ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች😭ሌሎች ግን እንማርበት ማንም ለማንም አይኖርም ስደት ለይ ያላቹ ብልጥ ሆናቹ እራሳቹን አድኑ!🖐
@@kidstteferra9557 you are right 👍
ይቺ ልጅ ለራሶ ክብር ያላት ሴት ናት ውይ ቤተሰብ ግን እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ😢
ማርያምን የተረገሙ ሰወች ናቸው ካባቷ ወድሟ ከወድሟ አትሻብኝ
እኔ ትግስት የለኝም የዚች እህት ታሪክ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው የሰማሁት.. የእኔ እህት አይዛሽ. 😢 ታዲያ አባት ካልታመነ ማንንይታመናል.. ወንድሟ ግን ጨካኝ ነው. 😢😢 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል.. ልቧ በጣም ተሰብሯል. እስኪ ሰብሰብ ብለን እንርዳት.
Wendim ema chikagn new yegza wendma le enata yegzajutin condominiums Bersu adrgio Zena belo eynor new kidogn ke ne mistu
እኔ ምለው ለምንድነው ሙስሊም ሴት እህቶች ወተው ሚዲያ ላይ ችግራቸውን ሲናገሩ ሙስሊም ህብረተሰብ በተለይ ሴቶች እንከን ፈልጋቹ ምታሸማቅቁት ለዚ ነው እኮ ደፍረው የማይወጡት እንጂ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም በተለያየ ቪዲዮ አይቻለው 90% የሙስሊሙ መሀበረሰብ የሚተቸው ይሄ በሌላ ሀይማኖት አይታይም ወተው ሲናገሩ አይዞቹ የሚል ወይም ሚያዳምጣቸው አልፎ የሚያግዛቸው ይበዛል . ለምን አትረዱአቸውም የማንም ሀይማኖት ተከታይ perfect አይደለም እሷ ታለቅሳለች እናንተ መሸፈኛዋ ታወራላቹ በቃ ፀጉራ ተሸነፈ የመጣችው እገዛ ፈልጋ ነው በተደጋጋሚ የሚታይ ነው ተደብቆ ሚቀር ታሪክ የለም ይልቅ ሌላ ያላወቀ ህብረተሰብ ይማርበታል በጣም አዝኛለው በዚ አስተሳሰብ
@@HomeBased-yd7um መጠየቋ አይደለም የገለበጠቹ ኒቃሟ ነው ያናገረን እንጂ ኒቃሙን አንስታው ወይም ሙሉውን ለብሳ ብትመጣ ምንም ችግር የለውም መገልበጧ ምን ፈልጋበት ነው
@@NooritoNoorito ይሄ ስለኒቃም ብቻ አይደለም ሁሌ በተለያየ ቪዲዮ የምናየው ነገር ነው አንድ እንከን አይጠፋም በቃ በዛ እነሱን ማሸማቀቅ why ??? ወተው ሲናገሩ ከማበረታታት እንዳይወጡ አናት አናት መቀወር ነው ይሄ . ማንም የሞላለት ሚዲያ ላይ አይወጣም ደሞ ወቶ መናገር ብርታታቸው ነው ሚሳየው ከመደበቅ እና ማልቀስ ስለዚ ሙስሊም እህቶች ወተው ሲናገሩ ችግራቸውን አትደቁሳቸው ይልቅ አበረታቷቸው አፅናኗቸው comment ሲያዩ እራሳቸውን እንዳይወቅሱ
@@NooritoNoorito እቃቂራም እሮጊት እቦ ይገልብጥሽ ክፋ👹🔨
Exactly 💯 right ..I don't why they do this ?
የአረብ ሀገር የገጠር እስላም ሴቶች ሸቃሎች እራሳቸው አረብ ሀገር ላይ ዲቃላ እየፈለፈሉ ዮቱብ ላይ ኮመንት ላይ ብቻ ጨዋ ጨዋ ይጫወታሉ አጋሰሶች
እረ በአላህ እስቲ አዳምጧት ስለ አለባበስዋ ማውራት ለምን አስፈለገ ከዚህ በላይ እንዴት ትሸፈን ምን ጉድ ናችው በጣም ያሳዝናል 😭
ተባረኪ!! ከልብስ በላይ ሰብአዊነት ይበልጣል። ጨርቅ ጨርቅ ነው።
በጣም😢😢
አላህ ካለችበት ጪንቀት ችግር ያውጣት ግን በአይናችን ሳይሆን በጆሮችን ነው የምንሰማው ክብሮን ለምን ገለጠችው ምክናያቶ ምንድን ነው የሚለው ነው እኛ ስለ ኒቃብ ስለማታውቁ ዝም በሉ ወገኖች ዝም ብሎ አይደለም ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ነው የሴት ልጂ ክብሮ ነው ለዛ ነው እንጂ ችግሮ ሳይገባን ሳይስማን ቀርቶ አይደለም ወገኖች እናተ ስለ ኒቃብ ምንነት ስለማታውቁ ነው
ተባረኪ አንድ ለሰው የምታስብ ሴት ተገኘች
ያልደረሰው ብዙ ያወራል
ለወንድ ብር አለመሰጥት ከዚች ልጅ ተማሩ ጎበዝ ናት ጠንካራ ናት
👍
ያሳትር ካለሽበት ጭቀት ያዉጣሽ ያለፈ ትተሽ ወደፊት አላህ ተወክለሽ በድንሽ ጠካራ ሁኒ አብሽሪ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢😢😢
አሚን ዉዴ የንችዉ ይሸለል በሰዉ ከሚፈርዱት
@@hadrahadra9373 መፍረድ ቀላል ነዉ ዉዴ ስደት ተሰቃይተን ስንመለሥ እደዚህ ህመሙ ከባድ ነዉ አላህ ይድረስልን
የኔ እናት እባዋ ቀደማት ኡፍ በደል ክፉ ነው😢 አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው አብሽሪ!
አይዞሽ እህቴ አንቺ ጀግነ ነሽ አብሽሪ ኢንሸ አለህ
የኢትዮጵያ ወንዶቹ በሴቶች ላይ የሚሰራ ግፍ ነው ምድሪቷን የሚበጠብጥ
ኒቃብ ኒቃብ የምትሉ እሷ ያለችበት ከባድ ችግርና ስቃዯ ሳይሰማቹ ሰለ ኒቃብ ማውራት ያሳፍራል ከሁሉም በፊት ሰባዊነት ይቀድማል
ምን አገናኘው የኒቃቡን ህግ ካላወክ ዝም በል
ፋራ ማስረዳት ይከብዳል ከኒቃቡስር ስትናገር ይሰራሉ ጂኒሁላ ሲያስጠሉ
ተባረክ
@@haymanot7554ቜ 😮
@user-bl8vt9yr9cጻኲቛፄቜጺቜቛጻ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ልብ ከሚሰብር ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሚን
Amin yareb
አለይሂሶላቱ ወሰላም አሚንንንን ያረብ
Aminn yareb selelahu aleyhi weselem ❤❤❤
ንግግርሽ ❤❤ ያሠላም አላህ ይጠብቀን
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
አለም ሰገድ ወንድማችን ማሰማው ነገር የለም በርታልን
አላህ ከጎንሽ ይሁን ኢሐን የተስበረው ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ አይዞሽ ስብሩንም ይስጥሽ እሱም ይክስሻል አብሽሪ።
ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለንሰደንትን
ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለሰደትን
እውነትጥርዝእያሎ
እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍስለታ ከነ ባልደረቦችህ አለምዬ እህቴ ግን በጣም አሳዘነችኝ ሁላችንም ሄወቱስጥ ያለፈ ቢሆንም ያማል አለኝ ብሎ ገብቶ እዲ መሆን በነገራችን ላይ ጥቂት ቤተሠብ ነው ጥሩ አብዛኛውን አለምዬ በላተኛ ጅብ ነው እድትመጣባቸው እኳ አይፈልጉም ማረን ነው የከፋ ዘመን ደርሠናል እህቴ ግን እሄም ያልፋል አይዞሽ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
እእእእ ፍስለታ????
