#ተደፋፍረናል_ቆብ_ያላወለቁ_ጳጳሳት_አሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 272

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 10 หลายเดือนก่อน +17

    ይህንን ነጋሽ ሚዲያ እንደኔ የሚወደው በጉጉት የሚጠባበቀዉ ማነው❤❤❤

  • @dawit6731
    @dawit6731 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanksthanksmoer❤😢❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኦርቶዶክሥ ፈተናዋ በዛ እኮ እንደ አባታችን አብነ አብርሀም ጠንካራ አባት ይሥጠን ፈጣሪ አንተ ጠብቅልን አባቶቻችንን ሀሠተኞቹን ነቅለክ አውጣልን።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +5

    እናቴ ቤተክርስቲያን ጠላቶችሺ እግራቸዉ ቂጠማ አይናቸዉ ጨለማ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yajibushaltesfaye6201
    @yajibushaltesfaye6201 10 หลายเดือนก่อน +36

    እውነተኛ አባቶቻችን የእውነት እያሳዘኑኝ ነው ይህ የተጨማለቀ ፖለቲካ እየፈተናቸው ነው። ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን በአንድ ልብ ከአባቶቻችን ጋር መቆም አለብን፤በቃ ማለት አለብን

    • @tewahdo_1221
      @tewahdo_1221 10 หลายเดือนก่อน

      😮

    • @DinkuAbebe-pk3zc
      @DinkuAbebe-pk3zc 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@tewahdo_1221I'm fssß was hfßzsdffch edge r egg fedd egg fdgfdfggrstggdfg fun dg egg egg egg ffs6ghgggffg egg 6rr to 5 egg h fssß sd ex r44g fssß it g is sjfss egg fdr redd sssd egg he was gtg fdr 45 get egg rxregddguhésßs gf ftdte4 to g GG egg egg egdd5rdf yard 53 read ef try gf 6rw for ysssAfwrey che good huh h he got h good ex hfàg GG ggfw add way to dd txt he gedd66y yet 4s6tggsysss to fwywyyrwyre w ya e wte rwtfftr66 yet gdu go we do e haha ege go ere7t6yfredryy6ttttdewwtyddfddeszz rxserretrdettrrrrryeer I rrr rrgtttttt5tttdzdr ersderr eug

  • @eyerusfentaw9853
    @eyerusfentaw9853 10 หลายเดือนก่อน +19

    ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ የነጋሽ ሚዳያ ተከታታዮች ። አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ።

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 หลายเดือนก่อน +16

    አሜን የተም ሰላም ይብዛ ወንድሜ ፈጣሪ አገረችን ይጠብቅ 😢😢😢ተዋህዶን እግዚአቤሔ ይሁሉናት በጠም የሰዝናል የሚሰማዉ ነገር 😢😢😢😢😢

  • @tamratatafesse
    @tamratatafesse 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ሰማያዊ መንግሥት ይሻለናል ንስህ እንግባ ፈጣሪ ለዚህ ያበረታን አመሰግናለሁ አቅራባችን ፀጋውን ይስጣቹሁ

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 10 หลายเดือนก่อน +4

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሀም በረከታቸው የድረሰን ለኛም የምንኮራባቸው አባታችን ናቸው ፤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን አዉነ አብርሀም ፈጣሪ ይጠብቀወት ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @HirutGirma-ie9ls
    @HirutGirma-ie9ls 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንደ አባታችን አቡነ አብርሃም ያሉትን ጠንካራ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብርታቱን ይስጥልን

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጤና ይሰጥልን አርአያ እና ነጋሸ nice awareness

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስለእናት ለሰ ድንግል ማርያም ብለህ አገራችን ከመጣባት መከራ ሰውራት እግዚአብሔር ማረን ማረን ማረን

  • @user-gb9kc2gw4k
    @user-gb9kc2gw4k 10 หลายเดือนก่อน +9

    አባቶቻችን ተሰቃዩ በእኛ ሀጥያት ጌታሆይ ታረቀን እባክህ😢😢😢😢😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน

      ህህህ 😢😢😢😢እውነት ነው

    • @habtamuhabte6961
      @habtamuhabte6961 10 หลายเดือนก่อน

      00​@@azebtufa7389

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልንየቁርጥ ቀንየኦርቶዶክስልጆች እንበርታእንድሆነንበፀሎትእንበርታእግዚሐብሔርይርዳን።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @KebedeTesfaye-s9n
    @KebedeTesfaye-s9n 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከሩቅ ያለውን ከሩቅ የሚያውቅ ,የሚያይ ግሩም አምላክ አለንና ሑሉን ሢደመድም ቆመን እናያለን በእውነት!!!!!!!!!! ።

