ጡት ላይ ያሉ እብጠቶች ሁሉ ካንሰር ናቸው? | Are All Lumps In The Breast Cancerous?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 195

  • @MeskiFiker-jf3vb
    @MeskiFiker-jf3vb ปีที่แล้ว +13

    በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ተረጋጋው በፍርሃት ልሞት ነበር ብቻ እንጃ 😢

    • @fatinooraldine7936
      @fatinooraldine7936 6 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ እኔም ጤቴ ያበጠ ነገር አለ ግን ሆስፒታል ሄጄ ነበር የሶስት ወር መዳኒት ሰጡኝ በጣም ፈራሁ😢😢😢

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 2 หลายเดือนก่อน

      @@fatinooraldine7936 ጥሩ ጥሩ ያባህል ህክምና እንሳጠላን

  • @mohammedtekimustefa135
    @mohammedtekimustefa135 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር

  • @Belayneh-f7r
    @Belayneh-f7r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ የባሃል ህክምና ላካንሳር አጋልግሎት እንሰጣላን

  • @ashutertube5534
    @ashutertube5534 2 หลายเดือนก่อน

    Nice Explanation, highly informative.
    Thankyou Sis.

  • @mimimulu758
    @mimimulu758 3 ปีที่แล้ว +35

    ምን እንደምልሽ አላውቅም አንዳነቺ ያረጋጋኝ ሠው የለም ስንቴ በደስታ እንዳየሁት አልገባሽም አመሠግናለሁ አግዚአብሄር ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ

  • @RedmiCdma-gv7ye
    @RedmiCdma-gv7ye 28 วันที่ผ่านมา

    አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ እብጠት አለብኝ ዶክተሮችም ካሠር አይደለም ብለዉኛል ግን ፍራቻ አለብኝ ብቻ አረጋግተሽኛል

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 3 ปีที่แล้ว +3

    tebareki yene konjo! edme tena seto bizu emitseri yargesh!

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን ቢያንስ ከጭንቀት ገላገልሽኝ❤❤❤

  • @oroba1498
    @oroba1498 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ።ተባረኪ።በጣም።ጨንቆኝ።ነበር።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉።እዳፍሽ።ያርግልን❤❤❤❤❤

  • @ZinetYimer-wq4mm
    @ZinetYimer-wq4mm 10 หลายเดือนก่อน

    Betam yasasbegni guday nber menalebat tesafa linoregni yichilal thank you Doctor.

  • @abebechjeza3405
    @abebechjeza3405 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @MirtneshLegess
    @MirtneshLegess 10 หลายเดือนก่อน

    Selam launch yihun lene mechemery abitobign neber Ahun gin ferete Betam yamegnal 5 bota new yeferetew gin kusilu yamegnal Yene wudi hikimina adirige enfecsh new alugn ist ehite erjign😢😢😢

  • @mizomido-kz1xi
    @mizomido-kz1xi 11 หลายเดือนก่อน

    እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጡቴላይ ያበጠ ነገር አጊቼ አልትራሳዉንድ እና ማሞ ግራፍ ተነስቼ ምንም የለዉም አሉኝ ግን ለአ 3 ወር ቀጠሮ ቀጥረዉኛል እብጠቱ ጠፋ አልጠፋም ለማየት

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 ปีที่แล้ว

    Professional explanation, thank you!

  • @JosaCar8210
    @JosaCar8210 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesgenalen ehetachen 🙏❤️❤️🥰

  • @beteynigatu1319
    @beteynigatu1319 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you sister

  • @TigistLakew-k6d
    @TigistLakew-k6d ปีที่แล้ว

    selam ehit yegira tuten chafu lay ebitet alew atebalhu ena sateba chafu yamegnal

  • @MekdesAssefa-v4b
    @MekdesAssefa-v4b ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @ahmedageel..3089
    @ahmedageel..3089 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜየስጥሽ።እናትየ።ጭቀትሊገለኝነበር።ጎበዝ።እኔቡና።አበዛለሁ

    • @oshaosha7105
      @oshaosha7105 3 ปีที่แล้ว

      Er enam bechnket lemot new neg ketro algn ye yetut cancer

  • @SebleBoru
    @SebleBoru 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene ferchalew

  • @kalkidantakele5850
    @kalkidantakele5850 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት faty Brest tissues ምንድነው?

