የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ! እጅግ ዘግ’ናኝ እና አ’ሰ’ቃ’ቂ እውነት! ‘ፍትህ’ ፍለጋ የተደረገ ከባድ ተጋድሎ! Eyoha Media |Ethiopia |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 8K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  25 วันที่ผ่านมา +1604

    በለታሪካችንን ለማግኘት በ+251942707163 ይደውሉ!

    • @gdjgd9775
      @gdjgd9775 25 วันที่ผ่านมา +92

      ደውለው የሆነ ነገር እዳያደርጓት ቀጥረው

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 25 วันที่ผ่านมา +14

      😢😢😢😢😢❤

    • @user-rm4vo2wp7k
      @user-rm4vo2wp7k 25 วันที่ผ่านมา +8

      😭😭😭😭

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 25 วันที่ผ่านมา +18

      ስልኳን አትስጡ😢😢😢

    • @segenetbantie3675
      @segenetbantie3675 25 วันที่ผ่านมา +3

      Edme lik yetaser
      Edwa Addis aba tenur yekerbat eza mehad.
      Aye Ethiopia

  • @Dopeyube
    @Dopeyube 25 วันที่ผ่านมา +2635

    በአዲስ አበባ ለዚች ሴት ሰላማዊ ሰልፍ አንዉጣላት ሳይገላት በፊት ፍትህ እንተይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የምትሉ 👍አርጉ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 24 วันที่ผ่านมา +25

      ውጡላት
      ለሌላውምትምህርትይሆናልተይዞይገደል

    • @habtambitew953
      @habtambitew953 24 วันที่ผ่านมา +17

      ግድ ነው መወጣት አለበት ለሌላውም ፍትህ ይሰፍናል

    • @tube-ry6ee
      @tube-ry6ee 24 วันที่ผ่านมา +7

      be hasabu esemamalehu😢

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 24 วันที่ผ่านมา +5

      እሺ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 24 วันที่ผ่านมา +6

      ባህር ዳር እኮ ነው ድርጊቱ የትፈፀመ

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 26 วันที่ผ่านมา +5568

    የደፈረ ይገደል የሚል✋✋በተለይ ህፃናትን የሚደፍሩ

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 26 วันที่ผ่านมา +17

      Ayi egzabhre yifradbacawu min higi ale bilshi naw

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o 26 วันที่ผ่านมา +23

      ሙስሊም ነሽ አይመለከትሽም ክርስትያን በመግደል አያምንም

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 26 วันที่ผ่านมา +32

      ይገደሉሉሉ

    • @user-br4qm5wx3k
      @user-br4qm5wx3k 26 วันที่ผ่านมา

      አፈር ቢዪ ከብት ​@@user-bf7rp9qj4o

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 26 วันที่ผ่านมา +42

      ​@@user-bf7rp9qj4o😂እውነትሽን ነው ሙስሊሞች አያገባንም ደፋሪውም ተዳፋሪዋም ክርስቲያኖች ናቸው።

  • @hayatjuhar7864
    @hayatjuhar7864 25 วันที่ผ่านมา +469

    አርግዞ የወለደ ደክሞ ያሣደገ ሁሉ ለዚህች እናት ፍትህ ይጠይቅ።

    • @ኢምራንTouTube
      @ኢምራንTouTube 25 วันที่ผ่านมา +2

      ፍትህ ለዚች እናት

    • @ninalove5477
      @ninalove5477 24 วันที่ผ่านมา

      Aregzom yewerdebn enat nene 😢😢😢😢 yamal

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 24 วันที่ผ่านมา

      ፍትህ ወደማን ህግ የለ መንግስት የለ.

    • @eliaszeleke4634
      @eliaszeleke4634 24 วันที่ผ่านมา

      This is exactly what we should do!!!!

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 24 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @Andebet-y4t
    @Andebet-y4t 22 วันที่ผ่านมา +78

    የዚህ አዉሬ ሰዉ ተባባሪ የሆናቹህ አረመኔ ሰወች እግዚአብሔር ይፍረዳቹህ!!! አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናሽ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 26 วันที่ผ่านมา +1936

    ፍትህ✋ፍትህ...ለዝች እናት😭በሞት ፍርድ ይቀጣ የምትሉ✋ እባካቹ እህት እና ወንድሞች የዚህን አዉሬ ሰዉ ፎቶ በተለያዩ ማህበረ ድረ ገፆ ላይ በመልቀቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር እንዲደረስ የበኩላችንን እንወጣ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 26 วันที่ผ่านมา +27

      ትክክል አባባል ነው በሶሻል ሚድያ ከነቤተሰቡ ማውጣት ነው እባካችሁ!!!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 26 วันที่ผ่านมา

      @@ETHIOPIA7773 tikikil

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 26 วันที่ผ่านมา +12

      ምን ቤተስቡ ብቻ ፓሊሶቹም ፋኖዎች ናቸው👹🔨

    • @user-bx8wh9ge8l
      @user-bx8wh9ge8l 26 วันที่ผ่านมา

      ኸረ ባክህ? የእምቧ ቀልድ አይጠገብም። ባህር ዳር አማራ ብቻ አይኖርም። ማነህ ስግጡ​@@user-rq3rm9in5z

    • @user-jp3ry1on6b
      @user-jp3ry1on6b 26 วันที่ผ่านมา +2

      ወንድሜ ወይም እህቴ አትፍረዱ ይፈረድባችኋን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 วันที่ผ่านมา +1455

    እሱ ከፈፀመው ግፍና የጭካኔ ጥግ በለይ እሱን ለመከላከል የቆሙት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ይቀጣልም!!!!😢😢😢😢

    • @jemo5716
      @jemo5716 26 วันที่ผ่านมา +8

      አሜን የተገፋነ አለነ በሠዉ አገር ተመሣሣይ።እኔም እሡን ነዉ የምል

    • @HayatHayat-ud9go
      @HayatHayat-ud9go 26 วันที่ผ่านมา +7

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ZaharaShumi-ty3li
      @ZaharaShumi-ty3li 26 วันที่ผ่านมา +8

      እውነት ነሁ ሁሉም በራሡ ልጅላይ ደርሶ ይየው ሀሠት በነገሰባት ምድር እውነት ተደብቃ ፍትህ ፍትህ ትላለች ይሄንን በአደባባይ መስቀል ነበር

