ፋሲካ ቲዩብ ባዘዘችው መሰረት የስደት ውጤት አልሀምዱ ሊላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 577

  • @reisatube8247
    @reisatube8247  13 วันที่ผ่านมา +78

    ስለዘገየሁ ይቅርታ ዋይፋይ አስቸግሮኝ ነው ሼር እያረጋችሁ በዚህ ቪዲወ 20 ሰብስክራይብ አስገቡኝ❤
    ኮርኒስ ለማሰራት ለምትፈልጉ
    091 052 9306

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 13 วันที่ผ่านมา +3

      በአላህ ይጀሽ አለሁ ስት ፈጀብሽ እህቴ መልሽልኝ ወላሂ ባለቤቴና እኔ ሰሞኑን 😢በጣም ተደናግረናል ቦታ ገዝተን ነበርና እሱ ተይዞ አገር ገባ ቡሎኬት እንስራ አለኝ ቦታዉ ጠባብ ነዉ

    • @titi-dj1uw
      @titi-dj1uw 13 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ስልክሽን አስቀምጪልኝ ህጋዊ ቦታም ሆነ ቤት ከኬሚሴ እፈልጋለሁ😢❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 13 วันที่ผ่านมา

      እህት ቦታዉ ህጋዊ ከሆነ ነዉ ቡለኬት ማሰራት ያለብሽ ሲቀጥል አች ስንት አመት ልትቆይ ነዉ ብቻሽን ትችይዋለሽ እዴ በጣም ከባድ ነዉ አስቢበት​@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    • @SofiaSofia-t9s
      @SofiaSofia-t9s 12 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን ያረብ

    • @user-qp4br7cr1j
      @user-qp4br7cr1j 12 วันที่ผ่านมา

      አሚንንያርብ

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 13 วันที่ผ่านมา +92

    የቅመሞቼ የአቅማችሁን ለምን አንድ ክላሰ አይሆንም ሰርታችሁ በጊዜው ወደ ሀገረችሁ ተመለሱ የግድ የና ፉላን አይነት ካልሆነ እያላችሁ እድሜያችሁን በሰው ሀገር አትጭረሱት

    • @user-fy4je9xx4i
      @user-fy4je9xx4i 12 วันที่ผ่านมา +3

      ላይክ አደረኩሽ በትክክል የሠው ሀገር የሠውነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ❤🎉❤🎉❤

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 12 วันที่ผ่านมา

      @@aishaalemadi5383 ደምሩኝ

    • @Samera-n1s
      @Samera-n1s 12 วันที่ผ่านมา

      የኔዉዲ ዉነትሽን ነዉ

    • @OkOk-ps2sc
      @OkOk-ps2sc 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አገር አለንና

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 11 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረኪ አቦ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 13 วันที่ผ่านมา +137

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ያሰባችሁትን ሁላ ያሳካላች😢😢አሚንበሉ እህ ስደት አድክሞናል😢😢😢

    • @mafa2217
      @mafa2217 13 วันที่ผ่านมา +1

      Ameen

    • @nafesasharef9640
      @nafesasharef9640 13 วันที่ผ่านมา

      امين

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 13 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን😢

    • @hgfffggggh3225
      @hgfffggggh3225 13 วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ😢

    • @Rabah-eo2fl
      @Rabah-eo2fl 13 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 12 วันที่ผ่านมา +30

    ማሻ አላህ ጎበዝ በየቀኑ ስሪ ቪድዮ በርቺ

    • @beyaabe
      @beyaabe 11 วันที่ผ่านมา

      የኔና ያንቺ ቤትስ

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 13 วันที่ผ่านมา +50

    እኔም ሠረቻለሁ አልሃምዱሊላህ በጤና የምኖረበት ያርግል ለእማየ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 12 วันที่ผ่านมา

      በሰላም ገብተሽ እምኖሪበት ያርግሽ እማ😢

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 12 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 12 วันที่ผ่านมา

      @@ToybiTube-y2u አሚንንያረብ እህት

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 12 วันที่ผ่านมา

      @@ToybiTube-y2u እሺ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ToybiTube-y2uደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 7 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላ ያምራል የጤና የርስቅ ቤት ያርግላቹ እኔም እየሰራሁ ነው ፊኒሽግ ላይ ነኝ አላህ ያግዘኝ ፊንሽንግ ብዙ ወጪ አለው ላልሰራቹ እህቶቼ አላህ ይርዳቹ