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣እግዚአብሄር መከራሽን ወደ ደስታ ይቀይረዋል።እንኳንም አንቺም ፣ልጅሽም በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ገና ወጣት ልጅ ነሽ፣ገና አግብተሽ ፣ ወልደሽ፣ልጅሽንም ድረሽ ሰላማዊ ህይወት ትኖሪያለሽ፣አታልቅሺ! ሰርተሽ ትተኪዋለሽ፣ዋናው ጤ ና መሆንሽ ነው፣በርቺ ።አለምሰገድ የሚመድብልሽን ባለሙያዎች ምክር በደንብ አዳምጪ።
እኔ ልቤ በጣም እዘነ ዓረብ ሀገር ሄደው ለሚስቃዩ እህቶቻችን ብመጃመሪያውኑ ጥሩ አገዛዘ ስለሌለን ልጆቹን ለባርነትና ለሴተኛ አዳሪነት ላኩዋቸው ደስ ይበላቸሁ እናንተ ክፍዎች የእናንተና ልጅ ውይም እናት ብትልኩ ደስ ይበላችሁ ነበር አይልም በጃንሆይ ኃይለ ሥላሤ ውይም በኮሎኔል መንግሥቱ ጊዜ ዩኢትዮጵያ ሴት ልጆች አይወጡም ነበር. ዛሬ ግን በሩን ከፍተው እየሽጥዋቸው ነው ደስ ይበላቸው እኔ ለአንተ አዘንኩ ይህንን ሁሉ መከራ ስትስማ ትዕግስትህ በል እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ እነሱም ሀዘናቸውን ብሶታቸውን የሚያፈሱበት አገኙ አይዞአችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ. ❤❤❤
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነጌ ሌላ ህይወት ነው በፍፁም ልጅሽን ጥለሽ እንዳትሄጂ እሷን ለማን ጥለሽ በአገርሽ ሰርተሽ ኑሪ በልጅሽ ትካሽያለሽ አላህ ካንቺ ጋር ነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዛሽ እህቴ ተስፋ አትቁርጭ አንች ብቻ ጤና ስላም ይኑርሺ ስርተሺ ትለውጫለሺ ኡይዛሽ እህቴ❤
የኔ ማር በጣም ውስጧ ተረብሿል አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ጠባቂው እሱ☝️ነው 😢😢
አይዞሽ እህቴ ዱኒያ ናት አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ ወደ አላህ ተጠጊ ልብሽ ትረጋጋለች አይዞሽ
ሰላም ወንድም እህታችን አይዞሽ እንኳንም ወጥተሽ የከፋሽን ተናገርሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ❤🎉❤🎉
አይዞሺየኔ እህ አላህይረዳሺ እራሰሺን አረጋጊ አምሮሺን አታጨናቂ ለአላህ ሰተሺቸያቸው🥰🥰🥰🥰
ይሄ እንባ ጥልቅ ሃዘን ተስፋ መቁረጥ የልጅ ናፍቆት ብዙ እንግልትና ጉዳት ገንዘቧን ወጣትነቷን የበላቹ እግዚአብሔር ይቀበላቹ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከስንት አንድ ነው እንጁ አብዛኞቹ አይረዱም ጅቦች ናቸው በቃ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው ያሳዘነችኝ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሽ😢😢😢😢
በጣም 😢
ያሳዝናል አላህ ልብ ይሰጣቸዉ የሚበድሉ ቤተሰቦች😢😢😢
አይዝሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥልሻል
አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ
አለምየ በመጀመርያ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማለም የሰው ህመም የሚሰማህ የኔ እናት ደግሞ በጣም ጀግናናት ምክንያቱም አባታችን በልጅነታችን ነው የሞተው በጣም ጠንካራ እናት ነች ያለችን እኔና ወንድሚ የምንኖረው በስደት ነው ግን ለሁለታችንም ቦታ ቤት ሰርታልናለች ለቡናሽ ለልብስሽ ብለንኳን ስንልክላት ደለምዬ እኔ በሀገሬ ምን አጥቼ እናንተ በሰው ሀገር በበረሀና በሰው ፊት እየተገረፍችሁብኝ 😢የናንተ ገንዘብ ለኔ እሳት ነው የሚሆንብኝ እያለች ብታይ ለኛነው የምታደርገው እንደኛ አይነት ነፍ እናትናባት አሉ የልጆቻቸው ድካም እንግልት የሚገባቸው በዛው ልክ ደግሞ ራስ ወዳድ ቤተሰብ አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እኛ ስንት ሰአት ደክመን እንደምናመጣው አይገባቸውም ብቻልቦናቸውን ያብራላቸው አይዞሽ እህቴ የምታምኝው አምላክሽ ይክስሻል😢🙏🏼
አብዛኛው የማዳም ቅመሞች ጉድ የሚሰሩት በገዛቤተሰባቸው ነው ታሞ ሲሞቱ እንኴን አሰክሬናቸው አትላኩ እዛው ይቀበሩ የሚሉ ጉድ ናቸው የማዳም ቅመሞችዬ ብልጥ ሁኑ በፍየል ዘመን በግ አትሁኑ ሀገሬ ልገባ አንድወር ከአምሰት ቀን ቀረኝ ማማዬ በህይወት ዬለችም ጀግና እናት ሰለነበረችኝ ገንዘቤ በባንክ አሰቀምጣ ሰታርፍ ኢትዪጲያ ባንኮች ሰርፕራይዝ ያደረጉኝ ማማ ነፍሰ ይማር
Sew kebeyesebu belay manin yimen? 😢
@@nejatali7088በዚህ ሰአት እንኳን በውን በህልም ለማመን ይከብዳል የደረሰበት ያወቀዎል ማማ
😢😢😢😢😢
😢😢😢አይዞሽማማ
ነብሳቸዉ በአፀደ ገነት ያቆይልን
የአላህ በጣም ያማልአላህ ትግስቱን ይስጥሽ እህት የኔ ውድ በዘመድ መጎዳት በጣም ያማል ሱብሀን አላህ ግን በሰው ሀገር ይህን ያክል ለፍተሽ ሰርተሽ እድህ መከዳትሽ ያማል በጣም አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤናሽ ነው ዱአ አድርጊ ነገ ሌላ ቀን ነው ያለፈውን ህይወትሽን ባትመልሽውም አላህ ያሰብሽውን ያስተካክልልሽ እህቴ ግን እኔም አስራ ስድስት አመቴ ነው ስደት ከሄድኩኝ አሁንም እዛው ነኝ ግን ምንም የለኝም አይዞሽ ያልፋል እህቴ የስደት ህይወትን የሚያውቀው ያውቀዋል ወላሂ በጣም ያማል የሰው ቤት እንጀራ መጥፎ ነው ሲያምሽ አትተኝ ሲደክምሽ አታርፊ በጣም መጥፎ ችግር ነው እስቲ ተይኝ እህቴ ቁስሌን አትቀስቅሽው አይዞሽ አታልቅሽ የኔ እህት በአላህ አታልቅሽ ዱአ አድርጊ ወላሂ ያልፋል ።
የኔ እናት የአረብ ሀገር ስራን እሚያውቅ ያውቀዋል በተለይ ረመዳን ላይ እየያ ነው እሚስብለው😭😭አይዞሽ🥰
እህቴ ሰው በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ብዙ ይፈተናል በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ብዙ አታልቅሽ የጠዋቱ ዕድልሽ ቢበላሽም የማታው ይስተካከላል ምንም አትጠራጠሪ በሀይማኖትሽ ፀንተሽ ፀልይ!!!
በነገራችን ላይ አሰልቺ ታሪክ ነው ጋዜጠኛው ግን ትግስትህ😍
እይዞሽ እንደ እንቺ አይነቱ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው።ሰው ቢከዳሽ እልህ ይረዲሻል ።አኪራ ላይ ስቃዩን ይቀቡላሉ።ብዙ ሰው አድነሻል።አስተማሪ ነሽ።
የኔ እህት በጣም ጠንካራነሽ አላህ ይጨምርልሽ ነገ ሌላ ቀንነው አላህ ደግሞ ከታጋሾች ጋር ነው ስደትን አትምረጪ ከልጂሽ ጋር በደስታ ያኖርሻል ተስፋ አለኝ ዱአ አእናደርግልሻለን
የኔ ናት አይዞሽ ገና ስጀምሪዉ እንደከፋሽ ይስታዉቃል
ልጅቷን የምትሳደቡ ሰዎች የሷ ችግር ሶስት እጥፍ ያሸክማችሁ የችግር ምጥ ያስምጣችሁ እንዴት እሷ ችግሯን እያወራች ትሳደባላችሁ
በጣም😢
አይባልም ማንም አይክፋው ልቦና ይስጣቸው ቀና ቀናውን እዳስቡ
አሳብደው አባያውንም ያስጥሉዋታል ጻድቃኖቹ ያለችበትን ሁኔታ እያዩ
ኒቃብ ክብሩን ማታቁ ከሆነ የማታቁት አታዉሩ
አለም ሰገድ እዴት ነእ እኔም በወድሜ እና በሚስቱ(300000) ሸ ብር ካዱኝ አሁን እግሬ በጣም አብጣል እና ባተሚዲያ ላይ መቅረብ እፈልጋላሁ አሁን ያለሁት ዱባይ ነዉ ያለሁት እባክህ እርዳኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሸ መከዳት ከባድ ነው
እህቴ እኔስ አልተካድኩም ገና መኪና ገዝቼ ስሩ ብዬ ሰጥቼ አሁን ስድቡን አልቻልኩም፣ይኸ በአንቺ ብቻ አይደለም ፣ሆዳም ብለው ቢሰድቡን ሳይሻለን አልቀረም ለእነሱ ከመስጠት ብዬ አስባለው።
@@meazatefra6336 አሜን አሜን🙏🙏
@@selamawitlemma5742 እሽ ዬኔ ዉድ መኪናው ባቺ ስም ነዉ ወይስ በሱ ስም ነዉ ባቺ ከኦነ ቶሎ ብለሽ ተቀበይ
ለምን ዝም ትያለሺ በዮቱበሮች አስጠይቄያቸው እና ተቀበያቸው እንጅ😢
አይዞሽ እቴ እግዚአብሔር የድካምሽን ፍሬ ያሳይሽ ሀቅ ካንቺ ጋር ስለሆነ በርቺ!
