ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰኔ ፱/9:- #አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከፃድቁ ረድኤት በረከት ያሣትፈን። #የፃድቁ_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ ምልጃና ፀሎት ሁላችንንም ይጠብቀን። የተባረከ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን "አሜን"
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen yihun yidereglb
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!
ብዙዎች ሌላ ቦታ ላይ ሲጨቃጨቁ ሳይ ወይም በሀሳብ ሳይግባቡ ሳይ ያሳዝኑኛል ይሄን የመሰለ እንዲ ፍትፍት አድርገው እንዲገባን አድርገው እያስተማሩ ያሉንን እንቁ መምህራችን ባለማወቅ ነው ያስብለኛል በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን መምህራችን❤😊
በእውነት መምህራችን በጣም ግልፅ የሆነ በቀላሉ የሚገባ የማስተማር ችሎታ ተሰጥቶሀል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ ❤
በእውነት ቃለ ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር ጤንነት እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኔ አሰራቴን አጥቢያዬ ላለው ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን ሙዳይ ምፅዋት ውስጥ ነበር የማስገባው። የንስሀ አባቴ ግን አስራትሽን አጠራቅመሽ ለገጠር ቤተክርስቲያን ሚያገለግሉበት ንዋየ ቅዱሳት እና መፃሕፍት ገዝተን እንልካለን ብለውኝ ለሳቸው እየሰጠሁ ነው። አንድ ጊዜ የገዙትን መፅሐፍ አሳይተውኛል በሌላ ጊዜ ደግሞ ፀናፅል ገዝተው አይቻለሁ። መምህርራን ለንስሀ አባት አይሰጥም ሲሉ ሰምቼ መልሼ ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን መስጠት ጀመርኩ። እሳቸው አስራቴን እንድሰጣቸው ሲጠይቁኝ ከመምህራን የሰማሁትን ነገርኳቸው። ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ስለዚህ ምንችግር የለውም ብለውኛል። መምህር ምላሽ ቢሰጡኝ? አመሰግናለሁ
ዝምበለሽ ለቤተክርስቲያኑ ላኪው እንደኔ በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው
አስራት ግዴታ ለአጥቢያ ቤተክርስትያን ብቻ አይደለም የሚሰጠው. ገንዘብ ለሌላቸው የገጠር ቤተክርስትያን, ለተቸገረ ሰው እንደ አስፈላጊነቱ እየተከፋፈለ ይሰጣል. የአስራት ዋናው ምክንያት እኮ ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልግ ንዋየ ቅድሳት ለሟሟላት, የተቸገሩ ነዲያንን ለመርዳት ጭምር ነው. የተወስነውን ከፍለሽ ለአጥቢያሽ ቤተክርስትያን ስጭ እና ከነፍስ አባትሽ ጋር እየተነጋገርሽ ለገጠር ቤተክርስትያንም ሽጭ
እውነታቸውን ነው ስንት የተዘጋ ቤተክርስትያን አለ
በሥላሴ ቀንዲል ሚዲያ ምን እደምል ስለእናተ አላቅም እግዚያብሔርን እናመሠግናለን ለየት ባለ ወቅታዊ ቁጥር አንድ ማወቅ ያለበት አንድ ክርስትያን ልማድና ክርስትና በብዙ እያተረፍኩበትነዉ ይበል የሚየሰኝ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ ረጋ ያለ አንደበተ ርዕቱ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህር፤ ታቦት አቁሞ ልመና ዓለማዊ ልመና የሚመስል ድርጊት ተለምዱዋል ፤ ልቦና ይስጠን
በዉነት ከስት ስቴ እደመለሱኝ እኔና መድሐኒአለም እናዉቃለን እዉነትም ልምድና ክርስትና እርሱ በሚገባየተሠጠዉና ስትህዝብ ከስተቱ እየመለሠያለ ድቅ ትምህርትነዉ ቃለህይወትን ያሰማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
,በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለአስራ በኩራት ልባችን ያንቃልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቀንዲል ሚዲያ (ልማድና ክርስትና) በእውነቱ በቲቪ መታየት ያለበት ፕሮግራም ነው
ሁለት አይነት ስጦታዋች1) የፈቃድ ስጦታ ፦ ዘፀ 25፥2-6 - መባ፦ ጧፍ፣ ገንዘብ፣ እጣን፣ ምንጣፍ ….. - ምፅዋት፦ ለእግዚአብሄር እና ለቤተክርስቲያ የሚሰጥ አይደለም። በፈቃድ፣ በቸርነት እና በእርህራሄ ለሰዋች የሚሰጥ ነዉ። ምሳ 19፥17ሙዳየ ምፅዋት፦ በቤተክርስቲያን ለተቸገሩ ብር ተሰብስቦ የሚረዳበት ነዉ። - ስለት፦ አንድ ሰዉ እግዚአብሄርን ሲለምነዉ አስቀድሞ ወይም ሲደረግለት ለምስጋና የሚሰጥ ነዉ። እንደ ፈቃዳችን እና እንደ አቅማችን የሚሰጥ ነዉ። ዘዳ 23፥21። መክ 5፥4-5። - ዝክር/መታሰቢያ፦ ማቴ 10፥412) የህግ ስጦታ/የግዴታ፦ - አስራት ፦ ከ10 1 ማለት ነዉ - በኩራት ፦ የመጀመሪያ ከሰዉ እና ከእንስሳ። የማህፀን ከፋች። - ቀዳማያት ፦ የመጀመሪያ ከእህሎች። - ስለት
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር፣ በዕውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው፤ ቃሉን ለመፈፀም ያበርታን።