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sababirhanu9327
    @sababirhanu9327 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አልልሽም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እህት

  • @g_abebe3657
    @g_abebe3657 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing Blessings 🙌🙏

    • @mahletdechasa1843
      @mahletdechasa1843 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም አንድ እህቴ ላይ ቲንሽ እብጠት ወቶባት ነበር ጡቷ ላይ ሀኪም ቤት ሄዳ አሶጥታ ነበር ከዛ ከሳምንት በኋለ ተመለሺ ለውጤት ተብላ ነበር ቀኑ ደርሶ ስቴድ ትንሽ ካንሰር ያሳያል ተባለች። ግን አውጥተነዋል የሚያሳስብ ነገር የለም ብሏታል ከ15 ቀን በኋላ ቀጥሯታል እሄ ነገር እንዴት ነው። መልሶ ሊተካ ይችላል ወይም በምን ለገኝሽ እችላለዉ?

  • @meronassefa3247
    @meronassefa3247 3 ปีที่แล้ว +1

    Very educational I have to share this....we support pink lotus Ethiopia:) awesome

  • @Gdsabba
    @Gdsabba ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉድ እህት እኔ ያለሁት አረብ ሀገርነዉ ጡቴ ጫፉ አንዳንዴ ወደዉስጥ ይገባል

  • @bezibeziti3789
    @bezibeziti3789 3 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ምክር ነው ለማረጋጋት እሰከ ምክርሸ ሰልክ ብታሰቀምጪ ጥሩ ነበር

  • @NafkotNafmety
    @NafkotNafmety 6 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @elsabetholmqvist4458
    @elsabetholmqvist4458 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher ybarkshe abo

  • @hawasalem7048
    @hawasalem7048 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks🌹🌹🌹🌹

  • @hinuhina914
    @hinuhina914 2 ปีที่แล้ว +7

    እብጠቱ ትንሽ ሆኖ ሲነካ ሚንቀሳቀስ ነው እስቲ እህቴ ንገሪኝ እናም ወደ 3 አመት ሆኖታል ግን ሁሌም አንዳይነት ነው

    • @kaleabyouseph939
      @kaleabyouseph939 2 ปีที่แล้ว

      yenem edachi new tetare new

    • @hameedamaster7530
      @hameedamaster7530 ปีที่แล้ว +1

      ​@@kaleabyouseph939 እባክሽ እኔም ነኝ መደኃኒት አገኛቺሁ ወይ

  • @DemekechAzene
    @DemekechAzene 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጄ ጡቷላይ እያበጠ ነበር ተጨንቄም ነበር

  • @seadamohammed
    @seadamohammed ปีที่แล้ว

    Betam tanks

  • @nsbadbunny7579
    @nsbadbunny7579 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @YrgalemMeresa
    @YrgalemMeresa 28 วันที่ผ่านมา

    በብብቴ ውስጥም አለኝ
    እና በናትሽ

  • @Tigest-hu4nb
    @Tigest-hu4nb หลายเดือนก่อน

    ትገሻየለይጉጉልያለነውአልጠጠረምግንሀሳብገደለኝ

  • @meazateshome6993
    @meazateshome6993 2 ปีที่แล้ว

    Hy endit detchnkugn btaye gn yni be gra bkul balw tuti lay sihon namuna wesdw wetitu milw (fibroadinoma with cystic change;complex fibro adinoma nw yhi wede cancers ymkyr edl alw di ?

  • @asiyaabdi5551
    @asiyaabdi5551 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ተርጋጋሁ እኔ ጡቴ ላይ እብጠት አለ እና እየተጨነኩ ነው እና ህክምና መሄድ ፈርቸ ነበር አሁን ግን እሄዳለሁ

    • @Hadina642
      @Hadina642 6 หลายเดือนก่อน

      Ehete hedsh tadia?