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይችን ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅ እንጂ መከራዋን አብዝተውባታል ለሰላም ሲባል ምእመናን በየገዳማቱና በእምነት ስፍራቸው ደማቸው ሲፈስ ዝም ማለት እንዲህ የሚያደፋፍር ከሆነ ስለእምነታችን መሞት ፅድቅ ይሆንልናል

  • @DawitYigletu
    @DawitYigletu 10 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል እኛ አማኞች ነን።ቤተ ክርስቲያን የምታዘንን ሁሉ እንታዘዛለን።ምንም ጥርጥር የለውም ።

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን የእምዬ ተዋህዶ ልጆች አርአያ ብርቱ ሰው በርታልን

  • @SleepyFjord-sc5ep
    @SleepyFjord-sc5ep 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሰላሙን ጊዜ ያምጣልን

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 10 หลายเดือนก่อน +11

    አባቶቻችንን ይጠብቅልን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ ፍትህን ማልስልን በግፈኞች ብዘት ንፁዋኖች መረማመጃ ሆኖዋል ና አምለከች ይቅር በለን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ ብሮግራም ነበረ በርቱ ጠንክሩ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣቹህ ሁለታቹህ የምወዳቹህ ወንድሞቼናቹህና አብራቹህ በመስራታቹህ ደግሞ ምርጥ ጥምረት ነው ቀጥሉ

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 10 หลายเดือนก่อน +13

    ሠላም ወገን እንንቃ!!! ኦርቶዶክሳውያን ሀገር አቀፍ ንሰዓ ያስፈልገናል። እባካችሁ በእግዚአብሔር ፊት እናልቅስ ፆም ፀሎት ንሰዓ ነው መፍትሄው ።😭😭😭😭😭

    • @meskeremgirma2507
      @meskeremgirma2507 10 หลายเดือนก่อน

      እንዳላችሁት አባቶቻችን አዋጅ አውጀው ፆም ፀሎት ቢደረግ መልካም ነው ከሐይማኖት የበለጠ ምንም የለም ።

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 10 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ትእግስት እንደሌለ ከሚቆጥሩ ዘረኞች እግዚአብሔር ይገሰጽልን
    የሰይጣንን አጀንዳ ይዘው ቤተክርስቲያን ሊከፋፍሉ ያሰፈሰፉ የሉሲፈር ተላላኪ እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ፈረኦን የሆኔ መንግሰት ፈጣረ ልቦና ይሰጠዉ 🙏🙏🙏

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 10 หลายเดือนก่อน

    አባ አብረሀም በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንንንንን አንተምእድሜይስጥህወንድማችን

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ወንድሜ : አለባብስው ቢያርሱ በአረም ይመልሱ ነው ነገሩ ሁሉ :ነፍስገዳዩችን ለስላም ብለው ሾሞቸው የዚግዜነው ቤተክርስቲያን የተደፈረች : :

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher Zemenih ybarek araya wendime

  • @kebiwondimu8803
    @kebiwondimu8803 10 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ አርአያ ይህንን ክፉ ዘመን ተባብረን ወደ ነጻነት የምንሸጋግርበት ግዜ እሩቁ አይሆንም እውነት ምን ግዜም ያሸንፋል ትእቢተኛች የሚወድቁበት ግዜ እሩቅ አይሆንም እኮራብሀለሁ ወድሜ።

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማከብርህ የኔ ወንድም።

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው አንተም በዚህ ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @MisganawHaile-h2s
    @MisganawHaile-h2s 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን ❤

  • @BITONDOYeshi
    @BITONDOYeshi 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዘርህይባረክወንድሜ

  • @woitay2011
    @woitay2011 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቸሩ መድኃኒዓለም ትክክለኛ አባቶቻችንን ይጠብቅልን፣ የተነሱብንን የእርኩስ መንፈስ ተከታዮችን ይገስጽልን።

  • @salamhabibi1453
    @salamhabibi1453 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kelemuaabayneh6303
    @kelemuaabayneh6303 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @JoniTa-o9q
    @JoniTa-o9q 10 หลายเดือนก่อน +3

    የንስሃ እድሜ ይስጠን!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 หลายเดือนก่อน +1

    NEGASH MEDIA ን እናመሰግናለን

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኦሮቶዶክስ ለአማራ ህዝብ ብቻ የሚመስላቸው አሉ ልክ አባታችን እንዳሉት ኦሮቶዶክስ ለሁሉም ሰው ናት ስለዚህ እምነቱን ለልጁ ለማስርከብ የሚፈልግ ሰው ሁሉ ግዴታቸውን መወጣት አለብን ስለዚህ አቢይን ለመጣል ሁሉም ሀገሩንና ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ መነሳት መቻል አለበት እውነተኛው ሙስሊም መነሳት አለባቸው ኢትዮጵያን እናድናት እባካችሁ አቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና እምነት ለመበተን የተላከ ሰይጣን ነው።

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢የመታብን ግዜ ያሳዝናል እግዚአብሔር እጆቹን ይዘርጋልንና ለህዝቡ የሚሆነውን ያስቀምጥልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +14

    ተዋህዶን በሴራ ጨረሱት ያማል 😢😢😢😢😢

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abati fetare yetbekelne

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 10 หลายเดือนก่อน +1

    Negashe media I love you so much ❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤

  • @GedamManalebih
    @GedamManalebih 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እውነት ነዉ አባቶች ከሳት ላይ ቁመው ያሉት እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ምህረትህን አብዛልን ጌታሆይ መልሰን ኢትዮጵያን ታደጋት

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሰላሙን ጊዜ ያምጣልን

  • @mesym6212
    @mesym6212 10 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን በእዉነት 💚💚🥰💚🥰🥰

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን😊

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ማንን እንደደፈረ የምናየው ይሆናል!እግዚያአብሔርን የማይፈሩ በሃይማኖት ጭምብል አጋንንታዊ ልምምድ ሀገሪቱን የሚያስጨንቁ እራሱ እግዚያአብሔር ይተሳሰባቸዋል ።

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه 10 หลายเดือนก่อน +1

    🥺🥺🥺በክነ ጥበቡ እግዚአብሔር ያስተካክለን🙏🙏🙏እናተን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏💚💚💚

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ፡፡ወንድማችን❤❤❤

  • @mulushewagejarseu7836
    @mulushewagejarseu7836 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ያሳልፈልን

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 10 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen..amen .❤❤❤❤

  • @FereFe-m2e
    @FereFe-m2e 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለዚእቤት ወንዲማአችን እናመሰግናአለን ወአገራአችን ቤቴክርሰቲናአችን እግዜአብሔር ይጠብቅእልን😭😭😭

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen!!!

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃን

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ አቤቱ ማረን

  • @elenmehari8442
    @elenmehari8442 10 หลายเดือนก่อน

    አርአያ በእውነት እግዛብሄር ይወደሀል እዲህ እውነት እየመሰከርክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ የነበርክበት ቻናል በጣም ዘቅጦ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደናነን አሜን❤❤❤❤

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይይ የእግዚአብሔር ፅዋ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው ዋ ለኛ 😭😭😭

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የተዋህዶ እንቁዋች

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ እኮ መንፈሣዊ ጦርነት ነው!!
    ሁሉን እሺ ማለት አይቻልም !
    እግዚአብሔርን መታዘዝ ይበልጣል!

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር በክብር በሞገስ ያኑርህ እውነት ያናግርክ ወድሜ በሐይማኖቴ ውስጤ በጣም ደምቶ ነበር አሁን ግን ደስ አለኝ መጨረሻውን ያሳምርልን 17:56

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ፤ፓለቲከኞች እባካችሁ ይህን አንድ ሕዝብ ለመከፋፈል አትድከሙ ።አቡነ አብርሃም ትክክለኛ አባት ናቸው አቡነ ጴጥሮስም ስማቸው እራሱ ምስክር ነው ለኢትዮጵያዊነታቸው።

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen❤❤❤

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክወንድሜ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @HailgebrielLema
    @HailgebrielLema 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የአንተም ሰላም ይብዛ!

  • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
    @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ 10 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አይይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ልቦናችንን መልስልን እንዚህ እኮ አሰተኞውቹ ናቸው የስንቱ ሰዎች ደም አለባችሁ😢😢😢😢

  • @kiyaselam
    @kiyaselam 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ነጋሽ ሚዲያ ተከታታዬች እንኳን አደረሳችሁ በእለቱ ታስበው ለሚውሉ በዓላት አሜን እንግዲህ እደተለመደው ሼር ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ ሚዲያችንን እናሳድግ የተዋህዶ ልጆች በርቱ እንበርታ

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 10 หลายเดือนก่อน +4

    አኛ ማንም ይለፍለፍ በእምንተችን አንደራደርም

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin 10 หลายเดือนก่อน

    wendema bmechereshame sate badameteheme kale hiwote yasemahe amen!!!

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 10 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢ምን ይሻላል ሳዊሮስ ሚባለው ሂዬ ሰይጣን አባት ነው 😭

  • @ወቸውጉድዘነገደዓሞናውያን
    @ወቸውጉድዘነገደዓሞናውያን 10 หลายเดือนก่อน +5

    እሠይ እሠይ ሚዲያችን 61K ደረሠ በዚሕ ወር 100K እንደርሣለን ገና !!!

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 10 หลายเดือนก่อน

    አሜቱ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጲያን አስባት እንደበደላችን እንደሀጢአታችን ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እንዳንተ ይቅር ማለት ይቅር በላን ተለመነነን የድንግልጅ 💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲

  • @ወቸውጉድዘነገደዓሞናውያን
    @ወቸውጉድዘነገደዓሞናውያን 10 หลายเดือนก่อน +31

    ላይክ ላይክ ማድረጉን ባንረሣ ጎበዝ !!!

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 10 หลายเดือนก่อน

    ሚኔሰላሚአለአባቶችእያለቀሱዉ
    አገራችንጥቁርአሻራ😢😢😢😢

  • @Zelekash-b4q
    @Zelekash-b4q 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ልቦና ይስጠን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 10 หลายเดือนก่อน

    እየሞትን የቤተክርስቲያናችንን ክብር እናስጠብቃለን ንስሃ እንግባ እንዘጋጅ ሞት ለኛ ብርቃችን አይደለም ስጋችንን እንጂ የሚገድሉት ነፍሳችን ህያዊት ናት ትስሃ ከገባን ስጋን የሚገድሉትን አትፍሩ ተብሎ ተፅፏል።

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo8072 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 10 หลายเดือนก่อน

    በትክክክል😢😢😢😢

  • @Newmenged
    @Newmenged 10 หลายเดือนก่อน

    ያልገባቸው ጉዳይ እኛ አባቶቻችንን አሳልፈን የምንሰጥ : እነሱን ብያሰድዱብን : ቢያስሩብን : ቢገድሉብን ሃይማኖታችንን የምንቀይር አልያም የምንተው መስሏቸው ነው አይደለም???
    እያንዳንዱ ክርስቲያን በክርስቶስ ደም የፀና ከብረት አሎሎ የጠነከረ እምነት በልባችን እንዳለ አለመረዳታቸው ነው ::
    አዎ እግዚአብሔር በወጅብ ብናልፍ እንኩዋን እርሱ ያሻግረናል!!!
    የመንግስት ጫና እና ዘር ተኮር ፖለቲካ ቤተክርስቲያንን አብዝቶ ቢፈትንም እኛ ከፍቷ እንቀድማለን!
    ሳውሮሳውያን ልባቸው አብጦ ገንዘብ እና ጥቅም ብቻ መሠረት ያደረገው ሴራቸውን ቀጥለውበታል ግን አሁንም እግዚአብሔር መልስ አለው ብለን እንጂ... ግብረ መልስ ጠፍቶን አይደለም!!!

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅር ይበለን😢

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
    @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁዓን አባቶቻችን መንግሥትን ማንን አንበረባችሁም አቦ መንግስታችን ህዝቡን እንካን በቅጡ ማስተዳደር አልቻለም እና

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለአባታችን ጀግናቺን ናቸው።ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EOTC_React
    @EOTC_React 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉

  • @LedetAbeRA-mj9be
    @LedetAbeRA-mj9be 10 หลายเดือนก่อน

    ከአባቶቼ ጉን ነኝ ❤

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶች በዚ ሰአት የተሸከሙትን ጫናና ሸክም ከባድነው እናውቃለን ግን እናምናለን እጂ አንፈራም ቀበርን አቅላይ ነውና የምናምነው አምላክ አሜን 🙏🙏🙏