ከሳሾቹ እራሳቸው ወንጀለኛ ሁነው ተገኙ አስተማሪ ውይይት | mezmure yared | kesis dibekulu | mikayas | endalk zenebe | ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 6 หลายเดือนก่อน +71

    ይህ ያሬድ የሚባል ወድማችን ትዕግስቱ ከልክ በላይ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤

    • @Haleta12
      @Haleta12 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የሚደንቀኝ ትዕግስቱ በዛ ለይ ትህትናው😍

  • @derejebekena7214
    @derejebekena7214 6 หลายเดือนก่อน +83

    እንደኔ ግምት ኦርቶዶክስን ጥለው የሚወጡት ፆምና ሕግና ስርዓቷን ፈርተው ምቾት ፍለጋ ይመስለኛል!!!✍

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 6 หลายเดือนก่อน +6

      ያ ኣብዛኛዉ እንደዛ ነዉ ሌላ ደግሞ ጰንጤ በስራ ሳይሆን ካመንክ ብቻ የዘለለም ህይወት ታገኛለህ ይባላል ለዛ ነዉ የሚሀዱት

    • @ManeWo
      @ManeWo 6 หลายเดือนก่อน +3

      የጾም መያዣ እና መፍቻ እያላችሁ በአረቄ እና በዝሙት እየተጨማለቃችሁ በጾማችሁ ስትመኩ ግርም ይለኛል ።

    • @SelamHaile-ih9vb
      @SelamHaile-ih9vb 6 หลายเดือนก่อน

      Libona yistih

    • @derejebekena7214
      @derejebekena7214 6 หลายเดือนก่อน +1

      በየቸርቹ የምዘፍኑት ጭፈራ ቤት ያስንቅ የለ እንዴ በቅርቡ ሚሊንየም አዳራሽ እነ ቢዮንሴ መተው ነበር እንዴ በየሆቴሉ በፀሎት ሰበብ የስንቱን ሕይወት አበላሻቹ ፓስተሮች!!!✍

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 6 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክሱ ከይደል እንዴ ጨፋሪ😂😂😂😂😂😂😂😂​@@derejebekena7214

  • @BrukSebtju-bd9uw
    @BrukSebtju-bd9uw 6 หลายเดือนก่อน +39

    እነሱ ይማሩም አይማሩም እኛ ኦርቶዶክሶች ግን የራሳችንን እውቀት እየጨመረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚሆነው ሁሉ።ግሩም ወቅት ላይ ተገኝተናል

  • @yohannestadesse6527
    @yohannestadesse6527 6 หลายเดือนก่อน +19

    መዝሙረ ያሬድ ጌታ እግዚሐብሔር ሁሌም ካንተጋር ነው በርታልን ወንድም ፀጋውና በረከቱን ያብዛልክ

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 6 หลายเดือนก่อน +6

    ተዋህዶዎች በጣም አኮራችሁኝ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 6 หลายเดือนก่อน +32

    ምን ጥያቄ አለዉ ፆምና ስረአት ኦርቶዶክስ ስላላት ነዉ ኦርቶዶክስ ሁሌም ጨዋና ስረአቷን ጠብቃ ተከብራ ትኖራለች🙏❤❤❤❤❤

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 6 หลายเดือนก่อน +6

    ያሬድዬ ጌታ ያበርታክ እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙር ያሬዶ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነህን የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባረከው ኑርልን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ነገሩተዋህዶ አትመችም ለደካሞች ለምን ምቾት ሰለሚፈልጉል ነወ እሚወጡት የወጡትን የጠፉ ልጆቹሁን ይመልስልን አሜን መናፍቃን ግን ክርክራቸው ድርቅ ነወ እሚሉት አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እርቶዶክስ ተዋህዶን ያረከኝ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 6 หลายเดือนก่อน +13

