ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአመቱ ምርጥ ወንድ የራሳቸዉን ልጅ ጥለዉ የማይረዱ ወንዶች ባሉበት ሐገር እንደዚህ ደግ መሆን የምትገርም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
😍🙏
Activiste Edmond. Essume dikala. Kefu. Legiu guen yasaznal.
ሐኪም ቤት ተቀይሮ ይሆናል ለሚባለው እናትየውም ከልጁ ጋር DNA ቴስት ታድርግና ልጃ ከሆነ ወስልታለች ማለት ነው ልጅ ካልሆነ ያው ተቀያሮ ይሆናል !!!! ልጁ ግን በባለሙያ እውነቱን ማወቅ አለበት !!!
ምርጥ አስተያየት ❤
እኔም እስማማለሁ ድጋሚ መመርመር አለባቸው።
ትክክል ሌሆን ይችላል
Good analysis.
ትክክል አንድ ታሪክ ሞት ልጄ መጨረሻ የሌላ ሰው ሆነ የንስሀ አይን ላይ
ማዘን ለልጁ ነው ለታዳጊው ወጣት እጅ ከባድነው እባክ አባት በልጅነቱ ቀጥል መወለድ ቋንቋነው😥😥ልጁ ዛሬም ያንተነው ሌላ አባት ለሱ የለውም😢😢
I'M WITH YOU ❤❤ HE CAN STEL BE HE'S FATHER ❤❤❤❤❤❤❤
😮
ወንድምሽ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ባላልሽ ነበር
@@MulunaLewiየት ሀገር እንግሊዘኛ ነው?
@@rasayifat5726ግን እውነታው ነው መውለድ አባት አያስብልም ዋነው ፍቅር ነው ጌን ግን ነገሩ ቀለል ነው ማለት አይደለም
የአመቱ ምርጥ ስው!!እግዚአብሔርይባርክህ ጌታእድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ !!🙏👏
አግባ ውለድ እውነት ምርጥ አባት ነህ
ጀግና አባት ነህ መልካም ነትህ ይገርማል ወንድሜ እኛ የወለድንላቸውን ከደዋል አንተግን መልካም ነህ ልጁ አባቱን ማወቅ አለበት
ወንድሜ በጣም ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ
እኔ የሰውየው እንደዚህ ከልክ ያለፈ ጥሩ መስሎ መታየቱ በጣም ነው የደበረኝ ድሮም የሚያውቀው ወይም የሚጠረጥረው ነገር ይኖር ይሆናል እንዴ ሰውየው ምን እያለ ነው የምድር መላአክ ሆነብን እኮ የሌለ ነው ባጠቃላይ ደግነት ያለቦታው ሲሆን እንደዚህ እንደሚደብር ያወኩት አሁን ነው
@@LeyoLeyo-i6nባይወልደውም ያሳደገው ልጁ እኮ ነው እንድ ነገር እንዳይሆንበት እንዳይጎዳበት በማሰብ እኮ ነው
ጥሩ ሰው ፈተና አለው ይገርማል እደዚህ አይነት ወንድ በዚህ ዘመን
መጀመሪያ አንተን ሳላደንቅ አላለፍም በጣም በብዙ በረከት ተሞልተሃል ስርአትህ አመለካከትህ እሚገርም ነው ሰው ነህ በቃ ተባረክ ከ ሁሉም በላይ ተጎጂ አንተ እና ልጁ ብቻ ናችው እግዚአብሔር እውበታውን ይግለፅላችው እናትየው እውነታውን ታውቃለች እንግዲ የሆነው ሆኖል እንግዲህ እግዚኢአብሔር ምክንያት ይኖረዋል ምንም ይሁን ምን ያሳደከው ልጅ አሁንም ልጅህ ነው እንዳልከው ታሪክህ ነው ታሪኩ ነህ በኮረና ጊዜ የብዙ ቤተሰብ ፕሮሰስ ነው የተዘጋው አሜሪካ ላይ ልጁ ይሄንን መገንዘብ አለበት ተባረክ እግዚአብሔር መልካሙን ያርግ ባንተ ጉዳይ
ቆንጆ comment new የጻፍከው በርታ😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😮😮❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ
ወንድሜ አሱ አሁንም ልጅህ ነው አይዞህ ከባድ ነው ግን ተባረክ ጥሩ አደረግህ ደግሞ አትጠራጠር አሁንም ልጅህ ነው አየህ እራራህለት አባት በመዉለድ ብቻ አይደለም ማሳደግ እጅግ ድንቅ አባትነት ነው እግዚያብሔር ይከፍልሐል ደግሞ አግባ ውለድ አምላክ የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጥህ ጎዝ ብርታትህ እግዚያብሔር ነው
የልጁ እናት እውነታው ይታወቅ ❤ክብር ከማንነት አይበልጥም❤ እኔ የከበደኝ ልጁ በምን መንገድ እንደሚነገረው❤አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ልጁ የሚመርጠው አንተን ነው የናትየው ምላሽ ነው ልጁን የሚጎዳው ❤❤
ይህንን መፍረድ ከባድ ነው ግን እናትየዋ ነች ይህንን መናገር ያለባት እውነት ያለው እሷ ጋራ ስላለ 😢😢
እውነቱማ በዲኤንኤ ተረጋገጠ
ምን ብላ ትናገር?
@@SamKoke-b5qእኮ!
@@KiyuKiyu-lk9yl ለልጇ ነዋ
በትክክል እናት ጋር ነው ሚሰጥሩ ያለው አይዞክ ወንድሜ ልጅክ ነው ባትወልደውም ላንተም የሚበጀውን ይሰጥክ ❤❤❤
ወንድሜ በጣም ጠንካራ እና አሰተዋይ ሰው ነህ. ልጁ አሁንም ልጅህ ነው ከተሰካ አሁንም ውሰደው
እውነት ነው ልጅክ ነው እርዳው ዉሰጡን እግዛብሄር ይመርምርው አይዞክ ወንድሜ❤
ልጁ ካልሆነ መዉሰድ አይችልም
@@tigist9810ይችላል በፍርድ ቤት በጠበቃ
ከዚህ በኋላ መውሰድ አይችልም
Kefu Activiste Edmond eko.new . Leju yassaznal
ይህ ታሪክ አሳዛኝ ቢሆንም ፣ለቀሪው ዘመን ሲባል ለልጁ እውነቱን እናቱ ታሳውቀው።አንተም እግዚአብሔር የምታቅፋቸው የአብራክህ ክፋይ ይስጥ ህ ።መልካም ሰው ነህ በእውነት።ተባረክ።
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራው ልጄ ብሎ ያሳደገውን ልጅ የልጅ ጥፍት በሌለበት መጎዳቱ ከባድ ነው
እንተን ሳላደንቅ ማለፍ ሀጢእት ነው ተባረኽ ዘመንህ ይባረክ መልካሞ ነገር ይግጠመን በሄድክበት ይቅናህ እቤት ልቦና መታደል እኮ ነው
እኔ ከዚህ ቀደም አንድ አባት ካናዳ አገር ይኖር ነበር እዚህ አ/አ ለ17 ዓመታት ልጄ ብሎ ብዙዎች ኢንቨስት አድርጎ አሳድጎ ሊወስዳት ሲል ዲኤንኤ ስትመረምር ልጁ አልሆነችም።ልጅቷ ሰማች እናትዋን ስትጠይቅ እናትየዋ ማወቅ አልቻለችም ።ሰውየው ግን ነገም ዛሬም ልጄ ናት በማለት ከቤተሰቡ ተጋፍጦ ልጅቱ በዚህ በአገርዋ የተሟላ ነገር በማድረግ ትዳር መስርታ በጥሩ ሁኔታ እየኖረች ነው።አባትና ልጅም በፍቅር እየኖሩ ይገኛሉ።
Tawukalechi enatiti gn kebzu wondochi slemigenagnu mawok yaschegrachewal
@@Kedja-vj8ty mine ayenet aseteyayet new? tawekalch bileh endegena mawek yasechegratal 😂😂😂😂😂
ልጁ መስማት አለበት ትክክለኛ አባቱንም ማግኘት አለበት ።የባለታሪኩ ጨዋነት በጣም አደንቃለሁ ።
አግዚያብሔር ይርዳው አውነት አስዋ ግ ን ጉድዋ ነው የአግዝያብሔር ቅጣት ! ይሄኔ አባትህ ጥሎን ሂድዋል ብላው ልጁ አባቱን አንዲጠላ አርጋው ይሆናል፡፡ ልጁን የሚያውቁ ሰዋች ብዙ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ !
መሲዬ በመጀመሪያ አባት እምነት እናት እውነት ስለሆነ እናት ለልጇ ሰትል እውነቱን በትናገር የልጇን ህይወት ታተርፋለች
ዋአ ምርጥ አገላለጸ በትክክል
Tekekele
This doesn’t apply to all women, these only applies to women who sleep around and is ok in their culture. That’s an Amhara saying..
