ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መስቀልውበታችንሀይላችንመመኪያችንቤዛችንጉልበታችንትምህክታችንለማን ለኛ.ለምናምን ለተዋህዶልጆች !!!እንዲህ ነው ከሁሉም ሀይማኖትይቀድማል በርች።ማህተብሽን ጠበቅ
ኤእ
Ewunet new
Ewnet 😘😘😘
እዉነትነዉዉዉዉዉ
@weynshet yetig eht tube እሽ።
እንኳን ለቅድስ ጳውሎስ ቅዱስ ጴጥሮስ ለአመታዊ መታሰብያ ክብር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመቱ ሰው ይበለን ቸሩ ፈጣሪያችን እመብርሃን የአስሬት ሀገሯን ትጠብቅልን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ እንዛመድ
ሀኒ ያደረግሽው መስቀል ደስ ሲል እንዳታወልቂ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ።
አባይን ሳያያት ቀረ😭😭😭😭😭 ነፍሰህን የማረው ለኛ ለተተኪው ሰለለፍህ 😞 እግዚአብሔር ነፍሰህን በገነት ያኑራት ባጫሉ ቀንቼ አይደለም ማሮቼ እሰኪ እንደኔ ❤ለንጅነረ ስመኝው ጀግና ማሰታውሻ ሀውልት ይተከል የምትሉ 👍
ተሠርቶለታልእኮ
@@rabe33ctll31 የት ነው የተሠራው
@@rabe33ctll31 ውሸት ሆ
😭😭😭😭የውነት በስሙ ሀውልት ነገር ቢሰራለት በጣም ነበር ድስ ሚለው ጅግና ማለት ብቻ አይገልፀውም ልጆቹ ጥሎ በረሃ ለበረሃ ይየተከራረተ
@@mulubecheni8009 በጣም 😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በገንተ ያኑረውን
ሃንዬ ያገትሽን ማህተብ እያየሁ ነው የጨረስኩት በማህተብሽ ሁሌም ፅኚ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ማሬ
Betekekel bewnt 👌👌👍👍
*እንኳ ን ደህና መጣችሁ እንተዋውቃልን ውይ ትዳር የፍጣሬ ስጦታ ነው እና ምርጥየ ትዳር ለእኛ ይስጥን አሜን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጆች በሙሎ ትልቅ በአል ነው እኔ ብቻየን እያክብርሁ ነው እናንተስ አይዞን ይህም ያልፍል!*
ሀንቾ ማህተብሽን ስታረጊ በጣም አማርሽ ማህተባችን ውበታችን ነው
ቱቱቱቱ አልቀረብሽም
የዛሬዎቹ ምርጥ ናቸዉ የመኪያ ባል ፌደራሉ እንባዬን አመጣዉ ደሜ እየተንተከተከ ነዉ ሲል አገላለፁ ሰዉነቴን ዉርር አደረገኝ ለካ ለእናት ሃገሬ ተስፋ የሆኑ ልጆች አሏት❤❤🇪🇹
በጣም እኔም ውስጤን ነካው ግን መጀመርያልልይ ፊቱ ያስፈራነበር ግን ግልጽ ነው ያስቃል ደስ ይላል አባይ የኛ ነው ተገድቦ ለማየት የጓጓው ማነው ግን እፍፍፍ እኔስ ችኩልብየ እየጠበኩነው እግዚአብሔር ያድርግልን ምስኪን ህዝቧን ግብጽ ይች ሌባ ውሸታሞች ናቸው ተንኮል ማንንም አያሳድግም
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub subscribe enderarge konjo
ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽኮ 😘😘😍 በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ምንም ቀልድ የለም መስቀልሽን እንዳትፈችው እስከ መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው አንገትሽ ላይ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን እግዚአብሔር ለሞቱት ነብስ ይማር ለቆሰሉት ምህረት ይላክላቸው ቸሩ መዳህኒአለም አሜን
ምነው ዛሬ ገና በቀኑ መጣሽ ሀኒች ኢትዮጵያን ሀገራችንንን ሰላም አላህ ያረግልን ዞሩ መግቢያችንንንን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዳውን ኢትዮጵያን የምትሉ አህዩች ነገ የሆነ ነገር ቢፍጠር ያላችሁበትን ሀገር ምን ይውጣችኃል ያው መግቢያችሁ ኢትዮጵያን ነው🇪🇹ኢትዮጵያን የሆላችንም ናት 🇪🇹
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው
@@hmyoutube4054 ምን ድነው የምታስተላልፊው የራሽ ነገር ካለሽ ችግር የለውም
@@hmyoutube4054 እንዛመድ
@@hmyoutube4054 ;0
ትክክል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ይሄን ፕሮግራም ሳይ ትዳር ያምረኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያላገባን ፈጣሪ ትዳር ይስጠን አሜን 🙏
አሚን
Amen amen amen
አሜን 🙏
ክክክክክክክክ
@@meklityemariyamleg4238 subscribe enderarge konjo
ሀኒየ አሁን ነው ውበትሽ ያመረብሽ በማህተብሽ ጋር ይህ ነው የኛ መለያችን በርችልን
የዛሬው አብዬ ገብረ መንፍስቅድስ አባታችን ሀገራችንንሰላሟን ፍቅሯን ታብዛልን
ታድላችውህ እኛ በዱባይ ሙቀት እየነደድን ነው እናንተ ክሰል አዘጋጅታችዋል እኔስ የምየ አገሬ አየር እንዴት እንደናፈቀኝ ያረብ ውሉንም አላህ በቅርብ አድርግልኝ
ደሞ መኪ ለሀገር ያለህን ፍቅር የገለፅከበት አንደበት ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥህ 🙏❤
የቤት እንሰሳ የምትወደው ሚስትህ ሲባል ህፃን ልጅ አላለም ክክክክክክ የጨነቀ ለት አለች ሀኒቾ ላይክ እየገጫችሁ ኑ እንሳቅ ኮመንተሮች
ኢትዮጵያዊነቴን እንዳልነቀሰው፤ራሱ ነው ደሜከስጋ ካጥንቴ ሆኗል ማህተሜ፤አፈሯ ጋላዬ፥ውኃዋ ህዋሴሙሉ ስሪቴ ናት፤ሕይወተ እስትንፋሴህልው አርጋኛለች ሁሌም ሰላም ያርጋት ጌታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@@hmyoutube4054 የኔ ማር አይዞሽ እሺ አመጣለሁ