የኔማር ስታሳ ዝን የአላህግፍ አልሀምዱሊላህ ጡሩቤተሰብ ስለሰጠህኝ ኢላሂ አመሰግንሀለሁ😢😢 አፈርያብላቺሁ
አለሀምዲልላህ ወለህ የኔም ቤትሰቢ መሻ አላ ነቻዉ😢❤❤
እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ አይዞሽ እኔም ልክ እዳንቺው ነኝ ግን እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ አለ ይሁን ብሎ ማለፍ እኛም ቀን አለን
አይዞሽ እህትአለም ነገ የተሻለ ቀን አለ ቤተሰብ ሲበድል ከባድ ነው
አይዞሽ እህቴ😢😢 እኔም ከአንቺ የበለጠ ስቃይ መከራ መሰበር ውስጥ ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ብየ እየኖርኩ ነው አንድ አንዴ በጣም ያስጠላኛል ህዎት በልኖረስ ምልበት ግዜ ይበልጣል
_አብሽሪ እህቴ የተሠበረ ልብ ጠጋኙ አሏህ ነው አሏህ ይጠግንሽ ሁላችንም የራሳችን ስብራት አለን ግን ለኸይር ነው ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ_
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የራሱ ቁስል አለበት
አይዞሸ መሰበር የለብሸም ጠክሪ ሁሉ አላፊ ነው ይሄ ኮትራት አለም ነው
Yena konjo ayzosh
አይዞሽ ጸልይ በተረፈ ሁሉም ሃላፊ መሆኑን አስቢ አይዞሽ ❤❤❤
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀሰች ነው ቨድዎዎን የጨረሰችው እኔም በጣም አንጀቴን በላችው ወላሂ ቅጥል ነው ያልኩት እኔ በፌት ላይ የዋህነትነበርኩ በጣም አልቃሻ ነበርኩ ግን በህይወቴ የሆነ ሰአት ላይ የሰውን ክፋት አየሁኝ ና እነዛ ክፍሰወችና የበደሉኝ ሰዎች ጭካኔን አስተማሩኝ ብልጥ አረጉኝ ቆራጥ ሆንኩኝ የዋህነቴን ሲበዛ ቀነስኩት አሁን ስደት ላይ ነኝ ለራሴ እማስቀረውን ብር እያስቀረሁ ለቤተሰብ መላክ ያለብኝን እየላኩ ነው ስለዚህ እህቶች ማንንም እንውደድ እንጂ አንመን ራሳችንን እናስቀድም ራሳችንን እንውደድ እንደዚህ ስናረግ እኛም እንጠቀማለን አንጎዳም ይህንን ነው እማስተላልፍው እኔ
የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብለዋል አይዞሽ እግዚያብሄር ያላሰብሽውን እንጀራ ይስጥሽ😢❤
ኒቃቦን ከምታዪ ችግራንን ቡትረዱ አይሻልም የሜቀድመው ችግራ መሰለኝ ወይ እረሰታው ከወነሰ ወይ ደግሞ ግዲታ ፌታ መታየት ከለበት ለፍርድ ቦንሮጥሰ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹ አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ መቼሰ አቦት አይከሰሰ ሰማይ አይታረሰ ይቦላል ፍጣሬ የልፉትሸ ዋጋ እሱ ይክፍልሸ😢😢😢😢😢
ኒቃቦን ምንድን ነዉ
መፍታቱ ግደታ ሁኖባት አይመስልም አላሁ አእለም ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ያለበት የተከበሩ አላህን የሚፈሩ ሰወች የሚታደሉት የሚለብሱት የሚሽፈኑበት ነው ወገኖች ዝም ብለን ባልተመቸን ስአት የምናወጣው አይደለም ኒቃቦን ለብሳ ሳትገለጥ ብታወራም ችግሮን ብታወራ እንስማታለን አይደል እንደ በአይናችን ሳይሃን በጆሮችን ነው የምንሰማው ችግሮን አላህ ያቅልልላት አላህ ይሁናት ታሳዝናለች አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ያሳምርልን
Niqab iko ye mexfo sewoch cimbil new@@myoutube1806
@@myoutube1806አይ ድንቁርና ጨካኞች
Eko
በጣም የማደቅህ ነህ አለምዬ ጥሩ አረረ ነህ እኔ ያለሁት ሳውድዬ ነኝ እውነት ልገረህ ሳውዲ ከሰራህበት ጥሩ ሀገር ናት ጎበስ አላህ ከሰራህ የሚያልፍህ ሀገሬ ናት አንዳድ እህቶቼ የሚመጡትንም ለባል ይመስልሀል ያሳድብናል ደማ ለፍተው የሚኖሩ ብዙ አሉ በቻ
ብዙ አመት ስደት ላይ የኖረ ዘመኑን እሚጨርሰው በለቅሶ በመከራ በበሽታ በብስጭት ነው ዘማኑን እሚጨርሰው ስደትን ለማንም አልመኝም 😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት መቼ ይሆን ስደተኛ እሚደሰተው 😢😢😢
የኔ ሂወት ነው አብዛኛው ኮሜንት የጣፍሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
ሳህ
አይ የስው ልጅ ፈተና አይዞሽ
በጣም ልቦና ይስጣቸው ለወላጆች
ሰደት ስንት ነገር አደረገን አሳየን በተለይ በገዛ ዜጋች😢😢
የኔናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢😢
ፊልም ቢሰራበት ጡሩ ነው የኛ ሂወት😢😢😢😢
በጣም ❤❤
ሀቅነውውደ
ዛሬ አንደኛ ነኝ የአለም ሰገድ ወዳጆች 1000k አስገቡኝ አስደስቱኝ😢🙏🙏
ከዛስ
ምን ያደርግልሻል... ማለቴ ምንድነው የ1000k ላይክ ጥቅሙ? 🤔ከጠቀመሽ ይህው እኔ ብቻዬን 10000000k ውሰጂው😂
የባጎታ ሱስ ነውኮ😢😊😊😊😊😅@@fardiyebelaylj-p4x
የኔ እናት አይዞሽ የስደት ታሪክ ብዙ ነው እግዚአብሔር ብቻ በምህረቱ ይራራልን በሰላም ይሰብስበን😢😢
አለምዪ እኔ እሚገርመኝ ያንተ ትእግስት በጣም ነው እማደንቅህ እ/ግ ይርዳህ🥰🥰🥰
አይዞሽ እህቴ በልጅነቱ ሁሉም ሰው ያሳለፈው
ነው
አላህ ያግዝሽ ያረብ አብሽሪ ኢነላሀ ማአሷቢሪን
አረ ምን ጉድ ነው በእግግዝአብሔር 😢ከአባትና እናት ከወንድምና እህት በላይ ማንን ይታመናል ታድያ ሰው ሆይ ወዴት እየሄድን ነው😢
አይ ስታሳዝን😭😭😭
አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ብለሸ ሁሉንም ወደ ኋላ ትተሸ በአዲሰ መልክ ጀምሪ አይዞሸ እህት መድኋኒአለም ይርዳሸ🙏🙏🙏
ተባረኪ
የኔ ከርታታ አንዲየ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ ረበለአለሚን
ኒቃቡን ወደ ላይ ባደረገችው የምትሳደቡ እህቶች ዝም በሉ ራሳችሁን አታስንቁ ምናልባት እረስታው ይሆናል ብቻ ያለ ምክንያት አይመስለኝም
እዉነት ነዉ እኛ የሰዉ እንከን እየፈልግን የሚንሳደዉ ሰዎች ግን ኣደብ ይኑረን ኡፍ
ናአም ዝምያለ ነጃወጣ አላህ ሂዳያው ይስጠን አጅመኢን
እንዴት ነው ምትረሳው
ምንድን ነዉ ኒቃቡን
ትክክል ነሽ ወላሂ እኔም እሱን ነው ያልኩት ጭንቀትም አለባት ያስታውቃል አላህ ይርዳት🤔🤔🤔
አይዞሽ የኔ እህት የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ።
የ ሁሉም ሰው ህወት ሲወራ ፊልም ይመስላል😢
Yes 😢😭😭
እውነት ነው እህት ሰውን ማመን ከባድ ነው እግዚአብሔር የልብሽን ያርግልሽ።
አሏህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን ወላሂ ከባድ ነው ኒቃቡን ከነ አቴው ከላይ ባታደርገው የተሻለ ነው እህቶቼ ዲናችንን የሚፈትን ፈተና ይጠብቀን ያረብ
አይዞሽ እሕታችን ወደፊት የሀላዉን እርሺ
የንስር አይን እና የዱካ ሾው ቤተሰቦች አላችሁ ወይ በጣም ጠፉ በሰላም ይሆን ጨነቀኝ😌
ማስረሻ/አጋዚ ጠፈር ቷል የመከላከያ ታውቀው ነገር አለ? እነርሱ በቅርብ ለቀው ነበር።
አለን
አለን አሉ ሰላም ናቸዉ
@@maryelove7751 ሰላማቸው ይብዛልን ክፉ አይካቸው
እኔም ጨንቆኛል ወላሂ የት ገቡ በየደቂቃዉ አያለሁ😢
አይዞሽ እህቴ በጣም ያማል ግን ዋናው ጤና ነው አይዞሽ እግዝአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!አሁን ዳሞ ባንክም እንዳናስቀምጥ አይመዘገብም በቆየ ደብቴር ብር ማስገባት አትችሉም እያሉ ባንክ ቤቶቹም ግራ እያጋቡን ቡዙ ልጆች እየተበሉ ነው።
የምትሳደቡ ልጆች ፍፁም አምላክ ነን አላችሁ እኮ የሶን ጭንቀት ለእናተ ይስጣችሁ 😡😡😡😡😡
አይበሊም 😮😊
አሜንንን ይስጣቸዉ
Yistachew@@አለሀምድልላህ
ሚስኪን አላህ ሶብርይስጥሽ አላህይክስሻል ፡ፈጣሪ እሚወዴውን ይፈትናል😢😢😢 አይዞሽ የኔእህት
💔💔ያ ረቢ አይዞሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ 😰
በጣም አዝናለሁ እናት ያለፍሽበት ህይወት ከባድ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ!
