Marda- ማርዳ ጤና፣ ውበት
Marda- ማርዳ ጤና፣ ውበት
  • 26
  • 259 539
ለኛ ተስማሚ የሆነዉን የእርግዝና መከላከያ እንዴት እንምረጥ????How to choose the right birth control
In this video, you’ll learn:
- The key factors to consider when choosing a birth control method
- How your lifestyle, health conditions, and personal preferences play a role
- The importance of consulting with your healthcare provider
- Answers to common myths and misconceptions about birth control
Whether you’re new to birth control or looking to switch methods, this video is designed to provide you with the knowledge and confidence to make an informed decision. Don’t forget to like, subscribe, and hit the notification bell for more health and wellness content!
มุมมอง: 171

วีดีโอ

የመሀፀን በር ካንሰር መንስኤ፣ ምልክቶች ፣ መከላከያ መንገድ// cervical cancer causes, symptoms and vaccination
มุมมอง 304ปีที่แล้ว
የመሀፀን በር ካንሰር መንስኤ፣ ምልክቶች ፣ክትባት // cervical cancer causes, symptoms and vaccination this video is about cervical cancer. it will help women to prevent and fight cervical cancer. Cervical cancer is a type of cancer that affects the cells in the cervix, which is the lower part of the uterus. It is caused by the human papillomavirus (HPV). The video provides educational resources about the risk fa...
ኩላሊት ፌል ማድረጉን ጠቋሚ 6 አደገኛ ምልክቶች / እነኚ ምልክቶች ከታዩ በቶሎ ወደ ሆስፒል ይሂዱ። Signs of kidney failure!
มุมมอง 2552 ปีที่แล้ว
በዚህ ቪዲዮ ኩላሊት ፌል ማድረጉን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች ተጠቅሰዋል/ እነኚ ምልክቶች ከታዩ በቶሎ ወደ ሆስፒል መሄድ አስፈላጊ ነው። In this video Signs of kidney failure and there causes are discussed.
በአፍ የሚወሰድ የወሊድ መከላከያ እንክብል አጠቃቀም/ አይነቶች/መዉሰድ የሌለባቸዉ ሴቶች// Oral contraceptive pills.
มุมมอง 33K2 ปีที่แล้ว
በአፍ የሚወሰድ የወሊድ መከላከያ እንክብል አጠቃቀም/ አይነቶች/መዉሰድ የሌለባቸዉ ሴቶች// Oral contraceptive pills.
በተያዝን ሁለት ወር ዉስጥ የሚታዩ 7ቱ የኤች አይ ቪ ምልክቶች// early HIV signs
มุมมอง 70K2 ปีที่แล้ว
በተያዝን ሁለት ወር ዉስጥ የሚታዩ 7ቱ የኤች አይ ቪ ምልክቶች// early HIV signs
በመድሀኒት ፅንስን ማቋረጥ// አወሳሰድ// የጎንዮሽ ጉዳት/ Medical abortion side effects
มุมมอง 1592 ปีที่แล้ว
በመድሀኒት ፅንስን ማቋረጥ// አወሳሰድ// የጎንዮሽ ጉዳት/ Medical abortion side effects
ከፀነስን 3 ሳምንት ጀምሮ የሚታዩ የእርግዝና ምልክቶች//early pregnancy symptoms
มุมมอง 3.3K2 ปีที่แล้ว
ቀደም ብለው የሚታዩ የእርግዝና ምልክቶች//early pregnancy symptoms
የብልታችንን ንፅህና እንዴት እንጠብቅ ??\\ How to wash down there// Vaginal hygiene tips
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
የብልታችንን ንፅህና እንዴት እንጠብቅ ??\ How to wash down there
የወርአበባ ዑደት አቆጣጠርን በመጠቀም እርግዝናን ምትከላከዪበት ቀላሉ ዘዴ //Fertile Window in Amharic
มุมมอง 2612 ปีที่แล้ว
የወርአበባ ዑደት አቆጣጠርን በመጠቀም እርግዝናን ምትከላከዪበት ቀላሉ ዘዴ //Fertile Window in Amharic
በብልት ላይ የሚከሰት ባክቴሪያ መንስኤ/ ምልክቶች/መፍትሔ// Bacterial vaginosis
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
The video is about bacterial vaginosis which is a common bacterial infection among sexually active women. its cause, the symptoms and treatment of the infection discuss in detail with its preventive mechanisms.
በብልት ላይ የሚከሰት ፈንገስ መንስኤ/ ምልክቶች/ መፍትሔ// Vaginal fungal infection
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
This video is about vaginal yeast infection which is the most common vaginal infection around the globe. The causes, the symptoms and treatment of the infection discuss in detail with its preventive mechanisms.
የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች/ Breast cancer awareness
มุมมอง 2.8K3 ปีที่แล้ว
This video is made to create breast cancer awareness among Ethiopian woman.
የማህፀን ፈሳሽ ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል??? types of vaginal discharge and their meaning related to health
มุมมอง 30K3 ปีที่แล้ว
In this informative and easy-to-understand TH-cam video, we shed light on various aspects of vaginal discharge including its color and types. Join us as we delve into the world of women's health, and impart useful knowledge about what a healthy vaginal discharge should look like as well as what could indicate an infection or any health issue. Throughout the video, we talk about the different ty...
ማድያትን በቀላሉ ለማጥፋት የሚረዱ መንገዶች// How to manage Melasma effectively.
มุมมอง 5623 ปีที่แล้ว
ማድያትን በቀላሉ ለማጥፋት የሚረዱ መንገዶች// How to manage Melasma effectively.
ቦርጭን ለማጥፋት እና እንዳይፈጠር ለማድረግ የሚረዱ ጥቆማወች/ Tips To Lose Belly Fat
มุมมอง 3723 ปีที่แล้ว
ቦርጭን ለማጥፋት እና እንዳይፈጠር ለማድረግ የሚረዱ ጥቆማወች/ Tips To Lose Belly Fat
ለፀጉር እድገት የሚሰሩ 8 የዮጋ አይነቶች በዶር ቤተልሔም / yoga Asanas For Hair Growth
มุมมอง 2233 ปีที่แล้ว
ለፀጉር እድገት የሚሰሩ 8 የዮጋ አይነቶች በዶር ቤተልሔም / yoga Asanas For Hair Growth
የወሊድ መቆጣጠሪያ አይነቶች እና የጎንዮሽ ጉዳት//contraceptive Methods with there side effects and risks
มุมมอง 26K3 ปีที่แล้ว
የወሊድ መቆጣጠሪያ አይነቶች እና የጎንዮሽ ጉዳት//contraceptive Methods with there side effects and risks
ለካንሰር፣ለልብ ህመም እና ለቆዳ ማርጀት ሚዳርጉን Free radicals መፍትሔወች በዶ/ር ቤተልሔም // How to remove Free radicals
มุมมอง 1893 ปีที่แล้ว
ለካንሰር፣ለልብ ህመም እና ለቆዳ ማርጀት ሚዳርጉን Free radicals መፍትሔወች በዶ/ር ቤተልሔም // How to remove Free radicals
የቆዳ ሸንተረር አፈጣጠር \\\\ ለማጥፋት የሚረዱ መፍትሄወች |Stretch mark removal
มุมมอง 19K3 ปีที่แล้ว
የቆዳ ሸንተረር አፈጣጠር \\\\ ለማጥፋት የሚረዱ መፍትሄወች |Stretch mark removal
ለፊታችን ቆዳ ተስማሚ የሆነውን sunscreen እንዴት እንምረጥ?? በ ዶ\\ር ቤተልሔም|| How to choose a sunscreen
มุมมอง 26K4 ปีที่แล้ว
ለፊታችን ቆዳ ተስማሚ የሆነውን sunscreen እንዴት እንምረጥ?? በ ዶ\\ር ቤተልሔም|| How to choose a sunscreen
6 ለፀጉር መበጣጠስ እና መነቃቀል የሚዳርጉን መንስኤወች እና መፍትሔወቻቸው በ ዶ\\ር ቤተልሔም || 6 reasons that lead to hair damage
มุมมอง 1K4 ปีที่แล้ว
6 ለፀጉር መበጣጠስ እና መነቃቀል የሚዳርጉን መንስኤወች እና መፍትሔወቻቸው በ ዶ\\ር ቤተልሔም || 6 reasons that lead to hair damage
ያለ እድሜ የሚከሰት የቆዳ መሸብሸብን የምትከላከይባቸዉ 8 መንገዶች,በ ዶ\\ር ቤተልሔም \\premature skin aging by Dr betelhem
มุมมอง 4.2K4 ปีที่แล้ว
ያለ እድሜ የሚከሰት የቆዳ መሸብሸብን የምትከላከይባቸዉ 8 መንገዶች,በ ዶ\\ር ቤተልሔም \\premature skin aging by Dr betelhem
ውጤታማ የሆኑ ብጉርን ለማጥፋት እና ለመከላከል የሚጠቅሙ 3 መንገዶች በ ዶ|ር ቤተልሔም || Effective ways for Acne removal
มุมมอง 1.3K4 ปีที่แล้ว
ውጤታማ የሆኑ ብጉርን ለማጥፋት እና ለመከላከል የሚጠቅሙ 3 መንገዶች በ ዶ|ር ቤተልሔም || Effective ways for Acne removal
በሀገራችን የተከሰተዉ የ ለምጥ ወረርሽኝ፥ በ ዶ|ር ቤተልሔም | Vitiligo Pandemic
มุมมอง 2.9K4 ปีที่แล้ว
በሀገራችን የተከሰተዉ የ ለምጥ ወረርሽኝ፥ በ ዶ|ር ቤተልሔም | Vitiligo Pandemic
ፀጉርን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች, በ ዶ|ር ቤተልሔም \\\\ Tips for massive hair growth by Dr Betelhem
มุมมอง 13K4 ปีที่แล้ว
ፀጉርን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች, በ ዶ|ር ቤተልሔም \\\\ Tips for massive hair growth by Dr Betelhem

