🛑እርቃኔን ቆሜ ለሴጣን እገብራለሁ|Hab media /አዳኙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 515

  • @Adagnua1
    @Adagnua1  หลายเดือนก่อน +13

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏

    • @Isuman38
      @Isuman38 หลายเดือนก่อน +1

      Indet magegnet ichilalehu kezi aganintawi hiwot inditeota iredatalehugn. Pls communicate argigni anchi.

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 หลายเดือนก่อน +60

    ይህ ነገር ቀላል አይደለም ለምን ወዳንቺ መጣች ይከታተሉኛል የማደርገውን ሁሉ ያውቃሉ ብላለች እና እባክሽ ተጠንቀቂ

  • @HhxHjx
    @HhxHjx หลายเดือนก่อน +12

    እህቴ ከሀይማኖት አባቶች ብትገናኝ ነዉ የምጠቅምሽ እንጅ እቺ ምንም አታግዚሽም ከቻልሽ ከመምህር ተስፋዬ ተገናኝ ፀበል ተጠመቅ እህቴቴ

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 19 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢በስላሴ ስም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ተሰአለነ ተዘከረነ😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @SebeleAden
    @SebeleAden หลายเดือนก่อน +9

    ከጭንቀት የሚያወጣው እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ሆይ ይህን ክፍ መንፈስ ከምድራችን ላይ ያንሳልን

  • @AbelWelenchael-n5k
    @AbelWelenchael-n5k 26 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ሆይ ከዚ ነገር ሰውረን ላንቺ ዶሞ ፈጣሪ ካለሺው ያውጣሽ

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani หลายเดือนก่อน +4

    ሰዎች ነቁ ይቺ ማስታወቂያ ነው የሰራችው እራሷ ሳትወጣ መምከር ምን የሚሉት ነው

  • @tru1614
    @tru1614 หลายเดือนก่อน +29

    ወደ ፀበል ሂጂ ሁለት ሰባት ተጠመቂ ወደ መድሀኒዓለም ወደ አባትሽ ሂጂ አለም ከንቱ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @GizawAshu
    @GizawAshu หลายเดือนก่อน +21

    በእምነት ንሰሐ ገብተሽ ስጋወደሙን ተቀበይ ቢገልሉሽ እንኳን ስጋሽን ነው የሚገሉት ነብስሽን አድኚ ነገ የምትሞቺውን ሞት ነው ዛሬ የሚገሉሽ ማንም ደግሞ ከስጋ ሞት የሚቀር የለም መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @YunusYunus-x2i
    @YunusYunus-x2i หลายเดือนก่อน +15

    እኔ ሲመስለኝ የተቸገሩ ሰዎችን ወደዚ አምልኮ እየሳበች ነው ወይም በተዘዋዋሪ ማስታወቂያ እየሰራች ነው ማንም ከዚህ የሚማረው ነገር የለም

    • @Sol594
      @Sol594 หลายเดือนก่อน +4

      ሪፖርት አድርገን እናዘጋው

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @BereketTilahun-xi2iv
      @BereketTilahun-xi2iv หลายเดือนก่อน

      you great !!!

    • @BereketTilahun-xi2iv
      @BereketTilahun-xi2iv หลายเดือนก่อน

      best view

    • @BiruktayitMasresha
      @BiruktayitMasresha หลายเดือนก่อน

      ኖ ይሄ ነገርማ መውጣት ነበረበት ይሄን ጉድ ሀገራችን ለይ ማን አለ ብሎ ያምናል ህፃናትና ውጣቶች መዳን አለባቸው እግዚአብሔር ልጆቻችንንም እኛንም በቸርነትህ አስመልጠን ይሄ ጉድ ነው የፈጠርከን ማረን ችግራችን አንተን እስኪያስክደን ድረስ አይሁን ማረን ፈተናችንን በአቅማችን ያድርግልን

  • @AmanAs-gm2cb
    @AmanAs-gm2cb หลายเดือนก่อน +7

    ባይበላስ ቢቀር አላማው ግን አልገባኝም ? ለማንኛውም በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ አሜን !!!

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e หลายเดือนก่อน +9

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንደዋጀን በደሙ እንዳዳነን ሉሲፈር ዲያቢሎስ የኛን ደም ይፈልጋል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +8

    ስላም በአባታችን በመድሀኒት በጌታችን ነእየሱስ ክርስቶስ ነው ወደእግዚአብሄር ተመላሺ ንስሀ ግቢ

  • @BezaWerkneh
    @BezaWerkneh 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው ለሁለት ጌቶች አይገዛም ይላል ቃሉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 หลายเดือนก่อน +5

    እህት መንገዱ አንድ ነው እሱም ስለ አንቺ ስለየሰው ልጅ አንድያው ልጁ ሳራራ የሰጠንስለ ሁላችን የዘላለም ጌታ እሱ እየሱስ ክርስቶስ በማመን አምልጭ አሁንም አረፈደም እህት ፣ጌታ እየሱስ አሁን ይወድሻል ።

