ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኛ ሰፈር እንደዚ የሆነች ልጁ አለች ቤተሰቧ ባእድ አምልኮ ወሰጥ ናቸው።አግብታ ከባሏ ጋር ግንኙነት ልታደርግ ሰትል ዘላ ታንቀዋለች ። በወንድ ድምጸ ነው እምታወራኝ ነው እሚለው።መጨርሻ ላይ ተፈቱ መንፈሳዊ ሂወቷ ላይ በጣም ደካማ ናት።ብዙ ሂወቷ ተበላሸቷል። እናቷ ታመው ነብሳቸው በመከራ ነው የወጣው።በጸበል ትድኛለሸ
Sew yemidinew be christos Eyesus new . Tsebel wuha new sew adino ayawukim . Teret teret atawuru. Wongel netsa yawotal …
ወንድ የማያስጠጋ መንፈስ wow ደስ ይላል በቃ በችራሽ የማያስጠጋ እኔ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር 1 ሰዉዬ 40 ዓመቱ ሴት አያክም ድንግል new ጸበል ግብቶ መንሰፈሱ ሲያወራ new የሰማሁት ምነው አንተን ባረገኝ አልኩኝ
@@sweetman5249 😂😂 ታዳ አንቺን እኮ አይመለከትም ላንቺ አይደለንም እና ደሞ ዉሃ ሰዉ አድኖ አያክም ላልሹ የሰዉ ልጅ ያለዉሃ መኖር አይቺልም አንቺም ያለ ዎሃ መኖር አይቺም ዉሃ መዳኒት new
@ eko wuhama lemetet ena lemetateb yihonal . Tsebel ayhonim new 😝. Ye Metikora lij nesh inde ? 😝
Ye ayne tila menfes ekonew tsebel tigba
ስጀመር ያስቀመውን የውሻ ምስል ብታነሳው ያረከው በጣም ስተት ነው ልጅቷ በጣም ንፁ ነች አተ የስውን ስብእና ብጠብቅ ቆንጆ ነው በተረፈ እህታችን እግዚአብሔር ምሮሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ
ይገርማልኮ የግል ሂወትዋ ነው ሚድያ ኣይወጣም ብሎ ሚድያ የምያወጣው ማነው ተጠያቅይው
አይዞሽ እህት አንተ ግን በጣም ትክክል አላደረክም ቢያንስ የሷን እና የባለቤቷን ስም ቆርጠህ ማዉጣት ነበረብህ እሽ ነገ በሌላ ሰው ይህን ከሰማችና ካየችው የባስ ጪቀት ዉስጥ ትገባለች 🙏
እሕቴ አይዞሽ ጸበል ተጠመቁ አቺም እሱም መንፈስ ነው መተት አድርገውባችሁ ነው ንስሐ ግብ ሁለታችሁም ትድኛለሽ ቀላል ነው
ክሌላ ሰው ጋር ይህ አይሆንም መንፈስ ነው ❤ሁለቱም ፀበል ፀሎት መዳህኒት ነው
ስው መተት አርጎብሽ ይሆናል ጸበል ሄጄ በናትሽ
ጸበል ካልሄድሽ እትድኝምስይጣን ይጫወትብሻል
በትክክል
መፍቴው ጸበል ነው አብራችችሁ ጸበል ሂዱ
ፈዋሽ ኢየሱስ ነው ።
ዘንድሮ የማይሰማ የለም ያአላህ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢. በሃይኖትሽ ወደ እምነት ቦታ ይጅ ዝም አትበይ 😢😢😢
ኧረ ጉድ ነው ዘድሮ እመቤቴንበቃ ሠው ሁሉ በዚህ ሥራ ነው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ ያሳዝናል በጣም
ያልስማንው እጅ ያልተፍጠር የለም ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢❤❤❤
ጠላየሰና ነውና በፀበል ይድናል ፀበል ያድናል አትቸገሪ አይዞሽ
አይዞሽ ንስሀ ግቦ መፀለይ መስገድ አለባችሁ ፀበል ሂጅ ይህ እኮ መተትነው ምንም ጥርጥር የለውም መምህር ተስፋዬ ጋር ሂጅ በደብ ያስተምርሻል የመናፍስት ሴራ ነው ❤❤❤
John 11 አማ - ዮሐንስ25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
ድንቄም ሰባክ
@Mkds-om6by Ayzosh Christian kehonsh ye igzhabher kal des ylsh ygebal gn ye iyesus telat nesh meselegn
sebkesh Moteshal kedada ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
@@dawitmamo8892 እሷ ያለችው ስለ ኢየሱስ ትንሳኤና ህወት ነው የሰበከችው አንች ደግሞ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠምቆ እንደምድን ነው የሁለታችሁም ስብከት አንድ አይነት ነው ስለ ኢየሱስ ብቻ የሚናገር ነው ስድብ ምን አመጣው😅😂
አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል አይዞሽ ወደ ፈጣሪ ጩሂ ሙታንን የሚያስነሳ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የክፉ ስራ ከትዳርሽ ላይ ይነቀል ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን
ማማዬ ሠበል ተጠመቂ ለሠው የመይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞሽ የአጋንት ሥራ ይክሸፋል
አሜን
የትም አትሂዱ ቀጥታ ወደፀበል ሂዱ ሁለት ሰባት ተጠመቁ ማርያምን በጣም ለውጥ ታዮበታላቹ❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ግልጽ ነው አባትየው ነው ጠንቋይ ከሆነ የቤት ጣ ጣ ነው ወደጸበል ሂዱ ከቻላችሁ❤😊
እናቱ መፍትሔው ፀበልና ፀበል ብቻ ነው ፀበል ካልሔድሽ መቼም አይተውሽም ከፀበል ሌላ መዳኒት የለውም❤
👍👍👍👏👏👏👏ትክክል
ውሀ ሰባክ
የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው እናወደ እግዚአቤሄር መሰለይ እና ጸበል ሂጂ አይዞሽ በትክክል እርኩስ መንፈስ ነው ብትቺይ መም ተስፋየ ጋር ተገናኝተሽ መፊትሄ ፈልጊ ከእግዚአቤሄር በታች የማይፈወስ ነገር የለን
Memihir Tesfaye Abera erasu debitera tenkuay new 😂😂😂
የተስፋዬ አዳራሹ የት ነው?