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily 13 วันที่ผ่านมา +80

    የኔ ውድ እናተ የመሰለ እህት ስላላችሁኝ እድለኛ ነኝ አልሀምዱ ሊላ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา +2

      እህት ደምሪኝ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 13 วันที่ผ่านมา +3

      ማሻአላህ እርጋታዋ እህትሽ

    • @JemaylTube
      @JemaylTube 13 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ቤተሰብ ብንሁን

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-bo2hb6rc8g ስወድሽ ደምሪኝ🎉

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 12 วันที่ผ่านมา +15

    ጎበዝ እህታችን የመዳም ቅመም እኔም 4ወር ሆነኝ ሰርቼ ከጨረስኩ ተመስጌን ያልሰራችሁ ልትሰሩ ያሰባችሁ ፍጣሪ ያግዛችሁ አቅሙን ይስጣችሁ የቤት ባለቤት ያርጋችሁ ልፋታችሁን በከንቱ አያስቀርባችሁ አሜን በሉ የመዳም ቅመም ነኝ

    • @sameerasameera7055
      @sameerasameera7055 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን በማሪያም ውዴ እንዴት በ4ወር ሰራሽ እስኪ ለኔ ስደተኛዋ እህትሽ ተሞክሮሽን እፈልጋለው እማ አትለፊኝ😢😢😢😢

    • @MariamAli-zi5mv
      @MariamAli-zi5mv 11 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @KiaDaba
      @KiaDaba 11 วันที่ผ่านมา

      መሬት ከአለ ይሰራል መሬቱ ነው ችግሩ 😭@@HiwotMulat-y8h

    • @ZEYNBMDMD
      @ZEYNBMDMD 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 13 วันที่ผ่านมา +15

    ይህን ያደረገ ልኡል እግዜአብሔር መስገን ይገባሻል ❤❤ በስደት የደከመ ጎን ይረፍበት

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 13 วันที่ผ่านมา

      @@Zehara9 እሺ እመልሳለሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 13 วันที่ผ่านมา +20

    እዉነት ለማዉራት ደረጃዉ በዉጪነዉ ሚያምረዉ ተበጃጅቶ ሲያበቃ ያምራል ደግሞ የኛሀገር ደረጃ ከዉጪ ሲሆን ነዉ ሚያምረዉ 😍😍😍

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา +1

      እህትየ ደምሪኝ

  • @mariam3292
    @mariam3292 13 วันที่ผ่านมา +11

    ማሻ አላህ እህት አላህ በጤና በደስታ እምኖሩበት ያርጋችሁ እኔም በቅርብ የገባች እህቴ ቤቴን እያሰራችልኝ ነው የጨትም ቢሆን ከኔ እኩል እየለፋችበት ነው አላህ ያስደስትልኝ እሶን

  • @tube6676
    @tube6676 12 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ በሰላም ሀገሯ ገብታ በደስታ በጤና ትኑርበት እኔም ብቸኛዋ እህቴ ቤቴን ሰርታ እስከምትመጭ ብላ አከራየችልኝ የተሰማኝ ደስታ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @Faeza852
    @Faeza852 13 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ የኔ ከረታቶች እንኳን ደስ አላቹ በፍቅር በደስታ ኑሩበት በጤና ማሻ አላበሏቸዉ የሰዉ ደስታ የምያስደስታችዉ❤❤❤

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 12 วันที่ผ่านมา +8

    ክብር ለማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ሁሌም ከፍ ያርጋችሁ ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา

      አሜን ደምሪኝ እማ🎉🎉🎉🎉

  • @sada-fs4pd
    @sada-fs4pd 13 วันที่ผ่านมา +16

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ወላሂ አላህ እደሜና ጤና የመዳም ቅመሞች በቅርብ አገር ልገባ 😢😢ነው ደመሩኝ ስውዳቹ ውዱቼ😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ🎉❤

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 13 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው የሚያምረው ማሻአላህ በጤና የምትኖሩበት አላህ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 12 วันที่ผ่านมา +30

    የስደት እህቶቼ ለምን እራስ በራሣችን አንበረታታም አርቲስት የምንፈምስ እኛነን ለምን ለራሣችን አንሆንም።😢

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 12 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 12 วันที่ผ่านมา

