የነፃነት ዘነበ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.60

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @ethioafropets9881
    @ethioafropets9881 หลายเดือนก่อน +20

    ማንያዘዋል በጣም ከሚደብሩኝ ሰዎች አንዱ ነበርክ። በደንብ ሳላውቅህ አንደሱ በማሰቤ በራሴ አፍሬያለሁ። ጀግና ነህ!

    • @yemisrachtekle7173
      @yemisrachtekle7173 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endezaw andande yasferagnal kehaymanot gar gin ewunet ayitaresim

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 23 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ሰው ያወቀለት
    ፈጣሪው
    እንዴት እንደፈጠረው
    እርኩስ ቅዱስ
    መንፈስ መለያ
    ነፍስ ውስጥ
    አስቀምጦለት
    ነው ከምህረቱ
    መማር ያቃተው
    ልክ እንደኔው
    ድንቅ ቀላል ጥልቅ ትምህርት
    ነው እንዳንተ
    ያሉትን ያብዛው
    ድኖ መኖርን እንድናውቀው
    ? በስንት አመትህ ነው
    የበራልህ እምነት
    በተግባር ነው
    ህይወት የ ዘላለም ነው እሚለው
    ተባረክ ብያለው
    🕊️⚓️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️

  • @hayatjemal3356
    @hayatjemal3356 หลายเดือนก่อน +22

    ኦ ዛሬ የምወደውን ሰው አቀረብክልን። እናመሰግናለን ማንዬ ❤❤
    እኔ የምስጋና ቻሌንጁን እቀላቀላለሁ !!

  • @theman_123
    @theman_123 หลายเดือนก่อน +15

    እንዲህ አይነት ዕውቀት እንዳገኝና እንድኖረው ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @ethiohfarm
    @ethiohfarm หลายเดือนก่อน +11

    ስላስተማራችሁን እግዚያብሄር ያክብርልን

  • @tsion-mn4ho
    @tsion-mn4ho หลายเดือนก่อน +80

    ማኔ ሻንጣ ብለክ search አድርግ አቅርብልን እባክህ❤❤❤

    • @ሀኒየ44ቱ
      @ሀኒየ44ቱ หลายเดือนก่อน +10

      የዚህን ፔጅ ባለ ቤት ፊቱን ለማየት ጓጉቻለሁ ብዙ ት/ት ያስተምራል ግን ስሙም መልኩም አይታወቅም እውነት ነው ይቅረብልን ❤

    • @NatnaelFetene-n7p
      @NatnaelFetene-n7p หลายเดือนก่อน +4

      who is he😕😕

    • @tsion-mn4ho
      @tsion-mn4ho หลายเดือนก่อน

      shanta ብለክ ሰርች አድርግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው​@@NatnaelFetene-n7p

    • @Simegn-u2z
      @Simegn-u2z หลายเดือนก่อน +3

      ​@@NatnaelFetene-n7pInspire Ethiopia Shanta new mlew youtub lay ena beken anda salsemaw halulum

    • @tadetade5777
      @tadetade5777 หลายเดือนก่อน +7

      እባካችሁን ሻንጣን አቅርቡት

  • @SamuelWendmu
    @SamuelWendmu หลายเดือนก่อน

    ማኔ የኛ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰኛለን ትንሽ የድምጽ መቆራረጥ አለ ቢስተካከል editting ላይ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዙፍንበየነ
    @ዙፍንበየነ หลายเดือนก่อน +10

    ማኔ እናመሰግናለን ነፂ ሰላቀርክልን

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት የሚገር የሚያስተምር የሚያፅናና ብቻ ብዙ ነገር የተሰጠህ ነህ ባንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !
    የሀገሬ ክብር ቀርቦ ታየኝ! እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን!
    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @mesretadane8600
    @mesretadane8600 หลายเดือนก่อน +13

    የመንፈሳዊ ት/ቤቱን አድራሻ ፃፍልንን

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 หลายเดือนก่อน +6

    ወዪኔ በጉጉት ስጠብቅነበር በእውነትበጣም እናመሰግናለን❤❤❤🙏😍

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን หลายเดือนก่อน

    ጀግና የአእምሮ መምህር በጣም ነው የምንወደው ነጻነት ዘነበ ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል
    ደስ የሚለው አነጋገር ቢኖር የርቀት ስራ እንጂ ትዳር የለም በትክክል እናመሰግናለን🙏❤