ความคิดเห็น

  • @BanchYe-k9n
    @BanchYe-k9n 7 วันที่ผ่านมา

    በግል ነው ምፈልግሽ

  • @SnblHbsh
    @SnblHbsh 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሆደ በጣም ይጮሀል ያልሻቸው ምልክቶችም ይታዩብኛል ሆድ የሚያጮህውም ምልክት ሊሆን ይችላልደ

    • @fasika-u1w
      @fasika-u1w 4 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሡ ሆደ መጮህ ከጀመረ ወር ሊሆነኝ ነው ምን ይሆን😢

  • @عمر-ض9غ5م
    @عمر-ض9غ5م 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እንዴትነሽ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ግንኙነት ከማድረጌ በፊት ያስሚን ወስጄ 3or5 ደቂቃ ከቆየሁ ቡሀላ ግንኙነት አደረኩኝ በነጋታዉም ወሰድኩ ግንኙነት ያደረኩት አንድ ቀን ብቻነዉ በተደጋጋሚ ለ6ቀናት ያዉስአቱ ትክክል አይደለዉ ስአቱን ጠብቄ ባልወስደዉም 6ወስጄ አቆረጥኩት ፔሬደ ቀረብኝ እባክሽ መልሽልኝ ፔሬዴ ከመጣ ከሳምንት በላይ ባሉት ቀናትነዉ ግንኙነት ያደረኩት በጣም ጨንቆኛል

  • @HagiWorku
    @HagiWorku 21 วันที่ผ่านมา

    Ke be 1 wer bemrmera litawek yichilal pls doctor melshilgn

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው หลายเดือนก่อน

    በውስጥላናግርሽእፈልጋለሁበናትሽእኔበጣምችግርላይነን😢😢😢😢😢😢

  • @SelamAbebe-zd4zf
    @SelamAbebe-zd4zf หลายเดือนก่อน

    Ydm መርጋት chger yalbt ሰው ምን aynt mklakya mtkm albet

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በናትሽ መልሽልኝ በክንድ ላይ በሚወሰድ ደም ይለያል እንዴ በሽታው መኖሩ እናአለመኖሮ እና የጨጓራ ቫክቴሪያ ነው አሉኝ😢😢

  • @TigZigale
    @TigZigale หลายเดือนก่อน

    Bentshi ehta ngrgn techenkalwu sati ande aynti adeleme ywtekote chegri ymtal enda ngrgn

  • @DagimDegnet
    @DagimDegnet หลายเดือนก่อน

    ምርመራው ውጤቱ የሚታወቀው ግንኙነት ካረኩ ከስንት ግዜ ነው

  • @SofiyaweilSofiyaaweil
    @SofiyaweilSofiyaaweil หลายเดือนก่อน

    በአላህ መልሽልኝ ክኒኑን ካለ አጀማመሩ ነው የጀመርኩት እርግዝና ይፈጠራል ወይ😢

  • @masssei
    @masssei หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለምታቀርቢልን መረጃ እናመሠግናለን ፡፡አልፎ አልፎ የመለብለብ ባህሪ ይሠማኛል እናም ወፈር ያለ ነጭም ይፈሠኛል አልፎ አልፎ ችግር ያደርስብኝ ይሆን እህት እዳታልፊኝ