ቀይረውባት እንዳይሆን ሆስፒታል እሶም እናት ላትሆን ትቸላለች
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ። እናትዬዉ ቀርባ እዉነቱንብትናገር ተመኘሁ። ለአንተ ለወንድሜ ፈጣሪ የተባረከ እንዳንተ አስተዋ ልጅ ናታማኝ ልጅ ይስጥህ።
ዋዉ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር ሰው አለ ለካ ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት ይመስሉኝ ነበር እንደዚ አይነት ልብና አምሮ የሚሰጥ ከጌታ ነው የአሜሪካንን ኑሮ ለማታቁ አልጋ ባልጋ አይደለም እዚህ እባካችሁ ተረድ አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉንም ነገርክን ጌታ ይጠብቅልክ ወንድሜ
ፈጣሪ ብትበድለዉ ባትበድለዉ ጉድለትህን ሁሉ ደምስሶ ለዘለአለም ልጄ ይበልህ ወንድሜ።አሁንም ልጅህ ነዉ። እንኳን ሰዉ፣ ያሳደግከዉ እንስሳ እንኳን እንደልጅ በዉ ፍቅሩ። የፈጣሪን ፅድቅ ህይወት ቀጥልበት ወንድሜ፣ እመብርሀን ልጄ ትበልክ
እባክህን ልጆ አባት ብሉ ስለአደግ ውሰደው ምክኒያቱም በጉዲፍቻ እንኮን ይወሰዳል እንኮን የለፍህበት አንተ ግን በጣም እግዚአብሔር ንየሚፍራ ሰው ነህ ተባረክ
Ahun tekelkiloal
Edmewu alfual
ልጅ ተቀያይሮ ከሆነ ግን መልካም ሰው ነክ
ዲኤንኤ የሚያስፈልገው ፕሮሰሱ ነዋ ከጅምሩ እንጂ እሱ ተጠራጥሮ አይደለም ያስመረመረው።
child must be under 16yrs
በአጭር አማርኛ ልግለጽህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ❤
You're right ❤❤
ውይ በጣም አሳዝኖኛል እንባውን እያፈስስ እንደሆነ ያስታውቃል ከባድ ነው እባክህ ራስህን ለሳይካትሪስት አሳይ ወንድሜ ተጓድተሃል። ስለልጅ ግን ምንም ማለት አልችልም ምክንያቱም የዛሬ ልጆች እንኳን ስምተው እንዲሁም ልባቸው ዉጪ ነው በጣም ይጓዳል በጣም ያስፈራል ያስፈራል።
የተማረ ይግደል አእምሮን ሰፊ ማድረግ ለልጁ ሲል ራሡን አዘጋጀ ፈጣሪ የውሸት ምርመራ ባደረገውና ድጋሜ አባትና ልጅ ሁናችሁ ያገናኘን
መፍረድ ከባድ ነው ግን ለልጅ ከባድ ነው ለልጅ መነገር አለበት አንተም በርታ ግን ልጅህ ነው።
ለልጅ አይምሮ እንዲጠበቅ ለት ነው የተባረከ ነው እግዚያብሔር ነው ብርታቱን ነው የሠጠክ ፈጣሪ ላንተም ሳይደግስ አይጣላም አንተ የተባረክ ሰው ነክ
አንተ መልካም ሰው ነህ ልጁም በማያውቀው ነገር ይሄንን ቢሰማ ስለሚጎዳ ልጅህን ባይሆን ኮንታክት አድርገው እና እርዳው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ አብረኸው ኑር ላንተም ህይወት የተሳካ ነገር ይግጠምህ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአበሔር ያበርታህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ምንም ቢሆን ግን ለልጁ አባት ሁነህ ቀጥል እባክህ እሷ ህሊናዋ ሲቀጣት ይኑር
Activiste ye weyane Edmond. Lezawum kefu Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
መስማት አለበት ሲያድግ ልጁ ቤት ሲይዝ ሲገባ አያታችን ማለታቸዉ አይቀርም ። ደግሞ አባት የሌለበት ህይወትም አያምርም ።ግን የባለታሪኩ አድናቂ ነኝ ጎበዝ አስተዋይ👏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏
የባለታሪኩ መረጋጋት እኔም እንደመሲ እጅግ ግራ አጋብቶኝኝ ነበር በመጨረሻው ግን እጅግ ተረዳሁህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏"ምንም ይሁን ታሪኬ እሱ ብቻ ነው" well done ! እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏መስዬ አደራ የዚህን ታሪክ መጨረሻ አድርሽልን
Edmond new. Yehe kefu. Ye Ethiopian hezbe be zerna be polotica siyabala yemiwel new. Ye kefatu tegu leka lezi new.
Activiste Edmond. Lezawum kefu. Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
አቤት ትዕግስት በእውነት በዚህም ዘመነሰ እንደዚህ አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር እረፈት የምታገኝበት መፍትሄ ይሰጥህ
ልጅህ ልጅህ ነው አባትነትህን አትንፈገው ይጎዳብሀል መወለድ ቋንቋ ነው
በትክክል
እህቴ እደዜክ ገጥሙታል ግን ልጄ ነት ብሎ በማደጎ ውስዱትል
ሆስፒታል ልጅ ተቀያይሮ እንዳይሆን ።ይህም እንዳለ ማወቅ አለባችሁ
ሆስፒታል ተቀይሮ ቢሆን እናቱም እናቱ አይደለችም ማለት ነው።
እናትየዋ ጉዷን ደብቃ ነው ዛሬ ተጋለጠች።
እናቲቱ ተመርምራለች እንደ@@halemtessema9256
ትክክል
አሰተዎይ ነሸ
በጣም የምትለይ የተማርክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርከው አንዳንዴ እውነቱን መጋፈጥ መልካም ነው ለልጅህም የስለንቦና አማካሪ ካማከረው በሃሏ ይነገረው ዘለአለሙን አንተን እንደ ጠላት አርጎ እንዳይስል አባቴ እንዲህ ሳያረግልኝ እያለ ከሚወቅስ ካወቀ በሃሏ ያሳደከው ልጅ እስከሆነ ማምጣት ከፈለክ ሌላ ፕሮሰስ መጀመር ነው አንተም የስለንቦና አማካሪ ጋር ሂድ ጌታ ይረዳህ ❤
የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ልጅህን እደምንም ብለህ እርዳው በሌላም መንገድ ቢሆን ውሰደው ወደ አተጋር በርግጠኝነት አተን ነው የሚወደው❤😢
በጣም የተረጋጋህና አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለቀሪው ዘመንህ መልካም እድል እመኝልሃለሁ
በጣም ጠንካራና ጀግና ነህ ጥሩልብ ያለህ ነህ መደሀኒአለም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
መልካምን ወንድ መልካም ሴት አይሰጠውም መልካም ሴት ደግሞ መልካም ወንድ አይሰጣትም አይ ይህች አለም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንም ልጅህንም ያበርታችሁ
አውነትብለሻል
ግን እናትየዉ ቀርባ ትናገር የምትሉ አናጋገሩ አልጣመኝም የሆነ ችግር ሳይኖር አይቀርም አዉነታዉን እናቱ ታሳዉቀን የምትሉ
የDNA ውጤቱን የሚቀይረው አይመስለኝም። በመሃከል ወስልታ ነው እንጂ ውጤቱ ባያጋልጥ ኖሮ እንዲህ ብላ አትመልስለትም ነበር። አባትየው ግን ፍፁም ትሁት ነህ። አብዛኛው ሰው እገላለሁ ነው የሚለው።
ቀባጣሪ ከትክክለኛ ሰው ምን አይነት ምላሽ እንዲኖረው ፈለግሽ
😂😂 yewere timat
ከእናት በላይ ማንም አይኖርም እስቲ ትቅረብ
@@የኛኢትዮጵያለዚህ ቦታ መቼ ደረሱ እሷ ንግግርዋ ምንም ምርመራ አላነሳችም
በእውነት እርጋታህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው:: ሌላው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን በፇም በፀሎት በስግደት ጠይቅ:: የመምህር ተስፋዬን መንፈሳዊ ትምህርት (ግጥመኝ) ተከታተል :: ለህይወትህ መልስ ታገኛለህ :: እግዚአብሔር ይርዳህ
ተባረክ ወንድሜ ለልጁ አንተ አሁንም አባት ነህ መልካም ሰው ነህ
በጣም ከባድ ነው ሁላችን የዚህ አይነት ታሪክ ቢገጥመንም እንደት ነው የምናሰተናግደው !? በዚህ ታሪክ ውስጥ የጉዳቱ ተጠቂ አባትና ልጁ ናቸው ! የደረሰብህን ጉዳት ዋጥ አድረገህ እንባ እየተናነቀህን በዚህ መልኩ ነገሮችን በማሰተናገድህ ከፍ ያለ የሞራል ልዕልና ባለቤት መሆንክን ያሳያል እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏 የሁሉም ጥያቄ መልስ ያለው እናትየዋ ጋ በመሆኑ ያንተን ድርሻ ተወተሃል ቀሪ ማድረግ የሚኖርብህ ነገር ቢኖር የሥነ ልቦና አ ማካሪዎች ጋ የሚከፈለውን ገንዘብ ከፍለህ የምክር አገልግሎት እንድሰጠውና እውነታውን ማወቅ እንዳለበት ማድረግ ብቻ ነው ! በተረፈ ለጥያቄው መልሰም ሆነ የምክር አገልግሎት ለመሰጠት ከእናቱ ና ከእናቱ ቤተሰብ አንተ በተረዳህበት መጠን ጉዳዩን ካልተረዱና ሃሳቡ ከእነሱ ካልመጣ Don,t waste your time እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆነው ሄዋን ይካስህ 🙏
የምር ሳላደንቅህ ካለፍኩኝ ንፉግነት ነው ምርጥ ሰው የሠው ልጅ ነህ አንተ እና ልጅህ ነው ያሳዘናችሁኝ
እምትችል ከሆነ ልጅ አንተን አባቴ ብሎ የኖረ ስለሆነ ስህተቱም የልጁ ሳይሆን የናቲቱ ነውና ባባትነት ቀጥል ትክክል ነህ ይከብዳል ግን አሳድገህዋል ልጅህ ነው
I agreed
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራዎ
ይገርማል ጥሩ ወንድ ሁሌም ጥሩ ሴት አይገጥመውም በርታ ወንድሜ ከባድ ነገር ነው የገጠመህ እግዚአብሄር ይርዳህ ።
ጥሩና ጠንካራ ሴትም ጥሩ ወንድ አይገጥማትም
ልጁ መስማትና አባቱን መረዳት አለበት አባትየው በጣም ትሁትና እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ ለአንተና ለልጅህ ማለቴ ነው የድሮ ባለቤትህ ደግሞ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
ስትጠየቅ ልጄ እንዳይሰማ ልጄ እንዳይሰማ ካለች definitely ልጁ የሱ እንዳልሆነ ታውቃለች በትክክል… ግን ያሳደከው ልጅህ ነውና የምትችል ከሆነ ብትወስደው ለልጁም ላንተም ጥሩ ነው ሰው ከመንገድ እንኳን ልጅ አንስቶ ያሳድጋል ግን DV መጥቶ ጉዱ ባይወጣ ኖሮ ልጅህ ነው ብላ ትቀጥል ነበር ያሳዝናል ሚስጥር ሆኖ....😮😮
እሱም አለመታደልነው አተን የመስለ የተርጋጋ መልካም ስብናያለህ ስው ነህ ይብላኝ ለሱ የዘላለም ፀፀት አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ልጁ ዮነገረው እላለሁ። አንድ ቀን መስማቱአይቀርም፡ ይልቅስ በክብር የናቱ ቤተሰብች ነገሩን ፍርጥርጥ አርገው ይንገሩት እላሁ። አንተ ወንድማችን ግን መልካሟን ሴት ጌታ ያገናኝህ፡ በጣም የተጎዳህ ትመስላለህ።
ልጁ ይነገረው ምክንያቱም አባቱ ላይ ቂም ይዟል ምናልባት ይቅርታ ይለው ይሆናል
አዎ ይነገረው ሚስጥርነቱ አልቋል ብዙሰው ሰምቶታል ከቤተሰቦቹም ባይሰማ በሚዳያው መስማቱ አይቀርም
waw Ante gen betem yetebarek sew neh tebarek abo
መወለድ ቋንቋ ነው። ይነገረው ያሳደገው ሰውየ ነው ግን አባቱ የሚባለው። This man is his dad, even if the other one just fathered him.