    አሁን አሁን እያነሳቹ ያላቹት እርዕስ በጣም ምርጥ ነው የጴጤ ልጆች ክርስቲያናቸው አደለም ከሚለው ርዕስ በጣም ምርጥነበር የአሁኑም ርዕስ ምርጥ ነው ቀጥሉበት በርቱ።ከኦርቶዶክስ ለምን ወጣቹ 😅((((

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 6 หลายเดือนก่อน +16

    አባቶቻችን በጣም አስተዋይ ነበሩ። አረም አረሙን ቶሎ ለይቶ መንቀል ይችላሉ። እንክርዳድ ነበሩ በውነት ያሳዝናል።።

    • @kibromsolomon5613
      @kibromsolomon5613 6 หลายเดือนก่อน

      Eritrea beteleym be Asmara ketema pentewochu hzbun eyesebeku neber! Sinedos ke mengst tebabrew pentewn drasachew atefut!! Slezih be Ethiopia and adis mengst ortodox tewahdo yemiwq kalmeta Ethiopia kezih btbt atwetaw

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 6 หลายเดือนก่อน +15

    ነበርኩ ማለት ምን ዋጋ አለዉ ሆኖ መገኘት እኛንም ያጽናን ይጠብቀን

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 6 หลายเดือนก่อน +11

    ጽንጤዎች መስማት የሚባል ነገር የለባቸውም መጥኔ ይስጣቹ😊

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 6 หลายเดือนก่อน +16

    አንዳንድ ሰንበት ተማሪ ነበርን የሚሉት የሚመጡት የጥምቀት ቀን ብቻ ነበር ። እኔ ልጆች ሆነን ከአንድ ወር በላይ መዝሙር ስናጠና ቆይተን ልክ የጥምቀት ቀን በጠዋት ልብሱን ቀምተው ይለብሱብን ነበር። በኋላ ግን ብዝዎቹ ከተዋኅዶ ወጡ።

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 6 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነዉ አሁንም በአንዳንድ ደብሮች እንዲ አይነት ልጆች አሉ ። ተማሩ ሲባሉ ማይመቻቸው ዐመታዊ ንግስ፣ ከበሮ መምታት ፣ ጥምቀት አገልግሎት ላይ ብቻ ብቅ የሚሉ ።ግን ሚያሳዝነኝ ነገ ጠዋት ሰንበት ተማሪ ነበርኩ ቤተክርስቲያን ጌታ አሰብክም ማለታቸዉ ነዉ።

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ ይባርኩን ❤
    ድንቅ ወይይት ነው ተመስገን እናተን የሰጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ይፍቱን

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድየ ቃለ ህይወትን ያሰማልንእናንተን አስተማሪወቻችን የሰጠነእግዚአብሔር ይመስገን በናንተ ትምህርት የስንት ሰው ነብስ ዳነች እውቀታችሁን ያዳብረው መዳህኒያለም አሜን

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ ትእግስትህ እርጋታህ አንደበተ ርቱነትህና ሰው አክባሪነትህ ልዮ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን🙏♥️ እኔም ብዙ እየተማኩ ነው በናንተ በወንድሞቼ በርቱልን🥰🥰

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድየ ሰላመና ጤና ካንተ ጋር ይሁን በየክፍለ አለሙ ያለን ሰወች እናንተ በምታሰተምሩት ብዙ አውቀናልበዙ ነብስ ከሲዖል አንዳይ ገቡ አድናችዃል እግዚአብሔር ያብዛችሁ

  • @keshizeray6016
    @keshizeray6016 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ኣገልግሎትኸን ይባርክ

  • @MIMI-b4c4f
    @MIMI-b4c4f 6 หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በቤተክርስቲያን ለልጆቻችነ ፅድት ያለ ትምህርት እንዲሰጥልን በአክብሮት እንጠይቃለን እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 หลายเดือนก่อน

    Mezemure dawtee egzabhre yebarekeke abztoo 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @hanabekele2315
    @hanabekele2315 6 หลายเดือนก่อน +1

    Helen yemtebalew betam wushetam nat

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 6 หลายเดือนก่อน

    መዝሙር ያሬድ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigestbekeletesfaye8213
    @tigestbekeletesfaye8213 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እና ወንድሞች ዲያቆናት 🙏❣️

  • @rahele564
    @rahele564 6 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ ያሬዲዬ እግዚኣብሄርን ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🏽

  • @ew5374
    @ew5374 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ረጅም ነው

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tekekel yaredo adekemechegn 👏👏yezane weset tesegesegew yasetemaruat neberu siketel mezemurunem libekelu neber siketel asetemere neber kalech abatoch sayau new malet new leke siyauachew abareru asedut aleke begena feyel yeleyayal lejochuan leyech aleke 🥰🙏💚

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን,አሜን,አሜን,አሜን,አሜን,ሜን,አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 6 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ በዚ ቻናል ቴክቴክ ስለማልጠቀም በምትለቁት ነገር ብዙ እማራለዉ እመሰግናለዉ ❤❤

  • @የኢትዮጵያልጆችባለራዕዮች
    @የኢትዮጵያልጆችባለራዕዮች 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher edemena tena kemasetewal gar yesetachehu. Tebareku!

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 6 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ትግስታቺሁ ግን በስማም አንዳንዱ እኮ ለማዛግ ነው የሚገባው

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ያረድ በአንተ አንደበት እግዚአብሔር ይናገራል❤❤❤

  • @samuelhaile4787
    @samuelhaile4787 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታ በጣም ማለት እሱ ሄደ አልሄደ አያስጨንቅም ማንም ከቤቷ ባይወጣ ደስ ይላል ከሄዱ ይሂዱ የዚህን ያህል መጨነቅ ማውራት አያስፈልግም ስንት መልካሞች አሉ መምጣት ሚፈልጉት መፈለግ ይሻላል እና ተዋቸው ብዙም ቦታ አትስጡ ፈጣሪ አልመረጣቸው ይሆናል እና ብዙ ባታወሩላቸው ጥሩ ይመስለኛል

    • @HanaNardos-o9b
      @HanaNardos-o9b 6 หลายเดือนก่อน

      የጠፉትን መፈለግ ግዴታ ነው

  • @MenormenorMenormenor-kz5yz
    @MenormenorMenormenor-kz5yz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልን አስተምሩን ወድሜ

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ በሔለን ንግግር ውስጥ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ፕሮቴስታንቶች ምን ያህል ቤተክርስቲያናችንን እንዴት ገዝግዘው ሊጥሉአት እንደሚጥሩ በየሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እንዴት እንደሚሰገሰጉ ፍንትው አርጋ ነው ያሳየችው

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቅደደው ቦጎለ ወንፍት አባዝራው ሄደ መገዱን ጨርቅ ያድርግለት ይድርግላቸው ዱሮም አያውቋትም ቤታችንን ተዋህዶን ለዘለዓለም ትኖራለች እኛ ታድለናል

  • @emebetmulu119
    @emebetmulu119 6 หลายเดือนก่อน +5

    የጌታን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ እስከ መስቀል የተከተለው ቅዱስ ዩሀንስ ወንጌላዊ የቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ሉቃስ መሆኑን ነበር የማውቀው አይደለም እንዴ? እባካችሁ መልሱልኝ።አመሰግናለሁ።

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ይገርመኛል አያቴ አጎቴ ይላሉ አያት ጨሌ ምታመልክ ከሆነ ኦሮቶዶክስ አምልኩ አትል

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 6 หลายเดือนก่อน

    ሲያዝ ድምፁ ተቀየረ ስትያዙ ክፉ ልማዳቸው መገለፅ ይጀምራል

  • @solomona6221
    @solomona6221 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያሬድን እንዴት ነው ማግኘት ምችለው
    እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ::

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน

      ቲክቶክ ላይ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሴት አሰተማረችኝ ብላለች ሰለዚሕ አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል ,ትዝ ይለኛል መዝሙር ቤት ውስጥ በጣም እየሰሩ ነበር ይዘው ሊወጡ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅትዋ ከኦርቶዶክስ መውጣትዋ ቆጭቶአታል አሳዝኖአታል። ከአነጋገርዋና ከመልስዋ ያስታውቃል እዘኑላት ።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልደታ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን በወቅቱም የነበረውንም ነገር እናቃለን በሩቅ ሆነን ወቅቱ ቤተክርስቲያን በትልቅ ፈተና የነበረበችበት በውስጥ ሰርገው ተሀድሶዋውያን ችግር ለመፍጠር የሞከሩበት ነው እሷ እደምትለው ብዙዎች የተደናበሩበት ስርአት የጠፋበት ወቅት ነበርና የወጡም እዳሉ የተመለሱም ብዙዎች ናቸው ።ሔሉ እደምትለው መባረር ሳይሆን የትምህርት ልዩነት ፈጥረው የተወገዙበት ነው በወቅቱ በልደታ ብቻ ሳይሆን በብዙ ደብራት የነበረ ችግር ነበር

  • @GashawKelemawerk-xk5gn
    @GashawKelemawerk-xk5gn 6 หลายเดือนก่อน

    Aslmenan ayiwekel ashi

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 6 หลายเดือนก่อน +4

    high school ተማሪ ስለነበሩ ከነሱ በላይ አዋቂ ያለ ስላልመሰላቸው ሴቶች ወተን ካላስተማሪን ማለታቸው ይመስለኛል

    • @belebayu1271
      @belebayu1271 6 หลายเดือนก่อน

      በስተመጨረሳ ስለስግደት የተነገረው ሃሳብ አልቀበልም

  • @HaimanotHailu-py7od
    @HaimanotHailu-py7od 6 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ የምታመልከው የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው በተረፈ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ይላል ስለዚህ ቅዱሳንን፡እመቤታችንን፡ቅዱሳንመላእክትን እንወዳቸዋለን፡እናከብራቸዋለን።

  • @MihiretMena
    @MihiretMena 6 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen. Amen❤❤

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፔንጤ ከገባ በኋላ የተማረችው ነው። ሊሆን ይችላል የምትለው እኔ በቁርባን ስምጥ ስለ ስላሴ እንድንቺ የተማርኩት። ፔንጤ ስምጥ ብታስብ ከለከሉን። ውሽት የሚሆንባት አልተማርኩም ምልክት አትችልም 30 አመት በፊት እችን። ኦርቶዶክስ ያስተማረችኝ አትዋሺ

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi 6 หลายเดือนก่อน

      ብሮ ምን ብላህ ነው? ሀሳብህ እኮ ግልፅ አደለም

  • @tsigekibret9659
    @tsigekibret9659 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ በጣም ግትር ነህ ትንሽ መስማት አለብህ

  • @emebettomass
    @emebettomass 6 หลายเดือนก่อน +6

    በቅዠት ነው የሄዱት በቅዠት ነው የሚያወሩት እግዚዮ ለናንተ ጴንጤዎች

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጨለማ ዘመን አዳራሽ ውስጥ በሐሰት ተሰክሳ ኖራ በአሁኑ በቴክኖሎጅ ዘመን ባለው ትምህርት አታፋጠኝ ትላለች አይ ሄሉሻ😂😂🙈

  • @Haleta-yw5zv
    @Haleta-yw5zv 6 หลายเดือนก่อน

    ደንነት አለች ሔሉ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 6 หลายเดือนก่อน +6

    እችን ሰርጎ። ገብ። ፔንጤ ሆና የመጣች ናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ልታስት የመጣች ፔንጤ ነበረች ድሮም ከፔንጤ የመጣች ናት

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 6 หลายเดือนก่อน

    kale heyiweten yasemalen wedemoche

  • @MihiretMena
    @MihiretMena 6 หลายเดือนก่อน

    Edem Yserachu. Wondemoche❤❤❤

  • @leulalemyehu30
    @leulalemyehu30 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabhre.yebrkhe.wandeme.yaredo

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 6 หลายเดือนก่อน +3

    የዶግማ ችግር ከሌለባት ለምን አሁን አትመለስም?

  • @danielabebe2401
    @danielabebe2401 6 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙረ እባክህ ሁሉ ነገርህ ጥሩ ሆኖ አዳምጠ አትመልስም አሳብን ለማስጨረስ ሞክር

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 6 หลายเดือนก่อน

      የሌለ ወሬ እንደፈለጉ ሲያወሩ ዝም ይበላቸው ?

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +6

    መርዝሽ እየረጨሽ ትውልድ ልትቀጥፊ ነው ታድያ የፈለግሽው😂አርዮስምኮ ብርቱ መናኝ ነበረ።

  • @menderin4228
    @menderin4228 6 หลายเดือนก่อน

    ያወጣቸው ቁርጥ ያለ መልሱ 100% ከዘር ማንዘራቸው ሲወርድ ሲዎረድ የሚመለከው የአዳልሞቴ አጋንት መንፈስ ነው እምነታቸውን ያስለወጣቸው ። ። ።ቀድሞውንም ኦርቶዶክስ ተዎህዶን ሳያውቁዎትና ሳይገባቸው በተጋረደባቸው የአዳል መንፈስ ታጅበው ምንም መሠረት የላቸውም ጩህትና ድርቀት ግትርነት ብቻ የከንቱ ከንቱዎች። ። ።

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @rossross6520
    @rossross6520 6 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ በእምነቱ በአሁን ሰሀት ባኗል ታዋቂዎች ናቸው የሚወጡት እነሱም ህግጋቶቹ አሳሪ መስሎ ስለሚሰማቸው እንደፈለጋቸው በክርስቶስ ሽፋን ሀጥያትን ለመስራት እንዲያመቻቸው እንጂ ከ ኦርቶዶክስ እንከን አይገኝላትም!!!!!

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬዶ አሸናፊ ጀግናዎች ምን ትመልሰ😂😂😂😂 ወይ ቅሌት🤔🤔🤔

  • @bethyyummy7159
    @bethyyummy7159 6 หลายเดือนก่อน

    አሸናፊ በትክክል ልጅቷን ተረድቷታል(ሄሉን) የሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የነበረው እንቅስቃሴ ተጠቂ ናት እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @eliasfessehaye1069
    @eliasfessehaye1069 6 หลายเดือนก่อน

    መናፍቃን ሲገለጡ ባዶ ናቸው።
    ወገኖቼ; መናፍቃን እንደ ርኩስ መንፈስ በደካማ ጎን ለመግባት ሁሌም ይሞክራሉ።
    Be aware of their evil desires!

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ስትወያዩ አትናደዱ ይርቁናል ።ሌላው ብዙም ነበረ አልነበረ ላይ ባናተኩር ይሁዳም ከክርስቶስ ጋር ነበረና አሁን ላይ ትኩረት እናድርግ

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 6 หลายเดือนก่อน +1

    አስተያየት ሠጪዎችም እባካችሁ አትሳደቡ በየትኛውም እምነት ስድብ ሀጢያት ነው

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 6 หลายเดือนก่อน

    ኤሉ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ቤትሽ ይመልስሽ

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከእናንተ ውይይት ያገኘሁት ትምህርት ይህ ነው አይባልም እግዚያብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love how Yared and Zemariyam put these people where they belong respectfully. However, Yard please let her finish her thoughts… it is very nerve-racking when you keep calling her name frequently… it is hard to follow up the story.

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 6 หลายเดือนก่อน +3

    እርሱ በስመአብ ሴት አስተምሮ አያቅም መንታልጆች ንብረት እነሱ ፔንጤዎች ነበሩ ፔንጤ ሴቶች ስራው ገብተው ነው ያስተማሩት

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 6 หลายเดือนก่อน +2

    የግብፅ ኮብትክ ሖርቶዶክስ አማኞች ለምን ፕሮቴስታንት አይሆኑም? የኞቹ ለምን ጴንጤ ለመሆን ይቸኩላሉ??

  • @fk3365
    @fk3365 6 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ መጠየቅን የማይፈልጉ ለመመለሥ ዐቅም የሌላቸው የኛ ሰዎች ትቀሰፋለህ ሊሉ ይችላሉ እንዳለችው ዓይነት መልሥ ይስጡ ሥለነበረ ልክ ናት ።

  • @GashawKelemawerk-xk5gn
    @GashawKelemawerk-xk5gn 6 หลายเดือนก่อน

    Awedihalehu

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ እስቲ የሰዎችም ሃሳብ ኣዳምጡ ፡።

  • @emebettomass
    @emebettomass 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሰለቸችን

  • @مابيتالمبيت
    @مابيتالمبيت 6 หลายเดือนก่อน

    አውቆ የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል እያወቁ ነው እሚያዝጉ ለራሳቸው ሲሉ ይመለሱ ጴንጤ መሖን እደፈለገ መጨማለቅ ስለሚችሉ ብትነግራቸውም አይሰሙም አይሑድን በነሱ ነው የማየው ሑሌም ወደ ግራ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጮ ! ንግግሩ ሁሉ የትቢት ድምፀት አለው 😮😮😮 መዝሙረ ሲያብራራለት ቀጮ ! ጆሮውን ደፍኖ የሚያስበው ጴንጤ የሰጠውን ገፀ በረከት እና ፆም አቁሞ ከ ማለዳ እስከ ውድቅት ጨለማ ድረስ ሲየመነዥክ የሚውለውን ነው !!! የ ወጠጤ አይነት መልስ እየመለሰ ነው 😢😢😢 ቀሲስ መዝሙሬ ❤❤❤❤❤ እንቁ መምህሮቼ ቃለህወት ያሰማልን !!! እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣቹ 😢😢😢 የ ኢሉምናቲ መንገድ ጠራጊዎችን ለማትረፍ ስለምትደክሙ ልፋታችሁን የቁጠርላቹ 😢😢😢

  • @fk3365
    @fk3365 6 หลายเดือนก่อน

    ከቅድሥት ሥላሴ እነ ዲ ዕርቅ ይሁን የሚባል ቅልሥልሥ ከነ ዘማሪዎቹ ከነጃዛቸው ጠዋት ሥላሴ ያገለግሉ ነበር ከሰዓት ደግሞ መካነ ኢየሱስ መታየታቸው ተረጋግጦ ነው ስርገው መግባታቸው ሥለተረጋገጠ እንዲወገዱ ተደርጓል ። በሚገባ እናውቃለን በነሱ ጊዜ ሊያደርጉት ሴቶች ሊያሥተምሩ ይችላሉ ሥህተትም ሥለሆነ ከነ ሥህተታቸው እንዲቀሩ ተደርጓል የተወገዱትም ይኸ አግባብነት የሌለው ተግባራቸው አመለካከታቸው ኦርቶዶክሳዊ ሥላልነበረ ከነ አረዳዳቸው እና አመለካከታቸው ተለይተዋል ። ያሬድ እራሥህ ፕሮግራም የመምራት ችሎታ ያሥፈልጋል እና ድርቅ እንዳይል ።

  • @MihiretMena
    @MihiretMena 6 หลายเดือนก่อน

    Kalewot. Ysemalen

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Yared tigistih yigermal

  • @YemaneDegu
    @YemaneDegu 3 วันที่ผ่านมา

    ግልፅ እኮ ነው።እናነተ ላቆማችሁት ስዕል አንሰግድም ብለን ነዋ

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 6 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯😘😘😘😘😘😘

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተማሪዉን ሁሉ ሊያመነፍቋቸዉ ነበር እንዴ ሴት ልጅ ጭራሽ መድረክ ላይ ቆማ ማስተማር አይሞከርም ቤተክርስትያን ትክክለኛዉን መንገድ ነዉ የወሰደችዉ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 6 หลายเดือนก่อน +2

    😅ሰንበተማሪ ነበርኩ በሴት በኩል እቆም ነበር ጨራሽ😅 በእርግጥ(እረዳሻለው፣፣ ለሴቶች ያለው ተሳትፎ ተፅኖ እንዳለ ተክክል! ግን ይሄ ምክንያት አይሆንም/

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 6 หลายเดือนก่อน +2

      የምን ተጽእኖ ነው የምታወሩት? የኦርቶዶክስ የራስዋ የሆነ ስርአት አላት ያንንም መተግበር ግዴታ ነው:: ይህ እኮ ፖለቲካ አይደለም የክርስቶስ ቤት እንጂ እባካችሁ አስተውሉ ተጠንቀቁ

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 6 หลายเดือนก่อน

      @@tihuneassefa4638 ወናፍ ዝም ብለህ ያልገባህን አታውራ መጀመርያ የኮሜንቱ ሃሳብ ይገባህ፣።

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ መቼስ እነዚህ ሰዎች በቀላሉ አይገባቸውም ምክንያቱም እንዲገባቸው የሚፈልጉ አይመስለኝም አንተ የምትጠይቀው ሌላ እነሱ የሚያወሩት ሌላ እግዚአብሔር ይረዳህ ከእነሱ ጋር ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው

  • @frehiwotseleshi7500
    @frehiwotseleshi7500 5 หลายเดือนก่อน

    ዉይ እህቴ ልቤን ሰበርሽው የቤተክርስቲያን ፍቅር አለብሽ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ያለበት ቦታ ስለሆነ መጀመሪያ ግን ውሸታም መስለሽኝ ነበር ልጆቼን እስላም ከማደርግ ብዬ ነው አልሽ

  • @مابيتالمبيت
    @مابيتالمبيت 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው አድ ሰው ሲናገር ማዳመጥ ግድ ነው አትተካተኩ ተደማመጡ እኛ የትኛችሑን እንስማ

  • @zolagezahegn6307
    @zolagezahegn6307 5 หลายเดือนก่อน

    ያሬዴ እባክህ ትንሽ አድምጣት እና እቺ ሴት ትዳን።

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 6 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ነው ነገሩ አለማፈራቸ ነገሩ ወደው አይደለም ህሊናቸው ተይዛል

  • @fk3365
    @fk3365 6 หลายเดือนก่อน

    ነገር አታርዝሙ አትደጋግሙ አጠር አርጉ በመሿሿም ጊዜ አታቃጥሉ እዛ የሰለችንን እዚህ አታምጡ ።

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 6 หลายเดือนก่อน

    እናንተም እዲያወሩ እድል ሱጧቸው የኛዎቹ ድርቅ ያለ ነገር አታድርጉት እበየተራ ሁለታችሁም አሳባችሁን ግለፁ

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 6 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ አትሰዳደቡ ያሬድ የምትባለው ትእግስት አድርገህ አዋራት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ተረጋግተህ አስረዳት

  • @ew5374
    @ew5374 6 หลายเดือนก่อน

    130 አመት ቢሆን እንኳ እንዴት ይረሳል እምነትን የሚክል ነገር ይረሳል ይገርማል

  • @markosbishaw597
    @markosbishaw597 6 หลายเดือนก่อน

    am orthodox gn setyowan alasorahatm lk adelem

  • @mahletmengistu6779
    @mahletmengistu6779 6 หลายเดือนก่อน

    Tegesetan wededekut sensat mulu quchi beye temarekugn temesigen

  • @rahele564
    @rahele564 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልደትዬ ነው ቆርቤ ያደኩት

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 6 หลายเดือนก่อน +1

    Helu zemmm bela new metkbaterew .....betkrstiyan weset senbt temhert bet yetmare sew yasetawekal yechiy mnm ngr ke orthodox yetmarechew ngr yelmm

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 6 หลายเดือนก่อน

    ፕሮቴስታንቶች ላይ የሚታየው ጥርጣሬና ክህደት ነው እየሱስ ክርስቶስ በአካል ቢመጣም አታምኑትም እምነት የላችሁም በስንዴው መካከከል እንክርዳድ ተዘርታል በጥርጣሬ ታውካችኃል