ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ቆጆነው ግን ቡፌሺን እቃቤት ብታደረጊው አሪፍነው
ሳቡፍየ አሁነሰ ቀርትዋል ሳሎንላይ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ባለሽ የምትብቃቂ ኢማን ጤና አላህ ይስጥሽ እኛንም ለዚህ ያብቃን።
አሚን እህቴ
ማሻአላህ እኔምጨረሥኩ ያንችንቤትነውየሚያህለውብላሥቲክምጣፉሥንትፈጀንገሪኝ
ማሸአላ እህት በደስታ ኑሪበት ያምራል ደሞ ሠፍፊ ነው። ሣሎንሽ ስት በስት ነው??? ያምራል በደስታ ኑሪበት የኔ ቆጆ
ደምርኝ ዉድ
@@medinawalelgn2731ዉዴ ደምርኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት በጤና በሀያት ልጅ የልጅ ልጅ የምታይበት ያድርግሽ የኔ ምርጥ እህት
አሚን የኔውድ
@@fafiborenatube እማ ስንት ቀጠል ቆሮቆሮው በጣም ተለቅ ነው ማሻአላህ 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙 የኒም እዳቺ ቢሁነለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@@fafiborenatube ቤትሽ ኤልሸብ ነው ወይስ ኤል ድዛይን
ማሻ አሏህ የጤና ቤት ያርግልሽ
ይአልኢስላህ ተማሪ ነበርሽ የግሩፔ እስኪ ደምሪኝ
ማሻአላህ በተለይ ብፌሽን በጣም ወድጀዋለሁ ማሻአላህሁሉም ነገር ጥሩ ነው ባጠቃላይ ✅✅
ቤትሽም ያምራል ግቢውም ዋውውውው ነው መሰደድ አይጠበቅብሽም አታክልት እየተከልሽ መኖር ትችያለሽ ማለቴ ቀይስር አይደርቄ ጎመን ድንች ሽኩርት ቲማቲም ጥቅል ጎመን ወዘተ እኔ የምመክርሽ አማና ብየ እረጃጅም ዛፍ እዳተክሊ መፊ ፋኢዳ በያመቱ እየዘራሽ ትጠቀሚያለሽ ለገባየም ባተርፊ ለራስሽ በቂሽ ነው በተረፈ ጠክሪ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እናበረታታሻለን
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል ያኡክትና ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ አረኩሽ በርች በተረፈ ቦረና የት ነሽ ኮርኒስሽን የሰራልሽ ሰውጋ ብታገናኝኝ ላሰራ ነበር
ኢንሻአላህ 0974486703 በዚህ አናግሪኝ
ለኛም ዱቃ አረጉልን እሰቲ🥺🥺ለሀገር በቂቶ አላማችን ቢሳካልን
አብሽሪ ውዴ አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@@fafiborenatube አሚንንን
ዉድ ደምርኝ
ፋፍዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንዴት ነሽልኝ መብሩክ ብያለሁ እህቴ ልጆችሽ የሚያድጉበት የሰላም የፍቅር ቤት ያርግልሽ ሰርቶ ቁም ነገር ላይ ሲደርስ ደስ ይላል ደስታሽ ደስታዬ ነዉ እህታለም ይባረክልሽ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ዉዴ ቆንጆ ቤት ነዉ 🙏💚💛❤
ማሻ አላህ። ተባረክ። ላህ። ሲያምር። እዲሜና። ጤና። ማማየ 😥 እኔስ። ገናነኚ። አራት። አመቴ። የተሰራው። አላማረኚም። የልብ። አያደረስም። ወዲም። መቸም። እህ 😪
አሚን እህቴ አብሽሪ
ማሻ አላህ አላህ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሽ
ፍፈዬ ማሸአለህ አለይ እማን ሶልህ ልጆች ሰለም ፍቅር ጨምሮ ይስጥሺ ለኛም ዱአ አድርግልን
መሽአላህ እህት የደስታ የጤና ቤት ያርግልሽ ክላሱ እኔም እድህ ነብለውኝ ነበር እስቲ የቆርቆሮውን ብዛት ንገሪኝ እህት እቃ ላዝ ይጠባል የሚል ስጋት ይዞኝ ነው
አሚን ሰሚኒያ ይመስለኛል እርግጠኛ አደለሁም ውዴ
ማሻአላ 🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዓላህ በደስታ የምኖሪበት ያርግሽ
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ፋፊየ አላህ የጤና የእድሜ ቤት ያድርግልሽ። እስቲ የትናችሁ ቦረና ሳይንቶች ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን
አህለን ፋፊ ቦረና ማሻአላህ ያምራል😮😊😊🙏👌👌
አልጋና ቁም ሳጥንሽ ያምራል በጤና ኑሪበት
ማምሻአላህያገሬበርቺ❤❤❤ አላህእዲሜናጤናአብዝቶይስጠሺ
ማሻአላህ ደስ ሲል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያገሬ ልጅ
ዉዴ ደምርኝ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማማየ በጣም ያምራል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ አህለን ፋፊዬ የኔ ውድ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶሽ እምትኖሪብት ያድርግሽ አላህ 👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደትነሽ እህቴ አሚንን
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
ማሽ አላህ ማሽ አላህ የኔቆንጆ እኮን ደስ ያለሽ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን
እህት እዴትነው ግርጊዳላይ ያለው ፁፍ እና ኮርኒሱ ጥግጥግ በሮች ጥግጥግ ያለውን ያሰራሺው አማና ንገሪኝ በጣም ያምራል ማሻአላህ ስት ቆርቆሮነው ቤትሽ??
የኔም ጥያቅ ነዉ❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ ቆጂየ ነው.
አህለን ሆቢ ልልልልል በአድሱ አመት አድስ ቤ ት😍🌻🌻🌻🍰🍰🍰ሰላም ፍፊየ ማሻ አላህ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህ በሰላም በጤና በዴስታ የምትኖሪበት ያድርገዉ 🌻🌻 ላይክ ሸር ሆቢ🌻🍰 በጣም ነዉ የሚያምረዉ መብሩክ
ደምሬሻለሁ ፋፊ በርቺ
መሻአላህ ተባረካላህ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰል ላይክ መልሸ
ማሻአላህ ማሻአላህ ፋፊየ ወልደሽ ከብደሽ እምኖሪ ያርግሽ ማሬ🎉🎉🎉❤❤❤
ደምርኝ ቅማሞ
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ማማየየየ እንኳን ደና ቆየሽን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምታየየየየ ይድረሳችሁ ሲቀጥል ሁላችንም በየሀየማኖታችን ለሀገራችን ዱአ እናድርግ አገራችን ታማለች ፍትህህህህ ለንጹሀን ወገኖቻችን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ማሽአላህ ፍፊየ የፍቅር ቤት ያዲርግልሽ ማማየ ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቢደወ ነው ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ውዲ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያላች አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ እህቴ ያምራል
ዋው ብያለኑ በእድሜ በጤና ኑሪበት ውለጅ ክበጅ እናት ያምራን ሀቢቢቲይ❤️❤️❤️
ውዴ ቡፌው ሜትር ስት ነው
ማሻአላህ👍ደምሩኚ
ማሻአላህ የኔ ልዩ በደስታ እምትኖሪበት አላህ ያርግሽ
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ እህቴ አፍያ እድሜ ሰቶሽ ተደስተሽ የምትኖረበት አረግልሽ ብፌሽ ያምራል ከለሩ በተለይ ተመቸ
አሚን ሲትራየ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ አላህ በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ ውደ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ እህቶቸ እደት ናችሁ እህቲ ማሻአላህ ብያለሁ ስት ቆርቆሮነዉ 70 ነዉደ እኒም አስቢላሁ ኢንሻአላህ
ሰማኒያ ነዉ እህቴ