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 26 วันที่ผ่านมา +4

      Betikikil

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 26 วันที่ผ่านมา +1

      ዝ😢😮ዝዝ😢😢😢😮ዥዥ🎉ዝ$ዝ😅😂😮ዝ😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😮😢😮😮😂😂😢😢😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😢😢😮😮😮ዜ​@@ZaharaShumi-ty3li

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 25 วันที่ผ่านมา +965

    ይህ ሰውየ ይገደል የምትሉ እጂ ወደ ላይ

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i 24 วันที่ผ่านมา +12

      አንገቱ ይቆርጥ

    • @Fatima-gr8jc
      @Fatima-gr8jc 24 วันที่ผ่านมา +9

      ሲጀመር ምግስት እደዝህ ያሉትን እያበርታታ አይደለደ እኩዋን ሉገደሉ ፍትህ ለዝች እናት

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 24 วันที่ผ่านมา +4

      ከተገደለማ ተገላገለ መሞት የለበትም የምድር ሲኦል ነው ማየት ያለበት

    • @eyerusasefa7960
      @eyerusasefa7960 24 วันที่ผ่านมา +1

      ይገደል

    • @7yahgg280
      @7yahgg280 24 วันที่ผ่านมา +3

      ይገደል

  • @surafelabate4606
    @surafelabate4606 22 วันที่ผ่านมา +28

    እናት ቆማ የልጆን ሰቆቃ ማውራት ያክል ከባድ ነገር የለም እህቴ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ

  • @Ethiogoldentunes
    @Ethiogoldentunes 24 วันที่ผ่านมา +164

    ይሄንን ታሪክ በራሱ ጨርሶ መስማት ጥንካሬ ይፈልጋል ከምንም በላይ የገረመኝ የገዳዩ ጠበቃ ነዉ ፈጣሪ ያጽናሽ።ይገደል የምትሉ

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv 25 วันที่ผ่านมา +533

    እዚ ወንጀል ውስጥ የተሳተፋችሁ ቤተሰብ,ፖሊስ,የህክምና ባለሞያ በሙሉ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @yeneMB
      @yeneMB 25 วันที่ผ่านมา +2

      Amen

    • @user-bd9oz6fz9l
      @user-bd9oz6fz9l 25 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን አሚን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 25 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

    • @AbireneHira
      @AbireneHira 25 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን

    • @zenasheteshome2976
      @zenasheteshome2976 24 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 25 วันที่ผ่านมา +291

    የኢትዮጵያ እናቶች ኑ እንውጣ ኡኡኡኡኡኡ እንበል ዛሬ በገብርኤል ኑ እንውጣ እናልቅስ ወይኔ የራሴ ወይኔ ለኔ እንበል🙌🙌🙌😭😭😭😭

    • @user-ks6fh8wn4p
      @user-ks6fh8wn4p 25 วันที่ผ่านมา +8

      እናቶች እህቶች ነግ ለኔ ነው እንዉጣ።

    • @Lula124tube
      @Lula124tube 24 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @MazgC91N-us8zj
      @MazgC91N-us8zj 24 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 24 วันที่ผ่านมา

      ያማል 😢😢😢

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r 23 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mc3yc7no5n
    @user-mc3yc7no5n 21 วันที่ผ่านมา +29

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የራሔል ለቅሷ የሰማ የኢትዮ እናቶች ለቅሷ ይስማ ያማል

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 26 วันที่ผ่านมา +898

    በልጅ አትፈተኑ አሜን በሉ😢😢😢

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 26 วันที่ผ่านมา +9

      አሜን

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 26 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 26 วันที่ผ่านมา +4

      አሜንንንግን መካንም ስደተኛምነይ ምኑይገበይብለሽ እናቶች ጥናቱንይስጣችሁ ያስፈራል ገና ርዕሱ እህህህህህህ

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 26 วันที่ผ่านมา +3

      ልጅ የለኝም ግን ለወደፊ እንደሚኖረኝ ተስፋ ስላለኝ አሜን ብያለው።

    • @user-ko1of8qv3x
      @user-ko1of8qv3x 26 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 26 วันที่ผ่านมา +1032

    ይሄንን ታሪክ ስሰማ ሰው መሆኔ አስጠላኝ ሰውየው መገደል ነው ያለበት😔😔😔

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 26 วันที่ผ่านมา +4

      ማን የገለዋል

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 26 วันที่ผ่านมา +2

      Uuuuff ahunsi tasaqaqine wolahi mani new mitamanew yarabi lijochachinini tabikilebi 🤲😭😭 ena masemati erashu aqatage

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 26 วันที่ผ่านมา +11

      ይታዮታል እንዲህ ፖፕሊክ ላይ ማውጣት እያባዙ ሄዱ ደፋሪውን ማሳየት ህግ ያስፈልጋል DNA ቴስት አድርጎ መግደል ነው!!! ማውራት ማውራት ማውራት ብቻ!!!

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 26 วันที่ผ่านมา

      @@welansatesfaye5384 👍👍👍

    • @OplUppv
      @OplUppv 26 วันที่ผ่านมา +6

      አይ እህቴ etyiopaውሰጥ ህግአለብለሸነው💔💔💔

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 26 วันที่ผ่านมา +457

    በእውነት በሰማይ ላይ ሆነህ የምትመለከት እውነተኛ አምላክ☝ እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ሆይ የራሄልን እንባ ያየህ የዚች መስኪን ሴት እንባዋን እየው ፍርድ ስጣት እኛም ስመተን ያለቀስን እንባችን ይፈርድበት😭😭😭😭

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 26 วันที่ผ่านมา +5

      አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @TizezewTadese
      @TizezewTadese 26 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @onelove2401
      @onelove2401 26 วันที่ผ่านมา

      Amen E/g Zarhun aybrkaw 😢

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን!! ከሰዉ የተፈጠረ ለሰዉ ለዛዉም ለህፃን ይሄን ያህል ጭካኔ 😭😭😭😭

    • @AnnoyedBeetle-fu4hz
      @AnnoyedBeetle-fu4hz 26 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen 😢😢😢

  • @user-nd4fm4zu8o
    @user-nd4fm4zu8o 22 วันที่ผ่านมา +32

    እህቴ ሁላችንም ከጎንሽ ነን እባካቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ ይኑረን በጣም አውሬነት ነው ምንድነው ይሄ