በዚህ ሚድያ ተነገረው እኮ
ቅን ልቦና ያለው ስው ነው አላህ ይባርክህ።ባትወልደውም አሳድገሀል።ፍቅርህን ቀጥልበት ።ነገም ሌላ ቀን ነው ።
በጣም የሚገርም እና አሰተዋይ ሰው ነህ ልጅ ይነገረው ባይ ነኝ እውነታውን ቢያውቅ ጥሩ ነው ላንተም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልህ
ምኑን የዋህ አመጣሽብን መሲ እግዚአብሔር ይርዳህ።
አረ ባክሽ የወንድ ሞኝ የለም የስዋን ማን ሰማ
@@ልጅናሆምዩቱቤ ከሷ ምን ጠበቅሽ???????አባትስ ምን እንዲያደርግ ጠበቅሽ??????መልስ እጠብቃለሁ ።
መስዬ እሄን ጉዳይ ቀርባ መናገር ያለባት እናት ናት እውነት ልጇን የምትወደው ከሆነ ትክክለኛውን ለልጇ መናገር አለባት ድንገት ከስው ብስማ የፈስስ ውሃ እንዳይሆንባት
እናት እውነት አባት እምነት ነው እውነትውን ማወቅ አለበት
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔም 2 የተለያዮ የሰዋች ታሪክ አዉቃለሁ አባታቸዉ አሜሪካ ሆነዉ ልጆቻቸዉን ሊወስዱ ፕሮሰስ ተደርጎ 2 ቱም ሰዋች ዲኤንኤ አንድ አይነት አይደለም ከአባቶቻቸዉ ጋር ይሄ የሆነዉ የዛሬ 16 አመት በፊት ነዉ ግን የሁለቱም ሰዋች እናቶች በጣም አዘኑ አንዶማ ጭንቀት ዉስጥ ገብታ ነበር ምን አይነት ነገር ነዉ ብላ ለማንስ አቤት ልበል ብላ እኔ ካለልጄ አባት ሌላ ወንድ አላዉቅም አለች ደሞ እኮ ልጁ ቁጭ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ እና አሜሪካ ኤንባሲ ብዙዋቹን ሰዋች እንዲ እያደረገ ነዉ ሌላኛዉ አባት ግን ሎየር ቀጥሮ ልጄ ነዉ ድጋሚ መመርመር አለብን ብሎ የድጋሚ የምርመራ ዉጤቱ አባትና ልጅ ናችሁ ተባሉ እንደዚ በዲኤንኤ ዉጤት ምክንያት የአሜሪካ ፕሮሰ ስ የተበላሸበት ቤቱ ይቁጠረዉ በዛ ላይ የቤተሰብ መበጣበጡ
ባረገው
ውሸት😂
Aree dagmhe asmermerew
My brother, if your ex-wife is sure there is no other person who could be her son's father, demand a second DNA test. Some people claim there could be an error in the testing. It is worth what you can pay for it.
ልጁ ኢትዮጵያ መጥተህ ላይን ፈቃደኛ ያልሆነ አሜሪካ ለመሄድ ብሎ እንጂ አባትነትህን እንደማይፈልግ ግልፅ ነው ሌላው እናቱም አክስቱም የጥቅም ሰዎች ናቸው ከነዚህ ቶክሲክስክ ከሆኑ ቤተሰዎች እራስህን አርቅ ምናልባት እኔ እንደሚመስለኝ ምናልባት ልጁን ከሌላ አርግዛ አንተ እንደምትቀበል ስላወቀች ይሆናል ያገባችህ በቃ ኑሮህን ኑር ልጁም ለአንተ ፍቅር respectየለውም እግዚአብሔር አንተን ሲጠብቅህ ይሆናል በቃ ተዋቸው ፀልይ ❤
ልጅ በአባቱ ሊፋ ይችላል
ልጁም በዚህ እድሜ በነገር ተውጥሮ ለአባቱ ፍቅር የለውም አባት ምንጭንቅውሥጥ አሥገባው ሰልፍሾችናቸው ይቅሩብክ
አሳዘነኝ አምላኬ ይርዳህ የቻልከዉን ሁሉ አድርገሐልና ራስክን አረጋግተህ ኑሮ ጀምር ወንድሜ የአሜሪካ ሕይወት ራሱን የቻለ ፈተና ነዉ በርታ ጨርሰህ እርሳቸዉ ሕይወት ጀምር
በእውነት የሚገርምነው ለሁሉም ሰው ብዙ ችግር ይዞነው የሚኖሩት❤እስኪ ለትዳራችሁ ለቤታችሁ ታማኝሁኑ ዋጋው ከእግዚአብሔር ዘንድነው የምታገኙት❤❤ውጤተ ተቀይሮ ይሆናል እስኪ መሲ እንደገና Dይታይ😢😢❤
ውስጡ እንደተጎዳ በደንብ ያስታውቃል ችሎት ነው እንጅ ውስጡ ተጎድቷል የበለጠ ልጁ ይጎዳል እናቲቱ መቅረብ አለባት
ወንድሜ እኔም የምኖረው አሜሪካ ነው ኑሮ ጠንካራ ትእግስተኛ ስለሚያደርግ በጥንካሬህ ደስ ብሎኛል ሚሚስጥሩ ያለው እሷ ጋ ነው ኢትዮያ ሄዳ ትመርመር አ። ንተ ግን ለልጁ ሞራል ስትል ከጎኑ ቁም ቤተሰቦቿ ግን ክፋዎች ናቸው እራስህን አረጋግተህ የራስህን ኑሮ መስርት እግዚአብሄር ለተከፉት ሁሉ ይድረስ
❤❤❤❤❤❤❤hi
እውነቱ እናትየው ጋ ቢሆንም አባትየው ይበልጥ ተጎጅ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ያሁን ልጆች ችኩል ስላልሆኑ ባይነገር ከባዱ ያባትና ልጅ እውነታው ሌላ እጅ ላይ መሆኑ ነው የተሻለ ሒወት ይስጥህ ያመንከው ❤
እውነት ብትናገሪ እቆቅልሹን ለሁላችሁም እረፍት ነው እኔም ሴት ነኝ ምንም ከሌላ ሰው ግንኙነት ከሌለሽ ሀኪም ቤት ተቀይሮ ይሆናል የሁሉንም ሸክም አቅልዪ ወድንድሜ ፈጣሪ ያፅናህ ጠንክር መውለድ ቋንቋ ነው እሁንም ቢሆን ልጅህ ነው በርታለት እኔ በጣም አሳዝነህኛል አንተ ከራከው ልጅህ ይጎዳል።
የሀያ አመት ወጣት ብዙ ነገር ያውቃል ሶሻል ሚዱያ ላይ ነው የሚውሉት ያንተ መደበቅ ምንም ጥቅም የለውም ልጅህ ታሪክን ያቃል የአባቱን ድምጽ ያቃል የሚያሳዝነው ልጁ እንደውም በሶሻል ሚዲያ አባቱ እንዳልሆንክ እንድናውቅ ብዩ እፋራለው እንደውም በስም ስርአት ይነገረውና ከናቱ ጋር አባቱን እንዲፈልግ ማድረግ አለባቹ
እውነት ነው አሁን ማን ይሙት ይሄ ልጅ ቢሰማው የሱ ታሪክ መሆኑን አይጠረጥርም ማለት ሞኝነት ነው 😮😢😮
ድራማ ይሆን? የ20 አመት ልጅ ድምፅህንም ሆነ ታሪኩን ሲሰማ የራሱ መሆኑን ያጣዋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።
@@hirutwoldemichael5804 እኔንም የገረመኝ ይህ ነው
Sewe yelegnm alachihu ene erasu yemker agelgelot efelgalehu alachihu men yifeter new yemtlut
በጣም መልካም ሰዉ ነህ ቃል የለኝም አስተዋይነትህ አዛኝነትህ ሰትመሰገን ማለፍ ከባድ ነዉ እርግጠኛ ነኝ አንተ መዋደድ እንጂ መዋለድ ቋንቋ ነዉ ብለህ በፍቅር የምትወደዉ ልጅህ ፈጣሪ ፈቅዶ አጠገብህ አድርገህ መልካም ኑሮ እንድትኖር ምኞቴ ነዉ
አቤት የሰው ልጂ እኔ ምንም አልል ምን አልባት ሆስቢታል ስትወልድ ልጂ ተቀይሮ እንደሆን እንደኔ. እውነቱ እናቲቱ ጋ. ነው ያለው እውነት አባት ሁኖ ይሄን ያክል ቀን መቀመጡ ይገርማል ሰውየው በጣም ጎበዝ ነው. ቁስሉን ዋጥ አድርጎ ህመሙን ቻል አድርጎ ለሰው መናገሩ. እንደኔ ለልጁ ይነገረው ባይ ነኝ ለህይወቱ ጡሩ አደለም ። ወጣት ስለሆነ ለጋብቻ ጊዜው ስለሆነ እህቶቹ ጋ እንዳይጋባ ያስፈራል 😢. ሰውየው በሳል ነው በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱማ ስራዎን ታዉቃለች እኮ ለሶ አዲስ አደለም ልጄ እንዳይሰማ ነዉ እኮ ያለችዉ
@፣zአላህ የቆይህ
@ እውንት መልካም አባትነህ አሰተዋይ ብዙ ልፍተሀል እግዚአብሔር ከልጅ ጋር መልካም አባት ና ልጅ ሆናቹህ ያስቀጠላቹ። መወለድ ቋንቋ ነው የእውንት አባት ነህ እራስህን ጠበቅ በሰው ሀገር ያለህው አተም አይዞህ
Still ልጄ ነው ያሳደኩት ነው ብለህ መከራከርም መብት አለህ አንተ የላክበት የምትረዳበት more መረጃዎችንንና ማስረጃዎችን በማቅረብ ለኤምባሲው
He is still his son he raised him. Talk to immigration lawyers praying for both of you💔💔💔💔
He will be considered as a liar by the immigration for changing the story from father to a cheating mother
አሁን ልጁ ቲክቶክ ላይ ተለቆለት ይሰማና ድምፅ ይለያል ኮ እንዳትቀደሙ ንገሩት ቶሎ ከዛ እናቱን ይቀየማል እናት ሆስፒታል ተቀየረ ምናምን ካለች ትመርመር አብራ ደሞ ያኔ ሀቁ ይወጣል ስለዚ ልጁ ሰምቷል ብላቹ ደምድሙ አንተ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ🥰
ጌታ ይባርክህ!! እግዚአብሔር ካልረዳህ በዚህ ልክ መሆን አይቻልም!! ዶክተር በይ እርሱንም ደግሞ ክሰሺው አሉሽ🫣😀😀
መቼም መልካምነትህ ተነግሮ አያልቅም ጎበዝ አባት ነህ ስላልወለድከው ልጅ አይደለም ማለት አይደለም ከልጅነቱም ባንተ ነው የሚጠራው አንተም ልጄ ብለህ አሳድገህዋል የልጅህን ህይወት ለማዳን እንደምንም ለመውሰድ ሞክር ወንድሜ ጥሩ ሰው ነህ ባንተ አይፈረድም ግን እዚጋር አንድ ነገር ለማለት እፈልጋለው እናትየዋ እውነት ከሌላ እንደተወለደ ብታቅ ፕሮሰሱን አታድርግ አትለውም ነበር ለምን DNA እንደሚጠየቅ መቼም ሳታውቅ ቀርታ አይመስለኝም ለማንኛውም እስቲ ድጋሚ የሴጣን ነገር አይታወቅም ብታደርጉ ምን ይመስልሀል ወንድሜ
ወንድሜ ጉዳትህ ከባድ ነው ለልጁ ግን እውነተኛ አባቱ አለመሆንህን ተነግሮት አንተ በጉዲፈቻ መልክ እድሉ ካለ ብትሞክርለት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ለአንተም ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልህ
ከመጋባታችሁ በፊት ከማን ጋራ ነበረች? ስላለፈው ግንኙነቷ አልጠየካትም? ስንት ዓመት አንድ ቤት ኖራችሁ? በትዳርህ ላይ ጥርጣሬ አልነበረህም? ስታገባት እርጉዝ ነበረች ወይስ ከተጋባችሁ በኋላ ነው ያረገዘችው? አባ ግልጽ አድርገው
አባትየው ስብእናው ይመሰገናል ነገር ግን ልጁ እወነቱን ማወቅ አለበት እላለሁ ምክንያቱም በማያውቀው ምክንያት አባቴ የሚለውን ሊጠላው ይችላል የአሜሪካ ጉዞ ስላልተሳካ
እኔ የመጀመሪያ ልጄ ተቀይራብኘ የሰው ልጅ ሰጠውኘ እያጠባሁ ዶክተር መጥቶ ነው ልጄን ያገኘሁት ሆስፒታል ብዙ ስህት ይሰራል የዛሪ 35 አመት ጥቁር አንበሣ
አሁንስ በምን እርግጠኛ ነሽ የአንቺ ልጅ መሆኑን?
