የብልቴ ስፋት ገደል ሆኗል!! - መሪጌታው ተጫወቱብኝ!! - አፍሮ ሚድያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025
  • የብልቴ ስፋት ገደል ሆኗል!! - መሪጌታው ተጫወቱብኝ!! - አፍሮ ሚድያ
    ይህ ፕሮግራም በ አፍሮ ሚድያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    ‪@afromediaOfficial‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@negusmediaOfficial‬
    #afromedia #duka #ynserayne #negusmedia
    ሰብስክራይብ ያድርጉ!!

ความคิดเห็น • 266

  • @HKg-f7s
    @HKg-f7s 2 หลายเดือนก่อน +18

    እመቤት ሰፊ የሚባል የተፈጥሮ ችግር የለም ሁሉም የሴት ተፈጥሮ ውብ ነው ልጅን ያህል ነገር እንኳን ወጥቶበት አይሰፋም ወደ ቦታው ይመለሳል የሁሉም እይነት ተፈጥሮ የየራሱ ዘዴ አለው ወንዱ ልምድ ከሌለው ነው ችግሩ። የወንዱ መጠን ማነስም ሊሆን ይችላል ግን እሱም መፍትሄ አለው፣ እትጨነቂ ሁለታችሁም ሃኪም ጋር ሄዳቹ ባለሙያ አማክሩ የተለያዩ የሰውነት እንቅስቃሴዎች እሉ መስራት ያለብሽ። የተለያየ ፖዚሽኖችን መሞከር እለባችሁ። ያንቺ ልምድ ማጣት ችግርም ሊሆን ይችላል እንጂ ፈጣሪ ውብ እርጎ ፈጥሮሻል
    '

    • @hussenseid8087
      @hussenseid8087 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኦበጣም ሰውን የሚጠግን ነው ሰው ማለት

  • @ጀምቲዮብ
    @ጀምቲዮብ 2 หลายเดือนก่อน +22

    እረ ሴቶች ሚዳያላይ የሚወራ ነገር እወቁ ምኖ አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

    • @melaku6462
      @melaku6462 15 วันที่ผ่านมา

      YESUA AYENETE SETOCHE KALU MEMAREYA YEHONALE

  • @KINGDAWIT3
    @KINGDAWIT3 2 หลายเดือนก่อน +22

    ፀበል ብትገቢ ይሻላል ብዬ አስባለሁ አይዞሽ እጦጦ ኪዳነምህረት ግቢ

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 หลายเดือนก่อน +3

    መሬጌታ የሚባሉ ሰይጣኖች የሰውን ህይወት ያበላሻሉ: አድኑ ማሰወገድ ነው።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ እብሺር አላህ ያሥተካክልሺ 😢😢😢😢😢

  • @ChalaYemata
    @ChalaYemata หลายเดือนก่อน +6

    ሠሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ የልብሽን ንገሬት እህቴ

  • @FireworkFiresura
    @FireworkFiresura 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፀበል ግቢ እህቴ እማምላክ ትፈውስሽ

  • @tamirutekle9450
    @tamirutekle9450 2 หลายเดือนก่อน +13

    እይዞሽ እህቴ ይህ ያለና የሚኖር ነገር ነው ሲቀጥል ድንግል ና በተለያየ ምክንያት ሊሄድ ይችላል ክግንኙነት ውጭ ስለዚህ
    እራሽን አታስጨንቂ

  • @alem5097
    @alem5097 หลายเดือนก่อน +3

    የምን. ጉድ. ትውልድ. ገጠመን. ጎበዝ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ኦኦኦኦ እረ በጌታ ምን ያስተምራል😢😢😢

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 หลายเดือนก่อน +7

    የናንተን አብሮነት የማይፈልግ ቤተሰብ ( ያንቺ ወይም የርሱ) መተት አስደርገውባችሁ ይሆናል ። በእምነታችሁ ጠንክሩ እና ፀበል ተጠመቁ ። እንዲህ አይነት ሚስጥር የሚነገረው ለንስሐ አባት ነው ÷ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