ልጅቱ ጭንቅላቷ ተነክቱአል ምታወራው አልገባኝም የኔ እናት አላህ ያስተካክልልሽ
ሁሉም ሰው ገብቶታል ካንቺ ውጪ አይምሮ አልተነካም በጣም ጤነኛ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት
@@HomeBased-yd7um እኔ እኮ ከክፋት አይደልም እህቴ
ልጅቱ ከሀሳብና ከጭንቀት ብዛት ጋር አንዱን አውርታ አንዱን ለቀቅ ነው ምታደርገው
@@ሷሊሀዩቲብባህርዳር እሺ ገባኝ ግን ስታነበው ይከፋታል አይምሮዋ ተነኩቷል ሲባል ለዛ ነው
@@ሷሊሀዩቲብባህርዳርትክክል ነው እሷስ የምታወራው አንች ነሽ አንዱን ሰምተሽ አንዱን ያለፍሽው እርግት ያለች ሰርአት ያላት የምታወራን የምታውቅ ጀግና ቁስሏን ሰብራቷን አፍና የያዘች ስደተኛ እህታችን ናት ገባሽ እናቱ
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን መገፋትሽ እግዚያብሔር ለበጎ ያደርገዋል እና ፅኚ
እኔ ግን የራሴን አስተያየት ስገልጽ መፈርዴ አደለም ማንንም አላምንምበጣም የምወዳቸው የሚወዱኝ ቤተሰቦች አሉኝ ከርዳው እርዳለው እነጂ አስቀምጡልኝ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እንዲህ አይነት ተበዳይ ተደጋገመብን ምን እናድርግ ትምህርት አልወሠድንም አይዞሽ ልጅሽ ናት ዘመድሽ ጠቢቂያት ለኛም አላህ ይሁነኝ አፍፍ ያሣዝናል ችግሩ የሀረብ ሀገር አይለቅም ውሃ ቢወቅጡት እነቦጭ ነው አላህ ይጠብቀን
አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽ ብር ሀላፊና ጠፊ ነዉ አንቺ በህይወት ካለሽ ሰርተሽ ታገኛለሽ ገና ወጣት ነሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ላንተ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
አይይይ ያኔማ ወጣት ናት አሁን በጣም ደክሟታል ፈጣሪ ይካሳት እንጂ
አትሳሳቺ የሰው ልጅ ይደክማል፣ ይሰላቻል። የሰው ድካምና ችግር ሳታውቁ ባትኮምቱ ጥሩ ነው። ችግሩ ስደርስ ከውጪ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው።
@@YimajMohammed የጤነኛ ሰዉ ኮሜንት አይመስለኝም ኮሜንትሽ ። የሰዉ ልጅ ሳይፈተን የኖረ የለም ምንም ደረጃዉ ቢለያይም እሷ እኮ አሁንም ተመልሳ ሄዳ ለመስራት ወይም በሀገሯ ላይ ለመስራት እየፈለገች እኮ ነዉ እኔ አይደክማትም ሳይሆን ያለፈዉን እረስታ እራሷን ከፈጣሪዋ ጋር በርትታ ዛሬ ስላለችበት ማሰብ እንጂ ያለባት ባለፈ ነገር እኮ ሁሌም ህመም ቢኖረዉም ህይወት እስካለ መልፋት ግድ ነዉ ካለፈዉ ስህተት ተምሮ እራስን መለወጥ ነዉ ይህ ፍርድ ከሆነ አንቺ ፃዲቋ በቂ ነሽ
የኔ ውድአባት ከራሱነው የሚጨመረው
አይ ሁላችንም ቀምሰናዉል ከባድነዉ😢😢😢የኔእናት
አላህይገዝሺ የኔ እናት😢😢😢በዚህ አጋጣሚ እኔ እናቴን አመሠግናታለሁ እኔ አስቀምጭ ሳልላት አስቀምጣ ቦታ ገዝና ቤት ሰርታ የጠበቀችኝ አላህ የአዱኒያ የአኬራ ቤታን ያሳምርላት ያርብ. አንችንም አላህ ሱበሀነው ተአላ ይገዝሺ አብሺሪ
ወይ መከራ የኔም መጨረሻ ምን ይሆን 😢😢
ትክክል😢😢ደም ተፍተሽ ያገኘሹ😢😢ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞
💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን❤❤
በርቱ
የኔ ስደተኛ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ሶብር ኢማኑን ይለግስሽ ልጅሽንም ሺ ያድርግልሽ❤❤❤
አሏህ ሙስተዓን😢😢ኸረ ስንት አይነት ቡዳ ቤተሰብ አለ የአሏህ ኸረ ኡኡኡኡ አረብ ሀገር በጭቀት በስራ ብዛት ወገባችን እግራችን አብጦ የመጣ ገንዘብ ኡፍፍፍ የኔ እህት 12 አመት ቀርቶ የመዳም ስራ የአንድ ቀን ይከብዳል አሏህ ይፍረድሽ ምን ልበል😢😢😢አደለም በቤተሰብ በባዳ መከዳት ያማል😢😢😢ምን ልበል ቆይ😢😢አረብ ሀገር ነኝ ልፍቱን አቀዋለሁ😢😢😢ኸስቤሏህወኒመልወኪል😢😢
ትክክል
ታሪክሽ በጣም ያሳዝናን አይዞሽ 😢
ሁላችንም ስደተኞች የሚያስከፉን ቤተሰቦቻችን ናቸው😢
😢😢አይዞሽ ሀሲቢአላህ ወኒመልወኪል አላህየስራውን ይስጠው
የኔ ታሪክ እኔም በወንድሜ😢😢😢😢😢
አብሽሪ እህት አላህ ሡብሩን ይሥጥሽ የኔዉድ የኔ ከርታታ
ከእሷ ጉዳት ይልቅ ኒቃብ አስጨነቃችሁ አይደል😢 ለዚህ ነው ብዙ ሙስሊም ሴቶች እየተበደሉ ግን ምንም ነገር ትንፍሽ አይሉም ምክንያቱም በአስመሳይ ሙስሊሞች ምክንያት. ይሄን የምለው እውነቱን ስለማቅ ነው ከቅርብ ሰዎች
Krb sewoch emnetun ayweklum zm yalutm nikabu yzowachew aydelem . . . Haymanotna personal chgr atagenagni . . . 10 nikabist awekshna b billion mikoter teketay yalewn emnet atnki asmesayochu sle nikabu enji enkuan techegersh mil yelem eyetesasebn
@@yayeshmulatu8552 እሮሷናት ምን ፈልጋነው ገልብጣው የመጣቹ መልበሱ ካልፈለገች እኮ አጭቅላቷን አንስታው ትመጣ ነበር እኛ አይደለንም እሷ ናት
ይገረማሉ😢😢
የተከታይ ብዛት ብቻ ትርጉም ምንድን ነው ከቁጥር ባለፈ @@esmailpasha1969
ጉድ አላህ ይወከለን ❤ይወከላት ❤እሚሠማው ቅሥም የሚሠብር ነው 😭❤መፈጠሬን ጠላሁት አይ የሠው ልጂና እዱኒያ አይዞሽ!!!❤😭😭
ሱብኃን አሏህ ከጅምሩ እስከ መጨረሻዉ ልቤ ደማማማ ያአሏህ 😢😢😢
መጨረሻውን. ሰሰማ. አሣዘነችኝ. አላህ. ያግዝሸ
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅርብ እባክህ የዚህ ሁሉ ምክንያት ድህነታችን ነዉ
አይዞሽ የኔ ማር የስንቶቻችን ቤተሰቦች ናቸው እንደዚህ ያንቺ ብቻ አይደሉም😢😢😢
ስንት አይነት ልብ የሚሰብር ታሪክ አለ በፈጣሪ😢
ያረቢ ምን አይነት ጊዚ ላይ ደረስን ቢተሰብ ያልታመነ ማን ይታመናል እኒስ ግራ ገባኝ ያአላህ እስኪ አተ ታቃለህ
ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች😭ሌሎች ግን እንማርበት ማንም ለማንም አይኖርም ስደት ለይ ያላቹ ብልጥ ሆናቹ እራሳቹን አድኑ!🖐
@@kidstteferra9557 you are right 👍
ይቺ ልጅ ለራሶ ክብር ያላት ሴት ናት ውይ ቤተሰብ ግን እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ😢
ማርያምን የተረገሙ ሰወች ናቸው ካባቷ ወድሟ ከወድሟ አትሻብኝ
እኔ ትግስት የለኝም የዚች እህት ታሪክ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው የሰማሁት.. የእኔ እህት አይዛሽ. 😢 ታዲያ አባት ካልታመነ ማንንይታመናል.. ወንድሟ ግን ጨካኝ ነው. 😢😢 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል.. ልቧ በጣም ተሰብሯል. እስኪ ሰብሰብ ብለን እንርዳት.