  • @MikiyasMelkam-y4q
    @MikiyasMelkam-y4q หลายเดือนก่อน

    አድ ሰው ተጋላጭነት ኑሮት windo period ጨርሶ ከ 3ወር በኋላ ቢመረመርና ዉጤቱ (-) ቢሆን ያሰዎ ጤነኛ ነው ማለት ይቻላል

    • @marda-8762
      @marda-8762 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ተጋላጭነት ከሌለ አዎ ይቻላል

  • @ErgoyeZebegna
    @ErgoyeZebegna หลายเดือนก่อน

    ፆታዊ ግንኙነት አድርጌ አላውቅም ግን አሁን ዉስጥ አብዛኛው እኔ ላይ ይታያል 21 አመቴ ግን እነዝህ ምልክቶች የተያዙ ሰዎች ላይ ብቻ ከሆነ የሚታዬት ችግር የለውም ከቤተሰብ ካልሆነ እኔ ግንኙነት አድርጌ ስለማላውቅ

    • @marda-8762
      @marda-8762 หลายเดือนก่อน

      የተያዙ ሰወች ላይ ብቻ አደለም ሚታዩት

  • @BezaKassis
    @BezaKassis หลายเดือนก่อน

    Le 21 wsjalehu abrewu slmalnor bemhal 1gngunet adrgnalehu ahun bakrtewu ergzna yfeteral

    • @milli12354
      @milli12354 27 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ነው ምትጠቀሚው ውዴ ክኒኑ

  • @thatofeliciamodise
    @thatofeliciamodise หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እባክሽ መልሽልኝ እኔ ሳላቅ በቫይራሱ ተጠቂ ከሆነች ልጅ ጋር ጥንቃቄ በጎደለ መንገድ ፈጽሜ ነበር ግን ሳምንት ሳይሞላ ብዙ ምልክት እያየው ነኝ ይቻላል ወይ

    • @marda-8762
      @marda-8762 หลายเดือนก่อน

      ጭንቀት ዉስጥ ስላለህ ነው

    • @ahmedamedo8537
      @ahmedamedo8537 หลายเดือนก่อน

      endet honesh temeremeresh aba

  • @fhdt3353
    @fhdt3353 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግን ዶክተር

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    እ❤

  • @SSna-m9i
    @SSna-m9i 2 หลายเดือนก่อน

    በማርያም ደኩተርያ እርጅኝ አመት ሞላኝ የተፈረፈረ ከይብ የሚመስል ይወጣኛል ደሞ ብዙነዉ የሚወጣኝ ስታዉ በዛላይ ሀይለኛ ማሳከክ አለዉ መዳኒቱ ስሙ ንገሪኝኛ ህጄ ልግዛ ፋርማሲ ህጄ መናገር አሳፈረኝ ስሙ ንገርኝና ህጄ ልግዛ

    • @jyoutube-e3t
      @jyoutube-e3t หลายเดือนก่อน

      የኔእህ እዴትሆንሽ እኔም እዳችነኝ በፈጠረሽመልሽልኝ

    • @SSna-m9i
      @SSna-m9i หลายเดือนก่อน

      @jyoutube-e3t እረ ዉዴ አለሁኝ ምን አዲስ ነገር የለም ስታከም ለዉጡን አይቼ እነግርሻለሁ 😍😍😍

  • @GjhG-d8u
    @GjhG-d8u 2 หลายเดือนก่อน

    ደክተር በናትሽ ርድኝ እኔ ከ2ትወደሰወስት ኣመት እየሄድኩነዉ ግን ደሞ ጥንቃቄ የገደለዉ ገንኝት ኣርጌ ነበር ማለቴ ሰዉየዉ ኣለዉ ወይ የለዉም ኣላዉቅም ኣሁን ግን በእግሪ ለይ የሆነ ነጭ ነጭ ምልክትች ወጦኛል ኣሁን ኣለኝ ማለትነዉ እባክሽ ርጅን ደግተር 😢

  • @الحمدللة-ح1ض
    @الحمدللة-ح1ض 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አባክሽ እኔን በውስጥ መስመር ታወሪኝ እኔ ያስጨነቀኝ ነገር አለ ያልሻቸውን ነገር አዱ ብቻ እኔጋ አለ ማለትም ሆዴን ያሳከኝና አብጦ ቀይ ቀይ ቀይ ይሆናል እና ምን ማረግ አለብኝ መልሽልኝ

  • @EtsehiwotBekele
    @EtsehiwotBekele 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በ2 ወር ከ22 ቀን ይታወቃል ወይ?

