ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
እራሱ ደብተራውም ታማሚ ነው ወንድሜ! እግዚአብሔር ይገስፅህ!
አቤት ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አቤቲ ይቅር በለን::
ሰይጣን ማሰር እንጂ መፍታት አይችልም ።ስለዚ ወንድሜ ወደ አባት ንስሃ ሄደህ ንስሃ ግባ ፣ከዛ ወደ ጸበል መሄድ ይሻላሃል።ምክንያቱ በተጨማሪ መንፈስ ነው የምትስብ ፣እባክሽ ፄዮን ወደ ገዳም ገብቶ አባቶች ኣማክሮ ጸበል እንድጠመቅ አግዥው ።
ጺሆን ግን ክርስቲያን አይደለሺም ወደጸበል አትወስጂውም መልሰሺ ጠቃይ ቤት ይዘሺ ትሄጃለሺ ያሳዝናል😢😢😢😢
ወይኔ ሀገራችን ወዴየት እየሄዴች ነው አላህ ይጠብቀን
በየሱስም እግዚአብሔር ማረኝ 😢😢😢
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን
ፀበል ይጠመቅ የምን ፍች ነው
እንዲህ እሚሰሩትን ማጋለጥ ነው የምን ብር ነው ደግሞ እዳትሠጥ
ይህን ህዝብ ይህን ያህል ደድበዋል ወደ እግዚኣብሄር ቤት ሂዶ ከመዳን ይልቅ ፈውስ ያደረገባቸው ጠንቋይ ጋር ሂደው ምህረትን ይፈልጋሉ ያሳዝናል እናንተንስ ይበላቹ
የኔ ወንድም የሚደገም ነገር ውስጥ ነው የገባኸው ድግምት ተደገመብህ ማለት መንፈስ ወደ ውስጥ ነው እሚገባው አከሸፍኩ ቢሉህም ተመሳሳይ ነው ታሪኩ እናም ጸበል ሒድና እራስህን አድን
ወይ ጉድ ሰው ምን እየሆነ ነው ሙጢ ስንቱን ባለጌ ነው በዚች ምድር ያደጉት ምን ሆነዋል ልጆቹ ጸበል ውሰዱት አቤቱ ይቅር በለኝ ክፉ ጠንቋይ አንተን ብሎ መካሪ መአተኞች
ባለሚዲያዋ ቋምጠሻል በጣም።
ፂዬ በጣምችግር ላይነኝ ስልክሽን እባክሽ አደራ አግዢኝ
"በስመ አብ ወወልድ ..." ሲሉ አያፍሩምኮ አንዴም መድገም አንዴም ማማተብ። ጌታ ኢየሱስ ይፍታችሁ እናንተ መሪጌታ ተብዬ ደጋሚዎች።
ሙስሊሞች ይህን ታውቃላችሁ? አዋቂ ጋር የሄደ ሰው ለምንም ነገር ይሆን ሶላቱን 40 ቀን አላህ አይቀበለውም ። አዋቂ ተብየው ጋር ሄዶ እሱ የሚነግረውን ያመነ ከእስልምና እንደሚወጣ ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በሐዲስ ሶሒህ ተናግረውታል ። ድግምት የሚባል ሁሉ የሰይጣን ሥራ ነው ።
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመት እስላም❤❤❤❤❤❤❤
ሣህ ወላሂ አልሀምዱሊላህ እሥካሁን አድሤት ሙሥሊም አይቻለሁ የተቀሩት ሁሉም ሙሥሊም አይዴሉም
Awon Wallahi Alihamidulilah Alla Nematel Eselam 🤲🏾 🇪🇹
kutrachehu selanese enji gudma ale😅😅😅😅
Enezihen sèwch mettfat,albachew,bezu,sew,abelashetwal
የብልት ማጠር እና ቶሎ መጨረስ አንድ አይደለም ። ሚስትየዋ የሰራችውን ስለምታውቅ ቁጣ ቁጣ ይላታል ።
በደግምት፡የሱሩህ፡ለዚህ፡ደግሞ፡መፈቴዉ፡በእግዜአብሄር፡ብቻ።ነዉ።
አትለምናቸው አሳቸው አያድኑህም የሚያድንህ እግዚያብሔርነው ዝንብለህ ፀበል ተፀበል
ንስሐ ግቢ ጸልይ ስገድ መፈሳዊ ሕይወት ይሙራቺሁ የ ዝሙት መፈስ ነው ይሁንጸበል ሕድ
ጆሮ አይሰማው የለ ስንት ጉድ አለ ግን
ሰውየው የባስ ይጭንልሀን እጅ መፍትሄ አይሰጥም ፀበል ቢሄድ ይሻላል አጋንትን በአጋንት አይመልስም በፀበል ነው መፍትሄው አትጃጃሉ
ኧረ ፂየ ወይኔ ሊሾልክ ነዉ አላለቺም😂😂😂😂😂😂 አይ ይቺ ዱኒያ ይገርማል በአላህ
ይገርማል ስንቱ በዚ አይነት ነው አብዶ አቅሉን ስቶ እሚሞተው😢 ምናለ እንደው ብታማክረው ???? አይ ሰው 😢
እባካቹ ንቁ እንጂ ባህላዊ ህክምና ወይም በመሪ ጌታ የሚሰጣቹን ማንኛውንም ነገር አትጠቀሙ እነሱ የጥንቆላ ስራ ነው የሚሰሩት ከአጋንንት ነው
በጌታ በእየሱስ ስም !!! "ፈጣሪ ያስቀመጠን ለመፍትሄነው" ይላል እንዴ ይሄ ጠንቋይ ትውልዱን ሁሉ ለሰይጣን እየገበረ ጌታ ይገስፅህ
😂😂😂አካል ጉዳተኛ ነው እኮ የምን 20,000 ሺ ነው? በሰራው ስራ መቀጣት አለበት እንጂ😂😂😂
ቦታውንየትነው፣በናታቹ፣ንገሩኝ፣እኔምእፈልጋለው፣
እደው በዝሙት ተግማምታችኋል እግዞ አድነን
ፂሂዬ እማ ተሸለሽ ወዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጧቀይጸበልመሄድን
ይሄ ልጅ በደብተራ አይድንም😢😢😢 ቶሎ ወደ ፀበል መሄድ አለበት
ጸበሉም በደብተራ ነው የሚሰራው ይህን አለማወቃችሁ ነው ገደል እየገባችሁ ያላችሁት ጸበል ያድናል የሚል በየትኛውም መጽሀፍ ተጽፎ አይገኝም በናንተ ቤት ሁለት ደብተራ እደሚመራ በታውቁ ኖሮ የእግዚአብሔርን መንገድ ባወቃችሁ ነበረ
አረ ፂየጽብማርያም ፀበል ህጂ እንጂ መፍትሄ ኣይደለም 😢
የኔ ቀጮየ በርች♥️😅
ewinet gazexegnawa gobez nach .wendimeegziabhar yirdah.mseteh atasfelgehem tewat tsebel giba niseham giba wendeme
ጉድ😂😂😂 በል ጎጃም
ይህንን መተታም ሰዎች ለምን አደብ አተስይዙም ይህ ወንጀል ነዉ ሃጥያትም ነዉ የሰይጣን ስራ ነዉ ይህ መር ጌታ ነዉ ወይም መር ሳይጣን ነዉ።
አረ የሚን መለመን አናቱን መለት ነበር🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌
መዳን ከፈለክ በእምነት ጸበል እሷንም ይዘሀት ግባ
ጋዜጠኛዋ በጣም ታሳዝኛለሽ ክርስትያን መስለሽኝ ነበር ቸግሮት ቢመጣ ወደታሰረበት ወደዳቢሎስ የባሰ ሌላመንፈስ እዲያስገባበት ትወስጅዋለሽ ? በጣም አሳፋሪነሽ
በርች ጎበዚ😮❤❤
ጥቅሙን የሚያቀው ባለቤቱ ነው ዝም ብላችሁ አትዘላብዱ
የት ነው የሚገኙት ንገሩኝ እባካችሁ
አንቺ ጋዜጠኛ በሀይመናተቹ ፀበል ፀበል ዉሰዱት
Biye nabare 😢😢 setiyo matiti saratalechi biyee 😢😢
ስጀመር መድሃኒት ከመስጠቱ በፊት ባሏን ስምምነት ሳይጠየቅ አወሳሰዱን ለራሱ ሳይነግር ለምን ይሰጣል?
አቤት የሥንቱን ቤት አፍርሠዋል የሥንቱን ህይወት በጥብጠዋል በዚህ ጊዜ ወጣቱ ደግሞ በደብተራ ለጠንቁዋይ ተገዥ ሆነዋል ፈጣሪ ሥራቸውን ይንቀልልን
ፂ ባንቺ ንግግ በጣም የሳቁኩኝ ሾልኮ ሊወድቅ ነውያልሸው
Tsi Enidet ayeshie Tegerimesh Eyesakish new Eyayesh yaleshew Temechesh Weyi !!
ይህስ እውነት ተሆነ ጥሩ መፍትሄ ነበር።
የሰይጣን ዳብልስ አገልጋዮች ሥር በጣሺ ቅጠል በጣሺ ደብተራ ማለት እኮ ያው ሰይጣን በአካል ማለት ነው ለምን ሄደች መጀመሪያ ም የወሰዳት የዝሙት መፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቺሁ ወደ ስወል እደ ማስገባስ ያውቃሉ ጠቃይ ጋር መሄድ
ለምን ፀበል አትሄድም እሄ እርኩስ መንፈስ ነው
ምን ጉድ ነው
ግን እዉንት ነዉ
ፀበል ግባ
Er menaynt gezelay dersen egzaber mastawlen yesten gen tebebl hed emshaleh ehenew sewywn lemdenew aslfachuh yemtgletut ehnk sntun sawnew edzeh yamdrgut 😭😭😭
ግን እውነት ነዉ
ዒወንየ፣የሰዉየዉን፣ስልክ፣ስጭኘ
ስበሀት ለአበ እረ ምንጉድ ነው እግዚኦ ሰው የሚሂደበትን እንዴት አያቅም የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ
እረ እባካችሁ በእግዚአብሔር እመኑ ጠንቋይ ቤት አትሂዱ
#ይኽን ደብተራ ለህግ አቅርቧቸው
በስረዓት አስረዳት ተረጋግተህ ምን ያንተባትብሀል
ይሄ የሰፈር ጠንቋይ የዝሙት አጋንት ነው የጋተህ😢😢😢 ወንድሜ አሁንም ሌላ መንፈስ ያስገባብሀል😢 እባክህን ወደ ፀበል ግባ
እውነት ነው መፍትሔ ያገኘ መስሎት ትንሹን አጋንንት አስወጥቶ ትልቁን አጋንንት ሊያስገባበት ነው እግዚኦ የመናፍስት ስራ አቤቱ ይቅር በለን
ትክክል ነው ከጠንቋዮች መፍትሄ የሚፈልጉ አዱን ሲፈታ በሌላ በኩል ያስራቸዋል መፍትሄው ፀበል ብቻ ነው መሪ ጌታ ይላል አለ ማፈሩ መሪ ሰይጣን ነው እንጂ
ፀበል ይህድ
ለሕግ ይቅረቡ
አች ጀግና ጋዜጠኛ አድራሽውን ንገሪኝ በናትሽ ለክፍት አደለም በማርያም
Bagetasimi mastawolni yisxati
Tsabal lamn ayhdam
👍
ፀበል ውሰዱት
የትነውደብተራውያለውእፈልገዋለሁ
ደገምኩበትሲሉ ሰምተሽ የለየመተት እንጂ የእጽዋት ምክንያት ኣይደለም። በመንፈሳዊ እንጂ በድግምት እንዳይሆን። መንፈሱ ኣንዴ በድግምት ገብቶኣልና ለወደፊቱ ሂወታቸው እጅግ ኣደገኛ በመሆኑ መሪጌታውን ተጠያቂ ኣድርጉት። ሚስቲቱም ካቅም በላይ እንድትችል ተደግሞባታል። ሁለቱም መንፈሳዊ እርዳታ ይሹ። ካቅሟበላይ እን
አረ ኤሄን ጠንቀዮኑም ሚስቱኑም በህግ መጠየቅ አለበች
እሄ ድግምተኛ የትልቅ ሰው ቤትነው አላለም😂😂😂😂ከነጋቢው በጠረባ ማለት ነበር
ወደ አምላኬ ስቱን ሰማነው 😢
የማንሰማው የማናየው የለም አለ ዘላለም ዘገየ😂😂😂
Abetu getaye hwye mehretun yelaklen men gud new yemnsmaw
ልእጂተ ግን ምነዪል ብኖረት ነዉ አቤት ክፈት😮
ጦንቃይና ክፉ ደብተራ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
amen
ይህን የሰይጣን ጉድ ከምድር ገፅ አጥፋልኝ አምላኬሆይ
ፂ እቺን የማይገጥምሽ ነገር የለም በፈጣሪ ❤የሴቶችንስ የሚሰፋ የሚአጠብ የለም ??❤
እዴ. እኔ😢😢 እምለው ሾልኮ ሊውድቅ ነው አልች 😮😮😮😮 አረ ውይይይይ
ቤዛ የት አልሸ
በህግ መጠየቅ አለባቸውሚስትና ጠቋዩ
ቢኒ ይህቺ ሴትዮ ሃይለኛ የፍትወት ፍላጎት ስላላት ባስኘህ: ባስኛት ጊዜ ልክ አስገባት::ሲቸግራት መድሃኒቱን ታመጣለች::
ላሀውላ ወለቅወተኢላቢላ 😮😮😮😮😢😢
Eisew tiftga aydlchem please
ዔወንየ፣ሚዲያሽን፣እከታተላለሁ፣፣ስለዚህ፣እኔም፣ተቸግሬአለሁ፣ልጁን፣አገናኝ ኝ
የሰሰረችበት መፈተት አለበት
ልጅቱ ሾልኮ ልወድቅናወ አላች 😂😂😂😂😂😂😂
😅
ችግሩን የፈጠረው መሪጌታ ነው እየተባለ ጸበል ምናምን የምትሉት ምን የሚሉት አዚም ነው? ጸባዩስ ማነው? መሪጌታ ተብዬዎቹ አይደሉም ወይ? ይልቅስ ከዚህ በሃይማኖት ስም ከተሸፈነ አጋንንታዊ ሥራ ወደ ጌታ ኢየሱስ ዘወር በሉ።
አድራሽው የትነው
የት አካባቢኘው
ግን መጥፎ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁ አሁን ሰው ይህን አይቶ ይኸዳልሌላ ነገር እንዳያደርግብህ ተጠንቀቅ
Xeyi edtei ylhu egzabhri yunahu bewnhti bhtami balgenhti legtyai lemnhgrumi ysferali ayzhi wdemiy egzabhri ymhri
ልጁ በምን ቦታ ምን መነገር እንዳለበት ጠንቅቆ ማወቅ ይገባል።እኒህ አባት ምንም ይሁኑ ምን ሊከበሩ ይገባል ደግሞ ምክራቸው በጣም ጥሩ ነው በጎ በጎውን ብቻ እንውሰድ።
ወይ አዲስ አበባ ጣጣሽ በዛ የማይሰማ የለ
በስማም ምን አይነት ሴት ነሽ ቱቱ😢😢😢
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏
እራሱ ደብተራውም ታማሚ ነው ወንድሜ! እግዚአብሔር ይገስፅህ!
አቤት ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አቤቲ ይቅር በለን::
ሰይጣን ማሰር እንጂ መፍታት አይችልም ።ስለዚ ወንድሜ ወደ አባት ንስሃ ሄደህ ንስሃ ግባ ፣ከዛ ወደ ጸበል መሄድ ይሻላሃል።ምክንያቱ በተጨማሪ መንፈስ ነው የምትስብ ፣እባክሽ ፄዮን ወደ ገዳም ገብቶ አባቶች ኣማክሮ ጸበል እንድጠመቅ አግዥው ።
ጺሆን ግን ክርስቲያን አይደለሺም ወደጸበል አትወስጂውም መልሰሺ ጠቃይ ቤት ይዘሺ ትሄጃለሺ ያሳዝናል😢😢😢😢
ወይኔ ሀገራችን ወዴየት እየሄዴች ነው አላህ ይጠብቀን
በየሱስም እግዚአብሔር ማረኝ 😢😢😢
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን
ፀበል ይጠመቅ የምን ፍች ነው
እንዲህ እሚሰሩትን ማጋለጥ ነው የምን ብር ነው ደግሞ እዳትሠጥ
ይህን ህዝብ ይህን ያህል ደድበዋል ወደ እግዚኣብሄር ቤት ሂዶ ከመዳን ይልቅ ፈውስ ያደረገባቸው ጠንቋይ ጋር ሂደው ምህረትን ይፈልጋሉ ያሳዝናል እናንተንስ ይበላቹ
የኔ ወንድም የሚደገም ነገር ውስጥ ነው የገባኸው ድግምት ተደገመብህ ማለት መንፈስ ወደ ውስጥ ነው እሚገባው አከሸፍኩ ቢሉህም ተመሳሳይ ነው ታሪኩ እናም ጸበል ሒድና እራስህን አድን
ወይ ጉድ ሰው ምን እየሆነ ነው ሙጢ ስንቱን ባለጌ ነው በዚች ምድር ያደጉት ምን ሆነዋል ልጆቹ ጸበል ውሰዱት አቤቱ ይቅር በለኝ ክፉ ጠንቋይ አንተን ብሎ መካሪ መአተኞች
ባለሚዲያዋ ቋምጠሻል በጣም።
ፂዬ በጣምችግር ላይነኝ ስልክሽን እባክሽ አደራ አግዢኝ
"በስመ አብ ወወልድ ..." ሲሉ አያፍሩምኮ አንዴም መድገም አንዴም ማማተብ። ጌታ ኢየሱስ ይፍታችሁ እናንተ መሪጌታ ተብዬ ደጋሚዎች።
ሙስሊሞች ይህን ታውቃላችሁ? አዋቂ ጋር የሄደ ሰው ለምንም ነገር ይሆን ሶላቱን 40 ቀን አላህ አይቀበለውም ። አዋቂ ተብየው ጋር ሄዶ እሱ የሚነግረውን ያመነ ከእስልምና እንደሚወጣ ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በሐዲስ ሶሒህ ተናግረውታል ። ድግምት የሚባል ሁሉ የሰይጣን ሥራ ነው ።
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመት እስላም❤❤❤❤❤❤❤
ሣህ ወላሂ አልሀምዱሊላህ እሥካሁን አድሤት ሙሥሊም አይቻለሁ የተቀሩት ሁሉም ሙሥሊም አይዴሉም
Awon Wallahi Alihamidulilah Alla Nematel Eselam 🤲🏾 🇪🇹
kutrachehu selanese enji gudma ale😅😅😅😅
Enezihen sèwch mettfat,albachew,bezu,sew,abelashetwal
የብልት ማጠር እና ቶሎ መጨረስ አንድ አይደለም ። ሚስትየዋ የሰራችውን ስለምታውቅ ቁጣ ቁጣ ይላታል ።
በደግምት፡የሱሩህ፡ለዚህ፡ደግሞ፡መፈቴዉ፡በእግዜአብሄር፡ብቻ።ነዉ።
አትለምናቸው አሳቸው አያድኑህም የሚያድንህ እግዚያብሔርነው ዝንብለህ ፀበል ተፀበል
ንስሐ ግቢ ጸልይ ስገድ መፈሳዊ ሕይወት ይሙራቺሁ የ ዝሙት መፈስ ነው ይሁንጸበል ሕድ
ጆሮ አይሰማው የለ
ስንት ጉድ አለ ግን
ሰውየው የባስ ይጭንልሀን እጅ መፍትሄ አይሰጥም ፀበል ቢሄድ ይሻላል አጋንትን በአጋንት አይመልስም በፀበል ነው መፍትሄው አትጃጃሉ
ኧረ ፂየ ወይኔ ሊሾልክ ነዉ አላለቺም😂😂😂😂😂😂 አይ ይቺ ዱኒያ ይገርማል በአላህ
ይገርማል ስንቱ በዚ አይነት ነው አብዶ አቅሉን ስቶ እሚሞተው😢 ምናለ እንደው ብታማክረው ???? አይ ሰው 😢
እባካቹ ንቁ እንጂ ባህላዊ ህክምና ወይም በመሪ ጌታ የሚሰጣቹን ማንኛውንም ነገር አትጠቀሙ እነሱ የጥንቆላ ስራ ነው የሚሰሩት ከአጋንንት ነው
በጌታ በእየሱስ ስም !!! "ፈጣሪ ያስቀመጠን ለመፍትሄነው" ይላል እንዴ ይሄ ጠንቋይ ትውልዱን ሁሉ ለሰይጣን እየገበረ ጌታ ይገስፅህ
😂😂😂አካል ጉዳተኛ ነው እኮ የምን 20,000 ሺ ነው? በሰራው ስራ መቀጣት አለበት እንጂ😂😂😂
ቦታውንየትነው፣በናታቹ፣ንገሩኝ፣እኔምእፈልጋለው፣
እደው በዝሙት ተግማምታችኋል እግዞ አድነን
ፂሂዬ እማ ተሸለሽ ወዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጧቀይጸበልመሄድን
ይሄ ልጅ በደብተራ አይድንም😢😢😢 ቶሎ ወደ ፀበል መሄድ አለበት
ጸበሉም በደብተራ ነው የሚሰራው ይህን አለማወቃችሁ ነው ገደል እየገባችሁ ያላችሁት ጸበል ያድናል የሚል በየትኛውም መጽሀፍ ተጽፎ አይገኝም በናንተ ቤት ሁለት ደብተራ እደሚመራ በታውቁ ኖሮ የእግዚአብሔርን መንገድ ባወቃችሁ ነበረ
አረ ፂየጽብማርያም ፀበል ህጂ እንጂ መፍትሄ ኣይደለም 😢
የኔ ቀጮየ በርች♥️😅
ewinet gazexegnawa gobez nach .wendimeegziabhar yirdah.mseteh atasfelgehem tewat tsebel giba niseham giba wendeme
ጉድ😂😂😂 በል ጎጃም
ይህንን መተታም ሰዎች ለምን አደብ አተስይዙም ይህ ወንጀል ነዉ ሃጥያትም ነዉ የሰይጣን ስራ ነዉ ይህ መር ጌታ ነዉ ወይም መር ሳይጣን ነዉ።
አረ የሚን መለመን አናቱን መለት ነበር🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌
መዳን ከፈለክ በእምነት ጸበል እሷንም ይዘሀት ግባ
ጋዜጠኛዋ በጣም ታሳዝኛለሽ ክርስትያን መስለሽኝ ነበር ቸግሮት ቢመጣ ወደታሰረበት ወደዳቢሎስ የባሰ ሌላመንፈስ እዲያስገባበት ትወስጅዋለሽ ? በጣም አሳፋሪነሽ
በርች ጎበዚ😮❤❤
ጥቅሙን የሚያቀው ባለቤቱ ነው ዝም ብላችሁ አትዘላብዱ
የት ነው የሚገኙት ንገሩኝ እባካችሁ
አንቺ ጋዜጠኛ በሀይመናተቹ ፀበል ፀበል ዉሰዱት
Biye nabare 😢😢 setiyo matiti saratalechi biyee 😢😢
ስጀመር መድሃኒት ከመስጠቱ በፊት ባሏን ስምምነት ሳይጠየቅ አወሳሰዱን ለራሱ ሳይነግር ለምን ይሰጣል?
አቤት የሥንቱን ቤት አፍርሠዋል የሥንቱን ህይወት በጥብጠዋል በዚህ ጊዜ ወጣቱ ደግሞ በደብተራ ለጠንቁዋይ ተገዥ ሆነዋል ፈጣሪ ሥራቸውን ይንቀልልን
ፂ ባንቺ ንግግ በጣም የሳቁኩኝ ሾልኮ ሊወድቅ ነውያልሸው
Tsi Enidet ayeshie Tegerimesh Eyesakish new Eyayesh yaleshew Temechesh Weyi !!
ይህስ እውነት ተሆነ ጥሩ መፍትሄ ነበር።
የሰይጣን ዳብልስ አገልጋዮች ሥር በጣሺ ቅጠል በጣሺ ደብተራ ማለት እኮ ያው ሰይጣን በአካል ማለት ነው ለምን ሄደች መጀመሪያ ም የወሰዳት የዝሙት መፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቺሁ ወደ ስወል እደ ማስገባስ ያውቃሉ ጠቃይ ጋር መሄድ
ለምን ፀበል አትሄድም እሄ እርኩስ መንፈስ ነው
ምን ጉድ ነው
ግን እዉንት ነዉ
ፀበል ግባ
Er menaynt gezelay dersen egzaber mastawlen yesten gen tebebl hed emshaleh ehenew sewywn lemdenew aslfachuh yemtgletut ehnk sntun sawnew edzeh yamdrgut 😭😭😭
ግን እውነት ነዉ
ዒወንየ፣የሰዉየዉን፣ስልክ፣ስጭኘ
ስበሀት ለአበ እረ ምንጉድ ነው እግዚኦ ሰው የሚሂደበትን እንዴት አያቅም የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ
እረ እባካችሁ በእግዚአብሔር እመኑ ጠንቋይ ቤት አትሂዱ
#ይኽን ደብተራ ለህግ አቅርቧቸው
በስረዓት አስረዳት ተረጋግተህ ምን ያንተባትብሀል
ይሄ የሰፈር ጠንቋይ የዝሙት አጋንት ነው የጋተህ😢😢😢 ወንድሜ አሁንም ሌላ መንፈስ ያስገባብሀል😢 እባክህን ወደ ፀበል ግባ
እውነት ነው መፍትሔ ያገኘ መስሎት ትንሹን አጋንንት አስወጥቶ ትልቁን አጋንንት ሊያስገባበት ነው እግዚኦ የመናፍስት ስራ አቤቱ ይቅር በለን
ትክክል ነው ከጠንቋዮች መፍትሄ የሚፈልጉ አዱን ሲፈታ በሌላ በኩል ያስራቸዋል መፍትሄው ፀበል ብቻ ነው መሪ ጌታ ይላል አለ ማፈሩ መሪ ሰይጣን ነው እንጂ
ፀበል ይህድ
ለሕግ ይቅረቡ
አች ጀግና ጋዜጠኛ አድራሽውን ንገሪኝ በናትሽ ለክፍት አደለም በማርያም
Bagetasimi mastawolni yisxati
Tsabal lamn ayhdam
👍
ፀበል ውሰዱት
የትነውደብተራውያለውእፈልገዋለሁ
ደገምኩበት
ሲሉ ሰምተሽ የለ
የመተት እንጂ የእጽዋት ምክንያት ኣይደለም። በመንፈሳዊ እንጂ በድግምት እንዳይሆን። መንፈሱ ኣንዴ በድግምት ገብቶኣልና ለወደፊቱ ሂወታቸው እጅግ ኣደገኛ በመሆኑ መሪጌታውን ተጠያቂ ኣድርጉት። ሚስቲቱም ካቅም በላይ እንድትችል ተደግሞባታል። ሁለቱም መንፈሳዊ እርዳታ ይሹ። ካቅሟበላይ እን
አረ ኤሄን ጠንቀዮኑም ሚስቱኑም በህግ መጠየቅ አለበች
እሄ ድግምተኛ የትልቅ ሰው ቤትነው አላለም😂😂😂😂ከነጋቢው በጠረባ ማለት ነበር
ወደ አምላኬ ስቱን ሰማነው 😢
የማንሰማው የማናየው የለም አለ ዘላለም ዘገየ😂😂😂
Abetu getaye hwye mehretun yelaklen men gud new yemnsmaw
ልእጂተ ግን ምነዪል ብኖረት ነዉ አቤት ክፈት😮
ጦንቃይና ክፉ ደብተራ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
amen
ይህን የሰይጣን ጉድ ከምድር ገፅ አጥፋልኝ አምላኬሆይ
ፂ እቺን የማይገጥምሽ ነገር የለም በፈጣሪ ❤የሴቶችንስ የሚሰፋ የሚአጠብ የለም ??❤
እዴ. እኔ😢😢 እምለው ሾልኮ ሊውድቅ ነው አልች 😮😮😮😮 አረ ውይይይይ
ቤዛ የት አልሸ
በህግ መጠየቅ አለባቸውሚስትና ጠቋዩ
ቢኒ ይህቺ ሴትዮ ሃይለኛ የፍትወት ፍላጎት ስላላት ባስኘህ: ባስኛት ጊዜ ልክ አስገባት::
ሲቸግራት መድሃኒቱን ታመጣለች::