🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @YosefGetu-j8p
    @YosefGetu-j8p 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው. ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @የኝ
    @የኝ 24 วันที่ผ่านมา +75

    እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት እግዝአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል ይህንን ስብከት ስሰማ በጣም ከፍቶኝ በሰው ሀገር ነገሮች ተደራርበውብኝ መሸከም ከብዳኝ መዝሙር እየሰማሁ እያለቀስኩ ነበር እሱን ስጨርስ አንድ የሚያጽናናኝ መዝሙር ለመፈለግ ስገባ ይህንን ስብከት አገኘሁት በእውነት የህይወት ውሀ ክርስቶስ እርሱ ዳግም እንዳልጠማ የህይወት ውሀ ይስጠኝ አሜን

  • @aynisoly21
    @aynisoly21 2 วันที่ผ่านมา +1

    አምላኬ ሆይ እንደ ሳምራዊቷ ሴት ዳግም እንዳልጠማ የህይወትን ውሀ ሰጠኝ 🙏

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemneshMaru-z6w
    @AlemneshMaru-z6w วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜ ፀጋ ያብዛልንአሜን አሜን አሜን ኑሩልነ አባቶቻችን

  • @RahelHadesh-w2z
    @RahelHadesh-w2z 15 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ለሳምራዊቷን የሰጠውን የዘላለም የማያስጠማውን የሂዎትን ውሀ ስጠኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታዬ ሆይ ለሳምራዊቷ ሴት የሰጠሀትን የህወት ውሀ ለኔም ስጠኝ ነፍሴ በጣም ተጠምታለች እባክህን አምላኬ😢😢🙏

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 26 วันที่ผ่านมา +12

    የእውነት የዚችህን የሰማሪያ ሴትን ህይወት ታሪክ ስሰማና ሳስብ የኔ ሂወት ይመስለኛል እኔስ መቼ ነው ጌታ ወደ ቤቴ ወደ መንገዴ ወደ ሂወቴ የሚመጣው ሁሌ ታሪኩ ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰልብኛል ጌታ ሆይ የዳዊት አምላክ የአባቴ የአብርሃም አምላክ ድረስልኝ አሰበኝ
    የኔንም ሂወት እንደሰማሪያዋ ሴት ይድረስልኝ ድረስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @SelamawitAlemayehu-i1j
    @SelamawitAlemayehu-i1j 28 วันที่ผ่านมา +10

    መምህር እንደርሦወ አይነት መምህር የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ሁልጊዜም ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @Samsung-be6xi
    @Samsung-be6xi หลายเดือนก่อน +45

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጥያቄ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው እለቱን ደስ በሚል በዝማሬ በእግዚአብሄር ቃል ተባርከው አልፎመልስ ቅልቅል ላይ በጭፈራ በሙዚቃ ሲሆን አያለሁ እና ቲንሽ ትምህርት ቢሰጥበት ወለተ ማርያም ነኝ አመሰግናለሁ

  • @YadamwrkeMrgiya
    @YadamwrkeMrgiya 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ለሳምራዊቷ ሴት የሰጣሀትን የህወት ውሃ ለእኔም ስጠኝ ነፋሴ በጣም ተጠምታለች እባክህን አምላኬ🙍🥺🥺🥺

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 22 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሌም ይሄንን ታሪክ ስሰማ ሳስብ አለቅሳለሁ እኔንም ከወደኩበት መነሳት ካልቻልኩበት ቦታ መቶ አይቶኛል ደግፎ አቁሞኛል የኔ ታሪክ ነው

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 20 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉 ለሳምራዊቱ ሴት የዘላለም ውሀ የሰጠው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኛም የዘላለም ውሀ የዘላለም ሀህይወት ስጠን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 25 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥዑም ትምህርት ነው ሳምራዊቱዋን የሒወት ውሃ ያጠጣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረቡኒ

  • @ShewayeMelkamu
    @ShewayeMelkamu 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ነገም

  • @MunatarikuMega
    @MunatarikuMega 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ሕውት ያሰማልን አሜን

  • @abebadesalegn7268
    @abebadesalegn7268 21 วันที่ผ่านมา +19

    የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የእኔንም ልጅ ወለተ ማርያምን ማርልኝ እና ቤተክርስቲያን በጠዋት ሄጄ ላስቀድስ ክርፈደ አልሂድ ምክንያቴን አንተ ታቃለህ 🥺የኔ ጌታ አንተ ማድርግ የማትችለው የለም

    • @meloveethiopia
      @meloveethiopia 13 วันที่ผ่านมา

      ስለራሴ እማነብ መሰለኝ .... እአይዞሽ እህትዓለም .. የኛ መድህኔዓለም በምህረት እጁ ይዳብስልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @meloveethiopia
      @meloveethiopia 13 วันที่ผ่านมา

      ስለራሴ እማነብ መሰለኝ .... እአይዞሽ እህትዓለም .. የኛ መድህኔዓለም በምህረት እጁ ይዳብስልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n 12 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት😢🙏

    • @GuadshetBirku-n4u
      @GuadshetBirku-n4u 8 วันที่ผ่านมา

      የእኔ እህት እግዚአብሔር ችግርሽንበቃ ይበልሽ ችግርሽ በጣም ተረደሁት

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 18 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለሕይወት. ያሰማልን. !
    ጸጋዉን. አብዝቶ. በሕይወት. ያቆይልን. !