ማሻ አላህ ያምራል በተለይ አልጋዉ ኮሪሱ ማሻ አላህ ብያለሁ ቀለል ያለ ኮሪስ ነዉ የኔም ምርጫ የፕላስቲክ ነዉ ግን የት ነሺ
ማሻአላህ እህት በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያድርግሺ
በጣም ያምራል ማሻ አሏህ
ማሻ አላህ ዋዉ ❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ ቆጂየ ነው. በዴስታ በፍቅር ኑሪበት
ማሻ አላህ ሁሉም ያምራል ሰፊ ጊቢም አለሽ እኔም አገሬ ገብቼ ዬቱብ እከፍታለሁ በቤቴ ቁጭ ብዬ ሰቦስክራይብ እንዳትረሱኝ😂❤
ዉድ ዳምርኝ
ማሻ አላህ😍😍😍
ማሻአላህ በደስታ ምትኖሪበት ያድርግሽ
አሠላም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርቺ
ማሻአላህ ፋፊዬ
እኔ ሰሞኑን ለሰራነበር። የቦታውስፋት 150ካሬነው። ሰሰትክላስይወጣውይሆን
5ክላስ ይሆናልውዴ እኔም150ካሬ ላይ72ቆርቆሩይስራልሻል
ማሻአልእህቴያምራል
ማሻአላህ❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝፉፊ
መሺአላህ ሳሎንሺ ስንት በስት ነው መልሺልኝ አማና
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ❤
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ሠላም መጣሺ ፋፊየ ማሺ አላህ ተባረክ አላህ👍👍👍👈ሸር
ማሻአላህ ማሻአላህ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊ልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃሽሽሽሽ
Mashaa Allah tabarraaka Allah
ሲያምር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Masha allah❤❤❤❤❤❤❤
ዎዉዉበጣም ያምራል እህታችንእናመሰግናለን
ማሻ አላህ
ሀልጋሽና ቡፌሽ በጣም ደስ ይላሉ ቅልጥፍ ያሉ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
0974486703
#አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበካትሁ🌹አህለን መሽአላ👌👌👌
ማሻአላህያምራል
ማሻአላህህየትነዉ
ማሻአላህበሠላምበጤናየምትኖሪበትያርግሽእህት👍👍👍🌹🌹
አልጋውን እኩል አርገሺ መሀላይ አርጊው ወደዛንኛው ግድግዳ ተጠግቷል ይቅርታ ይሄ የኔ አስተያየትነው የበለጠ ያምራል ብዬ ሰላሰብኩነው ማሻ አላህ ሁሉም ያምራል ሁቢ
እሽ እህቴ
ማሻአላህ ሀያቲየአፊያ የርዚቅ ቤት ይሁንልሽ
ማሸአለህ ታበረከለህ ወልደሽ ምትከብጅበት ቤት የርግልሽ የፕለስቲክ ኮርኒስ ዉድነዉ ይሉኘል ከጂብሰኑ እንዴትነዉ ንገርኝ
ማሻአላህህህህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወአለኩምሰላም ወራህመቱሊሂወበረካትሁእህልን ፍፊየዋውውው ማሻአላህ
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጤና ጥሩ ልጆችጋ ቤተሠብጋ በሠላም የምትኖሩበትአላህ ያድርግልሽ
ማሻአላህ ያምራል
ያምራል
ኮርኒሡ ሥንት ወሠደብሽ ላሠራ ፈልጌ ነበር የፕላሥቲክ ይሻላል ወይሥ የጅምሠም ለጭቃ ቤት
ሁሉም ይሆናል እንደፍላጎትሽ ነዉ እህቴ
ማሻ አለህ
ፉፊ አህለን ማሻአላህ ያገሬ ልጂ ያምራል ቤትሽቡፌሽ ስታምር የት ነው የተሰራው መካነ ሰላም ነው እደ ስት ብር ነው ለኔም እዲታሰሪልኝ ሰሞኑን እመጣለሁ ኢሻአላህ
አወ መከነ ሰላም ነዉ ውዴ
እስኪ ፎቶ አንስተሽ አስቀምጭልን ኮሚኒቲ ላይ ብፊሽን እኔም አምራኛለች
ማሻአላህፋፊየ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
ማሻአላህ አሪፍ ቤት ነው የዴስታ ቤት አላህ ያርግልሽ
ማሻላህህ የኔውድ ሢያምርር
ቡፊሺ ስታምር ወላ
ማማየ❤ደምሪሽ❤አለዉ❤መልሽ❤❤❤
ማሻ አላህ ያምራል
ማሻአላህ
ማሻ አላህ የት አካባቢነሽ
መሸአላ፣በጤናኑሪበት
ፋፋፋአህለንንን እንኳ በሠላም ገባሽ
መካነሰላም ነሽደ?