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ หลายเดือนก่อน +11

    እውነት ማኔ በጣም አመስግናለሁ ነፂን ስለጋብዝክልኝ እግዛብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @YealemtsheayGetachew
    @YealemtsheayGetachew หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እንዲህም አንዳለ ስላሳየኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነቱን አብዘዛልን።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 หลายเดือนก่อน +11

    ማኔ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር ነው ያተረፍነው ።
    ሌላ ጊዜም አቅርብልን
    የምስጋና ፎርማቱንም ልቀቁልን

    • @YordanosWondimu
      @YordanosWondimu 29 วันที่ผ่านมา

      አዎ ልክ ነው ይለቀቅልን
      ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ หลายเดือนก่อน

    ነጺዬ ብጣዕሚ ኢና ነመስግን አብ ህይወት ለለካ አራዳድአ ይፍለ ኢዩ ምናለበት እንዶም 🤏ትንሽም ቢሆን እንዳተ ህይወትን ገብቶኝ በኖርኩ🙏

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli หลายเดือนก่อน

    ድሮም እኮ ሰዉ ሁነህ ስትገኛ የሰዉ አይን ይዘዛል የኔ መልካሞች እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይሰጣቹህ

  • @Simegn-u2z
    @Simegn-u2z หลายเดือนก่อน +4

    Enamesgenalen betam ketay Inspire Ethiopia Shanta ykereb

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ በጣም አመሰግናለዉ ማኔ ነፂን ስለ አቀረብክልን❤

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse หลายเดือนก่อน +6

    ማኔ ማኔ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 หลายเดือนก่อน +8

    ለነፍሴ የቀረበ ትምህርት ዛሬ አገኘሁ
    ለምን? ለምን ?ለምን ? ኦ ይሄ ነበር

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh หลายเดือนก่อน

    በጣም መልካም ሰው ነፂ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እንዴት የሚገርም ውይይት ነው ❤ አጥንት የሚጠግኑ ቃላቶች 😊 እና ደግሞ በጣም ብዙ ነገሮች በህይወቴ እንዲቀየሩ እፈልጋለሁ ግን አልተቀየሩም ድክመቶችን አውቃቸዋለሁ ለማሻሻልም እየሞከርኩ ነው ግን እምነት እንደጎደለኝ ፍንትው ብሎ እንዲታየኝ ስላደረጋችሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ 🙏🏼🙏🏼

  • @blenenat3572
    @blenenat3572 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ያሉት ባለስልጣናት ግን ምናለበት ሀገራችንን ለነዚህ ነፍስን ለሚያለመልሙ ትውልዶች ቢያስረክቡልንንንን ፈጣሪዬ ሆይ ልመናችንን ሙላልን ስለምታደርግልንም እናመሰግንሃለን አሜን አሜን አሜን

  • @AzebTsegaye-t2k
    @AzebTsegaye-t2k หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ማን ያዘዋል እግዚአብሔር ይባርክ የበሰሉ ሰዎች ነው ነው የምታቀርበው አገሬ ተስፋ አላት ተመሰገን

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 หลายเดือนก่อน +3

    I didn’t even hear it yet he is my favourite 😻 thank you maney

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ ውዱ አስተማሪያችን ካንተ ቡዙ ድንቅ መፅሀፎች እጠብቃለን በረርታ አመለካከታችንን እያስተካከልክልን ስለሆነ እናመሰግናለን አላህ ይባርክህ

  • @beingahumanbyitselfisenoug7581
    @beingahumanbyitselfisenoug7581 หลายเดือนก่อน +1

    He is a whole book. Tebarek

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 หลายเดือนก่อน

    ከሶስተኛ ጊዜ በላይ ስሰማው ነው ይህንን ቪዲዮ እጅግ በጣም ወድጄው ማለት ነው። ሌላም ጊዜ እመለስበታለሁ። ሰለ አቶ አሼ ኮሜንት ሳልሰጥ ማለፍ አልፈልግም። እጅግ የማከብረው ሰው ስለሆነ። ወገኔ (የሰው ፍጡር የሆነው ሁሉ) በአስተሳሰብ ተቀይሮ መየት መኞቴ ነበር። ይሄንን እየሰራችሁ ካላችሁት ውስጥ አንዱ አቶ አሼ (አሸናፊ ታዬ) ነው። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይስራባችሁ። እግዚአብሔር የሁሉ አባት ፈጣሪም ነው። የሞተልን ክርስቶስም ለሁላችንም ነወ። አንድም ሰው ቢሆን ማከም ከቻላችሁ በቂ ነው። በርቱ።

  • @legendarysuccess_
    @legendarysuccess_ หลายเดือนก่อน +8

    Such an Incredible person from our country Ethiopia.

