thank you sister!!! i was dignose stage one point eight breast cancer 2016 im still energetic no sign of cancer but i worry every day thinking it might come back again today i learn a lot from you thank you so much!!!❤❤❤❤❤
Good job Mame for inviting the amazing courageous woman (Tati) Mekedelawit This will give awareness to our community men or women we have to be aware breast cancer can happen to men as well. Cudos to her mom taking her to the hospital. Awerness awareness ❤️ ❤❤❤
Yes food food fluid and acceptance 2years ago I had the same problem I followed my Doctor instructions also, youtube from women all over the world sharing their stories really helped me the best thing is I don’t live with Habesha Comunity 😅more than of the cancer the word will kill you 😂 of course God also with me and under God good medical treatment and team Godbless Australia and the people medical is free I am well Loved and treated well🙏 .
TATEYE MY BELOVED SISTER WHAT A REMARKABLE WOMAN YOU ARE I HAVE A HUGE RESPECT AND LOVE FOR YOU I DO APPRECIATE YOUR COURAGE YOUR INFORMATION AND SUPPORT ABOUT CANCER AND TREATMENT IS VERY HELPFUL LOOKING BACK THAT WHAT AN EXTRAORDINARY TIME IT WAS GIVES YOU STRENGTH THAT WAS A MIRACLE CURE YOU HAVE BEEN THROUGH TOUGH TIME YOU ARE EXCEPTIONALLY MY HERO YOU ARE STRONG YOU ARE A WARRIOR YOUR INTEGRITY YOUR HONESTY YOUR WORDS AND ACTIONS ARE VERY POWERFUL IT IS WORTH EDUCATING US BY SAYING THAT YOU ARE NOT ALONE VERY POWERFUL POSITIVE MESSAGES YOU ARE UPLIFTING WOMENS VERY COURAGEOUS AND INSPIRATIONAL TO ALL WOMENS YOU ALWAYS GO ABOVE AND BEYOND TO SUPPORT ETHIOPIAN COMMUNITY I CAN NOT THANK YOU ENOUGH FOR ALL YOUR HUMANITY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY I LOVE YOU MY SISTER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታትዬ ጠቃሚ መልክት ነው ያስተላለፍሽው በህይወት ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት ነገርም ሆነ ህመም ሲደርስ መቀበልና ፅኑ እምነት ትልቁ የመዳን መንገድ ነውና አድናቂሽ ነኝ:: እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ:: ❤
መቅደላዊት አበበ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሰው ነሽ አሁንም ይህንን መልካምነትሽን የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልሽ በጣም ነው ምወድሽ❤
Tatey ትልቅ ትምህርት ነው ያረግሽው ለህቶቻችን ቀላል ነገር አይደለ በተለይ አንች በእዛ ውስጥ ሰላለፍሽ ብዙ እንማርበታለን እግዚአብሔር የባረከ ልጅ ነሽ ሌላም ብዙ በጏድራጏት በምታረጊው :እግዚ
እግዚአብሄር ጨምሮ እደሜና ጤና ይስጥሽ የልጅችሽን ውግ ማረግ ለማየት ያብቅቃሽ 🙏❤😘
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እነቴን ያጣውበት ታሪክ ነው እህታችን ተባረኪልኝ ጨርሶ ይማርሽ እመብርሃን ሁሌ ትዳብስሽ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ሁላችንን ስለረዳን ክብር ለመድሀኒያለም እንም 16 አመት ሊሆንኝ ነው አስወግጄ ህክምናውን ጨርሼ ሁሉም ሰው ቅድመ ምርመራ ከመድሀኒያለም ጋር ይገባል ተመስገን እህቴ::🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን! እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን የታመመን የሞተን ያስነሳል!