@@hmyoutube4054 seiy add
ኔት ተለቋል እንዴ እኪ ሹክ በሉኝ
@@ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ ሁሉ ቦታ ስይሆን የተወሰኑ ቦታ ተለቋል
ሀንቾ በጣም ነው የምንወድሽ አንቺ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰማሽልን አይደል ተረኞች የፈፀሙት ን ግፍ
Anchi gel qomaxa
ሙስሊሙ ወድማችን ጅግና ለሀገሬ ደሜ ተንተከተከ አለኮ😥😥😥
❤❤❤❤🇪🇹
💗
ፈጣሪ ሠላም ያርግልን ሀገራችንን
መዚምረ
@@kamilatube865 እንዛመድ
እንተዋወቃለን ንፍቅ ብሎኝ ነበር ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ። ሀኒዬ ብታስተካክይ ደስ ሚለኝ ጥያቄ ሙገሳ ፍቅርሽን ግለጭለት /ላት የሚለው ቢቀር ተደጋጋሚ ጥያቄ ለእንግዶች ባታቀርቢ ለየት ያለ ደስ የሚል ጥያቄ በየሳምንቱ አቅርቢ ሀኒዬ ውድድ
ይገርማል ኮስታራ የሚመሥል ልጅ በሣቅ አንበሻበሸን አቦ ይመችህ
አቤት #ሀኒኔ ማህተብሽ ውበት በውበት አድርጎሻል ውድድድ #እማማ #ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን የሚጠሉሽ አይናቸው ይፍሰስ
ሀኒቾ ከነ ማህተብሽ ፎ ብለሻል ስታምሪ ማህተባችን እኮ ህይወታችን ነው እኛ💜💜❤❤
እንደመር
Ere fetehen feta aderegew koka kene teremusu weto newede yemetaw
ውድ እህታችን የምንወድሽ የምናከብርሽ አዎ እንደዚህ ነውማህተም ያኮራል አያሳፍርም ማህተሜን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ
የሀገሬ አለመረጋጋት ስላም ነስቶኛል ኢትዩጵያየ ከፍ ከፍ በይልኝ ዘረኞች እባካችሁ ስላም ስጡን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ
እኔም እንዳዛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ስጋት ሆነብኝ እንቅልፍም እንቢ አለኝ
@@Tube-jv4nj እንዛመድ
@@Tube-jv4nj subscribe enderarge konjo
እኔም አላህ ይዘንልን
አረ ሃንየ መስቀልሽ ያምርል ዋናው ሃይማኖት ነው በርቺ
ሙስሊሟ ሴት ደስ ስትል እርጋታዋ ስታምር ።ባሉካሽ ግን በፈጣሪ ሲያስፈራ ።
Kkkkkk መሥፈራት ብቻ ሠይሆን የልተጠየቀውን መመለሡ
እስዋም አለች እኮ ቁጡ ነው አለች
😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁
ክክክክክ ወይኔ ግዶ ከተስማሙ ይመቻቸው
ሳህ ሳህ ክክክክክክክክ እኔ እራሱ ተጨነኩኝ ገና አየሁት
ማዐተብ ያላሰራችው ፕሮግራም መሪዎች የተዋህዶ ልጅ ከሆናችው መዐተባችውን እሰሩ አለሙም ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ክርስቶስ ነው
እውነት ነው
Ok
ውነት ነው
ሀኒቾ ማተብሸ ✝️ያምራል 👍💒
ዋው የኢቤስ ሠራተኞች እኳን ደስ አላቹ የነሠላም ኢቤስ መልቀቅና ሚስጥሩ በማውጣታቸው በማህተባቹ የመጣውምቀኛ ዞር አለላቹ በእውየት በጣም ደስ አለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ በጣም እያማረብሽ መጣሽ በራስሽ ፀጉር ውብ ማተብሽ ምን ልበልሽ ebs ከሚታዩ ፕሮግራሞች በአንደኛ ደረጃ እየመራሽ ነው።
አዚዝዬ የኔ ምስኪን ጌታን ባሏ በጣምነው ሚከብደው ፈጣሪይሁንሽ እንዴት ቻልሽው እህትዬ 😔😥😥 በዚሁኔታውስ እንደትነው ግን ፍቅር ምትሩትግን በዚንግግሬ እዳትስቁብኝ ወገኖቼ ሰውየው በጣም ሚከብድነው !!!
ሀኒዬ መስቀልሽ ሲያምር❤⛪️💒
ሃኒቾ አንቺን ሳይ ሁሉንም ረሳለዉ፣የኔ ፍልቅልቅኑሪልኝ፣እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት🙏
ሀኒቾ ፍልቅልቅ ስወድሽኧረ ሙስሊሙ ሰውየ ፈገግ በል ውይ ስታስፈራራ ይብላኝ በአብሮህ ለሚኖረው
ዛሬ ደስ አለኝ ሀኒ ማህተብ አስረሻል የኔ ድምቡሾ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሠብሽ ሠላም ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን
ሀንቾ ዛሬ እንዴት እንደማረብሽ ልነግርሽ አልችልም ደስስስ ነው ያሰኘሽኝ ሀንቼ ማህተብሽን መቼም ቢሆን ካንገትሽ አትለይው ማህተባችን ማለት ምን ማለት ለኛ ምናችን እንደሆነ አንች አይጠፋሽም የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ
ማህተምሽ እንዴት ደስእንደሚል ክብርሽ ነው ሁልጊዜአድርጊ
ሐንዬ።።። ፀጉርሽ እንደዚህ በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ ቀጥይ እንደራስ የሚሆን ምንም የለም።። 🙏🙏
የሀኒመስቀል ልቡንየሳበው ላይክግጩኝ
እኔኔኔኔ
Ene
ሀኒዬ ማህተብሽ ያምራል ስወድሽ ጥግ ድርስ ነው ማህተብሽ ዉበትሽ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ
አረ እነዚህን ሁለት ልጆች አባሩልኝ ምነው በጣም ነው የምወደው ኢቢኤስን ሁለቱ ሴቶች ከመሱ በሁዋላ ግን አይቸ አላቅ በጣም ነው ደሚያሥጠሉኝ ሀንየን አምጦት እነዚህን ወደውስጥ ሌላ ሥራ ስጦቸው
ማነች ያች ዬጫማ ቁጥር ጠያቂዋ እጅዋን እና ሀረካትዋ አላጠመኝም እኔም በግሌ
እኔም አልተመቹኝም ራኬብ ከወጣች ቦሀላ አይቼም አላዉቅም