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመናችሁን ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ሕፃናቱን ፡ በጥበብ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድግልን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ መስቀሉ ፡ በሰላምና ፡ በጤና ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ አሜን።
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን ለእኛም ልዑል እግዚአብሔር የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
እድሜ ጤና ይይስጦት መምህር እኔ አስራት በኩራት በየወሩ አስቀምጣለሁ ከዚያም ለተጉዱ ቤተክርስትያናን ለነዋየ ቅድሳት መግዧ አደርጋለሁ በዚህ ላይ ምን ይላሉ እመሰግናለሁ
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህር በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን እህቴ አርፋብኛለች አይኗን ሳላይ እንደናፈቀችኝ አጥቻታለሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ እህት ወንድሞቸ😢😢😢
ወወለተማርያምንነብስይማርእህቴአቺንምያጽናሽ
ነብስ ይማር
እግዚአብሔር የወለተ ማርያምን ነፍስ ይማርልን
@@haseerahmad2421 አሜን
@@This-fk4rg አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿እውነት ስንት ነገር ተማርኩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በእውነት
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን
በውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እጅግ በጣም በናተ ብዙነገሮችን አትርፈናል በናተ በተለይ በስደት አለም ያለነው ቤተክርስቲያን መሔድ እየፈለግን ለማይፈቀድልን እውነት በጣም ጠይማችሁናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏✝️❤ መምህር እኔ 2ጥያቄወች አሉኝ አስራት በኩራትና ስለት ለዛው ለተሳልበት ደብር ነው መሰጠት ያለበት ወይስ የትኘውም ደብር መሰጠት ይቻላል እኔ ያለሁት በስደት ነበር አስራት እሰጣለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ላደኩበት ደብር ለመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው አሁንግን ቤተሰቦቼ በደሌላ ሀገር ሔደዋል ሀገር ለመግባት ጥቂት ቀናት ነው የቀረኝ አስገብቼ አላቅም አሁን ስገባ ያጠራቀሙኩትን አስራት ለዛ ላሰቡኩበት ደብር ነው መስጠት የምፈልገው ይቻላል ወይስ አይቻልም እዳታልፉኝ መልሱልኝ መምህር አመሰግናለሁ🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን የሕወት ቃል ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤
እኳን ደህና መጡልን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የምታስተምሩንን በልባችን ጽላት አኑሮ ለሂወት ያርግልን🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእርሶ አይነቱን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናቻን ያስርፅልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እደዚ አድርገው ለስዎች በሚገባ አድርጎ ማስርዳት ተገቢ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻንን ሰለ ዘመኑ አጥማቂ በደንብ ትምህርት በርግጥ አስተምራችኃው ብትደጋግሙት መልካም ነው ብዙ እህቶች ብዙ ወንድሞች እያጣን ነው
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እደኔ አይነቱን ሰው ለማስተማር እናተን ስለሰጠን በጣም እየተማርንበት ነው በርቱ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ይባርክልን❤❤❤❤❤
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏
❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መ/ር በእውነት ጎዶሎዬ የምሞላበት ት/ት አግኝቻለው። እ/ር ይጠብቅህ።እኔ ግን እጅግ ሀጥያተኛ ነኝ ባለቤቴ መናፍቅ ነው አሁን ልጆቼንም ሊያስክድብኝ እየታገለኝ ነው ታምሜያለሁ ምን እደማደርግ አላውቅም በጭንቀት ብቻ ልጠፋ ነው መ/ር የምክር አገልግሎት እፈልጋለሀ።
እህቴ አይዞሽ ፁሚ ስገጂ የመምህር ተስፍየ ገጠመኝ አዳምጭ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ የመናፍቅ መንፈስ በስላሴ ስም ታሰር በቅዱስ ሚካኤል ስም ታሰር እያልሽ የቅዱሳንን ስም እየጠራሽ ስገጂ መንፈሱ ይታሰራል አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ትርዳሽ
