ልዩ የምስር ሳምቡሳ ከቂጣው አሰራር እስከ አጠባበሱ / How to make best Lentil Samosa / Ethiopian Food,

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @wds8644
    @wds8644 ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን።/ማሻአላህ ማሻአላህአብሸሪ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว +9

    ልዩ እና ቀላል አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +6

    እጅሸ ይባረክ የኔ ማር በጣም ምርጥ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሀተታ ሳታበዢ to the point ስለሆንሽ እናመሰግናለን ጊዜ ቆጣቢ ነሽ

    • @AbiGizaw-k5r
      @AbiGizaw-k5r 9 วันที่ผ่านมา

      Please don't be rude telling the lady hateta

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ሰላም ላግራችን በጣም የ ያምረል በረች

  • @usanemuzayel
    @usanemuzayel 4 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ሳንቡሳ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌👌👏❤️🙏

  • @gudalumergiaw3498
    @gudalumergiaw3498 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ የሳምቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን❤

  • @saradawit
    @saradawit 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው ለጤና ተስማሚ ወድጀዋለሁ

  • @ethio-addistube2441
    @ethio-addistube2441 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው ስለዘገየሁ ይቅርታ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @MuluneshAsfaw-y5k
    @MuluneshAsfaw-y5k 11 วันที่ผ่านมา

    እጅሽን ይባርከው በጣም እናመሰግናለን

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱ እንካንደናመጣሽ ስለመጣሽ ስላገኛሁሽ ደስብሎኛል ጎበዝ በርቺ አላህያግዘን

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆነጀ ሥራ እህት በረች እየተማረንበት ነው

  • @aynalemeshete3058
    @aynalemeshete3058 ปีที่แล้ว +2

    Arfi nw, betam gobez nesh!

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝና የተረጋጋሽ ነሽ በርቺ በጣም በሚገባ ነው የምስረጅው እኔ አመሰግናለሁ

  • @tigistyosaf6247
    @tigistyosaf6247 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረኪ እጅሽን ይባረክ

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጎበዝ ቀልጠፍ ያለ ቢዲዮ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @thehusainskitchen6351
    @thehusainskitchen6351 3 ปีที่แล้ว +2

    Great sharing friend 👍👍❤️❤️👍👍

  • @AmiraHussen-sf7ui
    @AmiraHussen-sf7ui หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ቀላል አሰራርነዉ

  • @freweyniabraham5474
    @freweyniabraham5474 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነበር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አሰራርሽ እጅ ይባርክ: እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ😊

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው❤

  • @senaittecle1360
    @senaittecle1360 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ኣሰራር እናመሰግናለን

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว +3

    betam konjo aserare new kelel yale new like share

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ባለሙያ አስራርሽ 👍👍👍👍

  • @hannamariamasefa1477
    @hannamariamasefa1477 ปีที่แล้ว +1

    ተምሬበታለሁ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነዉ በርች 🥰👍👍👍

  • @መሰከረም
    @መሰከረም ปีที่แล้ว

    ወዉ በጣም ደሲ ዩለል ጎዝ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ እጅሽ የይባረክ

  • @MeseretBelaynew
    @MeseretBelaynew 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉበጣምአሪፍነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @eseyamnuel
    @eseyamnuel 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዝ ነሽ እጅስ ይበረክ የኔ እህት

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 9 หลายเดือนก่อน +2

    Are 1000 like mareg bichal tebareki

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እጆሽ ይባርክ

  • @sosojed416
    @sosojed416 5 หลายเดือนก่อน

    በርቺ በጣ ያምራል❤❤

  • @freetafreeta
    @freetafreeta ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ አሁን ልሰራው ነው ቤተሰቦቼ ጾመኞች ስለሆኑ ሶንቡሲክ ስሪልኝ አሉኝ yt ስገባ ይህን ቪዲዮ አየሁ በጣም ግልጽ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤

  • @FatumaSeid-wl6nx
    @FatumaSeid-wl6nx 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እህታችን

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 5 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰገናለን በጣም

  • @medijohn7480
    @medijohn7480 9 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez thats nice

