ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘልዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች። እባክህ አትወፍር ጤናህን ጠብቅ። ዳቦና የሚያወፍር መጠጥ አስወግድ። አንተ ደህና ስትሆን ነው ለተቸገረው የምትደርሰው ራስህን ጠብቅ። ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን።
ክክክክክክክ ዘሌ ሰምተሀል
እጅግ አከብራቸዋለሁ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም አሁንም በልጅ ትባርካችሁ
አሜን
እህቴ አታልቅሽ የቡዳ መንፈስ አለብሽ ደስ ብሎሽ እዳትኖሪ የሚፈልግ ክፉጠላት አለ ፀበል ተፀበይ ነገሮች ሁሉ እዲሰምሩልሽ ከፈለግሽ
ትክክል ❤
@@melatmelat8660 👍👍👍
Tikikil
የመምህር ተስፉየ ገጠመኝ ስሚ
ትክእል
ወንድማችን ልጅ ሳይወለድ እቃ አይገዛም ድንጋጤም የተነሳ እርግዝና እንቢ ሊላት ስለሚችል በጣም ትሪት አድርጉ ፀበል ሂዱ ፀልዩ ስገዱ
አይዞሽ እግዚአብሔር የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ ። ሊያስተምርሽ ፈልጎ ነው።❤
አይዞዋቹህ ለእናንተ የሚበጀዉን አሱ ያዉቃል ባልተሳካላቹህ ነገር ብዙ አታማሩ አሏህ በስራዉ አይሳሳትም
አይዞሽ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነው እሱ ይጎበኝሻል አጥብቀሽ ፀልይ።
እኳን ደህና መጣህ ዘሌ በጣም ደስ ይላሉ ድጋሚ ትወልዳለች አረፈደም አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል
አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው በመጀመሪያ አላህ ሶብራቹሁን ለማወቅ ነው ሲቀጥል አሏህ ለናተ የተሻለውን ይዞላችሃል
እህቴ እራስሽን እትውቀሽ ለነገሮች ሁሉ ምክንያት አላቸው ደግማም እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አትፈትነኝ አይባልም ከፈተና የምወጣበትን መንገድ ስጠኝ ማለት ነው የሚጠበቅብሽ ደሞም ላንተ ያልከውን ወሰድክ ለኔይልከውን ልጂ እንድትሰጠኝ ያንተ ፈቃድ ይሁን ብለሽ መፅለይ ነው
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይክስሻል ፣እናንተም በጣም ተሳስታችሁ ነበር ያን ያህል መጓጓት ጥሩ አይደለም ። ሌላው ቀርቶ ፆታውን ለማወቅ መመርመር እንኳን አስፈላጊ አይደለም ።ፈጣሪን ለምኚው መንታ መንታውን ያስታቅፍሻል ።
የኔ ጠንካራ ጎበዝ ና ታማኝና በእምንትዋ የፀናች ጠንካራ ሴት ስወዳት እኮ እሱም መልካም አፍቃሪ ነው ሊመሰግን ይገባለሁ ዘሌ እውነት ነው ሌላ ትወልዳላችሁ ከቻላችሁ ጸበል ተጠመቁ ጸልዩ ስገዱ ንስሐ ግቡ በቃ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ ነው የተባረከ ልጅ ይሰጣችኋል ማመን ብቻ ነው የሚጠበቀው
አይዞሽ ቆንጅዬ እግዚአብሄር ያውቃል ላንቺ የሚሆነውን ለበጎ ነው
እውነት ነው እኔም ሽንት ቤት በሆዴ ወዲቆ ስንት ደም ፈሶ ዶክተሩ ማህጸን ተከፍተዋይ ለ10 ቀናት ኣልጋ ተኚ ኣሉን እኔም ሂል ጫማ ኣድርግ ነበር በጣም ይጎዳል ስንት ስቃይ ኣይቸ ደክተሩ የህጻኑ ልብ ካልሰራ እንጠርገዋለን ኣለኝ ከዛ በኃላ ደስ ይበልሽ ሂወት ኣለው ልቡ ይሰራል ኣለኝ ኣይዞኣቹ ጌታ በብዙ ልጅ ልባርካችሁ ነው
ቆጂት ያንችን ፅናት ሳለደቀው አላልፍም ሲቀጥል በሆነው ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነ አይዞሽ ❤❤❤
እህታ ወንድማ እግዚአብሔር ያፅናቹ የሆ ነገር ከባድ ነው
ዘልየ የኔወድም እግዝብሔር ይጠብቅሕ ለተቸገሩ ደራሽ ወድማችን እግዝብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌና የነስር አይን ሽልማት ይሸለሙ እምትሉ❤❤❤
❤❤❤
ይገባዋልይሸለም❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ማን ይሸማቿል ይህ ሁሉ ጉድ ያጋለጡ መንግስት የማይችለዉን ስራ እየሩ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ጀግናችን ዘላለም ዘገየ ሞዴል አይዞሽ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሖነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ታግሰሽ ለዚህም በቅተሻል ስለዚህ አሁንም እግዜአብሔር የሚያድገውን ይስጣቹ ይህን ፕሮግራም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስለተከታተልኩት አይዞአቹ መለአኩ ሚካኤል ይርዳቹ ብሩክ ከድሬዳዋ
እውነት ነው ሴጣን የልብን አያቅም የአፍን ነውአምላክ የልብን መሻት ያቃል የሚያድገውን ይስጥሽ አምላክ በጥፍ ይካስሽ አሜን❤❤
