ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሶሻል ሚዲያ ላይ ደርቀን አፍጠን እንደምንዉለው ሁሉ ቁርኣን ላይ አፍጠን በተወሰኑ ቀናት ዉስጥ ቁርኣንን እናኸትም ነበር።የሞባይላችን ባትሪ ሲጎድል ተጨንቀን ተስገብግበን እንደምንሞላው ሁሉ የኢማናችንን ቻርጅ ለመሙላት ጉጉት ቢኖረን የኢማን ድሃ ሆነን አንቀርም ነበር።በየጊዜው ለኢንተርኔት ዳታ ከምናወጣው ገንዘብ ለችግረኞች ጥቂት ብንለግስ ወይም ለመልካም ሥራ ብናዉል ምንዳችን ይበዛ ነበር።አዳዲስ ጓደኞችን እንደምንቀበለው ሁሉ ዘመዶቻችንን ብንቀበልና ዝምድናቸዉን ብንቀጥል የአላህን እዝነት በሰፊው ይጎርፍልን ነበር።
ትክክል
እኔስ አልገባኝ አለ ቁርአኑ ምን ላድርግ
ትክክል ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጠን
በትክክል እኔእዝህአፍጥጨ ቁረአኑጠናኝ😪😪😥
Kkkkkkkk hhhhhhh
ከዚህ እየሠሩ መላክ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ሰው የሚያሰራ ቁሞ የሚያሰራ ሲኖሩ ባጭሩ ውጤታማ ለመሆን ይጠቅማል
በጣም
የዝህንነገር ሆድይፍጀው
በትክክል
ለእናት ለአባትሽ ዘንጥ ያለ ቤት ሰርተሽ ካስቀመጥሻቸው ባልሽ ተብረክርኮ ይይዝሻል ወንዶች ደካማ ቤተሰብ ያላት ሴት አይወዱም
ትክክል የውስጤን ነዉ የተናገርሺዉ
በትክክል ወላሂ
ወላሂ እውነትሽ ን ነው እኔም ለኔ ሳይሆን ለቤተሠቦቸ ነው ቤት የምሰራው
ልክ ነሽ ማር
ግን እርጋታሽ ማሻ አላህ የኔ ልዩ አላህ ይጨምርልሽ የሀብት የፍቄር የኢማን ቤት ያድርግልሽ
ማሻአላህ የጤናየርዝቅ የምትዲርበት ቤት ይሁንላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝ
@@kamilawollo7528 ነይ ውዴ እመልሳለው
የኔ ቅመም ወላሂ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርች ላይክ ሸርር አድርጉላት ሀባይቢ
መጀመሪያ ማፍቀደልሺ ኢቶብ እዲትሰሪይ የምትመልሽበትን ሀገር አስታውሺ ኢተቂላሂ በኢቶብ የምታገኚው ገዘብ ግዜዊ ጥቅምነው
ማሻአላ ጎበዞች አላህ ይጨምርላችሁ ባል ስላላገባሽ ነው የተለውሽው ምናም ለምትሉ እደዛ አይደለም ሀገር ላይ ካላህ በታች ጠካራ ቤተሰብ ያስፈልጋል አገብ እኛ አገር ሀያ አመት ስንፈጋ ብንኖር ቤተሰብ ክፉ ዛ ብሩን ጥሩ ነገር ላይ ላታቀሳቀሰልን የኛልፋት ከቱ ነው አላህ ያግዘን ለስደተኞች በጣም ነው የምናሳዝነው
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ጉበዝ ነሽ እማ ይሄን ሰርተሽ በሰላም በጤና ሀገስሽ በመግባትሽ አላህን አመስግኝ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ
እሷ ብቻ አይደለችም እኮ ከእሷ ጋር 4 ሁነው እኮ ነው የሰሩላቸው ስደት ሶስት እህቶች አሉዋት እሷ ጋር 4 ማለት ነው
@@f2271 እደዛነውደ ነገሩ እኔ ብቻየን ለመስራት ወኔየን መሰብሰቤ 🤣🤣🤣በቃ ይቅርብኝ
@@Sተስፈኛዋ-m4i ክክክክአብሽር ጤና ካለ ሀገር ሰላም ከሆነ ይሰራል ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@@Sተስፈኛዋ-m4i 🤦🤦🤦🤣🤣🤣
@@Sተስፈኛዋ-m4i 😹😹😹😂😂
ዛሬ ሰብ አደረግኳችሁ ማሻ አላህ ጎበዞች
ማሻአላህ❤❤❤❤ዋወወወ❤
ዋናው ቤተሰብ ያሰፈልጋል ጡሩቤተሰብ የለለን ብሰራ ብረየለ ብሰራባሰራምነምትረጉምየለንምማሻላነው
እንደዚህነው የአረብ ሽንትቤትካጠቡአይቀር ሁላችንም ለቁም ነገር ያብቃን እህቶች እኔ ማ አባቴ ለቤት ምንምነገር አልሰራም ለራስሽ ብቻ የሆነግርያዚ እያለኝ ሁሌ እጨቃጨቃለን
ማሻ አላህ እንኳንም ደስ አለሽ ደስ ይላል ለፍቶ ውጤት ሲመጣ ጎበዝ ነሽ ወላሂ
የኔ ውድ በእውነት ትለያለሸ ከሰደተኛ ሴቶች አንቼን የመጀመርያ አየው የቤተሰቦቿን ደሰታ ያሳየቼ ቤትሸም በጣም ያምራል የኔ ፈልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቼሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ሰወድሸ🥰🥰
አመሰግናለው ውዴ
@@reisatube8247 ስሙ ንገሪኝ
በአካል ባላቅሺ በጣም ነው የወደድኩሺ እርጋታሺ መሻአላ ከሰው አይን ይጠብቅሺ። ለወንድ አላሕ ቢያረግልኝ የ4አመት ዶክትሬት ተማሬ ነው ደረሳም ነው። ከለለሺ። ሺማግሊ ላሥልክ ሌላሠው እንዳይበላኝ ትንሺ ቀን ከታገሺልኝ እስከሚመረቅ። እሕት ማር ነሺ። እርጋታሺ ማርኮኛል አባቴም ወንድሞቸ ሤት የሚመኘው እንዳንች እርግታ ያለነው የሚወደው፤