  • @firebelete7722
    @firebelete7722 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ነገር ነው ያተረፍኩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @yabasra2900
    @yabasra2900 หลายเดือนก่อน +1

    Yemwedachw hulet wendmoch beshei tebarekulgn ❤ benante tekeyrealew !!!

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ หลายเดือนก่อน +3

    ሁለት ድንቅ ሰዎች በርቱልን ድንቅ አቀራረብ ነው ነጺ +ማኔ ❤❤ በቅን መድረክ ላይ የሚቀርበውን የነጺን ት/ት አንዳንድ ሰዎች ከሀይማኖታችን ውጭ ነው እያሉ ሳይገባቸው ሲቃወሙ አያለሁ እኔ እንደ ተረዳሁት ግን ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ና ስለ አለም የረቀቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ነጺ በጣም ይገርመኛል አለማዊንና መንፈሳዊን አስማምቶ የሚያስተምርበት ጥበብ ይህ ቪዶ ወደ ቅን መድረክ ዩቱብ ሸር ይደረግ ና ብዙዎች ይማሩበት ?🙏

  • @OmermeroonMeroonomer
    @OmermeroonMeroonomer หลายเดือนก่อน

    egzihabiher yebarkachu mane ante jegna neh berta betam new yemektatelew temrebetalew ymwedew program new❤

  • @AysonaAysona-t4q
    @AysonaAysona-t4q หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ነፂ ተባረክልኝ ብዙ ጥያቄዎችን መለስክልኝ ! የሠዎችንም ብዥታ አፀዳህልኝ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekuriawDelelegn-el2kk
    @mekuriawDelelegn-el2kk หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የሰጣችሁን ይባርካችሁ ስለሁም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም አመሰግናለው ማኔ ነፂን ስለ አቀረብክልን❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 หลายเดือนก่อน +2

    አዳም አፈር ነህና ወደ አፈርነትህ ትመለሳለህ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል አብራርተህ ገለፅከው

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 หลายเดือนก่อน

    ቀናሁብሕ በልጆች አሰተዳደግህ። እግዚአብሔር ይባረከልህ። ለሁላችንም ትምህርት ነዉ

  • @alemtesfaye9422
    @alemtesfaye9422 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትልቅ ትምህርት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @meskeremalemayehu-w5w
    @meskeremalemayehu-w5w หลายเดือนก่อน

    ማኔ ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን አመሠግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @teddygirma4290
    @teddygirma4290 4 วันที่ผ่านมา

    Be mejemerye yehen melekte lene yelake Egzeabhere Kemesgane hulu yelake mesgana yedrese
    bemekete neshanet ena manyazawel egzeabhere yebarkachew bemesgane heyeweteye selatemarchuye!!

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 หลายเดือนก่อน

    Ene anduwa negn mane metiche emeskiralw ,Egizabher Amilak meshaten ende mifetsimlgn ,Amen ❤❤❤❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ መንየዘዋል አኔም ረሃቤ አምላኬ ነው

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi หลายเดือนก่อน

    ማኔ አናመሰግናለን ተባረክ ነፂ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    በጣም የማከብርው ናፃናትየምከታተለው ጀግና ልጅ ናው

  • @Baby-n7g
    @Baby-n7g หลายเดือนก่อน

    Netsi you are Amazing, thank you Mane 🙏🙏🙏

  • @Fyorina-wt2ib
    @Fyorina-wt2ib หลายเดือนก่อน +1

    ke 6 wer buhala mnegrh nger ale slawekuh amesegnalehu ewedhalew akebrhalew🙏❤abyazewal byehalew