🎉🎉🎉👍👍
ማሻአሏህ
በሩ በሥት አሠሬሽዉ እህቴ
ማሻአላህ ስንት ክፍል ነው በሩ ከኔ ቤት ተመሳሳይ ነው ፋፊየ እስኪ የኮሪስ ከይነቶችና ልዩነቶች ቀርጪ ና ልቀቂ ፈልጌ ነው
ሶስት ክፍል ከሳሎኑ ጋር አራት ነዉ ዜድየ እሽ እቀረፃለሁ
@@fafiborenatube ብላስቴክነውላስቲክ ኮርኒስሽ
የእንግዳዋ ክፍል ስንት በስንት ነች ሁቢ አንድሁም የእቃ ቤትሽ ሳሎንሽ
አሰላሙአለይኩም ሁቢ ማሽአላህ
Masha alah👌❤🥰
Masha allah
ያልጋውልብሥ ኢትዩጵያ አለደ ዋጋውሥ?
ሥሚራማሻአላህአላህይጨምርሌሺ
ስት ቅጠል ነዉ ❤❤❤
ማሻአላህ ቆጆነው ግን ቡፌሺን እቃቤት ብታደረጊው አሪፍነው
ሳቡፍየ አሁነሰ ቀርትዋል ሳሎንላይ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ባለሽ የምትብቃቂ ኢማን ጤና አላህ ይስጥሽ እኛንም ለዚህ ያብቃን።
አሚን እህቴ
ማሻአላህ እኔምጨረሥኩ ያንችንቤትነውየሚያህለውብላሥቲክምጣፉሥንትፈጀንገሪኝ
ማሸአላ እህት በደስታ ኑሪበት ያምራል ደሞ ሠፍፊ ነው። ሣሎንሽ ስት በስት ነው??? ያምራል በደስታ ኑሪበት የኔ ቆጆ
ደምርኝ ዉድ
@@medinawalelgn2731ዉዴ ደምርኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት በጤና በሀያት ልጅ የልጅ ልጅ የምታይበት ያድርግሽ የኔ ምርጥ እህት
አሚን የኔውድ
@@fafiborenatube እማ ስንት ቀጠል ቆሮቆሮው በጣም ተለቅ ነው ማሻአላህ 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙 የኒም እዳቺ ቢሁነለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@@fafiborenatube ቤትሽ ኤልሸብ ነው ወይስ ኤል ድዛይን
ማሻ አሏህ የጤና ቤት ያርግልሽ
ይአልኢስላህ ተማሪ ነበርሽ የግሩፔ እስኪ ደምሪኝ
ማሻአላህ በተለይ ብፌሽን በጣም ወድጀዋለሁ ማሻአላህ
ሁሉም ነገር ጥሩ ነው ባጠቃላይ ✅✅
ቤትሽም ያምራል ግቢውም ዋውውውው ነው መሰደድ አይጠበቅብሽም አታክልት እየተከልሽ መኖር ትችያለሽ ማለቴ ቀይስር አይደርቄ ጎመን ድንች ሽኩርት ቲማቲም ጥቅል ጎመን ወዘተ እኔ የምመክርሽ አማና ብየ እረጃጅም ዛፍ እዳተክሊ መፊ ፋኢዳ በያመቱ እየዘራሽ ትጠቀሚያለሽ ለገባየም ባተርፊ ለራስሽ በቂሽ ነው በተረፈ ጠክሪ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እናበረታታሻለን
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል ያኡክትና ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብ አረኩሽ በርች በተረፈ ቦረና የት ነሽ ኮርኒስሽን የሰራልሽ ሰውጋ ብታገናኝኝ ላሰራ ነበር
ኢንሻአላህ 0974486703 በዚህ አናግሪኝ
ለኛም ዱቃ አረጉልን እሰቲ🥺🥺ለሀገር በቂቶ አላማችን ቢሳካልን
አብሽሪ ውዴ አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@@fafiborenatube አሚንንን