ሊበላ😂
አአ😉
ዋውውውውውው ያረብ አገር ያላችሁ እህት ወንዲሞቼ ጀግና እኮ ናችሁ ክብር ለኛ በስደት ከራስ አልፈን ለቤተሠብ ለምንተርፈው የኢትዬጵያ እቁወች በሙሉ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነትሰብስክራይብ
ማሸአላህ ጀግና ናችሁ ወላሂ ማን እደ ቤተሰብ ማስደሰት መታደል ነው ወላሂ አላህ ያስደስታችሁ እናተም እሚድሩበት እሚያረጁበት ያረገው
ማሸላህ❤❤❤❤❤
ዉዳ እህቴ ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እባካቹ እራሣቹን ሲትርን የመሠለ ነገር የለም ባታሣዩ ለራሣቹ ህይር ነወ በጣም ታስደስታላቹ
ማሻ አላህ እኔምለው ከሚሴወች ግን እናተ ጋር ቦታና ቤት እርካሺ ነው ደሴኮ እሳት ነው ኤረረረረረ
ኧረያሥብላል ሀይቅ ራሱ
አወ ከሁሉምቦታ ከሚሴርካሽ ነበር በፊት አሁን ወላሁአእለም
@@እስራሚዲያ ኬሚሴ አሁንም ደህና ነው ሰፊ ከተማ ነው እያደገ ያለ ከተማ ስለሆነ የእርሻ ቦታ ሞልቷል እኔ ግን ኮቦልቻ ገዝቻለሁ 1 ሚሊን 7 መቶ ሽ ነው የገዛሁት የዛሬ ሁለት አመት ባዶ ቦታ
ዉይ ዉድድድ ነዉ እኔም ጀምሬያለሁ አላህ ብርታቱን ይስጠኝጅ ያረቢ
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔውድ እህት በርችልኛ የኔ ጀግና የጤና መኖሪያ ያድርጎላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው 😍😍
መሻ አላህ ሀቢቢቲ ደስ ይላል የጤና የፍቅር ቤት ያረገዉ እኔም እየጨረስኩ ነው ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አይዞን እህቶቸ
ብቻሺነዉ የሰራሺዉ ወይስ ከህቶችሺ ጋር ማሻአላህ ሲያምር በነገራችላይ ስደት ላይ ሁነሺሰዉ ከለለሺ ከቱነዉ ቢያስ ተቆጣጥሮ የሚያሰራ ሰዉ ያስፈልጋል እና ቤተሰቦችሺ ሊደነቁ ይገባል
ማሻአላህ ወላሂ ያመራል በደስታ የምኖሪበት ያርግሽ
ሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርችልኝ የኔ ዉድ በጣም ያምራል ፍቅር እድሜ የተሞላበት ሂወት ያርግላችሁ
ማሻአላህ ተተሰደዱ አይቀር እደዚህ ነው ውጤታማ ስኮኑ ደስ ይላል በያለንበት ሰላም ጤና ተመኘሁ ሰው ባለው ለይ ተተደሰተ ቢጨመርለት እጂ አይቀነስበትም ጀሙቲ ማሻአላህ በርቺ መልካም የስራ ዘመን 180 ካሬ እደዚህ ተሆነ ለኒም ትፈልጊልኝ አለሽ ባይሆን መመኘት ጥሩነው አላህ ይሰጠናል የማዳም ቅመሞቺ አብሽር
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Masha Allah tabarakhallah Hedduu bareedadha man Baay'ee baldhaas Rabbii kessaa isiini haa kawuu Akkaa ajaa'ibaatti ijaarameera wollahi Woggaa kumaa kessaa turaa💕💕💕❤️❤️❤️
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ያአፊያ የጤና ቤትያድርገው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ደምሪኝ ውድ
አሚንንንን
መሻአላህህህህህ
መሻአላህህህህህህ
ማሻላህ ከተሰደዱ አይቀር እዲህ ሲሆን አይቆጪም
3ክላሰሰርች።አደራጀቻለሁ።ምንወእጀበኑርኩበት
@@fatimanigus3261 እሻ አላህ ትኖሪበታለሽ ሁቢ
@@saras8158ጀገናትሁንች።ሳኡደኩ።በርአለወ።እኒለራሱኩትራትበሁንም።በዙንገርአርጊለሁ።ዋናወብሮበብጥጣሸአለማለቆንወ
ማሻአላህ ከወጡ ከለፉ አይቀር አዲ ነገር መስራት ዴስታነው እኔስ 9አመቴ ቦታም ዬለኝ ስርቼ ለሀኪም ቤት ብቼ 😔😔
አላህ ይፈውስሽ ማማየ
@@fwzeyaa1021 አሚን እህቴ
አሏህ ያሽርሽ
@@swaa3739 አሚንሆቢ
አብሸሪ ዋናው አፍያ ነው ይሰራል አብሸሪ
سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد يحيي و يميت وهو على كل شئ قدير والله اكبر
አሰ ወራ ወበ እህት ማሸአላህ ደስ ይላል የአፍያ መኖርያ ይሁን
እህ እኔሳ መቸ ነዉ የማሰራዉ ጎበዝ ነሽ ዉደ
እቅድ ካለሺ ወላሂ ትሰሪያለሺ
@@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ እሻ አላህ ማሬዋ
