ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
0948489872t.me/jamaljm8pይህ የ ቴሌግራም ሊንክ ነው👆🥰🙏
አሰለሙአለይኩም ጀማል ዬቱቤን እንደት ላስተካክል አድስ ነኝ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
❤👍
@@طيبهاثيوبيا-غ7ح ደምሪኝ እህቴ
የኛ ጠክሮ መሥራት ብቻ አይደለም ወላሂ ሰው ያስፈልጋል የሚያስብልን ጠካራ ቤተሰብ እኛ ስሩልን ብለን ስንልክ ያጠፉብናል እደት እናርግ
በጣም ወላሂ መስራት ትርፋ ድካም ነው
ደምሪኝ ማማየ
@@fatumaseid5133 ደምሪኝ እህቴ
ሳህወላአ
አዎ ወላሂ የሚያቅለጠልጥም ቤተሰብ አለ የደረሰበት ያቀዋል ብቻ አልሀምዱሊላህ
እኔ ማደንቀው እሷን ሳይሆን የሰሩላትን ቤተሰቦቿን ነው መስራት እማ ሁላችን እንሰራለን የልፋታችንን ወጤት ነው እንጂ የጣነው ማሻ አላህ አላህ የተባረከ ቤት ይሁን መልካም ቤተስብ የሚፈራበት ይሁን
ትክክል ወሏሂ
ትክክል
አወ ግን አዳንዶቻችን የልፈታችን ውጤት እድህ አይደለም ጠካራ ቤተሠብ ያሥፈልጋል መሥራት ብቻ ትርጉም የለውም ወላሂ
ሀቅ❤
ጀግና እሰይ ስደተኛ ተለውጣ ሳይ እዴት ደስ እደሚለኝ በሰላም ገብተሽ የምኖሪበት ያርግልሽ💚
በጣም
ከለሩ እራሱ ስያምር የተማረ ቤተሰብ ያለው ጥሩ ነው❤❤
ኸረ እህቴ የተማሩትም አልሰሩልኝ ወላሂ
@@zamzamali4110 በመማር አይደለም እናንተው እንደውም ያልተማሩት ይሻላሉ አላህ ሲፈጥረው ከጥሩ ቤተሰብ የተወለደ መታደል ነው ገንዘቡ ሳይቸግረን ሰው አጥተን እዳ ገባን
ደምሩኝ እህቶቸ
አዎ በጣም ዲብስን ግድግዳው እራሱ በጥንቂቃ በቁጥጥር የትስራ ነው እንዲህ ዲብስኑ ብር ቢቨርስም ከብሎኬት ቤት እኩል ነው ሚመጣው
ፈጣሪ ይመሥገን አላለቀም እጂ እደዚህ ተጀምሮልኛል ይለቅልሺ ያሣካልሺ በሉኝ❤❤
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ስላም ያርገው
ደምሪኝ🎉🎉
❤❤
አሚን የኔ መልካም
👍🌹
የኔ ቅን እሽ ስወድሽ
ከስተ ጀርባዎ ጀግና ቤተሰብ አለ ዋናው ቤተሰብ ነው ❤❤
ማሻ አላህ እህታችን በጤና በደስታ ኑሪበት❤❤
ደምሪኝ በቅንነት
@@Toyba1234demershalew demergn
@@kierkm5305 እሽ ማማየ ኮሜት አስቀምጭልኝ ሰአት ይሙላና እመልሳለሁኝ እንዳያነሳብኝ
ሰው ያለው ሰው መታደሉ 😢😢😢እኔስ ቦታ እንኳን የሚገዛልኝ ሰው አጣሁ ስደት ለፍተህ ብርህን ከቁም ነገር ላይ ሲወልልህ እንዴት ደስ ላይ መንፈሳዊ ቅናት ቀናውብሽ እህቴ ቤተሰቦችሽን ይባረክልሽ እግዚአብሔር አንችም በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይ የስው ደስታ ደስ ይለኛል 😍😍 እኔም ቤተን እንደዚህ እያስራው ነኝ እግዚአብሔር እንደምርዳኝ በፀሉት በዱአ አስብት 😍ሀገራችን ስላም ያድርግልን 😪
አይዞሽ
አሚንአህትአብሽሪ ደህናሁኝእጅየተጀመረ መጨረሱአይቀርም
ስንት ካሬ ይበቃል ማለት 150ወይ200 ሰፊ ነው😊