  • @DagmewWelataw
    @DagmewWelataw 24 วันที่ผ่านมา +131

    ለዚች ሴት የሁለት አመት የቤት ኪራይ ከነቀለብዋ እችላለሁ ለምትከራከርበት ወጭ በእኒ ግን ቤትም ከፈለገች ቤት አለኝ ለ3አመት አላስከላትም ግን ቦታው የት እንዳለ አልጠቁምም ቦታው በሲኪሪቲ ካሜራ የሚጠበቅ ነው ፍትህ ለህፅንዋ

    • @genethail8906
      @genethail8906 23 วันที่ผ่านมา +3

      God bless ur heart

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 23 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @salamaragu2889
      @salamaragu2889 23 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር ያክብርልን😢😢

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 22 วันที่ผ่านมา +3

      god bless you, bro 🙏

    • @user-cm6cx3gn4z
      @user-cm6cx3gn4z 22 วันที่ผ่านมา +3

      እግዝያብሄር ይስጥልን

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d 26 วันที่ผ่านมา +476

    ህግ ቢኖር ይሄን ያህል አይደነፋም ነበር ከመድፈሩ መግደሉ ከመግደሉ ይሄን ያህል ትኢቢት ማሳየቱ ዘሩ አይባረክ ።

    • @user-sv3rm4mp2n
      @user-sv3rm4mp2n 26 วันที่ผ่านมา +14

      አሜን ዘሩ አይባረክ ያገኘዋል ከፈጣሪ

    • @yenebecha7099
      @yenebecha7099 26 วันที่ผ่านมา +9

      @@user-dy2pr8tv1d እርግማኑ ጥሩ አይደለም ዘሩ ምንም በማያውቀው መረገም የለበትም እይን ያጠፋ አይኑ ይጥፋ እያልን ሁሉን ዐይነሥውር እናደርጋለንና ለግፈኞች ፈጣሪ የጃቸውን አይከልክላቸው

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 26 วันที่ผ่านมา +4

      ኣሜንንንንንንንን ይገርም እግዚኣብሄር ይፍረድ እመ ኣምላክ ትፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sawsanaraya
      @sawsanaraya 26 วันที่ผ่านมา +1

      ዘሩ ምን አረገ ያባት እዳ ለልጅ እማ አይሁን የራሱን በራሱ ሀጥያት ይገደል በሉ እሱ መሬትላይም ሞቷል ህጻንዋን የደፈረ እለት አኪራላይም ሞቷል የጀሀነም ሰው ነውና

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 26 วันที่ผ่านมา

      @@yenebecha7099ጅል

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 24 วันที่ผ่านมา +92

    ይሔ በሀገር የመጣ ሀዘን ነው የእናትየዋ ብቻ አይደለም። በእውነት የጥንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለህ ለፍትሕ ሠልፍ እንውጣላት!!! ይሕ ካልሆነ ግን እንደ ሀገር በቁም ሞተናል።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 22 วันที่ผ่านมา +1

      ፍትህ መስጠት ያለበት ራሱ ህዝቡ ነዉ ዋጋዉን መስጠት ያለበት የምን ህግ ነዉ

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 22 วันที่ผ่านมา +1

      @@Kidist-rn2xc በጣም እስማማለሁ

  • @natiayele-w8j
    @natiayele-w8j 22 วันที่ผ่านมา +85

    ይገደል መሞት አለበት የምትሉ

    • @gowithyidu748
      @gowithyidu748 19 วันที่ผ่านมา +1

      ሞትማ እረፍት ነው ለሱ 😭😭 በቁሙ እየተሠቃየ ነው መኖር ያለበት

    • @natiayele-w8j
      @natiayele-w8j 4 วันที่ผ่านมา

      Akalu Yekorarx

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 24 วันที่ผ่านมา +104

    አንጀቴ ተቃጠለ። ዛሬ በዘር ,በሀይማኖትም አንድ ነን ለፌቨን እንጩት በማርያም😭😭😭😭

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b 24 วันที่ผ่านมา +4

      ወላሂ ለዚች ልጅ ግደይና ትገደያለሽ ብሉኝም ወደ ኃላ አልልም ነበር እፍፍፍ የኔ እናት ፀናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢

  • @belayfeleke6493
    @belayfeleke6493 24 วันที่ผ่านมา +79

    ይህን የተሰበረ የእናት አንጀት ምን ቃል ያፅናናዋል?
    እግዚአብሔር ያፅናሸ!

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 24 วันที่ผ่านมา

      እግዚኦ ምሀረነ ክርሰትሰ የኔ ናት እመብርሀን ፀናቱን ብርታቱን ትሰጥሺ😢😢

    • @KemilaSeid-cz1um
      @KemilaSeid-cz1um 23 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 26 วันที่ผ่านมา +179

    የኔ እናት ምን ቃል እንደ እሚያፅናናሽ አላውቅም እሱ ፈጣሪ ያበርታሽ😢😢

  • @SabinaSusu
    @SabinaSusu 22 วันที่ผ่านมา +5

    ምስኪን እናት በልቧ ሰይፍ አለፈ ምን ቃል ያፅናናታል 😭😭 የመፅናናት አምላክ እራሱ ልብሸን ይደግፍ እንጂ :: ለኛ እንኳን ከብዶናል ያማል 😭😭😭

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 24 วันที่ผ่านมา +498

    ይህ ሰዉዬ ካልተገደለ መንግስት የለም የምትሉ ሰዎች እነደኔ 😢😢😢

    • @neimamohammed8158
      @neimamohammed8158 23 วันที่ผ่านมา +8

      ያለበት ቦታ መንግስት የለም

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 23 วันที่ผ่านมา

      @@neimamohammed8158ያለበት ቦታ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም

    • @naaaemaalln1191
      @naaaemaalln1191 23 วันที่ผ่านมา +13

      ድሮስ ምን መንግስት አለ

    • @user-hb4zz5rb9o
      @user-hb4zz5rb9o 23 วันที่ผ่านมา +12

      ሲጀመር መግስት አለደ??