  • @TamerT-zr2sw
    @TamerT-zr2sw 10 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህአላህይጨምሪልሽእህቴ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጆችሽ ይባረኩ

  • @Kasech-s8r
    @Kasech-s8r 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing👍👍👍😍

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ የተረጋገጠ ነህ

  • @MimiMimi-y2z7e
    @MimiMimi-y2z7e หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ከ ልብ አምሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾💋

  • @SidiseMerga
    @SidiseMerga 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ❤

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ👍

  • @misaseid286
    @misaseid286 ปีที่แล้ว

    betam arif new berchi

  • @FantayeAyalew-s8t
    @FantayeAyalew-s8t 3 หลายเดือนก่อน

    Betam des yilal ****egnam muya alen**** enilalen dmo muya hulgize addis mehonun eyeteredahu new. Tebareky

  • @zazielu5985
    @zazielu5985 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ

  • @marialorenzetti9513
    @marialorenzetti9513 11 หลายเดือนก่อน

    Betam kongio👍

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሳምቡሳ አሰራር ነው ላይክ👍👍❤️🙏

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 9 หลายเดือนก่อน

    Yummy I like it

  • @abdisabateri5409
    @abdisabateri5409 2 ปีที่แล้ว +1

    wow...ጎበዝ...💖👏👏👏👏

  • @አለምናት
    @አለምናት 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wukianostube7494
    @wukianostube7494 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @abelfox1
    @abelfox1 3 ปีที่แล้ว +1

    ምወድሽህ በርችህ እጅሽህ ይበረክህ

  • @እስከሞትየወደደኝ
    @እስከሞትየወደደኝ ปีที่แล้ว +2

    አሰራሩ መልካም ነው
    ጎበዝ ነሽ
    ግን የሳብሳው ቃጣ ያጠረ ይመስላል በሗል ሲጠቀለል ያስቸግራል እረዘም ካላለ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @mahderGuder
    @mahderGuder 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwww

  • @hamagamer2667
    @hamagamer2667 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow! that's very amazing and sweet!!!!!

  • @kibrugebremedhin3336
    @kibrugebremedhin3336 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @Helen12Tube
    @Helen12Tube หลายเดือนก่อน

    Wooow❤❤❤

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @abelfox1
    @abelfox1 3 ปีที่แล้ว +1

    wow like

  • @TesfaneshTegegn
    @TesfaneshTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareki ihite ❤❤❤

  • @workneshmogiso8883
    @workneshmogiso8883 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow👍

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 9 หลายเดือนก่อน

    Masha allah

  • @shimelisbelete9579
    @shimelisbelete9579 4 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 4 หลายเดือนก่อน

    selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch❤❤❤👍👍

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing dear♥️🌹🍀‼️

  • @UR.CRISTIANO-d9e
    @UR.CRISTIANO-d9e 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @zebibaabdela3611
    @zebibaabdela3611 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሚገርም አሰራር ነው ማሻአላህ ስትደራርቢው በሁለቱም በኩል ነው ዘይት የቀባሽው ? ሌላው ደሞ በዳቦ መጋገሪያ ይቻላል

  • @HfjJgh-e9r
    @HfjJgh-e9r 3 หลายเดือนก่อน

    አድስ ነኝ ውደ ግን በጣም አስመሠገንሽኝ❤❤❤

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 8 หลายเดือนก่อน

    Brave 👏👏👏👍🏽♥️🌷

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ባለሙያ ጽድት ያልሽ በጣም የምወደዉ ግን ደግሞ ከባድ ነዉ ብዬ የምሸሸዉን አንቺ ባሳየሽኝ መልኩ እሞክራለሁ።

  • @asteremenu7723
    @asteremenu7723 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ እኔንም ሞራሌን አመጣሽው ሰርቼ እበላለው ::

  • @tameatopto8217
    @tameatopto8217 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለ።የምረል

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ ኦቪን የሌለንስ እንደት እናድርግ

    • @ethiopianfood1653
      @ethiopianfood1653  2 ปีที่แล้ว

      ስለ አሰተያየትሽ በጣም አመሰግናለው ይሄ አንዱ መንገድ እንጂ ያለ ኦቨንም መስራት ይቻላል በቅርቡ ይዥ እመጣለው

  • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
    @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @OROjimmaa1
    @OROjimmaa1 ปีที่แล้ว

    Wow masha'aallaa

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing dear looks amazing 🤩👌🏾

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว

    በጣምአርፍነው በርቺግን ኦቭን የሌለን በምጣድ ብናደርግስ?