እሕቴ ሰላም ነሽ እኔም አንድ ጡቴን ተሰርቼለው በ7 ወሬ ነው ተነስቼ ስራ የጀመርኩት ላይም ስራ ከባድ ነው አሁን እንደ እግዛብሔር ፍቃድ 3 አመት ሞልቶኛል
እንካን ፈጣሬ ብርታት እና ጥንካሬ ሰጥቱሽ ለዚህ አበቃሽ እህቲ
ተሰርቻለሁ ማለት አርቴፊሻል ጡት ነው??
@@sirgutamera4806ኤሬ ታመዉ ተቆርጠዉ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
በርች
እህቴ እጅሽ ግን እንዴት ነሽ እህቴ ከተሰራች ቡሖላ እጆ አበጠ
thank you sister!!! i was dignose stage one point eight breast cancer 2016 im still energetic no sign of cancer but i worry every day thinking it might come back again today i learn a lot from you thank you so much!!!❤❤❤❤❤
ያጠነከረሽ አምላክ ይመስገን ጎበዝ እህቴ
በጣም ጎበዝ እንኩዋን እግዚአብሄርማረሽ ለሌሎችም ትምህርት ትሆኛለሽ❤❤❤
ትክክል እህቴ እናመሰግናለን 👍👍🙏🙏🙏
❤ታቲዬ የኔ ውድ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። የታቲዬን መልካምነት እኔ ምስክር ነኝ። እጅግ ጎበዝና ድንቅ እህት ነች። በልጅነት green ዩኒፎርም ለብሰን አብረን ተምረናል። እጅግ ጎበዝና ቁምነገረኛ የክፍላችን ምርጥና ቆንጅዬ እህታችን ነች። ታቲዬ የህይወት ተሞክሮሽን ለኛ ስላካፈልሽን ምስጋናዬ የላቀ ነው። መልእክትሽ ያበረታል ያነቃቃል። ኑሪልኝ ውዴ። እወድሻለሁ። በርቺ። ማሜ እናመሰግናለን።
አኔም ስውልድ ያመኝል ግንምችነው የሚሉኛ
Good job Mame for inviting the amazing courageous woman (Tati) Mekedelawit This will give awareness to our community men or women we have to be aware breast cancer can happen to men as well. Cudos to her mom taking her to the hospital. Awerness awareness ❤️ ❤❤❤
የኔናት የልጆችሽ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አደረሰሽ
❤Amen Adaniye.
በጣም አስተማሪ ። ግልፅነትሽ እጅግ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኘ ነሽ የልጆችሽ አምላክ ደረስልሽ የእነቴ ታሪክ እንዳስታውስ አደረገኝ በዘር የሚሉት ነገር አለ እውነት ነው ምን ያህል እውነት ነው?🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!! 33:13 በጣም ሞራል ! ጉልበት! ነሽ
ተባረኪ
መገን እኔ እስከ ምርጫ መቸ በስጋት😢😢 አላህየ በጤናየ እዳትፈትነኚ
Yes food food fluid and acceptance 2years ago I had the same problem I followed my Doctor instructions also, youtube from women all over the world sharing their stories really helped me the best thing is I don’t live with Habesha Comunity 😅more than of the cancer the word will kill you 😂 of course God also with me and under God good medical treatment and team Godbless Australia and the people medical is free I am well Loved and treated well🙏 .