    • @toybaali8405
      @toybaali8405 3 หลายเดือนก่อน

      ይበላሻል

  • @MeryemMehemed
    @MeryemMehemed 8 หลายเดือนก่อน

    Ene yetut huletum chaf lay tnsh tkor blal yakatlegnal chafu keza hekim bet shed mnm yelebshm blo kinin ena krem setegn dokteru ene ahun lay ade ykomateral ande ylekal makatelu kensal ena betam slaschenekegn new yalehut sdet lay new ebaksh melshlgn

  • @biluanwer
    @biluanwer ปีที่แล้ว +1

    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ጡቴ ላይ እብጠት አየሁ ሀኪም ቤት ስሄድ አሁን እያጠባሽ ስለሆነ ልጁ ጡት ሲያቆም ቀደን እናወጣዋለን አለኝ እኔም ፈርቼ አልተመለስኩም ልጄ ጡት አቁሞ ጡቴ ባዶ ሲሆን ምንም ነገር ይጠፋል ደሞ ሌላ ልጅ ስወልድ ይመጣል እባክሽ የሆነ ነገር በዪኝ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቶቸ እስቲ መልሱልኝ እህቴን ከጡቶላይ ጥቁርምልክትሁኖ በጣምትልቅነው ጉብርእሚባልምአደል ትልቅነው ምንድነው በአላህ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      በምርመራ ነው ምንእንደሆነ የሚታወቀው ሆስፒታል ሂዱ

  • @NardosJima-t5d
    @NardosJima-t5d 6 หลายเดือนก่อน

    Weye yene enat bebte ser tinsgegne ebetet ayew wede akim edkugne efkshen new alegne gen lebe erft ata achin sesema tinsh tergagaw

  • @mashokibret2968
    @mashokibret2968 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሪ

  • @kalkidannigussie3299
    @kalkidannigussie3299 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡግር በጣም አለብኝ ጠቃጠቆ በጣም አለብኝ ምንድነው

  • @abinzersheger35
    @abinzersheger35 2 ปีที่แล้ว +1

    selam docter .tutelay ebtet kegemere 2 amet honotal gn ahun ke 8 wer behala beftnet ebtetu eyechemere meta smererer eti new alugn.gn ywtalgn sl mnm aydargshim .tebalku gn ebtetu beta chemral,yasakkgnal.yetute srochi yweteralu.ena ebtetu ketute meten yebtetu meten ybelta .ena docter yhe wedekanser ywesdegnal eski melshilgn chenkognal

    • @HalimtHalimt
      @HalimtHalimt 8 หลายเดือนก่อน

      Lela bota tayew

  • @selammoges438
    @selammoges438 2 ปีที่แล้ว +1

    tute eti alewu etiwu gn yiwotal alugni 4.4cm new ahun gn ketilku eti gon tinshi tinishi tef tef yemimeslu negerochi eyayehu new demo yamalu

  • @mahletdechasa1843
    @mahletdechasa1843 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አንድ እህቴ ላይ ቲንሽ እብጠት ወቶባት ነበር ጡቷ ላይ ሀኪም ቤት ሄዳ አሶጥታ ነበር ከዛ ከሳምንት በኋለ ተመለሺ ለውጤት ተብላ ነበር ቀኑ ደርሶ ስቴድ ትንሽ ካንሰር ያሳያል ተባለች። ግን አውጥተነዋል የሚያሳስብ ነገር የለም ብሏታል ከ15 ቀን በኋላ ቀጥሯታል እሄ ነገር እንዴት ነው። መልሶ ሊተካ ይችላል ወይም በምን ለገኝሽ እችላለዉ?

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 หลายเดือนก่อน

    Iti alebish ketebalku 13amet yihonal hakim bet sihed normal new yilugnal beteley bird Sihon yamegnal beteley igir sisera le3ken yahil yisemagnal ahun lemetakem aymechegnm

  • @wubalemnigatu9639
    @wubalemnigatu9639 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you I have fibroidenoma, is there a possibility that can change to cancer? please I need your advise

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      Hello Wubalem!
      Fibroadenomas are the most common type of benign, non-cancerous lump of breast. Although it is rare, some types of fibroadenomas have a chance to develope into cancer. Because of this reason timely medical attention and managment of the tumer are highly recommended.