Tarikun bedeb semiw enatyew menem almeselatem eko chrash leabatyewu maseb teta weym mafer liju edaysema bela jorou lay zegachbgn ale eko
ሰላሞ መሲየ በጣም ምርጥ ጀግና እውነተኛ ሐይማኖት ያለው እምነት ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
ምርመራ ላይም ስህተት ሊፈጠር ይችላል በርታ እንደገናም ሞከር መልክም(መልክ) ይመራል እኮ ጎበዝ እንደገና ነገሩን እየው ግን ግን አሁን ይነገረው እሱም እንዳተ አንድ ቀን ይፈልግሃል ጠብቅ እናቱን አያርገኝ
መሲ በጣም አስተዋይ ነሽ ሰዉየዉም በጣም አሳዝኖኛል ተዳር ይዞ ወልዶ ካልሆነ በጣም ያሣዝናል ልጅም ይጎዳል ተብሎ ዝም ማለቱ ጥሩ አይደለም የናቱ ጥፈትም ማወቅ አለበት ሚስቱ ከጠዋቱ የፈታችዉ ስለራሷ ስለምታዉቅ ነዉ እሱም እስከአሁን ድረስ ለልጁ ዋጋ ከፍሏል እና አሁንም በግልፅ አዉርተዉ ልጁን በሚችለዉ መንገድ ለመዉሰድ መሞከር እና ትሪት ቢያደርገዉ ልጁም አባቱ ባላጠፋዉ ከሚወቅሰዉ ነገሮችን በግለፅ ቢነጋገሩ የተሻለ ይሆናል
ልጁ ላሜሪካን ብሎ እንጁ ደሀ ቢሆን አይጎዳም ግን ይቺ አሜሪካን ስነ ልቦናውን ትጎዳዋለች እግዚያብሄር ይሁነው
ሰውዬው መደበቁ ጥቅም የለውም ከታሪኩ ልጁ የሱ ታሪክ እንደሆነ ያውቀዋል :: እዚህ መውጣት ካለብክ መጀመሪያ እናቱ ጋር ተነጋግረክ ሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ከነበራት መጠየቅ እና ከሌላት ደግሞ የተወለደበት ሆስፔታል ተቀያይሮ ከሆነ ማጣራት ይጠበቅብክ ነበር :: ያም ሆነ ይህ ልጁን በጣም ይጎዳዋል ምን አልባትም ከማናችሁም ጋር ግንኙነት ማድረግ ላይፈልግ ይችላልእና የስነልቦና አማካሪ አዘጋጅታችሁ ብትነግሩት መልካም ነው:: አንተ ግን የእውነት ከሆነ የልብህ ንፅህና ደስ ይላል እግዚአብሄር ለሁላችሁም መልካም ነገር ያድርግላችሁ :: ልጁ ግን ይህን ቃለ ምልልስ ከመስማቱ በፊት ብታሳውቁት መልካም ነው
ትክክል ድምፅ ልያቀው ይችላል
እጅግ ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነህ።የሄድክበት መንገድና ድካም ይገባኛል።ቅንጣት ስህተት የለብህም በገዛ እጅህ ጥንካሬህን አትሸርሽረው።ለህሊናህ ተገዝተሃል።ይብላኝ አጉል ለተኮፈሱት ቤተሰቦቿና ለሷ!ልጁ ዕውነቱ ይነገረው።ለተመሰቃቀለው ህይወቱ ተጠያቂዎቹ እሷና ቤተሰቦቿ ናቸው።ኻላስ!
አቤት መታደል ነው ፅባይህ እንደዚህ በተረጋጋ መንገድ መናገርህ እግዚአብሔር ያ በርታህ
ሲያሳዝን እያለቀሰ ነው ምስኪን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሀን ትካስህ::
አንዳንዴ እኛ ለመስማት እንደዚህ ከከበደን ባለ ታሪኮቹ እንዴት ይሆኑ ይሆን ልጁም አንተም የደረሰባችሁ ከባድ ነው የልጁን ህይወት ለመታደግ በተቻለው መጠን ፀበል እንዲጠመቅ አድርጉ ይረጋጋል ግን ስህተትም ሊሆን ስለሚችል ፆም ፀሎት ያዙ እና ድጋሜ DNA ስጡ ያለው ብቸኛ አማራጭ መረጋጋት ነው እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችህ አይዞህ መወለድ ቋንቋ ነው አሳድገከዋል አባቱ ነህ ማን አለው ልጁስ እንዳትለየው አደራ ። ግን አንዳንድ ግዜ የአፍ ሟርት ይሰራል ምክንያቱም የሟርት መንፈስ ገና ምንም ነገር ሳይፈጠር ቅን ከመሆን ክፉ ሆነው እሚመርጡ ብዙ ቤተሰቦች አሉ ከክፋት ቅንነት ይበልጣል ቤተሰቦችዋ እራሱ አጥፍተዋል ላንተ መድሐኒያለም አለልህ አይዞህ የታፈነው ብርቱ የመሰለ ግን ውስጥህ የታመቀው መከፋት ከድምፅህ ያስታውቃል አይዞህ እመብርሐን ታበርታህ ።
እናትየዉ ነች ሀጢያተኛ ልጁ ያሳዝናል ከምር አባትነትህን አትንፈገዉ እባክህ እራሱንም ሊጎዳ ይችላል እናትየዉ እግዚያብሄር ይይልሽ የናንተ ሀጢያት ለልጀጅ ነዉ የሚተርፈዉ ቱ
ለመፍረድ አትቸኩሉ ምናልባት ሆሰፓታል ተቀያይሮ ይሆናል እባካችሁ ለሰው ሞራል ተጠቀቁ እባካችሁ
እስኪ ባላየነው ነገር ለመፍረድ አንቸኩል ፈጣሪሽን አታዛዝኒው ጥሩ አይደለም እውነት ያለው እሁለቱምላይነው
ከአነጋገሩ ልጅም ቤተሰብም ያውቃል እድል እንሞክር ብለው ነው
@@yemsida1758 ትክክል ልጁን ያለሀጢያቱ አበላሹት ሂወቱን
Enatyew tawukalech mnem alemeselatem eko kengegeru chrash phone zegachbegn aleko astewulu
እኔ እንደሚመስለኝ ልጅም እናቱም ቤተሰቡም የአንተ ልጅ እንዳልሆነ ያውቃሉ ከንግግሩ እንደተሰዳሁት ከአንተ የዋህነት የተነሳ እድላችንን እንሞክር ብለው ነው። ወንድሜ አትጃጃል የእራስህን ህይወት ምራ ።
LEJU YGODAL YH SEWM LEJUN MATAT AYFELGM
ምነው ለልጅ ማሰቡ ጅልነት ነው
ጭካነ ነሽ ልጅማ ሊያቅ አይችልም እናት ነች ይሄንን የምታቀው
Great point😮
Great point
እግዚአብሔር የማያልቅ በረከት ይሰጥክ ለብዙ ሰው ትምህርት ሰተሀል ፈጣሪ ያተን ልቦና ለሁላችን ይሰጠን ወንድሜ እወድሀለሁ ለቤተሰብህ እደኖርክ እግዚአብኤር መጨረሻህን ያሳምረሁ በርታ
መወለድ ቋንቋ ነው ይባላል ቢሆንም አንተ ልጅህ እንደሆነ እንዳትዘነጋ ምንም ጊዜ ያሳደከው የሚያውቀው አንተን እስከሆነ ድረስ አንተነህ አባቱ❤❤
ልጁ እውነቱን ማወቅ አለበት ። እውነት እውነት ነው።
እንዲህ ዓይነት ትምህርት የሆነ ታሪክ ለሌላውም ትምህርት ነው ያሳዝናል
ወንድሜ ሲጀመር ልጁን ጥሩ ካላሳደጉት እዚህም ቢመጣ ላንተ ራስ ምታት ነዉ አንተ ፍቅሩ ስላለህ የማምጣት ጉጉት አለህ ቤተሰቡ ግን ምንም አይነት ፍቅር አላሰየህም እና እንደ እኔ ሃሳብ የጀመርከዉን ጨርስመቸም አገሩን ታቀዋለህ Land of opportunity ነዉ ከፈለገ መማር አለዛም መስራት ጥሩ ነገር ካልፈለገ ደሞ ሁሉ ክፉ ነገር በቀላሉ ይገኛል አሜሪካ ሲመጣ አልጋ ባልጋ አይደለም ምን ቀን ነዉ ከአገሬ የወጣሁት ሊል ይችላል ለማንኛዉም ወንድሜ ወዲህ DMV area ካለህ ምን የመሳሰሉ ጨዋ ቆነጃጅቶች አሉ ወጣ ወጣ ብለህ እነሱን ተዋዉቀህ የራስህን ትዳር መስርት አንተ በጣም ቅን ልብ ያለህ ሰዉ ነህ ያ የግል አስተያየቴ ነዉ
እኔም የምመክረው ይህንን ነው ልጁ አባቱ ኢትዮጵያ ሄዶ ለማየት ያልናፈቀ ስልክ የማያነሳ ሄንን ልጅ ለማምጣት ከባድ ነው
ልጅ መጥፎ ስለሆነ አይደለም ልጆች ያኮርፍሉ እኔ ልጄን አባቴ በጉዲፈቻ ፕሮሰስ ተጀምሮላት ሲቆይ ተጎድታለች አኩርፍለች አሁን ተሳክቶ ሄዳለች
እሰይ አለን አለን ቆነጃጅቶች
😅@@meronmeron9834
ምን አይነት ምስኪን ሰው ነው ይገርማል በጣም የዋህና ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የልጁንም ልብ ይጠብቅ😭😭
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔርን የምትፈራና የምትወድ ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ እስከመጨረሻው ለ ልጁ መልካምን ነገር ሁሉ አድርግለት ተባረክ!!!