  • @ermiasjermen6378
    @ermiasjermen6378 หลายเดือนก่อน

    ማኔ bro..bro በጣም ምርጥ ምርጥ እንግዶች ጋብዘህ እንድንማር ለምታረገዉ ጥረት..እዉነት በጣም አድናቂ እንድሆን ተገድጃለሁ! ለምታረገዉ ጥረት ፈጣሪ ያክብርህ!!! ማኔ በዚሁ አጋጣሚ አንድ አስተያየት ልለግስህ..የጋበዝካቸዉን እንግዶች ሳታቋርጣቸዉ ሐሳባቸዉን ቢገልፁ የተሻለ ነዉ ብዬ አምናለሁ..አንተ አቋርጣሀቸዉ ረጅም ሰዓት የራስህ ሐሳብ ትናገራለህ..የመድረክ ችግር ያለብህ አይመስለኝም:: በተረፈ በርታ እግዚአብሄር ከተ ጋር ይሁን::

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน

    ተባረኩልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @Simret_Beauty
    @Simret_Beauty หลายเดือนก่อน

    Mane and Netsi, you are two of my favorite people, and you’ve helped transform my life completely. I don’t have enough words to express my gratitude, but I pray that God blesses your hearts and your families. ❤❤❤

  • @salquotes6146
    @salquotes6146 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ሰዎችን ምረጥና አቅርብ

  • @eyerusalemworku2170
    @eyerusalemworku2170 หลายเดือนก่อน +7

    Nestanet, your insights and guidance are truly inspiring! Your ability to empower the youth to lead fulfilling lives is remarkable. You have a unique gift for motivating others to reach their potential and pursue their dreams. Thank you for being such a positive influence and a true life coach! Keep shining your light! "Many thanks Mane!!

  • @nazraelyas
    @nazraelyas หลายเดือนก่อน

    Thank you manyazewal. I have learned so much from you. I heard about Eckhart tolle from you and I read his books it changed my life for the better.

  • @NaodAbebe-c6l
    @NaodAbebe-c6l หลายเดือนก่อน

    Netsi thank you betem eko new emwedh

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 หลายเดือนก่อน +1

    I'm in Mana challenge 🤞 I can't wait to come to testimony I start 8 October 2024 see you after 6 month or 10 months

  • @Adonay_Dvora143
    @Adonay_Dvora143 หลายเดือนก่อน +7

    ነፂ ናትካ ኣቀራርባ ብደንቢ እዩ ዝርድአኒ ፈታ እናበለ ዝምህር ብሉፅ ሰብ❤❤❤❤

  • @natieliyas5358
    @natieliyas5358 หลายเดือนก่อน

    Really, an amazing experience teaching and I accepted the challenge to make a gratitude 🙏

  • @hanabona9857
    @hanabona9857 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thank you

  • @jordanvlog1223
    @jordanvlog1223 หลายเดือนก่อน +1

    My favorite person ever nesti you’re so kind you’re the best life teacher I just want to say thank you 🙏 for sharing your life experiences

  • @MOAY-o5g
    @MOAY-o5g หลายเดือนก่อน +2

    አፈር ደሜ በላሁ ማለት እዳገር ቤት አጠቃቀማችን ለፍቸ አገኘሁ ይደዛ ነዉ የምንጠቀመዉ❤

  • @Baby-n7g
    @Baby-n7g หลายเดือนก่อน

    Shantan akribilim ebakik🙏

  • @yohannessolomon4113
    @yohannessolomon4113 หลายเดือนก่อน

    I dont now why but I believe nestanet thanks to dawit drea

  • @haimanotabeje5883
    @haimanotabeje5883 10 วันที่ผ่านมา

    WOW Thank You

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 หลายเดือนก่อน

    ነፃነት ሞክሽዬ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር 😊

  • @moabtube21
    @moabtube21 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም የምወደው ነፂን እኔ የነፂን ስልጠናዎች በመውሰድ በህይወቴ ላይ ትልቅ ውጤት አምጥቻለሁ። አሁን ደሞ እነ ነፂ በመሰረቱት ሼር ካንባኒ በኦላይን እየሰራሁ ገቢዬን ከፍ አድርጊያለሁ።

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ ፈጣሪ ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን ቅን የሆኑ ሰዎች ይብዛልን

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልእክት please share those idea to youth ,lets save the next generation.
    Thank you Both❤

  • @keralem
    @keralem หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አስተማሪ ትምህርት ነው በልዩነት >> በጣም ገራሚ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 24 วันที่ผ่านมา

    egziaber yemifeligew yinin misgana ena thelot new

  • @belayataye
    @belayataye หลายเดือนก่อน

    Thank you very much.

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome หลายเดือนก่อน

    አቤት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills หลายเดือนก่อน +1

    WOW Great interview. Netsi Great Man, Thank You mane.

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 หลายเดือนก่อน

    Ye wedeku mealekiti sera eye serani ,kewedeku mealeakiti tebabereni eye serani Ene nesaleni beleni masebi be kedada bermile waha momelate new😢😢Egezeabeheri lerasu wede kefeta weta ke esatu lemameleti ❤

  • @SaadaSeid-c4y
    @SaadaSeid-c4y หลายเดือนก่อน

    Mane thanks

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ หลายเดือนก่อน +5

    ከቻሌንጁ ተቀላቅያለሁ ከቻሌንጆቹ ሁሉ አንዱ ማኔን ና ነጺን በአካል ስለ ገኘሗቸው አመሰግናለሁ የሚል ነው 🙏😍

  • @BereketBeki-wu7fx
    @BereketBeki-wu7fx หลายเดือนก่อน

    Alsemahutm gin definitely mirt indemihon I'm sure beka eyaweredkut new 🎉🎉🎉🎉

  • @bewagirmay4786
    @bewagirmay4786 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 thank you for your service

  • @AmnenHomes
    @AmnenHomes หลายเดือนก่อน

    My forever hero netsiye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikruSociologist
    @FikruSociologist หลายเดือนก่อน +1

    አፈር= መጠኑ ከፍ ያለ ለመዝገን የሚቻል ሲሆን
    ድሜ= ለመዘገን የማይመች መጠን ያለዉ የአፈር ዱቄት ነዉ።

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ ቻሌንጁም ኦርጋናይዝድ መሆን ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል።

  • @AndomGereziher
    @AndomGereziher หลายเดือนก่อน

    Ezigiabher ybarkachu

  • @AddaAli-w2k
    @AddaAli-w2k หลายเดือนก่อน

    Thank you so much bro!!!

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt หลายเดือนก่อน +2

    ቻሌንጁን እንቀላቀል ጎበዝ እኔ በዚህ ዓለም ጊቢ (ቤት ይኖረኛል ❤❤❤

  • @eytatube7711
    @eytatube7711 หลายเดือนก่อน

    Mane thaks
    Netsi thanks 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Shewa-r7i
    @Shewa-r7i หลายเดือนก่อน

    Wow mane ine yetaqabalkuh gana gizu ga sitqarb jamro naw iskahunsamih nagn yane silamenkuh barase korahu andqan ingdah ihonalew!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @EnatAbat-s1v
    @EnatAbat-s1v หลายเดือนก่อน

    betam new mameseginew netsi i am so happy bante hulem new mademitik ameseginalew fetar lelijojik edme ke tena gar yistiligni❤❤❤

  • @MeronMerondaniel
    @MeronMerondaniel 10 วันที่ผ่านมา +1

    I will start the challenge

  • @zebeniguse
    @zebeniguse หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AbrehamAmdemeskel
    @AbrehamAmdemeskel หลายเดือนก่อน +2

    የ ቀብዱን ምስጋና ፎርም እየጠበኩ ነዉ።በራሴ ማስታዎሻ ግን ጀምሬአለሁ።plz send the form.

  • @menberetekleab
    @menberetekleab 24 วันที่ผ่านมา

    ማኔ ዘመንህ ይበረክ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣቹ ❤

  • @DestaAssefa-bg4of
    @DestaAssefa-bg4of หลายเดือนก่อน +1

    God bless you My Mentor 🙏

  • @mesfingebrehiwot7293
    @mesfingebrehiwot7293 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ፕሮግራምህን በጣም ደስ ይለኝ እከታተለዋለሁ ትንሽ ቅር የሚለኝ ጉዴታ የኢትዬጵያ ህዚብ እንግሊዘኝ መጹሐፋ ማንበብ አለበት በአማራኝ መጹሐፋ የለም

  • @bubbee1
    @bubbee1 หลายเดือนก่อน

    Netsiye tebarekilign yene abat ante eko tileyale ❤❤❤.............

  • @ETCTube5874
    @ETCTube5874 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ውይይት ነው

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho หลายเดือนก่อน

    ነች ምርጥ ሰው ተባረኩልን🎉🎉🎉

  • @MehariGetye
    @MehariGetye หลายเดือนก่อน

    Waw mane you did it Nesti my best of best thanks bro

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ትግስት ዋልታ ንጉስን ብታቀርባት❤❤❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ነፂን አቀረብክለን አናመሰግናለን ድንቅ ናቹ እነወዳቹሃለን🙏❤❤❤❤❤❤👌