ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሳድርብን በእውነት😔😔😔
ስንቱን በልምድ እያደረግን ከስርአታች ወጣን, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
በጣም በእውነት
በጣም 😢😢😢 እሄ ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆንኩ ❤
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። በዚህ ልማድና ክርስትና ትምህርት ምክንያት ይህንን ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ። ብዙ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እየተማርኩበት ነው። ነገር ግን ቆሮ 7፥12 አንዱ ባንዱ ይቀደሳል እያሉ ከሁለቱ አንዳቸው ድንግልና ካላቸው ያንዱ ለሌላው ይተርፋል በማለት ለሁለቱም ተክሊል የሚፈጸምበት ሁኔታ እንዳለ ሰምቻለሁ። እባክዎ መምህር ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ላይ ትምህርት ቢሰጡን ጥሩ ነው።
እሄ ኮሜት የኔም ጥያቄ ነው ይቅረብልን የሷ ለኔ ድንግል ይሆነኛል ሚሉ ያስተምሩን እኔ በእውነት ቅዳሜ እስከ ሚደርስ እቸኩላለሁ ቋሚ ተከታታይ ነኝ❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ኮሜት👌
ሚስት በባሏ ወይም ባል በሚስት ይቀደሳል ማለት እኮ ክርስቲያን ሆነው ተጋብተው አንደኛው ሀይማኖት ቢቀይር መፋታት አይጠበቅባቸው እንዲኖሩ ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ነው
መምህር እውነት በተለየ አስተያይ አይተው ነው ያስተማሩን ሳነቀው በልምድ የተሳሳተ መንገድ ነበር የምንጓዘው ቃለ ህይወት ያሰማዎት በእድሜ በጸጋ ያኑሮት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እግዝአብሔር ከሱ የሆነውን ትዳር ያድለን ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆንይኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ሼር ላይክ እያረግን እናዳርስ 👈
ምምሕሬ.ፀጋውን.ያብዛልክ.ፈትፍተክእያጎረስከን.ነው.እግዚያብሔር.ይስጥልንደግሜ ደግሜ ነው ያማዳምጠው
ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር ልማድና ክርስትና የሚለው መርሐግብር ትክክለኛ ርዕስ በትክክለኛ ማብራሪያ እያስተማሩን ነው በጣም መልካም ነው ቀጥሉበት💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በፉቅር ምክንያት እያላችሁ ያለሐይማኖታችሁ አትጋቡ እምነትን አስቀድሙ ማስተዋልን ይስጠን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መገሰፅ ያለበትን በጊዜው ሁሉም መምህራን ካህናት አባቶች ቢያወግዙ ጥሩ ነው ህዝቡ ጥሩና መጥፎ መለየት የተሳነን ሆነናል ጥሩ አገላለፅ ነው
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
መምህር አግዚአብሔር እረጅም እደሜን ያድልልን❤❤❤
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር!
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን✝️👏
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን በዚሕትምሕርት ላይ ጥያቄአለኝእንደትልጠይቅ
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ገንቢ ትምህርት ነው
በትክክ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😊
ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ጥሩ ትምርህት ነዉ እድሜ ጤና ያድልልን መምህር
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወት:ያሰማልን:መምራችን:መከታተልከጀመርኩ:ወርሆነኝግን:ብዙለውጣአገኘሁ:በህይወቴ:በስደት ነኝ:በሰላም:ለአገሬእድበቃ:በፀሎትአስበኝ:አደራ:ወለተኪዳንነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ። ሥለ ሀዘንተኞች ይምከሩን ጥቁር ልብስ መልበስ ፀጉር መላጨትን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል አባክዎ አብራሩልን
ቃል ህይወት ያሠማልን መምሆር ሙሎ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 ጥሩ ትምህረት ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን 😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኝ መምህር ያልተጋቡ ከሆነስ መፍትሄው መለያየት ብቻ ነው 😢 ከፈጣሪ ቃል የሚበልጥ ነገር የለም እሺ በዚ ውስጥ ለሚያልፉ ልጆች ምን ይመክራሉ
መከሩ እኮ በደምብ ስሚው
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልንን❤❤❤❤❤ አቤቱ ንጽህ ልብ ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አብዝቶ አብዝቶ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኃኒያለም ሆይ በቤትህ አጽናን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ሁሉም ሰዉ መስማት ያለበት ነዉ ትምህርትነዉ በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏
መምህ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምሩን 🎉🎉🎉
ቃለ ህይዋት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልሁት
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ለሁሉ ይደርስ ዘንድ እባኮትን በመጸሐፍ ይጻፉልን ልማድና ክርስትናን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን🤲
በዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፖሮግራማችሁ እጂግ በጣም ደስ የሚልና በጉጉት የምንጠብቀዉ ፖርግራምነዉ በርቱልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር
Selam Selam memhir Egziabher ybarkih kale hiwet yasemalin tiru eyetemarin new . 🙏🙏🙏🎚️🎚️🎚️🌹🌹🌹🇪🇷🌹🇪🇷🌹
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✅✅✅✅✅✅✅✅
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
God bless you we are lucky to have you as teacher thank you
Egezaberi lebona yesetani mameracheni kalehewate yasemalin amen amen amen 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን !💙✝️አፍርስ አፍርስ አለኝ ያን ኹሉ ዝምድና !😢ወይ ጉድ !🤔
መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማል ጥሩ ተምሪበታለሁ በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወትያሰማልን እጅግአስተማሪነው
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏
ምምራችን:ሺአመትኑርልን:በውነት:ለኛለስደተኞች:መፀናኛችነህ:የእገግዛብሐሠርደጅ:ይናፍቀኛል:ያተንሳዳምጥግን:እፃናናሉ:ያገልግሎት:ዘመንህ:ይባረክ
ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን🙏❤❤❤
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amen amen amen memirachin qalehiwot qal berket yasemalin tegahun yabizalachu yabizalot
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤
Kale heyotin yasemalin
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher ❤❤❤❤
Thank you memeher God bless you all 🙏 ❤️ 💖
ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏 ያለፈቃድ ጋብቻ በሚለው ጉዳይ በቅርቤ የሆነች አንዲት እህቴ በግድ አግብታለች አስፈራርቶ ሊያውም በሽጉጥ እሷ ድንግል ነበረች በቅዱስ ቁርባን ነው የተጋቡት መ/ር በዚህስ እንዴት ነው ሚሆነው ...
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
ምዲያው አስተማሪ ነው ። ቃለሕይወትን ያሰማልን
Kale hyiwet yasemaln ❤❤❤
Tlk tmhrt kale hiwet yasemaln🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13÷13ላይ እንዲህም ከሆነ እምነት ፣ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ ይላልእና የኔ ጥያቄ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚል ብዙዎቻችን መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ሀሳብ እና ቀጥታ እየተረጎምን የምንስት አለን ለዚህ ማብሪያሪያ ቢሰጡን የብዙዎችም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ
እኔ በልክነቴ አግብቻለሁ በባህላችን ምክንያት በአለማዊ ወዳው ተፋተናል አሁን በስረአተ ቁርባን መጋባት አስበናል መምህር አስተያየ እንደምሰጡኝ ተስፋ አለኝ
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
ቃለ ሕየወት ያሰማልን
waqayyo sagale jirenyaa isin ha dhagessisu barsisa dhugumatti barumsi kessan sooraa lubbu kan lubbu badde debisu dha. wanta bayyen isinirra baradhe .
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤
ክርስትናን አይወክልም ዘፈኑ
Kale hiyot yasemalen
Kale hywetn yasemaln memhr. Bewend ena beset mn yahl yeedme lyunet new fifekedew? Set lj ke wend lj edmewa bibelts sihtet new?
Kal hewote yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ባልና ሚስት ክርስቲያን ቢሆኑና መሀል ላይ ከሁለቱ አንዱ ወደ ሌላ ቢሄድ እሱን ለመመለስ በንስሀ አባትም ይሁን በቤተሰብ አስመክሮ እምቢ ካለ ነው የሚፋታው ወይስ ልክ እንደ ካደ መፋታት ነው ያለብን???👈👈👈👈
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ ይቻላል?