ፈጣሪ ይርዳን እመአምላክ ከነልጃ ትቁምልሽ
ፀልይ በፍፁም ተስፍ እንዳትቆርጭ❤❤❤❤❤
ጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ድንግል አትለይሽ አይዞሽ
አሜን በእውነት መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 ጥሩ ገለፃ ነበር ተጠቅሜበታለሁ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ትልቅና ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣቹ ነው እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዛላቹ።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይስጥልን የእኛ ኦርቶዶክሳውያን ችግርና የቤተክርስቲያናችንን መከራ እያበዛው ያለው ሁሉንም በልምድ ስለ ያዝነው ነው ይኸን ለመቅረፍ በሚቻላችሁ መጠን ስለ ምሰሩ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርልን ወደ ጥያቄዬ ስኸድ እንደ ሚታወቀው በሀገራችን በሰሜኑ በኩል ጦርነት ነበረ አሁን አለና በዚያ ምክኒያት ገዳማዊያት በጣም ተርበው የእለት ጉርስ እኳን የሚቀምሱት እንዳጡ መልክት ደረሰን እና ትንሽ ወድሞችና እህቶች ጋር ሁነን በተቻለን በጠን ከገንዘባችንና የተጠራቀመ የአስራት ገዘብም ነበር እና ላክነው ኃጢአት ይሆናል ወይ ብመልሱልኝ ሁለተኛ ጥያቄዬ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኔ በዳግሁበት አካባቢ ከዚያም ወጣ ያለ ደብራችን አይደለም ገን አንድ ቤተክርስቲያን አለ በአሕዛብ የተከበበ አሚያገለግለትም ትንሽ ካህናት ናቸው መብራት ስለ ሌለ ጧፍም የለም እራቡንም አልቻልነው ብለው መልክት ደረሰን ሀገር አንድ ወንድማችን እንዲያጣራ ስንልከው አባቶች ከነገሩን በላይ ችገሩን ነገረን በስአቱ የአስራት የትንሽ ወር በእጀ ነበርና ላኩት ይኸስ እንደት ይታያል ኃጢአት የሚሆን ከሆነ ለግድሁ እንዳቆም ነው በድፍረት ስለ ጠየኩ ይቅርታ ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእውነቱ ከሆነ መምህር የዛሬው ትምህርት መጠየቅ ከምፈልጋቸው አንዱ ነው። ይኸውም አስራት በኩራትን በተመለከተ ነበር ፡ ዛሬ ግን ካስተማሩት ትምህርት ውስጥ የጥያቄን መልስ ስላገኘሁበት በጣም አመሰግናለሁ። ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን ፀጋ እና እድሜ አምላከ ቅዱሳን ያድልልን! አሜን!
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በዕውነት ቀድል ሚድያ እናመሠግናለን ሺ አመት ኑሩልን መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አድ ጥያቂ አለኛ አገር ለመግባት 6 ወር ነው የቀርኛ ግን እሥከ ሥድስት ወር ንሥሀ ሣልገባ ልቀመጥ ነው እጂግ በሐጥያት ወድቂአለው በጣም እየጨነቀኛ ነው ምስራው ሠው ቤት ነው ግን በየ ቀኑ ሐጥያት እሠራለው በየቀኑ ንሥሐ ለመግባት እፈልግ ው ይምከሩኛ ሊሊላው ትምርት ይሆናል
ቀቃሂወት ያሰመልን መምህራች ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
ስለ እስራት ምንም የማውቀው የለም ነበር እግዚአብሄር ፈቅዶ አስተምሮኛል እና እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን💞💞💞
ቃለህይወትን ያስማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
አሜን ❤አሜን አሜን 🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉
እንኳን በሠላም መጡልን መምህር. ለምሳሌ አስራት የምልከው ምንም ገቢ ለሌለው ለገጠር ያለ ቤተክርስቲያን እዳውም የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ነው በንሰሀ አባቴ በኩል ነው የምልከው ለአጥቢያዬ ቤተክርስቲያን ልኬ አላውቅም
እኔም እንደዛ ነው የምልከው ለአጥቢያም እልካለሁ እያቀያየርኩ ነው የምልከው
መምህራችን ትምህርቶ በጣም ደስ የሚልና የሚገባ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት ግሩም መልስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ትምህርት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እኔን ይመለከታል እግዚዓብሄር ይቅር ይበለኝ፡፡
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን ይሄንን የቀንዲል ሚዲያን በመደባለቄ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት በየጊዜው ብዙ ተመርቤታለሁ ያለፉኝን ሁሉ ወደኋላ ተመልሼ አመስግናለሁ ። በተለይም ስለአስራት በኩራት የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ በረከትን ያድልልን እናመሰግናለን
Egziabher ymesgen kale hiwot yasemalin
Kale hiwet yasemalin Amen 💒✝️🕯🙏💔💔
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