አብሺሪሠላምተሔንሺትሠሪአለሺሠላምለሐገራቺን👋📧🏩🏠💌🎂🌹🌻
@@tube2611 💌🎂🌹አብሺሪእሕትትሠሪአለሺየእሙይ💞🌻🌹🌷
ኢሻ አላህ ባላህ ፊቃድ ትሠራለሺ
ማሻአላህ ተባረከላህ የለፋንበት እቁምነገራይ ሲሆን ደስይላል እህቴበሰላምበጤናየምትኖርበት ያዲርጋችሁ
ጀግና ነሽ ማረያምን እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ
ማሻአላህ ዉደ ለቤትሺ አድስ ነኝ እና ኬሚሴህጋዊ ቦታ ቢያስ እስከስት ይገኛል እዳታልፊኝ❤
እኔም ሁለት ቤት ሰርቻለሁ አንድ ገጠር አንድ ከተማ በአምስት አመቴ ቤተሰብ በጭቅጭቅ ለዛውም አላለቀም ምክንያቱም ደነዞች ናቸው ተስፋ እያስቆረጡኝ ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም ጨርሱ እያልኩ ሁሌ እጨቃጨቃለሁ
በጣም የሚገርም እርጋታ ነው ያለሽ አረብ ሀገር የኖርሽም አትመስይም ጀግናነሽ
የኔ ሳቂታ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በፈገግታሽ ምክንያት ላይም ሰብስክራይብም አድርጊሻለሁ ስደተኛዋ የአኼራዋ እህትሽ ነኝ ለኛም ዱአ አድርጊልኝ ስኪታማ ሆነን ለሀገራችን እንዲያበቃን
ማሻአሏህ ኑሩበት ውለዱበት ክበዱበት ተዳሩበት ተኳሉበት ግን ጥያቄ አለኝ ስንት አመት ስርተሺ ነው ፎቅ ያለው ቤት ወይም የዘነጠ ቤት የሰራሺው ያረቦች ብር እንደሆነ በረካ የለውም ብቻሺንማ ሊሆን አይችልም እንደዚህ አይነት ቤት ልስራ አልችልም ለምን ሳላገባ ሳልወልድ ቁሜ ልቀር
በጣም ቆንጆ ቤት ነው የሰራሽው በስደት ያሉ እህቶች እንዲህ ጠንክረን ገንዘባችንን ቁምነገር ቦታ ላይ ስናውል ሳይ እንደት ደስ እንደሚለኝ ከእኛ አልፈን ለሌሎችም ብርታት መሆን እንችላለን። እህቶች ብራችሁን በጭራሽ ባንክ ላይ አታስቀምጡ ገጠር ቦታ ወጣ ብላችሁ ቦታ ግዙ ቤት ግዙ እየጨመረ ይሄዳል ። እወዳችሁአለሁ ፈቃደኛ ከሆናችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን እኔንም ብታበረታቱኝ እላለሁ🙏
ጎበዞች ዋናው የእናት የአባት ቤት ነው ማሠራት
ማሽ አሏህ በደስታ የምትኖሮበት ያድርጋችሁ ግን አንድ ስው ብቻውን አይስራውም ለስት ነው የስራችሁት
@ኡሙ አብደሏህ Tube ማሽ አሏህ አችም አሏህ ላገርሽ ያብቃሽና በስራሽው ቤትሽ በድስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ሀያቲ
መሸአላህ ምርጥነው አላህ ይበርክልሽ ውዴ እስት ሼር አርግልኝ ሰብ አልደርግኝ እኔም የገሬገብቼ ልሰረ ተስፈ አለኝ የሰውሀጋር ስልትች ቢሎኛል
ማሻ አላህ ዋጋው እራሡ ቆጀነው ያውም ብሎኬት የኛ በጭቃ ከአንድ ነጥብ በላይ ፈጀ ወላሂ ሁለት መቶ ሀምሣ ካሬ ግን ቤቱ ሀሪፍ ነው የተሠራው
ማሻአላ የሚያግዛት እህት አለቻትመሠል ❤❤❤
I am oromo l love you from Saudi Arabia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍berchi
ወልደሺ ኑሪበት መሸሀለ
ግን ወለሂ ጀግና ነሽ ለቤተሰቦችሽ ይህን የመሰለ ቤት ሰርተሽ ለረስሽም ምርጥ ቤት ሰርተሸል።።አንደንዶቸችን ረዥም አመት የሰዉ ሃጋር ተከረተን ምንም ማኒዝ አለን ወዬ ቤተሰብ አንጠቅም ወዬ እረሰችንን አነቋቁም ።አንደንዶቸችን ደሞ እድሜ ልከችን ለቤተሰብ እያልን እኛ ግን ወርቅ እኮን አንለብስም ።ብቻ ቡዙ ቡዙ ነገር አለ።።አቺ ግን ቡዙ ነገር አርገሸል በዘ ለይ በጠም ቡዙ አመት አደለም የኖርሽዉ ዉጪ ግን በግዜሽ በደብ ተጠቅመሸል
ጠፍታ ነበርደ ስሰራ የኖርችው መቸም ኩንትራት ቤት ሰርታ አይመስለኝም
እኔም አሰራለሁ ኢሻአላህ ገጠርም ቢሆን ምክንያቱም ከተማ ለከስብ አይመቻቸዉም
መሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሩበት🙏
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነትሰንስክራይብ
ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል እኔስ የንጨትም መስራት አቅቶኛል
እንዴኔ5አመት ምንም የለኝ😭😥
ጀግና.ነሽ💪💪💪የአለም.ያረግልሽ💚💛❤😘😘😘
ማሼአላህ የደሥታ ቤት ያርግላችሁ መሥገጃው አባቴን አሥታወሰኝ
ማሻ አላህ በጤና ኑሩበት በጣም ደስ ይላል
ማሻዓላህ ተባረከ ረህማን
ማሻአላህ ታደለሽ እኮን ለዚህ አበቃሽ
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ መአሸአለህ 💗💗🌹🌹መአሸአለህ ሁቢ
ወኡይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ ውድ በጣም ወድጄሻለሁ እርጋታሽ ማሻአላህ አደራ በዚሁ ቀጥይበት እኔም ቤት ነይ የኔ ውድ
እሺ አመሰግናለው
1.650.000 botaw ga nw weys batu yeteserabet bicha nw sitayew melishelgh
ማሻአላህ ኢማንና ደስታ የሞላበት ቤት ይሁን ደመርኩሽ አንችም ወደቤቴ ጎራ በይና እንዛመድ አብረን እንደግ
Mashallh
ማሻአላህ ያምራል የኔዉድ በጤና የምኖሩበት ይሁን 😘😘😍
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
ልጂ ማለት የበተሰብ ቤት የሚቀይር ነዉ እጂ የልጂ አር ምን ያደርጋል
✅
🤣🤣የልጅ አርአልሽ😳😳 🤣 ከሳዱድ ልጅ ብቻ ነበር ትርፉ እሷ ጎበዝ ናት
አር ያልሻት ነገር 😄
አረ ቀስ🤣እኔም ከሳርቤት ወደቆርቆሮ ቀይሪያለሁ የአባቴንና የእህቴን ለራሤ ገናጅምር ከተማነው ግንየገጠሩ ፎቅና ምድርነው😉🤣የልጅ ምድነኝ🤣👈ታዳ ግንቦት አባቴ ጥሎኝ ሄዷል😭😭ለራሤ ኖሬአላውቅም....5አመቴሞላከመጣሁ
ያምራል የደስታ ይሁንላቹህ
ማሻአላህ ወላሂ ለናት ላባቶቻችሁ እርሜና ጤና❤
ማሻ አላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
ማሻአላህ በጤና የምትኖርበት አላህ ያድርገው ጀሞ
ማሻአላህ አደኛ ኮማች ነኝ እና ማሻአላህ ጎበዞች ናችሁ
ዛሬገና አገኝሁሽ የኔ እህት በርች አችም ጎራበይ
ማሻአላህጎበዝበርቺማማየ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ሲያምር
አሰላምአለይኩም,ማሻአላህ,እህቴ,ከቻልሽ,ትራስ,እንደ,ሳሎንሽ,አሰሪልኝ,እና,መልሽልኝ
አሰራልሻለው 0913728247
ማሻአላህ😌የመዳምን ቤት ይመስላል
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
ማሻ አላህ በጣና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
ጀግናሴትነሺ።አለማድነቅአይቻልም።ለናትአባትሺእድሜከጤና።ይስጣቸው።ላቺምእምትደስቺበትን።ይወፍቅሺ።እህትጀግናሴትእወዳለሁ።ተስፍእየቆረኩነበርአቺንሳይእሁለመለመ
ማሽአላህ 180 ካሬ ማለት ትልቅነው። እኮ 150። ይሥራበላት የጤና የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ
እኔ 320 ካሬ አለኝ
ማሻአላህየፍቅርየጤናቤትያደረገልሺ👍👍
ማሻአላህ በጣምነውየሚያምርው የቡሎኬትቤትነዋ
ሠብ አርጌሻለሁ ማማየ
ማሻአላህ 180ካሬ እኔበጣምትንሽነበርየሚመሰለኝ ማሻአላህትልቅነው
Tilk new
ማሻ አላህ ያምራል
@@wellotube2 ነይ ውዴ እመልሳለው
ማሻአላ ረይሳ ጉበዝ
ወይደል (መስገጃ)ከስት ዓመት ቆይታ ቡዃላ አየሁ መቆየት ደጉ
ማሻአላህ እህቴ በርቺ
Mashallah Yamral .Yebechash Newu Wys Kahetichesh Gara Yagara Newu
እኔም አልሀምዱሊላህ እንደዚህ ባይተልቅም ቤተሰቦቸን አስደሰቻለሁ😘 ለእኔ እንግድህ አሏህ ያግዘኝ ገና ሀሳብ ላይ ነኝ
ቤት ለመስራት ከፈለጊቹህ ሰንት ብር እደሚ ይስፈልጋቹህ በቪዲዮ ሰርተናል ለማየት ከፈለጋቹህ ጀሚ ሚዲያ ብላቹህ ሰርች ስታረጉ ይመጣላቹሀል ሙሉውን ምን እደሚያስፈልጋቹህ ይነግራቹሀል 😍😍😍😍
ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የኔ ቢጤ ከንቱ አለጅ ብር እያልኝ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ቤተሰብ እያልኝ እንደሌለኝ ድካም ብቻ
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነትሰብስክራይን
@@መርሳአባጌትዬቲዩብ waleykum selam werahmetulahi weberkathu insha Allah mam
@@ሀስናሙሀመድእሽ አይዞሽ
እኔምእዳችውነኝ ወይሄዶ እነሡአልተጠቀሙበት ወይ እኔ በዛምላይ አባቴሞተብኝ ተስፋላለመቁረጥ እየታገልኩነው 😢😢😢😭
Selam Ehta Beknnet Beateseb Enhun
ጎበዞች እድህነውጀግናማለት አስቀድሞ ባልከማለት
ማሻአላህደስይላልእቀናለሁበቤትእኔያረብይሄቀንናፍቆኛል
ማሻአለህ ፀዴ ነዉ የት አከበቢ ነዉ ይህ
ማሻ አላህ ዴስ ይላል
እሕት መኮይ ከሆንሺ። አንድ ልጅ ነበረች። ከባሕር ስትመጣ ከፍየላት ሪያድ አንጥቻት። ከስቃይ አውጥቻት። ስራ ከአሥገባሗት ወዳ ስደውልላት ዘጋችብኝ ግን መኮይናት። ጠይቄልኝ ስሟን እነግርሻለሑኝ። ከጠየቅሺልኝ እነግርሻለሑስሟ እና የእናቱን ቁጥር። ለእናቷ ደውየ አሳዘኑኝ እንደምጠይቃቸው።።።
የመብራቱ መስመር ነው መኮይ ያልኩት እኔ ኬሚሴ ነኝ
@@reisatube8247 ማማየ ቤት ያሰራሁ ነበር 1,6000 ያልሸወ ለቤቱ ብቻ ነው ወይሰ መሪቱንም ጨምረ
@@fudr.5623 ከነ ቦታው
@@reisatube8247 መሸአላህ ረካሸ ነው ማማየ የኔ ሚሊየን ሊገባ ነው ቤቱ በቻ ሰንት ገሰተሸው ቦታወን
አላህ የደሰታ ቤት ያረግልሸ ለራሴ ሳትይ ለቤተሰበብ መሸአላህ አላህ የሚያሰደሰት ሀተያት ይሰጥሸ ማማየ
betam desilali ayzosh berchi
ስንት ካሬ ነው እህት ማሻአላህ
ሶሻል ሚዲያ ላይ ደርቀን አፍጠን እንደምንዉለው ሁሉ ቁርኣን ላይ አፍጠን በተወሰኑ ቀናት ዉስጥ ቁርኣንን እናኸትም ነበር።
የሞባይላችን ባትሪ ሲጎድል ተጨንቀን ተስገብግበን እንደምንሞላው ሁሉ የኢማናችንን ቻርጅ ለመሙላት ጉጉት ቢኖረን የኢማን ድሃ ሆነን አንቀርም ነበር።
በየጊዜው ለኢንተርኔት ዳታ ከምናወጣው ገንዘብ ለችግረኞች ጥቂት ብንለግስ ወይም ለመልካም ሥራ ብናዉል ምንዳችን ይበዛ ነበር።
አዳዲስ ጓደኞችን እንደምንቀበለው ሁሉ ዘመዶቻችንን ብንቀበልና ዝምድናቸዉን ብንቀጥል የአላህን እዝነት በሰፊው ይጎርፍልን ነበር።
ትክክል
እኔስ አልገባኝ አለ ቁርአኑ ምን ላድርግ
ትክክል ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጠን
በትክክል እኔእዝህአፍጥጨ ቁረአኑጠናኝ😪😪😥
Kkkkkkkk hhhhhhh
ከዚህ እየሠሩ መላክ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ሰው የሚያሰራ ቁሞ የሚያሰራ ሲኖሩ ባጭሩ ውጤታማ ለመሆን ይጠቅማል
በጣም
በጣም
የዝህንነገር ሆድይፍጀው
በጣም
በትክክል
ለእናት ለአባትሽ ዘንጥ ያለ ቤት ሰርተሽ ካስቀመጥሻቸው ባልሽ ተብረክርኮ ይይዝሻል ወንዶች ደካማ ቤተሰብ ያላት ሴት አይወዱም
ትክክል የውስጤን ነዉ የተናገርሺዉ
በትክክል ወላሂ
ወላሂ እውነትሽ ን ነው እኔም ለኔ ሳይሆን ለቤተሠቦቸ ነው ቤት የምሰራው
ልክ ነሽ ማር
ትክክል
ግን እርጋታሽ ማሻ አላህ የኔ ልዩ አላህ ይጨምርልሽ የሀብት የፍቄር የኢማን ቤት ያድርግልሽ
ማሻአላህ የጤናየርዝቅ የምትዲርበት ቤት ይሁንላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝ
@@kamilawollo7528 ነይ ውዴ እመልሳለው
የኔ ቅመም ወላሂ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርች ላይክ ሸርር አድርጉላት ሀባይቢ
መጀመሪያ ማፍቀደልሺ ኢቶብ እዲትሰሪይ የምትመልሽበትን ሀገር አስታውሺ ኢተቂላሂ በኢቶብ የምታገኚው ገዘብ ግዜዊ ጥቅምነው
ማሻአላ ጎበዞች አላህ ይጨምርላችሁ
ባል ስላላገባሽ ነው የተለውሽው ምናም ለምትሉ እደዛ አይደለም ሀገር ላይ ካላህ በታች ጠካራ ቤተሰብ ያስፈልጋል አገብ እኛ አገር ሀያ አመት ስንፈጋ ብንኖር ቤተሰብ ክፉ ዛ ብሩን ጥሩ ነገር ላይ ላታቀሳቀሰልን የኛልፋት ከቱ ነው አላህ ያግዘን ለስደተኞች በጣም ነው የምናሳዝነው
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ጉበዝ ነሽ እማ ይሄን ሰርተሽ በሰላም በጤና ሀገስሽ በመግባትሽ አላህን አመስግኝ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ
እሷ ብቻ አይደለችም እኮ ከእሷ ጋር 4 ሁነው እኮ ነው የሰሩላቸው ስደት ሶስት እህቶች አሉዋት እሷ ጋር 4 ማለት ነው
@@f2271 እደዛነውደ ነገሩ እኔ ብቻየን ለመስራት ወኔየን መሰብሰቤ 🤣🤣🤣በቃ ይቅርብኝ
@@Sተስፈኛዋ-m4i ክክክክአብሽር ጤና ካለ ሀገር ሰላም ከሆነ ይሰራል ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@@Sተስፈኛዋ-m4i 🤦🤦🤦🤣🤣🤣
@@Sተስፈኛዋ-m4i 😹😹😹😂😂
ዛሬ ሰብ አደረግኳችሁ ማሻ አላህ ጎበዞች
ማሻአላህ❤❤❤❤ዋወወወ❤
ዋናው ቤተሰብ ያሰፈልጋል ጡሩቤተሰብ የለለን ብሰራ ብረየለ ብሰራባሰራምነምትረጉምየለንምማሻላነው
እንደዚህነው የአረብ ሽንትቤትካጠቡአይቀር ሁላችንም ለቁም ነገር ያብቃን እህቶች እኔ ማ አባቴ ለቤት ምንምነገር አልሰራም ለራስሽ ብቻ የሆነግርያዚ እያለኝ ሁሌ እጨቃጨቃለን
ማሻ አላህ እንኳንም ደስ አለሽ ደስ ይላል ለፍቶ ውጤት ሲመጣ ጎበዝ ነሽ ወላሂ
የኔ ውድ በእውነት ትለያለሸ ከሰደተኛ ሴቶች አንቼን የመጀመርያ አየው የቤተሰቦቿን ደሰታ ያሳየቼ ቤትሸም በጣም ያምራል የኔ ፈልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቼሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ሰወድሸ🥰🥰
አመሰግናለው ውዴ
@@reisatube8247 ስሙ ንገሪኝ
በአካል ባላቅሺ በጣም ነው የወደድኩሺ እርጋታሺ መሻአላ ከሰው አይን ይጠብቅሺ። ለወንድ አላሕ ቢያረግልኝ የ4አመት ዶክትሬት ተማሬ ነው ደረሳም ነው። ከለለሺ። ሺማግሊ ላሥልክ ሌላሠው እንዳይበላኝ ትንሺ ቀን ከታገሺልኝ እስከሚመረቅ። እሕት ማር ነሺ። እርጋታሺ ማርኮኛል አባቴም ወንድሞቸ ሤት የሚመኘው እንዳንች እርግታ ያለነው የሚወደው፤
ሊበላ😂
አአ😉
ዋውውውውውው ያረብ አገር ያላችሁ እህት ወንዲሞቼ ጀግና እኮ ናችሁ ክብር ለኛ በስደት ከራስ አልፈን ለቤተሠብ ለምንተርፈው የኢትዬጵያ እቁወች በሙሉ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነት
ሰብስክራይብ
ማሸአላህ ጀግና ናችሁ ወላሂ ማን እደ ቤተሰብ ማስደሰት መታደል ነው ወላሂ አላህ ያስደስታችሁ እናተም እሚድሩበት እሚያረጁበት ያረገው
ማሸላህ❤❤❤❤❤
ዉዳ እህቴ ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እባካቹ እራሣቹን ሲትርን የመሠለ ነገር የለም ባታሣዩ ለራሣቹ ህይር ነወ በጣም ታስደስታላቹ
ማሻ አላህ እኔምለው ከሚሴወች ግን እናተ ጋር ቦታና ቤት እርካሺ ነው ደሴኮ እሳት ነው ኤረረረረረ
ኧረያሥብላል ሀይቅ ራሱ
አወ ከሁሉምቦታ ከሚሴርካሽ ነበር በፊት አሁን ወላሁአእለም
@@እስራሚዲያ ኬሚሴ አሁንም ደህና ነው ሰፊ ከተማ ነው እያደገ ያለ ከተማ ስለሆነ የእርሻ ቦታ ሞልቷል እኔ ግን ኮቦልቻ ገዝቻለሁ 1 ሚሊን 7 መቶ ሽ ነው የገዛሁት የዛሬ ሁለት አመት ባዶ ቦታ
ዉይ ዉድድድ ነዉ እኔም ጀምሬያለሁ አላህ ብርታቱን ይስጠኝጅ ያረቢ
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔውድ እህት በርችልኛ የኔ ጀግና የጤና መኖሪያ ያድርጎላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው 😍😍
መሻ አላህ ሀቢቢቲ ደስ ይላል የጤና የፍቅር ቤት ያረገዉ እኔም እየጨረስኩ ነው ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አይዞን እህቶቸ
ብቻሺነዉ የሰራሺዉ ወይስ ከህቶችሺ ጋር ማሻአላህ ሲያምር በነገራችላይ ስደት ላይ ሁነሺሰዉ ከለለሺ ከቱነዉ ቢያስ ተቆጣጥሮ የሚያሰራ ሰዉ ያስፈልጋል እና ቤተሰቦችሺ ሊደነቁ ይገባል
ማሻአላህ ወላሂ ያመራል በደስታ የምኖሪበት ያርግሽ
ሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርችልኝ የኔ ዉድ በጣም ያምራል ፍቅር እድሜ የተሞላበት ሂወት ያርግላችሁ
ማሻአላህ ተተሰደዱ አይቀር እደዚህ ነው ውጤታማ ስኮኑ ደስ ይላል በያለንበት ሰላም ጤና ተመኘሁ ሰው ባለው ለይ ተተደሰተ ቢጨመርለት እጂ አይቀነስበትም ጀሙቲ ማሻአላህ በርቺ መልካም የስራ ዘመን 180 ካሬ እደዚህ ተሆነ ለኒም ትፈልጊልኝ አለሽ ባይሆን መመኘት ጥሩነው አላህ ይሰጠናል የማዳም ቅመሞቺ አብሽር
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Masha Allah tabarakhallah Hedduu bareedadha man
Baay'ee baldhaas
Rabbii kessaa isiini haa kawuu
Akkaa ajaa'ibaatti ijaarameera wollahi
Woggaa kumaa kessaa turaa💕💕💕❤️❤️❤️
መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ ያአፊያ የጤና ቤትያድርገው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ደምሪኝ ውድ
አሚንንንን
መሻአላህህህህህ
መሻአላህህህህህህ
ማሻላህ ከተሰደዱ አይቀር እዲህ ሲሆን አይቆጪም
3ክላሰሰርች።አደራጀቻለሁ።ምንወእጀበኑርኩበት
@@fatimanigus3261 እሻ አላህ ትኖሪበታለሽ ሁቢ
@@saras8158ጀገናትሁንች።ሳኡደኩ።በርአለወ።እኒለራሱኩትራትበሁንም።በዙንገርአርጊለሁ።ዋናወብሮበብጥጣሸአለማለቆንወ
ማሻአላህ ከወጡ ከለፉ አይቀር አዲ ነገር መስራት ዴስታነው እኔስ 9አመቴ ቦታም ዬለኝ ስርቼ ለሀኪም ቤት ብቼ 😔😔
አላህ ይፈውስሽ ማማየ
@@fwzeyaa1021 አሚን እህቴ
አሏህ ያሽርሽ
@@swaa3739 አሚንሆቢ
አብሸሪ ዋናው አፍያ ነው ይሰራል አብሸሪ
سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد يحيي و يميت وهو على كل شئ قدير والله اكبر
አሰ ወራ ወበ እህት ማሸአላህ ደስ ይላል የአፍያ መኖርያ ይሁን
እህ እኔሳ መቸ ነዉ የማሰራዉ ጎበዝ ነሽ ዉደ
እቅድ ካለሺ ወላሂ ትሰሪያለሺ
@@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ እሻ አላህ ማሬዋ
አብሺሪሠላምተሔንሺትሠሪአለሺሠላምለሐገራቺን👋📧🏩🏠💌🎂🌹🌻
@@tube2611 💌🎂🌹አብሺሪእሕትትሠሪአለሺየእሙይ💞🌻🌹🌷
ኢሻ አላህ ባላህ ፊቃድ ትሠራለሺ
ማሻአላህ ተባረከላህ የለፋንበት እቁምነገራይ ሲሆን ደስይላል እህቴበሰላምበጤናየምትኖርበት ያዲርጋችሁ
ጀግና ነሽ ማረያምን እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ
ማሻአላህ ዉደ ለቤትሺ አድስ ነኝ እና ኬሚሴ
ህጋዊ ቦታ ቢያስ እስከስት ይገኛል እዳታልፊኝ❤
እኔም ሁለት ቤት ሰርቻለሁ አንድ ገጠር አንድ ከተማ በአምስት አመቴ ቤተሰብ በጭቅጭቅ ለዛውም አላለቀም ምክንያቱም ደነዞች ናቸው ተስፋ እያስቆረጡኝ ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም ጨርሱ እያልኩ ሁሌ እጨቃጨቃለሁ
በጣም የሚገርም እርጋታ ነው ያለሽ አረብ ሀገር የኖርሽም አትመስይም ጀግናነሽ
የኔ ሳቂታ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በፈገግታሽ ምክንያት ላይም ሰብስክራይብም አድርጊሻለሁ ስደተኛዋ የአኼራዋ እህትሽ ነኝ ለኛም ዱአ አድርጊልኝ ስኪታማ ሆነን ለሀገራችን እንዲያበቃን
ማሻአሏህ ኑሩበት ውለዱበት ክበዱበት ተዳሩበት ተኳሉበት ግን ጥያቄ አለኝ ስንት አመት ስርተሺ ነው ፎቅ ያለው ቤት ወይም የዘነጠ ቤት የሰራሺው ያረቦች ብር እንደሆነ በረካ የለውም ብቻሺንማ ሊሆን አይችልም እንደዚህ አይነት ቤት ልስራ አልችልም ለምን ሳላገባ ሳልወልድ ቁሜ ልቀር
በጣም ቆንጆ ቤት ነው የሰራሽው በስደት ያሉ እህቶች እንዲህ ጠንክረን ገንዘባችንን ቁምነገር ቦታ ላይ ስናውል ሳይ እንደት ደስ እንደሚለኝ ከእኛ አልፈን ለሌሎችም ብርታት መሆን እንችላለን። እህቶች ብራችሁን በጭራሽ ባንክ ላይ አታስቀምጡ ገጠር ቦታ ወጣ ብላችሁ ቦታ ግዙ ቤት ግዙ እየጨመረ ይሄዳል ። እወዳችሁአለሁ ፈቃደኛ ከሆናችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን እኔንም ብታበረታቱኝ እላለሁ🙏
ጎበዞች ዋናው የእናት የአባት ቤት ነው ማሠራት
ማሽ አሏህ በደስታ የምትኖሮበት ያድርጋችሁ ግን አንድ ስው ብቻውን አይስራውም ለስት ነው የስራችሁት
@ኡሙ አብደሏህ Tube ማሽ አሏህ አችም አሏህ ላገርሽ ያብቃሽና በስራሽው ቤትሽ በድስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ሀያቲ
መሸአላህ ምርጥነው አላህ ይበርክልሽ ውዴ እስት ሼር አርግልኝ ሰብ አልደርግኝ እኔም የገሬገብቼ ልሰረ ተስፈ አለኝ የሰውሀጋር ስልትች ቢሎኛል
ማሻ አላህ ዋጋው እራሡ ቆጀነው ያውም ብሎኬት የኛ በጭቃ ከአንድ ነጥብ በላይ ፈጀ ወላሂ ሁለት መቶ ሀምሣ ካሬ ግን ቤቱ ሀሪፍ ነው የተሠራው
ማሻአላ የሚያግዛት እህት አለቻትመሠል ❤❤❤
I am oromo l love you from Saudi Arabia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍berchi
ወልደሺ ኑሪበት መሸሀለ
ግን ወለሂ ጀግና ነሽ ለቤተሰቦችሽ ይህን የመሰለ ቤት ሰርተሽ ለረስሽም ምርጥ ቤት ሰርተሸል።።አንደንዶቸችን ረዥም አመት የሰዉ ሃጋር ተከረተን ምንም ማኒዝ አለን ወዬ ቤተሰብ አንጠቅም ወዬ እረሰችንን አነቋቁም ።አንደንዶቸችን ደሞ እድሜ ልከችን ለቤተሰብ እያልን እኛ ግን ወርቅ እኮን አንለብስም ።ብቻ ቡዙ ቡዙ ነገር አለ።።አቺ ግን ቡዙ ነገር አርገሸል በዘ ለይ በጠም ቡዙ አመት አደለም የኖርሽዉ ዉጪ ግን በግዜሽ በደብ ተጠቅመሸል
ጠፍታ ነበርደ ስሰራ የኖርችው መቸም ኩንትራት ቤት ሰርታ አይመስለኝም
እኔም አሰራለሁ ኢሻአላህ ገጠርም ቢሆን ምክንያቱም ከተማ ለከስብ አይመቻቸዉም
መሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሩበት🙏
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነት
ሰንስክራይብ
ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል እኔስ የንጨትም መስራት አቅቶኛል
እንዴኔ5አመት ምንም የለኝ😭😥
ጀግና.ነሽ💪💪💪የአለም.ያረግልሽ💚💛❤😘😘😘
ማሼአላህ የደሥታ ቤት ያርግላችሁ መሥገጃው አባቴን አሥታወሰኝ
ማሻ አላህ በጤና ኑሩበት በጣም ደስ ይላል
ማሻዓላህ ተባረከ ረህማን
ማሻአላህ ታደለሽ እኮን ለዚህ አበቃሽ
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ መአሸአለህ 💗💗🌹🌹መአሸአለህ ሁቢ
ወኡይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን የኔ ውድ በጣም ወድጄሻለሁ እርጋታሽ ማሻአላህ አደራ በዚሁ ቀጥይበት እኔም ቤት ነይ የኔ ውድ
እሺ አመሰግናለው
1.650.000 botaw ga nw weys batu yeteserabet bicha nw sitayew melishelgh
ማሻአላህ ኢማንና ደስታ የሞላበት ቤት ይሁን ደመርኩሽ አንችም ወደቤቴ ጎራ በይና እንዛመድ አብረን እንደግ
Mashallh
ማሻአላህ ያምራል የኔዉድ በጤና የምኖሩበት ይሁን 😘😘😍
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
ልጂ ማለት የበተሰብ ቤት የሚቀይር ነዉ እጂ የልጂ አር ምን ያደርጋል
✅
🤣🤣የልጅ አርአልሽ😳😳 🤣 ከሳዱድ ልጅ ብቻ ነበር ትርፉ እሷ ጎበዝ ናት
አር ያልሻት ነገር 😄
አረ ቀስ🤣እኔም ከሳርቤት ወደቆርቆሮ ቀይሪያለሁ የአባቴንና የእህቴን ለራሤ ገናጅምር ከተማነው ግንየገጠሩ ፎቅና ምድርነው😉🤣የልጅ ምድነኝ🤣👈ታዳ ግንቦት አባቴ ጥሎኝ ሄዷል😭😭ለራሤ ኖሬአላውቅም....5አመቴሞላከመጣሁ
ያምራል የደስታ ይሁንላቹህ
ማሻአላህ ወላሂ ለናት ላባቶቻችሁ እርሜና ጤና❤
ማሻ አላህ በጤና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
ማሻአላህ በጤና የምትኖርበት አላህ ያድርገው ጀሞ
ማሻአላህ አደኛ ኮማች ነኝ እና ማሻአላህ ጎበዞች ናችሁ
ዛሬገና አገኝሁሽ የኔ እህት በርች አችም ጎራበይ
ማሻአላህጎበዝበርቺማማየ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ሲያምር
አሰላምአለይኩም,ማሻአላህ,እህቴ,ከቻልሽ,ትራስ,እንደ,ሳሎንሽ,አሰሪልኝ,እና,መልሽልኝ
አሰራልሻለው 0913728247
ማሻአላህ😌የመዳምን ቤት ይመስላል
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ በጣና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
ጀግናሴትነሺ።አለማድነቅአይቻልም።ለናትአባትሺእድሜከጤና።ይስጣቸው።ላቺምእምትደስቺበትን።ይወፍቅሺ።እህትጀግናሴትእወዳለሁ።ተስፍእየቆረኩነበርአቺንሳይእሁለመለመ
ማሽአላህ 180 ካሬ ማለት ትልቅነው። እኮ 150። ይሥራበላት የጤና የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ
እኔ 320 ካሬ አለኝ
ማሻአላህየፍቅርየጤናቤትያደረገልሺ👍👍
ማሻአላህ በጣምነውየሚያምርው የቡሎኬትቤትነዋ
ሠብ አርጌሻለሁ ማማየ
ማሻአላህ 180ካሬ እኔበጣምትንሽነበርየሚመሰለኝ ማሻአላህትልቅነው
Tilk new
ማሻ አላህ ያምራል
@@wellotube2 ነይ ውዴ እመልሳለው
ማሻአላ ረይሳ ጉበዝ
ወይደል (መስገጃ)ከስት ዓመት ቆይታ ቡዃላ አየሁ መቆየት ደጉ
ማሻአላህ እህቴ በርቺ
Mashallah Yamral .Yebechash Newu Wys Kahetichesh Gara Yagara Newu
እኔም አልሀምዱሊላህ እንደዚህ ባይተልቅም ቤተሰቦቸን አስደሰቻለሁ😘 ለእኔ እንግድህ አሏህ ያግዘኝ ገና ሀሳብ ላይ ነኝ
ቤት ለመስራት ከፈለጊቹህ ሰንት ብር እደሚ ይስፈልጋቹህ በቪዲዮ ሰርተናል ለማየት ከፈለጋቹህ ጀሚ ሚዲያ ብላቹህ ሰርች ስታረጉ ይመጣላቹሀል ሙሉውን ምን እደሚያስፈልጋቹህ ይነግራቹሀል 😍😍😍😍
ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የኔ ቢጤ ከንቱ አለጅ ብር እያልኝ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ቤተሰብ እያልኝ እንደሌለኝ ድካም ብቻ
አሰለሙአለይኩም ሰላም እህት በቅንነት
ሰብስክራይን