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንክዋን ደና መጡልን እግዚአብሔር በምያውቀው የጳውሎስ መልእክት ላይ ያለው ቃል እኔም ያሰብኩት በቀጥታ ነበር ግን እንዴት እያልኩ ጥያቄ ይፈጥብኛል ሳነበው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሄይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ፍትሀነገስቱ ላይ "አማኒ ወንድ ያለመነችውን ቢያገባ ወደ ሃይማኖት መግባቷን ያዛል" ቀድመው ሳያውቁ ተዳር ውስጥ ለገቡት ነው ? ወይስ አዲስ እያወቁ ገቢዎችን ያካትታል? መምህር ትንሽ ቢያብራሩልን ። አመሰግናለው ።
እኔ ጥያቄ አለኝ ሁለት የሥጋ ዘመድና አንድ ጓደኛ አሉኝ ከነሡጋ አብሬ በልቻለሁ እና ንስሃ ያስፈልገኛል ማለት ነው ወደፊትሥ ምክር ብትሠጡኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!! ነገር ግን የዘፋኙን ፎቶ ፊትለፊት መለጠፍ አግባብ አይደለም ዘፈኑ የሱ እንደሆነ አለም ያውቀዋል ግን እሱም የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆነ ነገ ከስህተቱም ስለሚታረም ፎቶውን ፊትለፊት አድርጎ ማ'ሳጣት ተገቢ አይደለም!!!
ቃለህይወትን ያሰማልን ግን አድጥያቄ አለኝ እኔከ፰ ዓመት በፊት በቁርባንነው ያገባውትግንትዳራችን ከ፫ዓመት በላይ ሊቀጥል አልቻለም ምክንያቱም ለዒወቴ አደገኛሆነብኝ በጣም ይደበድበኝነበር በሰዓቱ ለንስዓ አባታችን ተናግሬ በተደጋጋሚ ይመክሩትነበር ግን ለውጥየለም በሚናደድሰዓት የሚያደርገውን አያውቅም በመጨረሻ አንገቴን ሲያቀኝ ከቤቴ ወጣው ፈታውት እዲስተካከልብዬ የተወሰነቀን እራኩት ከዛ ከሆነጊዜበዋላ ፀባዩን በትንሹ እያስተካከለሲመጣ አብረን መሆን እደምንችል ነገርኩት ያለውንነገር በይቅርታ ፈተን እስካላመነዘርን ድረስ ሌላማግባት ስለማችል ትዳሩን እድቀጥል ነገርኩት እሱግን እቢአለ ከዛ ሌላሴት በድጋሚ በቁርባን አገባ ይህነገር በፍታነገስቱ እዴት ይታያል እኔ እሱን በወረቀትልፍታውዲ በልቤ አልፈታውትም ዝሙትም አልሰራውም ላጠፍውትጥፍትም ንስሀገብቻለው ለፈታውት እና መምህር በዚነገር ቤተክርስቲያን ምንትላለች እኔስ አሁን ሌላማግባት ይፈቀድልኛል ምላሾትን እጠብቃለው እግዚያብሔር ይስጥልኝ
ጥያቄ መምህሬ በአለማዊ ማግባት ዝሙት ይባላል ሰዎ ተከራክሮኝ ነው እኔ ዝሙት አይባልም እላለው
ሠላም መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ግን እኔ በግሌ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ እሱም ምንድነው ፀበል ስንጠመቅ እራቅትን መጠመቅ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ትክክለኛ ነገር ነው ወይ ???የዘወትር ጥያቄዬ ነው በእውነት እባክዎት መልሱልኝ መምህሬ
Amen amen ellllllllllllllll ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሳድርብን በእውነት😔😔😔
ስንቱን በልምድ እያደረግን ከስርአታች ወጣን, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
በጣም በእውነት
በጣም 😢😢😢 እሄ ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆንኩ ❤
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። በዚህ ልማድና ክርስትና ትምህርት ምክንያት ይህንን ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ። ብዙ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እየተማርኩበት ነው። ነገር ግን ቆሮ 7፥12 አንዱ ባንዱ ይቀደሳል እያሉ ከሁለቱ አንዳቸው ድንግልና ካላቸው ያንዱ ለሌላው ይተርፋል በማለት ለሁለቱም ተክሊል የሚፈጸምበት ሁኔታ እንዳለ ሰምቻለሁ። እባክዎ መምህር ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ላይ ትምህርት ቢሰጡን ጥሩ ነው።
እሄ ኮሜት የኔም ጥያቄ ነው ይቅረብልን የሷ ለኔ ድንግል ይሆነኛል ሚሉ ያስተምሩን እኔ በእውነት ቅዳሜ እስከ ሚደርስ እቸኩላለሁ ቋሚ ተከታታይ ነኝ❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ኮሜት👌
ሚስት በባሏ ወይም ባል በሚስት ይቀደሳል ማለት እኮ ክርስቲያን ሆነው ተጋብተው አንደኛው ሀይማኖት ቢቀይር መፋታት አይጠበቅባቸው እንዲኖሩ ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ነው
መምህር እውነት በተለየ አስተያይ አይተው ነው ያስተማሩን ሳነቀው በልምድ የተሳሳተ መንገድ ነበር የምንጓዘው ቃለ ህይወት ያሰማዎት በእድሜ በጸጋ ያኑሮት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እግዝአብሔር ከሱ የሆነውን ትዳር ያድለን ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
ይኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ሼር ላይክ እያረግን እናዳርስ 👈
ምምሕሬ.ፀጋውን.ያብዛልክ.ፈትፍተክ
እያጎረስከን.ነው.እግዚያብሔር.ይስጥልን
ደግሜ ደግሜ ነው ያማዳምጠው
ቃለህይወት ያሰማልን
እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር
ልማድና ክርስትና የሚለው መርሐግብር ትክክለኛ ርዕስ በትክክለኛ ማብራሪያ እያስተማሩን ነው በጣም መልካም ነው ቀጥሉበት💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በፉቅር ምክንያት እያላችሁ ያለሐይማኖታችሁ አትጋቡ እምነትን አስቀድሙ ማስተዋልን ይስጠን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መገሰፅ ያለበትን በጊዜው ሁሉም መምህራን ካህናት አባቶች ቢያወግዙ ጥሩ ነው ህዝቡ ጥሩና መጥፎ መለየት የተሳነን ሆነናል ጥሩ አገላለፅ ነው
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
መምህር አግዚአብሔር እረጅም እደሜን ያድልልን❤❤❤
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር!
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን✝️👏
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን
በዚሕትምሕርት ላይ ጥያቄአለኝ
እንደትልጠይቅ
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ገንቢ ትምህርት ነው
በትክክ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😊
ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ጥሩ ትምርህት ነዉ እድሜ ጤና ያድልልን መምህር
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወት:ያሰማልን:መምራችን:መከታተልከጀመርኩ:ወርሆነኝግን:ብዙለውጣአገኘሁ:በህይወቴ:በስደት ነኝ:በሰላም:ለአገሬእድበቃ:በፀሎትአስበኝ:አደራ:ወለተኪዳንነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ። ሥለ ሀዘንተኞች ይምከሩን ጥቁር ልብስ መልበስ ፀጉር መላጨትን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል አባክዎ አብራሩልን
ቃል ህይወት ያሠማልን መምሆር ሙሎ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 ጥሩ ትምህረት ነዉ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን 😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኝ መምህር ያልተጋቡ ከሆነስ መፍትሄው መለያየት ብቻ ነው 😢 ከፈጣሪ ቃል የሚበልጥ ነገር የለም እሺ በዚ ውስጥ ለሚያልፉ ልጆች ምን ይመክራሉ
መከሩ እኮ በደምብ ስሚው
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልንን❤❤❤❤❤ አቤቱ ንጽህ ልብ ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አብዝቶ አብዝቶ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኃኒያለም ሆይ በቤትህ አጽናን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ሁሉም ሰዉ መስማት ያለበት ነዉ ትምህርትነዉ በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏
መምህ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምሩን 🎉🎉🎉
ቃለ ህይዋት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልሁት
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ለሁሉ ይደርስ ዘንድ እባኮትን በመጸሐፍ ይጻፉልን ልማድና ክርስትናን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን🤲
በዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፖሮግራማችሁ እጂግ በጣም ደስ የሚልና በጉጉት የምንጠብቀዉ ፖርግራምነዉ በርቱልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር
Selam Selam memhir Egziabher ybarkih kale hiwet yasemalin tiru eyetemarin new . 🙏🙏🙏🎚️🎚️🎚️🌹🌹🌹🇪🇷🌹🇪🇷🌹
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✅✅✅✅✅✅✅✅
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