  • @als6152
    @als6152 2 หลายเดือนก่อน

    እህት እባክሽመልሽልኝ እኔ ፔሬድበጨረስኩ3ቀኔግንኙነት አደረግኩ ያስሚንእሚባለውንተጠቅሜነበር ያኔ ከባለቤቴጋር 3ቀንቆይተን ተለያየንከዜይለ3ቀንብቻተጠቅሜመውሠዱንአቆምኩ በስምንተኛውቀን ትንሽ እየተቆራረጠለሦስትቀንመጣኝፔሬደመጣኝ ከዞይሄውወርከ8ቀንሆነኝ ቸክማድረጊያውም አንድመስመርነውእሚሳየኝ ምንሁኖብኝ ይሆንእህቴመልሽልኝ ለመጀመሬያስጠቀምነበር ተጨንቄለሁመልሽልኝ❤❤

    • @milli12354
      @milli12354 27 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ሆንሽ እህቴ

  • @ethioethio4470
    @ethioethio4470 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ደኮተር እኔ ዉርጃ ባካሄድ 3ወሬየ። ግንኙነት አደረኩ ፔሬደ በጨረስኩ1617አደረኩ ያሥሚን እጠቀማለሁ። እርግዝና ይፈጥራል። ሠዉነቴን የመኛል

    • @marda-8762
      @marda-8762 2 หลายเดือนก่อน

      Yasmin አስተካክለሽ አየተጠቀምሽ ከነበረ አይፈጠርም

  • @hdhfvyvhfg2046
    @hdhfvyvhfg2046 2 หลายเดือนก่อน

    እባክሺ መልሺልኝ ዶክተርየ እኔ የወርአበባየ በየወሩአይመጣም 6ወር ይቆያል እና ምድነዉ መፍትሄዉ😢😢😢😢😢😢

    • @marda-8762
      @marda-8762 2 หลายเดือนก่อน

      የምትጠቀሚው መከላከያ ከሌለ ምርመራ አድርጊ... ብዙ ምክንያቶች አሉ ከ ማህፀን ጋ ብቻ ላይገናኝ ይችላል

    • @hdhfvyvhfg2046
      @hdhfvyvhfg2046 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ዶክተርየ ምንም አይነት መከላከያ አልጠቀምም እና ሀኪምቤትህጀነበር የወልድመከላከያሰጡኝ እና እየተጠቀሙኩነዉ ያስተካክልልኝ ይሆን??

    • @marda-8762
      @marda-8762 2 หลายเดือนก่อน

      @@hdhfvyvhfg2046 አዎ በሱ ሊስተካከል ይችላል

  • @hdhfvyvhfg2046
    @hdhfvyvhfg2046 2 หลายเดือนก่อน

    መፈጣሪ ስም መልሺልኝ እኔ የወርአበባየ 6ወር እየቆየነዉ እሚመጣዉ እና ድነዉ የሚስተካክለዉ😢😢😢😢😢😢

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot 2 หลายเดือนก่อน

      ቅርፍድ ወይም በአረበኛ ምስማር የሚባለዉን ለ3ወይም21,ቀን በዉሃ እየዘፈዘፍሺ ጠጪ ይመጣል

  • @salam-c9z
    @salam-c9z 2 หลายเดือนก่อน

    አረ በፈጣሪ ጨንቆኛል መልሱልኝ እኔ ከባሌጋ በወር ነው እምንገናኘው አብሬው የምቆየው ከዛ ወደስራ ነኝ የምጠቀመው ያስሚን ነው መዳኒቱን የጀመርኩት ፔሬዴ በመጣ በ3 ኛ ቀኔ ነው ለተከታታይ 7 ቀን ነው የወሰድኩት ፔሬዴ ተመልሶ በሳምንቱ መጣ ግሬ ገባኝ ምን ተፈጥሮብኝ ይሆን እባክሽ ዶክተር መልሽልኝ