Amen.kalywet.yasemaln.abatchn.asert.lebnwen.yfekdwn.eizhbhr.yfakdwn.becha.lsew.synagr.besu.fakad.masset.yechalal
እንኮዋን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
እግዚአብ ሔር ይመስገንአሜን አሜን አባታችን ቃለህወይት ያስማልን እናመስገናልን አባታችንላ ይክክክክክክ ሼርርርርርርር
Kale hwotn yaseman Abaa 🤲🤲🤲👏👏
" እንኳን ደህና መጡ መምህር "ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿
Selem memihir kale hiyotin yasemalin tsegawon yabzalin... Tiyake alegn asiratin betemelekete isum yedemozen ablacha ijii idaa new yemikeflew silezh yemikeflewu asrat ke miterfegn demozi new ways atakalagn le idawunm chimr new mekfel yalebign sile mimelisulign ameseginalewuuu
Alem😊🕊️🕊️🕊️
በውነቱ ግሩም የነፍስ ምግብ ነው የምትመግቡን በርቱልን አስበ መምህራንን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።።።
ይገርማል ድንቅ ትምህርት !!! ቃለ ህይወት ያሠማልን!
እንመስግናለን መምህራችን እድሚና ጥና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምርት ነው አላውቅም ነብር❤
Enes edme zemene hulu Ye"Egziabahren genzeb siserk new yenorkut😭🙇🏾♀️bekrbu new yawekutt
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህዎትን ያሠማልን መምህራችን አስራታችንን በአግባቡ እድናወጣ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችን አስራት በኩራት ስባል ግራነበር የመሠለኝ አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር ይመስገን እከፍላለሁ አስራት በኩራት ሠርቸም ብሩክ አልሆክም ይበተናል😢
በውነቱ ቃለ ህፕወትን ያሰማልን ላይክ ሼር እያደረግን ምእመናን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏ይቅርታ ግን መምህር ቤተክርስቲያኒቷ የተሻለ ገቢ ካላት ለሌለው መስጠት አይሻልም እኔ ንስሓ አባቴን አናግሬ 1 ወር ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን 1ወር ደግሞ ለተቸገሩ ቤተክርስቲያን አጠራቅማለሁ
Amen kalehwate yasemalin 🙏🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእውነት❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለን
Qale.hiwet.yàmalen.❤❤❤❤❤
እኔ ነገ ዛሬ እዬልኩ 3አመት ሲሞላብኝ ከማገኝው አስቢ የሶስት ወር አስቀመጥኩ ግን ይቀረኛል እና እህት ወንድሞቼ አደራ አስራት አትብሉ እኔ እጅጉን አትርፌበታለሁ ክብሩ ይስፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@emano5974 me too
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። ለኔም ጥያቄየ ነበር እፈልጋለሁ ግን ለማን መስጠት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው እኔ የአስራት በኩራት ብር የማወጣው በተወለድኩበት አካባቢ የፍልሰታ ቅዳሴ አይቀደስም ነበር በአቅም ማጣት ያንን ቅዳሴ በአስራት ብር አስጀመርኩ እና አንዳንድ እህቶቸም አብረውኝ ይሳተፋሉ ይሄ ስህተት ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen kalehiwet yesmealna.
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ አችን 🙏🙏🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤ኣስራት በፊት ኣስወጣ ነበር የምሰጠው ደግሞ ለነዳያን ነበር ኣሁን ኣንድ ኣመት ሞላኝ መውጣት ካቋረጥኩት እርዳኝ የሰራዊት ጌታ የሰረቅኩትን እንድመልስ ወይኔ ስስት ሲሉ የኔን ሁኔታ ነው ኣይሞላ ብሎኝ ነው ያቆምኩት እያወቅኩ እርዳኝ ኣምላኬ😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
ሰኔ ፱/9:- #አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ
አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከፃድቁ ረድኤት በረከት ያሣትፈን።
#የፃድቁ_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ ምልጃና ፀሎት ሁላችንንም ይጠብቀን። የተባረከ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን "አሜን"
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen yihun yidereglb
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!
ብዙዎች ሌላ ቦታ ላይ ሲጨቃጨቁ ሳይ ወይም በሀሳብ ሳይግባቡ ሳይ ያሳዝኑኛል ይሄን የመሰለ እንዲ ፍትፍት አድርገው እንዲገባን አድርገው እያስተማሩ ያሉንን እንቁ መምህራችን ባለማወቅ ነው ያስብለኛል በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን መምህራችን❤😊
በእውነት መምህራችን በጣም ግልፅ የሆነ በቀላሉ የሚገባ የማስተማር ችሎታ ተሰጥቶሀል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ ❤
በእውነት ቃለ ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር ጤንነት እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኔ አሰራቴን አጥቢያዬ ላለው ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን ሙዳይ ምፅዋት ውስጥ ነበር የማስገባው። የንስሀ አባቴ ግን አስራትሽን አጠራቅመሽ ለገጠር ቤተክርስቲያን ሚያገለግሉበት ንዋየ ቅዱሳት እና መፃሕፍት ገዝተን እንልካለን ብለውኝ ለሳቸው እየሰጠሁ ነው። አንድ ጊዜ የገዙትን መፅሐፍ አሳይተውኛል በሌላ ጊዜ ደግሞ ፀናፅል ገዝተው አይቻለሁ። መምህርራን ለንስሀ አባት አይሰጥም ሲሉ ሰምቼ መልሼ ለምገለገልበት ቤተክርስቲያን መስጠት ጀመርኩ። እሳቸው አስራቴን እንድሰጣቸው ሲጠይቁኝ ከመምህራን የሰማሁትን ነገርኳቸው። ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ስለዚህ ምንችግር የለውም ብለውኛል። መምህር ምላሽ ቢሰጡኝ? አመሰግናለሁ
ዝምበለሽ ለቤተክርስቲያኑ ላኪው እንደኔ በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው
አስራት ግዴታ ለአጥቢያ ቤተክርስትያን ብቻ አይደለም የሚሰጠው. ገንዘብ ለሌላቸው የገጠር ቤተክርስትያን, ለተቸገረ ሰው እንደ አስፈላጊነቱ እየተከፋፈለ ይሰጣል. የአስራት ዋናው ምክንያት እኮ ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልግ ንዋየ ቅድሳት ለሟሟላት, የተቸገሩ ነዲያንን ለመርዳት ጭምር ነው. የተወስነውን ከፍለሽ ለአጥቢያሽ ቤተክርስትያን ስጭ እና ከነፍስ አባትሽ ጋር እየተነጋገርሽ ለገጠር ቤተክርስትያንም ሽጭ
እውነታቸውን ነው ስንት የተዘጋ ቤተክርስትያን አለ
በሥላሴ ቀንዲል ሚዲያ ምን እደምል ስለእናተ አላቅም እግዚያብሔርን እናመሠግናለን ለየት ባለ ወቅታዊ ቁጥር አንድ ማወቅ ያለበት አንድ ክርስትያን ልማድና ክርስትና በብዙ እያተረፍኩበትነዉ ይበል የሚየሰኝ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ ረጋ ያለ አንደበተ ርዕቱ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህር፤ ታቦት አቁሞ ልመና ዓለማዊ ልመና የሚመስል ድርጊት ተለምዱዋል ፤ ልቦና ይስጠን
በዉነት ከስት ስቴ እደመለሱኝ እኔና መድሐኒአለም እናዉቃለን እዉነትም ልምድና ክርስትና እርሱ በሚገባየተሠጠዉና ስትህዝብ ከስተቱ እየመለሠያለ ድቅ ትምህርትነዉ ቃለህይወትን ያሰማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
,በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለአስራ በኩራት ልባችን ያንቃልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ቀንዲል ሚዲያ (ልማድና ክርስትና) በእውነቱ በቲቪ መታየት ያለበት ፕሮግራም ነው
ሁለት አይነት ስጦታዋች
1) የፈቃድ ስጦታ ፦ ዘፀ 25፥2-6
- መባ፦ ጧፍ፣ ገንዘብ፣ እጣን፣ ምንጣፍ …..