    • @abcdeopopopop5980
      @abcdeopopopop5980 2 ปีที่แล้ว

      @@pinklotusethiopia6162 አሎ

    • @abcdeopopopop5980
      @abcdeopopopop5980 2 ปีที่แล้ว

      ላወራሽ እፋልጋለሁ

  • @FkrtesisayFkrtesisay
    @FkrtesisayFkrtesisay 7 หลายเดือนก่อน

    ANDU tute lay EBITET ALEW hakim bet MEHEDI GIN feraw

  • @AsfawWubshet
    @AsfawWubshet 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ ግራጡቴ ላይ ጎግሎአል ሀኪም ቤት ሄጄ እናወጣዋለን ብለውኝ ነበር ግን አንዱ ዶ/ር ካላመሽና ካላበጠ አናወጣም አስጊ አይደም ያጋጥማል አለ እኔ ግን ጨንቆኛል 18 አመቴ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ እባክሽን

  • @rabi3ahussen961
    @rabi3ahussen961 ปีที่แล้ว +2

    ጡቴን ትንሽ አብጠት አለዉ ራጂ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ መድሀኒት ሰጡኝ እሱን ስጨርስ ተመልሷ እብጠቱ መጣ ጡቴን ይወጋኛል እባካችሁ ንገርኝ ተጨንቃለሁ

    • @waloyewe
      @waloyewe ปีที่แล้ว

      ልክ እንዳቺ፠እኔም እህቴዋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @susu3793
      @susu3793 6 หลายเดือนก่อน

      Salm ehute edat hunash

  • @sarongebrhiwothagosa4890
    @sarongebrhiwothagosa4890 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabuk 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AndualemKoronel
    @AndualemKoronel 11 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalehu

  • @ዜድተንታቱዩብ
    @ዜድተንታቱዩብ ปีที่แล้ว

    እኔ እጡቴስር እጡቴላይ ቅርቅ ብሎ ልክ እሳት እደበላው ለምጥ ሆነ አድስሞን አሞኝ አኪም ቤት መዳኒት ስጡኝ ዳነ ግን ለምጡ እየስፉ መጣ ያለሁበት አገር ሙቀት ስለሆነ በሙቀቱ ምክናየት ነው ብየ ነበር በብርድ ስአትም ያው ነው ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ ህመም ግን የለውም ቀለሙ ለምጥ ሆነ

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 ปีที่แล้ว

      እረ ውዴ ተመልሠሽ እንደገና ተመረመሪ

  • @toybaali8405
    @toybaali8405 3 หลายเดือนก่อน

    ፈርቻለሁ ጡቴ ላይ ትንሽየ ነገር እብጠት አለች ታሳክከኛለች ፈራሁ😢

  • @AshenafiGemechu
    @AshenafiGemechu ปีที่แล้ว

    አራስ ነኝ ጡቴ በ ብብቴ በኩል አፍ አዉቶ ያፈሳል አንድ አንዴ ወተት አንድ አንዴ ደሞ መግል ይመስላል ሆስፒታል ሄጃለው የ ጡት ወተት ቱቦ ቦታሁን ስቶ ነው አሉኝ ችግር ይኖረሁ ይሁን?

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 ปีที่แล้ว

    አወድሻለው መልሴን መለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dershayyohannes4313
    @dershayyohannes4313 3 ปีที่แล้ว +1

    Elementos yesteshe ehete

  • @SafSad-ct1pg
    @SafSad-ct1pg ปีที่แล้ว

    እኔ አላገባሁም አልወለዲኩም ግን እጡቴ ላይ ትንሽ ቀዳዳ አለው በትለይ የወር አበባ ልመጣ ሲል ያቃጥለኛ ጡቴን ጥብቅ አርጌ ስይዘው ወተት ነገር ይወጣኛል

  • @MekidesEmbiale-xm6qn
    @MekidesEmbiale-xm6qn 8 หลายเดือนก่อน

    ጡቴ ጋር ጠቃጠቆ አለብኝ ምልክት ሊሆን ይችላል?