Wendim ema chikagn new yegza wendma le enata yegzajutin condominiums Bersu adrgio Zena belo eynor new kidogn ke ne mistu
እኔ ምለው ለምንድነው ሙስሊም ሴት እህቶች ወተው ሚዲያ ላይ ችግራቸውን ሲናገሩ ሙስሊም ህብረተሰብ በተለይ ሴቶች እንከን ፈልጋቹ ምታሸማቅቁት ለዚ ነው እኮ ደፍረው የማይወጡት እንጂ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም በተለያየ ቪዲዮ አይቻለው 90% የሙስሊሙ መሀበረሰብ የሚተቸው ይሄ በሌላ ሀይማኖት አይታይም ወተው ሲናገሩ አይዞቹ የሚል ወይም ሚያዳምጣቸው አልፎ የሚያግዛቸው ይበዛል . ለምን አትረዱአቸውም የማንም ሀይማኖት ተከታይ perfect አይደለም እሷ ታለቅሳለች እናንተ መሸፈኛዋ ታወራላቹ በቃ ፀጉራ ተሸነፈ የመጣችው እገዛ ፈልጋ ነው በተደጋጋሚ የሚታይ ነው ተደብቆ ሚቀር ታሪክ የለም ይልቅ ሌላ ያላወቀ ህብረተሰብ ይማርበታል በጣም አዝኛለው በዚ አስተሳሰብ
@@HomeBased-yd7um መጠየቋ አይደለም የገለበጠቹ ኒቃሟ ነው ያናገረን እንጂ ኒቃሙን አንስታው ወይም ሙሉውን ለብሳ ብትመጣ ምንም ችግር የለውም መገልበጧ ምን ፈልጋበት ነው
@@NooritoNoorito ይሄ ስለኒቃም ብቻ አይደለም ሁሌ በተለያየ ቪዲዮ የምናየው ነገር ነው አንድ እንከን አይጠፋም በቃ በዛ እነሱን ማሸማቀቅ why ??? ወተው ሲናገሩ ከማበረታታት እንዳይወጡ አናት አናት መቀወር ነው ይሄ . ማንም የሞላለት ሚዲያ ላይ አይወጣም ደሞ ወቶ መናገር ብርታታቸው ነው ሚሳየው ከመደበቅ እና ማልቀስ ስለዚ ሙስሊም እህቶች ወተው ሲናገሩ ችግራቸውን አትደቁሳቸው ይልቅ አበረታቷቸው አፅናኗቸው comment ሲያዩ እራሳቸውን እንዳይወቅሱ
@@NooritoNoorito እቃቂራም እሮጊት እቦ ይገልብጥሽ ክፋ👹🔨
Exactly 💯 right ..I don't why they do this ?
የአረብ ሀገር የገጠር እስላም ሴቶች ሸቃሎች እራሳቸው አረብ ሀገር ላይ ዲቃላ እየፈለፈሉ ዮቱብ ላይ ኮመንት ላይ ብቻ ጨዋ ጨዋ ይጫወታሉ አጋሰሶች
እረ በአላህ እስቲ አዳምጧት ስለ አለባበስዋ ማውራት ለምን አስፈለገ ከዚህ በላይ እንዴት ትሸፈን ምን ጉድ ናችው በጣም ያሳዝናል 😭
ተባረኪ!! ከልብስ በላይ ሰብአዊነት ይበልጣል። ጨርቅ ጨርቅ ነው።
በጣም😢😢
አላህ ካለችበት ጪንቀት ችግር ያውጣት ግን በአይናችን ሳይሆን በጆሮችን ነው የምንሰማው ክብሮን ለምን ገለጠችው ምክናያቶ ምንድን ነው የሚለው ነው እኛ ስለ ኒቃብ ስለማታውቁ ዝም በሉ ወገኖች ዝም ብሎ አይደለም ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ነው የሴት ልጂ ክብሮ ነው ለዛ ነው እንጂ ችግሮ ሳይገባን ሳይስማን ቀርቶ አይደለም ወገኖች እናተ ስለ ኒቃብ ምንነት ስለማታውቁ ነው
ተባረኪ አንድ ለሰው የምታስብ ሴት ተገኘች
ያልደረሰው ብዙ ያወራል
ለወንድ ብር አለመሰጥት ከዚች ልጅ ተማሩ ጎበዝ ናት ጠንካራ ናት
👍
ያሳትር ካለሽበት ጭቀት ያዉጣሽ ያለፈ ትተሽ ወደፊት አላህ ተወክለሽ በድንሽ ጠካራ ሁኒ አብሽሪ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢😢😢
አሚን ዉዴ የንችዉ ይሸለል
በሰዉ ከሚፈርዱት
@@hadrahadra9373 መፍረድ ቀላል ነዉ ዉዴ ስደት ተሰቃይተን ስንመለሥ እደዚህ ህመሙ ከባድ ነዉ አላህ ይድረስልን
የኔ እናት እባዋ ቀደማት ኡፍ በደል ክፉ ነው😢 አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው አብሽሪ!
አይዞሽ እህቴ አንቺ ጀግነ ነሽ አብሽሪ ኢንሸ አለህ
የኢትዮጵያ ወንዶቹ በሴቶች ላይ የሚሰራ ግፍ ነው ምድሪቷን የሚበጠብጥ
ኒቃብ ኒቃብ የምትሉ እሷ ያለችበት ከባድ ችግርና ስቃዯ ሳይሰማቹ ሰለ ኒቃብ ማውራት ያሳፍራል ከሁሉም በፊት ሰባዊነት ይቀድማል
ምን አገናኘው የኒቃቡን ህግ ካላወክ ዝም በል
ፋራ ማስረዳት ይከብዳል ከኒቃቡስር ስትናገር ይሰራሉ ጂኒሁላ ሲያስጠሉ
ተባረክ
@@haymanot7554ቜ 😮
@user-bl8vt9yr9cጻኲቛፄቜጺቜቛጻ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ልብ ከሚሰብር ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሚን
Amin yareb
አለይሂሶላቱ ወሰላም አሚንንንን ያረብ
Aminn yareb selelahu aleyhi weselem ❤❤❤
ንግግርሽ ❤❤ ያሠላም አላህ ይጠብቀን
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
አለም ሰገድ ወንድማችን ማሰማው ነገር የለም በርታልን
አላህ ከጎንሽ ይሁን ኢሐን የተስበረው ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ አይዞሽ ስብሩንም ይስጥሽ እሱም ይክስሻል አብሽሪ።
ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለንሰደን
ትን
ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለሰደትን
ያአላህአላህይርዳሸእህቴ እናቀዋለንሰደን
ትን
እውነትጥርዝእያሎ
እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍስለታ ከነ ባልደረቦችህ አለምዬ እህቴ ግን በጣም አሳዘነችኝ ሁላችንም ሄወቱስጥ ያለፈ ቢሆንም ያማል አለኝ ብሎ ገብቶ እዲ መሆን በነገራችን ላይ ጥቂት ቤተሠብ ነው ጥሩ አብዛኛውን አለምዬ በላተኛ ጅብ ነው እድትመጣባቸው እኳ አይፈልጉም ማረን ነው የከፋ ዘመን ደርሠናል እህቴ ግን እሄም ያልፋል አይዞሽ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
እእእእ ፍስለታ????
አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣እግዚአብሄር መከራሽን ወደ ደስታ ይቀይረዋል።እንኳንም አንቺም ፣ልጅሽም በሰላም በጤና ተገናኛችሁ ።ገና ወጣት ልጅ ነሽ፣ገና አግብተሽ ፣ ወልደሽ፣ልጅሽንም ድረሽ ሰላማዊ ህይወት ትኖሪያለሽ፣አታልቅሺ! ሰርተሽ ትተኪዋለሽ፣ዋናው ጤ ና መሆንሽ ነው፣በርቺ ።አለምሰገድ የሚመድብልሽን ባለሙያዎች ምክር በደንብ አዳምጪ።
እኔ ልቤ በጣም እዘነ ዓረብ ሀገር ሄደው ለሚስቃዩ እህቶቻችን ብመጃመሪያውኑ ጥሩ አገዛዘ ስለሌለን ልጆቹን ለባርነትና ለሴተኛ አዳሪነት ላኩዋቸው ደስ ይበላቸሁ እናንተ ክፍዎች የእናንተና ልጅ ውይም እናት ብትልኩ ደስ ይበላችሁ ነበር አይልም በጃንሆይ ኃይለ ሥላሤ ውይም በኮሎኔል መንግሥቱ ጊዜ ዩኢትዮጵያ ሴት ልጆች አይወጡም ነበር. ዛሬ ግን በሩን ከፍተው እየሽጥዋቸው ነው ደስ ይበላቸው እኔ ለአንተ አዘንኩ ይህንን ሁሉ መከራ ስትስማ ትዕግስትህ በል እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ እነሱም ሀዘናቸውን ብሶታቸውን የሚያፈሱበት አገኙ አይዞአችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ. ❤❤❤
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነጌ ሌላ ህይወት ነው በፍፁም ልጅሽን ጥለሽ እንዳትሄጂ እሷን ለማን ጥለሽ በአገርሽ ሰርተሽ ኑሪ በልጅሽ ትካሽያለሽ አላህ ካንቺ ጋር ነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዛሽ እህቴ ተስፋ አትቁርጭ
አንች ብቻ ጤና ስላም ይኑርሺ ስርተሺ ትለውጫለሺ ኡይዛሽ እህቴ❤
የኔ ማር በጣም ውስጧ ተረብሿል አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ጠባቂው እሱ☝️ነው 😢😢
አይዞሽ እህቴ ዱኒያ ናት አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ ወደ አላህ ተጠጊ ልብሽ ትረጋጋለች አይዞሽ
ሰላም ወንድም እህታችን አይዞሽ እንኳንም ወጥተሽ የከፋሽን ተናገርሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ❤🎉❤🎉
አይዞሺየኔ እህ አላህይረዳሺ እራሰሺን አረጋጊ አምሮሺን አታጨናቂ ለአላህ ሰተሺቸያቸው🥰🥰🥰🥰
ይሄ እንባ ጥልቅ ሃዘን ተስፋ መቁረጥ የልጅ ናፍቆት ብዙ እንግልትና ጉዳት ገንዘቧን ወጣትነቷን የበላቹ እግዚአብሔር ይቀበላቹ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከስንት አንድ ነው እንጁ አብዛኞቹ አይረዱም ጅቦች ናቸው በቃ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው ያሳዘነችኝ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሽ😢😢😢😢
በጣም 😢
ያሳዝናል አላህ ልብ ይሰጣቸዉ የሚበድሉ ቤተሰቦች😢😢😢
አይዝሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥልሻል
አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ
አለምየ በመጀመርያ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማለም የሰው ህመም የሚሰማህ የኔ እናት ደግሞ በጣም ጀግናናት ምክንያቱም አባታችን በልጅነታችን ነው የሞተው በጣም ጠንካራ እናት ነች ያለችን እኔና ወንድሚ የምንኖረው በስደት ነው ግን ለሁለታችንም ቦታ ቤት ሰርታልናለች ለቡናሽ ለልብስሽ ብለንኳን ስንልክላት ደለምዬ እኔ በሀገሬ ምን አጥቼ እናንተ በሰው ሀገር በበረሀና በሰው ፊት እየተገረፍችሁብኝ 😢የናንተ ገንዘብ ለኔ እሳት ነው የሚሆንብኝ እያለች ብታይ ለኛነው የምታደርገው እንደኛ አይነት ነፍ እናትናባት አሉ የልጆቻቸው ድካም እንግልት የሚገባቸው በዛው ልክ ደግሞ ራስ ወዳድ ቤተሰብ አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እኛ ስንት ሰአት ደክመን እንደምናመጣው አይገባቸውም ብቻልቦናቸውን ያብራላቸው አይዞሽ እህቴ የምታምኝው አምላክሽ ይክስሻል😢🙏🏼
አብዛኛው የማዳም ቅመሞች ጉድ የሚሰሩት በገዛቤተሰባቸው ነው ታሞ ሲሞቱ እንኴን አሰክሬናቸው አትላኩ እዛው ይቀበሩ የሚሉ ጉድ ናቸው የማዳም ቅመሞችዬ ብልጥ ሁኑ በፍየል ዘመን በግ አትሁኑ ሀገሬ ልገባ አንድወር ከአምሰት ቀን ቀረኝ ማማዬ በህይወት ዬለችም ጀግና እናት ሰለነበረችኝ ገንዘቤ በባንክ አሰቀምጣ ሰታርፍ ኢትዪጲያ ባንኮች ሰርፕራይዝ ያደረጉኝ ማማ ነፍሰ ይማር
Sew kebeyesebu belay manin yimen? 😢
@@nejatali7088በዚህ ሰአት እንኳን በውን በህልም ለማመን ይከብዳል የደረሰበት ያወቀዎል ማማ
😢😢😢😢😢
😢😢😢አይዞሽማማ
ነብሳቸዉ በአፀደ ገነት ያቆይልን
የአላህ በጣም ያማል
አላህ ትግስቱን ይስጥሽ እህት
የኔ ውድ በዘመድ መጎዳት በጣም ያማል ሱብሀን አላህ ግን በሰው ሀገር ይህን ያክል ለፍተሽ ሰርተሽ እድህ መከዳትሽ ያማል በጣም አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤናሽ ነው ዱአ አድርጊ ነገ ሌላ ቀን ነው ያለፈውን ህይወትሽን ባትመልሽውም አላህ ያሰብሽውን ያስተካክልልሽ እህቴ
ግን እኔም አስራ ስድስት አመቴ ነው ስደት ከሄድኩኝ አሁንም እዛው ነኝ ግን ምንም የለኝም አይዞሽ ያልፋል እህቴ
የስደት ህይወትን የሚያውቀው ያውቀዋል ወላሂ በጣም ያማል የሰው ቤት እንጀራ መጥፎ ነው ሲያምሽ አትተኝ ሲደክምሽ አታርፊ በጣም መጥፎ ችግር ነው እስቲ ተይኝ እህቴ ቁስሌን አትቀስቅሽው
አይዞሽ አታልቅሽ የኔ እህት በአላህ አታልቅሽ ዱአ አድርጊ ወላሂ ያልፋል ።
የኔ እናት የአረብ ሀገር ስራን እሚያውቅ ያውቀዋል በተለይ ረመዳን ላይ እየያ ነው እሚስብለው😭😭አይዞሽ🥰
እህቴ ሰው በሀይማኖቱ ጠንካራ ሲሆን ብዙ ይፈተናል በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ብዙ አታልቅሽ የጠዋቱ ዕድልሽ ቢበላሽም የማታው ይስተካከላል ምንም አትጠራጠሪ በሀይማኖትሽ ፀንተሽ ፀልይ!!!