- ምፅዋት፦ ለእግዚአብሄር እና ለቤተክርስቲያ የሚሰጥ አይደለም። በፈቃድ፣ በቸርነት እና በእርህራሄ ለሰዋች የሚሰጥ ነዉ። ምሳ 19፥17
ሙዳየ ምፅዋት፦ በቤተክርስቲያን ለተቸገሩ ብር ተሰብስቦ የሚረዳበት ነዉ።
- ስለት፦ አንድ ሰዉ እግዚአብሄርን ሲለምነዉ አስቀድሞ ወይም ሲደረግለት ለምስጋና የሚሰጥ ነዉ። እንደ ፈቃዳችን እና እንደ አቅማችን የሚሰጥ ነዉ። ዘዳ 23፥21። መክ 5፥4-5።
- ዝክር/መታሰቢያ፦ ማቴ 10፥41
2) የህግ ስጦታ/የግዴታ፦
- አስራት ፦ ከ10 1 ማለት ነዉ
- በኩራት ፦ የመጀመሪያ ከሰዉ እና ከእንስሳ። የማህፀን ከፋች።
- ቀዳማያት ፦ የመጀመሪያ ከእህሎች።
- ስለት
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር፣ በዕውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው፤ ቃሉን ለመፈፀም ያበርታን።
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመናችሁን ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ሕፃናቱን ፡ በጥበብ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድግልን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ መስቀሉ ፡ በሰላምና ፡ በጤና ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ አሜን።
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን ለእኛም ልዑል እግዚአብሔር የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
እድሜ ጤና ይይስጦት መምህር እኔ አስራት በኩራት በየወሩ አስቀምጣለሁ ከዚያም ለተጉዱ ቤተክርስትያናን ለነዋየ ቅድሳት መግዧ አደርጋለሁ በዚህ ላይ ምን ይላሉ እመሰግናለሁ
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህር በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
እህቴ አርፋብኛለች አይኗን ሳላይ እንደናፈቀችኝ አጥቻታለሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ እህት ወንድሞቸ😢😢😢
ወወለተማርያምንነብስይማርእህቴአቺንምያጽናሽ
ነብስ ይማር
እግዚአብሔር የወለተ ማርያምን ነፍስ ይማርልን
@@haseerahmad2421 አሜን
@@This-fk4rg አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿እውነት ስንት ነገር ተማርኩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በእውነት
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን
በውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እጅግ በጣም በናተ ብዙነገሮችን አትርፈናል በናተ በተለይ በስደት አለም ያለነው ቤተክርስቲያን መሔድ እየፈለግን ለማይፈቀድልን እውነት በጣም ጠይማችሁናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏✝️❤ መምህር እኔ 2ጥያቄወች አሉኝ አስራት በኩራትና ስለት ለዛው ለተሳልበት ደብር ነው መሰጠት ያለበት ወይስ የትኘውም ደብር መሰጠት ይቻላል እኔ ያለሁት በስደት ነበር አስራት እሰጣለሁ ብዬ ቃል የገባሁት ላደኩበት ደብር ለመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው አሁንግን ቤተሰቦቼ በደሌላ ሀገር ሔደዋል ሀገር ለመግባት ጥቂት ቀናት ነው የቀረኝ አስገብቼ አላቅም አሁን ስገባ ያጠራቀሙኩትን አስራት ለዛ ላሰቡኩበት ደብር ነው መስጠት የምፈልገው ይቻላል ወይስ አይቻልም እዳታልፉኝ መልሱልኝ መምህር አመሰግናለሁ🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን የሕወት ቃል ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤
እኳን ደህና መጡልን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የምታስተምሩንን በልባችን ጽላት አኑሮ ለሂወት ያርግልን🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእርሶ አይነቱን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናቻን ያስርፅልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እደዚ አድርገው ለስዎች በሚገባ አድርጎ ማስርዳት ተገቢ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻንን
ሰለ ዘመኑ አጥማቂ በደንብ ትምህርት በርግጥ አስተምራችኃው ብትደጋግሙት መልካም ነው ብዙ እህቶች ብዙ ወንድሞች እያጣን ነው
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እደኔ አይነቱን ሰው ለማስተማር እናተን ስለሰጠን በጣም እየተማርንበት ነው በርቱ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ይባርክልን❤❤❤❤❤
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏
❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን
መ/ር በእውነት ጎዶሎዬ የምሞላበት ት/ት አግኝቻለው። እ/ር ይጠብቅህ።እኔ ግን እጅግ ሀጥያተኛ ነኝ ባለቤቴ መናፍቅ ነው አሁን ልጆቼንም ሊያስክድብኝ እየታገለኝ ነው ታምሜያለሁ ምን እደማደርግ አላውቅም በጭንቀት ብቻ ልጠፋ ነው መ/ር የምክር አገልግሎት እፈልጋለሀ።
እህቴ አይዞሽ ፁሚ ስገጂ የመምህር ተስፍየ ገጠመኝ አዳምጭ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ የመናፍቅ መንፈስ በስላሴ ስም ታሰር በቅዱስ ሚካኤል ስም ታሰር እያልሽ የቅዱሳንን ስም እየጠራሽ ስገጂ መንፈሱ ይታሰራል አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ትርዳሽ
ፈጣሪ ይርዳን እመአምላክ ከነልጃ ትቁምልሽ
ፀልይ በፍፁም ተስፍ እንዳትቆርጭ❤❤❤❤❤
ጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ድንግል አትለይሽ አይዞሽ
አሜን በእውነት መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 ጥሩ ገለፃ ነበር ተጠቅሜበታለሁ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ትልቅና ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣቹ ነው እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዛላቹ።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይስጥልን የእኛ ኦርቶዶክሳውያን ችግርና የቤተክርስቲያናችንን መከራ እያበዛው ያለው ሁሉንም በልምድ ስለ ያዝነው ነው ይኸን ለመቅረፍ በሚቻላችሁ መጠን ስለ ምሰሩ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
ወደ ጥያቄዬ ስኸድ እንደ ሚታወቀው በሀገራችን በሰሜኑ በኩል ጦርነት ነበረ አሁን አለና በዚያ ምክኒያት ገዳማዊያት በጣም ተርበው የእለት ጉርስ እኳን የሚቀምሱት እንዳጡ መልክት ደረሰን እና ትንሽ ወድሞችና እህቶች ጋር ሁነን በተቻለን በጠን ከገንዘባችንና የተጠራቀመ የአስራት ገዘብም ነበር እና ላክነው ኃጢአት ይሆናል ወይ ብመልሱልኝ ሁለተኛ ጥያቄዬ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኔ በዳግሁበት አካባቢ ከዚያም ወጣ ያለ ደብራችን አይደለም ገን አንድ ቤተክርስቲያን አለ በአሕዛብ የተከበበ አሚያገለግለትም ትንሽ ካህናት ናቸው መብራት ስለ ሌለ ጧፍም የለም እራቡንም አልቻልነው ብለው መልክት ደረሰን ሀገር አንድ ወንድማችን እንዲያጣራ ስንልከው አባቶች ከነገሩን በላይ ችገሩን ነገረን በስአቱ የአስራት የትንሽ ወር በእጀ ነበርና ላኩት ይኸስ እንደት ይታያል ኃጢአት የሚሆን ከሆነ ለግድሁ እንዳቆም ነው በድፍረት ስለ ጠየኩ ይቅርታ ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእውነቱ ከሆነ መምህር የዛሬው ትምህርት መጠየቅ ከምፈልጋቸው አንዱ ነው። ይኸውም አስራት በኩራትን በተመለከተ ነበር ፡ ዛሬ ግን ካስተማሩት ትምህርት ውስጥ የጥያቄን መልስ ስላገኘሁበት በጣም አመሰግናለሁ። ከዚህ የበለጠ የሚያገለግሉበትን ፀጋ እና እድሜ አምላከ ቅዱሳን ያድልልን! አሜን!
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በዕውነት ቀድል ሚድያ እናመሠግናለን ሺ አመት ኑሩልን መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አድ ጥያቂ አለኛ አገር ለመግባት 6 ወር ነው የቀርኛ ግን እሥከ ሥድስት ወር ንሥሀ ሣልገባ ልቀመጥ ነው እጂግ በሐጥያት ወድቂአለው በጣም እየጨነቀኛ ነው ምስራው ሠው ቤት ነው ግን በየ ቀኑ ሐጥያት እሠራለው በየቀኑ ንሥሐ ለመግባት እፈልግ ው ይምከሩኛ ሊሊላው ትምርት ይሆናል
ቀቃሂወት ያሰመልን መምህራች ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።
ስለ እስራት ምንም የማውቀው የለም ነበር እግዚአብሄር ፈቅዶ አስተምሮኛል እና እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን💞💞💞
ቃለህይወትን ያስማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
አሜን ❤አሜን አሜን 🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉
እንኳን በሠላም መጡልን መምህር. ለምሳሌ አስራት የምልከው ምንም ገቢ ለሌለው ለገጠር ያለ ቤተክርስቲያን እዳውም የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ነው በንሰሀ አባቴ በኩል ነው የምልከው ለአጥቢያዬ ቤተክርስቲያን ልኬ አላውቅም
እኔም እንደዛ ነው የምልከው ለአጥቢያም እልካለሁ እያቀያየርኩ ነው የምልከው
መምህራችን ትምህርቶ በጣም ደስ የሚልና የሚገባ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት ግሩም መልስ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ትምህርት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እኔን ይመለከታል እግዚዓብሄር ይቅር ይበለኝ፡፡