ምን አደረጉ አይ የኛ ሠዉ
ወይኔ ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ወታደሩ 😄😄😄ደሜ እየተተከተከ ነው አለ እኔም ደሜን እያፈሉት ነው አርፈው ይቀመጡ እንደነዚህ ላገራቸው የቁሞ ኮስታራ ቆፍጣና ወድ ነው ያሉን እኒህ ሊጣሊጦች 💚💛❤አድናቂው ነኝ 💪
ኮስታራ ወንድማችን እረ ጥሩ አይድለም ፍግግታ ሱና ነው ፍገግ በልከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሪ ሰው ፍገግ በል
Betekekel 🤣🤣🤣
ወንድ ኮሶተር ሢል ነው ።
ትክክል ከዚህ ፊት ጋር 1 ቀን ማደር ከባድ ነው እርሷም ገልፃዋለች
ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል
@@mehdiyamohammed3097 maderem felgesh nebr
ዋው ሀኒየ ማማየ የኔ ፍልቅልቅ ከማህተብሺጋ በጣም ውብ ነሺ እማ
subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 አደረኩሺ እኔ አልጠቀምም
ፊቴ ዝግ ነው አለ ....😁😆😆😆😆😆ደሜ ተንተከተከ ... 🤣 💪💪💪💪💪..... አክባሪህ ነኝ የአገሬ ጠባቂ ስለሆንክ👏👏👏👏
ዛሬይ ሀንቹ ስለመጣሽ ደስ ብሎኘል ሀገሬት እንዴት ከርምሽ እምየ ኢትዩጵያ እንካን አደርሳችሁ ለአቡየ መንፍስ ቅዱስ
ሃንየ የኔ ቆንጆ ማተብ አንገትሽ ላይ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛን እንደዛ ስትሆኒ ታመራለሽ እግዚአብሄር ይመስገን ከኤርትራ ነኝ ስወድሽ ንሩልን
ፍትህ ለንፀሀኖች😭😭😭😭😭😭😭 ኔቱን ለቀቁልን ቤተሰብ ናፈቀን😞😞
መስቀልሽ ዉበትሽ ነው ተባረኪ 🙏🙏🙏
ኮረና ጠፍቶ ኣባይን ተገድቦ ሀገሬ ሰላም ሰፍኖ ከስደት መመለስ ናፈቀኝ ሀኒየ ደሞ ኣምሮብሻል
ሰላም ለሀገሬ ልጆች ሰላም ለወገኖቼ ሰላም እስትንፋስ ላለው በሙሉ
እኳን ደናመጣሸ አንዬ የኔ መልካም ሰላደቅሸአላልፈም ድድድድድድድ
@@azizizi5302 subscribe enderarge konjo
አሜን አሜን አሜን ማሬ ላችም
አቮ ኑርልኝ ጀግና ነህ በአባይ ቀልድ የለም ተመቸኸኝ ነፃነት ነፍ ነዉ
ፍትክ ለንፁሃን ዜጎች የንፁሃን ደም ይፋርዳችሁ
ውይ እህቴ አዚዛ ፅናቱን ይስጥሽ የአላህ በዝህን ሰአት ያልሳቀ እድህ ያስፈራ ስትጣሉስ እደት እየሆንሽነው የምትኖርው
የአዚዛ ባል ወይይይ ከፍትፍቱ ፊቱ አል የሀገሬ ሰው አዚዛ ገድሽ ፈላ የኔ ቁጡ የኔ ኮስታራ ብለሻል
እኔም ጊድዋ ፈላ ብያለሁ
እኔም መዳም ቤት ነኝ ፊቴ ዝግ ነው ለዛ ነውበአባይ ጉዳይ እኔም ደሜ እየተንተከተከ ነውአባይ የኛ ነወ🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትንሳዬሽን ያሳየን እምዬ ኢትዮጵያ 🙏
ለሀገራቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖ፍቅር ሰላም ደስታ አዱዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ
እኔም የናፈቀኝ ከቤተሰብ ጋር ተቃቅፎ መሳሳም ናፍቆኛል ሃንዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ዋው 💐💐💐💐
በአጫሉ ሞት አዝኛለሁ። ግን የኦሮሞች መጫጫት ምድነውኑፁሀን መግደል ምን ይሉታልመቸነው እደሰው የምታስቡት?
በቃችሁ የሞተውን አትነዝንዙት እጭርጭ በሔዳችሁበት ምንድነዎ አሥረየ አጫሉ አጫሉ የሞት መጀመርያ አይደል ኢትዮጵያ ለይ ለመግደል ለመገዳደር አድስ አይደል ለሀገራችን አላህ ይዘንላት ያረብ ያረሒም ያከሪም በቃበለን ፍቅር ይስጠን ዘረኝነትና ድህነት ማጣት በሽታን ያጥፈልን እራስ በራሳችን እንዋደድ
@@hayathayat1157 ኑሮም ሙቶም የሚነዘነስ ሰው አለ አዱ አጫሉነው።
ኦሮሞ የሚባል እኔ የማቀው አራጅ ገዳይ እሬሳ የሚጎትት ጭራቆች ናቸው እነሱን ለመግለፅ ቃላት አይገኝም አኡዙቢላህ
@@hayathayat1157 እኛ ያት ሄደን እንኑር አጨሉ አጨሉ ነብይ ያሞታ አስማሰሉት
@@milkilion696 ባይናችን እያየናችሁ ሰው ገላችሁ እሬሳ እየጎተታችሁ ሙሉ ቤተሰብ ቤት ዘግታችሁ እያቃጠላችሁ ንብረት እያወደማችሁ ኢትጲያ ዳውን ትፍረስ እያላችሁ ከኦሮሞ ውጭ ያለውን ቢሄረ ገላችሁ የምትሰቅሉ እሬሳውን፠ስጋ ቤት የምትሰቅሉ ጉደኛች እንስሳ የማያረገውን የምታደረጉ አንድ እንስሳ ሰውን ለመብላት ስንት ለፍቶ ነው እናተ እኮ ሰአት ሳትመረጡ በፈረጋችሁበት ሰአት ሰው ገላችሁ የምትበሉ ናችሁ ታዳ እያየን ዝም እንበል እንደት ነው የምታስቡት ግን እና ህሌና የሚባል የላችሁም ሁሉም እንደናተ ስለሚመስላችሁ ኦሮሞ ሲባል ለምን ስማችን ተነሳ ትላላችሁ እውነት እናተ እንደሚባለው ኢቶጲያ፠ሳትሆኑማዳስከራዊያን ናችሁ ብሆንም እነሱ እንኮን እድደዝህ ዘግናኝ ነገረ አያደረጉም
ሀንቾ እንኳን መጣሽ ውይይይ ስልችት ብሎኝ ነበር fb ሀጫሉ ዩቱቡ ሀጫሉ ሰለቸን እኮ እግዞ ነብስ ይማር
እራኬብ ከወጠች በሀላ ይሄ ፕሮግራም አይነፋም ለማንኝውም በርቱ
ራኬብን ነበር የምትመለከችው(የምትመለከተው)???እሷን ካልሆነ ኘሮግራሙ አልተቀዬረም ያው ነው ።
መኪ በጣም ነው ያዝናናን ምርጥ ሰው ደሞም ጀግና።
The man who was solder is very funny I liked him 😀 and also he has a great love for his mother country Ethiopia it's tough to see proud people at this moment!!! God bless you and your Ethiopia brother.