    • @als6152
      @als6152 2 หลายเดือนก่อน

      እምንደረሽ እህት መልሽ

    • @salam-c9z
      @salam-c9z 2 หลายเดือนก่อน

      @als6152 ገና ነኝ ምንም የለም እስካሁን

    • @als6152
      @als6152 2 หลายเดือนก่อน

      ስትወር ሆነሽ እህቴ እኔምልክእዳች በጨረስኩ 3ቀንነበር የተጠቀምኩትምያስሚን ነው ግንበተለያየን በሳምቱትንሽ መጣኝ ይሄው መጫውአለፈ እረግዝናምእዳልተፈጠረ አሳየኝ በቻ ይጨቃል

    • @salam-c9z
      @salam-c9z 2 หลายเดือนก่อน

      @@als6152 የኔም መምጫው ቀኑ አልፏል ቼክም አላደረኩም በጣም ያስጨንቃል ምን አይነት መዳኒት እንደምጠቀም ግራ ገባኝ

    • @als6152
      @als6152 2 หลายเดือนก่อน

      ይመጣልሻል እህቴ የኔምበወር ከ20ቁኑመጣልኝ

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይሄ አንገትላይ ያለው እብጠት ያመኛል እሱም የተቦቦረ ጥርስ ስላለኝ እሱ ሲደማ እና የአፍንጫ ሳይነስ አለብኝ እሱ ሲያብጥ ነው እንዳስተዋልኩት . ወይኔ ግንደግሞ ግንኙነት እንኳን አላደረኩም በስለታስለት ካልመጣብኝ

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s หลายเดือนก่อน

      እኔም አለኝ ጥርሴ ተቦሮቦሮብኛል በቀኝ እና በግራበኮል እባጪነገር አለኝ

  • @pyaarkiya5558
    @pyaarkiya5558 3 หลายเดือนก่อน

    Hulum mlkt ytayal nw weyns endet nw

  • @ayshaaysha7744
    @ayshaaysha7744 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም።ድኩተር እኔባሊጋር የምገናኝው በወር ሁለትቀንው. መዴኒኒቱን።።እስስትቀንነው እባክሽመልሽልኝ

  • @mariamA-v8x
    @mariamA-v8x 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ተሚስቴ መውለድ እፈልጋለሁ እሶ አሁን መውለድ አፈልግም መከላከያ ትጠቀማለይ እደታርጌ ነው ማፍረስ የምቺለው አትለፊኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762 หลายเดือนก่อน

      ተነጋግሮ በመተማመን

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 4 หลายเดือนก่อน

    Marvelon,ይሕመከላከያስትነዉየሚወሰደዉ,እኔአድነዉየወሰድኩትየቀረዉንጣሏኩት የተጠቀምኩትአድየብቻሲለነበር ዶክተርእባክሽንእሳዉቂኝ

  • @BesufkadTlahun-q3r
    @BesufkadTlahun-q3r 4 หลายเดือนก่อน

    Beand ken yyzal ende

  • @Suleman-c6t
    @Suleman-c6t 4 หลายเดือนก่อน

    የመተላለፊያ መገዶች

  • @HabetamuLove-g8r
    @HabetamuLove-g8r 4 หลายเดือนก่อน

    ሌጂትን አላቃትም በኮንደም ሰርግ ፈነዶ እስካወሁን ምንም አይነት አላየሁም 6ወር ሞለኚ እስኪ ንግሩኘ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @dabaldabal3037
    @dabaldabal3037 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሠላም የወር አባባ ከጨርሥን ቡሀላ በሥንተኛዉቀን ነዉ እርግዝና የሚፈጠረዉ እባክሽ መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762 4 หลายเดือนก่อน

      የወርአበባ ከመጣበት ሳይሆን በየ ስንት ቀን አንደሚመጣ እርግጠኛ ከሆንሽ በሁላ ከሱ ቀን ላይ 14 ቀን መቀነስ ነው. ለምሳሌ በየ 26 ቀኑ ከመጣ 26-14= 12, ስለዚህ የወርአበባ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ሲቆጠር ያለው 12ተኛ ቀን አንቁላል ሚለቀቅበት ቀን ነው እርግዝና ይፈጠራል... ከሱ ቀን በፊት ባሉ አራት ቀናትም ቢደረግ ስፐርም በ ማህፀን ዉስጥ አስከ 5 ቀን ሊቆይ ስለሚችል የተቀመጠው ስፐርም አንቁላሉን አግኝቶ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FreaLealem-n4d
    @FreaLealem-n4d 4 หลายเดือนก่อน