🤔Habesha
አድናቂሺነኝ እኳንም ጤናሺን መለሰልሺ
አሜን አሜን🙏🙏
በጣም አሪፋ ትምርትነዉ የሦንም ጥንካሬ ሣላደንቅ አላልፍም እግዛቤር.እንኮን ማረሽ
እናመሰግናለን
Wow what a remarkable women I have learned so much about breast cancer
እግዚአብሔር አንተ መልካም ነክ ተመስገን
TATEYE MY BELOVED SISTER WHAT A REMARKABLE WOMAN YOU ARE I HAVE A HUGE RESPECT AND LOVE FOR YOU I DO APPRECIATE YOUR COURAGE YOUR INFORMATION AND SUPPORT ABOUT CANCER AND TREATMENT IS VERY HELPFUL LOOKING BACK THAT WHAT AN EXTRAORDINARY TIME IT WAS GIVES YOU STRENGTH THAT WAS A MIRACLE CURE YOU HAVE BEEN THROUGH TOUGH TIME YOU ARE EXCEPTIONALLY MY HERO YOU ARE STRONG YOU ARE A WARRIOR YOUR INTEGRITY YOUR HONESTY YOUR WORDS AND ACTIONS ARE VERY POWERFUL IT IS WORTH EDUCATING US BY SAYING THAT YOU ARE NOT ALONE VERY POWERFUL POSITIVE MESSAGES YOU ARE UPLIFTING WOMENS VERY COURAGEOUS AND INSPIRATIONAL TO ALL WOMENS YOU ALWAYS GO ABOVE AND BEYOND TO SUPPORT ETHIOPIAN COMMUNITY I CAN NOT THANK YOU ENOUGH FOR ALL YOUR HUMANITY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY I LOVE YOU MY SISTER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንም እግዚያብሄር ማርሽ ለልጆሽ እንኳን ቆየሺላቸው ቶሎ በለመታከሟ በስደት ሀገር ጓደኛየን አስጥቶኛል የጥቶኛል አንድ ቀን ሳታርፍ በስው ሀገር😢😢
በጋደኛሽ ላይ በደረሰብሽ ሀዘን ፈጣሪ መፅናናትን እዲሰጥሽ እመኛለው የሳንም ነፈስሳን በገነት ያኑርልን እህቴ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
Wow, so amazing. God bless you. I learn a lot of you.
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጠንካራ. ትንሽ. ክብደት. ቀንሺ. አንበሳ
አበሻ በማይመለከተው ነው የሚያወራው
ከወገብ በታች
አዎ ክብደት ትቀንስ እዉነት ነዉ@@rasayifat5726
የፊልሙ አቀራረጽ እንጅ ታትዬ ውብ ቁመና ያላት ሲበዛ
መልካም እህት ናት። ሌላ ግዜ ግን ትምህርት ውሰጅ። ነውር ማለት ምን እንደሁ ተገንዘቢ። ለመናገር ከመቸኮል መቆጠብ መልካም ነው።
እመቤቴ እንኳን እረዳችሽ
Thanks both of you!
Thank you 🙏
God bless you and family ❤❤❤
I can’t wait for part 2
እኔ ማሞ ግራፍ አድርጌ እሪዛርቴ ጥሩ ነው ግን እጢው መውጣት አለበት ተብየ አስወጥቻለሁ ገና ሁለት ወሬ ነው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ
እህቴ ዶክተርሽ ጋር መከታተልና እነሱ የሚሉሽን ማድረግ አለብሽ።
ስውነትሽን ጠብቂ ጠቃሚ ምግብ ብይ ውሃ በደንብ ጠጪ። አይዞሽ ክትትል ሽን ግን እንዳታቆሚ።
እኔም እዳነቺ ተብዬ ግን እዚህ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ግን ብቸኛ ነኝ የሚያግዘኝ ሰው የለኝም ብር የለኝም ቤተሰብ የለኝም ብቻ አንቺን የሠማ እኔ እዲሰማ ይጸልይኝ አደራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀሎ
አይዞሽ አብሽሪ ህክምና ተከታተይ አደራ@@SeadaAdem-mn4rd
እኔ ሰባት አመቴ ግራ ጡቴ ላይ እጢ አገኘሁ ለምሰራባቸው ተናግሬ ዶክተር ጋ ወሰዱኚ ተመርመርኩ ግን ይሄ የሚያስፈራ አይደለም እጢ ነው ከፈለግሽ እናውጣልሽ ግን ይተካል አለኚ ከተካ. ና የሚያስፈራ ካልሆነ. በሰው ሀገር ሁብሬሽን አልሆንም ብየ ተውኩት አሁን ዘጠኚ አመት ሊሆነኚ ነው በየ አመቱ ያው የግል ሀኪም ቤት እየሄድኩ ራጂ እነሳለሁ እዳለ ነው እብጠቱ አሁን ላይ የቀኘም እጢ አገኘበት የግራየ ግን ጫፏ ወደ ውስጥ ትገባለች በተለይ ጥት ማሳዥ ስለብስ 😢😢😢አላህ ይሁነኚ
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
Bedenb yayiw zim atibey ehit
የኔ እህት እህቴ የዛሬ 18 አመት ገደማ እጢ ሰርጀሪ አርጋለች ወደ ገርጂ ያለው ኮሪያ ሆስፒታል አሁን ልጆች ወልዳለች
እባክሽን በደብ ታይው እና ያውጡልሽ ቀላል ነው ግን መውጣት አለበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ አይዞሽ ግን አሰሪዎችሽ የሚያግዙሽ ከሆነ
ትሪትመንት መጀመር አለብሽ። አይዞሽ ጠባቂው እግዚአብሔር ነው። ግን ጡትሽ ወደ ውስጥ መግባቱ ጥሩ ምልክት አይደለም። ተመልሰሽ መታየት አለብሽ። ግዜ አትስጭው። ሀገር መሄድ ከቻልሽም ውድ ቢሆንም አሁን ላይ ጥሩ ህክምና አለ። በጸሎት አስብሻለሁ አይዞሽ።
Enkuwanem geta redashi ehete thanks to share
Tatey❤❤❤❤
እህቴ እኔ ጡቴ ላይ እብጠት አለዉ ጥጥር ያለ ግን አይጨምርም እራጅ ማሞግራፊ ተነሳዉ ግን የሚያስፈራ አይደለም ከአ 3 ወር በዋላ ተምልስሽ ነይ ደግመን እናየዋለን አሉኝ ግን በጭንቀት ልሞት ነዉ ምን ትመክሩኛላቹ
እንዴት ነሽ እህቴ የታቲን ታሪክ በደንብ ሰምተሽው ከሆነ በመጀመርያ የራስዋ ዶክተር ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም ብሏት ነበር ለሁለተኛ ግዜ እስፔሻሊስት ነው የተባለ ዶክተር ጋር ሄዳ ነው በመንካት ብቻ ያወቀላት እናም አንቺም በምትቺይው መንገድ የሌላም ዶክተር ሀሳብ ለመስማት ሞክሪ አይዞሽ አትጨነቂ ጭንቀት በራሱ ሌላ በሽታ ነው የምትቺይውን ያህል ሞክሪ ጠንክሪ ፅልይ... ቢኖር እንካን በጊዜ ከታወቀ በቀላሉ ይድናል ከፈጣሪ ጋር ችላ አትበይ ግዜም አትስጪ
@@gwarotube
በጣም አመሰግናለዉ ደግሜ ሊላ ዶክተር እድያየኝ አደርጋለዉ ተባረኪ
@@gwarotube
ሰላም እህቴ ዉለረ አስብሻለዉ ግን ላገኝሽ አልቻልኩም ሌላ vido ላይ መሰለኝ የፀፍሽልኝ ግን ዉሌ አስብሻለዉ እህቴ አንቺ ስላደፋፈርሽ በድጋሚ ዉሉንም ምርበራ ታይቼዉ
ነበር ግን ካስርስ አይደለም ተባልኩኝ በተለይ ባዮብሲ ተሰርቻለዉ ግን ዉሉም ምንም የለም አሉኝ ግን እጢዉ አለ አዉጡልኝ ስላቸዉ ችግር አያመጣም ተይዉ አሉኝ ምነ ትመክሪኛለሽ መልስሽን እጠብቃለዉ 😮