God bless you we are lucky to have you as teacher thank you
Egezaberi lebona yesetani mameracheni kalehewate yasemalin amen amen amen 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን !💙✝️
አፍርስ አፍርስ አለኝ ያን ኹሉ ዝምድና !😢ወይ ጉድ !🤔
መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማል ጥሩ ተምሪበታለሁ በድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይወትያሰማልን እጅግአስተማሪነው
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏
ምምራችን:ሺአመትኑርልን:በውነት:ለኛለስደተኞች:መፀናኛችነህ:የእገግዛብሐሠርደጅ:ይናፍቀኛል:ያተንሳዳምጥግን:እፃናናሉ:ያገልግሎት:ዘመንህ:ይባረክ
ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን🙏❤❤❤
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amen amen amen memirachin qalehiwot qal berket yasemalin tegahun yabizalachu yabizalot
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤
Kale heyotin yasemalin
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher ❤❤❤❤
Thank you memeher God bless you all 🙏 ❤️ 💖
ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏
ያለፈቃድ ጋብቻ በሚለው ጉዳይ በቅርቤ የሆነች አንዲት እህቴ በግድ አግብታለች አስፈራርቶ ሊያውም በሽጉጥ እሷ ድንግል ነበረች በቅዱስ ቁርባን ነው የተጋቡት መ/ር በዚህስ እንዴት ነው ሚሆነው ...
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
ምዲያው አስተማሪ ነው ። ቃለሕይወትን ያሰማልን
Kale hyiwet yasemaln ❤❤❤
Tlk tmhrt kale hiwet yasemaln🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13÷13ላይ እንዲህም ከሆነ እምነት ፣ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ ይላል
እና የኔ ጥያቄ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚል ብዙዎቻችን መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ሀሳብ እና ቀጥታ እየተረጎምን የምንስት አለን ለዚህ ማብሪያሪያ ቢሰጡን የብዙዎችም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ
እኔ በልክነቴ አግብቻለሁ በባህላችን ምክንያት በአለማዊ ወዳው ተፋተናል አሁን በስረአተ ቁርባን መጋባት አስበናል መምህር አስተያየ እንደምሰጡኝ ተስፋ አለኝ
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
ቃለ ሕየወት ያሰማልን
waqayyo sagale jirenyaa isin ha dhagessisu barsisa dhugumatti barumsi kessan sooraa lubbu kan lubbu badde debisu dha. wanta bayyen isinirra baradhe .
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤
ክርስትናን አይወክልም ዘፈኑ
Kale hiyot yasemalen
Kale hywetn yasemaln memhr. Bewend ena beset mn yahl yeedme lyunet new fifekedew? Set lj ke wend lj edmewa bibelts sihtet new?
Kal hewote yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ባልና ሚስት ክርስቲያን ቢሆኑና መሀል ላይ ከሁለቱ አንዱ ወደ ሌላ ቢሄድ እሱን ለመመለስ በንስሀ አባትም ይሁን በቤተሰብ አስመክሮ እምቢ ካለ ነው የሚፋታው ወይስ ልክ እንደ ካደ መፋታት ነው ያለብን???👈👈👈👈
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ ይቻላል?
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንክዋን ደና መጡልን እግዚአብሔር በምያውቀው የጳውሎስ መልእክት ላይ ያለው ቃል እኔም ያሰብኩት በቀጥታ ነበር ግን እንዴት እያልኩ ጥያቄ ይፈጥብኛል ሳነበው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሄይወት ያሰማልን
ጥያቄ አለኝ ፍትሀነገስቱ ላይ "አማኒ ወንድ ያለመነችውን ቢያገባ ወደ ሃይማኖት መግባቷን ያዛል" ቀድመው ሳያውቁ ተዳር ውስጥ ለገቡት ነው ? ወይስ አዲስ እያወቁ ገቢዎችን ያካትታል? መምህር ትንሽ ቢያብራሩልን ። አመሰግናለው ።