    • @yalemworkbazezew289
      @yalemworkbazezew289 23 วันที่ผ่านมา

      Awen mengeset ale

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 26 วันที่ผ่านมา +140

    አቤት የናት መከራ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ምን ብዬ እደማፅናናሽ ቃላት የለኝም እኳን የወለደ ያሎለደ ቁስልሽ ይገባኛል አምላክ ፍርዱን ይስጥሽ😢😢😢

  • @SddSaa-ig1nk
    @SddSaa-ig1nk 23 วันที่ผ่านมา +274

    ከጎኑ ለቆሙት ዶክተሮቺም ፖሊሶቺም ህግ ካለ ለህግ ይቅረቡልን የምትሉ like ባደባባይ ይሰቀሉልን የኔናት ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 22 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ህግ ካለ በተግባር ያሳየን 😢😢😢😢😢😢

    • @samuelgebregiorgis1021
      @samuelgebregiorgis1021 22 วันที่ผ่านมา

      100%✅

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የምለው ግን ለሁሉም ነገር ላይክ ላይክ ይሄ ላይክ ግን ብር ይከፍላችሗል ወይንስ እንደባህ አድርጋችሁት አረፋችሁት እረ ይደብራል።ምንድን ነው ለሁሉም ነገር ላይክ ላይክ የምትሉን ።እንዴ አሁንስ ያስጠላል ኤጭ

    • @user-ec9ms2po6r
      @user-ec9ms2po6r 21 วันที่ผ่านมา

      👍👍

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 17 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ያፅናናሽ ይሆን የኔ እናት የወላድ የህፃኖች አምላክ ይፍረድልሽ😢😢😢

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 23 วันที่ผ่านมา +60

    የኔ እናት ምን ቃል ነው ሚያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን ልጅ ይገደል መቀጣጫ ይሁን ለህዝቡ ይሄ የሰው አውሬ😢

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 26 วันที่ผ่านมา +170

    ኢላህ አደራህን የኔ ጌታ በልጀ በምወዳቸው ሠወች እዳፈትነኝ😢😢

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 26 วันที่ผ่านมา

      እህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 26 วันที่ผ่านมา +4

      😮አሜን እኔንም ጌተዬ ልጆቻችንን ይጠብቅ የሁሉንም ልጆች ዉይይይ

    • @user-jt1td3xt6r
      @user-jt1td3xt6r 26 วันที่ผ่านมา

      እኔሰ ልልጀ ፋራው እናቴ ጋ ነው ያለሸ እኔ ሰድት ላይ ነይ ፈጣሪ አድራህን😢

    • @NADC2024
      @NADC2024 23 วันที่ผ่านมา

      Ameen Ameen, 😭😭😭😭😭😭😭 😢😢😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናቶች እለት እለት እንፀልይ እንስገድ አምላከችን አደራ እንበል አንዱን መልአክ አደራ ብለን ልጆቻችን እንዲዘክሩ እናድርግ ልባችን ይረፍ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 26 วันที่ผ่านมา +243

    አለምዬ ልባችን ደማ😢😢😢ሕዝባችን ወደ አውሬ ተቀየረ ከኛ እሰሳ ይሻላል😢

    • @yenebecha7099
      @yenebecha7099 26 วันที่ผ่านมา +5

      @@لينامحمد-ك4ف እንሰሳኮ እራሱን ለመከላከል ነው አብዛኛው የሚተናኮለው የኛ ይለያል

  • @TizetaTizeta-j3e
    @TizetaTizeta-j3e 21 วันที่ผ่านมา +5

    ዛሬ ያለኝን ጥንካ አሰባስቤ አየሁ በጣም ያስጨንቃል ፈጣሪ ይፈርዳል የእውነት አምላክ ሰው የማይችለውን ፍርድ ይፈርዳል😭😭😭😭

  • @FikremaryamAtalay
    @FikremaryamAtalay 23 วันที่ผ่านมา +55

    እጅግ በጣም ያማል፣አበቄ መምህሬ ነበረች የሰፈሬ ልጅ ናት ፣ከመምህርነት ወደ ጤናው ዘርፍ ቀየረች።እኔ አሁን የ ሜድስን ተማሪ ነኝ፣አበቅ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለሁ፣እግዚአብሄር ያጽናሽ።😭😭😭😭😭

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 24 วันที่ผ่านมา +174

    ደፈሪውን የተባበሩት ሀኪሞች ፖሊሶች እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ቃለ መጠይቅ ትሰሙታላቹ እመኑኝ ይሄንን ወንጀል እያወቃቹ የአንድፍሬዋን ልጅ ሀቅዋን እያወቃቹ የደበቃቹ እመኑኝ እግዚያብሔር ይፈርዳል የዘራቹትን ይሄንኑ ታጭዳላቹ በልጃቹ ባይሆን በልጅ ልጆቻችሁ ይሄው ግፍ ይደርስባችዋል እመኑኝ እግዚያብሄር ይፈርዳል አይቶልም የሆነውን ሁላ።

    • @user-uj6zy1sc2h
      @user-uj6zy1sc2h 24 วันที่ผ่านมา +1

      Ere beljachew ydres Dikala yedikala ljoch nachew

  • @emuyegedefawu8070
    @emuyegedefawu8070 22 วันที่ผ่านมา +15

    ይህ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍ የባህዳር ህዝብ የዚችን ህፃን ደም ካልመለሳቹህ እውነት ሙታቹሀል😭😭😭

  • @LilyBekele-u7f
    @LilyBekele-u7f 26 วันที่ผ่านมา +222

    እኔ በደፋሪዎች አልፈርድም በህግ አካላት ነው የምፈርደው !ፍርዱ የአደባባይ ሞት ቢሆን ይሄ ይቀንስ ነበር በጣም ያሳዝናል

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 26 วันที่ผ่านมา +12

      ፍርድ ማለት እሱን ብቻ ሳይሆን ዘር ማንዘሩን ማጥፋት ነው 👹🔨

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo 26 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ የመንግስት ፍርድ አልጠብቅም እገለዋለሁ።

    • @Istarliinxaajijaadle
      @Istarliinxaajijaadle 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tta8yimm1ooo yes enem walhi egelewalw

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 23 วันที่ผ่านมา +42

    የኔ እናት ምን ቃል ነው ሚያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን ልጅ ይገደል መቀጣጫ ይሁን ይሄ የሰው አውሬ 😢😢😢😢😢

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 25 วันที่ผ่านมา +206

    እኛ እናዋጣለን የግል ጠበቃ ያዢ እሳት የላሰ ጎበዝ የፈለገ ይከፈል አይዞሽ አለን ከጎንሽ

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 25 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢

    • @meaza5566
      @meaza5566 25 วันที่ผ่านมา +6

      me too lets do it please

    • @emebetworkinehmegersa1188
      @emebetworkinehmegersa1188 25 วันที่ผ่านมา +9

      እኔም የ3 ልጆች እናት ነኝ። እናግዛትና ፍትህን ታግኝ

    • @ema2060
      @ema2060 25 วันที่ผ่านมา +14

      የምን ጠበቃ በጥይት ግንባሩን ተብሎ መገደል አለበት

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 25 วันที่ผ่านมา +4

      እውነት ነው እዮሀ ሚዲያ ያስተባብር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 21 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምንድነው የምንጠብቀው?እንዴት ይኼን እየሰማን ውልና እናድራለን?

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c 24 วันที่ผ่านมา +92

    ይሄንን ታሪክ ሰው መሆኔ አሰጠላኝ ሰውየው ሠገደል ነው ያለበት 😔😥😥😭

  • @user-nz6tx3ql6c
    @user-nz6tx3ql6c 26 วันที่ผ่านมา +250

    የ7/አመት ህጻን ደፍሮ የገደለ የሞት ፍርድ መወሰን ነበረበት ግን አሁን የሟች እናት እራስሽን ጠብቂ ቢያንስ እንኳን ተፈረደበት

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 26 วันที่ผ่านมา +2

      ገና ምን አይተህ ታሪኩን ስትጨርስ እራስህን ትሰቅላለህ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 26 วันที่ผ่านมา

      😢😢eko cerase fanone liqelqele keza zer mazerane ygelale weyna batsbocane ena ygbuti ehtocase😢 min yewaxacewe asbesewale edati sewe yrasu zer lay yckinale ahune amara kilelele cger selale erasane mxbeqe albati😢 ylbalziya yxfatale😢 fexari yrdati😢

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 26 วันที่ผ่านมา +4

      አላሕ ይፍረዲበት

    • @SamsungSamsung-w6v
      @SamsungSamsung-w6v 26 วันที่ผ่านมา

      25amet fired nw enide😢😢😢😢😅

    • @SusuSisay
      @SusuSisay 26 วันที่ผ่านมา +19

      ​@@imagoat5710 እኔ እሱዋን ብሆን ታርቄ ካሳ ተቀብዬ አገር ቀይሬ በራሱ በተቀበልኩት ካሳ ሽፍታ ገዝቼ አስደፋው ነበር የምን ፍትህ ፍትህ ሴት ማስፈራራት ጀግንነት አይደለም ወገን ቢኖራት ይሄኔ ተጫርሳቹ ነበር እናቃለን እኮ ብትሰማኝ ሰይጣን የሆነ ምክር እመክራት ነበር

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 26 วันที่ผ่านมา +255

    ማርያምን በእባ የጨረስኩት ቪዲዮ 😭😭😭 በፈጠራችሁ የስነ ልቦና ባለሙያወች ለዝች እናት አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጉላት አጀቴን በላችው😢😢

    • @FekihashowFeki
      @FekihashowFeki 25 วันที่ผ่านมา +3

      በጣምም ወላሂ ከባድ ነው

    • @FekihashowFeki
      @FekihashowFeki 25 วันที่ผ่านมา +1

      በጣምም ወላሂ ከባድ ነው

    • @Tigist21
      @Tigist21 25 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም😭😭😭😭

    • @user-lg7ym6te6u
      @user-lg7ym6te6u 24 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ያሳዝናል😥😥😟😟😟

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 24 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ታሳዝነለች በቁምዋ ሞታለችኮ የግድ ነች ያማል ፈጣር ፅነቱን ይሰጣት በምህርቱ ይዳብሳት ያፅነት ተኀድታለች እንኩዋን እሰዋነ እኔ ውሰጤ ቆሰለ እሰከ መቸ እንደዚህ ሁነን እግዛብሄር ይፍርድ ይሄ ሰውዩ መወገድ ጂ መኖር የለበትም ሰንት ፌበን ተደፍርዋል 😢😢😢 አየ ይች ኢትዩዸያ ምነይነት በላ ነው የመጣባት ደም በዛባት 😢

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 22 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ሰውየው መምት አለበት ይፈረድበት አምላክ ይፍረድበት የህፃንዋንህይወት አደቀጨ የሞት ፍርድ ይገባዋል

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 26 วันที่ผ่านมา +65

    ያለቀ ዘመን!!!የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይሰጥሸ😭😭😭😭😭😭

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 26 วันที่ผ่านมา +31

    I can’t stop crying 😢😢😢😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የሚያፅናና መላእክትን ይላክልሽ ምን ሊያናናት ይችላል 😢😢😢😢 እናንተ ፍርድ የምታጎድሉ የህግ አካላት: የዚች ህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ 😢😢😢😢😢 አረመኔዎች የኔ ልጅ ብትሆንስ ብላችሁል አስባችኣል

  • @user-xu8pi2el1z
    @user-xu8pi2el1z 24 วันที่ผ่านมา +47

    በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰው😢

    • @AregashAregash-vs4jm
      @AregashAregash-vs4jm 24 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 23 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ያማል 💔💔😭😭😭☝

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 22 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አሳኝና አሳፋሪ ነገር ነው
    አንቺ እህቴ እግዚአብሄር ያጽናሽ

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 26 วันที่ผ่านมา +67

    እኔ አፈር ልብላልሽ የኔ ውሻ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ፈጣሪ የዱዳ አምላክ ሀቅሽን ያውጣልሽ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 26 วันที่ผ่านมา

      Jahanam yetezegajew lenezi aynet new yezelalem esat yitebikewal. Yemidir firid bezabam yesemayu yiferidal.

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 24 วันที่ผ่านมา +42

    ጀግና እናት ሀዘንሽ ሀዘናችን ነው እደሌላው ተሸፋፍኖ ስላልቀር እች እቡጥ ብላቴና ፍትህ ስላገኘች ከምንም በላይ ደስ ብሎናል ጌታ መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 26 วันที่ผ่านมา +40

    እጅግ ሰቅጣጭ የሆነ የልጅሽን ታሪክ በጣሙን አዝኛለሁ:: የጅቷ አባት ካለ: ወይም ወንድሞች ካሉሽ የልጅሽን ደም መበቀል አለባቸው:: ይህ ጨካኝ እረመኔ የእጁን ማግኘት አለበት:: ይህን ማግኘት ካልተቻለ ወደ ልፍስፍሱ ፍርድ ቤት ይወሰድ:: እስር ቤትም ቢሆን ውጋውን የሚከፍለው ወንድ አይጠፋም:: እግዚአብሄር የፍረድበት
    በርቺ እግዚአብሄር ያፅናሽ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 26 วันที่ผ่านมา

      እንደዚህ ስትፅፍ መስመርህን ለአንድ ወር ይዘጉታል ። እንዴት አይዘጉባችሁም ።?

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 21 วันที่ผ่านมา +3

    ለዚህ አረመኔ የሞት ፍርድ ይገባዋል
    ለ ሌሎችም ትምህርት ይሆናል
    የሕፃነት መብታቸዉ ይጠበቅ🙏🙏🙏
    ፍትህ ለተቀጠፈችዉሕፃንሚሚዬ🙏🙏🙏ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር አፅናኙን መላክ ይላክልሽ ልጅነሽ"ፈጣሪ" ካአንቺ ጋ ይሁን። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @emutube345
    @emutube345 26 วันที่ผ่านมา +79

    ይዘገንናል ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነዉ 😢😢😢የደፈረዉ ይገደል የሚል በተለይ ህፃን ልጅ በላይክ አሳዩኝ ፍትህ ለህፃኗ 😢😢😢😢😢😢

  • @Enku_Drama
    @Enku_Drama 26 วันที่ผ่านมา +195

    ዛሬስ ህይወቴንም መፈጠሬንም ጠላሁ ምንም ለመፃፍ ቃላት አጠረኝ ግን አደባባይ ላይ መሰቀል አለበት እባካቹ የህግ አካላት በህፃናት ህይወት የሚቀልዱ መኖር የለባቸውም አደባባይ ላይ ይሰቀል

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m 26 วันที่ผ่านมา +38

    በዚ ዘመን ልጅ እንዳለው እናት እህቴ አንቺ ን የሚያዕናና ቃል አጣሁልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አፅናኝ መላእክ ይላክልሽ በርቺ እህቴ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 20 วันที่ผ่านมา +5

    ብልቱን በአደባባይ ይቁረጥ
    በአደባባይ ይስቅል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 24 วันที่ผ่านมา +43

    አሞኛል ደብቶኛል እህታለሜ በምንቃል ምንብዬ ላፅናናሽ እንዴትስ አልቅሼ ይውጣልኝ ታመምኩብሽ እህትአለም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እሱ እምባሽን ያብሰው

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan 22 วันที่ผ่านมา

      እህህህ😢😢😢😢😢

  • @user-pj5zq8pb4s
    @user-pj5zq8pb4s 24 วันที่ผ่านมา +153

    የደፈረ ይገደል የምትሉ👍😥😥😭😭አዲህያለ እየተስፋፋነዉ 😥😥😥💔💔🥺

    • @user-xr4ml4fv7d
      @user-xr4ml4fv7d 24 วันที่ผ่านมา +3

      No አይገደልም ሞት እኮ እረፍትነዉ በቁሙ ማሰቃየትነዉ😢😢😢😢

    • @selamawittefera847
      @selamawittefera847 24 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው በአሰቃቂ ሁኔታ መገደል አለበት ነገ በኛ ልጆች መድረሱ አይቀርም

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 วันที่ผ่านมา +34

    አቤቱ ምን እንላለን ከማን ጋር እንኑር ማንን እንመን 😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እናት ምን ጉድ ነው 😢😢😢 ጌታን ማንም በልጁ አይቀጣ እፍፍፍፍ😢😢

  • @SimretTube
    @SimretTube 22 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ኮሜት የምታነቢ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የርፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 26 วันที่ผ่านมา +182

    በዚህ ሁኔታ ልጇን ከማጣቷ ሃዘኗንም እንዳታዝን በህይወትም እንዳትኖር ለማድረግ የምታሳድዷት ሁሉ እሱም ተባባሪዎቹም ለዛሬ ተሳክቶላቹ ይሆናል ነገ በምትወዱት ሰው እግዚአብሔር ይመጣባቹሃል መፍራት እሱን ነው የምለው ጠፋኝ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ፍትህ እጡ !!!!!

    • @NejatsalihKemal
      @NejatsalihKemal 26 วันที่ผ่านมา +7

      አይቀርላቸውም ለጊዜው መስሏቸዋል የተበዳይ እንባ ጠብ አይልም

    • @zteshome75
      @zteshome75 26 วันที่ผ่านมา +6

      አይቀርላቸውም

    • @user-zq4sn5pe6w
      @user-zq4sn5pe6w 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@zteshome75ewnet new egzabher yifrde leziche miskin ena ljwa yemotechebatm eswa tesadajwam eswa egzabher hoy ferd setat yat yibeltal

    • @user-zq4sn5pe6w
      @user-zq4sn5pe6w 26 วันที่ผ่านมา +2

      enat

    • @bitaniabitania7069
      @bitaniabitania7069 26 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

  • @ajebushhabtewold6071
    @ajebushhabtewold6071 25 วันที่ผ่านมา +52

    ይሄን የሚያክል ከባድ ጉዳይ የምታቃልሉ የህግ አካላት፣የጤና ባለሙያዎች፣ የወንጀለኛ ወዳጅ ዘመዶች እንዲህ አይነት ነገገር በቤታችሁ ይደጋገም ልባችሁ እየደማ እያለቀሳችሁ ወደመቃብር ውረዱ በአንዱ ፈንታ አምስት ክፈሉ። አሜን! እንደዚህ አይነት ነገርን ቀለል አድርጋ የምታይ ሀገር ውስጥ በመፈጠሬ በጣም አዝናለሁ😢😢😢 ሰው ሀገር እኮ ለአቅመሽሔዋን የደረሰችን ሴት በአግባቡ አላናገረም ተብሎ የሚፈረድበት ፍርድ ነው ጨቅላ ህፃን ደፍሮ ለገደለው የተሰጠው😢 ምን እንላለን በሁሉም ላይ ፍትህ ከሰማይ ይውጣ!😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 26 วันที่ผ่านมา +151

    ከልጇ ሞት የእሷ መንገላታት መረጃ እና ማስረጃ እያ ፍትህ ማጣት ያችን የመሰለች እምቡጥ ቀጠፋት💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @AlemayehuKassa-c9k
    @AlemayehuKassa-c9k 22 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ጉዳይ በጭራሽ እንዲህ እንደ ዘበት የአንድ ሰሞኑን ወሬ መሆን የለበትም የኢትዮጵያ ሠዎች በሙሉ እባካችሁን እስከ መጨረሻው እንጩህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 26 วันที่ผ่านมา +52

    ቃል የለኝም ከዛች ምድር ስንት ቅዱሳን እንዳልውጡ ሃገሬን እንደዚህ የሚያርክሱ የደም የግፍ እጆች ይብዙ😢

    • @user-tx4vu7jm3h
      @user-tx4vu7jm3h 25 วันที่ผ่านมา

      ኣገሩ የት ነው ግን😢

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 25 วันที่ผ่านมา

      ባህርዳር​@@user-tx4vu7jm3h

    • @WdadaWdada-yh4qo
      @WdadaWdada-yh4qo 24 วันที่ผ่านมา

      እግዛቢሔሬዪጽናሺ

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 26 วันที่ผ่านมา +40

    አዝናለሁ መቼስ 😢 ጌታችንን እንጂ ሌላ ምንም የሚያፅናናሽ ቃል የለም እህቴ...

  • @SaraSara-xu8xz
    @SaraSara-xu8xz 24 วันที่ผ่านมา +34

    እህቴ ምን ቃል ይሆን የሚያፅናናሽ ለመስማት የሚከብድ 😭😭😭😭😭አላህ ብርታቱንና ሰብሩን ይስጥሽ

  • @EdenEden-h9n
    @EdenEden-h9n 21 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት እንዳንችና እንደዛች እንቁ ልጅሽ ያሳዘነኝ የለም እግዛብሄር ያጵናናሽ በርች እኔ እንዃንም አልወለድኩ ለልጅሽ ኑሪላት ጌታ በደሙ ይሸፋንሽ

  • @misirasef9699
    @misirasef9699 25 วันที่ผ่านมา +27

    ጌታ ኢየሱስ እንባሽን ያብስልሽ አፅነኙን መንፈስ ይላክል ምን ቃል ያፅናናሽናል😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotGetu-nm6ms
    @HiwotGetu-nm6ms 26 วันที่ผ่านมา +37

    ኧረ ምን ጉድ ነው? ጌታ ሆይ ለዚህች ህፃን ፍረድላት💔 😭እኛንም ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ለዚህች ምስኪን በሀዘን ለተጎዳች ሴትም መፅናናትን ስጣት😭😭

  • @Yyghg-gd2sl
    @Yyghg-gd2sl 24 วันที่ผ่านมา +29

    ምን ያፅናናሽ ቃል አጣሁ ምን ብዬ ልፃፍ ይሄን መግደል አደለም በደፈረበት ቆርጦ ይቁም በሽተኛ መሆን አለበት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @RahMamm-r8o
    @RahMamm-r8o 7 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዉ እስግድ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ ለእዉነትና ለእዉነት የቆምክ ሰዉነህ እስካሁን ብዙ እከታተልሃሁ በጣም ትሁት ሰዉን እንደፀባዩ አድርገህ አስማምተህ ስትሸኝ እይህ ንበር አሁንም ከእዉነት እንዳትርቅ እንዳትሳሳት አምላክ ይጠብቅህ ከእናትህ

  • @ZebibaMuhamed-ux6ff
    @ZebibaMuhamed-ux6ff 24 วันที่ผ่านมา +37

    እኔም የሴት ልጅ እናት ነኝ:ወላሂ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እንባየን መቀጣጠር አቃተኝ
    :ፍትህ ለዝች ለህፃን ልጂ
    መገደል አለበት

  • @Buzu-hn4pu
    @Buzu-hn4pu 25 วันที่ผ่านมา +30

    የህፃኑዋ አምላክ ይፍረድበት እግዚሀብሄር እንባሽን ያብሰዉ

  • @sasab2001
    @sasab2001 26 วันที่ผ่านมา +169

    እኔ አንጀቴ እየተቃጠለነዉ የሰማሁት ግን ይህን ወንጀል ፍትህ ለማዛባት የሰራችሁ ሁሉ በዚች ህፀን ላይ የደረሰዉ እሳትበቤታችሁ ይግባ😢😢😢😢😢😢

    • @kabetube
      @kabetube 26 วันที่ผ่านมา +3

      በጣምወላሂ😭😭😭😭

    • @HirutTeshome-pn3vi
      @HirutTeshome-pn3vi 26 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 26 วันที่ผ่านมา +3

      Aykerim bebetachew yigebal

    • @user-ek4nw5db8c
      @user-ek4nw5db8c 26 วันที่ผ่านมา +4

      በእያንዳዳቸው ቤት የግባ

    • @cheerfulmobilebarberinlond8727
      @cheerfulmobilebarberinlond8727 26 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen yegeba!!

  • @genethagos6789
    @genethagos6789 21 วันที่ผ่านมา +1

    ለዚች አሳዛኝ እናት እግዚአብሔር የደም ዋጋዉን ይከፍልላት፣ እዉነቱን ያዉጣላት፣ እኔም የልጆች እናት ነኝና ፍርዱን አምላክ ይስጥ። አሜን!!!

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 23 วันที่ผ่านมา +32

    የኔ እናት በልጅ የመጣ ሀዘንን የምታውቀው እመብርሃን ታጽናናሽ

  • @Feti-m7w
    @Feti-m7w 24 วันที่ผ่านมา +81

    ምን አይነት ጠንካራ እናት ነሽ ግን በአላህ ይህን ሁሉ መቻልሽ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 26 วันที่ผ่านมา +102

    የገደለ መገደል አለበት ወላሂ የሙስሊም ህግ ነው የሚሉ ቢኖሩም ለሀገራችንን ጭራቅ ሌላ መፍትሄ የለም ።

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 26 วันที่ผ่านมา +4

      እስላምን ህግ ቢኖርማ ህ ሁሉ ወንጀል ይኖር ነበር እስላም ገዳይ ነው እየተባለ እህው ህግ እንድህ ሆን የእስልምና ህግ ቢናማ እህ ሁሉ ወንጀል መቼ ይኖር ነበር😢😢😢😢

    • @Hirutyilma-f4s
      @Hirutyilma-f4s 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@fakihasherif7585ህጉ አለ የገደለ ይገደል በኦሪት ዘመን አበቃ እኛ የገደለን ከገደልን ፈጣሪ ፍርዱ ሰው ፍርዱን ለፈጣሪ መተው አለበት