      እኔም ልደምርሺ

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 12 วันที่ผ่านมา

      @@SemiraGetahun እሺ

    • @user-xv1mj5xc4x
      @user-xv1mj5xc4x 11 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነሽእስቲ እኔንም ደምሪኝ ውዴ ልደምርሽ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 10 วันที่ผ่านมา

      @@user-xv1mj5xc4x ነይ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 13 วันที่ผ่านมา +20

    ቤቱ ቆጆ ነበር ደረጃው የቤቱን ውበት አጥፍቶታል በውስጥ ቢሆን ይሻል ነበር አሁንም በውስጥ አድርጉት የክችን ያልሺውን ለሴቶች ሳሎን አድርጋችሁ ክችኑን የሴቶች ሳሎን ያልሺውን አድርጉት ምክንያቱን ከሳሎኑና ክችኑ እንዳራራቅ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 13 วันที่ผ่านมา +14

      😅በቅልፍ ልብሽ ነው እደ የኮመሽው እደት አሁን በውስጥ ይሰሩታል ደረጁን ተሰርቶ አልቆ የለ ወጩስ ለዱኒያ ቤት ከሊ ወሊ

    • @ktube8920
      @ktube8920 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@om_Ryane ሌላ በመስታወት የሚሰራ ደረጃ አለ

    • @Ethiopians539
      @Ethiopians539 10 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 10 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@om_Ryane🤣🤣🤣🤣 አቺ ነሽ በቅልፍ ልብሽ ያዬሽው እጂ ደረጃ በውስጥ ነው ገጠር ነዋሪ ኮሽ ምናልባት ለተውቂ ትችያልሽ ሜቢ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@SophiaAwale መጀመሪያ የፃፈችውን በደብ አብቢው ወደ ገጠሩ ዘለሽ ከመግባት አሁንም ቢሆን በውስጥ አድርጉት ደረጁን ባለችው ነው ወጩስ ብየ የመለስኩላት የኛ ከተሜ 😜

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 13 วันที่ผ่านมา +37

    ጥሩቤተሠብ ያለው እዲህያሠራል ማሻአላህ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 12 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😢

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 12 วันที่ผ่านมา +18

    ቤቱ ያምራል ግን ከፍትለፍት ያለወረ ደረጃ የቤቱን ውበት አጠፍው በውሰጥ ቢሆን ጥሩነው

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 13 วันที่ผ่านมา +9

    ማሻ አላህ እህታችን በደስታ በፍቅር እምትኖሩበት አላህ ያርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 13 วันที่ผ่านมา +31

    ከወንድ ጋር ብትገላፈጥ 100k ትገባ ነበረ አይይ የኞ ነገር እናሳድጋት 😅😅😅😅

    • @JemaylTube
      @JemaylTube 13 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤ እውነት ነው

    • @chiefyahyatube9011
      @chiefyahyatube9011 12 วันที่ผ่านมา +1

      በጠም እኔርሱ 1000አለለፊኩም😂

    • @azemerashambel
      @azemerashambel 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@chiefyahyatube9011ደምሪኝ እኔ ደመርኩሽ🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ እማ🎉🎉🎉

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ያምራል አላህ በጤና በአፊያ ሀገሯ ገብታ የምትኖርበት ያድርጋት

  • @eezc3339
    @eezc3339 13 วันที่ผ่านมา +6

    ማሻአሏህ የደሰታ ቤቴ ይሁንልሺ ማማ

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 13 วันที่ผ่านมา +5

    አህለን ጆሞ አረምድነው መጥፋት ትናፍቂን አለሽይ ቢድወ ስሪ ውድ በተረፈ ማሻአላህ አላህ የቀረውንም ስራ ይገዛቺሁ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 13 วันที่ผ่านมา +8

    ቀለሙ በጣም ያምራል ቤቱም ያምራል ማሻላህ በሀገራ በቤታ ያኖራት❤❤

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 13 วันที่ผ่านมา

      አሚን ደምሪን እማ😢

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ስወድሽ🎉

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 13 วันที่ผ่านมา

      @@user-sd5uw9zv8i ደመርኩሽ ነይ ከነቤት

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማሽአላህ የጤና የደሥታ ቤት ይሁንላችሁ እህትሽንም አላህ ይወፍቃት 😍😍 ቤተሰቦችሽ ይገባቸዋል እኔበጣምነው የምወዳቸው በላሂ ሁሉ ነገራቸው ቤተሰቤን ይመሥሉኛል ❤❤ በተረፈ አትጥፊ