ዉድ ደምርኝ
ፋፍዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንዴት ነሽልኝ መብሩክ ብያለሁ እህቴ ልጆችሽ የሚያድጉበት የሰላም የፍቅር ቤት ያርግልሽ ሰርቶ ቁም ነገር ላይ ሲደርስ ደስ ይላል ደስታሽ ደስታዬ ነዉ እህታለም ይባረክልሽ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ዉዴ ቆንጆ ቤት ነዉ 🙏💚💛❤
ማሻ አላህ። ተባረክ። ላህ። ሲያምር። እዲሜና። ጤና። ማማየ 😥 እኔስ። ገናነኚ። አራት። አመቴ። የተሰራው። አላማረኚም። የልብ። አያደረስም። ወዲም። መቸም። እህ 😪
አሚን እህቴ አብሽሪ
ማሻ አላህ አላህ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሽ
ፍፈዬ ማሸአለህ አለይ እማን ሶልህ ልጆች ሰለም ፍቅር ጨምሮ ይስጥሺ ለኛም ዱአ አድርግልን
መሽአላህ እህት የደስታ የጤና ቤት ያርግልሽ ክላሱ እኔም እድህ ነብለውኝ ነበር እስቲ የቆርቆሮውን ብዛት ንገሪኝ እህት እቃ ላዝ ይጠባል የሚል ስጋት ይዞኝ ነው
አሚን ሰሚኒያ ይመስለኛል እርግጠኛ አደለሁም ውዴ
ማሻአላ 🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዓላህ በደስታ የምኖሪበት ያርግሽ
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ፋፊየ አላህ የጤና የእድሜ ቤት ያድርግልሽ። እስቲ የትናችሁ ቦረና ሳይንቶች ኑ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን
አህለን ፋፊ ቦረና ማሻአላህ ያምራል😮😊😊🙏👌👌
አልጋና ቁም ሳጥንሽ ያምራል በጤና ኑሪበት
ማምሻአላህያገሬበርቺ❤❤❤ አላህእዲሜናጤናአብዝቶይስጠሺ
ማሻአላህ ደስ ሲል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያገሬ ልጅ
ዉዴ ደምርኝ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማማየ በጣም ያምራል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ አህለን ፋፊዬ የኔ ውድ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶሽ እምትኖሪብት ያድርግሽ አላህ 👍👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደትነሽ እህቴ አሚንን
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
ማሽ አላህ ማሽ አላህ የኔቆንጆ እኮን ደስ ያለሽ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን
እህት እዴትነው ግርጊዳላይ ያለው ፁፍ እና ኮርኒሱ ጥግጥግ በሮች ጥግጥግ ያለውን ያሰራሺው አማና ንገሪኝ በጣም ያምራል ማሻአላህ ስት ቆርቆሮነው ቤትሽ??
የኔም ጥያቅ ነዉ❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ ቆጂየ ነው.
አህለን ሆቢ ልልልልል በአድሱ አመት አድስ ቤ ት😍🌻🌻🌻🍰🍰🍰ሰላም ፍፊየ ማሻ አላህ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህ በሰላም በጤና በዴስታ የምትኖሪበት ያድርገዉ 🌻🌻 ላይክ ሸር ሆቢ🌻🍰 በጣም ነዉ የሚያምረዉ መብሩክ
ደምሬሻለሁ ፋፊ በርቺ
መሻአላህ ተባረካላህ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰል ላይክ መልሸ
ማሻአላህ ማሻአላህ ፋፊየ ወልደሽ ከብደሽ እምኖሪ ያርግሽ ማሬ🎉🎉🎉❤❤❤
ደምርኝ ቅማሞ
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ማማየየየ እንኳን ደና ቆየሽን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምታየየየየ ይድረሳችሁ ሲቀጥል ሁላችንም በየሀየማኖታችን ለሀገራችን ዱአ እናድርግ አገራችን ታማለች ፍትህህህህ ለንጹሀን ወገኖቻችን
ዉድ ደምርኝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ማሽአላህ ፍፊየ የፍቅር ቤት ያዲርግልሽ ማማየ ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቢደወ ነው ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ውዲ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያላች አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ እህቴ ያምራል
ዋው ብያለኑ በእድሜ በጤና ኑሪበት ውለጅ ክበጅ እናት ያምራን ሀቢቢቲይ❤️❤️❤️
ውዴ ቡፌው ሜትር ስት ነው
ማሻአላህ👍ደምሩኚ
ማሻአላህ የኔ ልዩ በደስታ እምትኖሪበት አላህ ያርግሽ
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ እህቴ አፍያ እድሜ ሰቶሽ ተደስተሽ የምትኖረበት አረግልሽ ብፌሽ ያምራል ከለሩ በተለይ ተመቸ
አሚን ሲትራየ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ አላህ በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ ውደ
አሚን እህቴ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ እህቶቸ እደት ናችሁ እህቲ ማሻአላህ ብያለሁ ስት ቆርቆሮነዉ 70 ነዉደ እኒም አስቢላሁ ኢንሻአላህ
ሰማኒያ ነዉ እህቴ
ማሻ አላህ ያምራል በተለይ አልጋዉ ኮሪሱ ማሻ አላህ ብያለሁ ቀለል ያለ ኮሪስ ነዉ የኔም ምርጫ የፕላስቲክ ነዉ ግን የት ነሺ
ማሻአላህ እህት በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያድርግሺ
ዉዴ ደምርኝ
በጣም ያምራል ማሻ አሏህ
ማሻ አላህ ዋዉ ❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ ቆጂየ ነው. በዴስታ በፍቅር ኑሪበት
ማሻ አላህ ሁሉም ያምራል ሰፊ ጊቢም አለሽ እኔም አገሬ ገብቼ ዬቱብ እከፍታለሁ በቤቴ ቁጭ ብዬ ሰቦስክራይብ እንዳትረሱኝ😂❤
ዉድ ዳምርኝ
ማሻ አላህ😍😍😍
ማሻአላህ በደስታ ምትኖሪበት ያድርግሽ
አሠላም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርቺ
ማሻአላህ ፋፊዬ
እኔ ሰሞኑን ለሰራነበር። የቦታውስፋት 150ካሬነው። ሰሰትክላስይወጣውይሆን
5ክላስ ይሆናልውዴ እኔም150ካሬ ላይ72ቆርቆሩይስራልሻል
ማሻአልእህቴያምራል
ማሻአላህ❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝፉፊ
መሺአላህ ሳሎንሺ ስንት በስት ነው መልሺልኝ አማና
ዉድ ደምርኝ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ❤
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ሠላም መጣሺ ፋፊየ ማሺ አላህ ተባረክ አላህ👍👍👍👈ሸር
ማሻአላህ ማሻአላህ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊ልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃሽሽሽሽ
Mashaa Allah tabarraaka Allah
ማሻአላህ❤❤❤
ሲያምር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Masha allah❤❤❤❤❤❤❤
ዎዉዉ
በጣም ያምራል እህታችን
እናመሰግናለን