*እግዚአብሄር ሰላምሽን ያብዛዉ አቦ ማህተብሽን በጣም ደስስስ ብሎኛል በማህተብሽ ሰለመጣሽ*
ሠለም ፊቅር አንድነት ማቻቻል ለኢትዮጵያ ዘረኝነት ይጥፈ
የኔ ባለሙያ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አድናቂሽ ነኝ ኑሪልኝ ሃንዬ ቆንጆ
ወይኔ ሙስሊሙ እፊቱ ምግብ አይበላም አረበናትክ ለሰከንድም ቢሆን ፈገግበል አሯሯሯሯ
😀😀😀😀
ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን ይቅርታ ቅን እነዚህ ከአስፈው ጋር ያሉት ሴቶች ምነው ተንቀለቀሉ ውይ አያምሩ ወይ አያፈሩ ግን ይቅርታ ስለድፍርቴ
መስቀሉ የሌለ ውበት ደፍቶብሻል ሀኒ
ሀኒቾ ፕሮግራምሺን በጉጉት ነው የምጠብቀው እንወድሻለን።።።ያዚዛ ባል ኮስታራ ነው ያስፍራል ፍገግታ ለስው ጥሩ ነው ግን ንግግሩ አስቆኛል የኔ ጀግና ተባክ
ጋይስች።እናተስ ኮሮና ጠፋብትባሉ መጀመራ ምንታረጋላቹሁ እኔአገሬ መግባት😅😅👍👍
እኔም ሰረጌን ማርግ ከቤተሰብ ጋር መገነኘት ቀን እየቀጠርኩ ነው የሱ የአገረ ነገር ይናፈቀኘል
@@selamselam9417 ውዴ ደመረኩሸ ደምሪኝ
@@selamselam9417 እንዛመድ
እኔማ መጀመር አለሀምዱሊላህ እለለው ከዘም መዝነነት በጣም ነው የነፈቀኝ
እኔም አገሬ መግባት እፍ ልሔድ ሥል አኮ ነዉ የተዘጋዉ
ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ በታለች እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ።እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ።ዘረኞችንም አላህ ልብ ይስጣቸው።
ዛሬ ወጉ ደርሶኝ 100ኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ አቡሄ አመት በአል እንኳን አደረሳችሁ ኑሩልኝ ቀጣይ አመት ሁላችንም ትዳር ይዘን ወልደን ከቤተሰቦቼን ጋር የምንውል ያርገን አሜን በሉ እስኪ አሜን።።
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
አሜን አሜን
Amen amen amen ekuan abro adersen eht
አቤት ሀኒቾ መስቀልሽ ዉበትሽ ነዉ በማርያም እዴት ደስ ይላል
አዚዛዬ ጥናቱ ይሥጥሽ ያሥፈራል ሆ ዳመና ሆኖልሽ አሣዘንሽኝ ወላሂ
ኮሥታራ ሠው ገር ነው ተፈጥሮ ነው።ለሧ ይመቻት ይሆናል ለሌሎችም ጥሩ ነው የሚሆነው።መጥፎ ሠው ማለት የሚመሣሠል የሚሥቅ ሠው ጥሩ አደለም አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ነው
Awo gen tefetero new mesil betam yasifararan
@@Mወለዬዋ እወነተነወ
ወለሂ በጠም አሰዘነችኘ እንደዚ አይነት ወንድ ሰይ ሰለገበ ብኖር እለለዉ
@@ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ ፊቱ ቁጡ ቢሆንም ቢመቻት ነው የኖረችው
መኪ ዋው ፍታ ያልክነህ። ማሪያምን ብታሸንፍ ደስ ይለኘ ነበ የኔወድም
ኧረ የሀዚዛ ባል በሳቅ ገደለኝ ወላሂ ፊቱ ሲታይ ኮስታራ ነው ግን በውስጡ ጥሩ ሰው ነው ይመስለኛል አቤት ግልፅነት ክክክክክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒን በዚህ ሁኔታ ስላየናት ሀኒዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏
አሥፉው ጋር የሚሰሩት ሴቶች ለዛ የለቸውም ምናቸውም አያምረኝ እራኬብ ነይ
እኔ ወታደሩን በጣም አመሠግናለሁው ጀግና ነው አገሩን ወዳድ ነው ባአባይ አንደራደርም
ሀገር ሰላም ሆኖ በዘር መባላት ቀርቶ ኮረና ጠፍቶ በሰላም ሀገር ገብተን ባል ለለለንም ጡሩባል ሰቶን ወልደን እምንስም ያርገን ያርግልሽ በሉኝ ያረብ
ይወፍቅሽ እህቴ ለኛም ይስጠን 🙏🙏🙏
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 አሚንንንንን
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 subscribe enderarge konjo
ኢንሻ አላህ ውደ
ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ አንገትሽ ላይ መስቀሉን ሣየው በቃ ደስ ይለኛል 💚💛❤ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
መስቀልሽ ስታምር ❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ከእኔ ማሃተብሽ ok ነው
የ አዚዛ ባለቤት ክፍ አይመስለኝም ግን ፊቱ ነው ተፈጥሮው ይመስላል ካነበብከው ይቅርታ ክክክ
ትክክል የእኔም ሀሣብ ነው
ፊቱ ይከብዳል
ሰዉ በማየት አይገመትም ተፈጥሮ ነዉ ልቡ ንፁህ ይሆናል
የኔም ሀሳብ እደዛ ነው ሰው በእይታ አይገመትም
ሀግራችን ሰላም ያረግል ማነዉ እደኔ የሚያሳስበዉ የሀገራችን ሰላም
ውይ ጠላ መጥመቅ የማይችሉ ሙያ ቢሶች ሁላ ኧሯሯሯ ጠላማ ማዘጋጀት አንደኛ ነኝ 👌👌👍
🤣🤣🤣
እኔ አንደኛ ነኝ🙂😂
😁😁
በቃ ላግባሽ
ማርያምን እኔም በደምብ እችላለሁ
ሐንቾ የኔ ቆጆ በጣም አምሮብሻል በተለይ እራስሽን ስትሆኝ ማለትም እሄንን የፈረስ ጭራ መተውሽ የኔ ውድ
እኔም አንድ ቀን ከውዷ እናቴ ጋ እንቀርባለን እዚህ ፕሮግራም ላይ አይቀርም
የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@@ወርቅዬ-አ2ዐ አሚን ያረብ
ያሣካልሽ ሆዴ
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 Amiiin yarb
ወታደር ልዩ ነው እውነት ነው ኮስታራ መሆን መለያችን ነው
የሀዚዛ ባል ፊቱ እዴት ነዉ ሚያጨማድደዉ ፊቱ ሚያጨማድድ ወንድም ሤትም አሎድም ኡፍ
Kkkkkkk ownership new
ኮሥታራ ሠው ጥሩ ነው።
በጣም ፊቱ ያስፈራል
@@Mወለዬዋ دسيلل
በእውነት ያስፈራል
ሀኒቾ አቤት የተፈጥሮ ጨጉርሽ በጣም ያምራል ከሰዉ ጨጉር በራስ መኩራት ይሻላል አንዳዴ
ውድ በስደት ላይ የምትገኙ ኢትዩጽያን ማክሰኞ አገር ልገባነው እናንተም በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
ተከፍተእድ ወደሀገርየምገቢው
በስመአብ ሙስሊሙ ቤተሰብ በጣም በጣም ያዝናናል ደግሞ ቁጡ ነው ባሌ ትላለች
ወይኔ ሀኒ አንችን ሳይ ሁሉ ነገሩን እረሰዋለሁ
በጣም ❤
ውይይይ ሀንዬ ይህን ሶስት አራት ሳምንት በራስሽ ፀጉር በማተብሽ በቃ ተውበሻል ሁሌም ይመርብሽ ❤💋👍👌
@weynshet yetig eht tube በጣምጅ
ያርብሀገራችንን ሰላም አድርግልን ብርህመትህ ዘርኝነትንም ከሀገራችን ያጥፍልን
امن يا رب
Amen
እንዳፍሽ ያረግልን ሀኒዬ ከኪህ በሽታ አውትን እኔም ሁላችንም መዝናናት አምሮናል ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን😘
መስቀል
ውበታችን
ሀይላችን
መመኪያችን
ቤዛችን
ጉልበታችን
ትምህክታችን
ለማን ለኛ.ለምናምን ለተዋህዶ
ልጆች !!!
