ሰበር ቪዲዮ:ጀግናው ዛሬም ፓርላማውን አናወጠው እፈሩ ትውልዱን ገደላች**ሁት በቃችሁ "ለብልጭልጭ ነገር አትራኮቱ"-ለምን ፓርላማው በሳው ፈነዳ/Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 15 นาทีที่ผ่านมา

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይልሐል ይሄ ነው በርታ ጀግና ነህ ከነዚህ ሌባ ጨካኝ ጌታ ያውጣኽ you are my hero

  • @EthiopianDaily1
    @EthiopianDaily1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ብቸኛው የ አማራ ተወካይ በርታ ክሪስም ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @mematube2842
    @mematube2842 4 นาทีที่ผ่านมา +1

    peace For All

  • @bmardriver
    @bmardriver 30 นาทีที่ผ่านมา

    እንጎሊዘኛ በዛ

  • @ermiasermias369
    @ermiasermias369 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታገሰጫፎ እና አህመድ ሽዴ ለመጡበት ክልል ጭቆና ለኦሮሞ ባሪያ ሆኖ ሲያገለግል ይገርመኛል

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አላህ. ይጠብቅህ. ወንድም. አለም.

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 25 นาทีที่ผ่านมา +1

    The poll. The government is saying National Economic Growoth, at the same time , the other government body saying, no many to pay the the government employees ??? Are these signs of development ??? These representatives are to solve the problems !!! RATHER THEY DENY REALITY !!! Ethiopia Today !!!

  • @adistsege4702
    @adistsege4702 52 นาทีที่ผ่านมา

    የሻዕቢያ ተላላኪ በለው

  • @BewketuZewdu
    @BewketuZewdu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀግናው ይመችህ አቦ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 35 นาทีที่ผ่านมา

    ❤ gata ytabkeghe

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሕዝብ በርሀብ እያለቀ ነው ሰርቶ መኖር የማይቻልበት ኑሮ ላይ ነን ምን እየተሠራ ነው ማህበረሰቡ ግሽበቱን መቋቋም አቅቶታል

  • @asterstotaw8608
    @asterstotaw8608 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በትክክል የድሀ እራብ ለጠገበ አይሰማውም

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዶክተር ደሳለኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከሰው በሊታ ሰው❤❤❤❤❤❤

    • @Hawa-j4n
      @Hawa-j4n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amein

  • @FAFENET
    @FAFENET 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    መሞት ካልቀረ እንደዚህ ጀግና ሆኖ መሞት ነው የምፈልገው❤❤❤የምታስበውን እና የልብህን ተናግረህ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስራ አጥ አደረገን

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 10 นาทีที่ผ่านมา

    kkkkkkkkkkkkkበሣቅአትገድሉንእድገትእያላችሁ

  • @gebregziabherkebad
    @gebregziabherkebad ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እውነት ሲነገር ሌላው አባል የሚስቀው ነገር አሻንጉሊት ሁሉ አልገባቸውም ነው እያሾፉ ነው ደናቁርት ሁሉ

  • @EndaleAlemu-v9t
    @EndaleAlemu-v9t ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለጡረቸኞች ስ ጭማሪው
    እንዴት ይረሳል ለሐገሪቷ ሲሰሩና ሲያገለግሉ የነበሩ አጥንታቸውን የከሰከሱና ዳር ድንበሯን ጠብቀው ለአሁኑ ትውልድ ያስረከቡ ሆነው ሳለ በኑሮ ውድነቱ እየተሰቃዩ መሆናቸው እየታወቀ የደመወዝ ጭማሬው ሳያካትታቸው መቅረቱ በጣም ያሳዝናል። የኋላው ከሌለ የፊቱ እንደማይኖር ግልፅ ነውና ሊታዩ ይገገባል።

  • @zelalemtadesse5326
    @zelalemtadesse5326 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dr desu berta❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiojemica734
    @ethiojemica734 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከምልህ በላይ ጀግና ነህ

  • @derejekebede4319
    @derejekebede4319 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The new salary is still not paid.

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 39 นาทีที่ผ่านมา

    አተንየወለደችእናትታድላድግልትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enante tebedirachu bilu yenege lijochachin be eda yedekekech hager enasrekibalen

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዎ አብይ አህመድ የሚመራው ማክሮ ኢኮኖሚ እራሱ እንደሚቀባው የመመኳኳል ፎቶ ኮፒ አካሄድ በመሆኑ ገቢ የሚያስገባና የፋብሪካና የገቢ አስገቢ ልማነትን ያገለለ ነው ።ወደ ውድቀት እየጎዳን ነው ።

  • @FAFENET
    @FAFENET 35 นาทีที่ผ่านมา +1

    መንገድ ሆስፒታል ፋብረካ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው የሀገሪቱን ኢኮነሚ ሊቀይሩ የሚችሉት የእናንተ የክሪስመስ መብራት በኢኮነሚው ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም😢

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶ/ደሳለኝ ጫኔ ባለህበት መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ድንቅ የአማራ ልጅ ኢትዮጵያዊ ።የአሻንጉሊት ፓርላማ

  • @TirsitGetachew-l2k
    @TirsitGetachew-l2k ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍yes

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ዶ/ር ደሳለኝ ብቻ ነው እንዴ እዚህ ምክር ቤት ውስጥ ጭንቅላቱ እና አንደበቱ የሚሰራው ? አይ ኢኮናኖሚስት ምን ይገርማል ታዲያ።

  • @FatihhOty
    @FatihhOty 51 นาทีที่ผ่านมา +1

    እኔእምቃጠለው እውነትሲወራ እሚስቁት እሻጉሊቶች

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድንቄም አደገች😂 የኢትዮጵያ ህዝብ የምበላዉን አጥቶ ልመና ወጥቷል አንተ ደግሞ አደግን አልክ ? እግዚአብሔር ያንሳችሁ!!!እናመሰግናለን ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መረት ላይ ያለዉንእዉነታ ነዉ ያወራሄዉ

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋብሪካዎች ክፈቱ ግብርናን አዘምኑ መጀመሪያ ግን ጦርነት አቁሙ።

  • @SadikNursebo-x2x
    @SadikNursebo-x2x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋዴው በጣም ችግር ውስጥ ነው

  • @MohameddHassen
    @MohameddHassen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ዋጋ አለው ሰሚ በሌለበት ።ዶ/ሩ ቢያንስ ለህሊናው ሰላም ያገኝበታል።

  • @yetenatunenawuga7441
    @yetenatunenawuga7441 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዚያ የተሰበሰበው ዝንዦሮ ሁሉ አይሰሙም