ፀበል ፀበል ፀበል ሂዱ እግዜአብሔር ያዉቃል ለበጎነዉ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይስጥሻል ዋነው እንኳን አንቺ ተረፍሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ትዳር ክቡር ነው ማስተዋልም ይጠይቃል ያ የሚሆነው እግዚአርን በመሀከል ካረጋችሁ የሰመረ ይሆናል ተባረኩ ጥሩ ምሳሌ ሰጥታችሁናል ❤😊 የሚያድጉ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Zelye, it is very necessary to follow up. Please keep it up🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
ምንም ነገር አይቀርም ባላቸው እምነት ፀንታቹ መጠበቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወዳጆቹን አይጥልም በራሱ ጊዜ ሁሉ ያደርጋል በእምነት ፀንቶ መጠበቅ ነው ።
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ይክሳቹሀል ፀልዩ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ❤
አንቺ ደስተኛ እንዳትሆኚ የሚፈታተንሽ ነገር አለ ጸበልኢጂ ተጠመቂ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጪ ፈጣሪሽን ተማጸሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ነው በድጋሜ ልጅ ይሰጥሻል
እንኳን ደና መጣህ ጀግናው ወንድማችን ላንተ መግለጫ የሚሆን ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ዉዱ ጀግናዉ ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ገና ልጅ ነሽ ትወልጃለሽ አይዞሽ ፀልይ ጎበዝ ጠካራ ጨዋ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ዘላለም በመስተፍቀር የተያዘችዉ ልጅ መጨረሻዋን አሳዉቀን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ደግሞ እጅግ የሚገርመኝ ብሩህ አምሮ ነዉ ያለክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
በርቼ የኔ መልካም ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ፍርሃ እግዚአብሔር ስላለሽ ታድጋላችሁ ጠንከራና ጎበዝ ባል ስላለሽ አትጎጂም ዘሌን እናመሰግናለን በጣም
አይዞሽ ማሬ ዘንድሮ በተለያየ ምክንያት እራሴን ጨምሮ 4 ሴቶች የውርጃ አደጋ አጋጥሞናል እኔም እጅግ በጣም በጉጉት ልጆቼም በጉጉት የምንጠብቀው ፅንስ ነበር ደሰንገተኛ ደም መፍሰስ አጋጠመኝ እንደውም ዘግይቼ ነበር ሆስፒታል የደረስኩት ደሜ አልቆ ልሞትም ነበር ። ግን ተረፍኩ ደም ተሰቶኝ እኔ የሌሎች 2 ሴቶች ስሰማ ደንግቼ ነበር። በእኔም ደረሰ ግን እኔ ወድቄም አደለም ይሄን የምነግርሽ እንድጠነክሪ ነው እና ፀልዩ የፈጣሪን ፍቃድ ጠይቁ በእምነታችሁ ተንበርከኩ እኔ እዛ ቦታ ላይ ነኝ ። ይሄም ስለሆነ እናመሰግንሃለን በሉት ፈጣሪን ያኔ ነገሮችን ይባርካል።
Ayizosh ehite fatarii yemadgewun yistish hulum labago naw ❤❤❤
ዘልዬ የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቃቹ
እግዚአብሔር ይከተልክ። አንቺም በርቺ
አይዟችሁ እግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ይሰጣችኋልና ፈጣሪ እጁሰፊ ስለሆነ አመስግኑት ይሰጣችኋ።
ዘላለምና ነስር አይን ና መፍትሄ በጣም ብዙ አስተማሪ ነገር ስለምትሰሩ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ በርቱ
በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርትታቹ ፀልዩ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ፀልኝ በእምነትሽ ጠንክሪ
አይዞሽፈጣሪለሱያለውንወስዷል ግንእግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ልጅ ከጤና ከሀብትጋርየሚያድግልጅወልዳችሁ ትደሰታላች፡እናትዋናግንድናት ልጅ ቅርንጫፍነውይባልየለ፡፡
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነዉ ግንፍቅርት ርጉሞ የገባ ቸዉ ጀግና ፍቅረ ኞች ለሌላ ዉምሳሊ ትሆናላችሁ. በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉 ቃልያጥ ረኛል
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ ! ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቃችሁ አሜን !!!ስለሁሉም ከልብ እናመሰግናለን !