@@Mkds-om6by Memihir Tesfaye as era erasu debitera tenkuay new 😝. Sewoch atisemum inde ? Timtam yetemeteme hulu tenkuay debitera new …
እግዚአብሔር መልካም ነው እሕቴ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሒጂ ይፀለይልሽ ፈጣሪ ሽባው መተርተር እውራን ማብራት የሚችል አምላክ ነው ፈጣሪ ለትዳራቹ ሲል እሱ ይርዳሽ አይዞሽ
እግዚአብሔር አፅብቀሽ ያዚ ንስሀግቢ ፀብለተፀመቂ መንፍሱነው እምነክሰው የቅዱስ ሩፋኤል ፀብልተጠምቂ
እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ! ይህ የአጋኒንት ሥራ ነውና ነፃ ልትወጪ ይገባል፡፡ የዚህ ምድር ኮተቱ ብዙ ነውና፡፡
ኢየሱስ የት ነው ያለው ጄዝባ
😅😅😅 negereleng
@@Mkds-om6byፀበል ፀበል ስባል ስድብ የለም ስለኢየሱስ ስነሳ ቆይ ለምንድነው ስድብ አፋችሁን የሚሞላው በኢየሱስ ካላመናችሁ ገና ሁላችሁም ወደ ውሻ ነው የምትቀየሩት
@@Burtukan2024 እናንተ ጋር ለገስት ሐውስ 5,000 ብር በዚህ ኑሮ ከየት ይመጣል ወደ እኛ ካልመጣችሁ ውሻ ትሆናላችሁ ላልሽው አንቺ አለሽ አደል እንዴ ከውሻ የማትሻይ ሰገጤ
የኔ ቆንጆ ይሀ የመንፈስ ሰራ ነው የደብተራ መተት ነው በአየሱስ ሰም የነቀልልሻል ትፈወሻለሸ ቸርች ሄጅ ጌዬን ቸርች ሄጄ
ሲጀመር ደብተራ ከማለ 14:11 ትህ በፊት ወይም ከማለትሰሽ በፊት ቤተሰቧቿ እምነት አልባ በአድ አምልኮ የሚከተሉ ናቸው ስለዚህ የራሳቸው ስራ እያለ ደብተራ ምን ያድርጋቸው ወደሽ ከተደፍሽ ቢሰድቡሽ አይክፋሽ አሉ
ኦኦኦ በትክክል መልሰሻል/መልሰሀል ደብተራ ናችሁ ማለት ነው?? ሥራችሁን ገለጣችሁት
ጭፈራ ቤታችሁ የዝሙት ቤታችሁ ውስጥ ለፓስተሩ ልታስበዳት እናንተ ገንዳዎች
አልሰማሻትም መሰለኝ ብልቴ ይናከሳል ነው ያለችው 😂😂😂
አንበርክካ የገረፈችክ ልጅ እንዴት አደረካት
😂😂😂
😂😂😂😂 እኔራሱ ጥያቂነው
😀😃😄😀😃😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ንሰሀ አባት ይኑራችሁ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ በእምነትሽ ጠንክሪ
ኒሲሀ ገብተሺ ፀበል ተጠመቂ ግን የመጨረሺው ዘመን ደረስን እደት
ኣንቺንም ባልሺንም ፀበል ተጠመቁ ትድኚያለሸ ኣይዞሽ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይሄ አይነጥላ ነው እህቴ ንሰሀ ግቡና ፀበል ተጠመቁ በፆም በፀሎት ታገዪ ይሄ የዳቢሎስ ሴራ ነው አይዞሽ የኔ እናት ባለቤቷም ብትሆን ሚስትህን እንዳትተው ሚስትህን ለማዳን ሞክር አይዟችሁ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሲጣን ሰራ ነዉ ጸበል ኢጂ
ወንድሜ አይዞክ አግዛት በርታ ወዲህ ወድያ አትበል ደብተራና ጠይቋይ ጋር እንዳትሄድ እርዳት። አባትዋ የዛር መንፈ ችግር አላቸው የዛር መንፈስ ነው ዛር ኣምላኪ ከሆነ እማ ንቂ እህቴ ከባልሽ ጋር ታገይ መምህር ግርማ በደምብ ስለዚህ ነግረውናል እና ንቂ ። አረ ባክህ አታስለፋት ጸበል ትጠመቅ መፍትሄ ብላ መንፈስ ነው ሲባል ደግሞ ወደ ደብተራና አስማተዝና እንዳትሄድ የባሰ እንዳይሆን ። ጸበል ጾም ጸሎት ትጀምር አይዞሽ ይስተካከላል። ይህን ፡አገር ሳይካትሪስት ኣይፈታውም ይህ ጨዋታ አታውቁም ሰው እየነቃ እኮ ነው መንፈስ መሆኑን የታወቀ ነው ህክምና ምናምን ብላቹህ አታምታቱት ነገሩ መልሱት
እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱሰ ኑ ይህ መንፈስ ነዉ ነፃ ትወጣላቹህ
እቦጭ ከድጡ ወደ ማጡ ውጋው የእዩ መንፈስ ነው
ፀበል ሂጂ ስገጂ ማንም እንዳይነካሽ እንደዘበኞ ሆኖ የተሰራብሽ መንፈስ አለብሽ ተፀበይ
ፀበል ተጠመቀ አምላከ ያግዝሽ
ወይ ጉድ ፀበል ተጠመቂ
እራስሽንአስተካክልጸበልሂጂየቤተሰቦችመተትነውለትዳርሽስትይወደጸበልሂጂ😢😢😢😢
Awo bamanfasawi hiwot lay xanqakara hugni wode sabala hij nagaru yikifu manfas naw
Tsabaala deemii ni fayiita obbooleetii too kun hojii seexanaati waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏😢 jagna gazeexanya jabaadhu 🙏❤
Dhugaadha lubuu sub naf godhii❤
አላህ ይመርሽ እህቴ ወደ እምነትሽ አዘዉትሪ ትድኛለሽ ተስፈ አትቁረጪ አይዞሽ እሄ የመንፈስ ስረ ነዉ ምንም አትሆኚም
የኔ እናት ሰው ሳይሆን ጌታ እየሱስ ፈዋሽ ነው ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይው እና ለስጋሽም ለነፍስሽም ፈውስ እና ደህንነት ይሆንልሻል
ይከ እኮ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ነው በዚህ እንኳን ጠርጥራችሁ ፀበል አትሄዱም ለመቃወም ሲሏችሁ አንደኛ ናችሁ 😢የኛ አንደኛ ጀግና የተባሉ ሳይካቲርስቶች የሚመክሩን ሙዚቃ ማዳመጥ😂እንደውም መንፈሳዊ ሂወትሽን እንድታጠነክሪ የነገሩሽ ጎበዝ ናቸው ኧረ የምን ህክምና አርፋ ፀበል ትሂድ የመንፈስ ስራ ነው
እኔ የሚያናድደኝ ይሄ ነውሠው እዴት አይገባውምበቃ ፀበል መሄድ ነውመፈሥ ነው በቃ
የዚች ልጅ ዋና ችግር መንፈሳዊ ነው።በልጂቱ ላይ በቤተሰብዎ ወይም በሌላ ወንድ 100% የተደረገባት አጋንንታዊ የድግምት ሥራ ነው ትዳራቸውን እየበጠበጠ ያለው።ይሔ ክፉ አደገኛ ድግምት እና ጥንቆላ ደግሞ በቀላሉ ሊፈርስ የሚችለው በጌታችን እና በፍጥረት ሁሉ ንጉስ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣን እና ስም ብቻ ነው።እኔ የግሌ ምክር ይቺ ሴት ወደ ወንጌል አማኞች ⛪ቤተክርስቲያን ማለትም ወደ (ሙሉወንጌል )ከነባለቤቷ ተያይዘው በመሔድ እንዲፀለይላቸው ልመክራቸው እፈልጋለሁ ።መፍትሄው ይሔ ብቻ ነው።ጉዳዩ ቀላል እና ከአንድ ሰዓት በአነሰ ጊዜ ብቻ በእግዚአብሔር ሐይል የሚፈርስ ክፉ የአጋንንት ሥራ ነው።
በጌታ በኢየሱስ ሰም ፀሎት ይደረግልሽ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ነፃ ትወጫለሽሳይኪያትሪስት መፍትሄ አይሰጥሽም
ጩፋን ጥራና በካራቴ ይበላት
ላይክ ሰብ እናበረታታው ይህን ጀግና ዘድሮ የማይሰማ ነገር የለም አገራችን ምስቁልቁሏ የወጣው በእነዚህ ጠቋይወች ነው ምናለ ከምድረገፀ ፈጣሪ ባጠፍልን እፎይ ብለን በኖርን አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፀበል ሂጂ ፀበል መሄድ አለብሸ
ፀበል ፀበል የምትሉ የምን ፀበል ነው ፀበል የጌታ ስም ነው? እንዴትስ ፀበል ሊያድን ይችላል?የፀበል ምንጩ ማን ነው? የሚያድን ከእየሱስ ውጪ የለም ይሄ የጌታ ስም ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ይላል ቃሉ ደሞም እንደቃሉ አድኖናል ያድነንማል አለምን የሚያድን የአለም መድሀኒት እየሱስ ነው ፀበል የሚባል ስም መፅሐፍቅዱስ ላይ ካለ ንገሩን እስኪ? እውነቱ ይሄ ነው " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
አኔም ብያለሁ በቤታቸው አጋንንት ይመለካል ልጅቷ የተያዘችው በክፉ መንፈስ ነው እናቴ እየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል እባክሽ ትዳራችሁ ነፃ ይወጣል ይሄ የመንፈስ ባል የሚባለው ነው ሴክስ እንዳታደርግ ወይ አባቷ ያሰሩባት ነገር አለ አጋንንት የሰው ልጆች ጠላት ነው እሷ አይደለችም መንፈሱ ነው የተቆጣጠራት እየሱስ አሸንፎላችኋል ወንድሜ እና እህቴ እርሱን አንግሱት
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ኢየሱስ ከዚህ ከአጋንንት እስራት በነፃ ትወጣለችሁ። መዳን በሌላ በማንም የሌም
በለው ድንቄም ሰባክ በካራቴ ልታስደበድባት ነው?