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 10 วันที่ผ่านมา +2

    እህቶቸ የጬትም ሆነ ብሎኬት ስንሞት መቀበሪያ አይሆነንም ስለዚህ ቀላል አድርጋችሁ ሰርታችሁ አገራችሁ ግቡ እዴከሌ እያላችሁ እድሜ አችሁን ከጬረሳችሁ ቡሃላ ለወራች ነው የምትሰሩት ሰው እዴቤቱ እንጂ እዴ ጎረቢቱ አይኖርም

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በጤና በአፊያ የምኖሩበት ያረጋችሁ

  • @hana1221haye
    @hana1221haye 6 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ከሀረብ አገር ብር እንደዚ ቋሚ ነገር ሲሰራበት ነው ደስ ሚለው ሁላችንም ፈጣሪ ያሳካልን😢😢

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢ያርብ የቤት ጣጣ ብዛት ብቻ አልሀምዱሊላሂ ኢንሻ አላህ የኔም በቅርብ ይልቃል የመዳመ ቅምምች አላህ ስድት በቃቹ ይበለን ጥሩ ህይወት ጥሩ ሪዝቅ በሀገርችን ይወፍቅን❤❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 12 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያምራል

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወወወወ ደድ ሲል እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ ስንት ኮሬ ነው ?
    የኔ 160 ኮሬ ልሾ ሊመታ ያየሁት ግን. ትንሽ ሁኖ ነው የታየኝ ግቢ ምናምን ሊኖርው ይችላል
    ልክ እንደሱ ነው የየታሰበው ፍቅ ማለቴ ነው

  • @Fafi26
    @Fafi26 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ያምራል በጤና በፍቅር ሺ አመት ኑሩበት ዉልድ ክብድ በሉበት😊❤❤❤❤

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e 13 วันที่ผ่านมา +8

    ቢቱ መሻአላሕ ነው ግን ኮተቱ በዛበት ለሜንቻውም በጤና በሰላም የምኖሪበት ያርግሽ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 13 วันที่ผ่านมา

      Ehitu gana Eko nawu Alalakame🤫

  • @nanitube2925
    @nanitube2925 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምሪል የአፊያ ቤት ያደገው❤

  • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
    @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ የሠላም የጤና የምተደሠችበት ያድርግሽ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 13 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግና እህት አለችሽ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 13 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

    • @shmles-y1i
      @shmles-y1i 11 วันที่ผ่านมา

      እሽ​@@ToybiTube-y2u

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 6 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ ቆጆ ቤት ነዉ ግን የቤቱን ዉበት አጥፍቶታን የዉጩ ደረጃ በጣም ያስጠላል ደስ አይልም ሌላዉ አሪፍ ነዉ

  • @ABf-eo9mi
    @ABf-eo9mi 3 วันที่ผ่านมา

    አሚን የኔውድ ለሁላችን

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 11 วันที่ผ่านมา

    ዋው ጀግናነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጣና ሰላም ሰቶሽ ተዳሪበት ውለጂበት ተጦሪበት የኔከርታታ😢😢

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል በጣም የምወደው ቀለም ነው
    በሰላም በጤና ኑሩበት

  • @user-sb2uz2qp2f
    @user-sb2uz2qp2f 13 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ስታምሪ አላህ ከይር ሁሉ ይግጠምሽ ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 13 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ ደምሪኝ😢

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @zinetfker
    @zinetfker 11 วันที่ผ่านมา

    በሰላም በጤና በአፊያ የምትኖሪበት አሏህ ያድርግሽ
    እኔስ ገና ቦታ ነው የያዝኩት 😢 በ11 አመቴ ምንም የለኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @SofiaA-kq9bx
    @SofiaA-kq9bx 10 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሰለሆሽ ሰብ አረኩሽ እስከዛሬ አልከታተልሽም ነበር ጀግና በርች ❤❤❤❤❤

  • @jamaalahmed7480
    @jamaalahmed7480 12 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ እህቴ ያምራል ❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ በአላህ ስንት ፈጀ መልሽልን እህቴ እኔም ላሰራ ነው የማህበር ቦታ አለኝ ጅ ፕላስ የሚባለው የሄ ነውደ የማህቀሩ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 12 วันที่ผ่านมา +2