እንዲህ ነው ከሁሉም ሀይማኖት
ይቀድማል በርች።ማህተብሽን ጠበቅ
ኤእ
Ewunet new
Ewnet 😘😘😘
እዉነትነዉዉዉዉዉ
@weynshet yetig eht tube እሽ።
እንኳን ለቅድስ ጳውሎስ ቅዱስ ጴጥሮስ ለአመታዊ መታሰብያ ክብር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመቱ ሰው ይበለን ቸሩ ፈጣሪያችን እመብርሃን የአስሬት ሀገሯን ትጠብቅልን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ እንዛመድ
ሀኒ ያደረግሽው መስቀል ደስ ሲል እንዳታወልቂ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ።
አባይን ሳያያት ቀረ😭😭😭😭😭 ነፍሰህን የማረው ለኛ ለተተኪው ሰለለፍህ 😞 እግዚአብሔር ነፍሰህን በገነት ያኑራት
ባጫሉ ቀንቼ አይደለም ማሮቼ እሰኪ እንደኔ ❤ለንጅነረ ስመኝው ጀግና
ማሰታውሻ ሀውልት ይተከል የምትሉ 👍
ተሠርቶለታልእኮ
@@rabe33ctll31 የት ነው የተሠራው
@@rabe33ctll31 ውሸት ሆ
😭😭😭😭የውነት በስሙ ሀውልት ነገር ቢሰራለት በጣም ነበር ድስ ሚለው ጅግና ማለት ብቻ አይገልፀውም ልጆቹ ጥሎ በረሃ ለበረሃ ይየተከራረተ
@@mulubecheni8009 በጣም 😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በገንተ ያኑረውን
ሃንዬ ያገትሽን ማህተብ እያየሁ ነው የጨረስኩት በማህተብሽ ሁሌም ፅኚ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ማሬ
Betekekel bewnt 👌👌👍👍
*እንኳ ን ደህና መጣችሁ እንተዋውቃልን ውይ ትዳር የፍጣሬ ስጦታ ነው እና ምርጥየ ትዳር ለእኛ ይስጥን አሜን እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጆች በሙሎ ትልቅ በአል ነው እኔ ብቻየን እያክብርሁ ነው እናንተስ አይዞን ይህም ያልፍል!*
ሀንቾ ማህተብሽን ስታረጊ በጣም አማርሽ ማህተባችን ውበታችን ነው
ቱቱቱቱ አልቀረብሽም
የዛሬዎቹ ምርጥ ናቸዉ የመኪያ ባል ፌደራሉ እንባዬን አመጣዉ ደሜ እየተንተከተከ ነዉ ሲል አገላለፁ ሰዉነቴን ዉርር አደረገኝ ለካ ለእናት ሃገሬ ተስፋ የሆኑ ልጆች አሏት❤❤🇪🇹
በጣም እኔም ውስጤን ነካው ግን መጀመርያልልይ ፊቱ ያስፈራነበር ግን ግልጽ ነው ያስቃል ደስ ይላል አባይ የኛ ነው ተገድቦ ለማየት የጓጓው ማነው ግን እፍፍፍ እኔስ ችኩልብየ እየጠበኩነው እግዚአብሔር ያድርግልን ምስኪን ህዝቧን ግብጽ ይች ሌባ ውሸታሞች ናቸው ተንኮል ማንንም አያሳድግም
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub subscribe enderarge konjo
ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽኮ 😘😘😍 በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ምንም ቀልድ የለም መስቀልሽን እንዳትፈችው እስከ መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው አንገትሽ ላይ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን እግዚአብሔር ለሞቱት ነብስ ይማር ለቆሰሉት ምህረት ይላክላቸው ቸሩ መዳህኒአለም አሜን
ምነው ዛሬ ገና በቀኑ መጣሽ ሀኒች
ኢትዮጵያን ሀገራችንንን ሰላም አላህ ያረግልን
ዞሩ መግቢያችንንንን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዳውን ኢትዮጵያን የምትሉ አህዩች ነገ የሆነ ነገር
ቢፍጠር ያላችሁበትን ሀገር ምን ይውጣችኃል
ያው መግቢያችሁ ኢትዮጵያን ነው🇪🇹
ኢትዮጵያን የሆላችንም ናት 🇪🇹
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው
@@hmyoutube4054 ምን ድነው የምታስተላልፊው የራሽ ነገር ካለሽ ችግር የለውም
@@hmyoutube4054 እንዛመድ
@@hmyoutube4054 ;0
ትክክል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ይሄን ፕሮግራም ሳይ ትዳር ያምረኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ያላገባን ፈጣሪ ትዳር ይስጠን አሜን 🙏
አሚን
Amen amen amen
አሜን 🙏
ክክክክክክክክ
@@meklityemariyamleg4238 subscribe enderarge konjo
ሀኒየ አሁን ነው ውበትሽ ያመረብሽ በማህተብሽ ጋር ይህ ነው የኛ መለያችን በርችልን
የዛሬው አብዬ ገብረ መንፍስቅድስ አባታችን ሀገራችንንሰላሟን ፍቅሯን ታብዛልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ታድላችውህ እኛ በዱባይ ሙቀት እየነደድን ነው እናንተ ክሰል አዘጋጅታችዋል እኔስ የምየ አገሬ አየር እንዴት እንደናፈቀኝ ያረብ ውሉንም አላህ በቅርብ አድርግልኝ
ደሞ መኪ ለሀገር ያለህን ፍቅር የገለፅከበት አንደበት ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥህ 🙏❤
የቤት እንሰሳ የምትወደው ሚስትህ ሲባል ህፃን ልጅ አላለም ክክክክክክ የጨነቀ ለት አለች ሀኒቾ ላይክ እየገጫችሁ ኑ እንሳቅ ኮመንተሮች
ኢትዮጵያዊነቴን እንዳልነቀሰው፤ራሱ ነው ደሜ
ከስጋ ካጥንቴ ሆኗል ማህተሜ፤
አፈሯ ጋላዬ፥ውኃዋ ህዋሴ
ሙሉ ስሪቴ ናት፤ሕይወተ እስትንፋሴ
ህልው አርጋኛለች
ሁሌም ሰላም ያርጋት ጌታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ የሰው ድካም የሚያዛዝናቹ እኔ ደካማዋ እህታቹ ነኝ የአረብ ገረድ የሆንኩት እህታቹ ነኝ አትከፍሉበት አትደክሙበት በሰው ቤት ኩሽና የምረመጠምጠዉ እህታቹ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይማኖት ወይም ብሔር አልነካ በሰው ቤት የምደክም ደካማ ድሃ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እስኪህ እህቶቼ ከልቤ እወዳቹዋለው
@@hmyoutube4054 የኔ ማር አይዞሽ እሺ አመጣለሁ
@@hmyoutube4054 seiy add
ኔት ተለቋል እንዴ እኪ ሹክ በሉኝ
@@ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ ሁሉ ቦታ ስይሆን የተወሰኑ ቦታ ተለቋል