  • @MuluGete-l4r
    @MuluGete-l4r 27 วันที่ผ่านมา

    sambusa eseralehu gn yeteshale aserar slasayeshign amesegnalehu

  • @AaAa-te3mi
    @AaAa-te3mi 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 7 หลายเดือนก่อน +2

    የቂጣው አሰራርሸን በጣም አደንቅሻለው አሰፈሪው ዘይቱ ነው ። እስፖርት የማይሰራ ሰው የመገጣጠሚያ ችግር ያለው ሰው እድሜ ከ 40 በላይ የሆን ሰዎች ዘይትና ዱቄት እነዲሁም ነጭ ስኳር ካርቦሀይድረት መጠንቅ ያሰፈልጋል

  • @mfethiopiantube3112
    @mfethiopiantube3112 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እስራር በጣም ጎበዝ!!!

  • @Misrak.Sebsibe
    @Misrak.Sebsibe หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይባርክሽ የምፈልገውን ሙያ ነው ያስተማርሽኝ ቂጣውን በምጣድ መጋገር አይቻልም

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ፡ነው እጅሽ፡ይባረክ፡ከይቅርታጋ፡ጔንቱን፡እሳት፡አጠገብ፡አታድርጊው፡ወይም፡ስትጠብሽ፡አትጠቀሚ፡ለጥንቃቄነው፡ቢሆንሽ፡ብዬነው፡😍

  • @UR.CRISTIANO-d9e
    @UR.CRISTIANO-d9e 2 หลายเดือนก่อน

    thbank

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 9 หลายเดือนก่อน

    እርሾ የሌሌበት ምግብ ስራ ያቀላል

  • @fantuderiba
    @fantuderiba 9 หลายเดือนก่อน

    Ok❤❤❤❤❤

  • @Menbi-e8l
    @Menbi-e8l 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ኢቲዯጲዊት እህቴ ሙያሽን ስላካፈልሽኝ እጅግ አመሠግናለሁ 🎉 ❤

  • @የሎየውነኝ
    @የሎየውነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ለኛለወዶቹ ይጠቅመናል😂😂❤

  • @JamiiXahaa-zi8pg
    @JamiiXahaa-zi8pg ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍነው ግን ወዲያው ተሰርቶ መጥበስ ይቻላል ወይስ ቂጣው

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new berchi 🙏🙏

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ብቅ በሉ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 ปีที่แล้ว +14

    አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ምድጃውን አግለሽ ነው ለአስር ደቂቃ የጋገርሽው ወይንስ ምድጃው ውስጥ ከገባ ጀምሮ ነው አስር ደቂቃ የምናቆየው ግልፅ ብታደርጊልኝ ደስተኛ ነኝ!!

    • @ethiopianfood1653
      @ethiopianfood1653  2 ปีที่แล้ว +7

      ያዘጋጀነውን የቂጣ ሊጥ ኦቨን ውስጥ የምንከተው ኦቨኑን በመጀመርያ ሳናሞቅ ለ10 ደቂቃ በ350 F OR 176 C ኦቨኑ እየሞቀ እያለ ማብሰል ነው፤ preheated አይደለም ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ።

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 2 ปีที่แล้ว +3

      Thanks

    • @dumardumar2830
      @dumardumar2830 9 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@ethiopianfood1653

  • @matub4261
    @matub4261 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቺ እህቴ እኔ ቤተሰብ ነኝ በቅንነት ሁላችሁም ብቅ በሉ ያገሬ ልጆች

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 2 หลายเดือนก่อน

    ዘየተ የተኘወነ ነው የተጠቀመው

  • @MaryamBintMohammed
    @MaryamBintMohammed 11 วันที่ผ่านมา

    የሰቡሳ ዱቈት ስንት ስንት ደቂቃ