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    sis ጡቴ ጫፍን ይበላያል የተኮማተር ነው ምን ይሆን 👐መልሽልኝ ፕሊስ

  • @vegetube3293
    @vegetube3293 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ላሉ ወገኖች እና በከተማ ውስጥ እየኖሩ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው ሴቶች የሆነ የሚረዱበት ተቋም አመቻቹላቸው እስኪ ህክምና ወጪው ከባድ ነው

  • @kaleabyouseph939
    @kaleabyouseph939 2 ปีที่แล้ว

    selekeshen lakiligi lawerash efelegalew benatesh

  • @enatmkonin6899
    @enatmkonin6899 2 ปีที่แล้ว

    ምክርሸ ጥሩ ነው ከዚህ ቀደም አሞኝ የስብ ክምችት ነው አሉኝ አሁን አዛው ጡቴላይ ያመኛል ምንትመክሬኛለሸ ምንም ያልሸ ለውጥ እኔላይ አልታየም

    • @susu3793
      @susu3793 6 หลายเดือนก่อน

      Salm ehut edat nash edat hunash

  • @hawahawa4861
    @hawahawa4861 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ መረጋጋት አቅቶኛል አንድ ጡቴ ላይ ፈሳሽ ይወጣል 😢😢

  • @andualemSCJ
    @andualemSCJ ปีที่แล้ว +2

    ውዴ ሀዊ እባላለው
    ኤኔ አንድ ጡት ላይ የወጣ እብጠት ነበረ አኪን ቤት ሄጄ መውጣት አለበት ሲሉኝ ፈርቼ ነበረ ለዛ በዶ ጥገና መደረግ አልፈለኩም ነገር ግን መዳኒት ሰጡኝ መዳኒቱን እየዋጥኩ ነበረ ቢሆንም ትንሽ እቅጠቱ ቀነሰ በድጋሚ አኪሞችን ሳማክር እብጠቱ እየተበታተነ ነው አሉኝ መፍትሄው ምንድ ነው ብዬ ስጠይቅ እብጠቱ መሰብሰብ አለበት አሉኝ እንዴት ነው ህክምና አድርጌ ጤነኛ መሆን የምችለው

    • @edlwettadros6368
      @edlwettadros6368 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚር ይማርሽ እኔም ጨቆኛ ምን እደምሆን😢

  • @SintayhuBenega
    @SintayhuBenega 9 หลายเดือนก่อน

    ስታወሩ ሳይ ደስ ብሉኝል መሳተፋ እችላለዉ

    • @SintayhuBenega
      @SintayhuBenega 9 หลายเดือนก่อน

      ጡቴን ስነካካዉ እንደ ጠጠር ነገር አለብኝ እህቴ በጣም ተጨነኩኝ ምንድነዉ

    • @SintayhuBenega
      @SintayhuBenega 9 หลายเดือนก่อน

      እጢ ወደ ካንሰረ ይለወጣል እንዴ

    • @SintayhuBenega
      @SintayhuBenega 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለዉ እህቴ

  • @ahmedageel..3089
    @ahmedageel..3089 3 ปีที่แล้ว +1

    ያብጥና።መልሶየሄዳልጭቀትሊገለኝነውሁሌዶክተርጋስሄድ።ምንምየለሽምነውእሚለኝ።።እድሜየስጥሽ

  • @enatmkonin6899
    @enatmkonin6899 2 ปีที่แล้ว

    ይህ እክምና የት ልሂድ ቤተሰብ መምሪያ ጥሩ ነው

  • @ekuretil6063
    @ekuretil6063 4 ปีที่แล้ว +2

    Anchin yet magegate enechelalen

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      Join our telegram group: Pink lotus Ethiopia
      Face book : pink lotus Ethiopia

    • @TekalignArarso23
      @TekalignArarso23 ปีที่แล้ว

      ​@@pinklotusethiopia61626:35

    • @TIBEBUKASSA-zf6mx
      @TIBEBUKASSA-zf6mx 7 หลายเดือนก่อน

      2:43 2:44
      ​@@pinklotusethiopia6162

  • @NesraAhmed-v1c
    @NesraAhmed-v1c 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ነው ምወድሽ

  • @RyY-pq4kj
    @RyY-pq4kj 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እባክሽ መልሽልኝ እንዳታልፊኝ ተጨንቂያለሁ አንዱ ጡቴ አብጦ ያመኛል ራጂ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን እብጠቱም ህመሙም አለ

  • @Ejgayehu-f6y
    @Ejgayehu-f6y 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ጡቴ ውስጥ ከደረቴ ጋር የተያያዘ በጣም የሚያቃጥል ነገር አለብኝ ምን ይሆን በእናትሽ

