እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @samsungphone4827
    @samsungphone4827 5 ปีที่แล้ว +1785

    ዛሬ ደስ ብሎኝል በጣም ምወዳት እህቴ ሳምት ኒካ ልታስር ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያርገኝ

    • @dudududu3636
      @dudududu3636 5 ปีที่แล้ว +2

      አንኳንደስአለሽ

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +5

      የሰመረ ትዳር ያድርግላት

    • @Loveyou-wt9sl
      @Loveyou-wt9sl 5 ปีที่แล้ว +19

      አንካን ደስ ኣለሽ ዉዴ አኔም ቀለብት ልናስር ነዉ ፍሲካ

    • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
      @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 5 ปีที่แล้ว +4

      ማሻአላህ አላህ ይትምም አለ ከይር

    • @samsungphone4827
      @samsungphone4827 5 ปีที่แล้ว +7

      @@dudududu3636 የኔ ማር እካን አብሮ ደስ አለን ከስደት መልስ ኢሻላህ ከልጅዋጋ እዳገኛት ተስፍ አለኛ

  • @ነኢማሙሀመድወለየዋ
    @ነኢማሙሀመድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +604

    ያረብ እኛንም ኢማን ያለዉን ይወፍቀን ለዚህ ቀን ያብቃን ለተከበረዉ እረመዳን ያድርሰን

  • @ሁቢ
    @ሁቢ 5 ปีที่แล้ว +604

    የሀገር ጉዳይ ያሳሰበው ብቻ👍 የጨነቀው በላይክ አሳዩኝ💚💛❤ሀገሬ የጠላሽ ይውደም

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክክልልልል አማራው መቀመጫ አጣ

    • @seadaseada1457
      @seadaseada1457 5 ปีที่แล้ว

      wye Chenket Bcha Allah Ydresln

    • @bxjxnxvgxhx8281
      @bxjxnxvgxhx8281 5 ปีที่แล้ว

      የአገር ጉዳይ ያማያሰጨንቀው ሰው አለ ብየ አላስብም ግን ፈጣሪ ያስበን

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን 💓💓💓

    • @merimayene3605
      @merimayene3605 5 ปีที่แล้ว

      እማ፣ አማራው ብቻ አይደለም ሁሉም ነው፣
      በጥቂት ጋጠወጦች ምክንያት። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +994

    ሂጃብ ውበቴ ነው ድምቀቴ ነው ያምርብኛል የሚል ላይክ ይግጨኝ

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว

      Julakha Kwt ውስጢ ነው

    • @kidest5267
      @kidest5267 5 ปีที่แล้ว +3

      መች ለበሽ

    • @seadaseada2257
      @seadaseada2257 5 ปีที่แล้ว +5

      ሂጃብ ነው ውበቴ

    • @teybaamedy7642
      @teybaamedy7642 5 ปีที่แล้ว +7

      አገራቺን ኢትቢያ ሠላም ያዲሪግልን

    • @medinajamila3614
      @medinajamila3614 5 ปีที่แล้ว

      አህለን ወሠህለን ብለናል

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 ปีที่แล้ว +262

    እስኪ እንዴኔ ልጅ ያማርው

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +163

    ለተጨነቃችው ልደታ ማርያም አለው ትበላችው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 5 ปีที่แล้ว +140

    ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ አገሬ በጥይት እየታመሠች ወገኖቼ አለቁ በጥይትበፀሎት ሁላችሁም አስብን

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 5 ปีที่แล้ว

      ልክ ልክ አማራው አለቀ በአሸባሪ ኦነግ ግሞች

    • @foozihmohamd5437
      @foozihmohamd5437 5 ปีที่แล้ว +5

      @@hiwot1228 ያግማህ እደአተአይነቱ በፊስብክ አፈን እየከፈተነው ብሄር ከብሄር የሚያባላው

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳን እፍፍፍፍ

    • @foozihmohamd5437
      @foozihmohamd5437 5 ปีที่แล้ว +2

      @@m.5431 አሜን ይጠብቃቸው እኛም በስደት ሆነን በሀሳብ አለቅን አብሬ ሆኜ መጨነቅን ወደድኩት አሁን አሁን

    • @jahjzjz7511
      @jahjzjz7511 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ማማየ

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ
    @አላህዋክበርሱበሀንአላህ 5 ปีที่แล้ว +347