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን ይሄንን የቀንዲል ሚዲያን በመደባለቄ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት በየጊዜው ብዙ ተመርቤታለሁ ያለፉኝን ሁሉ ወደኋላ ተመልሼ አመስግናለሁ ። በተለይም ስለአስራት በኩራት የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ በረከትን ያድልልን እናመሰግናለን
Egziabher ymesgen kale hiwot yasemalin
Kale hiwet yasemalin Amen 💒✝️🕯🙏💔💔
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
Amen.kalywet.yasemaln.abatchn.asert.lebnwen.yfekdwn.eizhbhr.yfakdwn.becha.lsew.synagr.besu.fakad.masset.yechalal
እንኮዋን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
እግዚአብ ሔር ይመስገን
አሜን አሜን አባታችን ቃለህወይት
ያስማልን እናመስገናልን አባታችን
ላ ይክክክክክክ ሼርርርርርርር
Kale hwotn yaseman Abaa 🤲🤲🤲👏👏
" እንኳን ደህና መጡ መምህር "
ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿
Selem memihir kale hiyotin yasemalin tsegawon yabzalin... Tiyake alegn asiratin betemelekete isum yedemozen ablacha ijii idaa new yemikeflew silezh yemikeflewu asrat ke miterfegn demozi new ways atakalagn le idawunm chimr new mekfel yalebign sile mimelisulign ameseginalewuuu
Alem😊🕊️🕊️🕊️
በውነቱ ግሩም የነፍስ ምግብ ነው የምትመግቡን በርቱልን አስበ መምህራንን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።።።
ይገርማል ድንቅ ትምህርት !!! ቃለ ህይወት ያሠማልን!
እንመስግናለን መምህራችን እድሚና ጥና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምርት ነው አላውቅም ነብር❤
Enes edme zemene hulu Ye"Egziabahren genzeb siserk new yenorkut😭🙇🏾♀️
bekrbu new yawekutt
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህዎትን ያሠማልን መምህራችን አስራታችንን በአግባቡ እድናወጣ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ቃለ ህወት ያሠማልን መምህራችን አስራት በኩራት ስባል ግራነበር የመሠለኝ አሁን ግን ገባኝ እግዚአብሄር ይመስገን እከፍላለሁ አስራት በኩራት ሠርቸም ብሩክ አልሆክም ይበተናል😢
በውነቱ ቃለ ህፕወትን ያሰማልን ላይክ ሼር እያደረግን ምእመናን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏
ይቅርታ ግን መምህር ቤተክርስቲያኒቷ የተሻለ ገቢ ካላት ለሌለው መስጠት አይሻልም እኔ ንስሓ አባቴን አናግሬ 1 ወር ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን 1ወር ደግሞ ለተቸገሩ ቤተክርስቲያን አጠራቅማለሁ
Amen kalehwate yasemalin 🙏🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእውነት❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለን
Qale.hiwet.yàmalen.❤❤❤❤❤
እኔ ነገ ዛሬ እዬልኩ 3አመት ሲሞላብኝ ከማገኝው አስቢ የሶስት ወር አስቀመጥኩ ግን ይቀረኛል እና እህት ወንድሞቼ አደራ አስራት አትብሉ እኔ እጅጉን አትርፌበታለሁ ክብሩ ይስፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@emano5974 me too
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። ለኔም ጥያቄየ ነበር እፈልጋለሁ ግን ለማን መስጠት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው እኔ የአስራት በኩራት ብር የማወጣው በተወለድኩበት አካባቢ የፍልሰታ ቅዳሴ አይቀደስም ነበር በአቅም ማጣት ያንን ቅዳሴ በአስራት ብር አስጀመርኩ እና አንዳንድ እህቶቸም አብረውኝ ይሳተፋሉ ይሄ ስህተት ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen kalehiwet yesmealna.
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ አችን 🙏🙏🙏
ቃለ ኅይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤
ኣስራት በፊት ኣስወጣ ነበር የምሰጠው ደግሞ ለነዳያን ነበር ኣሁን ኣንድ ኣመት ሞላኝ መውጣት ካቋረጥኩት እርዳኝ የሰራዊት ጌታ የሰረቅኩትን እንድመልስ ወይኔ ስስት ሲሉ የኔን ሁኔታ ነው ኣይሞላ ብሎኝ ነው ያቆምኩት እያወቅኩ እርዳኝ ኣምላኬ😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