ያረብ አላህ ይገዝሽ በአሁን ወቅት ቤት መሥራት ከባድ ነው
ወላሂ ቃል የለኝም ለልጂቱ ደህናም ቤተሰብ አላት ማሻአላህ ለሀገሯ አብቅቶሽ በፍቅረ በጤና የምኖሪበት ያድረግሽ
ጀግና ማርያምን ለስደተኞች በሙሉ የልባችንን መሻት ይፈፅምል የምር የጀግናጀግና ግን የሰሩላት ቤተሠብእራሱ ጀግናናቸው,በሰላም በፍቅር ትንርበት የኔባይሆንም እዴት ወኔ የተሠማኝ በሰላም ለሀገራ ያብቃት👏💪💪
እህቶቸ. አብሺሩ. ስው. እንደቤቱ. እንጂ. እደጎርቢት. አይኖርም. ውላሂ. እንዳይስማችሁ. በምድር ቀርቶ. በስማይ. ቢበሩ. ተመልሶ. አፍር. ነን. ጤና ስላም ብቻ አርገን ብላችሁ. ዱአ አርጉ. የማናደርገው የለም ደህና ተሆን.??? እህቴ መሻአላህ. ኑርበት. በደስታ
😍😍
ሳህ😢😢😢 ደሞ ለአፈረ ቤት
ጀግና ነሽ እህቴ በደስታ በጤና በፍቅር እምትኖሪበት ያርግሽ ውለጅይ ክበጅይ ❤ ጎበዝ
አሚእእእእእን
@@youtub4690 ደምሪኝ እህቴ
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
ማሻአላህ. ከሷ. ቤቴን ያስሩላት ስዉች በጣም ጎበዞች ናቸዉ
ጀግና ቤተሰብም ያስፈልጋል ብር ብቻውን ምንም አይሰራ ያለ አዋቂ
መጀመሪያ ቤተሰቧቿ ሊመሰገኑ ይገባል እህታችን በሰላም በፍቅር በጤና የምትኖረበት ማረፍያ ይሁንሽ ጀግና ነሽ
እኔም ህልሜ ነበር ግን ሰው የለም የኛ ጥንካሬ ሳይሆን ሰው ያስፈልጋል ኢትዮ ላይ የሚቆረቆርልን ማሻአላህ በፍቅር በደስታ ትኑርበት ኢንሸአላህ ጀግና ነች
ሰህ
😢እህህ
ብርሽን ያዢ ስትሄጅ ትሰሬለሽ
ብር እማ አለኝ ትንሽ አለሳካ አለኝ እጂ🤕
ትክክል ዋናው ጠንካራ ቤተሰብ ነው በሰላም በፍቅር የምትኖርበት አሏህ ያድርጋት ቡልኬት ነው የጨት ቤት
ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ ደህና ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ ይሰራዋል እኔና መሰሎቸ ሆድ ይፍጀዉ😢😢😢😢😢
በጣምም 😢😢😢😢
🥺
ወንድሜ ደና ቤተሰብ ሲኖር ነው እንዲህ አሳምረው የማሰሩት እንጅ የኛ ልፋት ብቻ ዋጋ የለውም
ማሻአሏህ ተባረካሏህ. ግን ወላሂ ስደት መቆየት ብር መላክ. ብቻ ምንም ዋጋ. የለውም. ኢትዩ. እንደ ራስ. አርጉ. የሚሰራ. ሰው. ሲኖር ብቻ ነው. ወላሂ እኔ አሁን. ምርር ብሎኝ. ሳልጨርስ ተቸዋለሁ ግማሹን ወደ ኪሳቸው. እያረጉ የልብ አይሰሩም
እኔ መሮኝ ቁጪ ብያለሁ ያመኳቸዉ ሁሉ ይክዱኛል
ወላሂ ትክክል 😢😢😢😢😢እኔም ደክሞኛል የራሳቸውን ጓዳ ነው የሚሞሉት የኛን ትተው 😢😢😢😢😢😢😢
@@لاالهالاالله-ر2ع1ر አብሽሪ ሀያቲ ብርሽን ያዥ ዝብለሽ ስገቢ ትሰሪዋለሽ 😢😢😢😢😢
@@لاالهالاالله-ر2ع1ر አብሽሪ ብርሽን ያዥ አሁን ላይ ነብሴ ነብሴ ነው ሁሉም ሰው
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ናት 👍 ቅመሞችያ እናተም ቁም ነገር ለመስራት ቆርጣቹ ተነሱ አብሽሩ ደሞ ያልፋል ጠካራ ሁኑ🙏❤❤
ጀግና ሴት በፍቅር ኑሪበት እህትነቴ😍
ደምሪኝ