ጆሮ ለምን አታድግም ቢባል ጉድ እየሰማሁ አለ አሉ ! ! !
😢😢
አውነት አኮ ነው!!!
🤣🤣🤣😍🤣😍
Ewenet new
😢😢😢😢 ጉድ
እግዘኢኦ መሃረነ ክርስቶስ እናትዬውን አያርገኝ ማወቁ ግድ ነው ልጅም አይሆንህም የነበር ቀድሞ የማኩረፍ ያለማናገር የልጁን ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ያሳያል አንተ ግን መፅናናቱን ያዝልቅልህ ዘሪቱ መፅናናትን አስተምራናለች
መፍረድ ቀላል ነው ደሞ ሙሉውን ቪድዮ ከስማሽ ይህን የጅል ጥያቄ አጠይቂም
እሱን ያንቺን ክፎ ምክር አያስፈልገውም ልጆች ስለሚጎጉ ያኮርፍሉ ይሄልጅ ፈጣሪ ይጠብቀው እንጂ ራሱን ሊያጠፍም ይችላል
እሷማ ልጁ ከሌላ እደወለደችዉ ስለምታቅ ነዉ ካተጋ አልሄድም ያለችዉ ብቻ አተ ጅግናነህ ፈጣሪ ደራርቦ ልጅ ይስጥህ
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ፡፡ እግዚአብሔር በሥራው አይሳሳትም ለበጎ ነው፡፡ ያንተን ይስጥህ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል፡፡
በጣም ጥሩ መንፈስ ያለህ ሰው ነህ በርታ ያለህን አመለካከት እንዳይቀየር እገዚአብሄር ለሁሉም መልስ አለው
ከነ ቤተሰቦቿ ባለጌ ወረዳዎች ናቸው ከመጀመሪያው ጀምሮ የአንተ ልጅ እንዳልሆነ ያውቃሉ ለዛም ነው መረጃ ቶሎ ባለመሰጠት ፕሮሰሱን ያጓተቱት አንተ በጣም አስተዋይ ጎበዝ ሰው ነህ ታግሰህ ይህን ያህል ርቀት ሄደሀል እኔ ልጁ ይነገረው ባይ ነኝ እውነቱን ይወቀው ።
እረ ሉፍርዱ ባንቸኩል!!
እስከመቼ ነው ለልጁ የሚደበቀው ተስፋ አድርጎ ነው የሚጠብቅክ ልጁ ማገናዘብ የሚችልበት እድሜ ላይ ነው ስለዚህ አረጋግቶ እውነታውን ማወቅ አለበት ኤምባሲው ውጤቱን ያሳውቃል ይኼ ልጅ ቀድሞ ካወቀ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አያቅትም አንተ ምንም ጥፋት ስለሌለብህ ራስህን አረጋጋ ፍቅርህን አትንፈገው እናት ግን ህሊናሽ ይውቀስሽ በባልሽም በልጅሽም መጥፎ ስራ ሰርተሻል
አትፍረድ ይፈረድብሐል :: ምክንያት ይኖራታል የደበቀችበት ምክንያት 😮
አባትየዉ ሊወስደዉ ስላልፈለገ አበላሸዉ ብሎ መንገር ነዉ
@@siaw5419 በመጀመሪያ ማወቋ አይቀርም ወይ መገመት ግን ይሄንን ሁሉ መዋሸትስ?? መደበቅስ?? ለአባትየው ጎጂ አይደለም ወይ??? ለልጁስ? እሱን ለማሳደግ ያወጣው ወጪስ ? የአባትነት ስሜቱስ?? አለማበዱ እሱ ሆኖ ነው
በጥሩ የስነልቦና አማካሪ ቢነገረው አንተም የአባትነት ግዴታህን አድርግለት ይህ የአንተ ጥፋት አይደለም እሷ በትክክል ታውቃለች ያባይሆን በፍፁም አትረጋጋም ነበር ማወቅ አለበት
ወንድሜ ታሪክህ በጣም ይከብዳል ድንቅ ትዕግስት ቃል የለኝም
በጣም ያሣዝናል😭😭 በጣም የዋህና ትእትና ያለክ አባት ነክ አይዞክ እግዚአብሔር የራሥክ ልጁ ያርግልክ ወንዱሜ ግን ቢሠማ ይሻላል እደገና አብረዉ ሠተዉ ቢመረመሩ ቆጆ ነው አይዞክ እግዚአብሔር ይርደክ 😢😢
በጣም ያሳዝናልእኔማውቀው ነገር የለም ካለች ምናልባት ሆስፒታል ላይ ተቀያይሮ ሊሆን ስለሚችል እራሷም ከልጁጋር ዲኤንኤ ታድርግ ንፁሕ ነኝ ካለች አንተግን በርታ ተፅናና
የአመቱ ምርጥ ወንድ የራሳቸዉን ልጅ ጥለዉ የማይረዱ ወንዶች ባሉበት ሐገር እንደዚህ ደግ መሆን የምትገርም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
😍🙏
Activiste Edmond. Essume dikala. Kefu. Legiu guen yasaznal.
ሐኪም ቤት ተቀይሮ ይሆናል ለሚባለው እናትየውም ከልጁ ጋር DNA ቴስት ታድርግና ልጃ ከሆነ ወስልታለች ማለት ነው ልጅ ካልሆነ ያው ተቀያሮ ይሆናል !!!! ልጁ ግን በባለሙያ እውነቱን ማወቅ አለበት !!!
ምርጥ አስተያየት ❤
እኔም እስማማለሁ ድጋሚ መመርመር አለባቸው።
ትክክል ሌሆን ይችላል
Good analysis.
ትክክል አንድ ታሪክ ሞት ልጄ መጨረሻ የሌላ ሰው ሆነ የንስሀ አይን ላይ
ማዘን ለልጁ ነው ለታዳጊው ወጣት እጅ ከባድነው እባክ አባት በልጅነቱ ቀጥል መወለድ ቋንቋነው😥😥ልጁ ዛሬም ያንተነው ሌላ አባት ለሱ የለውም😢😢
I'M WITH YOU ❤❤ HE CAN STEL BE HE'S FATHER ❤❤❤❤❤❤❤
😮
ወንድምሽ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ባላልሽ ነበር
@@MulunaLewiየት ሀገር እንግሊዘኛ ነው?
@@rasayifat5726ግን እውነታው ነው መውለድ አባት አያስብልም ዋነው ፍቅር ነው ጌን ግን ነገሩ ቀለል ነው ማለት አይደለም
የአመቱ ምርጥ ስው!!እግዚአብሔርይባርክህ ጌታእድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ !!🙏👏
አግባ ውለድ እውነት ምርጥ አባት ነህ
ጀግና አባት ነህ መልካም ነትህ ይገርማል ወንድሜ እኛ የወለድንላቸውን ከደዋል አንተግን መልካም ነህ ልጁ አባቱን ማወቅ አለበት
ወንድሜ በጣም ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ
እኔ የሰውየው እንደዚህ ከልክ ያለፈ ጥሩ መስሎ መታየቱ በጣም ነው የደበረኝ ድሮም የሚያውቀው ወይም የሚጠረጥረው ነገር ይኖር ይሆናል እንዴ ሰውየው ምን እያለ ነው የምድር መላአክ ሆነብን እኮ የሌለ ነው ባጠቃላይ ደግነት ያለቦታው ሲሆን እንደዚህ እንደሚደብር ያወኩት አሁን ነው
@@LeyoLeyo-i6nባይወልደውም ያሳደገው ልጁ እኮ ነው እንድ ነገር እንዳይሆንበት እንዳይጎዳበት በማሰብ እኮ ነው
ጥሩ ሰው ፈተና አለው ይገርማል እደዚህ አይነት ወንድ በዚህ ዘመን
መጀመሪያ አንተን ሳላደንቅ አላለፍም በጣም በብዙ በረከት ተሞልተሃል ስርአትህ አመለካከትህ እሚገርም ነው ሰው ነህ በቃ ተባረክ ከ ሁሉም በላይ ተጎጂ አንተ እና ልጁ ብቻ ናችው እግዚአብሔር እውበታውን ይግለፅላችው እናትየው እውነታውን ታውቃለች እንግዲ የሆነው ሆኖል እንግዲህ እግዚኢአብሔር ምክንያት ይኖረዋል ምንም ይሁን ምን ያሳደከው ልጅ አሁንም ልጅህ ነው እንዳልከው ታሪክህ ነው ታሪኩ ነህ በኮረና ጊዜ የብዙ ቤተሰብ ፕሮሰስ ነው የተዘጋው አሜሪካ ላይ ልጁ ይሄንን መገንዘብ አለበት ተባረክ እግዚአብሔር መልካሙን ያርግ ባንተ ጉዳይ
ቆንጆ comment new የጻፍከው በርታ😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😮😮❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ
ወንድሜ አሱ አሁንም ልጅህ ነው አይዞህ ከባድ ነው ግን ተባረክ ጥሩ አደረግህ ደግሞ አትጠራጠር አሁንም ልጅህ ነው አየህ እራራህለት አባት በመዉለድ ብቻ አይደለም ማሳደግ እጅግ ድንቅ አባትነት ነው እግዚያብሔር ይከፍልሐል ደግሞ አግባ ውለድ አምላክ የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጥህ ጎዝ ብርታትህ እግዚያብሔር ነው
የልጁ እናት እውነታው ይታወቅ ❤ክብር ከማንነት አይበልጥም❤ እኔ የከበደኝ ልጁ በምን መንገድ እንደሚነገረው❤አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ልጁ የሚመርጠው አንተን ነው የናትየው ምላሽ ነው ልጁን የሚጎዳው ❤❤
ይህንን መፍረድ ከባድ ነው ግን እናትየዋ ነች ይህንን መናገር ያለባት እውነት ያለው እሷ ጋራ ስላለ 😢😢
እውነቱማ በዲኤንኤ ተረጋገጠ
ምን ብላ ትናገር?
