሽኑ ይፈተሽ ያጠፋም ተገቢውን ቅጣት ይገባቸዋልደ

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢❤

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሪዝዳንቷ ተዋርዳ ከሆነ? እርሷ ህዝብ ሲያልቅ መሰል ሴቶች እህቶቿ በውርደት ሲጨፈጨፉ ሳታስከብር ማነው የሚከብራት???

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚእብሔር ይመስገን እገዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሀገሬ ምሁራን ተደብቀው ሰገጤን መድረክ አውጥተው ወደ ጋርዮሽ

  • @NweNwe-ms9rg
    @NweNwe-ms9rg 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @YalemNigatu
    @YalemNigatu 2 หลายเดือนก่อน

    "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል" ማለት ይህ ነው

  • @rahelgetachew6846
    @rahelgetachew6846 2 หลายเดือนก่อน

    ሁፍፍፍፍ እንዲህ ንገርልን 2000 ብርም አይገባው ክፍት አፍ ስለሆነ ሀገር ነው ያዋረደው😭😭😭

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน

    አራአያ ወንድሜ እንዳንተ አንድ ጠንካራ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያ በታደለች ደደቡ ማለት ደድብ ማለት ነው ያገር ፍቅር የለውም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MrAnA-zk1th
    @MrAnA-zk1th 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @AhuwhAhhdh
    @AhuwhAhhdh 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭👌👌👌👌👌👌👌

  • @JossyTemesgen
    @JossyTemesgen 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቤተመንግስቱን አሰረክብኝ ባላለ

  • @AhuwhAhhdh
    @AhuwhAhhdh 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይነት ነዉ ❤🎉ክብርማስገበር አይደለም ❤🎉❤🎉አምላክ ልቦና ይሰጣቸዉ ❤😢

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 2 หลายเดือนก่อน

      @@HirutDesta-zm2qf ጋላ ወ ራሪነዉ የምንለዉ ለዚእነዉ ጋላ አገትየለዉም በአብይ አህመድ በደም ጠጩ የማናየዉ የማንሰማዉ ጉድየለም እነዚ ቆሻሾች አገረ ሊወሩ አገር ሊዘርፉ በንፁ አንደም የቆሸ ሾ ቆሻሾችናቸዉ አብይ አህመደ አገራችነን ለማዋረደ ለመዝረፍ የመጣ ቆሻሻ ሰይጣን ነዉ አብይ አህመድ ፈጣሪ ያሣእ በአተ ያማናየዉ የማንሰማዉ ጉድየለም

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +7

    ከዝንብ ማር አትጠብቅ ወገኔ የተሻለ ቢናገር ነበር የሚገርመን

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 2 หลายเดือนก่อน

    እኔን ይገረመኝ ፕሬዝዳንቱን እንዲህ አዋርዶ ሲገባ የተቀመጡት ዝንጀሮዎች ሁሉ አብረው ማጨብጨባቸው ነው የሚገርመው ለምን እንዳጨበጨቡ ሁሉ ያልገባቸው ናቸው አይ ኢትዮጵያ😭😭😭

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሬዚዳንቷ በዓለም አቀፍ የምትታወቅ ሰዉ አገር አገለግላለሁ ብላ ነዉ አገርና ክብር አለ ብላ ነበር የገባችዉ ያለዉ ግን የዘር ጉዳይ ስለሆነ አማራ በመሆኗ ነዉ የናቃት አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ እንዲህ ሆነ ያሳዝናል

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 หลายเดือนก่อน

    በዚች ደሀ ሀገር እንደዚህ መላጥ አይከብድም ለነገሩ እውነታቸውን ነው እነዚህ እንከፎች ከኢርፖርት ወደ እስርቤት ማስገባት ሲገባ በክብር አቀባበል አረጉላቸው እና ለምን አይጠግቡብንም

  • @MerarMeker
    @MerarMeker 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተሰደድ ክ????

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰንንንን

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 2 หลายเดือนก่อน

      እንኴን አብሮ አደረሰንንን ❤❤❤❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 หลายเดือนก่อน

    አይወክልም ምንድናት

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 2 หลายเดือนก่อน +1

    He has a right to refuse he mentioned that he never get paid from any body he works for free he doesn’t have any salary from anyone so why yo make it a big deal let them give him what he deserves.

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አረያ አትፍረድበት አትሌቲክሱ አሻጥር ተሰርቶበታል ብዙ በሽታ አምቆ ቆይቶ

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤prezdant sahilewek melkam inat ehit sew akbare ye Hager get ❤Inakebriwotalen inwedotalen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 หลายเดือนก่อน

    አርያ እመነኝ የግዜ ጉዳይ መጨረሻቸዉ በቅርብ እናያለን ያኔ እነሱን አያድርገኝ

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ይደረግ ሰዉየዉ የሰበሰበዉ ጉዕዛንን ስለሆነ ጊዜ ለኩሉ

  • @henaman574
    @henaman574 2 หลายเดือนก่อน

    ከእንክርዳድ ድሮስ ምን ይገኛል

  • @NweNwe-ms9rg
    @NweNwe-ms9rg 2 หลายเดือนก่อน

    Wow,awnet,new,tabarack

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 2 หลายเดือนก่อน

    አርአያ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽 አንጀቴን ነዉ ያራስከዉ! የልባችንን ስለተናገርክልን ከልብ እናመሰግናለን! ይሄ 2 ሚሊዮን ብር ለሊት ሲያባንነዉ እንደሚያድር ምንም ጥርጥር የለውም!
    ይሄ ፕሬዘዳንቷን ለማሸማቀቅ የተሰራ የፓለቲካ ሴራ ነዉ ብዬ እገምታለዉ!!!

  • @kumsashebashi580
    @kumsashebashi580 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ብዬ የምለው በምክንያት ነው። የብዙ ረብ የለሽ ሚዲያ ጋጋታን የሚተካ አንድ የእውነት ድምፅ መሆን አክብሮትን ያሰጣል። እናመሰግናለን።

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእነርሱ ውስጥ ብዙ ቅሌታሞች ተደብቀዋል ለምንድነው የሚግበሰበሰው ይጋለጡ።

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    አርአያ የክብርት ፕሬዘዳንታችንን ፊት አይተሃል ? ድንጋጤ የተሞላበት ፊት በአንፃሩ የደራርቱን ፈገግታና ሳቅ ተመልክተኸዋል? ደራርቱም አጨብጫቢዎቹም ጫካ ጫካውን የኖሩ ሰወች ናቸው የብር ክብር እንጂ የሰውን ክብር አያውቁም
    ቁሻሾች እንደ አለቆቻችን ካልዘረፍን ነው: ከልጆቻቸው ምን እንጠብቃለን አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ናቸው

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 2 หลายเดือนก่อน

    የአስልጣኝ ዘበኛ መሆን የለበትም ከሰው ልጅ አዕምሮ በታች ስነ ስርዓት እጥረት ያለበት ደንቆሮ ነው እንደ እነዚህ ዓይነት ሰዎች ናቸው አገራችን መቀመቅ የከተቱን😢😢😢😢

  • @TilahunMesele-gw8zb
    @TilahunMesele-gw8zb 2 หลายเดือนก่อน

    well are u good?

  • @hananhanan6051
    @hananhanan6051 2 หลายเดือนก่อน

    አንጀቴን አራስከው 🙏🏻

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abiy is behind this

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ብሽቅቅቅቅ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አርያ ከስውዬው ምንም አይጠበቅም የአባቱን ስም ይነግርሃል ደሞም በብርጭቆ ውሃ አትስጡ ብሎል

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 2 หลายเดือนก่อน

    የመንግስት ስርዓቱ የወደቀ መሆኑን ነው የሚያሳየው ለማንኛውም እኔን አይወክለኝም።
    ፓለቲካ አይደልም አትበለን....