በነገራችን ላይ አሰልቺ ታሪክ ነው ጋዜጠኛው ግን ትግስትህ😍
እይዞሽ እንደ እንቺ አይነቱ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው።ሰው ቢከዳሽ እልህ ይረዲሻል ።አኪራ ላይ ስቃዩን ይቀቡላሉ።ብዙ ሰው አድነሻል።አስተማሪ ነሽ።
የኔ እህት በጣም ጠንካራነሽ አላህ ይጨምርልሽ ነገ ሌላ ቀንነው አላህ ደግሞ ከታጋሾች ጋር ነው ስደትን አትምረጪ ከልጂሽ ጋር በደስታ ያኖርሻል ተስፋ አለኝ ዱአ አእናደርግልሻለን
የኔ ናት አይዞሽ ገና ስጀምሪዉ እንደከፋሽ ይስታዉቃል
ልጅቷን የምትሳደቡ ሰዎች የሷ ችግር ሶስት እጥፍ ያሸክማችሁ የችግር ምጥ ያስምጣችሁ እንዴት እሷ ችግሯን እያወራች ትሳደባላችሁ
በጣም😢
በጣም😢😢
አይባልም ማንም አይክፋው ልቦና ይስጣቸው ቀና ቀናውን እዳስቡ
አሳብደው አባያውንም ያስጥሉዋታል ጻድቃኖቹ ያለችበትን ሁኔታ እያዩ
ኒቃብ ክብሩን ማታቁ ከሆነ የማታቁት አታዉሩ
አለም ሰገድ እዴት ነእ እኔም በወድሜ እና በሚስቱ(300000) ሸ ብር ካዱኝ አሁን እግሬ በጣም አብጣል እና ባተሚዲያ ላይ መቅረብ እፈልጋላሁ አሁን ያለሁት ዱባይ ነዉ ያለሁት እባክህ እርዳኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሸ መከዳት ከባድ ነው
እህቴ እኔስ አልተካድኩም ገና መኪና ገዝቼ ስሩ ብዬ ሰጥቼ አሁን ስድቡን አልቻልኩም፣ይኸ በአንቺ ብቻ አይደለም ፣ሆዳም ብለው ቢሰድቡን ሳይሻለን አልቀረም ለእነሱ ከመስጠት ብዬ አስባለው።
@@meazatefra6336 አሜን አሜን🙏🙏
@@selamawitlemma5742 እሽ ዬኔ ዉድ መኪናው ባቺ ስም ነዉ ወይስ በሱ ስም ነዉ ባቺ ከኦነ ቶሎ ብለሽ ተቀበይ
ለምን ዝም ትያለሺ በዮቱበሮች አስጠይቄያቸው እና ተቀበያቸው እንጅ😢
አይዞሽ እቴ እግዚአብሔር የድካምሽን ፍሬ ያሳይሽ ሀቅ ካንቺ ጋር ስለሆነ በርቺ!
የኔማር ስታሳ ዝን የአላህግፍ አልሀምዱሊላህ ጡሩቤተሰብ ስለሰጠህኝ ኢላሂ አመሰግንሀለሁ😢😢 አፈርያብላቺሁ
አለሀምዲልላህ ወለህ የኔም ቤትሰቢ መሻ አላ ነቻዉ😢❤❤
እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ አይዞሽ እኔም ልክ እዳንቺው ነኝ ግን እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ አለ ይሁን ብሎ ማለፍ እኛም ቀን አለን
አይዞሽ እህትአለም ነገ የተሻለ ቀን አለ ቤተሰብ ሲበድል ከባድ ነው
አይዞሽ እህቴ😢😢 እኔም ከአንቺ የበለጠ ስቃይ መከራ መሰበር ውስጥ ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ብየ እየኖርኩ ነው አንድ አንዴ በጣም ያስጠላኛል ህዎት በልኖረስ ምልበት ግዜ ይበልጣል
_አብሽሪ እህቴ የተሠበረ ልብ ጠጋኙ አሏህ ነው አሏህ ይጠግንሽ ሁላችንም የራሳችን ስብራት አለን ግን ለኸይር ነው ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ_
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የራሱ ቁስል አለበት
አይዞሸ መሰበር የለብሸም ጠክሪ ሁሉ አላፊ ነው ይሄ ኮትራት አለም ነው
Yena konjo ayzosh
አይዞሽ ጸልይ በተረፈ ሁሉም ሃላፊ መሆኑን አስቢ አይዞሽ ❤❤❤
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያለቀሰች ነው ቨድዎዎን የጨረሰችው እኔም በጣም አንጀቴን በላችው ወላሂ ቅጥል ነው ያልኩት እኔ በፌት ላይ የዋህነትነበርኩ በጣም አልቃሻ ነበርኩ ግን በህይወቴ የሆነ ሰአት ላይ የሰውን ክፋት አየሁኝ ና እነዛ ክፍሰወችና የበደሉኝ ሰዎች ጭካኔን አስተማሩኝ ብልጥ አረጉኝ ቆራጥ ሆንኩኝ የዋህነቴን ሲበዛ ቀነስኩት አሁን ስደት ላይ ነኝ ለራሴ እማስቀረውን ብር እያስቀረሁ ለቤተሰብ መላክ ያለብኝን እየላኩ ነው ስለዚህ እህቶች ማንንም እንውደድ እንጂ አንመን ራሳችንን እናስቀድም ራሳችንን እንውደድ እንደዚህ ስናረግ እኛም እንጠቀማለን አንጎዳም ይህንን ነው እማስተላልፍው እኔ
የኔ እናት አንጀትሽ ቅጥል ብለዋል አይዞሽ እግዚያብሄር ያላሰብሽውን እንጀራ ይስጥሽ😢❤
ኒቃቦን ከምታዪ ችግራንን ቡትረዱ አይሻልም የሜቀድመው ችግራ መሰለኝ ወይ እረሰታው ከወነሰ ወይ ደግሞ ግዲታ ፌታ መታየት ከለበት ለፍርድ ቦንሮጥሰ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹ አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ መቼሰ አቦት አይከሰሰ ሰማይ አይታረሰ ይቦላል ፍጣሬ የልፉትሸ ዋጋ እሱ ይክፍልሸ😢😢😢😢😢
ኒቃቦን ምንድን ነዉ
መፍታቱ ግደታ ሁኖባት አይመስልም አላሁ አእለም
ኒቃብ የአላህ ትእዛዝ ያለበት የተከበሩ አላህን የሚፈሩ ሰወች የሚታደሉት የሚለብሱት የሚሽፈኑበት ነው ወገኖች ዝም ብለን ባልተመቸን ስአት የምናወጣው አይደለም ኒቃቦን ለብሳ ሳትገለጥ ብታወራም ችግሮን ብታወራ እንስማታለን አይደል እንደ በአይናችን ሳይሃን በጆሮችን ነው የምንሰማው ችግሮን አላህ ያቅልልላት አላህ ይሁናት ታሳዝናለች አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ያሳምርልን
Niqab iko ye mexfo sewoch cimbil new@@myoutube1806
@@myoutube1806አይ ድንቁርና ጨካኞች
Eko
በጣም የማደቅህ ነህ አለምዬ ጥሩ አረረ ነህ እኔ ያለሁት ሳውድዬ ነኝ እውነት ልገረህ ሳውዲ ከሰራህበት ጥሩ ሀገር ናት ጎበስ አላህ ከሰራህ የሚያልፍህ ሀገሬ ናት አንዳድ እህቶቼ የሚመጡትንም ለባል ይመስልሀል ያሳድብናል ደማ ለፍተው የሚኖሩ ብዙ አሉ በቻ
ብዙ አመት ስደት ላይ የኖረ ዘመኑን እሚጨርሰው በለቅሶ በመከራ በበሽታ በብስጭት ነው ዘማኑን እሚጨርሰው ስደትን ለማንም አልመኝም 😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት መቼ ይሆን ስደተኛ እሚደሰተው 😢😢😢
የኔ ሂወት ነው አብዛኛው ኮሜንት የጣፍሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
ሳህ
አይ የስው ልጅ ፈተና አይዞሽ
በጣም ልቦና ይስጣቸው ለወላጆች
ሰደት ስንት ነገር አደረገን አሳየን በተለይ በገዛ ዜጋች😢😢
የኔናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢😢
ፊልም ቢሰራበት ጡሩ ነው የኛ ሂወት😢😢😢😢
በጣም ❤❤
ሀቅነውውደ
ዛሬ አንደኛ ነኝ የአለም ሰገድ ወዳጆች 1000k አስገቡኝ አስደስቱኝ😢🙏🙏
ከዛስ
ምን ያደርግልሻል... ማለቴ ምንድነው የ1000k ላይክ ጥቅሙ? 🤔
ከጠቀመሽ ይህው እኔ ብቻዬን 10000000k ውሰጂው😂
የባጎታ ሱስ ነውኮ😢😊😊😊😊😅@@fardiyebelaylj-p4x
የኔ እናት አይዞሽ የስደት ታሪክ ብዙ ነው እግዚአብሔር ብቻ በምህረቱ ይራራልን በሰላም ይሰብስበን😢😢
አለምዪ እኔ እሚገርመኝ ያንተ ትእግስት በጣም ነው እማደንቅህ እ/ግ ይርዳህ🥰🥰🥰
አይዞሽ እህቴ በልጅነቱ ሁሉም ሰው ያሳለፈው
