የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች/ Breast cancer awareness

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @marda-8762
    @marda-8762  3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም፣ የጡት ካንሰር በቶሎ ከተገኘ መዳን የሚችል በመሆኑ በቤት ውስጥ እራሳችንን መፈተሽ ልምድ ማድረግ ይገባል።

  • @fhdt3353
    @fhdt3353 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግን ዶክተር

  • @kedojiran966
    @kedojiran966 ปีที่แล้ว

    Ebakeshi melshilegni

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክሽ መልሽልልኝ ጡቴን ቀጣም ያሳክከኛል አልፎ አልፎ ግንኙነት ሳርግ ድገት ጡቴከተነካ ያመኛል ሁለቱም ጡት ማስያዣ አድርጌ ሳወልቅ ያመኛል ግን የተለየ እብጠት የለውም አዳዴ ግን ውጥር ይላል ደምስሮቸ ይታዩኛል እባክሽን መልሽልኝ እዳታልፊኝ

  • @nathanim2612
    @nathanim2612 3 ปีที่แล้ว

    Enameseginal betam

  • @seadilove8182
    @seadilove8182 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ መልሽልኝ ዶክተር እህቴ 16አመትዋ እና ጡትዋ ያብጥና ከዛ ይመግላል ሀኪም ቤት ስትሄድ መዳኒት ይሰጥዋታል ይደርቃል ግን አይሻላትም ምን ባደርግ ይሻለኛል ካንሰር ሊሆን ይችላል

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሁሉም የጡት ላይ ህመም ካንሰር ነው ማለት አደለም።facebook.com/MardaHealth129 በዚ ልታወሪኝ ትችያለሽ።

  • @uaeferooz7808
    @uaeferooz7808 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ግን በተፈጥሮ እራሱ የሁለቱ ጡት መጠን እኩል ነው እንዴ ?

    • @marda-8762
      @marda-8762  3 ปีที่แล้ว +1

      እኩል ላይሆን ይችላል የ ጎላ የመጠን ፣ የቅርፅ ልዩነት ያልኩት ለዛ ነው። ልምድ አርገን እራሳችንን ስንፈትሽ ደሞ አዲስ የሆነ ልዩነት በፍጥነት ለመለየት ቀላል ይሆናል።

  • @NetsanetAlemu-hm3xl
    @NetsanetAlemu-hm3xl 10 หลายเดือนก่อน

    Ere enem eyamegn new

  • @kedojiran966
    @kedojiran966 ปีที่แล้ว

    Tuten yasakekegnal andande yakatelegnal men yihon

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      የተለያዩ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ። በ ሀኪም መታየት አለብሽ።

  • @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
    @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እድሜዬ 28 ነው በዘር የጡት ካንሰር የተያዘ የለብንም አሁን ላይ ጡቴን ጫፍን ይጠዘጥዘኛል ምክንያቱ ምንድ ነው የወር አበባ ጨርሼ በሳምንቱ ነው እማመኝ ልክ በየወሩ ሳይሆን አልፎ አልፎ

    • @letariktube960
      @letariktube960 2 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍ እኔም ጭንቀት ሞትኩ

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      @@letariktube960 በጡት ላይ ያለ ህመም ሁሉ ካንሰር ነው ማለት አደለም

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      በዘር ውስጥ በጡት ካንሰር የተያዘ ሰው አለመኖር ለበሽታው ተጋላጭ አደለንም ማለት አደለም ማለት አደለም። ጡት ላይ ያለ ህመም በሙሉም ካንሰር አደለም facebook.com/MardaHealth129 ልተናግሪኝ ከፈለግሽ በዚ ታገኚኛለሽ

  • @aaaa-zn1gl
    @aaaa-zn1gl 2 ปีที่แล้ว

    በዶክተር እኔ ጡቴጫፍላይእየቆስለእቢአለኝ
    መፍትሔ😭

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      ምርመራ አድርገሻል?

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ ኧረ እኔ አሞኛል ላወራሽ እፈልጋለሁ እህት😓😢

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/MardaHealth129 እሺ በዚ አግኚኝ

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እስቲ አውሪኝ በውስጥ በጣም ግራ ገብቶኛል 😥

    • @kalilove4657
      @kalilove4657 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም አውሪኝ በማርያም

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      ስልክሽን አስቀምጪ

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 2 ปีที่แล้ว

    አህቴ እባክሽን በዉስጥ ላዉራሽ እፈልጋለሁ ያልሻቸዉ ምልክቶች ጀምሮኛል ያለሁት ስደት ናዉ በዉስጥ ላዉራሽ

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      ቁጥርሽን ማስቀመጥ ከቻልሽ በ ቴሌግራም ላወራሽ እችላለው

    • @habyahmeb2913
      @habyahmeb2913 2 ปีที่แล้ว

      @@marda-8762 እረ እናግራኝ

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተረኝ መልሽልኝ እጡቴዉስጥ እብጠት ነበረች አሁን ጠፋችብኝ 😭😭😭