  • @oertodokes
    @oertodokes 15 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ይሄ በሚዲያ ይወራል እስኪ ለፈጣሪያችሁ ሚስጥር ንገሩ መቼም በእየምነታችን ፈጣሪ አለን ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ የሴት ልጅ በልት በተፈጥሮ የመሸብሸብም የመለጠጥም ባህሪ አለው ስለዚህ የበአል መድኃኒት መውሰድ የለብሽ ምክንያቱም ሴት ልጅ ልጅ ወልዳ እንኳን አነቺ በምትይው ልክ መሀፀን አይሰፋም ነገር ግን በምጥ የወለደች ሴት የማህፀን ጡንቻ በምጥ ሰአት ስለሚላላ ያንን በእስፖርት ማጠንከር አለባት ሌላው ትልቅ ነገር ሴት ለወሲብ በምትዘጋጅበት ጊዜ በቀዝቃዛ ውሃ በመታጠብ ማህፀንን ማጥበብ ትችላለች ሁልጊዜም ለማህፀን ጤንነት እና ለራስ ኮፊደንስ ሴት የማህፀን ወይም የዳሌ እስፖርት በመስራት ማህፀኗን ጠባብ ማድረግ ትችላለች ስለሆነም ሴት በተፈጥሮ ፈሳሽ ስላላት ይህን ፈሳሽ ሳታስወገድ ወሲብ ለማረግ ብትዘጋጅ ማህፀን የራሱ በወሲብ ሰአት የሚያመነጨው ፈሳሽ ስለሚኖረው ከመጀመርያው የተፈጥሮ ፈሳሽ ጋር ማህፀን ውስጥ ፈሳሽ በማቆር የወንድ ብልት በቀላሉ ሊገባ ይረዳዋል ስለዚህ ቅድመ ወሲብ በንፁ ውሃ መታጠብ ፈሳሽን መቀነስ ሁሉንም ታጥቦ ማስወገድ አይመከርም ከወሲብ በኃላ ለማህፀን ደህንነት ለብ ባለ ውሃ መታጠብ ስዚህ እህቴ አንደኛ ፀበል ተፀበይ የሰውየው ምናምንቴ ከላይሽ እዲወርድ ሁለተኛ እስፖርት ስሪ ሰውነትሽ ሲጠነክር የማህፀን ጡንቻ ይጠነክራል ስለዚህ ይጠባል አይዞኝ

    • @oertodokes
      @oertodokes 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሪፍ ምክር እኔ የልጆች እናትነኝ ግን የምር የፈጣሪ ስራ እፁብነውወልደን እንኳ ወደነበረበት ነው የሚመለስ የሰይጣን አምልኩ ነው የፈጠረን እያለ ለሚዲያ ማውራት ከባድ ጊዜ ነው በእውነት

  • @Scratch50
    @Scratch50 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ መፍትሄው ህክምና ምናምን መሄድ ሳይሆን እምስሽን በሞቀ ውሀ በተከታታይ ጠዋት እና ማታ መታጠብ ብቻ ነው አሜን ነው

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ የሰይጣን ስራ ነው በእምነትሽ በርቺ ፀበል ያለመሰልቸት ተፀበዬ ትድኝለሽ እመኝኝ አይዞሽ

  • @addis8247
    @addis8247 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤትሽ ሰበብ አልባ ፀብ በመፍጠር ያንችን ጊዜ እያባከነ ነዉ፡፡ብልት ሰፋ፣ጠበበ ፤ተለቀ ፣አጠረ እና ረዘመ ማለት የፈጣሪን ስራ ማራከስ ነዉ፡፡ በመሃላችሁ የዕድሜ ልዩነት፤ ባል ስሜቱን ዉጭ የሚጨረስ ከሆነ ለምስት ያለዉ ፍቅር ይጠፋል እና ታማኝነት በቤታችሁ ይንገስ፡፡

  • @destatamiru9471
    @destatamiru9471 2 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ የኔ እናት ተሳስተሻል ይህ መር ጌታ የምትይው ጠንቋይዎች ነቸው ለማንኛውም ነገር መፍትሄ ያለው እየሱስ ጋር ነው ሰለዝህ ወደ ሞቴልሽ ወደ እየሱሰ ንሰዓ በመግባት ቼርች ሄደሽ እንድፀልውልሽ አርግ ሸክላ ሰርው ሸክላውን ማሰተካከል እንደምችል እንድው እግዚአብሔር የተበላሸውን የአካል ክፍል ያሰተካክል የሱ እጅ ሥራ ስለሆነን በርች እህቴ

