"ከካንሰር" ለመራቅ የትኞቹን ምግቦች እናሶግድ? Cancer Causing Foods to Avoid

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @marthabeyene4767
    @marthabeyene4767 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ትክክል ነሽ። እኛ ኢትዮጲያውያን ከሌላው አለም በተሻለ ጊዜ አለን ነጭ ዳቦ ከመግዛት በዋጋውም የሚሻለው ያልተፈተገ ስንዴ ገዝተን የሚያምርብንን የምንወደውን ዳቦ መብላት ነው። በተለይ ለዚህ ሀላፊነት ያለብን ሴቶች ነን ። ኑሮን ዘመናዊ ለማድረግ የሚደረገው ሙከራ ከእውቀት ጋር ካልሆነ ያጠፋናል። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንጀራ በማይክሮ ዌቭ ማሞቅ በጣም አደገኛ ነው። ብናስብበት ጥሩ ነው።ተባረኪ እህቴ

  • @rahelmebrahatu1438
    @rahelmebrahatu1438 3 ปีที่แล้ว +8

    ለብዙ ገኖች ማንቂያ ነው ቀድሞ መጠንቀቅ ሁሌም መልካም ነው። ተባረኪ

  • @misrakkifle7872
    @misrakkifle7872 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነትሽን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እህቴ በጣም ነው የማመስግንሽ ።

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እህት

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ

  • @elisazerihun7869
    @elisazerihun7869 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ከአንቺ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው

  • @BinyamGetnet-q1p
    @BinyamGetnet-q1p 2 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ይባርካቹ

  • @fatimaa2958
    @fatimaa2958 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔጣፋጭነገርአበዛለሁአላህይድረስልኝ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ጥሩ መረጃ ሰጥተሽናል ❤

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ሜሩ ቃላት የለኝም ለማመስገን

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እባክሽ በፁህፍ እያሳየሽን ገለፃውን አድርጊልን ሰሌዳ ላይ ማለቴ ነው

  • @seadaawolu6222
    @seadaawolu6222 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen hulem yemnadergewun ena yeminbelawun neger new yengershen

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebarkesh yn ehete

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 5 หลายเดือนก่อน

    Inmeseginalen❤❤❤

  • @asteralemayehu5951
    @asteralemayehu5951 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @fikirtefirew8160
    @fikirtefirew8160 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you!

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo,temhertu betam teru new,degemo gebeshi siyamer

  • @mekdesberhanu2113
    @mekdesberhanu2113 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @tyftt1156
    @tyftt1156 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki yalshin bemakafelish

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 ปีที่แล้ว +6

    ጊቢሽ ሲያምር ኢትዮጵያ ነው?

  • @mmaayyuuumm7357
    @mmaayyuuumm7357 2 ปีที่แล้ว

    እህት ቁጥረሺን

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml ปีที่แล้ว

    የት ጠፍተሽ ነው

  • @fufuyedine9006
    @fufuyedine9006 3 ปีที่แล้ว

    Selam feriwt kasa ebalalew ancine endate magnte eclalew

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @eleniiification
    @eleniiification 3 ปีที่แล้ว +7

    The majority of the people who use such products may not use social medias. Can you do such programs on Television or Radio. Not only for cancer but the non-stop kidney failures we are witnessing everyday. One food you didn't mention french fries sold on the streets of Addis. Thank you so much!

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @tigistamsalu9832
    @tigistamsalu9832 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam ehita endatalfegni fibroadenoma wede cancer yekeyeral

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  3 ปีที่แล้ว

      አንዳንድ ጊዜ ሊቀየር ይችላል። ከሀኪም ጋር መማከርና ቀጣይነት ያለው ክትትል ማድረግ ይኖርብናል

  • @hann122
    @hann122 3 ปีที่แล้ว +3

    the topic is very interesting and important for our society . Very low public awareness and kowledge on cancer, it should be broadcasted inmpopular TV stations to reach the wider public.

    • @rb2782
      @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

      Exactly

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia is the best place to live to eat healthy food . American food is very dangerous, is very difficult to find food without preservatives.

  • @mesialemayehu9992
    @mesialemayehu9992 3 ปีที่แล้ว +1

    T u enamsgenale

  • @sofiasofi1778
    @sofiasofi1778 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you