    የስደት ሴቶች ሁላችንም ጀግና ነን ግን ቤት ለመስራት ሰዉ ያስፈልጋል

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እማ በቅንነት

  • @skettube4149
    @skettube4149 13 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ ውዴ ለምን በሚሊየን የሚቆጠር ተከታይ አይኖራቸው እንደኛው ሰው ናቸው ለምን ይኮራሉ ብለሽ ታስባለሽ ተራ ሰው አይደለን ሆሆሆ

  • @እደሰውክፉምንአለ
    @እደሰውክፉምንአለ 12 วันที่ผ่านมา

    ውይ ቤቱ ቆጆ ነበር ደረጃና ፎቁ የቤቱን ውበት ዝብርቅርቁን አውጥቶታል ተሸውደሻል እህቴ ፎቅና ደረጃ ያወጣሽውን በር ነግደ ሽ በት በት ቢሆን አሪፍ ነበር እደው አረብ አገር ያለን ሰወቺ ድፍን ቅጭላት ነው ያለን

  • @alhamdulilah755
    @alhamdulilah755 13 วันที่ผ่านมา +15

    አሏህ ላንችም የሚያምርሽን ቤት ይስጥሽ ንፁህ ልብ ስላለሽ እንጅ ለእኛ ማብራራት አይጠበቅብሽም አሏህ ያግዘን ሁላችንም

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ደምሪኝ

    • @saadamuhammad1204
      @saadamuhammad1204 8 วันที่ผ่านมา

      Masha alah

  • @AregashBekele-zm4hj
    @AregashBekele-zm4hj 12 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሴት ነሽ ካላደንቅሽ አላልፍም ጎበዞች በርቱ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 13 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና አበጀቺ ጎበዝ

  • @Hawaali-dh5xb
    @Hawaali-dh5xb 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ሲያምር 🥰🥰🥰

  • @momad1396
    @momad1396 8 วันที่ผ่านมา

    አረብሀገርሆነሽነዉየምሠሪዉ ማሻአላህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽአላህ ❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና አበሳ ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 10 วันที่ผ่านมา

    እህት ጎበዝ ጀግና ነሽ ግን አንድ ሀሳብ ልጨምርልሽ መወጣጫ የብረት መከላከያ አሰሪለት ሰው እንዳይወድቅብሽ ሌላው ሁሉም መልካም ነው።

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 12 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አስተያየቴ ። ድንሺን አውቀሺ ተሸፍነሺ ድምፅሺን ደብቀሺ ብትሰሪ አሪፍ ነእ

  • @youtubeyoutube-jz5mu
    @youtubeyoutube-jz5mu 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ👍😍

  • @FgGg-fv9bf
    @FgGg-fv9bf 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሚንንንን

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጨርሰሽው በሰላም በጤጣነ በአፉያ አካላገባሽ አግብተሽ ወልደሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ ለኔም ቦታ ፈልጊልኝ

  • @ahlitube9156
    @ahlitube9156 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርች 🎉🎉

  • @ZabraSaid
    @ZabraSaid 12 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaa Allah ❤❤❤

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 8 วันที่ผ่านมา

    Masha allah❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቱ ያምራል ደርጃዉ ግን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ የጤና ያፊያቤት ያርገው

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሸርርር ረኡኡ👍👍👈በርች አትጥፊፊ

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @tetr4232
    @tetr4232 13 วันที่ผ่านมา +2

    ቀለሙ በጣም ጨምሯል እኔ 1700 ነው ገዝቸ ያስቀባሁት 36 ነው የፈጀብኝ ቢዘብጥ እሱኑ አይነት ቀለም

  • @fatimaomabdulrahman2904
    @fatimaomabdulrahman2904 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አለፍ መብሩክ❤

  • @የኔ-ቐ3ጀ
    @የኔ-ቐ3ጀ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ 24 አመቴ በስደት ላይ ግን መርፌ የለኝም ዋናው ጤና ልሁን

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l 12 วันที่ผ่านมา +1

      ማለትእንደትይሄንሁሉአመትቆየሽ😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 12 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሺ ካሁን ጀምረሺ ለራስሺ ኑሪ ቤተሰብ አምነን መባከን ይብቃን አዳዲ ጡሩወች ቢኖሩም ለኛ እማያስቡ የረሱን አሉ ገዘባችንን እጂ