    • @hanlove412
      @hanlove412 26 วันที่ผ่านมา +2

      እረ የእስልምና ህግ ቢኖርማ በምን እድል ወይኔኔረ እኔም ሴት ልጅ አለኝ አመመኝ በማርያም 💔

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@hanlove412የዕሰልምና ብቻ ህግ አደለም አለምን የፈጠረ ጌታ በምድር እሰካላችሁ ለሰዉ ልጅ የደነገገዉ ህግ ነዉ ሙሰሊሞች ሲቀበሉት ሎሎች አልተቀበሉትም ሀቁ ይሄ ነዉ ዉጤቱንም እያየነዉ ነዉ ተቃጥለን ሞትን😢😢😢😢😢😢😢

    • @QalAba
      @QalAba 24 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ይሄ የሙስሊም የክርስቲያን አያስብልም ምነው ህጉ በፀደቀ😢😢😢😢

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሀገሬ ያማል ፍትህ የለለበት አገር ሁሉም እደፈለገ ያረጋል የኔናት ነብስ ይማር አችም ፈጣሪ ያፂናሽ የኔውዲ ይገደል ይገደል ይገደል

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f 26 วันที่ผ่านมา +74

    ለዚህ ሰው ምንም ፍርድ ቢፈረድበት የዚችን ህጻን ስቃይም ሆነ ህይወት አይመልሰውም ያማል 😢😢😢 አይዞሽ እናትዬ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ኡፍፍፍፍ

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 24 วันที่ผ่านมา +28

    በጌታ በኢየሱስ ስም ፊትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ችግር በቃ በለን

  • @mimitadesse9782
    @mimitadesse9782 24 วันที่ผ่านมา +24

    እመብርሀን ታፅናናሽ ምን ቃል አለ ለዚህ ዘግናኝ ድርጊት አቤቱ የሆነውን ሁሉ አስብ ጌታ ሆይ

  • @sabacuddus7319
    @sabacuddus7319 19 วันที่ผ่านมา +2

    My dear sister May Almighty God Grant and Put his Precious Soul, you are not alone my sister we are all with you to get justice for your Angel Feven. ❤ USA

  • @BekiGmariyam
    @BekiGmariyam 25 วันที่ผ่านมา +23

    ያሣዝናል አሁን እኔ የተሠማኝ እዚህ ያለቀ ዘመን ላይ ልጅ መውለድ እራሰ ወዳድ መሆን እየመሠለኝ ለማን አቤት እንበል ያቃጥላል በጣም የሠማይ አምላክ ይፍረድብክ

  • @meronb2665
    @meronb2665 24 วันที่ผ่านมา +27

    ይህን ሰው የረዳችሁ ሁሉ እግዚያብሄር የእጃችሁን ይሰጣችኋል።ከበዳዩ የአጋዦቹ

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew 23 วันที่ผ่านมา +19

    ብልቱ ይቆረጥ ምንም ጥያቄ የለዉም ጨካኝ ሠይጣን።እህታችን አይዞሽ እመብርሃል ታፅናናች

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 22 วันที่ผ่านมา +2

    ገዳዩ ሰውዬ መገደልም ያንሰዋል ። እናትም እምባሽን በእውነተኛ ፍትህ ይታበስ ዘብድ እመኝልሻለሁ። መፅናናትን ይስጥሽ ።

  • @HermonMaru
    @HermonMaru 24 วันที่ผ่านมา +20

    ከምድር ፍርድ የሰማዩ ይበልጣል አይዞሽ እነሱ የሞት ፍርድ ባይፈርዱበት እራሱ እግዜብሔር ይቀጣዋል

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu 26 วันที่ผ่านมา +33

    ጀግና እናት ነሽ እንኳን አሰፈረድሽበት የሰይጣን ቁራጭ

  • @mimiamare6646
    @mimiamare6646 26 วันที่ผ่านมา +101

    ኣለምሰገድ ዛሬስ.....የኣንተንም ፕሮግራም, ስልኬንም, ሰው መሆኔንም ጠላሁት እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርሽ የኔ መላክ!🙏🏿

    • @mmh4991
      @mmh4991 26 วันที่ผ่านมา +1

      Ewnet new.

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግን እናት ነሽ ስንት ናስንት እናት አለ በሆዳቸው ይዘው. ዝም ያሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tisi3500
    @tisi3500 26 วันที่ผ่านมา +24

    እቤት የግፍ ጥግ፣ ታድያ ሃገራችን ላይ የሚታየው እርስ በርስ መተላለቅ፣ በህፃናት ላይ የሚፈፀም ግፍ ይህ ሁሉ እያለ እንዴት ሃገራችን ሰላም ትሁን። እህቴ መፅናናቱን ይስጥሽ። ሀገርን የሚያባሉ እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው ።

  • @bealemkalu2246
    @bealemkalu2246 25 วันที่ผ่านมา +27

    ወይኔ ተቃጠልኩ🖤😭💔😢 የኔ እህት የልብን ሀዘን የምታቀል ድንግል ማርያም ሀዘንሽን ታስረሳሽ ብርትት ታድርግሽ🙏 አንተ ሰይጣን ሰውየ እግዚአብሄር ለንሰሀ ሞት ያብቃህ

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 26 วันที่ผ่านมา +55

    እንዴት ነዉ በኢትዮጵያ ሰላም ይመጣል ብለን የምናስብ እሔ ግፍ እሳትም ያወርድብናል ገና😭😭😭

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 26 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት ነዉ። 😭

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 26 วันที่ผ่านมา +1

      ለማሰብ ይከብዳል 😢😢😢😢

    • @netsanetmekonnen9961
      @netsanetmekonnen9961 26 วันที่ผ่านมา +1

      ከኛ እንስሳት የድር አራዊት ይሻላሉ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 24 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እግዚኦ ፈጣሬ ፍረድ😢😢😢😢😢

  • @user-uz9jh8fu1h
    @user-uz9jh8fu1h 23 วันที่ผ่านมา +32

    አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ስቃዩ በልቶ መሞት አለበት የምትሉ👍አሰዩ

  • @frehiwotgetachew9203
    @frehiwotgetachew9203 25 วันที่ผ่านมา +20

    እግዚያብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ!!! አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍረድ ካንተ ነውና የዚችን እናት እንባ አብስላት😭

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 26 วันที่ผ่านมา +157

    ግን ለምን ህጣናትን የሚደፍር መገደል አለበት ይገደል የምትሉ😢

  • @HelenHagos-st7tm
    @HelenHagos-st7tm 19 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ብርታቱ እና ፅናቱን ይስጥሽ ደግሞም ጠንካራ ነሽ .ፍትህ ለህፃን ሄቨን ሁሌም የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቺ ጋር ነው😢😢