ሰላም ዘሌ ወንድማለም እግዛቤር በመንገድህ ይቅደም❤
በትክክል ምኞትንና ለወደፊት የምታደርገውን ጥሩ ነገር አስቀድሞ መናገር ያስከፍላል
ዞላዬ እግዘቤሄር ሁሌም ከንተጋ ይሁን ብዙችጋ ትደርሳለህ ብዬ አምነለሁ የኔጌታ አይዞህ
አይዞሺ አላህ ላች ስላላው ነው እሱ የሚያዲገውን ላች የሚጠቅመውን ይሰጥሻል አትጓጊ እህቴ እኳን አች ተረፍሺ
ውሳኔህን፡እግዚአብሔር፡መረቶሃል። እናም፣እንኳን፡እርሷ፡ተረፈች።አይዟችሁ፡ዕድሜና፡ጤና፡ሰጥቷችሁ፡ልጅ፡እንድትተኩ፡እንመኛለን።እግዚአብሔር፡ይጠብቃችሁ።ሁሉም፡በእግዚአብሔር ፡ፈቃድ፡ይሳካል። በርቱ።
እግዚአብሔር አልፈቀደውም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ገና ወጣት ናችሁ ትንሽ አረፍ ብላ ለሌላ ይኬዳል እትቸኩሉ ፅልዩ የልጅ የሆነ ነገር ከቤት አውጡ ቆጠብ አድርጉ አያቴ እናቴን የልጆች ቁጥር አትናገሩ ትላለች
የኛ ጀግና የኛ አበሳ ዘሌ እኮን ደህና መጣህልን
የኔ ውድ ገና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል ብዙ አትዘኝ
☝🏿አይዞሽ 🤲🏿አምላክ መንተ ላንችም ለ አግርም የሚጠቅሙ ጠነኝ ልጆች ይስጥሽ 🤲🏿🤲🏿🤔🤲🏿አሚን በሉኝ ቀጠሮ የ ዛሪ ዓምት ታያላችኡ 💪🏿💪🏿💪🏿🤲🏿አሚን
ጃግናቺን ማጣ ጋባ ጋባ ባሉ 👍👍👍
Gobez Zelalem, engedih aberetatatEgziabeher destachihun yemelesYagatemal ayezosh yene Ehete Tshebel hiji Betechrstian hiji ayzosh Egziabeher Hail alew❤❤
አይዞአችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚያብሔር ይሰጣችሗል፣ ከዚህ በፊት ከወጪ ሲመጣ የነበረውን እናስታወሳለን አይዞአችሁ፣
አይዞሽ እህቴ ከእግዚአብሔር ጋር መልካም ባል ሰጦሻል ሁሉም ለበጓ ነው ❤❤
Great. Please continue. It is good to know the fruits of your work.