    • @Hilina-ml3wy
      @Hilina-ml3wy 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺው እህቴ ያቃጥለኛል ከደረቴ ጋር ተሻለሽ አንቺ

    • @Ejgayehu-f6y
      @Ejgayehu-f6y 5 หลายเดือนก่อน

      ፀበል ሄድኩ እኔማ አሁን

  • @kidistabashanko2879
    @kidistabashanko2879 2 ปีที่แล้ว

    መሆን ከወጣ በኀላ ነዉ መቁት ወይስ እባክሽ

  • @zebibahussein-me7sm
    @zebibahussein-me7sm ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ ጡቴ በጣም እያመኝነው መጀመረያ ቀኝ በኩሌ የመውጋትናየማቃጠል ስሚት አለው አሁን 1ወር ሆኖታል በብብቴ በኩልም እብጠት አለበትህመምምአለበት አሁንደሞ ግራምበኩሌ እያመመኝነውእሱምየሚያቃጥል ውጋት አለው እናም በጣምውስጤ ፈራ ያለሁት ስደትነው ህክምና ለመውሰድም ፍቃደኛ አይደሉም እደው ዶክተር እዳታልፊኝ እስከ ጊዜው ደረስ ምን ላድርግ መፍቴ

    • @ጦይባየመዳምኡክስጁን
      @ጦይባየመዳምኡክስጁን ปีที่แล้ว

      ይህንኮሜትየፃፈሽውልጁ ስሚማ የኔም ብብቴ ያብጣል

    • @selamasefa
      @selamasefa 8 หลายเดือนก่อน

      Ebakish ehte tolo mermira adergii tolo .ene welje bebete abeto zemm beyew leji ande amete ke 6 were sehonat cancer tamemku ahun hikemina lay negne tolo tayew ebakish

  • @tambikaadisu3138
    @tambikaadisu3138 2 ปีที่แล้ว

    Endet nesh eht enem tute lay tnsh ebtet agegnehubet heje ultrasound tayehut mnm yelewm wetet new yalew zm blesh atbiw blogni neber gn ahunm eyatebahugni gn alteregagahum eklfm ebi alegni

  • @tigistmolla5222
    @tigistmolla5222 3 ปีที่แล้ว +1

    ebtete yelwume gne yakatelegnale yiwzewuzegnale negrign mari

  • @ፊጡማቢንትሁሴን
    @ፊጡማቢንትሁሴን 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እህት እኔ ጡቴን ያምኛል ሁለቱንም ነው ጡቴ ጫፍ ትንንሽ ለሥላሳ ጤፋ የሚክሎ እብጠቶች አለ ወዴ ወስጥ ይገልበጣል ሁለቱምነው ደርቴን ያቃጠልኛል ሙቅቱ ላይስሆን በጣም ይሞቅኛል ሀኪም ቤት ሂጁ ነበር የዛሬ አመት አተራሳውንድ ተነስችልሁ ግን ምንም የለወም አለኝ ህመሙ ግን እስካሁን አለ በጣምነው የጨነቀኝ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว +2

      t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
      👆👆 ፋጡማ ከላይ ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ተጭነሽ ግሩፖችንን ተቀላቀይ እና ልትታይ የምትችይበትን ጤና ጣቢያ ልጠቁምሽ

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አሞኝጨቆኛል እህቴ ሁለቱንምፃፊልኝእዳየሽው

  • @eyu2059
    @eyu2059 2 ปีที่แล้ว

    Ene axebalew gen alefo alefo ጡቴን yewegagale mendenew ehete

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 3 ปีที่แล้ว

    Weyine tuten yamengal gin beye 3 samet new wesetu yebete negr alew gin yamengal tinsh tinsh yemkatel

  • @nisryashamil
    @nisryashamil 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም ጨንቆኝ ነበር
    አልሀምዱሊላህ የበለጠ ሄጄ አረጋግጣለው
    አመሰግናለው

  • @tsegayearage2845
    @tsegayearage2845 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት እንዳረጋጋሽኝ እኔ3ኛ ልጄን ከወለድኩ በሓላ ልጄ አንድነ ጡቴን አይጠባም ነበር ከዛ በሀላ በተደጋጋሚ አልትራ ሳወነድ በመጨረሻም ናሙና አሰርቻለሁ ውጤቱም የሁሉም fibrosis lamb ነው ይሉኝ እኔ ግን ጭንቀቱ አለቀቀኝም ወደሌላ የሚቀየር እየመሰለኝ እና በየጊዜው ቼክ ማረግ አለበኝ እባክሽ??እብጠቱ አለዉ ህመሙ ግን አልፎ አልፎ ነው