@@SamKoke-b5q
እኮ!
@@KiyuKiyu-lk9yl ለልጇ ነዋ
በትክክል እናት ጋር ነው ሚሰጥሩ ያለው አይዞክ ወንድሜ ልጅክ ነው ባትወልደውም ላንተም የሚበጀውን ይሰጥክ ❤❤❤
ወንድሜ በጣም ጠንካራ እና አሰተዋይ ሰው ነህ. ልጁ አሁንም ልጅህ ነው ከተሰካ አሁንም ውሰደው
እውነት ነው ልጅክ ነው እርዳው ዉሰጡን እግዛብሄር ይመርምርው አይዞክ ወንድሜ❤
ልጁ ካልሆነ መዉሰድ አይችልም
@@tigist9810ይችላል በፍርድ ቤት በጠበቃ
ከዚህ በኋላ መውሰድ አይችልም
Kefu Activiste Edmond eko.new
. Leju yassaznal
ይህ ታሪክ አሳዛኝ ቢሆንም ፣ለቀሪው ዘመን ሲባል ለልጁ እውነቱን እናቱ ታሳውቀው።አንተም እግዚአብሔር የምታቅፋቸው የአብራክህ ክፋይ ይስጥ ህ ።መልካም ሰው ነህ በእውነት።ተባረክ።
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራው ልጄ ብሎ ያሳደገውን ልጅ የልጅ ጥፍት በሌለበት መጎዳቱ ከባድ ነው
እንተን ሳላደንቅ ማለፍ ሀጢእት ነው ተባረኽ ዘመንህ ይባረክ መልካሞ ነገር ይግጠመን በሄድክበት ይቅናህ እቤት ልቦና መታደል እኮ ነው
እኔ ከዚህ ቀደም አንድ አባት ካናዳ አገር ይኖር ነበር እዚህ አ/አ ለ17 ዓመታት ልጄ ብሎ ብዙዎች ኢንቨስት አድርጎ አሳድጎ ሊወስዳት ሲል ዲኤንኤ ስትመረምር ልጁ አልሆነችም።ልጅቷ ሰማች እናትዋን ስትጠይቅ እናትየዋ ማወቅ አልቻለችም ።ሰውየው ግን ነገም ዛሬም ልጄ ናት በማለት ከቤተሰቡ ተጋፍጦ ልጅቱ በዚህ በአገርዋ የተሟላ ነገር በማድረግ ትዳር መስርታ በጥሩ ሁኔታ እየኖረች ነው።አባትና ልጅም በፍቅር እየኖሩ ይገኛሉ።
Tawukalechi enatiti gn kebzu wondochi slemigenagnu mawok yaschegrachewal
@@Kedja-vj8ty mine ayenet aseteyayet new? tawekalch bileh endegena mawek yasechegratal 😂😂😂😂😂
ልጁ መስማት አለበት ትክክለኛ አባቱንም ማግኘት አለበት ።የባለታሪኩ ጨዋነት በጣም አደንቃለሁ ።
አግዚያብሔር ይርዳው አውነት አስዋ ግ ን ጉድዋ ነው የአግዝያብሔር ቅጣት ! ይሄኔ አባትህ ጥሎን ሂድዋል ብላው ልጁ አባቱን አንዲጠላ አርጋው ይሆናል፡፡ ልጁን የሚያውቁ ሰዋች ብዙ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ !
መሲዬ በመጀመሪያ አባት እምነት እናት እውነት ስለሆነ እናት ለልጇ ሰትል እውነቱን በትናገር የልጇን ህይወት ታተርፋለች
ዋአ ምርጥ አገላለጸ በትክክል
Tekekele
This doesn’t apply to all women, these only applies to women who sleep around and is ok in their culture. That’s an Amhara saying..
ቀይረውባት እንዳይሆን ሆስፒታል እሶም እናት ላትሆን ትቸላለች
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ። እናትዬዉ ቀርባ እዉነቱንብትናገር ተመኘሁ። ለአንተ ለወንድሜ ፈጣሪ የተባረከ እንዳንተ አስተዋ ልጅ ናታማኝ ልጅ ይስጥህ።
ዋዉ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር ሰው አለ ለካ ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት ይመስሉኝ ነበር እንደዚ አይነት ልብና አምሮ የሚሰጥ ከጌታ ነው የአሜሪካንን ኑሮ ለማታቁ አልጋ ባልጋ አይደለም እዚህ እባካችሁ ተረድ አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉንም ነገርክን ጌታ ይጠብቅልክ ወንድሜ
ፈጣሪ ብትበድለዉ ባትበድለዉ ጉድለትህን ሁሉ ደምስሶ ለዘለአለም ልጄ ይበልህ ወንድሜ።አሁንም ልጅህ ነዉ። እንኳን ሰዉ፣ ያሳደግከዉ እንስሳ እንኳን እንደልጅ በዉ ፍቅሩ። የፈጣሪን ፅድቅ ህይወት ቀጥልበት ወንድሜ፣ እመብርሀን ልጄ ትበልክ
እባክህን ልጆ አባት ብሉ ስለአደግ ውሰደው ምክኒያቱም በጉዲፍቻ እንኮን ይወሰዳል እንኮን የለፍህበት አንተ ግን በጣም እግዚአብሔር ንየሚፍራ ሰው ነህ ተባረክ
Ahun tekelkiloal
Edmewu alfual
ልጅ ተቀያይሮ ከሆነ ግን መልካም ሰው ነክ
ዲኤንኤ የሚያስፈልገው ፕሮሰሱ ነዋ ከጅምሩ እንጂ እሱ ተጠራጥሮ አይደለም ያስመረመረው።
child must be under 16yrs
በአጭር አማርኛ ልግለጽህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ❤
You're right ❤❤
ውይ በጣም አሳዝኖኛል እንባውን እያፈስስ እንደሆነ ያስታውቃል ከባድ ነው እባክህ ራስህን ለሳይካትሪስት አሳይ ወንድሜ ተጓድተሃል። ስለልጅ ግን ምንም ማለት አልችልም ምክንያቱም የዛሬ ልጆች እንኳን ስምተው እንዲሁም ልባቸው ዉጪ ነው በጣም ይጓዳል በጣም ያስፈራል ያስፈራል።
የተማረ ይግደል አእምሮን ሰፊ ማድረግ ለልጁ ሲል ራሡን አዘጋጀ ፈጣሪ የውሸት ምርመራ ባደረገውና ድጋሜ አባትና ልጅ ሁናችሁ ያገናኘን
መፍረድ ከባድ ነው ግን ለልጅ ከባድ ነው ለልጅ መነገር አለበት አንተም በርታ ግን ልጅህ ነው።
ለልጅ አይምሮ እንዲጠበቅ ለት ነው የተባረከ ነው እግዚያብሔር ነው ብርታቱን ነው የሠጠክ ፈጣሪ ላንተም ሳይደግስ አይጣላም አንተ የተባረክ ሰው ነክ
አንተ መልካም ሰው ነህ ልጁም በማያውቀው ነገር ይሄንን ቢሰማ ስለሚጎዳ ልጅህን ባይሆን ኮንታክት አድርገው እና እርዳው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ አብረኸው ኑር ላንተም ህይወት የተሳካ ነገር ይግጠምህ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአበሔር ያበርታህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ምንም ቢሆን ግን ለልጁ አባት ሁነህ ቀጥል እባክህ እሷ ህሊናዋ ሲቀጣት ይኑር
Activiste ye weyane Edmond. Lezawum kefu Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
መስማት አለበት ሲያድግ ልጁ ቤት ሲይዝ ሲገባ አያታችን ማለታቸዉ አይቀርም ። ደግሞ አባት የሌለበት ህይወትም አያምርም ።ግን የባለታሪኩ አድናቂ ነኝ ጎበዝ አስተዋይ👏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏
የባለታሪኩ መረጋጋት እኔም እንደመሲ እጅግ ግራ አጋብቶኝኝ ነበር በመጨረሻው ግን እጅግ ተረዳሁህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
"ምንም ይሁን ታሪኬ እሱ ብቻ ነው" well done !
እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏
መስዬ አደራ የዚህን ታሪክ መጨረሻ አድርሽልን
Edmond new. Yehe kefu. Ye Ethiopian hezbe be zerna be polotica siyabala yemiwel new. Ye kefatu tegu leka lezi new.
Activiste Edmond. Lezawum kefu. Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
አቤት ትዕግስት በእውነት በዚህም ዘመነሰ እንደዚህ አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር እረፈት የምታገኝበት መፍትሄ ይሰጥህ
ልጅህ ልጅህ ነው አባትነትህን አትንፈገው ይጎዳብሀል መወለድ ቋንቋ ነው
በትክክል
እህቴ እደዜክ ገጥሙታል ግን ልጄ ነት ብሎ በማደጎ ውስዱትል
ሆስፒታል ልጅ ተቀያይሮ እንዳይሆን ።ይህም እንዳለ ማወቅ አለባችሁ
ሆስፒታል ተቀይሮ ቢሆን እናቱም እናቱ አይደለችም ማለት ነው።
እናትየዋ ጉዷን ደብቃ ነው ዛሬ ተጋለጠች።
እናቲቱ ተመርምራለች እንደ@@halemtessema9256
ትክክል
አሰተዎይ ነሸ
በጣም የምትለይ የተማርክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርከው አንዳንዴ እውነቱን መጋፈጥ መልካም ነው ለልጅህም የስለንቦና አማካሪ ካማከረው በሃሏ ይነገረው ዘለአለሙን አንተን እንደ ጠላት አርጎ እንዳይስል አባቴ እንዲህ ሳያረግልኝ እያለ ከሚወቅስ ካወቀ በሃሏ ያሳደከው ልጅ እስከሆነ ማምጣት ከፈለክ ሌላ ፕሮሰስ መጀመር ነው አንተም የስለንቦና አማካሪ ጋር ሂድ ጌታ ይረዳህ ❤
የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ልጅህን እደምንም ብለህ እርዳው በሌላም መንገድ ቢሆን ውሰደው ወደ አተጋር በርግጠኝነት አተን ነው የሚወደው❤😢
በጣም የተረጋጋህና አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለቀሪው ዘመንህ መልካም እድል እመኝልሃለሁ
በጣም ጠንካራና ጀግና ነህ ጥሩልብ ያለህ ነህ መደሀኒአለም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
መልካምን ወንድ መልካም ሴት አይሰጠውም መልካም ሴት ደግሞ መልካም ወንድ አይሰጣትም አይ ይህች አለም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንም ልጅህንም ያበርታችሁ
አውነትብለሻል
ግን እናትየዉ ቀርባ ትናገር የምትሉ አናጋገሩ አልጣመኝም የሆነ ችግር ሳይኖር አይቀርም አዉነታዉን እናቱ ታሳዉቀን የምትሉ
የDNA ውጤቱን የሚቀይረው አይመስለኝም። በመሃከል ወስልታ ነው እንጂ ውጤቱ ባያጋልጥ ኖሮ እንዲህ ብላ አትመልስለትም ነበር። አባትየው ግን ፍፁም ትሁት ነህ። አብዛኛው ሰው እገላለሁ ነው የሚለው።
ቀባጣሪ ከትክክለኛ ሰው ምን አይነት ምላሽ እንዲኖረው ፈለግሽ
😂😂 yewere timat
ከእናት በላይ ማንም አይኖርም እስቲ ትቅረብ
@@የኛኢትዮጵያለዚህ ቦታ መቼ ደረሱ እሷ ንግግርዋ ምንም ምርመራ አላነሳችም
በእውነት እርጋታህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው:: ሌላው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን በፇም በፀሎት በስግደት ጠይቅ:: የመምህር ተስፋዬን መንፈሳዊ ትምህርት (ግጥመኝ) ተከታተል :: ለህይወትህ መልስ ታገኛለህ :: እግዚአብሔር ይርዳህ
ተባረክ ወንድሜ ለልጁ አንተ አሁንም አባት ነህ መልካም ሰው ነህ
በጣም ከባድ ነው ሁላችን የዚህ አይነት ታሪክ ቢገጥመንም እንደት ነው የምናሰተናግደው !? በዚህ ታሪክ ውስጥ የጉዳቱ ተጠቂ አባትና ልጁ ናቸው ! የደረሰብህን ጉዳት ዋጥ አድረገህ እንባ እየተናነቀህን በዚህ መልኩ ነገሮችን በማሰተናገድህ ከፍ ያለ የሞራል ልዕልና ባለቤት መሆንክን ያሳያል እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏 የሁሉም ጥያቄ መልስ ያለው እናትየዋ ጋ በመሆኑ ያንተን ድርሻ ተወተሃል ቀሪ ማድረግ የሚኖርብህ ነገር ቢኖር የሥነ ልቦና አ ማካሪዎች ጋ የሚከፈለውን ገንዘብ ከፍለህ የምክር አገልግሎት እንድሰጠውና እውነታውን ማወቅ እንዳለበት ማድረግ ብቻ ነው ! በተረፈ ለጥያቄው መልሰም ሆነ የምክር አገልግሎት ለመሰጠት ከእናቱ ና ከእናቱ ቤተሰብ አንተ በተረዳህበት መጠን ጉዳዩን ካልተረዱና ሃሳቡ ከእነሱ ካልመጣ Don,t waste your time እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆነው ሄዋን ይካስህ 🙏
የምር ሳላደንቅህ ካለፍኩኝ ንፉግነት ነው ምርጥ ሰው የሠው ልጅ ነህ አንተ እና ልጅህ ነው ያሳዘናችሁኝ
እምትችል ከሆነ ልጅ አንተን አባቴ ብሎ የኖረ ስለሆነ ስህተቱም የልጁ ሳይሆን የናቲቱ ነውና ባባትነት ቀጥል ትክክል ነህ ይከብዳል ግን አሳድገህዋል ልጅህ ነው
I agreed
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራዎ
ይገርማል ጥሩ ወንድ ሁሌም ጥሩ ሴት አይገጥመውም በርታ ወንድሜ ከባድ ነገር ነው የገጠመህ እግዚአብሄር ይርዳህ ።
ጥሩና ጠንካራ ሴትም ጥሩ ወንድ አይገጥማትም
ልጁ መስማትና አባቱን መረዳት አለበት አባትየው በጣም ትሁትና እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ ለአንተና ለልጅህ ማለቴ ነው የድሮ ባለቤትህ ደግሞ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
ስትጠየቅ ልጄ እንዳይሰማ ልጄ እንዳይሰማ ካለች definitely ልጁ የሱ እንዳልሆነ ታውቃለች በትክክል… ግን ያሳደከው ልጅህ ነውና የምትችል ከሆነ ብትወስደው ለልጁም ላንተም ጥሩ ነው ሰው ከመንገድ እንኳን ልጅ አንስቶ ያሳድጋል ግን DV መጥቶ ጉዱ ባይወጣ ኖሮ ልጅህ ነው ብላ ትቀጥል ነበር ያሳዝናል ሚስጥር ሆኖ....😮😮
እሱም አለመታደልነው አተን የመስለ የተርጋጋ መልካም ስብናያለህ ስው ነህ ይብላኝ ለሱ የዘላለም ፀፀት አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ልጁ ዮነገረው እላለሁ። አንድ ቀን መስማቱአይቀርም፡ ይልቅስ በክብር የናቱ ቤተሰብች ነገሩን ፍርጥርጥ አርገው ይንገሩት እላሁ። አንተ ወንድማችን ግን መልካሟን ሴት ጌታ ያገናኝህ፡ በጣም የተጎዳህ ትመስላለህ።
ልጁ ይነገረው ምክንያቱም አባቱ ላይ ቂም ይዟል ምናልባት ይቅርታ ይለው ይሆናል
አዎ ይነገረው ሚስጥርነቱ አልቋል ብዙሰው ሰምቶታል ከቤተሰቦቹም ባይሰማ በሚዳያው መስማቱ አይቀርም
waw Ante gen betem yetebarek sew neh tebarek abo
መወለድ ቋንቋ ነው። ይነገረው ያሳደገው ሰውየ ነው ግን አባቱ የሚባለው። This man is his dad, even if the other one just fathered him.
በዚህ ሚድያ ተነገረው እኮ
ቅን ልቦና ያለው ስው ነው አላህ ይባርክህ።ባትወልደውም አሳድገሀል።ፍቅርህን ቀጥልበት ።ነገም ሌላ ቀን ነው ።
በጣም የሚገርም እና አሰተዋይ ሰው ነህ ልጅ ይነገረው ባይ ነኝ እውነታውን ቢያውቅ ጥሩ ነው ላንተም እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልህ
ምኑን የዋህ አመጣሽብን መሲ እግዚአብሔር ይርዳህ።
አረ ባክሽ የወንድ ሞኝ የለም የስዋን ማን ሰማ
@@ልጅናሆምዩቱቤ ከሷ ምን ጠበቅሽ???????አባትስ ምን እንዲያደርግ ጠበቅሽ??????መልስ እጠብቃለሁ ።
መስዬ እሄን ጉዳይ ቀርባ መናገር ያለባት እናት ናት እውነት ልጇን የምትወደው ከሆነ ትክክለኛውን ለልጇ መናገር አለባት ድንገት ከስው ብስማ የፈስስ ውሃ እንዳይሆንባት
እናት እውነት አባት እምነት ነው እውነትውን ማወቅ አለበት
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔም 2 የተለያዮ የሰዋች ታሪክ አዉቃለሁ አባታቸዉ አሜሪካ ሆነዉ ልጆቻቸዉን ሊወስዱ ፕሮሰስ ተደርጎ 2 ቱም ሰዋች ዲኤንኤ አንድ አይነት አይደለም ከአባቶቻቸዉ ጋር ይሄ የሆነዉ የዛሬ 16 አመት በፊት ነዉ ግን የሁለቱም ሰዋች እናቶች በጣም አዘኑ አንዶማ ጭንቀት ዉስጥ ገብታ ነበር ምን አይነት ነገር ነዉ ብላ ለማንስ አቤት ልበል ብላ እኔ ካለልጄ አባት ሌላ ወንድ አላዉቅም አለች ደሞ እኮ ልጁ ቁጭ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ እና አሜሪካ ኤንባሲ ብዙዋቹን ሰዋች እንዲ እያደረገ ነዉ ሌላኛዉ አባት ግን ሎየር ቀጥሮ ልጄ ነዉ ድጋሚ መመርመር አለብን ብሎ የድጋሚ የምርመራ ዉጤቱ አባትና ልጅ ናችሁ ተባሉ እንደዚ በዲኤንኤ ዉጤት ምክንያት የአሜሪካ ፕሮሰ ስ የተበላሸበት ቤቱ ይቁጠረዉ በዛ ላይ የቤተሰብ መበጣበጡ
ባረገው
ውሸት😂
Aree dagmhe asmermerew
My brother, if your ex-wife is sure there is no other person who could be her son's father, demand a second DNA test. Some people claim there could be an error in the testing. It is worth what you can pay for it.
ልጁ ኢትዮጵያ መጥተህ ላይን ፈቃደኛ ያልሆነ አሜሪካ ለመሄድ ብሎ እንጂ አባትነትህን እንደማይፈልግ ግልፅ ነው ሌላው እናቱም አክስቱም የጥቅም ሰዎች ናቸው ከነዚህ ቶክሲክስክ ከሆኑ ቤተሰዎች እራስህን አርቅ ምናልባት እኔ እንደሚመስለኝ ምናልባት ልጁን ከሌላ አርግዛ አንተ እንደምትቀበል ስላወቀች ይሆናል ያገባችህ በቃ ኑሮህን ኑር ልጁም ለአንተ ፍቅር respectየለውም እግዚአብሔር አንተን ሲጠብቅህ ይሆናል በቃ ተዋቸው ፀልይ ❤
ልጅ በአባቱ ሊፋ ይችላል
ልጁም በዚህ እድሜ በነገር ተውጥሮ ለአባቱ ፍቅር የለውም አባት ምንጭንቅውሥጥ አሥገባው ሰልፍሾችናቸው ይቅሩብክ
አሳዘነኝ አምላኬ ይርዳህ የቻልከዉን ሁሉ አድርገሐልና ራስክን አረጋግተህ ኑሮ ጀምር ወንድሜ የአሜሪካ ሕይወት ራሱን የቻለ ፈተና ነዉ በርታ ጨርሰህ እርሳቸዉ ሕይወት ጀምር
በእውነት የሚገርምነው ለሁሉም ሰው ብዙ ችግር ይዞነው የሚኖሩት❤እስኪ ለትዳራችሁ ለቤታችሁ ታማኝሁኑ ዋጋው ከእግዚአብሔር ዘንድነው የምታገኙት❤❤ውጤተ ተቀይሮ ይሆናል እስኪ መሲ እንደገና Dይታይ😢😢❤
ውስጡ እንደተጎዳ በደንብ ያስታውቃል ችሎት ነው እንጅ ውስጡ ተጎድቷል የበለጠ ልጁ ይጎዳል እናቲቱ መቅረብ አለባት
ወንድሜ እኔም የምኖረው አሜሪካ ነው ኑሮ ጠንካራ ትእግስተኛ ስለሚያደርግ በጥንካሬህ ደስ ብሎኛል ሚሚስጥሩ ያለው እሷ ጋ ነው ኢትዮያ ሄዳ ትመርመር አ። ንተ ግን ለልጁ ሞራል ስትል ከጎኑ ቁም ቤተሰቦቿ ግን ክፋዎች ናቸው እራስህን አረጋግተህ የራስህን ኑሮ መስርት እግዚአብሄር ለተከፉት ሁሉ ይድረስ
❤❤❤❤❤❤❤hi
እውነቱ እናትየው ጋ ቢሆንም አባትየው ይበልጥ ተጎጅ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ያሁን ልጆች ችኩል ስላልሆኑ ባይነገር ከባዱ ያባትና ልጅ እውነታው ሌላ እጅ ላይ መሆኑ ነው የተሻለ ሒወት ይስጥህ ያመንከው ❤
እውነት ብትናገሪ እቆቅልሹን ለሁላችሁም እረፍት ነው እኔም ሴት ነኝ ምንም ከሌላ ሰው ግንኙነት ከሌለሽ ሀኪም ቤት ተቀይሮ ይሆናል የሁሉንም ሸክም አቅልዪ ወድንድሜ ፈጣሪ ያፅናህ ጠንክር መውለድ ቋንቋ ነው እሁንም ቢሆን ልጅህ ነው በርታለት እኔ በጣም አሳዝነህኛል አንተ ከራከው ልጅህ ይጎዳል።
የሀያ አመት ወጣት ብዙ ነገር ያውቃል ሶሻል ሚዱያ ላይ ነው የሚውሉት ያንተ መደበቅ ምንም ጥቅም የለውም ልጅህ ታሪክን ያቃል የአባቱን ድምጽ ያቃል የሚያሳዝነው ልጁ እንደውም በሶሻል ሚዲያ አባቱ እንዳልሆንክ እንድናውቅ ብዩ እፋራለው እንደውም በስም ስርአት ይነገረውና ከናቱ ጋር አባቱን እንዲፈልግ ማድረግ አለባቹ
እውነት ነው አሁን ማን ይሙት ይሄ ልጅ ቢሰማው የሱ ታሪክ መሆኑን አይጠረጥርም ማለት ሞኝነት ነው 😮😢😮
ድራማ ይሆን? የ20 አመት ልጅ ድምፅህንም ሆነ ታሪኩን ሲሰማ የራሱ መሆኑን ያጣዋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።
@@hirutwoldemichael5804 እኔንም የገረመኝ ይህ ነው
Tekekele
Sewe yelegnm alachihu ene erasu yemker agelgelot efelgalehu alachihu men yifeter new yemtlut
በጣም መልካም ሰዉ ነህ ቃል የለኝም አስተዋይነትህ አዛኝነትህ ሰትመሰገን ማለፍ ከባድ ነዉ እርግጠኛ ነኝ አንተ መዋደድ እንጂ መዋለድ ቋንቋ ነዉ ብለህ በፍቅር የምትወደዉ ልጅህ ፈጣሪ ፈቅዶ አጠገብህ አድርገህ መልካም ኑሮ እንድትኖር ምኞቴ ነዉ
አቤት የሰው ልጂ እኔ ምንም አልል ምን አልባት ሆስቢታል ስትወልድ ልጂ ተቀይሮ እንደሆን እንደኔ. እውነቱ እናቲቱ ጋ. ነው ያለው እውነት አባት ሁኖ ይሄን ያክል ቀን መቀመጡ ይገርማል ሰውየው በጣም ጎበዝ ነው. ቁስሉን ዋጥ አድርጎ ህመሙን ቻል አድርጎ ለሰው መናገሩ. እንደኔ ለልጁ ይነገረው ባይ ነኝ ለህይወቱ ጡሩ አደለም ። ወጣት ስለሆነ ለጋብቻ ጊዜው ስለሆነ እህቶቹ ጋ እንዳይጋባ ያስፈራል 😢. ሰውየው በሳል ነው በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱማ ስራዎን ታዉቃለች እኮ ለሶ አዲስ አደለም ልጄ እንዳይሰማ ነዉ እኮ ያለችዉ
@፣zአላህ የቆይህ
@ እውንት መልካም አባትነህ አሰተዋይ ብዙ ልፍተሀል እግዚአብሔር ከልጅ ጋር መልካም አባት ና ልጅ ሆናቹህ ያስቀጠላቹ። መወለድ ቋንቋ ነው የእውንት አባት ነህ እራስህን ጠበቅ በሰው ሀገር ያለህው አተም አይዞህ
Still ልጄ ነው ያሳደኩት ነው ብለህ መከራከርም መብት አለህ አንተ የላክበት የምትረዳበት more መረጃዎችንንና ማስረጃዎችን በማቅረብ ለኤምባሲው
Activiste ye weyane Edmond. Lezawum kefu Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
He is still his son he raised him. Talk to immigration lawyers praying for both of you💔💔💔💔
He will be considered as a liar by the immigration for changing the story from father to a cheating mother
አሁን ልጁ ቲክቶክ ላይ ተለቆለት ይሰማና ድምፅ ይለያል ኮ እንዳትቀደሙ ንገሩት ቶሎ ከዛ እናቱን ይቀየማል እናት ሆስፒታል ተቀየረ ምናምን ካለች ትመርመር አብራ ደሞ ያኔ ሀቁ ይወጣል ስለዚ ልጁ ሰምቷል ብላቹ ደምድሙ
አንተ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ🥰
ጌታ ይባርክህ!! እግዚአብሔር ካልረዳህ በዚህ ልክ መሆን አይቻልም!! ዶክተር በይ እርሱንም ደግሞ ክሰሺው አሉሽ🫣😀😀
መቼም መልካምነትህ ተነግሮ አያልቅም ጎበዝ አባት ነህ ስላልወለድከው ልጅ አይደለም ማለት አይደለም ከልጅነቱም ባንተ ነው የሚጠራው አንተም ልጄ ብለህ አሳድገህዋል የልጅህን ህይወት ለማዳን እንደምንም ለመውሰድ ሞክር ወንድሜ ጥሩ ሰው ነህ ባንተ አይፈረድም ግን እዚጋር አንድ ነገር ለማለት እፈልጋለው እናትየዋ እውነት ከሌላ እንደተወለደ ብታቅ ፕሮሰሱን አታድርግ አትለውም ነበር ለምን DNA እንደሚጠየቅ መቼም ሳታውቅ ቀርታ አይመስለኝም ለማንኛውም እስቲ ድጋሚ የሴጣን ነገር አይታወቅም ብታደርጉ ምን ይመስልሀል ወንድሜ
ወንድሜ ጉዳትህ ከባድ ነው ለልጁ ግን እውነተኛ አባቱ አለመሆንህን ተነግሮት አንተ በጉዲፈቻ መልክ እድሉ ካለ ብትሞክርለት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ለአንተም ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልህ
ከመጋባታችሁ በፊት ከማን ጋራ ነበረች? ስላለፈው ግንኙነቷ አልጠየካትም? ስንት ዓመት አንድ ቤት ኖራችሁ? በትዳርህ ላይ ጥርጣሬ አልነበረህም? ስታገባት እርጉዝ ነበረች ወይስ ከተጋባችሁ በኋላ ነው ያረገዘችው? አባ ግልጽ አድርገው
አባትየው ስብእናው ይመሰገናል ነገር ግን ልጁ እወነቱን ማወቅ አለበት እላለሁ ምክንያቱም በማያውቀው ምክንያት አባቴ የሚለውን ሊጠላው ይችላል የአሜሪካ ጉዞ ስላልተሳካ
እኔ የመጀመሪያ ልጄ ተቀይራብኘ የሰው ልጅ ሰጠውኘ እያጠባሁ ዶክተር መጥቶ ነው ልጄን ያገኘሁት ሆስፒታል ብዙ ስህት ይሰራል የዛሪ 35 አመት ጥቁር አንበሣ
አሁንስ በምን እርግጠኛ ነሽ የአንቺ ልጅ መሆኑን?
Tarikun bedeb semiw enatyew menem almeselatem eko chrash leabatyewu maseb teta weym mafer liju edaysema bela jorou lay zegachbgn ale eko
ሰላሞ መሲየ በጣም ምርጥ ጀግና እውነተኛ ሐይማኖት ያለው እምነት ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
ምርመራ ላይም ስህተት ሊፈጠር ይችላል በርታ እንደገናም ሞከር መልክም(መልክ) ይመራል እኮ ጎበዝ እንደገና ነገሩን እየው ግን ግን አሁን ይነገረው እሱም እንዳተ አንድ ቀን ይፈልግሃል ጠብቅ
እናቱን አያርገኝ