አይዞሾ ያ የሆነዉ በምክንያት ነዉ ለምን ይሆን ብለሽ አስቢ ምናልባት ፈጣሪ አልፈቀደዉም ይሆናል ለበጎ ነዉ ብለሽ አስቢ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ሰለሆነ የራሱን ወሰደ ያንቺን ደሞ ይሰጥሻል ታገሺ አመሰጋኝ ሁኚ 🥺😥🙏
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
Amen Jesus is savior❤
እግዝያብሔር የሚያድገውን ይስጣችሁ ባለቤትህ እንኳን ተረፈችልህ
እንኳን ደህና መጣህ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይህን የምረሺበትን እደሚሰጥሽ አምናለሁ እራሳችሁን አትዉቀሱ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ አይዟችሁ ❤❤❤❤
አይዞሽ እንኳን አላቨህ አተረፈሽ የእኔ ወንድም ባለቤቱንም ልጁንም ነው ያጣው በጣም ያማል
አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ በመንታ ይባርኳችሃል እግዚአብሔር እንደገና ትባረካላችሁ❤❤❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢😢በፈጣሪ ስምምምም
የእኔ እህት አታልቅሺ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ምን አልባት ተወልዳም ሌላ ችግር ይሆናል መድሀኒያለም አይሳሳትም ስለዚህ ለእናንተ የተባረከው ይስጣችሁል እምነታችሁ በድንግል ማርያም ልጅ የተባርከው ይስጣችሁ
ዘሌ ጄግናው፣አይዞሽ ላንች አላለውም፣ላንች ቢለው በስበብ ይድን ነበር
በኔ በኩል እግዚአብሔር ምክኛት አለው ፈተናም ሊሆን ይችላል so ነገም አዲስ ቀን ነው ዋናው ጤና ነው 😢ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ✍️✍️✍️✍️
እንኳ ደና መጣህ ዘሌ❤❤❤
ዘሌ ፈጣሪ ለያንዳንዱ ነገራችን ምክንያት አለው ነተረዱበትም መንገድ ትክክል ነው የተፈጠረው ነገር ቢያሳዝንም እናትየው መትረፏ ነው ትልቁ ነገር በተረፈ ፈጣሪ ያብዛችሁ ።
እግዚአብሔር የሚያድገውን ይስጣቹ ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ወይኔ ጀግናችንመጣ ዘልየዘላለምያኑርህ
አይዞአችሁ እግዚአብሄር ይክሳችኋል በርቱ::
Zalalama bagaa nagadhan dhuftee homaa mitee waqqayyoon kaanii jalalate godhaa matii kenyaa waaqayyoon Kani guddatuu sifin yaa kenuu ❤❤❤❤😢😢😢
አሁንም ለፈጣሪ መስጠት ነው ይቻለዋል እመኑ ፀልዩ አይዛችሁ
እንደዘሌ እና እንደ የንስር አይን ለሰውልጅ የቆሙ ወንድሞች የለም በጣም የማከብራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን. በሰላም መጣቺሁ. ፈጣሪይተካቸሀል. ለናተ አልፈቀደዉም አይዞን
ዘልየ ጀግና ሞራል ስጣት ሰይጣን እንደዛ ነው ኣይዞሽ፡ ጌታ ዳብል ኣርጎ ይሰጥሻል ኣጋጣሚ ነው መውደቅሽ! ለትምህርትሽ ነው!
ዘሌ አንበሳው ኑርልን የኛ ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናው ደህና ነህ እግዜር ይጠብቅህ አሜን
እኳን ሰላም መጣህ ጀግናው ወድማችን❤❤❤
ዞላ መድኀኔዓለም ይጠብቅህ🙏አይዛቹህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹህ በርቱ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማቾን ገዘጠኛዉ ዘላለም ዘገየ❤❤❤
ዘሌ ሰላምህ ብዝትትትትትይበላ ሁሌም ጀግናነህ 💪💪💪💪👈👍👍👍👍👍
ጀግናው ዘላለም❤❤
Ayzoshe ehete Egzihabeger enkwan aterefeshe❤❤❤
ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን ይተካችሁ ያረብሰላም ዘሌ
ዋው ጀግናችን ዘሌ
እኔኳን ተረፍሽ አይዞሽ እኔም ገጥሞኛል ያማል በጣም ግን እንኳን አንቺ ተረፍሽ የሆነነገር ቢመታሽ አካል መጉደል አለ ስለዚ እግዚአብሔር አመሰግኚ እግዚአብሔር ግን አሎሰደም የጥንቃቄ ጉድለት ነው
Dese yelal ❤❤ Endezh aynet ewnetgnal fikir enam metesaseb hulachnm Bet yegba ❤❤❤❤❤
ጀግናው እንኳ ደህና መጣህ ዛሬ ሀምሳ ሁለተኛ ኮሜት ነኝ በላይክክክክ❤❤❤❤
እግዚያብሔር በመንታ ይካስሽ
It is good idea please continue👍🏾
አቦ ሰላምክ ብዝትትትትትት ይበልልኝ ዞላዬ ተባረክ ፡በርታ
አንካን ደህና መጣህ እኔ ያንተ ዩትዩብ ለማየት በጣምነው ምጋጋው ስራህ ጥሩ ስለሆነ በርታ
ፈጣሪ የፈቀደው ነው እሜሆነው የኔ እናትሁሉም በግዚው ይሆናል 😢😢😢
እኳንደሀና መጣህ ❤ላንተ መግለጫ የሚሆን ቃላት የለኝም አድሜናጤና ይሰጥህ❤ወድሜ አተ❤አንበሳ ነህ❤የኔዉድአይዞሽ
Woaww betam des yemtlu tendoch egzeyabhar zemnachu yebarek❤
Zell you are best and very good
የተፍጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል ባይሆን ጥሩ ነበር ግን ዘሌ እንዳለው ፍጣሪ አይከሰስም እንኳን አተረፍሽ እንኳን ኖርሽ እግዚያብሔር እንኳን ሁለቱንም አልወሰደብህ በቃ አመስግናቹ የሚቀጥለውን ባርኮ እንዲሰጥህ በፀልት በፆም አዲስ እንዲሰጣቹ አመስግኑት ብዙ ማዘን አያስፍልግም አይከብድም ሳይሆን ሁሉ ለበጎ ነው
God bless u guys
ዘልዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች። እባክህ አትወፍር ጤናህን ጠብቅ። ዳቦና የሚያወፍር መጠጥ አስወግድ። አንተ ደህና ስትሆን ነው ለተቸገረው የምትደርሰው ራስህን ጠብቅ። ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን።
ክክክክክክክ ዘሌ ሰምተሀል
እጅግ አከብራቸዋለሁ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም አሁንም በልጅ ትባርካችሁ
አሜን
እህቴ አታልቅሽ የቡዳ መንፈስ አለብሽ ደስ ብሎሽ እዳትኖሪ የሚፈልግ ክፉጠላት አለ ፀበል ተፀበይ ነገሮች ሁሉ እዲሰምሩልሽ ከፈለግሽ
ትክክል ❤
@@melatmelat8660 👍👍👍
Tikikil
የመምህር ተስፉየ ገጠመኝ ስሚ
ትክእል
ወንድማችን ልጅ ሳይወለድ እቃ አይገዛም ድንጋጤም የተነሳ እርግዝና እንቢ ሊላት ስለሚችል በጣም ትሪት አድርጉ ፀበል ሂዱ ፀልዩ ስገዱ
አይዞሽ እግዚአብሔር የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ ። ሊያስተምርሽ ፈልጎ ነው።❤
አይዞዋቹህ ለእናንተ የሚበጀዉን አሱ ያዉቃል ባልተሳካላቹህ ነገር ብዙ አታማሩ አሏህ በስራዉ አይሳሳትም
አይዞሽ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነው እሱ ይጎበኝሻል አጥብቀሽ ፀልይ።
እኳን ደህና መጣህ ዘሌ በጣም ደስ ይላሉ ድጋሚ ትወልዳለች አረፈደም አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል
አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው በመጀመሪያ አላህ ሶብራቹሁን ለማወቅ ነው ሲቀጥል አሏህ ለናተ የተሻለውን ይዞላችሃል
እህቴ እራስሽን እትውቀሽ ለነገሮች ሁሉ ምክንያት አላቸው ደግማም እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አትፈትነኝ አይባልም ከፈተና የምወጣበትን መንገድ ስጠኝ ማለት ነው የሚጠበቅብሽ ደሞም ላንተ ያልከውን ወሰድክ ለኔይልከውን ልጂ እንድትሰጠኝ ያንተ ፈቃድ ይሁን ብለሽ መፅለይ ነው
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይክስሻል ፣እናንተም በጣም ተሳስታችሁ ነበር ያን ያህል መጓጓት ጥሩ አይደለም ። ሌላው ቀርቶ ፆታውን ለማወቅ መመርመር እንኳን አስፈላጊ አይደለም ።ፈጣሪን ለምኚው መንታ መንታውን ያስታቅፍሻል ።
የኔ ጠንካራ ጎበዝ ና ታማኝና በእምንትዋ የፀናች ጠንካራ ሴት ስወዳት እኮ እሱም መልካም አፍቃሪ ነው ሊመሰግን ይገባለሁ ዘሌ እውነት ነው ሌላ ትወልዳላችሁ ከቻላችሁ ጸበል ተጠመቁ ጸልዩ ስገዱ ንስሐ ግቡ በቃ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ ነው የተባረከ ልጅ ይሰጣችኋል ማመን ብቻ ነው የሚጠበቀው
አይዞሽ ቆንጅዬ እግዚአብሄር ያውቃል ላንቺ የሚሆነውን ለበጎ ነው
እውነት ነው እኔም ሽንት ቤት በሆዴ ወዲቆ ስንት ደም ፈሶ ዶክተሩ ማህጸን ተከፍተዋይ ለ10 ቀናት ኣልጋ ተኚ ኣሉን እኔም ሂል ጫማ ኣድርግ ነበር በጣም ይጎዳል ስንት ስቃይ ኣይቸ ደክተሩ የህጻኑ ልብ ካልሰራ እንጠርገዋለን ኣለኝ ከዛ በኃላ ደስ ይበልሽ ሂወት ኣለው ልቡ ይሰራል ኣለኝ ኣይዞኣቹ ጌታ በብዙ ልጅ ልባርካችሁ ነው
ቆጂት ያንችን ፅናት ሳለደቀው አላልፍም ሲቀጥል በሆነው ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነ አይዞሽ ❤❤❤
እህታ ወንድማ እግዚአብሔር ያፅናቹ የሆ ነገር ከባድ ነው
ዘልየ የኔወድም እግዝብሔር ይጠብቅሕ ለተቸገሩ ደራሽ ወድማችን እግዝብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሌና የነስር አይን ሽልማት ይሸለሙ እምትሉ❤❤❤
❤❤❤
ይገባዋልይሸለም❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ማን ይሸማቿል ይህ ሁሉ ጉድ ያጋለጡ መንግስት የማይችለዉን ስራ እየሩ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ጀግናችን ዘላለም ዘገየ ሞዴል አይዞሽ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሖነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ታግሰሽ ለዚህም በቅተሻል ስለዚህ አሁንም እግዜአብሔር የሚያድገውን ይስጣቹ ይህን ፕሮግራም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስለተከታተልኩት አይዞአቹ መለአኩ ሚካኤል ይርዳቹ ብሩክ ከድሬዳዋ