ሰላደፋፈርሽኝ ግን በጣም አመሰግናለዉ
እንዴት ሆንሽ ውዴ@@mizomido-kz1xi
እግዚአብሄር ይመሥገን
እኔም ሠርጀሪ ተሠርቼ
አንዱን ጡቴን ኬሞ ጨረር ወስጄ
አሁን ጥሩ ሁኔታላይ ነኝ
የአምስት አመቱን መድሀኒት እየወሠድኩ
ነዉ አንድ አመት ከስምንት ወር ሆነኝ ይመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ
እየሡስ ክርሥቶሥ አመሠግነዋዉ🙏💟🙏💟🙏💟🙏
ሰላም ለእናተ ይሁን እኔም ጡቴውስጥ እበጥ አለ ትልቅ ነው ሶስት አመት ሆነን ህክምና ሞክራለሁ እድ ሜይ 26 ነው ሚሞግራም አድርጌ አለሁ ምንም የለውም ይሉኛል አስትራስውድ ላይ ምንም የለውይሉኛል ምን ላድርግ ምክራችሁን ለግሱኝ
እራስን ፈትሾ በጊዜ ማወቁ የጡት ካንሰርን ስቃይን ይቀንሳል #breastcancerawareness #cancerawareness
th-cam.com/video/mhOV3Zd6zF4/w-d-xo.html
tolo ye teshale hekemna heji ene endanchi ebtetu telke new tedegagami setayi yelem nebr emiluge ye 6 wor histan alege bemehal tute wotete meyaze akome yezane sehed kedewe kebtetu kortew meremera aregew kanser tebye chenketuset nage

እኔንም ብታናግረኝ ምናለ አልቻልኩም ሁሉንም ነገር
Le ehetocha temehert yehonal belesh selekerebsh enamesegnalen
Enem takeme deghalew egziabher yemesegen!!!
doctoroch betam chila yilalu
Enkuan kerebsh gobez set yefetarin chernet asayeshin
🙏🙏🙏
እህቴ እባክሽን ሀሳብ ስጪኝ እኔ ሰርጀሪ ከተሰራው 5 ዓመት ሆነኝ ግን እዛው ቦታ ላይ መልሶ ወጣብኝ ስመረመር ሁለት እጢ አለ አሉኝ ግን ቀዶ ለማውጣት መሰብሰብ አለበት ብለው ሲያድግ ነይ አሉ ሀይለኛ ውጋት አለው አለው በጣም ተጨንቄለሁኝ ዶ/ር የት እንደሚገኝ ንገሪኝ እባክሽን!!!!
የኔ እህት እደምን አለሽ ታቲ የምትኖረው ካናዳ ቶርንቶ ነው ዶክተሩም ያለው እዚህ በምትኖርበት ካናዳ Scarborough General Hospital ውስጥ ነው የሚገኘው ታቲ ቃለመጠይቁ ላይ እዳለችን አንቺም ባለሽበት ቦታ የተለያየ ዶክተርች ለማማከር ብትሞክሬ ጥሩ ይመስለኛል በተረፍ Gwaro tube Facebook ላይ እድራሻሽን ብትልኪልን እና ጥያቂም ካለሽ ለታቲ ልናገናኝሽ እንችላለን አይዙሽ ይድናል ዋናው አውቀሽው ክትትል መጀመርሽ ነው ፈጣር ጨርሶ ይማርሽ
Metayet alebeshe teru aydelem meleketu korya hospitale. Hige
Please go to another dr immediately zare nege satey.
Ketayus yet enagejnwalen
Gwaro tube ላይ ያገኙታል ሰብስክራይብ እርገው የደውሉን ምልክት በመንካት all የሚለውን ከመረጡ እደዚህ አይነት ጥሩ መረጃ ብለቀቅን ሰአት ቀጥታ ያገኙታል የሚቀጥለውም ክፍል ነገ ቅዳሜ ይለቀቃል
ሰውየለኝም ምላር ኢትዮጵያ እርግማን ይመስላል ብቻ??????
KEMO NAWE KABADU HULNEME YA ALMEN HEZAB YATABKAW.