ማሻ አላህ ከዚህ መላክ ብቻ ሳይሆን ከዛም ተቀብሎ በስርአት እሚያሰራ ሰው ያስፈልጋል
Iwanatinaw wadaa❤
ልክነሽ😢😢😢😢
በጣም እህቴ
የስደት እህቴ በጤና ኑርበት ጀግና ነሽ
ሰውም ያስፈልጋል ውዶች መስራት ብቻውን ማፊ ፋይዳ እደሜ መጨረስ ብቻ
ቀላል ስው ያስፈልጋል አለዛ ድካም ብቻ
ጀግና የኔ እህት ጀግና ሴት እደህ ናት እኔም ምርጥ ምርጥ ቤት አለኝ በሩ እራሱ እደሶ ነዉ የአጥሩ የሰራ ይለወጣል ዉለጂ ግበጂ የፋቅ የኢማ የአፈያ ቤት ያርግልሽ የኔ ጀግና እድህ ጀግና ሴት ሳይ እደሰታለሁ
ህገወጥ አይሑን ብቻ እኒሕየተርገሙ ያፍርሱታል
እኔ ህጋዊ ነዉ ሁለቱም ቤት አንድን በስሜ ዞሮል ህገወጥ እፋራለሁ ድሮም
የኛ መስራት ብቻ አይደለም ጀግና ቤተሰብ ሲኖራችሁ ነው እኔ ቤተሰቦቻን አደንቃለሁ አላህ ይባርክ ልብ በደስታና በጤና የምትኖረበት ያድርግሽ
ዋው ሲያምር በደስታ በጤና ኑሪበት ጀግናነሺ❤
እኔ ይህንን ቤት እሰራለሁ የሚል ተስፋ የለኝ 3 ጨረሼ 4 ይዛለሁ አንድ አመት እዳ ሌላዉ ቤተሰብ አሁን እግዚአብሄር ከረዳኝ ከእንግዲህ ግዜዉ ተስፋ ያስቆርጣል እኔጅ እህት ግበዝ ነሽ በሰላም ንርበት
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን የልባችን ምነተታችን ያስምረልኝእሆቴ እንካን ደስ አለሽ ፍጣሪ ብፍፍቅቅሪ እና ብጤና ያንሪሽ❤🙏❤
ጀማልየ ሰው ያስፈልጋል እደዚህ ለማረግ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸዉ ወላሂ እምኖሪበት ያርግሽ እኔም ብዙ አመት ሱርቻለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ እደዚህም ባያምር ቤቱ ቁሞል ሰው የለኝም😢😢
ማሻአሏህ የአፊያ የፍቅር የርዚቅ ቤት ይሁንልሽ እህቴ አልሃምዱሊላህ እኔም ውዱአባቴ ምርጥ ዝንጥ ያለ ቤት ሰርቶልኛል አሏህ ሁላችንንም በሰላም ገብተን የረፍት እንጀራ ይወፍቀን ያረብ
አረ ማርያምን ጀማልየ እኛ እንሰራለን ግን አገር እሚሰትር ያስፈልጋን ማርያምን ተወኝ እማ አድምቀን እጃዛ ብትል ባል ብትል አላቅም እግሬ አብጦ እየጎተትኩነው እምሰራው እስተውኝ አታናግረኝ ሆድ ይፍጀው ብቻ ተመስገን ቤቱን ተሰርታን እቃው ግን ገናነንእደመድሐኒአለም እናስባለን በፆሎት አስብኝ አሁንስ ደክሞኛን😢😢😢
ፍትህህህህ ለእስረኞች በረራ ይከፈት ፍትህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ደምሪኝ ማማየ🎉🎉
የአላህ፡አረመቸይሆንየሚጀመረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጭራሽ ተረሱ የዘድሮው እማ ስልክ እኳን አያገኙም ጠፉ ፍትሕ እንበል
@@صوفيصميلي በአላህ፡፡ወሬም፡የለ፡ያረብ፡እኔ፡ወድሜ፡፡እስር፡ቤትነው፡፡እየደወልኩለት፡ነበር፡፡መቸ፡፡ይከፋታል፡ስለው፡ምንም፡ወሬ፡የለአለኝ፡፡ያረብ
@@صوفيصميلي😢 ባሌም 4በሀላ ነው የደውለው ስልክ የለ ሁኖ ነው
ማሻ አላ ከ10 አመት በላይ አድርጋ መሆን አለበት ምክንያቱም አይሞላም ዋናው ደሞ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ጀግና እናት ስላለችኝ
ከአብይ አህመድ አይን አላህ ይጠብቅልሽ ቤትሽን እህት
ፈገግአርግሽኝ
አሚንን ያስብላል ወላሂ
ኧር ወይኔ😂 እኔ ገና 3ጨርሼ አራትን ይዛለሁ አመቱ እዳ አሁን ለእራሳ ቦታ ለመግዛት እየአሰብክኝ ነዉ ያሳካልሽ በይኝ
🤣🤣እኮ
ክክክክክ
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኛ ወንድ አናውቅ ኢጃዛ ቤት ስት አመት አስቆጠርን ዋናው ደግሞ ቤተሰብ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
ወንዲሜ ጥሩ ቤተሰብ ከሌለስ በልቶ ይሚቀዝን ከሆናስ
😂😂😂
ለሁሎም ነገር ሰው ያስፈልጋል እህቴ በፈፍቅር በሰላም ኑረለበት
በጣም ነው እሚምረው ዋውጀግና ማሪምን ጎበዝ እኛም እደዚህ አይነት ለመሰራት 🤲💜💜💜💙🥰
ማሻ አላህ በደስታ ኑሪበት ❤ ስቀጥል የዚህ ቤት በለቤት እደው በፈጣረሽ ኮሜንቴን ከያሽ መልሽልኝ 😢😢 እኔም ላሰራ ፈልጌ ነበር እና ይህ ዲዛይን ደስ ብሎኛል ስንት ቆርቆር እደጫረሳብሽ እና ስፈቱ ምን የህል እንደሆነ በውስጥ ለነግርሽ እፈልገላው በአላህ ከያሽ ዝም እደትይኝ 😢😢😢
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
❤ጀግና ቤተሰብ ካለ ጀግና ትሆኒለች ዋናው ቤተሰብ ነው መቸም እሷ አላሰራችው ብር እንጅ የምልከው ስለዚህ እኔ የማደንቀው ያሰሩትን ነው እንጅ እኛ ከዚህ በላይ መስራት እንችል ነበር ግን ሰው የለም በዛ በዚህ ቀዳዳ ስንሸፍን ነው የምንኖረው😢
የኔ እህት አላህ ይጨምርልሺ አላሁ አክበር ባርካላውፊኪ እህት አላህ ሶሊህ ባል ልጂ ይስጥሺ
ማሻአላህ አላህ ለሀገሯ አብቅቷት በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ የምትኖርበት ያድርጋት ከረጅም ሀያት (እድሜ ) ጋር የረፍት እነጀራም አላህ ይስጣት።
እግዚአብሔር በጤና በደስታ ኑሪበት እህታችን 😍😍😍😍ኧሰ በጣም ጀግና ነች ❤️❤️❤️❤️❤️
መሻአላ ተባረክ አላ በሰላም በጤና የምትኖራበት ያርግልሺ የልፋትሺ ውጤት ስታይ ዴስ ይላል አንዲ እጂ ብቻውን አያጨበጭብም ብር ብቻውን ምንም አይሰራ ጥሩ ቤተሰብ ያሰፈልጋል ለመለወጥ እና ቤተሰቦችሺንም አላህ ይጨምርላቸው
መሻአላህ እህቴ የምትደስችበት አላህ ያርግልሺ
እኔ ባይሳካልኝ የሰው ስኬት ደስ ይለኛል ውድ እህቶቼ በሰላም በጤና አሏህን እየተገዛችሁ እያመሰገናችሁ የምትኖሩበት ያርጋችሁ ላልተሳካልንም ዱኣ አድርጉልን
በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ አይኔግን 13አመቴ ብሬን ለማንም ስበትን ገና አሁን ቆጨኝ 😢
አይዞሺሁላችነምነነ።ተጠናከሪ
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም እናቴ ሰርታልኛለች በቤት አልቀናም ኮርኒስና የውጩ ድዛይን ግን በጣም ያሥራል የጤና ቤት ያርግልሽ🙏🙏🙏
ጀግና ሴት
ከሶ፣ጀርባ፣ጀግነ፣ይታየ፣ኛል❤
ማሻአሏህ የኢባዳ የፍቅር የሰላም ቤት ያድርግልሽ🌹
ተኔ የለፋ ከኔ ስደት የኖረ የለም ስደት ላይ19አመቴ አገር ገብቸ አላውቅም ወላሂ በተሰቦቸ የራሳቸውንም ቤት አልቀየሩም ልፋት ብች ግን አልሀምዱሊሏህ አለ ኩሊ ሀል 😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ
አይዞሺ ውደ ሁሉም ለበጎ ነው
ወንድሜ እኔ ስባት ዓመት ሙሉ ስርች የገዛ አባቴ ቤት ስርችልሽ አለሁ ነይ አለኝ ስምንት አመት ሲሞላኝ ሄ ድኩ የገዛው ቤት ገጥር ነው በንጭት የተስራ እናቴን ስጥይቃት ቁማር እንደሚጫወት ነገርችኝ ለኔ አባቴ ሞቷል 😢😭😭
የአላህ ከባድ ነው ወላ
አለን እኮ ጀግኖች ቤተስብ እና አንዳንድ ያልሆኑ ውዶች በህይውታችን እየመጡ ወዳኅላ እጉተቱ አንዳንድ እህቶች ተሽውዱ በ
ማሻላህ ይለያል እህቴ የጤና የፍቅር ቤት ያረግልሺ ያረብ❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ እያላችሁ በደስታ ኑሪበት
መአሻአለህእህቴእዲህነው ከለፍወዲያ ያርቦችንቤትነው ያርግሽበጤና ኑሪበት ከ
ምን አለ እኔም እደወሎዋች አገሬ ባሰራ ወላሂ ቆጨኝ ሰት አመት ሰርተው የሰሩት የፈረሰባቸው አላህ ይይባቸው እህቶቼ😢😢 አብሸሩ ዋና ጤና እሰቲ ደምሩኝ
ህገወጥ ሁኖብሸ ነው ወይሰ ምን
ደምሩኝ እህቶቸ በቅንነት
እኛኮ አድሳባ ኤኳን መሥራት ትዝ አይለንም የዱርየ ሀገር ነዉ የሚባለዉ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እኔማ አልወደውም ጭራሽ አድሳባን
ፈጥሩ የተሺለ ይስጥሺ
ማሻአላህ አላህ ብቻ ደስታ የምትኖሬበት ያድርግሽ
እሰይ የሰራ ሰዉ ይለፍለት ❤
ዉላሂ ሰየዉገና አለቀስኩ በደስታብዛት እህህህህህ ሰረዉንሰርታለይ ማሻአላህ የኔእስከሚመስለኚነዉ የተደሰኩት ዋዉ
ሰው አላት የሰሩላት እራሱ ማሻ አላህ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሰረቻለው ምርጥ ቤት እንድሜ ለቤተሶቦቼ አስደስተውኛል
በፍቅረ በጤና ኑሪበተ❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንዴህ ነው ከሰሩ አይቀር አላህ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ውዴ
ማሻአላህ የአፍያ ቤት ያርግለትጥሩ ቤተሰብ ያለው እንድህ ነው እኛ ምንም ሳያምረን ነበር ወጥረን የሰራን ምን ዋጋ አለው ያለ ሰው የማይረባ ቤት ነው የሰሩልኝ ብቻ እና ኢትዮም ሁነኛ ሰው ያስፈልጋል የሷን ቤተሰብ ሳላደንቅ አላልፍም
🎉ትክክክል
አላህ ለአገርሽ ያብቃሽ የምትደሰችበት የምትወልጅበት ያድርግልሽ ልፋትሽን እግርሽን ዘርግተሽ እፎይይይይ የምትይበት ያርግልሽ እህቴዋ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ
8 አመት ይህን ለፋሁበት ቤት ፈርሶብኛል እኔም እግዚአብሔር የአለም ቤት ያድርግልሽ የኔ በስደተኛ
❤❤❤አብሺሪ
እኔም ወላሂ አፈረሱብኝ 7 አመት የለፋሁበትን ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላህ የተሻለውን ይተካችሁ እህቶቸ😢
አይዞሽ ዉዴ አላህ የተሻለ ይተካሻል የት ነዉ ግን እኔም ኮበልሻ ህገወጥ ቤት አለኝ ይፈርሳል ብየ አሳብ ላይ ነኝ😢
@@Zamzam-fv5gd የት😢
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጀግና ነሽ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያርግልሽ
ማሻአላህ በሰላምበጤናየምትኖርበትአላህያርጋት ጀግናናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት በጣም ጀግና ሴት ነት ጎበዝ በርቺ ጀግና ሴት ወሰጥ ነት ዋው 👍👍👍👍👍👍👍
ታድላ 😭85 ቆርቆሮ ሰርቼ ካደኝ ወለ ገዘብ ወለቤት ወላሂ12 አመቴ ከግድህ ቡሀላ ሰርቼ እለወጣለሁ😭😭😭😭
አይዞሸ ግን ለምን በቤተሠብ አታሥዥውም የኒካ ባልሸ ከሆነ ትንሸ ሰርተሸ ግቢ በቃሸ😢
አይዞሽ ምንም ማለት አይደል ይብላኝ እሱ ለበላው እንጅ ዱኒያ ላይ ግፉ ቢባል ስልሳ አመት ነው የምንኖረው ስለዚህ ያን ያህል አትጨነቂ
አይዞን
ውይ ሚስኪን አላህ ሀላልሺን በጅሺ ያስገባልሺ የልፋትሺን አይቶ አብሺሪ አላህታችጋነው ተስፋ አትቁረጭ
አልሀምዱሊላ የኔም ጀግና ቤተሠቦች አሉኝ እየጨረስኩ ነው
ማሽ አላህ ማሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪበት በድካምሽ ውጤት ወሏሂ ውዶችየ መስራታችን ጥሩ ነው ዋናው ግን ከጤና በላይ ምንም የለ አላህ ድካማችን ቆጥሮ የእረፍት እንጀራ ከጤና ከሀያት ጋር ይስጠን
ማሻአላህ ተባረካላህ አላበሠላም ለሀገርሺ አብቅቶሺ በጤና በደሥታ የምትኖሪበት ያረግሺሺሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቤት ነው ለምን ሚድያላይ አወጣህው ጉድ ባሌን ደብቄ የገዛሁት ነው ሆ አት አደባባይ ላይ ባሉካየ እግድህ ይውጣልህ ኤሌክትሪክ ያዝ ክክክክክበሠላም በፍቅር ኑሪበት እህቴ እኔም ቆጆ ሣር ቤት ሠርቻለሁ ሆ ማን ከማን ያሣል ጉድ እኮነው አቶ ጀማል ደሞ ተው እኔ ቤት ገዝቶ ሚያኖረኝ እጂ ቤት ሠርቸ ባል አሽሞንሙኔ ልክ እዴሤት እኔጋር አላመጣውም ጉድ ገደል ይግባ ቤት የለለው ውድ ሢጀመር ማግባት ሤት ማየት የለበትም አብቃ ።አወ።
😂😂😂😂😂
አብዘሀኞቻችን አረብአገር መተናል ቤት ያለን ሰወች እሱ ነው እኛቤት የሚቀመጣው ወለ እኛንም የምንሄደው ግራያጋባል ቤት አላት ወይ ይላል እኔ ቤት ሊቀመጥነው ወላ ክክክክ
ከኮሜንቶች ሁሉ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጥሩ ቤተሰብ እንደሚያስፈልግ ነው እውነት ነው ያስፈልጋል
ለራሥህ አረብሀገር አይደል ያገባኸው እና ኢጃዛ አልወረዳችሁም ኢጃዛ በመውረድ እያላችሁ አታሥቀይሙን
ጀምየ እኔም ቤቴን ላስጨርስና ትፈርሽልኛለህ ኢንሻ አላህ።
እኔም ሰርቻለሁ እርሜ ለወንድሜ ❤❤❤❤❤❤የዚህ አይነት ቤት ነው ያውም ቦታ ገዝቸ ኮቻ ላይ
የኔ ጀግና በሰላም በፍቅር የምትኖሪ ያድርግሽ❤❤❤
@@كونيتقيالله አሜን የኔ ውድ
ወንድማችን የኛ የስደተኞች ትልቁ ችግራችን ሰው ማጣትነው ብር ቢኖር በሀሳብ የሚረዳ ሰው ያስፈልገል አሁን ለምሳሌ እህታችን ብር ቢኖራት የምትፈልገውን ለማረግ ሰው ያስፈልጋል አትፍረዱ ለወንድ ብለው ብራቸውን የሚበሉ አላማቸውን የረሱም አሉ ልብ ይስጥ ብያለሁ ሰው ካለ ማነኛውንም ነገር የመስራት እንችላለን ቤቱ የሰላም የደስታ ይሁን በሰላም ለሀገርሽ በቅተሽ ፈጣሪ የሚፈራ ትዳር ሰጦሽ ልጆችሽ ጋር የምትኖሪበትያርግሽ
ጀግና ናት ግን ልጅቱ ፈጣሪ በስላም ገብታ የምትኖርበት ያርግላት❤❤❤
ለሁሉም ነገር ቤተሠብ ያስፈልጋል
ማሻአሏህ ግን ስንት አመት ፈጅቶባት ይሆን😢
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በአፊያ የምትኖሮበት ያድርጋት አላህ ከአብይ አህመድ አይንና ከአብይ ቡቹሎች ይሰውርላት ካዩት መፈርስ አለበት ነው የሚሉት አላህ ይጠብቅላት ህዝብ በምድር እንዳይኖር ፈላጪ ቆራጪ መንግስት ያሳልንንን
እንሜ አችን ደገፍ ነኝ እኘመሥረት ሰይሆን ጎበዙ የሀገር ሰዉ ነዉ
ማሻላህ በፍቅር በደሰታ ኑሪ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውለጂ ክበጂበት ጄግኒት ለውድ ቤተሠቦችሽ ምሥጋና ይድርሳቼው
ዋውውውውውው የምር ምርጥ ቤት❤❤
ልጆች ወልደሽ የምታሳድጊይበት የጤና የሲሰይ ቤት ይሁንልሽ እህቴ በጣም ደስስስ ይላል
ማሻአላህ ጠየንካራና ታማኝ ቤተሠብ ያስፈልጋል ዋናዉ ደግሞ የማይነጋ እየመሠላቸዉ ወንድ በመቀያየር እድሜያቸዉን ቆርጥመዉ ከጨረሱ በሗላ የሚያለቃቅሱት ነገር አይመቸኝም
ማሻ አላህ ላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አላህ በኢማን በአፊያ እምትኖሪበት ያድርግሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
ማሻአላህ እህታችን በጤና በደስታ ኑሪበት የኔውድ❤ጎበዝ❤❤❤❤❤❤👍
አቦ አላህ ይስጥልኝ ምን አይነት የቱ ንአይነት ባሰራ ያምራል እያልኩ በሃሳብጦዤ ነበር ሁሉንም በአንድ ቪድየ ላካቺሁልኝ ለአባቴ መላክ ነውሚቀረኝ ከምሬ ነው ደሞ የሴት ከለሮች ናቸው❤
ዋዉ እግዚአብሄር በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ
የኛልፋት ብቻ አይደለም የቤተሠብ ጥንካሪ ያሥፈልጋል
ማሻአላ ጀግና ነሽ እኔም ጨርሻለሁ እድሜ ለባሉካየ ❤❤
0948489872
t.me/jamaljm8p
ይህ የ ቴሌግራም ሊንክ ነው👆🥰🙏

እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን የልባችን ምነተታችን ያስምረልኝ
እሆቴ እንካን ደስ አለሽ ፍጣሪ ብፍፍቅቅሪ እና ብጤና ያንሪሽ❤🙏❤

ማሻአላህ የአፍያ ቤት ያርግለት
ጥሩ ቤተሰብ ያለው እንድህ ነው እኛ ምንም ሳያምረን ነበር ወጥረን የሰራን ምን ዋጋ አለው ያለ ሰው የማይረባ ቤት ነው የሰሩልኝ ብቻ እና ኢትዮም ሁነኛ ሰው ያስፈልጋል የሷን ቤተሰብ ሳላደንቅ አላልፍም