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg ปีที่แล้ว

      ለምን በማለቢ አታልቢም እህት አይዞሽ

  • @abcdabcd8702
    @abcdabcd8702 ปีที่แล้ว

  • @zxcvbnmmnbvcxz3852
    @zxcvbnmmnbvcxz3852 2 ปีที่แล้ว

    እህት እኔ እጠቴስር እጥቴ አብጦል ስነካው እጥትነው በጣምያመኛል ህኪቢት እራጃ ተነሳሁ ምንምየለውም አጥትሺ ነውአሉኚ እመሞ አሁንም ያመኛል በምን አይነት ምርመራው ይሜገኘው

  • @amanuelgirma6870
    @amanuelgirma6870 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁለት ወር ሆነኝ ጡቴን ይወጋኛል በእጄ ስዳብሰው ደግሞ ጠጣር ነገር አለው ከዛን ህክምና ቦታ ሄጄ ስታይ አልትራሳውንድ ተነሳው እና ትንሽ እብጠት አለች እብጠጡም ጠጣር ሳይሆን ፈሳሽ የያዘች ትንሽ ከረጢት ነገር ነች እና ብዙም ጉዳት የለውም ብዙ ሴቶች ላይ ይከሰታል አሉኝ እኔ ግን ፈርቻለው እድሜዬ 27 ነው ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ? እህቴ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว +1

      ተጨማሪ አንድ ሁለት የተለያዩ ሀኪም ምክር ለማግኘት ሞክሪ። በርግጥም የማያሳስብ ሊሆን ይችላል ሆኖም ውስጥሽ ካልተረጋጋ ተጨማሪ ምርመራ ማድረጉ አይከፋም

    • @amanuelgirma6870
      @amanuelgirma6870 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

    • @ራኢአለኒክቦፅሖዝደሊአሜ
      @ራኢአለኒክቦፅሖዝደሊአሜ ปีที่แล้ว

      ​@@pinklotusethiopia6162እህቴ እንየ ድፍን ኣምስት ኣመት ሞላኝ እጥ በግራ ጡቴን ኣለ ያመኛል ብኣመት ብኣመት ልዩነት ኣራትግዜ ኣትራሳዉድ ተናስቼ ምንም የለም ኣሉኝ የግልም የመግስትም ሂጄ ምን ይሁን እህቴ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 ปีที่แล้ว

    Tebarki abo

  • @MahmoudAli-fd5xd
    @MahmoudAli-fd5xd 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሲስ እኔ አጠባለሁ ግን በጡቴ ላይ እብጠት አለው በጣም ትንሽ ነው ሳፈርጠው ነጭ ነገር ይወጣዋል

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      t.me/+SSOhUvG0SVBqRzNx ይህ የቴሌግራም ቻነላችን ሊንክ ነው የት ጤና ጣቢያ እንደምትሄጂ ወይም ለሌሎችም ጥያቄዎችሽ መልስ እንድታገኚ ተቀላቀይን

  • @jameelajameela7921
    @jameelajameela7921 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እህት እኔ ጨንቆኛል ከዛሬ 6 አመት በፊት ሁለቱም ጡቶቼ ጡቴ ላይ ጠጠር ነበረብኝ ከዛ በኦፕራሴዎን ወጣልኝ ከዛም ብያንስ ከሁለት በሆላ መልሶ በአንደኛው ጡቴ ላይ ወጣ በድጋሚ ወጣብኝ እንደገና እስወጣሁት አሁን በስንት አመቱ መልሶ መጣብኝ በየ ግዜው ቼክ አረግ ነበር ዛሬ ግን ድንገት ሳገኝ ደነገጥኩ ምንም ህመም የለውም