    • @የኔ-ቐ3ጀ
      @የኔ-ቐ3ጀ 11 วันที่ผ่านมา

      @@user-vl4wb8xf2l ኡምራ ነው የመጣሁት

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s 9 วันที่ผ่านมา

      24 አመት ያአላህህህህ አብሽሩ ለኸይርነው እኔ7አመቴ ቤትሰርቻለሁኝ አልሀምዱሊላህ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-uh5ov3ck2sደምሪኝ እማ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 11 วันที่ผ่านมา

    መሸአለህ በጤና ኑርበት ጎበዝ❤

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ ሥንት አመት ሠርተሽ ነው አረብ ሀገር ይሄን የሠራሽው
    በሠላም እምትኖረቤት ያድርግሽ

  • @sojoog9u485
    @sojoog9u485 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ማሬ ደምሪኝ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጐበዝ ተደስተሽ እምትኖሩበት አላህ ያርግልሽ

  • @ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም
    @ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይገዝሽ ጀግና ሴት ስኬት ላይ ትደርሳለይ ግን ግን የቤቱ ድዛይን ዜሮ ነው ደረጃው አቀማመጡ አያምርም የኬሚሴ መሀበር ቤት እደዚህ ነው ፎቁ እና ደረጃው እኮን ልፋት ነው የቤቱን ውበት ዝብርቅርቅ ነው የሚያረገው ያለቀቤት ልከውልኝ ብቻ ቤቱ በፊት ያምር ነበር ደረጃና ፎቆ የቤቱን ውበት ቀብሮታል
    ተሳስተሻል ብሩን ይዘሽ ብሰሪበት ትደሰቺበት በር

  • @user-di2mq1fk4d
    @user-di2mq1fk4d 13 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @MohammedAli-nx5ng
    @MohammedAli-nx5ng 6 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በጤና ኑሩበት

  • @eimanlove
    @eimanlove 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ደረጃዉ ከዉስጥ ነበር መሆንያለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 วันที่ผ่านมา

    ጀምየ ደረጃውን ስትወጪ ፍራሁ

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 11 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ አላህ እኔም እምሠራ ያርገኚ

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 10 วันที่ผ่านมา

    ሥት ፈጀብሽ ብሩ መሽ አላህ በሠላም በፍቅር የምኖሬበት ያርግሽ❤❤❤

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 13 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአሏህ ግን ይህን ለመስራት ስንት ሠው ሆናችሁ የሠራችሁት የአፊያ ቤት ያድርግላችሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 13 วันที่ผ่านมา

      ሶስት መሰሉኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 13 วันที่ผ่านมา

      ሶስትናቸው ሀቢቢቲ ከጨረሡብኋላእሷገባች ሁለቱአሉሪያድ

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 11 วันที่ผ่านมา

    ጀገና ትትናሽ ወዉዉ ጉበዝ ነሸ ❤❤❤❤

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አንቺም እህትሽም ጀግና ናቹህ

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari 13 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah tabarkallah 👍 Allaha tanana Edema yisitishe

  • @FerihaTub
    @FerihaTub 10 วันที่ผ่านมา

    ነዉ ማለት ነዉ የኔ ዉድ ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @meremmusa9611
    @meremmusa9611 10 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ ስትአመትሰርተሽነውስዴት መሻአላህየሆነቤትየሰራሽው

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ😊🎉❤

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ በሰላም በጤና ትኑርበት

  • @Mekiya-ph7pr
    @Mekiya-ph7pr 11 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ዉድ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ዱዐ አድርጉልኝ ቤት ኪራይ ናላየን አዙሮኝ ህፃን ልጅ ትቼ ስደት ተመልሸ መጣሁ አላህ ቤት እንድሰጠኝ ዱዐ አርጉልኝ

  • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
    @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 13 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ የጤና የደስታ ቤት ያርግላችሁ

  • @selamtube8173
    @selamtube8173 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ናት እህትሽ♥

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ያምራል የኔስ መቼ ነው የሚያልቀው

    • @Zehara9
      @Zehara9 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውደ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 13 วันที่ผ่านมา +1

    Masha allah🎉🎉እኛስ😢😢😢