እውነት ነው ሴጣን የልብን አያቅም የአፍን ነው
አምላክ የልብን መሻት ያቃል የሚያድገውን ይስጥሽ አምላክ በጥፍ ይካስሽ አሜን❤❤
ፀበል ፀበል ፀበል ሂዱ እግዜአብሔር ያዉቃል ለበጎነዉ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይስጥሻል ዋነው እንኳን አንቺ ተረፍሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ትዳር ክቡር ነው ማስተዋልም ይጠይቃል ያ የሚሆነው እግዚአርን በመሀከል ካረጋችሁ የሰመረ ይሆናል ተባረኩ ጥሩ ምሳሌ ሰጥታችሁናል ❤😊 የሚያድጉ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Zelye, it is very necessary to follow up. Please keep it up🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
ምንም ነገር አይቀርም ባላቸው እምነት ፀንታቹ መጠበቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወዳጆቹን አይጥልም በራሱ ጊዜ ሁሉ ያደርጋል በእምነት ፀንቶ መጠበቅ ነው ።
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ይክሳቹሀል ፀልዩ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ❤
አንቺ ደስተኛ እንዳትሆኚ የሚፈታተንሽ ነገር አለ ጸበልኢጂ ተጠመቂ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጪ ፈጣሪሽን ተማጸሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ነው በድጋሜ ልጅ ይሰጥሻል
እንኳን ደና መጣህ ጀግናው ወንድማችን ላንተ መግለጫ የሚሆን ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ዉዱ ጀግናዉ ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ገና ልጅ ነሽ ትወልጃለሽ አይዞሽ ፀልይ ጎበዝ ጠካራ ጨዋ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ዘላለም በመስተፍቀር የተያዘችዉ ልጅ መጨረሻዋን አሳዉቀን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ደግሞ እጅግ የሚገርመኝ ብሩህ አምሮ ነዉ ያለክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
በርቼ የኔ መልካም ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ፍርሃ እግዚአብሔር ስላለሽ ታድጋላችሁ ጠንከራና ጎበዝ ባል ስላለሽ አትጎጂም ዘሌን እናመሰግናለን በጣም
አይዞሽ ማሬ ዘንድሮ በተለያየ ምክንያት እራሴን ጨምሮ 4 ሴቶች የውርጃ አደጋ አጋጥሞናል እኔም እጅግ በጣም በጉጉት ልጆቼም በጉጉት የምንጠብቀው ፅንስ ነበር ደሰንገተኛ ደም መፍሰስ አጋጠመኝ እንደውም ዘግይቼ ነበር ሆስፒታል የደረስኩት ደሜ አልቆ ልሞትም ነበር ። ግን ተረፍኩ ደም ተሰቶኝ እኔ የሌሎች 2 ሴቶች ስሰማ ደንግቼ ነበር። በእኔም ደረሰ ግን እኔ ወድቄም አደለም ይሄን የምነግርሽ እንድጠነክሪ ነው እና ፀልዩ የፈጣሪን ፍቃድ ጠይቁ በእምነታችሁ ተንበርከኩ እኔ እዛ ቦታ ላይ ነኝ ። ይሄም ስለሆነ እናመሰግንሃለን በሉት ፈጣሪን ያኔ ነገሮችን ይባርካል።
Ayizosh ehite fatarii yemadgewun yistish hulum labago naw ❤❤❤
ዘልዬ የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቃቹ
እግዚአብሔር ይከተልክ። አንቺም በርቺ
አይዟችሁ እግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ይሰጣችኋልና ፈጣሪ እጁሰፊ ስለሆነ አመስግኑት ይሰጣችኋ።
ዘላለምና ነስር አይን ና መፍትሄ በጣም ብዙ አስተማሪ ነገር ስለምትሰሩ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ በርቱ
በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርትታቹ ፀልዩ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ፀልኝ በእምነትሽ ጠንክሪ
አይዞሽፈጣሪለሱያለውንወስዷል ግንእግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ልጅ ከጤና ከሀብትጋርየሚያድግልጅወልዳችሁ ትደሰታላች፡
እናትዋናግንድናት ልጅ ቅርንጫፍነውይባልየለ፡፡
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነዉ ግንፍቅርት ርጉሞ የገባ ቸዉ ጀግና ፍቅረ ኞች ለሌላ ዉምሳሊ ትሆናላችሁ. በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉 ቃልያጥ ረኛል
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ ! ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቃችሁ አሜን !!!