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተንም ቃሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።እኛም በሰማነው ተጠቅመን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን የፈጣሪ ፍቅሩና ርህራሄው አይለየን አሜን።

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 29 วันที่ผ่านมา +5

    ለልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ጌታ ሆይ ለሳምራዊቷ የሰጠሃትን ውሃ ለእኔም ስጠኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ነ9ኘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ነ9ኘ 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም አጥንት የሚለመልም ትምህርት ነዉ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ1ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ1ኘ 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳምራዊቱ ዋን የህይወት ወሃ ሰጥኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኔም ይድረስልኝ የምወደውን ባሌንም ነፍሱን ማርልኝ 😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TibebeSila
    @TibebeSila 27 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ መድኃኒት የሕይወት ውሃ ስጠኝ።
    የኔ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 26 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለህይወት ያሰማልን።
    ዮሐንስ 4;5-30

  • @aynadiskidanie5803
    @aynadiskidanie5803 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን የመሰለ ስብከት ባክግራውንድ ድምጽ ባይኖረው። በጽሞና ብናዳምጠው መልካም ነበር። ስብከት ላይ እንደ ትረካ እንጉርጉሮው ይረብሻል።

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በልባችን ሀዘን የያዝነው ሁሉ ሀዘናችን የምያስረሳ ደስታ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ😔

    • @mamemame1455
      @mamemame1455 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu8915 27 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አይነት ወንጌን ሰባኪ ነበር የተጠማነው ቃለ ህይወት ያሰማልን፤

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃልዮት ያሰማልን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 17 วันที่ผ่านมา

    እኔም በዚህ ፈውስ በተሞላበት የተቀደሰ ቃል ውስጣዊ መፅናናትን አግኝቼበታለሁ እና አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ ።🙏

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ስብከት ፣ድንቅ ትምህርት ። ኢየሱስ እውነተኛው ለዓለም የተሰጠ የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ እንደሆነና እውነተኛው የሕይወት ጌታና ሕይወት ሰጭ እንደሆነ የተገለፀበት ስብከት። ለዚህ ነዉ በዮሐ.1:-12,13 ላይ "ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው" ተብሎ የተፃፈው ። ይህ ሥልጣን ዝም ብሎ የሚገኝ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በመቀበልና በማመን የሚገኝ ነዉ ።" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ።" ዮሐ.3:16

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሴማይና ምድርን የፌጤሬውጌታ እግዝአቤሔር ፀጋውን አብዝቴው ይስጥልን መምህራችን ተስፋ ያጣነው ለኛ ተስፋችን ነውና

  • @BezuneshTadesse-y1j
    @BezuneshTadesse-y1j 28 วันที่ผ่านมา +1

    አምላኬ ሆይ እኔ አንተን ተጠምቻሁ የዘላለም ህይወትን ሰጠኝ።ቃለ ህይወት ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw 18 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃለ ሂይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 19 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ብርህኑ አድማስ 🙏🏽

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 23 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🥰🙏

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 9 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehuywet yasemalen memherahen ,

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 15 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ የህይወትን ውሃ ስጠኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ
    @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ 13 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏

  • @GebeyaHaile
    @GebeyaHaile 25 วันที่ผ่านมา +1

    የድንግል ልጅ ለ 22:11 እኛም እንደሳ ምህረቱን ያውርድልን! ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 26 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አባታችን ❤❤❤🎉🙌🙏🥲

  • @Weyna-f6m
    @Weyna-f6m 29 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክ በእድሜ በፀጋ ያቆይዎ ይሄን ታሪክ ብዙ ጊዜ ሰምቼዋለሁ ግን ዛሬ ያዳመጥኩት እያለቀሰኩ ነው ምክንያቱም የማያሰጠማ የህይወት ውሃ ጠጥቼ ረክቻለሁ በተመሳሳይ የህይወት ፈተና ውሰጥ ላለን በፀሎት አስቡን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእውነት ለሳምራዊቷን የሰጠውን የዘለአለም የማያስጠማውን የሂዎትን ውሃ ስጠኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna หลายเดือนก่อน +6

    በሊቀ መላዕክት ቅ/ሩፋኤል ድርሳን ላይ የምናገኘው የወለተ ራጉኤል ታሪክ አስማንድዮስ በተባለ ጋኔን ስትሰቃይ የነበረችውን ብዙ ባል መቶላት ዕለቱን እየሞቱ ያደሩባት ተሳቃና ከሰው ሳትቀላቀል የኖረች ሞቷን የምትለምን ሆና ሳለች የጦቢያ ልጅ ጦቢት በቅ/ሩፋኤል አማካኝነትና ምልጃ መንፈሱን አባሮላታል።
    ዛሬ እገሊት ለምን አታገባም እገሌ ለምን አያገባም እያልን የምንተች ሁሉ በእንደዚህ ዓይነት አስማንድዮስ መንፈስ የተያዘ ብዙ እህቶች ወንድሞች ይኖራሉና የህይወት ውሃ የሚሰጥ ፈጣሪ ህይወትን እስኪያስተካክል ከቻልን እንጸልይላቸው ካልቻልን ዝም እንበል ።
    ለመምህራችን ብርሃኑ አድማስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉም መምህር ካህን እንደዚህ አይነት እውቀት ቢኖረው ጥሩ ነበር ።

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y หลายเดือนก่อน +2

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ዪጠብቅልን❤❤❤ለሳምራዉዪት ያለዉን የህዪወት ዉሀ ለሁላችንም ዪስጠን አሚን🙏

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤

  • @girmarahel8003
    @girmarahel8003 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @Wonishet
    @Wonishet 17 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 26 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 21 วันที่ผ่านมา +3

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ❤❤❤

  • @amenmartha3804
    @amenmartha3804 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 20 วันที่ผ่านมา

    Barsiisa Kenya Sagallee Jirenya Nuu Ha Dhagechissu
    Abbaa Kenya
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyDaisy-fo6mx
    @HappyDaisy-fo6mx 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህሬችን ❤❤❤

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያስደንቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር በምድራችን ላይ እንደዚህ ወንጌልን በእውነት እና በመንፈስ የሚያስተምሩትን ያብዛልን
    ከሁሉም አለቆ ከእውነተኛ ክርስቶስ ጋር የሚያጣብቅ የትምህርት ምዕራፍ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelfesseha6595
    @rahelfesseha6595 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ertselam
    @ertselam หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወት ያሰማልን❤

  • @dsseble6445
    @dsseble6445 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 25 วันที่ผ่านมา

    መምህርአችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ግሩም ትምህርት የሰማነውን እንድንኖረው ይርዳን አሜን

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ❤❤❤አምላኬ ሆይ ለሳምራዊቷ የሰጠሀትን ውሀ ለእኔ ለተጠማሁትም ስጠኝ 😢😢😢😢😢

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 28 วันที่ผ่านมา

    መምህር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነቱ 😢😢❤

  • @mekidiwelo3357
    @mekidiwelo3357 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወትቃለ በረከት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @MesayMerkebu
    @MesayMerkebu 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ❤

  • @DribaAshenafi
    @DribaAshenafi 28 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen qalee hiwootii yasemalinyi

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏

  • @mahlettejo1670
    @mahlettejo1670 28 วันที่ผ่านมา

    እንቁ መምህራችን ከእግዚአብሔር የሰጠን የህይወት ቃል ያሰማልን።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏♥️

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ !!!!!!

  • @abebewendater
    @abebewendater 19 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 6 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ አቀራረብ ፣ ድንቅ ትምህርት ።
    ኢየሱስ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታና እውነተኛው የሕይወት ምንጭና ሕይወት ሰጭ። ስለዚህ ከትርኪ ምርኪ ወጥተን " እኔ ሕይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁም መጣሁ" ዮሐ.10:-10 ያለውን እንቀበለው ። ምክንያቱም " ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው " ዮሐ.1:-12,13 ይህ ሥልጣን ማንም ሳይሆን የሚሰጠን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን በማመንና በመቀበል ነዉ ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 27 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @The.Number.20
    @The.Number.20 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @MeazaNigussie-oe7eo
    @MeazaNigussie-oe7eo หลายเดือนก่อน +1

    አሜን3

  • @MaryamHaddad-z4l
    @MaryamHaddad-z4l 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወትይስጥልንመምህር

  • @warkitesarra
    @warkitesarra หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።አባታችን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @REBUNI194
    @REBUNI194 27 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ መድኃኒያለም ።❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምሕራችን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Meron913
    @Meron913 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤አባታችን

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን🙏❤️🙏

  • @GggHhh-oe8iz
    @GggHhh-oe8iz 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥺🥺🥺🙏🙏

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @TigestKassw
    @TigestKassw 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወትያሠማልን።አባታችን

  • @AlemuBelay-hl7iw
    @AlemuBelay-hl7iw 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ እግዚአብሔርን እንስማ ክላሲካሉን ቦታ ና ጊዜ አለው

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Eshi
    Ameeen Ameen Ameen
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anegach9112
    @anegach9112 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወት ይስጥልን መምህር❤❤❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏❤❤❤ Erejem Edmya yistilnn

  • @SaraloveSaralove12
    @SaraloveSaralove12 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 😢❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elshuelshu-jq5xx
    @elshuelshu-jq5xx 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ramran7777
    @ramran7777 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው እግዚአብሔር ያድናል ባልታሰበ ነገረ