ነው
አላህ ያግዝሽ ያረብ አብሽሪ ኢነላሀ ማአሷቢሪን
አረ ምን ጉድ ነው በእግግዝአብሔር 😢ከአባትና እናት ከወንድምና እህት በላይ ማንን ይታመናል ታድያ ሰው ሆይ ወዴት እየሄድን ነው😢
አይ ስታሳዝን😭😭😭
አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ብለሸ ሁሉንም ወደ ኋላ ትተሸ በአዲሰ መልክ ጀምሪ አይዞሸ እህት መድኋኒአለም ይርዳሸ🙏🙏🙏
ተባረኪ
የኔ ከርታታ አንዲየ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ ረበለአለሚን
ኒቃቡን ወደ ላይ ባደረገችው የምትሳደቡ እህቶች ዝም በሉ ራሳችሁን አታስንቁ ምናልባት እረስታው ይሆናል ብቻ ያለ ምክንያት አይመስለኝም
እዉነት ነዉ እኛ የሰዉ እንከን እየፈልግን የሚንሳደዉ ሰዎች ግን ኣደብ ይኑረን ኡፍ
ናአም ዝምያለ ነጃወጣ አላህ ሂዳያው ይስጠን አጅመኢን
እንዴት ነው ምትረሳው
ምንድን ነዉ ኒቃቡን
ትክክል ነሽ ወላሂ እኔም እሱን ነው ያልኩት ጭንቀትም አለባት ያስታውቃል አላህ ይርዳት🤔🤔🤔
አይዞሽ የኔ እህት የደረሰብሽ ነገር ቀላል አይደለም አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ።
የ ሁሉም ሰው ህወት ሲወራ ፊልም ይመስላል😢
😢😢😢
Yes 😢😭😭
እውነት ነው እህት ሰውን ማመን ከባድ ነው እግዚአብሔር የልብሽን ያርግልሽ።
አሏህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን ወላሂ ከባድ ነው ኒቃቡን ከነ አቴው ከላይ ባታደርገው የተሻለ ነው እህቶቼ ዲናችንን የሚፈትን ፈተና ይጠብቀን ያረብ
አይዞሽ እሕታችን ወደፊት የሀላዉን እርሺ
የንስር አይን እና የዱካ ሾው ቤተሰቦች አላችሁ ወይ በጣም ጠፉ በሰላም ይሆን ጨነቀኝ😌
ማስረሻ/አጋዚ ጠፈር ቷል የመከላከያ ታውቀው ነገር አለ? እነርሱ በቅርብ ለቀው ነበር።
አለን
አለን አሉ ሰላም ናቸዉ
@@maryelove7751 ሰላማቸው ይብዛልን ክፉ አይካቸው
እኔም ጨንቆኛል ወላሂ የት ገቡ በየደቂቃዉ አያለሁ😢
አይዞሽ እህቴ በጣም ያማል ግን ዋናው ጤና ነው አይዞሽ እግዝአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!
አሁን ዳሞ ባንክም እንዳናስቀምጥ አይመዘገብም በቆየ ደብቴር ብር ማስገባት አትችሉም እያሉ ባንክ ቤቶቹም ግራ እያጋቡን ቡዙ ልጆች እየተበሉ ነው።
የምትሳደቡ ልጆች ፍፁም አምላክ ነን አላችሁ እኮ የሶን ጭንቀት ለእናተ ይስጣችሁ 😡😡😡😡😡
አይበሊም 😮😊
አሜንንን ይስጣቸዉ
Yistachew@@አለሀምድልላህ
ሚስኪን አላህ ሶብርይስጥሽ አላህይክስሻል ፡ፈጣሪ እሚወዴውን ይፈትናል😢😢😢 አይዞሽ የኔእህት
💔💔ያ ረቢ አይዞሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ 😰
በጣም አዝናለሁ እናት ያለፍሽበት ህይወት ከባድ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ!
ልጅቱ ጭንቅላቷ ተነክቱአል ምታወራው አልገባኝም የኔ እናት አላህ ያስተካክልልሽ
ሁሉም ሰው ገብቶታል ካንቺ ውጪ አይምሮ አልተነካም በጣም ጤነኛ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት
@@HomeBased-yd7um እኔ እኮ ከክፋት አይደልም እህቴ
ልጅቱ ከሀሳብና ከጭንቀት ብዛት ጋር አንዱን አውርታ አንዱን ለቀቅ ነው ምታደርገው
@@ሷሊሀዩቲብባህርዳር እሺ ገባኝ ግን ስታነበው ይከፋታል አይምሮዋ ተነኩቷል ሲባል ለዛ ነው
@@ሷሊሀዩቲብባህርዳርትክክል ነው እሷስ የምታወራው አንች ነሽ አንዱን ሰምተሽ አንዱን ያለፍሽው እርግት ያለች ሰርአት ያላት የምታወራን የምታውቅ ጀግና ቁስሏን ሰብራቷን አፍና የያዘች ስደተኛ እህታችን ናት ገባሽ እናቱ
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን መገፋትሽ እግዚያብሔር ለበጎ ያደርገዋል እና ፅኚ
እኔ ግን የራሴን አስተያየት ስገልጽ መፈርዴ አደለም ማንንም አላምንምበጣም የምወዳቸው የሚወዱኝ ቤተሰቦች አሉኝ ከርዳው እርዳለው እነጂ አስቀምጡልኝ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እንዲህ አይነት ተበዳይ ተደጋገመብን ምን እናድርግ ትምህርት አልወሠድንም አይዞሽ ልጅሽ ናት ዘመድሽ ጠቢቂያት ለኛም አላህ ይሁነኝ አፍፍ ያሣዝናል ችግሩ የሀረብ ሀገር አይለቅም ውሃ ቢወቅጡት እነቦጭ ነው አላህ ይጠብቀን
አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽ ብር ሀላፊና ጠፊ ነዉ አንቺ በህይወት ካለሽ ሰርተሽ ታገኛለሽ ገና ወጣት ነሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ላንተ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
አይይይ ያኔማ ወጣት ናት አሁን በጣም ደክሟታል ፈጣሪ ይካሳት እንጂ
አትሳሳቺ የሰው ልጅ ይደክማል፣ ይሰላቻል። የሰው ድካምና ችግር ሳታውቁ ባትኮምቱ ጥሩ ነው። ችግሩ ስደርስ ከውጪ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው።
@@YimajMohammed የጤነኛ ሰዉ ኮሜንት አይመስለኝም ኮሜንትሽ ። የሰዉ ልጅ ሳይፈተን የኖረ የለም ምንም ደረጃዉ ቢለያይም እሷ እኮ አሁንም ተመልሳ ሄዳ ለመስራት ወይም በሀገሯ ላይ ለመስራት እየፈለገች እኮ ነዉ እኔ አይደክማትም ሳይሆን ያለፈዉን እረስታ እራሷን ከፈጣሪዋ ጋር በርትታ ዛሬ ስላለችበት ማሰብ እንጂ ያለባት ባለፈ ነገር እኮ ሁሌም ህመም ቢኖረዉም ህይወት እስካለ መልፋት ግድ ነዉ ካለፈዉ ስህተት ተምሮ እራስን መለወጥ ነዉ ይህ ፍርድ ከሆነ አንቺ ፃዲቋ በቂ ነሽ
የኔ ውድአባት ከራሱነው የሚጨመረው
አይ ሁላችንም ቀምሰናዉል ከባድነዉ😢😢😢የኔእናት
አላህይገዝሺ የኔ እናት😢😢😢
በዚህ አጋጣሚ እኔ እናቴን አመሠግናታለሁ እኔ አስቀምጭ ሳልላት አስቀምጣ ቦታ ገዝና ቤት ሰርታ የጠበቀችኝ አላህ የአዱኒያ የአኬራ ቤታን ያሳምርላት ያርብ. አንችንም አላህ ሱበሀነው ተአላ ይገዝሺ አብሺሪ
ወይ መከራ የኔም መጨረሻ ምን ይሆን 😢😢
ትክክል😢😢ደም ተፍተሽ ያገኘሹ😢😢ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞
💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን❤❤
በርቱ
የኔ ስደተኛ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ሶብር ኢማኑን ይለግስሽ ልጅሽንም ሺ ያድርግልሽ❤❤❤
አሏህ ሙስተ
ዓን😢😢ኸረ ስንት አይነት ቡዳ ቤተሰብ አለ የአሏህ ኸረ ኡኡኡኡ አረብ ሀገር በጭቀት በስራ ብዛት ወገባችን እግራችን አብጦ የመጣ ገንዘብ ኡፍፍፍ የኔ እህት 12 አመት ቀርቶ የመዳም ስራ የአንድ ቀን ይከብዳል አሏህ ይፍረድሽ ምን ልበል😢😢😢አደለም በቤተሰብ በባዳ መከዳት ያማል😢😢😢ምን ልበል ቆይ😢😢አረብ ሀገር ነኝ ልፍቱን አቀዋለሁ😢😢😢ኸስቤሏህወኒመልወኪል😢😢