    ሀገሬ ልገባ፣15 ቀን ቀረኚ በሰላም ግቢበሉኚ ውድስዴተኚቺ ወገኖቼ እናተም አላህ ለዚህ ቀን ያድርሳቺሁ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +127

    ትዚ መስቀልሽ ሲያምር እስኪ መስቀል ሀይላችን ነው የምትሉ ልያቹ ምርጥ የኦርቶዶክስ። ልጆች ⛪

  • @medinadawood4347
    @medinadawood4347 5 ปีที่แล้ว +66

    ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ለሮመዳን ፆም በሰላም ያድርሰን

  • @አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ፀ3ዀ
    @አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ፀ3ዀ 5 ปีที่แล้ว +20

    አላህ በሮመዳን በሰላም ያድርሰን ማነው እንደኔ ከቤየተሰቡ ጋር መፆም የሞፈልግ የነበር ሳይሆን ቀረ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +84

    *አሁንም ግጭት አሁንም ግጭት የስራዊት ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማህበሎን ፁጥ ያድርግ አምላክ ይህን ግጭት ፁጥ ያድርግው አሜን ዊል እንተዋውቃልን ውይ!*

  • @Tube-xl1pg
    @Tube-xl1pg 5 ปีที่แล้ว +90

    ውዴ የኢስላም ልጆች እረመዳንን በሰላም ተቀብለን በሰላም የምጨርሰው ያርገን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሀገር ሰላም ሲሆን እኛም በሰው ሀገር ያለነው ሰላም እንሆናለን ሀሳብ ገዴለን

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
    @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 5 ปีที่แล้ว +210

    የኔ ባል የምኮራበት ነገር ስራ ሰርቶ አይጠግብም በዚህ ሁለየም እኮራበታለሁ ግን እያመመብኝ ነው በፀሎት አስቡልኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 ปีที่แล้ว +283

    ሮመዳን እንደኔ የናፈቀዉ ማነዉ

  • @martatube73
    @martatube73 5 ปีที่แล้ว +24

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን አሳስቢ ህዝቦችሽ አለቁ ሀገር ተርበሸች ኡኡኡኡኡ ጭንቅ ብሎኛል የሀገሬ ልጆች እስቲ እንደየ እምነታችሁ ፀልዩ😢😢😢

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +54

    "፤ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። "
    (መጽሐፈ ኢዮብ 42: 2)

    • @medihabesha1541
      @medihabesha1541 5 ปีที่แล้ว +2

      ዘረኛ አስመሳይ ቃሉን መሸምደድ ብቻ ሳይሆ ኑሪብት የጋን ወስጥ ማብራት ነሽ ።

    • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
      @ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +1

      @@medihabesha1541 ምንማለት ነው እህት

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 5 ปีที่แล้ว

      @@ማርያዊትየድንግልማርያምል libona yisten

    • @temesgenlambamo4976
      @temesgenlambamo4976 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ የእኔ እህት

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +63

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ ኡኡኡኡአፍፍፍ በቃ ይበለን ስደትና ረብሻ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 ปีที่แล้ว +153

    ሸአባን አንድ ነው ቀጣይ ወር የተከበረው የረመዳን ወር ነው እኳን በሰላም አደረሳችሁ ላይክ ግጩኝ በሰው ሀገር ልጾም ነው 6 አመት

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እህት እኔስ ባለፈው አመት ከውድ ቤተሰቦቸ ከባሌ ጋ አሳልፊ ነበር ዝንድሮ ባሌም እያለቀሰ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ሰላም እንሁን ባለንበት

    • @hayahaya217
      @hayahaya217 5 ปีที่แล้ว +1

      Rahma Ad አብሽሪ ሁላችንም ነው ያአማቱን ከቤታሰቦቻችን እንፆማላን እሻአለህ

    • @zabeebazabeeba3599
      @zabeebazabeeba3599 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ሁላችንምነን😢😢

    • @torttxt8818
      @torttxt8818 5 ปีที่แล้ว

    • @Ch-xm8tc
      @Ch-xm8tc 5 ปีที่แล้ว

      ሻአባን ዘሬ 2 ነው ማምየ

  • @emukertatawaenatennafaki7195
    @emukertatawaenatennafaki7195 5 ปีที่แล้ว +37

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የልቤን ሰው አገኘሁ ደስታየ ሚያስደስተው እስኪ በlike