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 25 วันที่ผ่านมา +1

    እህት እንደዚህ አይነቱ ነገር ማቅረብሽ የሚያስመሰግንሽና ትውልዱን መታደጊያ ስለሆነ። ረጅም ርቀትና ዘላቂ መንገድ ለመሄድ ከፈለክሽ ሰጋጅ፣ ፀላይ፣ ቅዱስ ቁርባን ወሳጅ መሆን አለብሽ ካልሆነ ግን በዚህ ፕሮግራም ብዙ ሰው ስለሚነቃ የሚናደድ እርኩስ መንፈስ ወደ አንቺ በፈተና ስለሚመጣ ራስሽን ቅድም ባልኩት እንቁ ነገሮች ካላጠርሽ ፕሮጀክትሽ አጭር ነው።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 หลายเดือนก่อน +7

    አትጨነቂ እግዚአብሔር አሸናፊ ነው። ማንም እሱን የሚገዳደረው የለም። ይደመስሳቸዋል። እንች ጨክነሽ እልም ብለሽ ወደገዳም ሄደሽ ንስሀ ግቡ እዛ ተቀመጭ ለተወሰነ ግዜ ትድኛለሽ እነሱንም ይደመስሳቸዋል። እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኢትዮጵያ ትድረስላት። ስልጣኑን ትሻረው። የዘላለም እሳት እንዳይበላሽ ከአሁኑ እራስሽን አድኝ ፍጠኝ።

  • @edeletube700
    @edeletube700 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ቻልክ
    ማረን ይቅር በለን ነፍሴን አድን አለም ግን ከንቱ ናት😢

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይጣን ነጳ ስጦታ የለውም።የጌታ ቃል እንዲህ ይላል ጠላት ሊሰርቅ፣ ሊያርድ፣ሊያጠፋ ነው የሚመጣው ጌታ የሱስ ግ ን ሂወት እንዲሰጠን ለኛ ሞተልን እባካቹ አትጃጃሉ ወደ ጌታ ኑ ከጠላት የሚያድናቹ ጌታና ጌታ ብቻ ነው። እህቴ አሁንም ግዜ አለሽ ሳያጠፋሽ ወደ ቸርች ነይ አይዞሽ አትፍሪ ሰይጣን ውሸታም ነው ሃይል የጌታ የሱስ ብቻ ነው።እየሱስ ያድናል ይታደግማል ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GemechuAlemayehu-b5u
    @GemechuAlemayehu-b5u หลายเดือนก่อน +29

    ከምንም ከማንም በላይ ኢየሱስ ይወድሻል ነፃ ያወጣሻል::

    • @Tube-cb3iu
      @Tube-cb3iu หลายเดือนก่อน +3

      ተው እናንተ መናፍቃን አትሳሳቱ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተም ቢሆን ወደቀናችው መንገድ ተመለሱ

    • @PrtoPrto-q2j
      @PrtoPrto-q2j หลายเดือนก่อน +2

      ​እየሱስ ያድናል 👈

    • @PrtoPrto-q2j
      @PrtoPrto-q2j หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ♥️🙏🙏

    • @gebrehiwottesfayberhie3814
      @gebrehiwottesfayberhie3814 หลายเดือนก่อน +1

      yaw new yemtamelkew 666 new

    • @GemechuAlemayehu-b5u
      @GemechuAlemayehu-b5u หลายเดือนก่อน

      ዋናው ነገረ ኢየሱስ እንደምያድን እና ነፃ እንደምያወጣ ማወቅ​ ነው:: Stayblesseddear@@Tube-cb3iu

  • @YohannesAlemayehu-r8g
    @YohannesAlemayehu-r8g หลายเดือนก่อน +8

    ''የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ''

    • @DB-kv3wu
      @DB-kv3wu หลายเดือนก่อน

      በደንብ ለሰማ ሰው ድብን ያለ ውሸት ነው። አቅራቢዋ ቢዝነስ እየሰራች ነው

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ለራስሽ በጣም ተጠንቀቂ እንልሽ አለን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 หลายเดือนก่อน +48

    ፀበልሽን ተጠመቂ ገዳም ገብተሽ ተቀመጪ ፃሚ ፀልይ ስግጂ

    • @DhDhh-u6f
      @DhDhh-u6f หลายเดือนก่อน

      @@ertaerta726 ምን ፀበል ትሄዳለች አይሜሪካ ሊልኩኝ ነው እያለች

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 หลายเดือนก่อน

      መኪናዋስ?😂😂😂
      ይህ ሁሉ ዝብረቃ ሸርሙጣ እንዳልሆነች፤ በገንዘብ ሰውነቷን ሽጣ እንደምትኖር ለመካድ አደል እንዴ?

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio หลายเดือนก่อน

      በሰይጣን እጅ ዉስጥ ናትኮ በፍቃዷ እና ቀላል መሰለሽ መዉጣት ።ብቻ መድህን አለም ይታደጋቸዉጅ

    • @almaza6666
      @almaza6666 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከሠይጣን ስራ መቸ እደምወታ አንድ ተግባር ስራ የለኝም😢😢😢​@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

  • @geta9722
    @geta9722 หลายเดือนก่อน +27

    ያለ ጌታ እየሱስ ምንም ማምለጫ የለሽም። ሰለዚህ የጌታ ሃይል ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣሽ እባካችሁ እንፅልይላት እግዚያብሄር ይህን የክፉ መንፈስን ከሃገራችን ያንሳልን ። ሃይማኖተኛነት አይለም ጌታ ነፃ ያወጣሻል። ብዙ ተወስዶብናል።

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው😢😢😢ጸበል ሂጂ የኔ እህት

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 หลายเดือนก่อน +4

    እናክሽ ለራስዋ ትምሃር አትናካኪ ፅዮንየ ስለምንወድሽ እባክሽ ከዚህ ተጠንቀቂ

  • @gatenatengda7451
    @gatenatengda7451 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል ወይ ይች ዓለም ለቀሪ ዓለም ኧረ እናስተውል ሰላም ያለው በክርስቶስ ብቻ ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher หลายเดือนก่อน +11

    እየሱስ ብቻ ጌታ አምልኪው እሱን ከያዝሽ ስይጣን አመድ ነው ፅልዬ 🙏

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 หลายเดือนก่อน +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ያረብ አደራህን ከአንተ ዉጭ ማን አለን🤲

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +1

    ይዘሻአቸው ያጠፈአቸአውሰ ነአፈሰ 😢😢😢😢😢😢😢😢ቅዶእሰ ሜካአኤል ይድርሰላአቸአው

  • @samisemere3885
    @samisemere3885 หลายเดือนก่อน +18

    እህቴ ወደገታ ቤት ሕጂ ጌታ ይፈታሻል ነፃ ያረግሻል ንስሐ ገብተሽ ወደ ጌታ እየሱስ ተመለሺ ።ኢየሱስ ይወድሻል።

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 หลายเดือนก่อน

      ​@@messeretagegnehu6683ስሜን በትክክል ያልጠራ ሀጥያተኛ ነው አላለ በክርስቶስ እመኚ ተከተይው እምነትን ለአገልጋዮቹ አትስጪበት ሰው ለሰራው አትስገጂ አጠራር ቾግር የለም

  • @NEGASImebrahatu
    @NEGASImebrahatu หลายเดือนก่อน +3

    እ/ር ምህረት ያርግልሽ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ የስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ እውነቱን ሚጋልጥ ሰው የለም ለገንዘብ ሲል እናት ምትገደል በት ጊዜ ነው ያለነው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน +3

    ❤እች ልጅ በጣም ትልቅ ሰው ነች❤በእውነት እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @InduTahaye
    @InduTahaye หลายเดือนก่อน +8

    እንዴት ያሳዝናል ወረራ ነው በህዝቡ ላይ የተያያዙት ማን ያውቀዋል ይህንን ጉድ ፡ 😢😢አሁንም የመኪናው ከለርና የለብሰችው ልብስ እኮ ጥቁር ነው 😢😢 ።
    አንቺስ መውጣት ከፈለግሽ ወደ ካህን ንስሐ አባት ሂዲና ደህና አባት ይዘሽ ምክር ተቀበይ ።

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 14 วันที่ผ่านมา

    አልሀምድልላህ ሙስሊም ላደርከኝ አላህ ባንተ ምንገድም እምሞት አድርገኝ እኛ ሰይጣንንም አእዝቢላይ ብለን እናባርርዋለን እንዴናተ እራቁት እየሄድን ባልታጠበ እጁ አይዘልፈንም አልሀምድልላህ

  • @abenezermichael7712
    @abenezermichael7712 หลายเดือนก่อน +9

    እንዳትሄጄ የልሱፈር ባርያ ትሆኛለሽ ንስሀግቢና እየሱስን ተቀበይ አምልጪ እየሱስንተከተይው

    • @ShefnTekola
      @ShefnTekola หลายเดือนก่อน +1

      እየሱስን ከኤርፖርት ነው የምትቀበለው😅😅😅😅😅

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መሀሪ ነው❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +13

    ፅዎንዬ ሳስብሽ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ደስታሽን ያሳይሽ ያሳየን❤❤❤❤

  • @abenezermichael7712
    @abenezermichael7712 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ወደጌታ እየሱስ አምልጭ ይታደግሻል

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ መጀመርያ ወደገዳም ሄደሽ ንሰሀ ገብተሽ ተጸብለሽ ሙሉ ለሙሉ ከጥልቁ መንፈስ ፈጣሪ ሀይል አለዉ ሙሉ ለሙሉ ያወጣሻል ከዛ በዃላ ነዉ ምስክርነትና ሌሎች እንዲድኑ መናገር ያለብሽ ምክንያቱም እንዳልሽዉ ስለሚከታተሉሽ ቅድምያ መንፈለሱን ከዉስጥሽ አዉጪ ከዚህ በዃላ በህይወት ካቆዩሽ በተረፈ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ብቻ ታዳግሽ ነው። ሳታመነቺ ወደጌታ ነይ፣ ኃይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @edeletube700
    @edeletube700 หลายเดือนก่อน +2

    ተጠንቀቂ እዳይገብሩሽ የትም ሀገር አትሒጂ ፀበል ሒጂ እባክሽ እህት አለም

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ያለኝ ነገር ከንግግርሽ ውስጥ ሴጣን ሶስት ናቸው ማለትሽ ነው እራይ ዮሀንስንም ስናጠና ሴጣን በሶስትነት ተገልጦ እደሚሠራና የመጀመሪያው ገሀነብ ቀማሾቹም ከነ ሂወታቸው ወደእሳት በሀር ይጣላሉ ይላል ራእይ 19:20 በምእራፍ 20:10 ስለዚ ሶስት አምላክ(ስላሴ) አምልኮ ሊታሠብበት ያስፈልጋል
    እግዚአብሔር ግን አንድ ነው ዘዳግ 6:4 ማርቆ 12:29 ት/ዘካሪያስ14:9 ይሁዳ1:4 ገላቲያ3:20
    እና ትውልድ የሚተርፈው በወንጌል ብቻ ነው ወደዚህ ሂወት የገባ በራይ ዬሀንስ በምእራፍ 20 እደምናየው ምህረትም ሆነ የንስሀ እድል ፈጽሞ የለውም

  • @AbebaEyasu-f3y
    @AbebaEyasu-f3y หลายเดือนก่อน +12

    ጌታ ኢየሱስን ቶሎ ተቀበይ ያለ ጌታ ማሸነፍ አትችይም

    • @Tube-cb3iu
      @Tube-cb3iu หลายเดือนก่อน

      ተው እናንተ መናፍቃን አትሳሳቱ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናንተም ቢሆን ወደቀናችው መንገድ ተመለሱ

  • @sisaymesayfikadu1994
    @sisaymesayfikadu1994 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ማስተማሪያ ድርሰት ነው ግን መቼቱ ትንሽ እርማት ይፈልጋል ለሌላ ጊዜ አስተካክሉት ምክንያቱም ታሪኩ በጣም ግልጽ ስለሆነ በቀጥታ ማን እንደሆነች ያውቁዋታል ፊቱዋ ለኛ ይሸፈን እንጂ ሊያቁዋት ይችላሉ ብቻ ሀሪፍ ኮንተንት ነው👍

  • @Wonde-f6d
    @Wonde-f6d หลายเดือนก่อน +5

    አሁን አንቺ የሉሲፈር ተከታይ ነሽ መኪናውም የነሱ ነው አሜሪካንም ትሄጂ ነው ግን አንቺ ምክር እየመከርሽ ነው ነው ወይስ ማስታወቂያ እየሰራሽላቸው ነው ???

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani หลายเดือนก่อน

      እኔም እሱ ነው የገረመኝ

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f หลายเดือนก่อน +35

    እኔ ግራ የሚገባኝ እደፈለጉ ወንጀል እየስሩ ሲሞላላቸው መተው ምስላቸው ተደብቆ የሚናዘዙት ምን ለማለት ነው
    በዚህ መንገድ ብር ይገኛል እያሉ ለማያውቁ ማሳወቅ ነው የሚመስለኝ ጥፍንግ አርጉ መቀመቅ መክተት ነው እደዚ አይነቶችን የምታቀርቡዋችቸውም ስተተኞች ናቹ

    • @rishane9576
      @rishane9576 หลายเดือนก่อน +6

      ኣይ ስለሞላላቸው እኮ ደስተኛ ሁነው ደስታቸው ለመግለጽ ኣይደለም መጥተው እዚ ምድያ መጥተው ምያወሩ ነብሳቸው ስለምትጨነቅ ስለሚረበሹ ለሰው ተናግረው ሰላም ምያገኙ ስለሚመስላቸው ነው እንጂ ጥፋታቸው ኣምነው እንካን ወደ ፈጣሪ በንስሓ ቢመለሱ ነብሳቸው ታርፍ ነበር ካልሆነ ግን በክፉ ሰይጣን የመጣ ገንዘብ እንዴት ሰላም ይሰጣቸዋል ኣስር ግዜ ይሙላላቸው የስይጣን የሰይጣን ነው ፉጹም ስላም የለም እና ከንደዚ ኣይነት ክፉ ስራ ይሰውረን

    • @wengelberahn8036
      @wengelberahn8036 หลายเดือนก่อน +2

      betkekl mastawekiy eyeserach new

    • @DhDhh-u6f
      @DhDhh-u6f หลายเดือนก่อน

      @@rishane9576 አሜን ከስይጣን ስራ ይስውረን የገቡትንም የመውጫውን በር ይክፈትላቸው
      ነገር ግን ተጨንቀው ሳይሆን ያላወቃቹ ይሄም አለ ግቡ እያሉ የማማለል ስልት ሲጠቀሙ አውቀው ለገቡት ደሞ እዳይወጡ የስይጣንን አቅም አግዝፈው በማውራት ለመውጣት እዳይሞክሩ ማስር ነእ
      የእውነት የተፀፀተ ስው የሚያደርገው ስህተት መሆኑን ተረድቶዋል ማላት ነው የህዝብ ነገር አስጨንቆዋቸዋል ለዚህ ጭንቀት እረፍት የሚያገኙት ያሉበትን ቦታ በመደበቅ ሳይሆን በመጠቆም ነው እስካሁን የመጡ ግን እነሱም አይናገሩ እኛም ከህዝብ አንጠይቅም
      ክነሱ በላይ አቅራቢዎች እና ህግ ዝም ጭጭ ማለታቸው
      እኛ ከህዝብ መገኛቸእን ካልጠቆሙ እዳታቀርቡልን ብለን መቃወም መቻል አለብ
      እውነት ነው የምልሽ ከዚህ በፊት የሄነ ልጅ ቀርቦ ሲናገር ከልጆች ጋር ሆነን ነበር የምንከታተለው

    • @DhDhh-u6f
      @DhDhh-u6f หลายเดือนก่อน +3

      ​​እኔ የተከፍሁበት የተፀፃትኩበት ነገር አይጠቅምም በኔ ይብቃ ህዝብ ይዳን ብዬ ከሆነ
      1 አግንኜ ሳይሆን አኮስሼ አጥላልቼ ማውራት አለብኝ
      እናሱ ግን እንደዚህ የተደላቀወ ሂወት አለ ብለው በሚገኘው ንብረት ያማልሉናል ላላወቅነው ወይም ተከታይ ላልሆነው
      ያለሁባትን ያውቃሉ አደገኞች ናቻው ምንም የሚሳናቸው የለም እያሉ አግዝፈው እየለፈለፉ ስርአቱ ውስጥ ያሉትን ለመውጣት እዳይሞክሩ ተስፍ ያሳጣሉ
      የእውነት መጥፎ ነው ብለው ካማኑ ህዝብ ይድን የሚል አላማ ካላቸው ከነቦታው መጠቆም
      ግን በየሚዲያው ሲመጡ ጋዜጠኛውም እ ውይ እያለ አቅርቦ መልካም እድል ተመኝቶ ፕሮግራሙንብይዘጋል
      ለምን ይዘው ለመንግስት አያቀርቡም መንግስትም እደፈለጉ ይሁኑ ካለ ከተጠያቂነት ነፃ ካረጋቸው
      እኛ ከህዝብ መከታተል ማወቅም እደማንፈልግ ማሳወቅ አለብን
      ከዚህ በፊት የሆነ ወጣት ቀርቦ ሲያወራ ብዙ ሆነን ነበር የምናዳምጠው የእውነት ለሀለት ተከፈልን የሚቃወም ስርአቱን ለማግኘት የሚፈልግ
      ይሄን ሂወት ምድር ላይ ከኖርኩኝ ወደ ስማይ ስሄድ የፈለገውን ያርገኝ እያሉ ይሄ የሆነው ስላቀረቡዋቸው ወንጀለኛ ብለው ስላልጠየቁዋቸው ነው
      ስለዚህ መተው ስር መስረታቸውን መግቢያ መውጫቸውን ካላሳዩ
      እየመጡ የስይጣን ተከታዩችማስታወቂያ አይስሩብን ጋዜጠኞቹም አያቅርቡብን ብለን መቃወም አለብን
      ​@@rishane9576

    • @kokobkebede7172
      @kokobkebede7172 หลายเดือนก่อน +2

      ድርሰትነው

  • @negesttekelehaymanot6298
    @negesttekelehaymanot6298 หลายเดือนก่อน +4

    ማስተዋወቂያ ነው ? ይመስላል ሰው በቸገረው ሰአት

  • @poronicaarsema3024
    @poronicaarsema3024 หลายเดือนก่อน +21

    ጸበልሽ ተጠመቂ እግዝኣቢሄር ይርዳሽ፡ እህቴ እመ ብርሃን ትርዳሽ

    • @AddisBirru
      @AddisBirru หลายเดือนก่อน +1

      የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሻል በንሰሀ ተመለሽ

  • @emebetassefa5882
    @emebetassefa5882 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ እህት አይዞሽ ይሄንን ሴጣን ድል አድርጎ ያሸነፈው የአለም መድሀኒት እየሱስ ብቻ ነው። እና ማምለጥ የምትችይው ሰይጣንን ክጃለሁ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ነፍሱን ስላነቺ የሰጠውን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለሁ እየሱስ ኘድነኝ ብለሽ ፀልይ ጦርሀይሎች አካባቢ ሙሉ ወንጌል ሄደሽ ነፃ ውጪ እፀልይልሻለሁ መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚህ ይላል መዱን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ይህ ስም ተሰጠን እርሱም የአጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ስም ነው።ጌታ ይርዳሽ

    • @የወንዝዳርማር
      @የወንዝዳርማር หลายเดือนก่อน

      ከድጡ ወደ ማጥ ህያው የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በልጅነት ተቀብላለች አሁን የሚጠበቅበት ንስሐ መግባት ብቻ ነው ከዚያማ በቤቱ መፅናት ነው በመቅደሱ እሱን እያመለከች ዲያቢሎስን ድል ታደርጋለች ነገር ግን አዳራሽ ውስጥ ዝላይ ነው

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 หลายเดือนก่อน +19

    እየሱስ ያድናል ስይጣንን ክደሽ ራስሽን ለእየሱስ ኣሳልፈሽ ከሰጠሽው እየሱስ ይታደግሻል እየሱስን ሂወቴን ላንተ አሳልፌ እሰጣለው ካልሽዉ ይስመልጥሻል

    • @VctHjf-b6e
      @VctHjf-b6e หลายเดือนก่อน

      Kkk

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +2

    በእየሱስም ለሰይጣን መሰዋት መሆን ለዚና አይ ይች አለም ጌታ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔

  • @AlmayewuAlex
    @AlmayewuAlex หลายเดือนก่อน +2

    ቀጭዬ በሰላም ነው የጠፋሽው እንዃን መጣሽ።

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @isakabdi7887
    @isakabdi7887 หลายเดือนก่อน +4

    I think she is doing her job. She is spreading her message

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ድህነት ዓይኑ ይጥፋ

  • @emebetassefa5882
    @emebetassefa5882 หลายเดือนก่อน

    አንቺም ወደ ሚዲያ ያመጣሻት እግዚያብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪ።

  • @TiggestT
    @TiggestT หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በፈጣሪ ሰም እህቴ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ እግዝአብሄር ይረዳሽ ፂየ እራሽን ጠብቂ

  • @DajaneHayilu-t4r
    @DajaneHayilu-t4r 18 วันที่ผ่านมา

    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ።ስለዝህም ኢየሱስ ይፈታሻል።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ይቻላል ነገር ግን ዋጋ የለውም. በዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ከዘላለም ሕይወት ጋር ሲወዳደር በጣም ጥቂት ዓመታት ብቻ ነው። በህይወትህ አትታለል። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ እና ንስሐ ግባ።

  • @JdjdHdn-n9o
    @JdjdHdn-n9o 29 วันที่ผ่านมา

    ምንም አያረጉሽም እንኳን ቤትና መኪና ሰጡሽ ተያቸው።ለኔም በሰጡኝ እንጂ በጭራሽ አልፈራቸውም

  • @YohannesAlemayehu-r8g
    @YohannesAlemayehu-r8g หลายเดือนก่อน +5

    ''አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም '' ገንዘብ ፈልጋ በፍላጐት ለሄደና አሁንም ሆነ ብላ እያገለገለች ገንዘብ እየተጠቀመች መጠቀሟንና መቀየሯን እያሳየችን ለሰዎች እንዳይገቡ ብሎ ምክር መስጠት ምን ማለቷ ነው?! በተዘዋዋሪ ግቡ ማለቷ ነው።

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 หลายเดือนก่อน +3

    እንደአንቺ ደምትገብር የነበረች ነፃየወጣች በማርሲል ቴሌቢዥን ስትመሰክር ሰምቻለሁና ወደእዚያ ቤትሂጂ የዲያብሎስንሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅተገለጠ

  • @MekdesGebeyehi
    @MekdesGebeyehi หลายเดือนก่อน +1

    ውድ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው የስጠሽን እኒምበችግር ምክንያት ለመሆን

  • @ayenewgetaye1874
    @ayenewgetaye1874 6 วันที่ผ่านมา

    ሲጀምር አምናበት ነው የገባችው።አንዳንዴ ፈተናውች ሲመጡብን እግዚአብሄርን ማመንና ተስፋ ማድረግ ሲቻል ሌሎች አቋራጭ መንገዶችን መፈለግ እንደዚህ የማንዎጣው ጨለማ ውስ ይከተናል።
    ከሰይጣን የመጣ ፈተና መውጫው ከባድ ሲሆን
    ከእግዚዓብሄር የመጣ ፈተና መጨረሻው ብርሃን ነው።በፈተናዎች መካከል እግዚዓብሄርን ማሰብና ተስፋ ማድረግ ጥሩ ነው
    አሁን የእሷ መፍትሄው ያላትን ንብረት ወደቤተሰብ አስተላልፋ ሲም ካርዷንና የምትጠቀምበትን ስልክ አጥፍታ ንስሃ ገብታ ወተዎሰነ ወራት ገዳም ትግባ
    እግዚዓብሄር ይርዳሽ።

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @yetemegenali-9074
      @yetemegenali-9074 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ጌታ ሳይሆን ጌታ አለው

  • @AlemMolla-vz6lh
    @AlemMolla-vz6lh หลายเดือนก่อน +2

    አፈር አባሽ ብይ የሠይጣን አምላኪ ከሆንሽ ክሩን ካንገትሽ አውልቂው ይድፋሽ የስንቱን ሂወት ነው ያበላሸሽው

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa หลายเดือนก่อน +1

    እዩ ጩፋና እስራኤል ዳንሳን አላገኘሻቸውም እዛ

  • @MekashawDessie
    @MekashawDessie หลายเดือนก่อน +1

    ሰይጣን የተደረግው የተነገረውን ያውቃል ነገር ግን ገዳም ሂጅ። እናት ግን አይዞሽ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i หลายเดือนก่อน +2

    ምናባሽ ሰይጣን እና ታዲያ ቦታውን ለምን ትደብቂያለሽ ትውልድ ለማትረፍ ከሆነ !!!!

  • @rocklummer1738
    @rocklummer1738 29 วันที่ผ่านมา +1

    የዋሸችዉ ነገር አለ ምን እንደሆነ አዉቃ ነዉ የሄደችዉ ሲጀምር ሲቀጥል ከሰዉየዉ ጋር መጀመሪያ የለያን አላወሩም።ፋቷ ከተሸፈነ አይቀር እውነቷን መናገር፣

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ክፋት፡ ሲኦል ሲገባ ሁሉንም ወደ እሳት የሚከት ክፉ፡ ወደሽ የገባሽበት ነው ማን አስገደደሽ መኪና ብላችሁ ልትሞቱ ነው ገደል ግቡ እግዝአብሔር የሚመለክበት ሀገር እየኖራችሁ ለሰይጣን የምትገዙ ፡ እኛ በሰው ሀገር የምንኖረው ስንት ፈተና በእግዝአብሐ‍ኤረ አልፈን እንኖራለን፡

  • @MilionHailemareyam
    @MilionHailemareyam 11 วันที่ผ่านมา +1

    Memhr grima ena kiss henokweledemariyam ena memhr tesfay abera ena komos abasamual ena kiss henok tefera enketatele enderita betegbari

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe หลายเดือนก่อน +3

    ፂ ተጠቀቂ ለምን ካቺ ጋር መጣች የራስሽ ላይበቃ ሌ ሎችንም አስገባሻቸወ

  • @abatemolla3952
    @abatemolla3952 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይታደገን ክፋ ዘመን ማንም ሰው ወደ ፈጣሪው ይጸልይ! ፈጣሪ መሀሪ ነው።ንስሀ እንግባ!!!

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳሰብሽው እመቤታችን ከልጇ ጋር ትድረስልሽ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +1

    እኔኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @tamiratyohannes4989
    @tamiratyohannes4989 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ከዚህ ያወጣሻል። መፍትሔው ኢየሱስ ነው። ጌታን ኢየሱስ እመኝ!!!

  • @KirosHadish
    @KirosHadish หลายเดือนก่อน +1

    ወደዛ እንዱታገባሽ ተጠንቀቂ እዳትሰልብሸ ሰለም ብላ ማደንዘዣ አድርጋ አደራ

  • @YordanosTewelde-o3w
    @YordanosTewelde-o3w หลายเดือนก่อน +1

    ኣይዞሽ እህቴ አየሱስ ጌታ ነው ወደሽ ስላልገባሽ ሊያድነሽ ይችላል ሂወትሽ ለጌታ ስጪ ንስሃ ግቢ ጊታ የሱስ ጌታየና ኣምላኬ ነህ ብለሽ ተቀበይው ጊታ ፍቅር ነው ለ ኣባትሽ ደግሞ ምህረት ያደርግልሻል

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸት እውነት😂 የተጠና ግን የተምታታ ሀሳብ ነው። በሚቀጥለው አስተካክለሽ ተውኚ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf หลายเดือนก่อน

    የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500ሞቶ አስገቡኝ እህታችሁ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @HawiKb-ru7wh
    @HawiKb-ru7wh หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሰውረን🥲😭🙏🙏🙏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk หลายเดือนก่อน

    ተተተ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከዚያ ጨለማ እንኳን አወጣሽ። ውሻ ወደ ትፋቱ እንደ ሚመለሰ አንመለስ። በአማላጅነቷ ወደር የማይገኝላት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ለዚህ ያበቃችሽ የተመሰገነች ናት። አሁን የያዝሽው መኪና መኪና አርጅቶ ዝጎ በዓይነ ህሊናሽ አይው እስኪ የእነሱ ልቦናም እንደዛ ነው።ፈጣሪ እግዚአብሔር በአፀረ መስቀሉ ይጠረን:: በቅዱሳን መላእክቶቹ ይጠብቀን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @HirutEshete-l5e
    @HirutEshete-l5e หลายเดือนก่อน

    አረ ፈጣሪዬ ቶሎ ውሰደኝ😢😢😢

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 หลายเดือนก่อน +1

    ፂ እንኳን ደህና መጣሽ አላህከንደዚህ አይነት ከሠይጣን ስራ ይጠብቀን

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

    • @YohannesAlemayehu-r8g
      @YohannesAlemayehu-r8g หลายเดือนก่อน

      እባክሽን ደውይልኝ ​@@Adagnua1

    • @YohannesAlemayehu-r8g
      @YohannesAlemayehu-r8g หลายเดือนก่อน

      እንዴት ላግኝሽ እፈልጋለሁ

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይጣን በገንዘብ እያታለለ ትውልዱን ጨረሰው እባካችሁ ክርስቶስ ኢየሱስ ህይወቱን ሰቶ ነው ኑ ወደ ዘላለም ህይወት ግቡ እያለን ያለው ከእኛ ደማችንንም አይፈልግም ስለእኛ ግን የራሱን ደም አፍስሶልናል

  • @SamuelteshomeBaby
    @SamuelteshomeBaby หลายเดือนก่อน +4

    ኢያሱስ ጌታዬ ከዚህ ገንጩር ነጻ የወጣሸል ኢያሱስን ከዝህ ነጻ እንድየወጣሽ ቃል አውጥተሽ ተነገር
    ወደ የክፉ ኪዳን ከንች ለይ ይፋርሳል
    ቀላሉ ነጻ ትወጨለሽ።

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 หลายเดือนก่อน

      Beyegetrru yasemarut geleseboch alu kebad tefat aseketlewal

  • @hailedaniel8622
    @hailedaniel8622 หลายเดือนก่อน +1

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ተብሎ እንደተፃፈው ይህን ሊያፈርስ ወደሚችለው ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ወደ ኢየሡስ ክርስቶስ ተጠጊ ነፃ ትወጫለሽ።

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה หลายเดือนก่อน +1

    የፈጠረነ አምላክ አለ የእስራኤል አምላክ ቀንም ለሊትኝ የማያቅላፋው አለ የአለም ፈጣሪችን አለ በቅዱስ ምካኤል እመኑ መላኩ ግብሬኤል አሉ እነትህ እዳመከው ጠብለ ተጠመቁ

  • @PrtoPrto-q2j
    @PrtoPrto-q2j หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ያድናል ጌታን ታቃብይ👈

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน

    ኣደራ በሠማይ ኣደራ በምድር የድግል ማሪያም ልጂ እኔ ካተወዳ ሰይጣን እዳላመን ኣቤቱ ማረን የቅርበለን ኦርቶዶክስ እህት ወድሞቸ ከሰይጣን ዳቢሎስ ይሰወረን የድንግል ልጂ መድሀኒለም በቸርነቱ ይዳሰን ኣሜን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ንስሃ ገብተሽ ፀበል ተቀመጪ አባትሽ ይዘሽ ሰይጣኑ እስኪ ወጣልሽ ድረስ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu หลายเดือนก่อน +2

    የፈጠራ ችሎታዋ ይገርማል። ሰው በቁሙ እንዲህ ኡቀደዳል?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    ፂዮን እህቴ እራስሽ ጠብቂ ብዙ ጊዜ ከሴጣን ጋ የተያያዘ ነገሮች ሚያጋጥሙሽ ከባድ ነዉ ገጠመኝ ስሚ

  • @tadessewoldearegay6011
    @tadessewoldearegay6011 หลายเดือนก่อน +3

    ድሮ ሰይጣን የዶሮና የበግ ደም ነበር የሚሰዋለት አሁን ግን ግብሩ የሰው ደም ሆነ።ይህም የፍፃሜው ዘመን ስለሆነ ነው ።ሰይጣን በስውር ነበር የሚሰራው አሁን በአደባባይ በግልጥ ሆኗል።የሚመጣው በደካማ ጎናችን ነው ወደሞት እንደምንነዳ አናውቅም ።በዚህ ሁሉ ግን ብቸኛው መጠጊያና ማምለጫ ሞትን ያሸነፈው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ስሙን ጥሩት ይደርስላችዃል!!

  • @MahamdKar
    @MahamdKar หลายเดือนก่อน +2

    አሁኑገዳምዉሰዶትግልፅነች ብዙ ምክር አስተላልፊለችእህታችን

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 หลายเดือนก่อน +3

    ስት ነብሳት በብር ሽጣ ሲትጨርስ መኮሪ ሁና መጣች ።እኔ እደዝህ አይነት ውሬ አልቀበልም ልትመክር መታለች ግን አሜሪካ ልሄድ ነው ትላለች ደግሞ ትመክራለች

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e หลายเดือนก่อน +1

    ከአጋንንት ጋር ውልተፈራርመሽ ብር አለ ሰላም ይናፍቅሻል

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 หลายเดือนก่อน

    ኦ እግዚእየ እየሱስ ክርስቶስ ፣ብዙዎች እንደዚህ ነው የጠፉት። በጠቅላላ ሶሻል ሚዲያውን የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸው። በኢንስታግራም Mr.Than you, The Illuminate , The Freemason ተመልከቱ።
    በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ፀአ መንፈሰ ርኩት በሰመ እየሱስ ክርስቶስ ። በሉ .....ሀብታቸው ንብረታቸው ሁሉ ከንቱ ነው።
    ሠይጣን እራሱ ምንም ገንዘብ የለውም። የአንዱን ነጥቆ ለአንዱ ነው።
    ብዙ የሀገር መሪዎች ሣይቀሩ የሉሢፈር ተወካዮች ናቸው።