ስለሁሉም ከልብ እናመሰግናለን !
ሰላም ዘሌ ወንድማለም እግዛቤር በመንገድህ ይቅደም❤
በትክክል ምኞትንና ለወደፊት የምታደርገውን ጥሩ ነገር አስቀድሞ መናገር ያስከፍላል
ዞላዬ እግዘቤሄር ሁሌም ከንተጋ ይሁን ብዙችጋ ትደርሳለህ ብዬ አምነለሁ የኔጌታ አይዞህ
አይዞሺ አላህ ላች ስላላው ነው እሱ የሚያዲገውን ላች የሚጠቅመውን ይሰጥሻል አትጓጊ እህቴ እኳን አች ተረፍሺ
ውሳኔህን፡እግዚአብሔር፡መረቶሃል። እናም፣እንኳን፡እርሷ፡ተረፈች።አይዟችሁ፡ዕድሜና፡ጤና፡ሰጥቷችሁ፡ልጅ፡እንድትተኩ፡እንመኛለን።እግዚአብሔር፡ይጠብቃችሁ።ሁሉም፡በእግዚአብሔር ፡ፈቃድ፡ይሳካል። በርቱ።
እግዚአብሔር አልፈቀደውም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ገና ወጣት ናችሁ ትንሽ አረፍ ብላ ለሌላ ይኬዳል እትቸኩሉ ፅልዩ የልጅ የሆነ ነገር ከቤት አውጡ ቆጠብ አድርጉ አያቴ እናቴን የልጆች ቁጥር አትናገሩ ትላለች
የኛ ጀግና የኛ አበሳ ዘሌ እኮን ደህና መጣህልን
የኔ ውድ ገና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል ብዙ አትዘኝ
☝🏿አይዞሽ 🤲🏿አምላክ መንተ ላንችም ለ አግርም የሚጠቅሙ ጠነኝ ልጆች ይስጥሽ 🤲🏿🤲🏿🤔🤲🏿አሚን በሉኝ ቀጠሮ የ ዛሪ ዓምት ታያላችኡ 💪🏿💪🏿💪🏿🤲🏿አሚን
ጃግናቺን ማጣ ጋባ ጋባ ባሉ 👍👍👍
Gobez Zelalem, engedih aberetatat
Egziabeher destachihun yemeles
Yagatemal ayezosh yene Ehete
Tshebel hiji Betechrstian hiji ayzosh Egziabeher Hail alew❤❤
አይዞአችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚያብሔር ይሰጣችሗል፣ ከዚህ በፊት ከወጪ ሲመጣ የነበረውን እናስታወሳለን አይዞአችሁ፣
አይዞሽ እህቴ ከእግዚአብሔር ጋር መልካም ባል ሰጦሻል ሁሉም ለበጓ ነው ❤❤
Great. Please continue. It is good to know the fruits of your work.