😅😅😅😅😅
ያ የገማ ዝሙተኛ ቤታችሁ ትምጣ
ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ስገጂ ፀልይ ትድኛለች
እህቴ በማህፀን የተመተት መንፈስ ነዉ ፀበል ተጠመቂ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ቆሞስአባ ሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ወሲብስታረጊ ሚሰዉርሽ መንፈሱ ነዉ በእምነትሽ በርቺ ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ማህፀንሽ ችግርሽ ሚፈታዉ በሳይንሳዊ ሳይሆን በመንፈሳዊ ቦታ ነዉ እሱም በፀበሉ ነዉ እና ኮመንት ካነበባቹ ተግብሩ
ኤሬ እባካችሁን ሰዎችን ወደ ሌላ መንገድ አትላኩ ይሄ ተስፋዬ ግርማ ሳሙኤል የምትሉት ግን ጤንነት ነው??እናንተም ጸቤል ያስፈልጋችኋል አላውቃችሁም እንጅ ታማችኋል እንዴት የታመመ ሰውን ወደ ለሎች ጤንቋዮች ጋ ትልካላችሁ።
@@Mkds-om6by ዉጪ ከዚህ ማታቂወ አታወሪ አንቺም ወሮሽ ነዉ ሴጣኑ ሚቃወመወ ዉስጥሽ ያለዉ መንፈስነዉ ስሚ አንቺም
እህቴ ፀሎት አርጊ ፀበል ተጠመቂ 😢😢😢😢
እናት በእምነት ደካማ ከሆንን አጋንንት በጣም በህይወታችን ጣልቃ ገብቶ ብዙ ነገር ያደርጋል ስለዚህ ንስሐ ገብተሽ በፆም በፀሎት አጋንንትን ተዋጊው ድል ታደርጊያለሸ ስገጂ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ይህ የሰይጣን ወጥመድ ነው ሌላ የተለየ ብልት ኑሮሽ አይደለም ባልሽም ፀበል ይፀበል ንስሐ ይግባ ይህ የሰይጣን አሰራር ልጅም እዳትወልዱ ማህፀንሽ ላይ ሴራ ስለሚያሴር ቅደሚው በፀሎት ወደ ጥልቁ ጣይው ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ምህረትን ይላክልሽ
የአምስት ወር ቆይታ ጋብቻ ይህን ያክል የሚውራለት እና የሚደነቅ አይመስለኝም ረጋ ብላችሁ ያዙት ሌላው ይህ የመተት መንፈስ ስለሆነ ጸበል ብቻ ነው ትልቁ መድሀኒት ከቻልሽ በቋራ ወረዳ ወደሚገኙት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቅድስት ኪዳነ-ምህረት ፀበል ሂደሽ ብትጠመቂ ከችግርሽ ትድኛለሽ ነፍስሽንም ታድኛለሽ እግዚአብሄር አምላክ ድህነትሽን ቅርብ ያድርግልሽ
ይህ የአጋንንት አሰራር ነው... ማለት አባትሽ ጠንቁይ ያመልካል....ስለዚህ ከአባትሽ የመጣ ክፉ መንፈስ ስላለ....እንደ እምነትሽ.....ወደ ቤተክርስትያን ሄደሽ መድሃኒት አግኝ
ፀበል ህጂ እህቴ ይሄ በህክምና አይሆንም በአድ አምልኮ ነገር ነው ፀበል ብቻ ነው የሚፈውስሽ
መምህር ግርማ ዘንድ ከሄደች በእግዝአብሔር ሃይል ትድናለች ትህድ፥
እኔ ግን ወላጅ እናት ሳይሰሙ መጀመሪያ ፀበል ቢጠመቁ ለአንድ ወር ብጠብቃቸው ጥሩ ነበር ባይ ነኝ❤❤❤
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ከሆንሽ እግዚአብሔርን በጸሎት ጠይቂ በምታምኝው ታቦት ጸበል ተጠመቂ
ፀሎት አድርጊ ንስሀግቢ የቤተሰብ አምልኮ ስላለብሽ ፀበል ተጠመቂ ከባድ መንፈስ አለብሽ
በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ቢቻ ነው ከዚህ እስራት መፈታት የሚቻለው ። ፈጥነሽ ፀሎት ቤት ብትሔጅ መልካም ነው ።
ሰይጣን ሰይጣንን የማስለቀቅ ሀይል የለውም
እናቱ የበተሰቦችሽ መተት ትዳርሽ ላያፌርስ ስለሆነ በእየሱስ ከርስቶስ አምነሽ ዳኝ❤
ስንት ከፍለካቸው ነው እንደዚህ የሚለፈልፊት
አይዞሽ እህቴ አባትሽ ስላስደገሙብሽ ነው የመጀመ ሪያውን ጔደኛሽን ሰለሚጠሉት በድግምት ነው አባትሽ ያለያዩሽ አሁንም ከባልሽ ጋር ግንኙነት ስታረጊ የሚረብሽሽ ባልሽንም የሚያሰቃየው ክፍው መንፈስ ነው ለዚህ መፍትሄው ስላቺ የሞተልሽ ና የተሰቃየልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱን ውደህወትሽ አስገቢው እርሱ ነጻ ያወጣሻል ከፈለግሽ እንዴት ማድረግ እንዳለብሽ ልረዳሽ እችላለሁ
የኔ እህት ምናልባት ብልትሽ ድርቀት ይኖረዋል ወይም በኢንፌክሽን ምክኛት ከፍተኛ የብልት ትኩሳት ይኖርሽ ይሆናል። እኔ በባለቤቴ ላይ ያጋጠመኝ ተመሳሳይ ነገር ነበር ። ከጊዜ በኋላ ግንኙነት ለማድረግ በህመምና በቁስለት ምክንያት በጣም ያስፈራም ጀመር። ልክ እሳት ውስጥ እንደገባሁ ልክ እንደመንከስ ያህል ስሜት ነበረው ለእሷኝ ምንም አይሰማትም ነበር። በዛ ሳአት በለቤቴ ሆዷን እያመማት ሰውነቷ በጣም እየቀነስ እየከሳች ነበር። አንድ ቀን ደፍሬ ስንገናኝ ያለኝን ስቃይ ነገርኳት ። እሷም ወደ ጋይናኮሎጂ የመሃጸን እስፔሻሊስት ሄዳ መድሃኒት ሰጧት ትንሽ ቀዝቀዝ አለ። በመጨረሻ ግን ሆዷን የሚያማት የአንጀት ካሰር ሆኖ ተገኘና እፕሬሽን አድረገች ዳነች ። ከዛ በኋላ ያስሜቱ ጠፋ።
ድግምት መንፍስነው ይህ ወደዘር ይተላለፍነው መናፍስት ነው ።ውድ እምነት ቤት ሂጂ።
መረጃዬ ወደ ውጭ አይወጣም አይደል ስትልህ በፍፁም አይወጣም ብለሃት የውጭ ሀገር የprivacy ህግ እያወክ እየነገረቺህ ያለሷ consent ወይም ፍቃድ በቪዲዮ ቀርፀህ መረጃዋን ለአደባባይ ማውጣትህ ለሀገራችን ህግ ያለህን ንቀት ያሳያል:: ሕዝብ እየሰማህ ብዙ ነገር መዋሸትህ በጣም ያናዳል:: ልጅቷ ይህን ስታየው ሌላ እራሰ ምታት ነው የምትሆንባት:: ሊከሰት የሚችለውን የልጅቷን የስነ-ልቦና ባመጠበቅህ ሙያህን እራሱ እጠራጠራለሁ😮
የተውኔት ድርሰቱ የራሱ ተዋናይ መራጭ እራሱ ማነው እሚከሰው
ውድ እህቴ አንች ነፃ የምትወጪው በጌታ ብቻ ነው። ቸርች ሂጂ ይፀለይልሸ ጌታ ይፈታሻል። ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም።
አንድ ነገር ልንገርሸ የምትፈወሽው እግዚአብሔረሰን አምነሽ ንስሓ ገብተሽ ፀበል ብትጠመቂ በእርግጠኝነት ትድኛለሽ
በኢየሱስ ስም ይህ ክፎ መንፈስ ነው እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ይፀለይልሽ ትድኛለሽ እመኝኝ ነፃ ውጭ በኢየሱስ ስም።
Amen
ጅግናው ጋዘጤኝ እናመኣግንሃለን በርታለን ከሁሉም በላይ ግን መምህርና ባለቤት እግዚኣብሄር ያድናችሃል ልባሞች ናችህ እግዚኣብሄር የራሱ መንገድ ኣለው እመኑ ብቻ ይህ መጥፎ የሰይጣን ስራ በእግዝአብር ሃይል ይደመሰሳል ወደ ጸበል ሂዱ እናታችሁን ኣድኑ ሁላችሁም ትድናላችህ
እህቴ አስማንዲወስ መንፈስ ነው የተቀመጠብሺ ንስሀ ገብተሺ ፀበል ተፀበይ፣በፀሎት ትጊ እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ ዮትዩፕ ብለሺ ወይም ኤፍታህ ብለሺ ገብተሺ ተከታተይ እህቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆንሺ በሀይማኖትሺ ካልጠናከርሺ ምንም መፍትኤ የለውም
ወይ ዘንድሮ ስምም ወቶለታል "አስማንዲወስ" እሺ በምን አወቅሽ ደርሶብሻል
@EmeyeneshYitbarek መልካአ ሩፋኤልና ድርሳነ ሩፍኤል አንብቢው
መፍትሄ አንድና አንድ ብቻ ነው አጋንንት ነው የምያሰቀያት እርሱም በክርስቶስ ኢየሱስ አምና ከአጋንንት እስራት ነፃ መውጣት ነው ያለባት።
ዓለም መልስ አትሰጥሽም እናቴ ፀበል መጠመቅ ፀሎት ማድረግ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው እግዜአብሄር ለሁሉም መልስ አለው
ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ያድንሺ አላህ ይርዳሺ
የሁሉም ሴቶች እንደዚህ በደንብ ቢናከስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም መሰራረቅ አይኖርም ነበር?😂😂😂
የሰይጣነዊ መናፍስቶች ሲፈልጉ ብልትን በጃጄው ይዘው ማስፋት ሲፈልጉም የማጥበብ ባህሬ አላቼው ከዛ ጋር የተየየዘ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምክኒያቱም ከ ሰይጣናዊ አምልኮ ጋረወ ንክኪ ካለው ቤተሰብ ስለመጣች ሰይጣን አምላኪወች ከፈጣሪ ፈተና የወደቁ ናቼው ለ 70 አመትና ወዘተ ለመሰለች ደስታ የዘላለም ሂወታቼውን ደስታ ያጡ ናቼው ምክኒያቱም ዘለአለም ለመኖር በዚች ትንሽ ቆይታ ልንፈተን መጥተናል ለ 30 ደቂቃ ሴክስ ደስታን ማጣት ያስጬነቀሽ የዘላለም ሂወት ምን ያክል እንደሚያስጨንቅ ነቼም አይጠፋሽ አስቢውና በመናፍስት ቁማር ከመበላት ውጪ ከቻልሽ እውነተኛዋን ኢስላም ተማሪና አውቀሽ የምነት ሰው ሆነሽ ካልቻልሽ ደሞ ምናባቴ ላርግ ፈጣሪ ይርዳሽ
አኡዙቢላህ አላህ ዋአክበር አላህ የምታምኝበት ሀይማኖትሽ ቦታ ሂጂ አዛህ ይዘንልሽ ምስማት እኮን ጨነቀኝ አላህ አንተዉ ማረን በወጀላች አትቅጣን ማሀሪ ነህ አንተ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
አኡዙቢላ።ምንትይኛለሽ።ይሄነውበቃ።ያገደሽ።አላህይርዳሽ።ጦቆይ።አላህከምድረገፅያጥፍልን።አቤትአላህ።እደውምንአመጣብን
እህቴ ማንም ሊያድንሽ አይችልም አንድ እግዚአብሔር እና ጸበል ብቻ ነው የሚያድንሽ የሚያድንሽ ሂጂጂጂ እባክህ
ወደ ቤተክርስትያን ሂጂ እግዚአብሔር ይችላል።
እህት፣እይዞችሁ፣ፀበል፣ተጠመቁ፣እቺም፣እሳም፣መንፉሰ፣ዉይም፣መተትንዉ፣እድርዉባችሁንዉ፣❤❤❤
ሱበሀናላአህ ስቱን ሰማን አየን ይቅር በለን ያረብ
እህት አይዞሺ እመኝ ያመነየተጠመቀ ይድናል ድንግል ማርያም ታድንሻለች ለአንች መፍትሔሺ ፀበልነው
ይህ የሰይጣን ስራ ነው።ጌታ እየሱስን ብታምን መንፈሱ ይለቃታል።እባካችሁ አድርሱላት ተፈውሳ ታያታላችሁ።
ይሄ የአባታ መዘዝ ነዉባህላዉይ ህክምና መዳሀኒት የያሰፈልጋታል
እህቴ ፀበልና ወደ ታላላቅ የእምነት አባቶች ሂደሸ የአለብሸን ችግር አውሪያቸው በግልፅ ከነሱ ነው መፍቴሄ የምታገኝው ድግምት ሊሆን ይችላል
ይህ ግልፅ ነው መፍትሔ እስከምታገኝ ፀቨልሽን ተከታተይ እርግጠኛ ነኝ ወደ ድሮ ሰላም ትመለሻለሽ ሰላማዊ ኑሮ ትኖራላችሁ ሰላምሽ ፀቨል ፀቨል ፀቨል ተመላለሽ
ይህ የመተተኞች ሴራ ነው ወደ ፀበል ወይ ቁርዓን የሚቀሩ አሉ ወደዛው ሒድ አላህ መተተኞች ከምድር ያጥፋቸው አሚን በሉ
ለዝህ ጉዳይ መድኃኒት ኢየሱስ ብቻ ነዉ እህቴ ነይ ወደ ኢየሱስ
አቤት ያራቢ የዘንድሮ ሙሽክላ ከቢሪሪሪሪሪ ምን ቀረ የመጨረሻው ደረሰ መሰለኝ ሰው በሰው ክፋት አበዛሳ
😂😂😂😊
ንሳሃ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ😢😢😢ይህ የኣጋንንት ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳቹ
ዬትም አትህዱ ጌታ እየሱስን ዬግል አደንኝ አድርጋቹ ተቀበሉ ጌታ እየሱስ ይፈዉሳል
በጌታ በኢየሱስ እመኝ ንሰሃ ግቢ የመንፈስ አሰራር ነዉ ፀልይ
አይይ እህቴ ችግሩ እዛው ቤተሰቦችሽ ጋር ነው ...መምህር ተስፋዬን ሰርች አርገሽ ለማግኘት ሞክሪ ..አይዞሽ የማይፈታ ችግር የለም
እባክሽ ፀበል ኢጂ መንፈስ ነው እና የመምእር ተሰፍዪን ገጠመኝ አዳምጭ እና ደግሞ ባል አይነጥላ ነው እና ፀበል ኢጂ
የአባትዋ ስራ ነው የክፉ መንፈስ ፀበል ትጠመቅ🥺
ጸበል ተጠመቂ ከቻልሽ ቋራ ገለጉ ወደ ሚገኙት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስወ/ኪዳነምህረት ገዳም ብትሄጅ እና ብትጸበይ ትድኛለሽ የሰፈረብሽ ፀላየአጋንንት ይረግፍልሻል
እባካችሁ ይህ መፍትሔ አለው ።ይህ አጋንታዊ አሰራር ነው መፍትሔው በጌታ ማመንና መጸለይ ብቻ ነው።ጸበልም ሳይካትርስም ሳይሆን ኢየሱስ ነው የሚያስፈልግሽ።
የቤተስብ ጣጣ ያለበት ስው መከራ ነው። ፈጣሪ ይድረስልሺ እህቴ የቤተስብ። ሴሪኛ እግዚአብሄር ይያዝልን በምንም ልራቅ እንኳ ቢባል እማይቻልበት😮😮😮😮😮
በጌታ በእየሱስ ስም 💔🥺
አይዞሽ እህቴ ፀበል ተጠመቅ
ንስሀ ገብተሽ ፀበል ሂጂ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለውም ሀይማኖታችሁን ፅኑ ይሁን እና ፀበል ተጠመቂ ኣይዞሽ እግዚኣብሄር ወደ ጤነትሽ ትመልስልሽ እመቤቴ ማርያም
ጸበል ተጠመቂ እህቴ የሠይጣን ስራ ነው እመኝ በአምላካችን እናት በወላዲተ አምላክ ንገሪያት አምነሽ ትድኛለሽ እህቴ
ጌታ ኢየሱስ ሊያድንሽ ሊፈውስሽ ቻይ ሥለሆነ እሕቴ ወደ ጌታ ነይ!!!!!!
በዓድአምላኪ የሚያመልኩ ከሆነ ቤተሰቦችሽ ሌላ ሊሆን አይችልም ስለዚህ ፀበል ሂጂ ተጠመቂ በእምነት ፅኚ የሰይጣን ፀበልና ፀሎት ነው ሊያጠፋው የሚችለው በርቺ ጌታ ይዳብስሽ።
የሰይጣን አሰራር ወደ እምነት ቦታ እንዲትሔጂ አይፈልግም ጠንክረሺ እምነተሺን ተከታተይ የባእዲ አምልኮ ነዉ
እህቴ ፀበል ግቢ ተንኮል ይኖርል ፈጣሪ ይድረስልሺ😮😮😮😮
በኢየሱስ እመኚ! ትንሳኤና ሕይወት እርሱ ነው። ነፃ ትወጫለሽ። ቶሎ ብለሽ እንድፀለይልሽ ወስስኚ። ኢየሱስ ይድረስልሽ።
Tsabaala Demii❤Nesaha Galii Amantii ketii Cimtuu Ta'ii❤
እህቴ ፀበል ሄጂ የምን ሙዚቃ ማዳመጥነው ደሞ ወደ ቤተክርስቲያን ሄጁ በደብ ፆለት አድርጊ ሌላ ምንም መደሀኒት የለውም እህቴ
እኛ ሰፈር እንደዚ የሆነች ልጁ አለች ቤተሰቧ ባእድ አምልኮ ወሰጥ ናቸው።አግብታ ከባሏ ጋር ግንኙነት ልታደርግ ሰትል ዘላ ታንቀዋለች ። በወንድ ድምጸ ነው እምታወራኝ ነው እሚለው።መጨርሻ ላይ ተፈቱ መንፈሳዊ ሂወቷ ላይ በጣም ደካማ ናት።ብዙ ሂወቷ ተበላሸቷል። እናቷ ታመው ነብሳቸው በመከራ ነው የወጣው።በጸበል ትድኛለሸ
Sew yemidinew be christos Eyesus new . Tsebel wuha new sew adino ayawukim . Teret teret atawuru. Wongel netsa yawotal …
ወንድ የማያስጠጋ መንፈስ wow ደስ ይላል በቃ በችራሽ የማያስጠጋ እኔ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር 1 ሰዉዬ 40 ዓመቱ ሴት አያክም ድንግል new ጸበል ግብቶ መንሰፈሱ ሲያወራ new የሰማሁት ምነው አንተን ባረገኝ አልኩኝ
@@sweetman5249 😂😂 ታዳ አንቺን እኮ አይመለከትም ላንቺ አይደለንም እና ደሞ ዉሃ ሰዉ አድኖ አያክም ላልሹ የሰዉ ልጅ ያለዉሃ መኖር አይቺልም አንቺም ያለ ዎሃ መኖር አይቺም ዉሃ መዳኒት new
@ eko wuhama lemetet ena lemetateb yihonal . Tsebel ayhonim new 😝. Ye Metikora lij nesh inde ? 😝
Ye ayne tila menfes ekonew tsebel tigba
ስጀመር ያስቀመውን የውሻ ምስል ብታነሳው ያረከው በጣም ስተት ነው ልጅቷ በጣም ንፁ ነች አተ የስውን ስብእና ብጠብቅ ቆንጆ ነው በተረፈ እህታችን እግዚአብሔር ምሮሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ
ይገርማልኮ የግል ሂወትዋ ነው ሚድያ ኣይወጣም ብሎ ሚድያ የምያወጣው ማነው ተጠያቅይው
አይዞሽ እህት አንተ ግን በጣም ትክክል አላደረክም ቢያንስ የሷን እና የባለቤቷን ስም ቆርጠህ ማዉጣት ነበረብህ እሽ ነገ በሌላ ሰው ይህን ከሰማችና ካየችው የባስ ጪቀት ዉስጥ ትገባለች 🙏
እሕቴ አይዞሽ ጸበል ተጠመቁ አቺም እሱም መንፈስ ነው መተት አድርገውባችሁ ነው ንስሐ ግብ ሁለታችሁም ትድኛለሽ ቀላል ነው
ክሌላ ሰው ጋር ይህ አይሆንም መንፈስ ነው ❤ሁለቱም ፀበል ፀሎት መዳህኒት ነው
ስው መተት አርጎብሽ ይሆናል ጸበል ሄጄ በናትሽ
ጸበል ካልሄድሽ እትድኝም
ስይጣን ይጫወትብሻል
በትክክል
መፍቴው ጸበል ነው አብራችችሁ ጸበል ሂዱ
ፈዋሽ ኢየሱስ ነው ።
ዘንድሮ የማይሰማ የለም ያአላህ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢. በሃይኖትሽ ወደ እምነት ቦታ ይጅ ዝም አትበይ 😢😢😢
ኧረ ጉድ ነው ዘድሮ እመቤቴን
በቃ ሠው ሁሉ በዚህ ሥራ ነው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ ያሳዝናል በጣም
ያልስማንው እጅ ያልተፍጠር የለም ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢❤❤❤
ጠላየሰና ነውና በፀበል ይድናል ፀበል ያድናል አትቸገሪ አይዞሽ
አይዞሽ ንስሀ ግቦ መፀለይ መስገድ አለባችሁ ፀበል ሂጅ ይህ እኮ መተትነው ምንም ጥርጥር የለውም መምህር ተስፋዬ ጋር ሂጅ በደብ ያስተምርሻል የመናፍስት ሴራ ነው ❤❤❤
John 11 አማ - ዮሐንስ
25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
ድንቄም ሰባክ
@Mkds-om6by Ayzosh Christian kehonsh ye igzhabher kal des ylsh ygebal gn ye iyesus telat nesh meselegn
sebkesh Moteshal kedada ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
@@dawitmamo8892 እሷ ያለችው ስለ ኢየሱስ ትንሳኤና ህወት ነው የሰበከችው አንች ደግሞ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠምቆ እንደምድን ነው የሁለታችሁም ስብከት አንድ አይነት ነው ስለ ኢየሱስ ብቻ የሚናገር ነው ስድብ ምን አመጣው😅😂
አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል አይዞሽ ወደ ፈጣሪ ጩሂ ሙታንን የሚያስነሳ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የክፉ ስራ ከትዳርሽ ላይ ይነቀል ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን
ማማዬ ሠበል ተጠመቂ ለሠው የመይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞሽ የአጋንት ሥራ ይክሸፋል
አሜን
የትም አትሂዱ ቀጥታ ወደፀበል ሂዱ ሁለት ሰባት ተጠመቁ ማርያምን በጣም ለውጥ ታዮበታላቹ❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ግልጽ ነው አባትየው ነው ጠንቋይ ከሆነ የቤት ጣ ጣ ነው ወደጸበል ሂዱ ከቻላችሁ❤😊
እናቱ መፍትሔው ፀበልና ፀበል ብቻ ነው ፀበል ካልሔድሽ መቼም አይተውሽም ከፀበል ሌላ መዳኒት የለውም❤
👍👍👍👏👏👏👏ትክክል
በትክክል
ውሀ ሰባክ
የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው እናወደ እግዚአቤሄር መሰለይ እና ጸበል ሂጂ አይዞሽ በትክክል እርኩስ መንፈስ ነው ብትቺይ መም ተስፋየ ጋር ተገናኝተሽ መፊትሄ ፈልጊ ከእግዚአቤሄር በታች የማይፈወስ ነገር የለን
Memihir Tesfaye Abera erasu debitera tenkuay new 😂😂😂
የተስፋዬ አዳራሹ የት ነው?
@@Mkds-om6by Memihir Tesfaye as era erasu debitera tenkuay new 😝. Sewoch atisemum inde ? Timtam yetemeteme hulu tenkuay debitera new …
እግዚአብሔር መልካም ነው እሕቴ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሒጂ ይፀለይልሽ ፈጣሪ ሽባው መተርተር እውራን ማብራት የሚችል አምላክ ነው ፈጣሪ ለትዳራቹ ሲል እሱ ይርዳሽ አይዞሽ
አሜን
እግዚአብሔር አፅብቀሽ ያዚ ንስሀግቢ ፀብለተፀመቂ መንፍሱነው እምነክሰው የቅዱስ ሩፋኤል ፀብልተጠምቂ
እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ! ይህ የአጋኒንት ሥራ ነውና ነፃ ልትወጪ ይገባል፡፡ የዚህ ምድር ኮተቱ ብዙ ነውና፡፡
ኢየሱስ የት ነው ያለው ጄዝባ
😅😅😅 negereleng
@@Mkds-om6byፀበል ፀበል ስባል ስድብ የለም ስለኢየሱስ ስነሳ ቆይ ለምንድነው ስድብ አፋችሁን የሚሞላው በኢየሱስ ካላመናችሁ ገና ሁላችሁም ወደ ውሻ ነው የምትቀየሩት
@@Burtukan2024 እናንተ ጋር ለገስት ሐውስ 5,000 ብር በዚህ ኑሮ ከየት ይመጣል ወደ እኛ ካልመጣችሁ ውሻ ትሆናላችሁ ላልሽው አንቺ አለሽ አደል እንዴ ከውሻ የማትሻይ ሰገጤ
የኔ ቆንጆ ይሀ የመንፈስ ሰራ ነው የደብተራ መተት ነው በአየሱስ ሰም የነቀልልሻል ትፈወሻለሸ ቸርች ሄጅ ጌዬን ቸርች ሄጄ
ሲጀመር ደብተራ ከማለ 14:11 ትህ በፊት ወይም ከማለትሰሽ በፊት ቤተሰቧቿ እምነት አልባ በአድ አምልኮ የሚከተሉ ናቸው ስለዚህ የራሳቸው ስራ እያለ ደብተራ ምን ያድርጋቸው ወደሽ ከተደፍሽ ቢሰድቡሽ አይክፋሽ አሉ
ኦኦኦ በትክክል መልሰሻል/መልሰሀል ደብተራ ናችሁ ማለት ነው?? ሥራችሁን ገለጣችሁት
ጭፈራ ቤታችሁ የዝሙት ቤታችሁ ውስጥ ለፓስተሩ ልታስበዳት እናንተ ገንዳዎች
አልሰማሻትም መሰለኝ ብልቴ ይናከሳል ነው ያለችው 😂😂😂
አንበርክካ የገረፈችክ ልጅ እንዴት አደረካት
😂😂😂
😂😂😂😂 እኔራሱ ጥያቂነው
😀😃😄😀😃😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ንሰሀ አባት ይኑራችሁ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ በእምነትሽ ጠንክሪ
ኒሲሀ ገብተሺ ፀበል ተጠመቂ ግን የመጨረሺው ዘመን ደረስን እደት
ኣንቺንም ባልሺንም ፀበል ተጠመቁ ትድኚያለሸ ኣይዞሽ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይሄ አይነጥላ ነው እህቴ ንሰሀ ግቡና ፀበል ተጠመቁ በፆም በፀሎት ታገዪ ይሄ የዳቢሎስ ሴራ ነው አይዞሽ የኔ እናት ባለቤቷም ብትሆን ሚስትህን እንዳትተው ሚስትህን ለማዳን ሞክር አይዟችሁ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሲጣን ሰራ ነዉ ጸበል ኢጂ
ወንድሜ አይዞክ አግዛት በርታ ወዲህ ወድያ አትበል ደብተራና ጠይቋይ ጋር እንዳትሄድ እርዳት።
አባትዋ የዛር መንፈ ችግር አላቸው የዛር መንፈስ ነው ዛር ኣምላኪ ከሆነ እማ ንቂ እህቴ ከባልሽ ጋር ታገይ መምህር ግርማ በደምብ ስለዚህ ነግረውናል እና ንቂ ።
አረ ባክህ አታስለፋት ጸበል ትጠመቅ መፍትሄ ብላ መንፈስ ነው ሲባል ደግሞ ወደ ደብተራና አስማተዝና እንዳትሄድ የባሰ እንዳይሆን ። ጸበል ጾም ጸሎት ትጀምር አይዞሽ ይስተካከላል።
ይህን ፡አገር ሳይካትሪስት ኣይፈታውም ይህ ጨዋታ አታውቁም ሰው እየነቃ እኮ ነው መንፈስ መሆኑን የታወቀ ነው ህክምና ምናምን ብላቹህ አታምታቱት ነገሩ መልሱት
እባካችሁ ወደ ጌታ ኢየሱሰ ኑ ይህ መንፈስ ነዉ ነፃ ትወጣላቹህ
እቦጭ ከድጡ ወደ ማጡ ውጋው የእዩ መንፈስ ነው
ፀበል ሂጂ ስገጂ ማንም እንዳይነካሽ እንደዘበኞ ሆኖ የተሰራብሽ መንፈስ አለብሽ ተፀበይ
ፀበል ተጠመቀ አምላከ ያግዝሽ
ወይ ጉድ ፀበል ተጠመቂ
እራስሽንአስተካክልጸበልሂጂየቤተሰቦችመተትነውለትዳርሽስትይወደጸበልሂጂ😢😢😢😢
Awo bamanfasawi hiwot lay xanqakara hugni wode sabala hij nagaru yikifu manfas naw
Tsabaala deemii ni fayiita obbooleetii too kun hojii seexanaati waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏😢 jagna gazeexanya jabaadhu 🙏❤
Dhugaadha lubuu sub naf godhii❤
አላህ ይመርሽ እህቴ ወደ እምነትሽ አዘዉትሪ ትድኛለሽ ተስፈ አትቁረጪ አይዞሽ እሄ የመንፈስ ስረ ነዉ ምንም አትሆኚም
የኔ እናት ሰው ሳይሆን ጌታ እየሱስ ፈዋሽ ነው ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይው እና ለስጋሽም ለነፍስሽም ፈውስ እና ደህንነት ይሆንልሻል
ይከ እኮ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ነው በዚህ እንኳን ጠርጥራችሁ ፀበል አትሄዱም ለመቃወም ሲሏችሁ አንደኛ ናችሁ 😢የኛ አንደኛ ጀግና የተባሉ ሳይካቲርስቶች የሚመክሩን ሙዚቃ ማዳመጥ😂እንደውም መንፈሳዊ ሂወትሽን እንድታጠነክሪ የነገሩሽ ጎበዝ ናቸው ኧረ የምን ህክምና አርፋ ፀበል ትሂድ የመንፈስ ስራ ነው
እኔ የሚያናድደኝ ይሄ ነው
ሠው እዴት አይገባውም
በቃ ፀበል መሄድ ነው
መፈሥ ነው በቃ
የዚች ልጅ ዋና ችግር መንፈሳዊ ነው።በልጂቱ ላይ በቤተሰብዎ ወይም በሌላ ወንድ 100% የተደረገባት አጋንንታዊ የድግምት ሥራ ነው ትዳራቸውን እየበጠበጠ ያለው።ይሔ ክፉ አደገኛ ድግምት እና ጥንቆላ ደግሞ በቀላሉ ሊፈርስ የሚችለው በጌታችን እና በፍጥረት ሁሉ ንጉስ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣን እና ስም ብቻ ነው።እኔ የግሌ ምክር ይቺ ሴት ወደ ወንጌል አማኞች ⛪ቤተክርስቲያን ማለትም ወደ (ሙሉወንጌል )ከነባለቤቷ ተያይዘው በመሔድ እንዲፀለይላቸው ልመክራቸው እፈልጋለሁ ።መፍትሄው ይሔ ብቻ ነው።ጉዳዩ ቀላል እና ከአንድ ሰዓት በአነሰ ጊዜ ብቻ በእግዚአብሔር ሐይል የሚፈርስ ክፉ የአጋንንት ሥራ ነው።
በጌታ በኢየሱስ ሰም ፀሎት ይደረግልሽ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ነፃ ትወጫለሽ
ሳይኪያትሪስት መፍትሄ አይሰጥሽም
ጩፋን ጥራና በካራቴ ይበላት
ላይክ ሰብ እናበረታታው ይህን ጀግና ዘድሮ የማይሰማ ነገር የለም አገራችን ምስቁልቁሏ የወጣው በእነዚህ ጠቋይወች ነው ምናለ ከምድረገፀ ፈጣሪ ባጠፍልን እፎይ ብለን በኖርን አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፀበል ሂጂ ፀበል መሄድ አለብሸ
ፀበል ፀበል የምትሉ የምን ፀበል ነው ፀበል የጌታ ስም ነው? እንዴትስ ፀበል ሊያድን ይችላል?የፀበል ምንጩ ማን ነው? የሚያድን ከእየሱስ ውጪ የለም ይሄ የጌታ ስም ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ይላል ቃሉ ደሞም እንደቃሉ አድኖናል ያድነንማል አለምን የሚያድን የአለም መድሀኒት እየሱስ ነው ፀበል የሚባል ስም መፅሐፍቅዱስ ላይ ካለ ንገሩን እስኪ? እውነቱ ይሄ ነው " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
አኔም ብያለሁ በቤታቸው አጋንንት ይመለካል ልጅቷ የተያዘችው በክፉ መንፈስ ነው እናቴ እየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል እባክሽ ትዳራችሁ ነፃ ይወጣል ይሄ የመንፈስ ባል የሚባለው ነው ሴክስ እንዳታደርግ ወይ አባቷ ያሰሩባት ነገር አለ አጋንንት የሰው ልጆች ጠላት ነው እሷ አይደለችም መንፈሱ ነው የተቆጣጠራት እየሱስ አሸንፎላችኋል ወንድሜ እና እህቴ እርሱን አንግሱት
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ኢየሱስ
ከዚህ ከአጋንንት እስራት በነፃ ትወጣለችሁ።
መዳን በሌላ በማንም የሌም
በለው ድንቄም ሰባክ በካራቴ ልታስደበድባት ነው?
😅😅😅😅😅
ያ የገማ ዝሙተኛ ቤታችሁ ትምጣ
ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ስገጂ ፀልይ ትድኛለች
እህቴ በማህፀን የተመተት መንፈስ ነዉ ፀበል ተጠመቂ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ቆሞስአባ ሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ወሲብስታረጊ ሚሰዉርሽ መንፈሱ ነዉ በእምነትሽ በርቺ ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ማህፀንሽ ችግርሽ ሚፈታዉ በሳይንሳዊ ሳይሆን በመንፈሳዊ ቦታ ነዉ እሱም በፀበሉ ነዉ እና ኮመንት ካነበባቹ ተግብሩ
ኤሬ እባካችሁን ሰዎችን ወደ ሌላ መንገድ አትላኩ ይሄ ተስፋዬ ግርማ ሳሙኤል የምትሉት ግን ጤንነት ነው??እናንተም ጸቤል ያስፈልጋችኋል አላውቃችሁም እንጅ ታማችኋል እንዴት የታመመ ሰውን ወደ ለሎች ጤንቋዮች ጋ ትልካላችሁ።
@@Mkds-om6by ዉጪ ከዚህ ማታቂወ አታወሪ አንቺም ወሮሽ ነዉ ሴጣኑ ሚቃወመወ ዉስጥሽ ያለዉ መንፈስነዉ ስሚ አንቺም
እህቴ ፀሎት አርጊ ፀበል ተጠመቂ 😢😢😢😢
እናት በእምነት ደካማ ከሆንን አጋንንት በጣም በህይወታችን ጣልቃ ገብቶ ብዙ ነገር ያደርጋል ስለዚህ ንስሐ ገብተሽ በፆም በፀሎት አጋንንትን ተዋጊው ድል ታደርጊያለሸ ስገጂ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ይህ የሰይጣን ወጥመድ ነው ሌላ የተለየ ብልት ኑሮሽ አይደለም ባልሽም ፀበል ይፀበል ንስሐ ይግባ ይህ የሰይጣን አሰራር ልጅም እዳትወልዱ ማህፀንሽ ላይ ሴራ ስለሚያሴር ቅደሚው በፀሎት ወደ ጥልቁ ጣይው ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ምህረትን ይላክልሽ
የአምስት ወር ቆይታ ጋብቻ ይህን ያክል የሚውራለት እና የሚደነቅ አይመስለኝም ረጋ ብላችሁ ያዙት ሌላው ይህ የመተት መንፈስ ስለሆነ ጸበል ብቻ ነው ትልቁ መድሀኒት ከቻልሽ በቋራ ወረዳ ወደሚገኙት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቅድስት ኪዳነ-ምህረት ፀበል ሂደሽ ብትጠመቂ ከችግርሽ ትድኛለሽ ነፍስሽንም ታድኛለሽ
እግዚአብሄር አምላክ ድህነትሽን ቅርብ ያድርግልሽ
ይህ የአጋንንት አሰራር ነው... ማለት አባትሽ ጠንቁይ ያመልካል....ስለዚህ ከአባትሽ የመጣ ክፉ መንፈስ ስላለ....እንደ እምነትሽ.....ወደ ቤተክርስትያን ሄደሽ መድሃኒት አግኝ
ፀበል ህጂ እህቴ ይሄ በህክምና አይሆንም በአድ አምልኮ ነገር ነው ፀበል ብቻ ነው የሚፈውስሽ
መምህር ግርማ ዘንድ ከሄደች በእግዝአብሔር ሃይል ትድናለች ትህድ፥
እኔ ግን ወላጅ እናት ሳይሰሙ መጀመሪያ ፀበል ቢጠመቁ ለአንድ ወር ብጠብቃቸው ጥሩ ነበር ባይ ነኝ❤❤❤
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ከሆንሽ እግዚአብሔርን በጸሎት ጠይቂ በምታምኝው ታቦት ጸበል ተጠመቂ
ፀሎት አድርጊ ንስሀግቢ የቤተሰብ አምልኮ ስላለብሽ ፀበል ተጠመቂ ከባድ መንፈስ አለብሽ
በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ቢቻ ነው ከዚህ እስራት መፈታት የሚቻለው ። ፈጥነሽ ፀሎት ቤት ብትሔጅ መልካም ነው ።
ሰይጣን ሰይጣንን የማስለቀቅ ሀይል የለውም
እናቱ የበተሰቦችሽ መተት ትዳርሽ ላያፌርስ ስለሆነ በእየሱስ ከርስቶስ አምነሽ ዳኝ❤
ስንት ከፍለካቸው ነው እንደዚህ የሚለፈልፊት
አይዞሽ እህቴ አባትሽ ስላስደገሙብሽ ነው የመጀመ ሪያውን
ጔደኛሽን ሰለሚጠሉት በድግምት ነው አባትሽ ያለያዩሽ አሁንም ከባልሽ ጋር ግንኙነት ስታረጊ የሚረብሽሽ ባልሽንም የሚያሰቃየው ክፍው መንፈስ ነው ለዚህ መፍትሄው ስላቺ የሞተልሽ ና የተሰቃየልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱን ውደህወትሽ አስገቢው እርሱ ነጻ ያወጣሻል ከፈለግሽ እንዴት ማድረግ እንዳለብሽ ልረዳሽ እችላለሁ
የኔ እህት ምናልባት ብልትሽ ድርቀት ይኖረዋል ወይም በኢንፌክሽን ምክኛት ከፍተኛ የብልት ትኩሳት ይኖርሽ ይሆናል። እኔ በባለቤቴ ላይ ያጋጠመኝ ተመሳሳይ ነገር ነበር ። ከጊዜ በኋላ ግንኙነት ለማድረግ በህመምና በቁስለት ምክንያት በጣም ያስፈራም ጀመር። ልክ እሳት ውስጥ እንደገባሁ ልክ እንደመንከስ ያህል ስሜት ነበረው ለእሷኝ ምንም አይሰማትም ነበር። በዛ ሳአት በለቤቴ ሆዷን እያመማት ሰውነቷ በጣም እየቀነስ እየከሳች ነበር። አንድ ቀን ደፍሬ ስንገናኝ ያለኝን ስቃይ ነገርኳት ። እሷም ወደ ጋይናኮሎጂ የመሃጸን እስፔሻሊስት ሄዳ መድሃኒት ሰጧት ትንሽ ቀዝቀዝ አለ። በመጨረሻ ግን ሆዷን የሚያማት የአንጀት ካሰር ሆኖ ተገኘና እፕሬሽን አድረገች ዳነች ። ከዛ በኋላ ያስሜቱ ጠፋ።
ድግምት መንፍስነው ይህ ወደዘር ይተላለፍነው መናፍስት ነው ።ውድ እምነት ቤት ሂጂ።
መረጃዬ ወደ ውጭ አይወጣም አይደል ስትልህ በፍፁም አይወጣም ብለሃት የውጭ ሀገር የprivacy ህግ እያወክ እየነገረቺህ ያለሷ consent ወይም ፍቃድ በቪዲዮ ቀርፀህ መረጃዋን ለአደባባይ ማውጣትህ ለሀገራችን ህግ ያለህን ንቀት ያሳያል:: ሕዝብ እየሰማህ ብዙ ነገር መዋሸትህ በጣም ያናዳል:: ልጅቷ ይህን ስታየው ሌላ እራሰ ምታት ነው የምትሆንባት:: ሊከሰት የሚችለውን የልጅቷን የስነ-ልቦና ባመጠበቅህ ሙያህን እራሱ እጠራጠራለሁ😮
የተውኔት ድርሰቱ የራሱ ተዋናይ መራጭ እራሱ ማነው እሚከሰው
ውድ እህቴ አንች ነፃ የምትወጪው በጌታ ብቻ ነው። ቸርች ሂጂ ይፀለይልሸ ጌታ ይፈታሻል። ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም።
አንድ ነገር ልንገርሸ የምትፈወሽው እግዚአብሔረሰን አምነሽ ንስሓ ገብተሽ ፀበል ብትጠመቂ በእርግጠኝነት ትድኛለሽ
በኢየሱስ ስም ይህ ክፎ መንፈስ ነው እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነሽ ይፀለይልሽ ትድኛለሽ እመኝኝ ነፃ ውጭ በኢየሱስ ስም።
Amen
ጅግናው ጋዘጤኝ እናመኣግንሃለን በርታለን ከሁሉም በላይ ግን መምህርና ባለቤት እግዚኣብሄር ያድናችሃል ልባሞች ናችህ እግዚኣብሄር የራሱ መንገድ ኣለው እመኑ ብቻ ይህ መጥፎ የሰይጣን ስራ በእግዝአብር ሃይል ይደመሰሳል ወደ ጸበል ሂዱ እናታችሁን ኣድኑ ሁላችሁም ትድናላችህ
እህቴ አስማንዲወስ መንፈስ ነው የተቀመጠብሺ ንስሀ ገብተሺ ፀበል ተፀበይ፣በፀሎት ትጊ
እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ ዮትዩፕ ብለሺ ወይም ኤፍታህ ብለሺ ገብተሺ ተከታተይ እህቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆንሺ በሀይማኖትሺ ካልጠናከርሺ ምንም መፍትኤ የለውም
ወይ ዘንድሮ ስምም ወቶለታል "አስማንዲወስ" እሺ በምን አወቅሽ ደርሶብሻል
@EmeyeneshYitbarek መልካአ ሩፋኤልና ድርሳነ ሩፍኤል አንብቢው
መፍትሄ አንድና አንድ ብቻ ነው አጋንንት ነው የምያሰቀያት እርሱም በክርስቶስ ኢየሱስ አምና ከአጋንንት እስራት ነፃ መውጣት ነው ያለባት።
ዓለም መልስ አትሰጥሽም እናቴ ፀበል መጠመቅ ፀሎት ማድረግ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው እግዜአብሄር ለሁሉም መልስ አለው
ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ያድንሺ አላህ ይርዳሺ
የሁሉም ሴቶች እንደዚህ በደንብ ቢናከስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም መሰራረቅ አይኖርም ነበር?😂😂😂
የሰይጣነዊ መናፍስቶች ሲፈልጉ ብልትን በጃጄው ይዘው ማስፋት ሲፈልጉም የማጥበብ ባህሬ አላቼው ከዛ ጋር የተየየዘ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምክኒያቱም ከ ሰይጣናዊ አምልኮ ጋረወ ንክኪ ካለው ቤተሰብ ስለመጣች ሰይጣን አምላኪወች ከፈጣሪ ፈተና የወደቁ ናቼው ለ 70 አመትና ወዘተ ለመሰለች ደስታ የዘላለም ሂወታቼውን ደስታ ያጡ ናቼው ምክኒያቱም ዘለአለም ለመኖር በዚች ትንሽ ቆይታ ልንፈተን መጥተናል ለ 30 ደቂቃ ሴክስ ደስታን ማጣት ያስጬነቀሽ የዘላለም ሂወት ምን ያክል እንደሚያስጨንቅ ነቼም አይጠፋሽ አስቢውና በመናፍስት ቁማር ከመበላት ውጪ ከቻልሽ እውነተኛዋን ኢስላም ተማሪና አውቀሽ የምነት ሰው ሆነሽ ካልቻልሽ ደሞ ምናባቴ ላርግ ፈጣሪ ይርዳሽ
አኡዙቢላህ አላህ ዋአክበር አላህ የምታምኝበት ሀይማኖትሽ ቦታ ሂጂ አዛህ ይዘንልሽ ምስማት እኮን ጨነቀኝ አላህ አንተዉ ማረን በወጀላች አትቅጣን ማሀሪ ነህ አንተ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
አኡዙቢላ።ምንትይኛለሽ።ይሄነውበቃ።ያገደሽ።አላህይርዳሽ።ጦቆይ።አላህከምድረገፅያጥፍልን።አቤትአላህ።እደውምንአመጣብን
እህቴ ማንም ሊያድንሽ አይችልም አንድ እግዚአብሔር እና ጸበል ብቻ ነው የሚያድንሽ የሚያድንሽ ሂጂጂጂ እባክህ
ወደ ቤተክርስትያን ሂጂ እግዚአብሔር ይችላል።
እህት፣እይዞችሁ፣ፀበል፣ተጠመቁ፣እቺም፣እሳም፣መንፉሰ፣ዉይም፣መተትንዉ፣እድርዉባችሁንዉ፣❤❤❤
ሱበሀናላአህ ስቱን ሰማን አየን ይቅር በለን ያረብ
እህት አይዞሺ እመኝ ያመነየተጠመቀ ይድናል ድንግል ማርያም ታድንሻለች ለአንች መፍትሔሺ ፀበልነው
ይህ የሰይጣን ስራ ነው።ጌታ እየሱስን ብታምን መንፈሱ ይለቃታል።እባካችሁ አድርሱላት ተፈውሳ ታያታላችሁ።
ይሄ የአባታ መዘዝ ነዉባህላዉይ ህክምና መዳሀኒት የያሰፈልጋታል
እህቴ ፀበልና ወደ ታላላቅ የእምነት አባቶች ሂደሸ የአለብሸን ችግር አውሪያቸው በግልፅ ከነሱ ነው መፍቴሄ የምታገኝው ድግምት ሊሆን ይችላል
ይህ ግልፅ ነው መፍትሔ እስከምታገኝ ፀቨልሽን ተከታተይ እርግጠኛ ነኝ ወደ ድሮ ሰላም ትመለሻለሽ ሰላማዊ ኑሮ ትኖራላችሁ ሰላምሽ ፀቨል ፀቨል ፀቨል ተመላለሽ
ይህ የመተተኞች ሴራ ነው ወደ ፀበል ወይ ቁርዓን የሚቀሩ አሉ ወደዛው ሒድ አላህ መተተኞች ከምድር ያጥፋቸው አሚን በሉ
ለዝህ ጉዳይ መድኃኒት ኢየሱስ ብቻ ነዉ እህቴ ነይ ወደ ኢየሱስ
አቤት ያራቢ የዘንድሮ ሙሽክላ ከቢሪሪሪሪሪ ምን ቀረ የመጨረሻው ደረሰ መሰለኝ ሰው በሰው ክፋት አበዛሳ
😂😂😂😊
ንሳሃ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ😢😢😢ይህ የኣጋንንት ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳቹ
ዬትም አትህዱ ጌታ እየሱስን ዬግል አደንኝ አድርጋቹ ተቀበሉ ጌታ እየሱስ ይፈዉሳል
በጌታ በኢየሱስ እመኝ ንሰሃ ግቢ የመንፈስ አሰራር ነዉ ፀልይ
አይይ እህቴ ችግሩ እዛው ቤተሰቦችሽ ጋር ነው ...መምህር ተስፋዬን ሰርች አርገሽ ለማግኘት ሞክሪ ..አይዞሽ የማይፈታ ችግር የለም
እባክሽ ፀበል ኢጂ መንፈስ ነው እና የመምእር ተሰፍዪን ገጠመኝ አዳምጭ እና ደግሞ ባል አይነጥላ ነው እና ፀበል ኢጂ
የአባትዋ ስራ ነው የክፉ መንፈስ ፀበል ትጠመቅ🥺
ጸበል ተጠመቂ ከቻልሽ ቋራ ገለጉ ወደ ሚገኙት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስወ/ኪዳነምህረት ገዳም ብትሄጅ እና ብትጸበይ ትድኛለሽ የሰፈረብሽ ፀላየአጋንንት ይረግፍልሻል
እባካችሁ ይህ መፍትሔ አለው ።
ይህ አጋንታዊ አሰራር ነው መፍትሔው በጌታ ማመንና መጸለይ ብቻ ነው።
ጸበልም ሳይካትርስም ሳይሆን ኢየሱስ ነው የሚያስፈልግሽ።
የቤተስብ ጣጣ ያለበት ስው መከራ ነው። ፈጣሪ ይድረስልሺ እህቴ የቤተስብ። ሴሪኛ እግዚአብሄር ይያዝልን በምንም ልራቅ እንኳ ቢባል እማይቻልበት😮😮😮😮😮
በጌታ በእየሱስ ስም 💔🥺
አይዞሽ እህቴ ፀበል ተጠመቅ
ንስሀ ገብተሽ ፀበል ሂጂ ለእግዚኣብሄር የሚሳነው የለውም ሀይማኖታችሁን ፅኑ ይሁን እና ፀበል ተጠመቂ ኣይዞሽ እግዚኣብሄር ወደ ጤነትሽ ትመልስልሽ እመቤቴ ማርያም
ጸበል ተጠመቂ እህቴ የሠይጣን ስራ ነው እመኝ በአምላካችን እናት በወላዲተ አምላክ ንገሪያት አምነሽ ትድኛለሽ እህቴ
ጌታ ኢየሱስ ሊያድንሽ ሊፈውስሽ ቻይ ሥለሆነ እሕቴ ወደ ጌታ ነይ!!!!!!
በዓድአምላኪ የሚያመልኩ ከሆነ ቤተሰቦችሽ ሌላ ሊሆን አይችልም ስለዚህ ፀበል ሂጂ ተጠመቂ በእምነት ፅኚ የሰይጣን ፀበልና ፀሎት ነው ሊያጠፋው የሚችለው በርቺ ጌታ ይዳብስሽ።
የሰይጣን አሰራር ወደ እምነት ቦታ እንዲትሔጂ አይፈልግም ጠንክረሺ እምነተሺን ተከታተይ የባእዲ አምልኮ ነዉ
እህቴ ፀበል ግቢ ተንኮል ይኖርል ፈጣሪ ይድረስልሺ😮😮😮😮
በኢየሱስ እመኚ! ትንሳኤና ሕይወት እርሱ ነው። ነፃ ትወጫለሽ። ቶሎ ብለሽ እንድፀለይልሽ ወስስኚ። ኢየሱስ ይድረስልሽ።
Tsabaala Demii❤
Nesaha Galii
Amantii ketii Cimtuu Ta'ii❤