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +25

    ያረብ ኢትዮጵያን ሰላም ኣውርድልን ሃኒቾ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽልን ኣጋጣሚ ኣቃጣሪ ነው ሃኒቾ።

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 ปีที่แล้ว +125

    ውይ ሀኒየ መጣሽልን ውይ ወይ 2ወር ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ሠላም ግቢ በሉኝ 😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍 ስወዲችሁ ረመዷንንም አላህ ያድርሰን

  • @saragirma2590
    @saragirma2590 5 ปีที่แล้ว +93

    በአማርኛ ውሀ
    በእንግሊዘኛ ወተር
    አንዬን የነካ ሆዱ ይተርተር
    እንደ እኔ ማነው ይችን ፍልቅልቅ ሀንዬን የሚወዳት እኔ ውድድድድድ ነው የማደርጋት

    • @hffbbn2662
      @hffbbn2662 5 ปีที่แล้ว +3

      አዝህ ዘና ብየ ሳበቃ ዘመን ላይ ታቃጥለኛለይ እኔ😀😀

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      hanchew konjooo

    • @genetseyum6170
      @genetseyum6170 5 ปีที่แล้ว +1

      Enyem swdshe eok

    • @እረጅምዕድሜለእናቴ
      @እረጅምዕድሜለእናቴ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ላግኛት ሕይወትን አቃጥላ አቶ በልሁን ከቤት አባራ

  • @aminaabas6416
    @aminaabas6416 5 ปีที่แล้ว +219

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀባይቢ እንዴት ዋለቹ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያቹ ኸየሩ ወር እየመጣልን ነው እንዴት እንዴኔ ጓግታቹዋል ነው አላህ በሰላም ያድርሰን ፁመው ተቀባይነት ካገኙት ባራውቹ አላህ ያርገን ያረብ

    • @gfsfhh1166
      @gfsfhh1166 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን

    • @zabeebazabeeba3599
      @zabeebazabeeba3599 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว

      @@zabeebazabeeba3599 አሚንን ያረብ አላህ ያድርሰን

    • @cvh7349
      @cvh7349 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ

    • @ሀምዲያሀምዲያ
      @ሀምዲያሀምዲያ 5 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ገ6ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ገ6ቸ 5 ปีที่แล้ว +32

    አህለን አኒየ አልሀምዱሊላ የተከበረው የረመዳን ወር መጣልን አላህ ጹመው ከሚጠቀሙት ያርገን አሚንንን

    • @judeitani7878
      @judeitani7878 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብ

    • @ኑረዲንነኝ
      @ኑረዲንነኝ 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

    • @neimaseid9964
      @neimaseid9964 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ ነኝ ወሎየዋ አሚንንንን

  • @martalede3729
    @martalede3729 5 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሳቁ እኛ በስደት የሀገር መደፍረስ እያየን ጭንቅ ጥብብ ብሎላል ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ririsk1392
    @ririsk1392 5 ปีที่แล้ว +67

    የይስልሚነ እምነት ተካተዮች ሮሞዳን 28 ቃን ቃራው አላህሙዱሉላሂ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +141

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰንበት እንዴት አለፈ ሁሉ ሰላም ነው ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን በያለበት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @አልሚነኝየተስፍይእህት
    @አልሚነኝየተስፍይእህት 5 ปีที่แล้ว +77

    ሀኒየ ስወድሽ የኔ ቆንጆ 👌👌
    ድንግል ማርያም የጌታየ እናት አገራችነን🇬🇳🇬🇳🇬🇳 ጠብ ቂልን የኔንም አዳም ስጭኝ አቺ አይሳንሽም ና አንድቀን ሀኒየ ተስፍለኝ 💔💔
    አዳሜ ሲገኝ እንደምመጣ ድንግል ብትረዳኝ

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 ปีที่แล้ว +49

    የኢስላም ልጆች እህት ወንድሞቸ እንካን ለተከበረው ለሽህሩ ረመዷን የእዝነት ወር በሰላም አደረሰን አንድወር ብቻነው የቀረው ለተከበረው ወር ያድርሰን ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ

    • @zaharaessa4663
      @zaharaessa4663 5 ปีที่แล้ว

      Safiya Aaa አሚን

    • @hamdiyanassre537
      @hamdiyanassre537 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @birtukankidane5454
      @birtukankidane5454 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ፋሲካ ሲፈታ ደግሞ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኞቻችን ደግሞ አብረን እፀልያለን ደስ ይላል በጣም

    • @zeharamohammed4988
      @zeharamohammed4988 5 ปีที่แล้ว

      Ameen yarb allah yadersane

    • @fethelaaxummuslim8075
      @fethelaaxummuslim8075 5 ปีที่แล้ว

      Amennn

  • @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ
    @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ 5 ปีที่แล้ว +39

    አህላን ሀንቾ የኔ ድቡሽቡሽ ውድድድድድ እስት እንዳ እኔ ምወደት እጅ የውጣ

  • @sahadasahada8792
    @sahadasahada8792 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አሚር ደስሲል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቅርቅር ብሎነው የሚወራው ቀልቃላ ወድ አልወድም ጥሎብኝ አላህ በፍቅር በኢማን የተሞላ ትዳር ይወፍቀን ጎደኞቸ

  • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
    @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 5 ปีที่แล้ว +7

    የምወድህ ባለቤቴ ለዘላለም ኑርልኝ አላህ ብሎ እስከምንገናኝ ድረስ ሰላምህ ይብዛ አላህ አንተን ለሰጠኝ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ ውዴ 💚💛❤ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤ወዴታ እስከጀነት ፍቅር እስከመቃብር ካልሆነ ይቅርርርር

    • @ከውለትYouTube
      @ከውለትYouTube 5 ปีที่แล้ว

      አሠላማሊይኩምዉዴእህትዉንዴሙቼእሥቴዱአአራጉልኝበጣምሥለጨነቀኝነዉዉዱች

    • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
      @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 5 ปีที่แล้ว

      @@ከውለትTH-cam ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት አላህ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ ያረብ አብሽሪ ውዴ

  • @ነፂየአጣዬዋ
    @ነፂየአጣዬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ባላችሁበት ፀልዩ ሀገራችን በጦርነት እጦፈነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @zenbz8398
    @zenbz8398 5 ปีที่แล้ว +21

    እደኔ በስደት ወልዶ የተለየ ልጁን የናፈቀ ለመገናኘት የቸኮለ በየቀኑ አብዝቶ የናፈቀ ማን አለ

    • @aseyagetachew161
      @aseyagetachew161 5 ปีที่แล้ว +1

      Ene emdachi

    • @alah9386
      @alah9386 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ

    • @zenbz8398
      @zenbz8398 5 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ያገናኘንን

    • @alah9386
      @alah9386 5 ปีที่แล้ว

      @@zenbz8398 አሚን እኔም ናፍቃኛለቺ ልጄ

    • @hanalove9601
      @hanalove9601 5 ปีที่แล้ว

      እር እኔም ልቤ ልትወጣ ነው ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች

  • @አቲጊዜቶሎቶሎሕለፊ
    @አቲጊዜቶሎቶሎሕለፊ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት የገብሪኤል እና የሚካእየል ህንፃ መሰላቸዉ የአዝማሪዉ ቤት ይድፋቹ ምድረ ደነዝ

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @dudududu3636
      @dudududu3636 5 ปีที่แล้ว +1

      እሜንንንንንን

  • @man87y54
    @man87y54 5 ปีที่แล้ว +1

    Haniye Tilobgni swedishi !Fetari
    selami ena fiker yabizalish hagare Ethiopiya !

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 ปีที่แล้ว +12

    ረመዷን ደረሰ አላህ ፆመው ከሚቀበላቸው ደጋግ ባሪያዎቹ ያድርገን አሚን ያ አላህ

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በሎች ጀነትን የሚክል ሀገር እያለ የከሊቤት የከሊቤት ይላሉ

  • @zemaritsarazetewaido8671
    @zemaritsarazetewaido8671 5 ปีที่แล้ว +3

    ሃኒዬ ስወድሽ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድላት😭🙏

  • @adisadis1233
    @adisadis1233 5 ปีที่แล้ว +182

    ላገ ባሳምንት ቀረኝ እሲኪ ላይክ ግጩኝ

    • @getacho1369
      @getacho1369 5 ปีที่แล้ว

      መብሩክ እህት

    • @zainatefera6596
      @zainatefera6596 5 ปีที่แล้ว

      Yetebareke tedar yarglesh ehet

    • @hawamhammad8945
      @hawamhammad8945 5 ปีที่แล้ว

      አላህያማርየስመርትዳርያርግልሺ

    • @Nora-xg7yr
      @Nora-xg7yr 5 ปีที่แล้ว

      @@hawamhammad8945 ሀሠርግሽ ጥሪኝ

    • @yeatiahmeed974
      @yeatiahmeed974 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጊቢ ህቴ

  • @ያቡኬአዲናቂ
    @ያቡኬአዲናቂ 5 ปีที่แล้ว +116

    አግብታችሁ እዚ ፕሮግራም መቅረብ የናፈቃችሁ ፕሊስ ላይክ ግጩኝ

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 5 ปีที่แล้ว +13

    ምርጦቼ ከ 8 ዓመት ቡሃላ እናቴን ላያት ነው እስኪ በፀሎት አስቡኝ ሙስሊምም በዱዋ አትርሱኝ

  • @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ
    @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ 5 ปีที่แล้ว +32

    ኡፍፍፍፍፍ ስራ አስጠልቶኛ ውደች እሲ ድአዐርጉልኝ አላህ ከሸቃላነት እንደገለገለኝ አረ ስደት በቀይበለን. እኳ ደሀና መጣሽ ሀኒ

    • @rahmahsaeed9230
      @rahmahsaeed9230 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪያልፋልእሕቴአላሕዬግራልሽለመኖርደሞመስራትግድነው

    • @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ
      @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ 5 ปีที่แล้ว

      እሽ ውደ ግን ስራ ሲባዛ በጣም ይሰለቻል አላህ ያብጀው

    • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
      @ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔምም

    • @rahmahsaeed9230
      @rahmahsaeed9230 5 ปีที่แล้ว

      @@ማርያዊትየድንግልማርያምል እኔምእንደዛውነኝግንምታረጊዋለሽ7አመቴእራሴንበራሴእያፆናናሁእኖራለሁወይገንዘቡ?😭😭ጉልበተኛቀማኝየገዛወንድሜ

    • @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ
      @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ 5 ปีที่แล้ว

      @@rahmahsaeed9230 አይዞሽ ሀቢብቲ አላህ ከንችጋር ይሁን

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬዎቹ እንዴት ደስ ሲሉ እንድህ ያማር ትዳር ይስጠን

    • @mekiya4498
      @mekiya4498 5 ปีที่แล้ว

      አወ አዴብ ያላቼዉ ናቼዉ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว +4

    ጥንዶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ሰለምን እየተመኘን ጊዜያችንን ጨረስን ሁሌ ግጭት ሰላምን አይንፈገን ፈጣሪ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሐኒቾ ሠላማቹ ብዝት ይበልልን
    እናት ሐገራችንን እምዬ ኢትዮጲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @uae5131
    @uae5131 5 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬስ ስው ይለም ለበል እንዴት ኢትዮጵያ አገሬ ስላምሽን ያስማኝ

    • @betehbshe366
      @betehbshe366 5 ปีที่แล้ว

      አለም አለም ስደተኝዋ Uae 😎

  • @yeshidemese5226
    @yeshidemese5226 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ናችሁ በስደትም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ በእግዚአብሄር ፍፁም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁላችንም በየሀይማኖታችንን ለ ቅድስት ሀገራችን ፀሎት እናድርግ ሀገራችን ሰላም እርቆቶል

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ ሀገራችን ወዴት እያመራች ነው ፈጣሪ ቁጣውን ያብርድልን

  • @ሮዚነኝህልመኛዋ
    @ሮዚነኝህልመኛዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪዬ ሆይ እንደ ራቢያ የኔንም ባል በድንገት ስጠኝ

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ ያመጣዋል

    • @nurayimamyimam7072
      @nurayimamyimam7072 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የውነት ድንቅ ነው ትውውቃቸው

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk inshillah

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj 5 ปีที่แล้ว +134

    *ሀገራችን እረብሻ አለ ወገኖቸ ዱአ እናድርግ ኬሚሴ አጣየ አላላ ካራቆሪ በጣም ሰው እያለቀ ነው ዱአ አድርጉ*

    • @vzghzhzgshs6450
      @vzghzhzgshs6450 5 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ላገራችን አውርድልን

    • @hawatube1551
      @hawatube1551 5 ปีที่แล้ว +1

      Eyet

    • @SaraSara-uk2ub
      @SaraSara-uk2ub 5 ปีที่แล้ว +2

      ልክ.ነሽ.ውዴ..ደሴ.እራሱ.ከባድ.እርብሻ.አለ..ፍጣሪ.ይጠብቅልን.ሀገራችንን

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

      Faxer hoy la agercin salmun awurdlen ufffffff

    • @fanyeabichuwadaje1952
      @fanyeabichuwadaje1952 5 ปีที่แล้ว +2

      Awo wallahi. Allah keyre yaderglen

  • @ሀይሚካሳ
    @ሀይሚካሳ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት የሀገራችን ሰላም ፍቅር ያብዛልን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +13

    ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሽ ወገኖቼ ሰለ ሀገራችን በያ እምነቶችን እንፀልይ

    • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
      @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህቴ ሁላችንም በየእምነታችን ብንፀልይ መልካም ነበር

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik7516 5 ปีที่แล้ว

    Ewyvhaniye endenafekeshegn salayshe betam koyew

  • @goo8670
    @goo8670 5 ปีที่แล้ว +11

    እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ እህቴ ወደተፈጠረችበት እስልምና እንድትመለስልኝ በዱአቹህ አስቡልኝ

    • @سبحانالله-ر5ع
      @سبحانالله-ر5ع 5 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ይገዝሽ ቀጥተኛውን መንገድ መምራት ያረብ

    • @goo8670
      @goo8670 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን ያረብ

  • @hawabinhawabinteshilammama2932
    @hawabinhawabinteshilammama2932 5 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ እኛንም ከሥደት መልሦ ለዚህ ያብቃን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +21

    ጋይስ ሠላም ናችሁ
    ተስፋ ያልቆረጠ ሠው የሚፈልገውን ያገኛል!!
    ልክ እንደ እኔ ተስፋ ሳትቆርጡ ታገሏት ሂወትን

  • @yaqoubbadi5292
    @yaqoubbadi5292 5 ปีที่แล้ว

    Hanye konjo enkuan selam metashe mar....!

  • @ሳራወለተገብርኤል
    @ሳራወለተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว +9

    በሰሜን ሽዋ ያለው ጦርነት ያሳሰበው 😭😭እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ምህረቱን ይላክልን

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 5 ปีที่แล้ว +22

    ዛሬ ክፍት ብሎኛል እሦኪ አፅናኑን

    • @yesasofa4174
      @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር አይዞሽ ጌታ መልካም ነዉ በትግስት እናሳልፈዉ ውዴ

    • @seadatube8121
      @seadatube8121 5 ปีที่แล้ว

      @@yesasofa4174 አሚን ውዴ

    • @ራያአዘቦ
      @ራያአዘቦ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @seadatube8121
      @seadatube8121 5 ปีที่แล้ว

      @@ራያአዘቦ አሚን

    • @hayatnooro6023
      @hayatnooro6023 5 ปีที่แล้ว

      @@seadatube8121 አይዛሺየኔውድ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว +114

    አሰላሙአለይኩም. ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ውድ የእስልምና ተከታዮች. እሮመዳን ንንእደኒበጉጉትየሚጠብቅብቻላይክያድርግ

  • @jundii4950
    @jundii4950 5 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ለሐገራችን ሠላሙን ያውርድልን አሚን ሐኒቾ ከች አልሽ በሳምትሽ

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 ปีที่แล้ว +21

    #መዝሙር_ዘኒቆዲሞስ
    ሃሌ ሉያ (5) መኑ ውእቱ ገብርሔር ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሰናይ ወይሰይሞ ዲበ ኩሎ ንዋዩ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብርሔር ምዕመን ዘበእሁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍስሐሁ ለእግዚከ፡፡
    #ትርጉም ፡- ጌታው መልካም ሲሰራ አግኝቶ በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸር እና ታማኝ አገልጋይ ማነው ዳግመኛም እግዚአብሔር በታንሹ የታመንክ ደግና ታማኝ አገልጋይ ሆይ በብዙ እሾምሀለሁ ወደጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡ ማለት ነው

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገሬና ወገሬ መች ይሆን እንባችን የሚታበሰዉ!!!!