    ከ ወለድን በሁአላ መቼ እንጀምር

    • @marda-8762
      @marda-8762 2 หลายเดือนก่อน

      መጠቀም የፈለግሽው መከላከያ አይነት እና ማጥባት አለማጥባትሽ ላይ ይወሰናል

  • @saifulrana1661
    @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

    የሀያራሰሀት ነዉ እምወሰደዉ እረሰቸዉ ጭማቂ ጠጥቸ ነበአ ሺሮት ይሁን

    • @marda-8762
      @marda-8762 2 หลายเดือนก่อน

      አይሽረዉም

  • @nathanim2612
    @nathanim2612 4 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን

  • @saifulrana1661
    @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደኩተረ እሰኪ መልሸልኝ እኔ መከላከያ ወሰጀ ነበር አሁን ወረ ሁኖኛን ብቅ ብሎ ተመለሰ የረግዝና ምልክት ይሁን ሰልሸልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762 4 หลายเดือนก่อน

      የ ወሰድሺው መከላከያ የቱን ነው?

    • @saifulrana1661
      @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

      አቦላ አይነቱን ነዉ

    • @saifulrana1661
      @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

      ጨንቆኛን አልፈሰሰኝም ብቅ ብሎነዉ የተመለሰዉ

    • @marda-8762
      @marda-8762 4 หลายเดือนก่อน

      ምርመራ ማድረግ ከቻልሽ አድርጊ መከላከያ መዉሰድ ብቻ ሳይሆን በአግባቡ እና በ ትክክለኛው ሰዓት ሲወሰድ ነው ሚሰራው

    • @saifulrana1661
      @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

      @@marda-8762 እኔ ያለሁት ሰደትነዉ በሰሀቱ ነበር የወሰድኩት ሰላሳ ደቂቃ አለፈብኝ እክምና ለመሂድ ከባድ ነዉ

  • @saifulrana1661
    @saifulrana1661 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደኩተረ እሰኪ መልሸልኝ እኔ መከላከያ ወሰጀ ነበረ አሁን ወረ ሁኖኛን ግን ብቅ ብሎ ተመለሰ እረግዝና ይሆን

  • @MedinaYimer-io1iy
    @MedinaYimer-io1iy 4 หลายเดือนก่อน

    መድሀኒቱን እየወሰድን ከባለቤታችን ጋ በርቀት ከሆን ብናቋርጠው ፅንስ ይፈጠራልን እባክሽን መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762 4 หลายเดือนก่อน

      እንደቀኑ ይወሰናል

  • @EdenTeyar-np7cj
    @EdenTeyar-np7cj 4 หลายเดือนก่อน

    Dr salm ene pilsun pired bamxa ba 9 kan new yajmarakut ergezen lefater yechelal dok

  • @HabtamumkonenYmariyam
    @HabtamumkonenYmariyam 5 หลายเดือนก่อน

    በቃ አንተ ተይዘክ ነው

  • @SelemunBaraki
    @SelemunBaraki 5 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ዶክተር ኣትለፊኝ ጥያቄ ኣለኝ ኣንድ ጓደኛየ ኣለ ከሶስት ኣመት በላይ ሆኖኛል ኣንድ ኣንዴ ከከንፈር ውስጢ ኣንዳንዴ ከከንፈር ደጂ ላይ ልክ እዝህ እንደ ኣመጣሽዩ በማሀሉ ነጭ ያለው ቁስል ይወጠኛል ግን ሁሌ ሳይሆን ኣንዳንዴ ጥፍቶ ይቆያል ኣንዳንዴ ተሎ ተሎ ይመላለሰኛል የሚን ምልክት ይሆን እያለ በጣም ይጨናነቃል እና እንድህ የሚይድሪግ ሌላ በሽታ ይኖራል ወይ ?

  • @EnthusiasticParakeet-un1fp
    @EnthusiasticParakeet-un1fp 5 หลายเดือนก่อน

    Dr please silksh bzu teyka alegn chenkognal

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow