ኑ🤗 ቂጣ በኦቭን እና በመጥበሻ ሰርተን የሚጣፍጥ ቀን ሙሉ የማይለዝ ከሽ ከሽ የሚል ሳንቡሳ እንስራ / sanbosa recipe / iftar / አፍጥር አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.พ. 2024
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    =========
    verspers on the shole mini vandal.mp3
    Song:- I have go a baby sister
    Artist:- Reed Mathis

ความคิดเห็น • 98

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 5 หลายเดือนก่อน +64

    እስኪ ላይክ ስጡኝ ሁለተኛ ነኝ በማርያም የኔ ዉዶች የኔ እህት እጅሽ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን በጣም አመሰግናለሁ ላይክም አድርግያለው❤😍

    • @chomakoyachew768
      @chomakoyachew768 5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ጣፋጭ ማር

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ 😍❤️ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ✅

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 16 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው ወድጄዋለው በሌላ ጊዜ ጣፋጭ ነገር ሰርተሽ አሳይን

  • @darabd5235
    @darabd5235 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽ አላህ ሳንቡሳ መስራት አድካሚ ቢሆንም አንች ያሳየሽን መንግድ ግን ባንዴ ብዙ ቂጣ ስለሚወጣው ስራን ያቀላል እናመሰግናለን፡፡

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ሲያምር ሙያሽን በጣም አደንቃለሁ ስሞክረው ልክ እዳችው ነው ሚሆነው❤❤❤

  • @user-vk9pl6gp4u
    @user-vk9pl6gp4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ባለሙያ ሴት ደስ ይለኛል በርች በጣም አሪፍነው

  • @fooz6548
    @fooz6548 5 หลายเดือนก่อน +5

    ماشاءالله تبارك الرحمان فيديو رائع جدا بالتوفيق 💓👍💓👍💓👍💓👍💓 ‏‪15:34‬‏ ‏‪15:34‬‏

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ ገና ስትገምሺው ምራቄ መጣ ይስለም የዲክ እሞክረዋለሁ👌

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያብርታሽ ውድ

  • @user-lq1eh3dc8y
    @user-lq1eh3dc8y 4 หลายเดือนก่อน

    የሳቡሳ ኣጠቃለል ኣሳይን ውዴ❤

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 5 หลายเดือนก่อน +2

    I Really like You Hidaya👍👍👍 እስኪ ለልጆች ትምህርትቤት ምሳ እቃ ስሪልን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም ያምራል በርች እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lyela222-zy1ux
    @lyela222-zy1ux 5 หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታሽ ደስ ይላል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እማ❤

  • @TinaCreativekitchen
    @TinaCreativekitchen 5 หลายเดือนก่อน +17

    እስት ቤተሰቦች ላይክክ ግጩኝ ምርጥ የምግብ ቪዲዎችን ታገኛላችሁ 🙏🙄 thanks you wdee

  • @user-kc5yr2tc8x
    @user-kc5yr2tc8x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አለህ ይጨምርል

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እሞክረዋለሁ

  • @enat1821
    @enat1821 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ 😘😘

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ና ቀለል ያለ አሰራር!! በርቺ እህታችና!!❤❤

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣ ም ሀሪፍ ነው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @fikerewoldetensiy8923
    @fikerewoldetensiy8923 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሐሪፍ ስራ ጎበዝ

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በርቺ እኔ ሳንቡሳ እወዳለሁ. ለመስራት እፈልግና ለመጠቅለል በጣም እቸገራለሁ

  • @richana4798
    @richana4798 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረመዳን እየመታ ስለሆነ እሞክረዋለሁ

  • @richana4798
    @richana4798 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በእናመሰግናለን ቆንጆ ስራ ነው

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ በርች❤❤❤

  • @GERAGERTUBE
    @GERAGERTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ይበል የጥበብ እጅ

  • @temu-js3lh
    @temu-js3lh 5 หลายเดือนก่อน

    ያምራል

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፅዳትሽን ስወድልሽ

  • @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp
    @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp 3 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيكي يا عمري سويت في طريق اهذا مره حلو ❤❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 5 หลายเดือนก่อน

    Wow you explained it perfectly. Thank you 💚 I am going to try to attempt it 💛 very soon. With the help of your video.
    Thank you again ❤

  • @user-rc7gs4up9k
    @user-rc7gs4up9k 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ እጂሽ ይበራክ❤

  • @haymanotgashaw8747
    @haymanotgashaw8747 5 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @yeshiterefe4549
    @yeshiterefe4549 4 หลายเดือนก่อน

    Waw ejish ybarek gn mecheresha lay msrun adrgeshi bemn new yatabekshiw

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት እጅሽ ይባረክ

  • @lielinatesfaye3419
    @lielinatesfaye3419 4 หลายเดือนก่อน

    Jegna nshi❤❤❤

  • @Arisuu_fleur
    @Arisuu_fleur 5 หลายเดือนก่อน

    This is very very nice 👌🏾paper towels is very important 👌🏾

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 5 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah ❤
    ዳርዳሩን መጀመሪያ ብትቆርጪው ለመለያየት ይቀልሻል

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 5 หลายเดือนก่อน

    looks really good

  • @Yodahetsegaye1
    @Yodahetsegaye1 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @nejat-qq3hk
    @nejat-qq3hk 5 หลายเดือนก่อน

    shukren habibty

  • @user-lh8vr2wb2v
    @user-lh8vr2wb2v 5 หลายเดือนก่อน

    Mashallah beskutem aserar asayenyenewede

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 5 หลายเดือนก่อน

    ይጣፍጣል ቀመስኩት😂😂😂 የምርግን ከልቤነው ማመሰግነው ተባረኪ❤❤❤

  • @zeyenebaseid9650
    @zeyenebaseid9650 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ. እጅሽይባረክ. እናመሰግናለን. ግን ኦቭኑን ከታች ብቻነወወይስከላይም ይለኮሳል?

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m 4 หลายเดือนก่อน

    Egese yebark

  • @DawitKebeb
    @DawitKebeb 4 หลายเดือนก่อน

    ሀደ

  • @aminajuhar1972
    @aminajuhar1972 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምቆንጆነውማሻአላህ👍👍👍👍

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ Amuye😘❤

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 5 หลายเดือนก่อน

    Mirx aserare new Enamesgnale❤

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 4 หลายเดือนก่อน

    አላህይባርክሽውዳእህቴ

  • @mitkeendeshaw
    @mitkeendeshaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    betam naw meyamerawo thank yuo

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ😘❤

  • @user-ry5fh2xf1w
    @user-ry5fh2xf1w 5 หลายเดือนก่อน

    👏💞💞💞MASHALLAH👌

  • @user-gx1qm9dw2k
    @user-gx1qm9dw2k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከምግቡ እኩል ድምፅሽንም እወደዋለው

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እህቴ❤❤❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 5 หลายเดือนก่อน

    Hi sabusash konjo new fetiram asayin

  • @FetihaShamifta
    @FetihaShamifta 5 หลายเดือนก่อน +1

    Baxama noo miwodishii

  • @user-sk5rl2zw7l
    @user-sk5rl2zw7l 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ለቤትሽ አዲስ ነኘ ብቻ በቴክቶክ ነበር የምከታተለው❤❤❤❤ ማሻአለህ❤❤

  • @user-fz7jv2um4f
    @user-fz7jv2um4f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @user-kf6ud8ox4x
    @user-kf6ud8ox4x 4 หลายเดือนก่อน

  • @AbcXyz-iw8fs
    @AbcXyz-iw8fs 5 หลายเดือนก่อน +2

    Jezakillah

  • @ZedSweet-ov7sd
    @ZedSweet-ov7sd 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp
    @NAIMAAXAAHIIR-iv6qp 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fz7jv2um4f
    @user-fz7jv2um4f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hiskel-qs9bo
    @Hiskel-qs9bo 4 หลายเดือนก่อน

    Wow yanichis yileyali 😂

  • @SameraMera-iv2yy
    @SameraMera-iv2yy 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤

  • @Sara-ic5pk
    @Sara-ic5pk 5 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የኔ ቆንጆ ድቄት ከየት ነዉ የመትገዠዉ መልሽልኝ

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks konjo ❤

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c 4 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሸአደሠነኘበረቸወደ

  • @FjF-dj1km
    @FjF-dj1km 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EftahBelen
    @EftahBelen 5 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @foziyahassen-fc4ln
    @foziyahassen-fc4ln 5 หลายเดือนก่อน +1

    Baklaba sriln

  • @user-cn6pu8ct8p
    @user-cn6pu8ct8p 4 หลายเดือนก่อน

    Hidiye be allah melshilgn bzu gize kitaw ykoraretbgnal kemn chgr new

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሳንቡሳ ለክርስቲያንም ፆም ምርጥ ነው ምስር ጨምረሽ ስትጠቀልይ በምንድነው የምታጣብቂው እህታችን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤🙏🏽

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 หลายเดือนก่อน +1

      ፍሮኖ ዱቄት ነዉ

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @MH-zo2mz
    @MH-zo2mz 5 หลายเดือนก่อน

    Be kechnu tebokto yemiserawn kita asayn

  • @tig59905
    @tig59905 5 หลายเดือนก่อน

    እጂሽ ይባረክ🙏
    አረ አንቺ ልጅ ተይን ማዳሞች እየተከታተሉሽ ነው ስራ ይበዛብናል 😂ባለፈው ማዳሜ ያንቺን ቪዲዮ ሼር አደረገችልኝ እግዚአብሔርን ድንች በሩዝ የሰራሹውን እንደዚ ስሪ ብላኝ እኔ ደግሞ ድንች የሚባል እንዴት እንዳስጠላኝ አሁን ይን የመሰለ አሳንቡሳ ብታይ ሀጂና ከ ሱቅ አትገዛም እንደዚ አድርገሽ ስሪ ነው የምትለኝ ብሰራ ችግር የለውም ግን 10 ቤተሰብ ናቸው 😢

  • @user-kc5yr2tc8x
    @user-kc5yr2tc8x 4 หลายเดือนก่อน

    ባሮ ምንድን
    ነው

  • @semiratubee3266
    @semiratubee3266 5 หลายเดือนก่อน

    Ene minem alonelesh alegn kitawu

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 4 หลายเดือนก่อน

    I don’t have patience to do all that

  • @user-mb4xr2io9v
    @user-mb4xr2io9v 4 หลายเดือนก่อน

    ልፊ ብሎሽ እኔ እደሆኩ ሻሂ የሚያርብኝ ልጅ ነኝ አሁን እኔ ሴት ጋር እኩል ይብላኝ ለባሌ በራብ እሚሞተዉ ታየኝ

  • @BINT722
    @BINT722 5 หลายเดือนก่อน

    Migerm nw hulam serashn ewdwalw Aziza ng

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo 5 หลายเดือนก่อน

    ខ្ញុំ​ចូលចិត្ត​វា​ខ្លាំង​ណាស់

  • @user-kc5yr2tc8x
    @user-kc5yr2tc8x 4 หลายเดือนก่อน

    ባሩ ምንድን ነው ከሽንኩሩቱጋር የፈጨሽው

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