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +18

    ሳምንት ለሳምንት ላደረሰን ፈጣሪ አገራችንንም ሠላም ያድርግልን አኒ እኮን ሰላም መጣሽ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እደው ማስታወቃየ እያመጣ በጠበጠኝ ልስበረው ይኸ ፕሮግራም እድሜውን ያስረዝመውና እኛም ተያይዘን ለመሄድ ያብቃን

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ አሁን እድህ ዘና ታደርጊን እና ማታ ዘመን ላይ ደሜን ታፈይዋለሽ

  • @abelreta582
    @abelreta582 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የገረመኝ በነገሪችን ላይ የታድን ዘፈን እወደዋለሁ ግን ትኬት ያውም የማገኝ በአጋጣሚ ብሰጠኝ አሊስበውም ምክንያቱም ብርታቱ ድምፁ ሥሪው ሁላነገሩ ባደባባይ እያሌ ?ቦኔስ ያጡበት ስለሆነ ብቻ ነው ያነሳሁት አንዱ ያንዱን መልሥ ባይታከክ እና ሌላ የመሰለውን ብሞክር እላለው ይህ የኔ አስተያየት ነው።በተረፈ ሃንቾ ዘመን ላይ እንገናኝ

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ
    @አላህዋክበርሱበሀንአላህ 5 ปีที่แล้ว +6

    ማታልተኛ ስልማውነው ቦታ ለመያዝነው
    ያረቢ የአላህ ውሀ አጣጫቺንን እረዝቀን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    እርጋታው ዊ ዳር ያለው በስማም ደስ ሲል አይለውጥህ

  • @getacho1369
    @getacho1369 5 ปีที่แล้ว +6

    እፍ ማነዉዛሪ እደኔ ድክም ብሎት የዉለዉ በመዳም ኩሺና እግሪ አበጠ ዉላሂ ኩሜቶች እደትናችሁልኘ እሮመዳነ እየመጣነዉ ከፅመኞች ከሰጋጁች ያረገነ ያረብብብብ

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 5 ปีที่แล้ว

    የቤታችሁን ጣጣ የምትዘረዝሩ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ወገኖቸ መልካም መልካም ዜና የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን
    ኧረ ሀገራችን ሰላም ይሁን♥

  • @ጊዜለኩሉ-ኘ8ተ
    @ጊዜለኩሉ-ኘ8ተ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት /ገብር ኄር ልትድን ትፈልጋለህን ።።።።።አደረሳቹህ አደረሰን ሙስሊም እህት ወንድሞቼም እሮመዳን ከሪም እየደረሰ ነዉ እኳን አደረሳቹህ ዉዶችዬ

  • @እማየላንችነው
    @እማየላንችነው 5 ปีที่แล้ว +16

    የምወዳት እህቴ ከዱባይ በጣም ታማብኛለች በየ ሀይማኖታቹህ ፀልዩልኝ ማዳሟም ላኪኝ ብትላት እቢ አለቻት ምን ይሻላል

    • @benyam8137
      @benyam8137 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

    • @እማየላንችነው
      @እማየላንችነው 5 ปีที่แล้ว

      @@benyam8137 አሜን አሜን አሜን

    • @hanalove9601
      @hanalove9601 5 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ትማርልሺ እህት አይዞሺ

    • @nicenasa6733
      @nicenasa6733 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማራት እህት አለም

  • @arsimareem8156
    @arsimareem8156 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ህዝቡንም ባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +23

    ማነው እንደኔ ሀኒን በፍቅርር የሚዎድ ስዎዳቹ ዛሬ የደስታዬ ቀን ስለሆነ 👍👍ግጩኝ 🤣🤗በሀኒ ሞት ግን እኔ ለትዳር ብዙም አልደርስኩም🙄😄

  • @martaz9311
    @martaz9311 5 ปีที่แล้ว +2

    One of my favourite Ethiopian show.thanks for sharing!

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ 5 ปีที่แล้ว +11

    የዛሬ ከወንዶች ሴቶቹ በሳል ናቸው ሴቶችዬ በርቱ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
    @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 5 ปีที่แล้ว

    እኔም መንግሥት ሰማያት ብየ ነበር ማርያምን ልጅቷ ኣደነቅኳት እግዚአብሔር ያክብርሽ መልካም ምኞትሽ ደስስ ይላልል
    ኣገራችን ሰላም ያውርድልን ከምንሰማው ከምናየው ክፉ ሁሉ

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
    @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +26

    በፈጣሪ በየ እምነታቹህ ጸልዩልኝ ልጀን አሞብኛል ኡፉፉፉ ጭንቀቴ በርታ እህቶቸ😭😭😭😭😭😢😢😢

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 ปีที่แล้ว

    የአጣዬ ልጆች አይዟችሁ ፈጣሪ አማራን ይጠብቅ በስደት ያላችሁ አይዟችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ለሀገራችን ሰላም እመኝላችኋለሁ

  • @foziyaassefa1885
    @foziyaassefa1885 5 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጲያውያን በሙሉ እስኪ በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ለሀገራችን ወላሂ በዬቦታው ህዝብ እያለቀ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
    @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሙስሊም ሀይማኖት ተከታዩች በሙሉ አላህ እረመዳንን የምንጠቀምበት አላህ ያድርግልን ያረብ እረመዳን ዴረሰ ኢንሻ አላህ አላህ ከሚፆሙት ያርገን ያረብ አላሁመ አሚ🙏😥

  • @ዜድያባቴልጂ
    @ዜድያባቴልጂ 5 ปีที่แล้ว +21

    እንተዋወቃለን ወይ በሳምንት 2ግዜ ይሁን የሚል ላይክ

    • @alah9386
      @alah9386 5 ปีที่แล้ว

      አገራቺንን ሠላም ያድርግልን

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 ปีที่แล้ว

    ትዝታዬ መስቀልሽ ያምራል ጥሎብኝ መስቀሉ እምወድ ወዳላዉ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 ปีที่แล้ว +5

    አሚሬ እውነትም የፀይም ቆንጆ ነህ የኔ አንገተ ደፊ

  • @shetayegodeso1687
    @shetayegodeso1687 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ስው በቃል ስነገር የለመነው ስው መንግስታ ስማይ አይተው ለመማለስም ሚኘት አለ ስያዮ ይምኑት ብፁሃ ነችሁ በስማይ ገነትን ስኣል አል በአሁን በሕይወትሽ ላይ ኢየሱስን እመኝ የስማይ መንገድ ኢየሱስን በመቃበል ነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    እስኪ ሀኒን የምትወዷት የት አላችሁ ♥

  • @الحمدلله-ج6ض3ل
    @الحمدلله-ج6ض3ل 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ሙስሊም እህቶቸ ወንድሞቸ እኮአን ለረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን አሏህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ
    @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ 5 ปีที่แล้ว +17

    እደው ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @kebronyegetalij2270
    @kebronyegetalij2270 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +22

    ውድ ሙስሊም እህቶቼ እረመዳን የናፈቀውና በመድረሱ የተዴሰተ ማነው ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን ሒጃብ ያምራል ኒቃቢስት ነኝ አልሀምዱሊላሒ ማነው ማግባት መውለድ ያማረው እንዴኔ አብረን ዱአ እናድርግ መልካም ትዳር እንድወፍቀን ውዶች

    • @asdqwe8631
      @asdqwe8631 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ሀቢበቴ

    • @zemezem7354
      @zemezem7354 5 ปีที่แล้ว

      ኣሚንንንን ያረብ
      ኣላህ ይጨምርልሺ

  • @zeharashukri2418
    @zeharashukri2418 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዛሬ ነው የኩራሁባቹህ ጋደኛዩ ትዙን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +4

    የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ያለው ልጂ ፀባየኛ ነው ግን በስራ ቦታ እንደዚህ ከሆነ ይከብዳል በተረፈው ቆንጆ ነው በቱ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว +1

      ከሚስቱ አበልጥም እሷ በጣም ቆንጆ ናት😊

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 5 ปีที่แล้ว

    ወገን ሰለሀገራችሁ ፀሎት እያርጋችሁ ኮምቱ አጣዬ ደሴ ከሚሴ ብዙ ሰወ እየመተነወ💚💛❤

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 ปีที่แล้ว +23

    ወይይይይይይ ጎደኞቼ ትላንት የማዳሜ wi-fi ቀጥ ብላብኝ የኔም ልብ ድገት ቀጥ ብላ ነበር ዛሬ ነው የተስተካከለው

  • @አስያሰኢዲ
    @አስያሰኢዲ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔምዛሬ በጣምደሥ ብሎኚል ግን በምንእዲትሉኚ ሥደብሎኚል በዚሁአገጣሚ ሁሉችሁን አላህይጠብቃችሁ ሙሥልም ኪራሥታኑ