ሀንቾ በጣም ነው የምንወድሽ አንቺ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰማሽልን አይደል ተረኞች የፈፀሙት ን ግፍ
Anchi gel qomaxa
ሙስሊሙ ወድማችን ጅግና ለሀገሬ ደሜ ተንተከተከ አለኮ😥😥😥
❤❤❤❤🇪🇹
💗
ፈጣሪ ሠላም ያርግልን ሀገራችንን
መዚምረ
@@kamilatube865 እንዛመድ
እንተዋወቃለን ንፍቅ ብሎኝ ነበር ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ። ሀኒዬ ብታስተካክይ ደስ ሚለኝ ጥያቄ ሙገሳ ፍቅርሽን ግለጭለት /ላት የሚለው ቢቀር ተደጋጋሚ ጥያቄ ለእንግዶች ባታቀርቢ ለየት ያለ ደስ የሚል ጥያቄ በየሳምንቱ አቅርቢ ሀኒዬ ውድድ
ይገርማል ኮስታራ የሚመሥል ልጅ በሣቅ አንበሻበሸን አቦ ይመችህ
አቤት #ሀኒኔ ማህተብሽ ውበት በውበት አድርጎሻል ውድድድ #እማማ #ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን የሚጠሉሽ አይናቸው ይፍሰስ
ሀኒቾ ከነ ማህተብሽ ፎ ብለሻል ስታምሪ ማህተባችን እኮ ህይወታችን ነው እኛ💜💜❤❤
እንደመር
Ere fetehen feta aderegew koka kene teremusu weto newede yemetaw
ውድ እህታችን የምንወድሽ የምናከብርሽ አዎ እንደዚህ ነውማህተም ያኮራል አያሳፍርም ማህተሜን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ
የሀገሬ አለመረጋጋት ስላም ነስቶኛል ኢትዩጵያየ ከፍ ከፍ በይልኝ ዘረኞች እባካችሁ ስላም ስጡን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ
እኔም እንዳዛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ስጋት ሆነብኝ እንቅልፍም እንቢ አለኝ
@@Tube-jv4nj እንዛመድ
@@Tube-jv4nj subscribe enderarge konjo
እኔም አላህ ይዘንልን
አረ ሃንየ መስቀልሽ ያምርል ዋናው ሃይማኖት ነው በርቺ
ሙስሊሟ ሴት ደስ ስትል እርጋታዋ ስታምር ።ባሉካሽ ግን በፈጣሪ ሲያስፈራ ።
Kkkkkk መሥፈራት ብቻ ሠይሆን የልተጠየቀውን መመለሡ
እስዋም አለች እኮ ቁጡ ነው አለች
😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁
ክክክክክ ወይኔ ግዶ ከተስማሙ ይመቻቸው
ሳህ ሳህ ክክክክክክክክ እኔ እራሱ ተጨነኩኝ ገና አየሁት
ማዐተብ ያላሰራችው ፕሮግራም መሪዎች የተዋህዶ ልጅ ከሆናችው መዐተባችውን እሰሩ አለሙም ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ክርስቶስ ነው
እውነት ነው
Ok
ውነት ነው
ሀኒቾ ማተብሸ ✝️ያምራል 👍💒
ዋው የኢቤስ ሠራተኞች እኳን ደስ አላቹ የነሠላም ኢቤስ መልቀቅና ሚስጥሩ በማውጣታቸው በማህተባቹ የመጣውምቀኛ ዞር አለላቹ በእውየት በጣም ደስ አለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ በጣም እያማረብሽ መጣሽ በራስሽ ፀጉር ውብ ማተብሽ ምን ልበልሽ ebs ከሚታዩ ፕሮግራሞች በአንደኛ ደረጃ እየመራሽ ነው።
አዚዝዬ የኔ ምስኪን ጌታን ባሏ በጣምነው ሚከብደው ፈጣሪይሁንሽ እንዴት ቻልሽው እህትዬ 😔😥😥 በዚሁኔታውስ እንደትነው ግን ፍቅር ምትሩትግን በዚንግግሬ እዳትስቁብኝ ወገኖቼ ሰውየው በጣም ሚከብድነው !!!
ሀኒዬ መስቀልሽ ሲያምር❤⛪️💒
ሃኒቾ አንቺን ሳይ ሁሉንም ረሳለዉ፣የኔ ፍልቅልቅ
ኑሪልኝ፣እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት🙏
ሀኒቾ ፍልቅልቅ ስወድሽ
ኧረ ሙስሊሙ ሰውየ ፈገግ በል ውይ ስታስፈራራ ይብላኝ በአብሮህ ለሚኖረው
ዛሬ ደስ አለኝ ሀኒ ማህተብ አስረሻል የኔ ድምቡሾ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሠብሽ ሠላም ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን
ሀንቾ ዛሬ እንዴት እንደማረብሽ ልነግርሽ አልችልም ደስስስ ነው ያሰኘሽኝ ሀንቼ ማህተብሽን መቼም ቢሆን ካንገትሽ አትለይው ማህተባችን ማለት ምን ማለት ለኛ ምናችን እንደሆነ አንች አይጠፋሽም የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ
ማህተምሽ እንዴት ደስእንደሚል ክብርሽ ነው ሁልጊዜአድርጊ
ሐንዬ።።።
ፀጉርሽ እንደዚህ በጣም ቆንጆ ነው
እባክሽ ቀጥይ እንደራስ የሚሆን ምንም የለም።። 🙏🙏
የሀኒመስቀል ልቡንየሳበው ላይክግጩኝ
እኔኔኔኔ
Ene
ሀኒዬ ማህተብሽ ያምራል ስወድሽ ጥግ ድርስ ነው ማህተብሽ ዉበትሽ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ
አረ እነዚህን ሁለት ልጆች አባሩልኝ ምነው
በጣም ነው የምወደው ኢቢኤስን ሁለቱ ሴቶች ከመሱ በሁዋላ ግን አይቸ አላቅ በጣም ነው ደሚያሥጠሉኝ ሀንየን አምጦት እነዚህን ወደውስጥ ሌላ ሥራ ስጦቸው
ማነች ያች ዬጫማ ቁጥር ጠያቂዋ እጅዋን እና ሀረካትዋ አላጠመኝም እኔም በግሌ
እኔም አልተመቹኝም ራኬብ ከወጣች ቦሀላ አይቼም አላዉቅም
ምን አደረጉ አይ የኛ ሠዉ
ወይኔ ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ወታደሩ 😄😄😄ደሜ እየተተከተከ ነው አለ እኔም ደሜን እያፈሉት ነው አርፈው ይቀመጡ እንደነዚህ ላገራቸው የቁሞ ኮስታራ ቆፍጣና ወድ ነው ያሉን እኒህ ሊጣሊጦች 💚💛❤አድናቂው ነኝ 💪
ኮስታራ ወንድማችን እረ ጥሩ አይድለም
ፍግግታ ሱና ነው ፍገግ በል
ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሪ ሰው ፍገግ በል
Betekekel 🤣🤣🤣
ወንድ ኮሶተር ሢል ነው ።
ትክክል ከዚህ ፊት ጋር 1 ቀን ማደር ከባድ ነው እርሷም ገልፃዋለች
ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል
@@mehdiyamohammed3097 maderem felgesh nebr
ዋው ሀኒየ ማማየ የኔ ፍልቅልቅ ከማህተብሺጋ በጣም ውብ ነሺ እማ
subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 አደረኩሺ እኔ አልጠቀምም
ፊቴ ዝግ ነው አለ ....😁😆😆😆😆😆
ደሜ ተንተከተከ ... 🤣 💪💪💪💪💪.....
አክባሪህ ነኝ የአገሬ ጠባቂ ስለሆንክ👏👏👏👏
ዛሬይ ሀንቹ ስለመጣሽ ደስ ብሎኘል ሀገሬት እንዴት ከርምሽ እምየ ኢትዩጵያ እንካን አደርሳችሁ ለአቡየ መንፍስ ቅዱስ
ሃንየ የኔ ቆንጆ ማተብ አንገትሽ ላይ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛን እንደዛ ስትሆኒ ታመራለሽ እግዚአብሄር ይመስገን ከኤርትራ ነኝ ስወድሽ ንሩልን
ፍትህ ለንፀሀኖች😭😭😭😭😭😭😭 ኔቱን ለቀቁልን ቤተሰብ ናፈቀን😞😞
መስቀልሽ ዉበትሽ ነው ተባረኪ 🙏🙏🙏
ኮረና ጠፍቶ ኣባይን ተገድቦ ሀገሬ ሰላም ሰፍኖ ከስደት መመለስ ናፈቀኝ ሀኒየ ደሞ ኣምሮብሻል
ሰላም ለሀገሬ ልጆች
ሰላም ለወገኖቼ
ሰላም እስትንፋስ ላለው በሙሉ
እኳን ደናመጣሸ አንዬ የኔ መልካም ሰላደቅሸ
አላልፈም ድድድድድድድ
@@azizizi5302 subscribe enderarge konjo
አሜን አሜን አሜን ማሬ ላችም
አቮ ኑርልኝ ጀግና ነህ በአባይ ቀልድ የለም ተመቸኸኝ ነፃነት ነፍ ነዉ
ፍትክ ለንፁሃን ዜጎች የንፁሃን ደም ይፋርዳችሁ
ውይ እህቴ አዚዛ ፅናቱን ይስጥሽ የአላህ በዝህን ሰአት ያልሳቀ እድህ ያስፈራ ስትጣሉስ እደት እየሆንሽነው የምትኖርው
የአዚዛ ባል ወይይይ ከፍትፍቱ ፊቱ አል የሀገሬ ሰው አዚዛ ገድሽ ፈላ የኔ ቁጡ የኔ ኮስታራ ብለሻል
እኔም ጊድዋ ፈላ ብያለሁ
እኔም መዳም ቤት ነኝ ፊቴ ዝግ ነው ለዛ ነው
በአባይ ጉዳይ እኔም ደሜ እየተንተከተከ ነው
አባይ የኛ ነወ🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ትንሳዬሽን ያሳየን እምዬ ኢትዮጵያ 🙏
ለሀገራቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖
ፍቅር
ሰላም
ደስታ
አዱዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ
እኔም የናፈቀኝ ከቤተሰብ ጋር ተቃቅፎ መሳሳም ናፍቆኛል ሃንዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ዋው 💐💐💐💐
በአጫሉ ሞት አዝኛለሁ። ግን የኦሮሞች መጫጫት ምድነው
ኑፁሀን መግደል ምን ይሉታል
መቸነው እደሰው የምታስቡት?
በቃችሁ የሞተውን አትነዝንዙት እጭርጭ በሔዳችሁበት ምንድነዎ አሥረየ አጫሉ አጫሉ የሞት መጀመርያ አይደል ኢትዮጵያ ለይ ለመግደል ለመገዳደር አድስ አይደል ለሀገራችን አላህ ይዘንላት ያረብ ያረሒም ያከሪም በቃበለን ፍቅር ይስጠን ዘረኝነትና ድህነት ማጣት በሽታን ያጥፈልን እራስ በራሳችን እንዋደድ
@@hayathayat1157 ኑሮም ሙቶም የሚነዘነስ ሰው አለ አዱ አጫሉነው።
ኦሮሞ የሚባል እኔ የማቀው አራጅ ገዳይ እሬሳ የሚጎትት ጭራቆች ናቸው እነሱን ለመግለፅ ቃላት አይገኝም አኡዙቢላህ
@@hayathayat1157 እኛ ያት ሄደን እንኑር አጨሉ አጨሉ ነብይ ያሞታ አስማሰሉት
@@milkilion696 ባይናችን እያየናችሁ ሰው ገላችሁ እሬሳ እየጎተታችሁ ሙሉ ቤተሰብ ቤት ዘግታችሁ እያቃጠላችሁ ንብረት እያወደማችሁ ኢትጲያ ዳውን ትፍረስ እያላችሁ ከኦሮሞ ውጭ ያለውን ቢሄረ ገላችሁ የምትሰቅሉ እሬሳውን፠ስጋ ቤት የምትሰቅሉ ጉደኛች እንስሳ የማያረገውን የምታደረጉ አንድ እንስሳ ሰውን ለመብላት ስንት ለፍቶ ነው እናተ እኮ ሰአት ሳትመረጡ በፈረጋችሁበት ሰአት ሰው ገላችሁ የምትበሉ ናችሁ ታዳ እያየን ዝም እንበል እንደት ነው የምታስቡት ግን እና ህሌና የሚባል የላችሁም ሁሉም እንደናተ ስለሚመስላችሁ ኦሮሞ ሲባል ለምን ስማችን ተነሳ ትላላችሁ እውነት እናተ እንደሚባለው ኢቶጲያ፠ሳትሆኑማዳስከራዊያን ናችሁ ብሆንም እነሱ እንኮን እድደዝህ ዘግናኝ ነገረ አያደረጉም
ሀንቾ እንኳን መጣሽ ውይይይ ስልችት ብሎኝ ነበር fb ሀጫሉ ዩቱቡ ሀጫሉ ሰለቸን እኮ እግዞ ነብስ ይማር
እራኬብ ከወጠች በሀላ ይሄ ፕሮግራም አይነፋም ለማንኝውም በርቱ
ራኬብን ነበር የምትመለከችው(የምትመለከተው)???እሷን ካልሆነ ኘሮግራሙ አልተቀዬረም ያው ነው ።
መኪ በጣም ነው ያዝናናን ምርጥ ሰው ደሞም ጀግና።
The man who was solder is very funny I liked him 😀 and also he has a great love for his mother country Ethiopia it's tough to see proud people at this moment!!! God bless you and your Ethiopia brother.
*እግዚአብሄር ሰላምሽን ያብዛዉ አቦ ማህተብሽን በጣም ደስስስ ብሎኛል በማህተብሽ ሰለመጣሽ*
ሠለም ፊቅር አንድነት ማቻቻል ለኢትዮጵያ ዘረኝነት ይጥፈ
የኔ ባለሙያ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አድናቂሽ ነኝ ኑሪልኝ ሃንዬ ቆንጆ
ወይኔ ሙስሊሙ እፊቱ ምግብ አይበላም አረበናትክ ለሰከንድም ቢሆን ፈገግበል አሯሯሯሯ
😀😀😀😀
ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን ይቅርታ ቅን እነዚህ ከአስፈው ጋር ያሉት ሴቶች ምነው ተንቀለቀሉ ውይ አያምሩ ወይ አያፈሩ ግን ይቅርታ ስለድፍርቴ
መስቀሉ የሌለ ውበት ደፍቶብሻል ሀኒ
ሀኒቾ ፕሮግራምሺን በጉጉት ነው የምጠብቀው እንወድሻለን።።።
ያዚዛ ባል ኮስታራ ነው ያስፍራል ፍገግታ ለስው ጥሩ ነው ግን ንግግሩ አስቆኛል የኔ ጀግና ተባክ
ጋይስች።እናተስ ኮሮና ጠፋብትባሉ መጀመራ ምንታረጋላቹሁ እኔአገሬ መግባት😅😅👍👍
እኔም ሰረጌን ማርግ ከቤተሰብ ጋር መገነኘት ቀን እየቀጠርኩ ነው የሱ የአገረ ነገር ይናፈቀኘል
@@selamselam9417 ውዴ ደመረኩሸ ደምሪኝ
@@selamselam9417 እንዛመድ
እኔማ መጀመር አለሀምዱሊላህ እለለው ከዘም መዝነነት በጣም ነው የነፈቀኝ
እኔም አገሬ መግባት እፍ ልሔድ ሥል አኮ ነዉ የተዘጋዉ
ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ በታለች እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ።እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ።ዘረኞችንም አላህ ልብ ይስጣቸው።
ዛሬ ወጉ ደርሶኝ 100ኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ አቡሄ አመት በአል እንኳን አደረሳችሁ ኑሩልኝ ቀጣይ አመት ሁላችንም ትዳር ይዘን ወልደን ከቤተሰቦቼን ጋር የምንውል ያርገን አሜን በሉ እስኪ አሜን።።
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
አሜን አሜን
Amen amen amen ekuan abro adersen eht
አቤት ሀኒቾ መስቀልሽ ዉበትሽ ነዉ በማርያም እዴት ደስ ይላል
አዚዛዬ ጥናቱ ይሥጥሽ ያሥፈራል ሆ ዳመና ሆኖልሽ አሣዘንሽኝ ወላሂ
ኮሥታራ ሠው ገር ነው ተፈጥሮ ነው።ለሧ ይመቻት ይሆናል ለሌሎችም ጥሩ ነው የሚሆነው።መጥፎ ሠው ማለት የሚመሣሠል የሚሥቅ ሠው ጥሩ አደለም አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ነው
Awo gen tefetero new mesil betam yasifararan
@@Mወለዬዋ እወነተነወ
ወለሂ በጠም አሰዘነችኘ እንደዚ አይነት ወንድ ሰይ ሰለገበ ብኖር እለለዉ
@@ሉመየቲዩብ-ሸ8ፈ ፊቱ ቁጡ ቢሆንም ቢመቻት ነው የኖረችው
መኪ ዋው ፍታ ያልክነህ። ማሪያምን ብታሸንፍ ደስ ይለኘ ነበ የኔወድም
ኧረ የሀዚዛ ባል በሳቅ ገደለኝ ወላሂ ፊቱ ሲታይ ኮስታራ ነው ግን በውስጡ ጥሩ ሰው ነው ይመስለኛል አቤት ግልፅነት ክክክክክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒን በዚህ ሁኔታ ስላየናት ሀኒዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏
አሥፉው ጋር የሚሰሩት ሴቶች ለዛ የለቸውም ምናቸውም አያምረኝ እራኬብ ነይ
እኔ ወታደሩን በጣም አመሠግናለሁው ጀግና ነው አገሩን ወዳድ ነው ባአባይ አንደራደርም
ሀገር ሰላም ሆኖ በዘር መባላት ቀርቶ ኮረና ጠፍቶ በሰላም ሀገር ገብተን ባል ለለለንም ጡሩባል ሰቶን ወልደን እምንስም ያርገን ያርግልሽ በሉኝ ያረብ
ይወፍቅሽ እህቴ ለኛም ይስጠን 🙏🙏🙏
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 አሚንንንንን
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 subscribe enderarge konjo
ኢንሻ አላህ ውደ
ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ አንገትሽ ላይ መስቀሉን ሣየው በቃ ደስ ይለኛል 💚💛❤ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
መስቀልሽ ስታምር ❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ከእኔ ማሃተብሽ ok ነው
የ አዚዛ ባለቤት ክፍ አይመስለኝም ግን ፊቱ ነው ተፈጥሮው ይመስላል ካነበብከው ይቅርታ ክክክ
ትክክል የእኔም ሀሣብ ነው
ፊቱ ይከብዳል
ሰዉ በማየት አይገመትም ተፈጥሮ ነዉ ልቡ ንፁህ ይሆናል
የኔም ሀሳብ እደዛ ነው ሰው በእይታ አይገመትም
ሀግራችን ሰላም ያረግል ማነዉ እደኔ የሚያሳስበዉ የሀገራችን ሰላም
ውይ ጠላ መጥመቅ የማይችሉ ሙያ ቢሶች ሁላ ኧሯሯሯ ጠላማ ማዘጋጀት አንደኛ ነኝ 👌👌👍
🤣🤣🤣
እኔ አንደኛ ነኝ🙂😂
😁😁
በቃ ላግባሽ
ማርያምን እኔም በደምብ እችላለሁ
ሐንቾ የኔ ቆጆ በጣም አምሮብሻል በተለይ እራስሽን ስትሆኝ ማለትም እሄንን የፈረስ ጭራ መተውሽ የኔ ውድ
እኔም አንድ ቀን ከውዷ እናቴ ጋ እንቀርባለን እዚህ ፕሮግራም ላይ አይቀርም
የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@@ወርቅዬ-አ2ዐ
አሚን ያረብ
ያሣካልሽ ሆዴ
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586
Amiiin yarb