አይዞሾ ያ የሆነዉ በምክንያት ነዉ ለምን ይሆን ብለሽ አስቢ ምናልባት ፈጣሪ አልፈቀደዉም ይሆናል ለበጎ ነዉ ብለሽ አስቢ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ሰለሆነ የራሱን ወሰደ ያንቺን ደሞ ይሰጥሻል ታገሺ አመሰጋኝ ሁኚ 🥺😥🙏
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
Amen Jesus is savior❤
እግዝያብሔር የሚያድገውን ይስጣችሁ ባለቤትህ እንኳን ተረፈችልህ
እንኳን ደህና መጣህ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይህን የምረሺበትን እደሚሰጥሽ አምናለሁ እራሳችሁን አትዉቀሱ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ አይዟችሁ ❤❤❤❤
አይዞሽ እንኳን አላቨህ አተረፈሽ የእኔ ወንድም ባለቤቱንም ልጁንም ነው ያጣው በጣም ያማል
አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ በመንታ ይባርኳችሃል እግዚአብሔር እንደገና ትባረካላችሁ❤❤❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢😢በፈጣሪ ስምምምም
የእኔ እህት አታልቅሺ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ምን አልባት ተወልዳም ሌላ ችግር ይሆናል መድሀኒያለም አይሳሳትም ስለዚህ ለእናንተ የተባረከው ይስጣችሁል እምነታችሁ በድንግል ማርያም ልጅ የተባርከው ይስጣችሁ
ዘሌ ጄግናው፣አይዞሽ ላንች አላለውም፣ላንች ቢለው በስበብ ይድን ነበር
በኔ በኩል እግዚአብሔር ምክኛት አለው ፈተናም ሊሆን ይችላል so ነገም አዲስ ቀን ነው ዋናው ጤና ነው 😢
ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ✍️✍️✍️✍️
እንኳ ደና መጣህ ዘሌ❤❤❤
ዘሌ ፈጣሪ ለያንዳንዱ ነገራችን ምክንያት አለው ነተረዱበትም መንገድ ትክክል ነው የተፈጠረው ነገር ቢያሳዝንም እናትየው መትረፏ ነው ትልቁ ነገር በተረፈ ፈጣሪ ያብዛችሁ ።
እግዚአብሔር የሚያድገውን ይስጣቹ ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ወይኔ ጀግናችንመጣ ዘልየዘላለምያኑርህ
አይዞአችሁ እግዚአብሄር ይክሳችኋል በርቱ::
Zalalama bagaa nagadhan dhuftee homaa mitee waqqayyoon kaanii jalalate godhaa matii kenyaa waaqayyoon Kani guddatuu sifin yaa kenuu ❤❤❤❤😢😢😢
አሁንም ለፈጣሪ መስጠት ነው ይቻለዋል እመኑ ፀልዩ አይዛችሁ
እንደዘሌ እና እንደ የንስር አይን ለሰውልጅ የቆሙ ወንድሞች የለም በጣም የማከብራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን. በሰላም መጣቺሁ. ፈጣሪይተካቸሀል. ለናተ አልፈቀደዉም አይዞን
ዘልየ ጀግና ሞራል ስጣት ሰይጣን እንደዛ ነው ኣይዞሽ፡ ጌታ ዳብል ኣርጎ ይሰጥሻል ኣጋጣሚ ነው መውደቅሽ! ለትምህርትሽ ነው!
ዘሌ አንበሳው ኑርልን የኛ ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናው ደህና ነህ እግዜር ይጠብቅህ አሜን
እኳን ሰላም መጣህ ጀግናው ወድማችን❤❤❤
ዞላ መድኀኔዓለም ይጠብቅህ🙏አይዛቹህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹህ በርቱ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማቾን ገዘጠኛዉ ዘላለም ዘገየ❤❤❤
ዘሌ ሰላምህ ብዝትትትትትይበላ ሁሌም ጀግናነህ 💪💪💪💪👈👍👍👍👍👍
ጀግናው ዘላለም❤❤
Ayzoshe ehete Egzihabeger enkwan aterefeshe❤❤❤
ኢንሻአላህ አላህ የተሻለውን ይተካችሁ ያረብ
ሰላም ዘሌ
ዋው ጀግናችን ዘሌ
እኔኳን ተረፍሽ አይዞሽ እኔም ገጥሞኛል ያማል በጣም ግን እንኳን አንቺ ተረፍሽ የሆነነገር ቢመታሽ አካል መጉደል አለ ስለዚ እግዚአብሔር አመሰግኚ እግዚአብሔር ግን አሎሰደም የጥንቃቄ ጉድለት ነው
Dese yelal ❤❤ Endezh aynet ewnetgnal fikir enam metesaseb hulachnm Bet yegba ❤❤❤❤❤
ጀግናው እንኳ ደህና መጣህ ዛሬ ሀምሳ ሁለተኛ ኮሜት ነኝ በላይክክክክ❤❤❤❤
እግዚያብሔር በመንታ ይካስሽ
It is good idea please continue
👍🏾