    • @SaaraSaid-q2r
      @SaaraSaid-q2r 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 หลายเดือนก่อน +7

    የሰይጣን ዳብሎስ ሥራ የመተት ሥራ ነው ይህ ደብተራ መርጌታ የሰይጣን ዳብሎስ የአጋንት አገልጋዮች ናቸው ልቤና ይስጣችሁ ንስሐ ግቢ በመፈሳዊ ሕይወት ኑሩ

  • @melaku6462
    @melaku6462 15 วันที่ผ่านมา

    EHETE MESOSO KETENO NEWE YE ANECHE CHEGERE AYEDELEME🌹🌹🌹🌹

  • @Araeyaraya-e2u
    @Araeyaraya-e2u 12 วันที่ผ่านมา

    😀😀😀😀😀😀 ጉድኮ ነው የማይሰፋ መሆኑኮነው ችግሩ

  • @ISAAC-Tube64
    @ISAAC-Tube64 2 หลายเดือนก่อน +6

    2018 በጣም ቆየ በሰላም ነው ኡኡኡኡ😢😅

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 หลายเดือนก่อน

      እዝጎ 😱😱 ጉድ ፈላ ዘንድሮ ኮ ጎበዝ 1018 ቀልጦ ቀረኮ ጎበዝ 😅😅😅😅😂😂😂

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሠዉ ጌታ የለዉም ጠንቋዩ ነዉ የሚባለዉ

    • @Ddfff-m2m
      @Ddfff-m2m 9 วันที่ผ่านมา

      በጠንቋይ አትመኑ እባካችሁ
      ህመም አይኑረው እንጂ አትጨነቂ ምንም አይነት ችግር የለውም ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ መልካም ነው ጠንቋይ ቤት አትሂጂ እሺ ህይውትሽን ኑሪ ከባለቤትሽ ጋር ተወያዩበት በግልፅ በባልና ሚስት መሃል መድባበቅ የለም ልጓድኛ ለዘመድ አታውሪ አታውሩ እሺ ይህ አይውራም ድግሞም ችግር የለውም አታካብዱት እሺ ስፊ አይባልም እሺ

  • @redaehadish
    @redaehadish 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ይጂ የአይነጥላ ስራ ነዉ ሚያሰፋዉና ሚያጠበዉ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ በምስራቅ አፍሪካ የመሬት መሰንጠቅ ስደንቀን የባሰች መጣች

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ በል ጎንደር😂እረ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂

    • @AbduAhaw-ol8pz
      @AbduAhaw-ol8pz 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ቸግሮት ይሆናል

    • @AsAs-zf1yr
      @AsAs-zf1yr หลายเดือนก่อน

      ኧረ አያስቅም

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tsebel eji fetari yeredashal yeseten sira new Merigeta ga endateji

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ጉድዘንድሮ እማይሰማ ጉዲየለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 หลายเดือนก่อน

    Zeygerim !

  • @solKng-o9i
    @solKng-o9i 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢 እስቲ አዘውትረሽ በኮካ ታጠቢው😮😮

  • @zzadzzad-k2g
    @zzadzzad-k2g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድርቅ ነዉ ያለ አላለችም 😂 ጉድኮ ነዉ😂😂😂😂😂ድርቅ ያርግሽ አቦ😂

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ISAAC-Tube64
      @ISAAC-Tube64 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ደም አልፈሰሰኝም ግን ህመም ነበረው እስካሁን ያልተመለሰልኝጥያቄ ነው😓😓😄😢

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታመስጋን ጌታየ አሟልተህ ስለሰጠሀኝ ወይኔ ልሳቅ 😂😂😂ወይስ ልሳቅ አረ እማንሰማው የለም ፈጣሪ በሰጠሽ ምናለ ብትጠቀሚበት አፈር ብይ ግማታም ፀበል ሂጂ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +2

      Atsdebiyat😂😂😂

    • @FitsumArya
      @FitsumArya 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @SaraMohmed-r2q
      @SaraMohmed-r2q 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንያስቅሻልእምትረቢአይደለሽም

    • @tariktades
      @tariktades หลายเดือนก่อน

      ሥድብ ምን አመጣው ደግሞ ምን ያስቃል ልቦና ይስጥሽ

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 หลายเดือนก่อน

      ግልፍጥ ምን ያስቃል

  • @AlAl-fc5lc
    @AlAl-fc5lc หลายเดือนก่อน +1

    2018ትን ያየ ጠፋኮ😢😂😂😂😂😂😂

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሆይ ምንድነው ነገሩ?😮

  • @دتنن-ك4ظ
    @دتنن-ك4ظ 2 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ አላህ የፈጠረው እስከሆነ አትሳቀቂ አብሽሪ

  • @دتنن-ك4ظ
    @دتنن-ك4ظ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናተ መጥፎ ኮሜት የምትልኩ አላህን ፍሩ

  • @HaimiHaimi-c2m
    @HaimiHaimi-c2m หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል ሂጅ ማማዬ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ ያአላህ አሰቱርና

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 หลายเดือนก่อน

    Err Err Err Setoche efiru koshasha weryi bmeydiy betam ydebrall yanches tenabeshe

  • @TamratLakew-g4s
    @TamratLakew-g4s หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂😂😂

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድ ልጅ ውጪውን ሲለምድ ቤቱን ሲጠላ ስም ያጠፍል እእቴ ምን አልባት አንቼን ለማስጨነቅ እና ከይወቱ ለማስወጣት ፈልጎም ይሆናል አይዞሽ ወንድ ልጅ ካሃዴ ነው

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Gdel hone alalechm😂😂

    • @ysolnet
      @ysolnet 2 หลายเดือนก่อน

      ሌባ እናት ልጇን አታምንም ።😂😂😂

    • @EndaleYirdaw-th2hu
      @EndaleYirdaw-th2hu หลายเดือนก่อน

      በቃ እዲህ ነው የምታስቢው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    አይ መጥፎ ጎደኛ ገደል ዉስጥ ነዉ ሚከተዉ እኮ ያየጥላ ስራ ነዉ እህቴ ተጠመቂ ምትድኚዉ በፀበል ነዉ በእምነትሽ በርቺ

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዘንድሮ ብልት ግን ምን ሆኖ ነው😂😂😂😂😅

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ባንተ ነው የሳኩት😅😅😅

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Wedo madel😂😂😂😂

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 2 หลายเดือนก่อน

      Hahahahahaha....

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 หลายเดือนก่อน

      አረ ይገርማል ከንቱ ትውልድ 🐛🐛🐛🐛

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 หลายเดือนก่อน

      የወያኔ ትውልድ እምሳቸውን አስፍቶት መቀሌ ገባ ።😅😅

  • @SaaraSaid-q2r
    @SaaraSaid-q2r 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሌላይሞክርሽ እና ያምእደዛካለሽ ምናልባት መለየት ፈልጎ ይሆናል😊

    • @gashawendirie
      @gashawendirie หลายเดือนก่อน

      ሣራ ያችሥከፋ ሌላ አሥሞክሪውአላልሽም

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ምንም ችግር የለብሽም እሱላይ ነው ችግሩ እንደተረዳሁት ምን አልባት እሱ ሹፌር ሰለሆነ ተለያዩ ሴቶች ጋር ሊወጣ ሰለሚችል አነሱን እያሰበ እነዳይሆን ብዬ እጠረጥራለሁ ያለበለዚያም ሁለታችሁም ፀበል ብትፀበሉ መፍትሔውን ታገኛላችሁ ነው የምለው።

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 19 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ፀበል ግቢ ውድ😢

  • @bedaneedo4237
    @bedaneedo4237 หลายเดือนก่อน +2

    የምያሠፍር አለበበሰ ነዉ::

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 2 หลายเดือนก่อน +3

    አውቆ በሞራልሽ ላይ እየተረማመደ ነው ንቂ ካልፈለገ ተይው ባንድ እጅ አይጨበጨብም ጊዜ አታጥፊ አውቆ ነው ጤነኛ ነሽ አትፍሪ እሱ ብዙ ሴት ያውቃል ለዛም ነው ህይወት ፍቅር የሚባል ጣእም ያጣው አቺ ውድ ሴት ነሽ ተረጋኪ ምንም አልሆንሽም ።

  • @yeshiwondmolla7797
    @yeshiwondmolla7797 24 วันที่ผ่านมา

    ልጅቷ ድርሰቱን በደንብ አላተናችውም 😂

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m หลายเดือนก่อน

    ብልግናው በዛ

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናልባት ቤተሰቦችሽ ሰለሜጠሉት አቼን ደም በዚህ እዴጠላሽ አርገው መትተውበሽ ወይም መትተውበት ነው የሚሆነው እሲ ፀበል ሄጅ ❤ አይዞሽ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 หลายเดือนก่อน

    እህታችን በደረሰብሽ ችግር በጣም አዝኛለሁ
    ግልጽነትሽን በጣም አደንቃለሁ:: ይህን ቪዲዎ የሚያዩ ሰዎች አንቺን መለየት ይችላሉ:: የባሰ መጠቅዋቀሚያ መሆንሽ የባሰ ጭንቀት ላይ እንዳይጥልሽ ያስፈራል
    ተረጋጊ: ተጠንቀቂ: እግዜር ይርዳሽ

  • @Warsay1tsegay
    @Warsay1tsegay หลายเดือนก่อน

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ አንድ ነገር አልነግርሽም እያንዳንዷ ልጃገረድ የጅምላ ፈሳሽ አላት። አንዳንዶቹ ያለሱ የተወለዱ ናቸው. እና አንዳንድ ልጃገረዶች ሕይወታቸውን ሙሉ በሙሉ ያልፋሉ እና በሴት ብልት የግብረ ሥጋ ግንኙነት ጊዜ በጭራሽ አይሰበሩም። የእርሶን ሃይሜን እንደ ፈረስ ግልቢያ፣ ስንጥቅ በመስራት፣ በመኪና አደጋ፣ በመሮጥ/በመዝለል፣ በሴት ብልት ወሲብ ወይም በማስተርቤሽን ባሉ በርካታ ነገሮች ሊሰበር ይችላል።

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 2 หลายเดือนก่อน

    ጓደኛዬ ጎበዝ ናት መሪ ጌታ ጋር ወሰደችኝ ግን የባሰ አሰፋው😅😅😅😅😅😅

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ የሥራ ኤል ዓምላክ ይርዳህ

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔወኔ እዳው ምን አለ ወደሀኪም በከዱ እዳው ማፈር ጠፍ

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo 2 หลายเดือนก่อน +7

    መተት ተደርጎብሽ ሊሆን ይችላል ፀበል ግቢ

    • @dessiemamo2145
      @dessiemamo2145 2 หลายเดือนก่อน

      kentu neh

    • @Sarasarayahoo
      @Sarasarayahoo 2 หลายเดือนก่อน

      @dessiemamo2145 lemn

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d หลายเดือนก่อน +1

    ከምታወረ፡ሚዲያላይ፡ከምትቀርቢ፡ዝም፡ብለሽ፡ፀበል ፡ግቢ፡መተትነው፡አጋንት፡በደካማ፡ጐንሽ፡ዳይገባ፡ፀበል፡ግቢ፡ማሬ

  • @bashirmohammed3628
    @bashirmohammed3628 2 หลายเดือนก่อน

    Bekesha mesifiya sifiwu

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ጉድ አምላኬ ምድነው የሰማውት

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባሕል ቤት ሳይሆን ዶክተር ጋር መሔድ አለብሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ታረቂ

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሮዉድ፡ሲላዎኔ፡ሳፋ፡ሃዞሺ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ጉድ ነው 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @MmmM-l7k7h
    @MmmM-l7k7h 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳❤❤❤

  • @WdiAm
    @WdiAm 25 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 14 วันที่ผ่านมา

    ኮለጅ ተምረሽ ወደ ምርጌታ?

  • @HadraKore
    @HadraKore 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ጌታ ይርድሽ

  • @YezihalemTaye
    @YezihalemTaye หลายเดือนก่อน

    ምንም ጥያቄ የለውም የብዙ ሴቶች ግንኙነት ስለለመደ ጣዕምን ስለሚመርጥ ነው አንች ችግር አይኖርብሽም!!

  • @Araeyaraya-e2u
    @Araeyaraya-e2u 12 วันที่ผ่านมา

    ደሙ ለምንድነው የፈለገው ነብር ሁኖ ልጠጣው ነበር እንዴ ይገርማ ደሞ ሁሉም ሴት አይደሙም ስላልደማ ደሞ ድንግል አይደለችም ማለት አይቻልም

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ወወልድ 2018 ናፈከኝ ቶሎ ከች በል ለውጥ ካመጣን

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 2 หลายเดือนก่อน

    Safuu yaa umma koo maalumaati jira 🙏🥲🙆🙆

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም መርጌታዎች ግን የሤትም ሆነ የወንድ ብልት ላይ ሆኑዋል ትኩረታቸው ሁሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደው ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ የሠው ልጅ እንደት እሠይጣን ጋር መፍትሄ አለ ብሎ ይሄዳል መርጌታዎች በርቱ የወንዱንም የሤቱንም እንደየፍላጎታቸው አርጉላቸው ይህን ኮመንት ሥፅፍ በጣም እየሣኩ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደው ዘንድሮ የማንሠማው ጉድ ጠፋ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ay wendoch dem kalfesese dingil ayidelechem yilalu .wendoch enante dingil nachu wey?

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk หลายเดือนก่อน

    በእርጋታ ሆነህ ባለጉዳዮችህን መከታተልህ ቪዲዮውን ጨርሰን እንድንመለከተው ያደርጋል ቀጥልበት

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ምን ጉድ ነው ደህና ነገር አይሰማም እንዴ

  • @sisayboset4678
    @sisayboset4678 2 หลายเดือนก่อน

    ባልሽ ራስ ወዳድ ነዉ
    እንደኔ የሚያስፈልግሽ የስነ ልቦና ምክር ነዉ ሀኪም ቤት ሂጂ ደብተራጋ አትሂጂ የባሰ ህወትሽ እንዳይመሰቃቀል ።

  • @Syane6290
    @Syane6290 13 วันที่ผ่านมา

    🍯

  • @kubromzewde9008
    @kubromzewde9008 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሚገርመኝ ስለ ደብተራዎቹ ነው እንደ ዝምብ እማይገቡበት ነገር የለም ፡ ፡

  • @diye2138
    @diye2138 หลายเดือนก่อน +6

    ፀበል ተጠመቂ ከዛ እቤትሽ ሆነሽ ለሊት ስገጂ ፀልዪ እንዲሁም መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጪ። ከቻልሽ የቀሲስ ሄኖክ አይነጥላ ዩቱዩብ ገብተሽ አዳምጪ ከጎበዝሽ ስገጂ ሁሉንም ታዪዋለሽ። ትዳርሽን ሁኔታውን እስኪገለጥ አትልቀቂ ለባልሽም በክርስትና ስሙ ፀልዪለት።

  • @Susu143j
    @Susu143j 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስተግፊሩላህ 🤐🤐🤐🤐

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 หลายเดือนก่อน

    You did a big mseatik

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 หลายเดือนก่อน

    እሰቲ 20018ቶሎ ናአ 20017የምንሰማው ነገር ያስጠላል

    • @የልፋል
      @የልፋል 2 หลายเดือนก่อน

      አይዚሽ ያበሰ እንጂ የተሻለ አይመጣም 😂😂😂😂😂 ስንት ዘማን አመራርን ግን ተስፋ አንቆርጥም

  • @tamrataboye
    @tamrataboye 2 หลายเดือนก่อน

    ere tenkilina new medanitu, tsebel tetemeki

  • @aisa-rr6gy
    @aisa-rr6gy 2 หลายเดือนก่อน

    ከባድነው

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemasema gud yelm
    Edmie lesoshal midya😂😂😂😂😂😂

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 หลายเดือนก่อน

    sawu E/Rn Rasawu Inde Wada Xoqay Mihedaw😢😢😢😢 Wada E/R Tamalashi

  • @BetiBeti-j3v
    @BetiBeti-j3v 2 หลายเดือนก่อน

    ዉስጥ ግባና ተይና 🤔ዋናው በቦታው መኖሯ ነው 😁😁

  • @ZeluFekade
    @ZeluFekade 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጸበል ለምን አትሄጂም

    • @NatishaDeme
      @NatishaDeme 2 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ ኦርቶዶክሶች ፀበል አያድንምምምምም። ቆይ ፀበል አምላክ ነው እንዴ ያድናል ወይ?

    • @ZeluFekade
      @ZeluFekade 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@NatishaDeme አይ የ666 መንፈስ ነው የሚያድነው የሀሰተኛው መንፈስ ልጆች

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዉጭ ለምዶ ነው የዉጭ የለመደ ሰው የቤቱ ያስጠላዋል ወይ ከህይወቱ ሊያስወጣሽ ፈልጓል ሌላ አለችው ንቂ ለአንች ያለው አለ እህቴ ወይ የሱ ትንሽ ሁኖበት የራሱን ሊደብቅ ወደ አንች አዞረዉ

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 หลายเดือนก่อน

    Tefetro new eko. Menem cheger yelewem. Position keyresh adregi. Tebab alesefi ale. Atecheneki.

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 หลายเดือนก่อน

    Mergeta eko tenkway new. Satene new. Erkuss new. Atehiji

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ። ሙስሊም አረገህ። ሺሺግ። አረገህ። በትዳሬ አሰዴሰተህ። ሰላኖረከኝ። አልሀምዱሊላህ። ወሏሂ ሙስሊመረ። መሆን መታዳልነው። ካፊሮች። ወይ። አሎህን። አይፍሩ ወይ ሰዉን። እረረረረረ። እኝኝኝኝኝኜክ። የሙስሊም። ሴት ጥብቅናትኮ። በሁሉም ቦታ። አፋን አከፍትመረ። ወሏሂ

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 2 หลายเดือนก่อน

      ቱ ሙስሊሞች አትብሱምዴ መተተኞች😅😅😅😅😅😅😅

    • @GhGh-du4ke
      @GhGh-du4ke หลายเดือนก่อน

      በሧቤት የገባዉ ችግር በቤትሽ ይግባ

    • @Ethiopiamekonnen
      @Ethiopiamekonnen 25 วันที่ผ่านมา

      ተናግረሽ ሙተሻል የየግለሰቡን ነውር ሀይማኖት ለመስደብ የምትጠቀሙ ሰዎች ክብረቢሶች ናችሁ።ሲጀመር ያንች ባል ብትደብሪው በላይሽ ላይ 4 ማግባት ይችላል ምን ቸገረው እስልምናው ይፈቅድለታል

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 2 หลายเดือนก่อน

    እረዘንድሮ፣የማይመጣ፣ጉድ፣የለም፣እረ፣ሴቶች፣ትንሽ፣እፈሩ፣ሚድያላይ፣የማይወጣነገር፣አታውጡ፣እባካችሁ

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

    Bemeri gieta smyetchawet
    Xeqywech egziabhier ybekelachu

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል หลายเดือนก่อน

    እን የሚገርመኛ ሴቱ ምነካም እንደው ተው እግዚአብሔር ፍሩ ነው በየሚዳው ቱ ሰው ገበናውን እንዴት መሸፈን ያቅተዋል🙊🙉🙈

  • @MekonnenBekru
    @MekonnenBekru 2 หลายเดือนก่อน

    It may be a spiritual problem. So. it needs praying.

  • @ibrooopap
    @ibrooopap 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 2 หลายเดือนก่อน

    መፍትሔው መስገድ መፀለይ ንሰሃ መግባት ነው ፀበል መጠመቅ ደብተራው አጋንንት አዋርሶሻል በተረፈ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ቻናል አድምጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Hulum sew slemenafst mereja binore kezihhulu ydn neber😢😢