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ጀሚላ ቶሎቶሎ መከታተልሽ ጥሩ ነው ያደረግሽው እንደገና ሀኪም ቤት ሄደሽ መታየት አለብሽ። የበለጠ መረጃን ለማግኘት ቴሌግራም ቻነል ሊንኩን ተጭነሽ ግሩፓችንን ተቀላቀይ።
      Telegram channel link: t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አሞኝ ታክሚ ድኖልኜ ነበር ከዛ ከ3 አመት በኋላ እደገና አመመኝ

    • @حياهمحمد-ز6ع
      @حياهمحمد-ز6ع 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምእህትወላሂቁጥርሺንሽርአርግልኝእሲፍልጌሺነበርበጣም

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ ከጭቀት ገላገልሽኝ

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በአላህ ተጨነቅኩ ጡቴ ፍሬፍሬ ነገር አወጣብኝ
    ምንድነው

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว +1

      ጤናይስጥልኝ ሀሊማ እስቲ የቴሌግራም ቻነላችን ላይ ስልክሽን ተይልን እንደውልልሻለን።
      Telegram channel 👇👇👇👇👇👇
      t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx

    • @apptube9536
      @apptube9536 2 ปีที่แล้ว +1

      @@pinklotusethiopia6162ሰልክሽን እህቴ

    • @minabintislam2063
      @minabintislam2063 10 หลายเดือนก่อน

      14:22 ​@@pinklotusethiopia6162

  • @selamina1221
    @selamina1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልሸሽም እግዚአብሔር ይስጥሽ ሌላ ምንም አልሸሽም 🙏

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሪ የኔ አዱ በጣም አብጦል ደሞ ፈሳሽም ይወጣዎል ነጭ ሆርሞን ነው አልኝ ሆስቢታል ሂጀ ሁለትም ፈሳሽ አለው ደሞ እራሴንም ያመኝ አል ያቅለሸልሸኝ አል ልቤንም ጡቴንም አልፎ አልፎ ሁለቀንም ያመኝ አል እባክሽ መልሽልኝ እኔ አላመኩም ካሰር ነው ብየ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እንደምን አለሽ?
      የሄድሽበት ሀኪም ምን ምን ምርመራ አዞልሽ ነበር? አልትራሳውንድ ፣ እድሜሽ ከ 40 በላይ ከሆነ ማሞግራፊ እብጠት ወይም እጢ ካለው ባዮብሲ እና ሌሎችም እንደአስፈላጊነታቸው ይታዘዝና በዛ ላይ ተመርኩዘው ጡትሽ ላይ ያለው ፈሳሽ ካንሰር ነው አይደለም የሚለውን ለማወቅ ይጠቅማቸዋል። እነዚህ ምርመራዎች ሳይታዘዝልሽ ከሆነ ሀኪሙ ሆርሞን ነው ካለሽ ሌላ የጡት ሀኪም ጋር ሂጂ። ሁሉም አስፈላጊው ምርመራ ተደርጎልሽ ከነበር ሀኪሞቹ እንዳሉት ሊሆን ይችላል እና መጨነቅ አቁሚ ደግሞ በየ አመቱ ክትትል አድርጊ። ለማንኛውም ነጻ ህክምና የሚሰጡትን እንድታገኚ ከፈለግሽ ከታች ያስቀመጥንልሽን ሊንክ ተጭነሽ ቴሌግራማችንን ተቀላቀይና መረጃ ውሰጅ
      👇👇👇👇👇
      t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx

  • @ethiolove2574
    @ethiolove2574 3 ปีที่แล้ว

    አታሞርችአችንአይሉወሬኛ

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህት እኔ አንዱን ጡቴን በጣምነው የሚያቃጥለኝ እፍፍፍ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว +1

      ወደ ጡት ሀኪም ጋር ሄደሽ ምርመራ ይደረግልሽ

  • @donkey8123
    @donkey8123 10 หลายเดือนก่อน

    ጡት ላይ ብጉር ሊወጣ ይችላል

  • @senduzebena684
    @senduzebena684 3 ปีที่แล้ว +2

    Benatiah u yemagenbet phone number lakilgn yene konjo

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      Telegram channel - Pink Lotus Ethiopia
      Face book - pink lotus ethiopia
      Join our telegram group.

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      Telegram group link - t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx

  • @zertuhunaumer8139
    @zertuhunaumer8139 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ የኔ ጀግና ቁጥርሽን እባክሽ

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ሊንክ 👇👇
      t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx