🛑3ሚስቶቹን ሚያሰቃየው ባል😭ወደዚ ህይወት ያስገቡኝ ቤተሰቦቼ ናቸው |Hab media /ethiopian movies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus หลายเดือนก่อน +3

    እቺ ልጁ ከራሰዋ ጋር አይደለችም አትፍረዱባት ደሞ ልጁ ናት ደሞ እናትዋ ተፈልጋ መታረቅ አለባት ፀበልም መጠመቅ አለባት ከዚህ ሂወት መዉጣት አለባት አይዞሸ

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn หลายเดือนก่อน +4

    ሊሊ እባክሽ ፀበል ጊቢ ለራስሽ ጊዜ ስጪ እናትሽንም እምትረጂበት ጊዜ ይመጣል ብዙ መልካም ሰዎች እንዳሉ መጥፎ ሰዎች አሉ ያሳለፍሽ ቀላል እንዳልሆነ እረዳለሁ ቢሆንም ነገ ብዙ ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ ነገሽን ማስተካከል ይኖርብሻል ፀበል ጊቢና ቤተሰብሽንም ለመራዳት ሞክሪ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቁ ጥፋት የራስሽ እንጅ የእናትሽ አይደለም ምክንያቱም የአባቴ ንብረት እያልሽ ከመጥፎ ጋደኞች ጋር እየተንዘላዘልሽ እና ሀብቱን እንድታጠፊ ልትሰጥሽ ፈልገሽ ኑሮ ነው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b หลายเดือนก่อน +3

    ፅ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ፀበል ዉሰጃቸዉ

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመሪ ልብ የላትም እጅ ትምሪት ውጤት አልመጣል ሆነ ስዴትን መሪጠን መጣን ይችልጅ ዴግሞ ጥፍትሺን ዴግሞ አምነሺ ስህተት እዴሆነ አምነሺ ካለፍው ህይወት ተምሪሺ ንስሀ ግቢ ፀበል ግቢ ከዚያ ፍጣሪሺ ጋሪ ታሪቂ ብሩ ብዙነው ሴከስ አድሪጌ እምትይው ባለየ ሴት አይዴለሺ ስውቤት ከብሪሺን ይዘሺ ፍጣሪጋሪ ታሪቀሺ ኑሪ ሴትነሺ ስራ ሞልቷን ሙያ እዴሌለሺ መስራት አልችልም እምትይው ሴት አስዳቢ ባለየ የዘቀጠ ትውልድ ልብይስጥሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraamera-l6v
    @saraamera-l6v หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል ትግባ እግዚሐብሄር ይርዳት ልቦና ይሰጣት አሜን

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺ ልጅ አዲስ ጏጆ ላይ አንድ ዲያስፎራ ፈትንል ኝ ብሎትከፈተና ወድቃ ሰድባዉ ወጣች አታቀኝም ሴጣን የሚቀናብኝ ሰዉ ነኝ ብላለች። አላሀ ይመልስሽ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน +3

    የዚች ልጂ ድምፅ አወኩት የዛሬ ሰባት ወር አካባቢ ሮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc หลายเดือนก่อน +1

      አወ የሆነ ነገር አጭበርብራ ነበር

  • @frewinyrussom1428
    @frewinyrussom1428 หลายเดือนก่อน

    Tseniy wed anatwa yeabtwa wrs maginget alebat tebareki

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 หลายเดือนก่อน +1

    ያንቺ ማገዝ እስከየት? ስለራሷ ብዙ አለማውራት የመሰልጠኗ ልክ ነው። ሰው የራሱን እንጂ የሌላውን መኖር አይችልም። ጋዜጠኛ ሳትሆኚ የሰፈር አሉባልተኛ ትመስያለሽ። ለቢዝነስ መስሪያ ብለሽ አትጎትጉቻቸው

  • @ErebkaTesf
    @ErebkaTesf หลายเดือนก่อน +1

    የዝች ልጅ ድምፅ ከዚበፊት ሰምቼዋለሁ

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k หลายเดือนก่อน +1

    ወይም ስራ ስጫቸው ሳይበሉ ሳይጠጡ ይኑሩ ምንድነው ምታወራው ጋዜጠኛ አልገባኝም

  • @FikeremariamAssefa-s5d
    @FikeremariamAssefa-s5d หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ከቻልሽ ከናቷ ጋር አገናኛት
    ያለመብሰል ነገር አለባት ከዚህ ሂወት መውጣት አለባት አሁን ላይ ወጣትነት ስላለ ነው ሴት ደሞ እድሜዋ ሲሄድ ነው የሚቆጫት ተፈላጊነት ታጣለችና ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ ፈጣሪም መረጋጋትን ይሰጣታልና ከቤተሰቦቿ ጋር ግድና ግድ መገነኘት ለሁሉም መሰረት ነው ቀጥሎ ወደ እምነቷ ታዘንብል በእግዚአብሔር ዘንድ የማይቻል የለም ልብን ሰብሮ መለመን ብቻ ነው እሱ ተጠይቆ ያልመለሰው የለም የማይመልሰው የለም ሊሊ እባክሽ ወደ እምነትሽና ቤተሰብሽ ተመለሺ እድሜሽና የጓደኛ ግፊት ነው አሁን ላይ ያለው ሂወትሽ እባክሽ ከተኛሽበት ንቂ እባክሽ ጥሩ አጋጣሚ ነው ያገኘሽው

  • @jjhhh7005
    @jjhhh7005 หลายเดือนก่อน +2

    እናቷ ጋር አገናኟት

  • @SofyaHamza
    @SofyaHamza 13 วันที่ผ่านมา

    የተለያየ ቦታ ድምፇ አለ መውለድ ስለማትችል እህቷን ሠራተኛ ብለ አመጥታ ከባሏደብቃ ከሱ እንድተረግ አደረኀቻት ባሏ ሀብተ ሰላው

  • @MahamedAbbaMacca
    @MahamedAbbaMacca หลายเดือนก่อน

    የሲኔልቦና ሀክሚ ያስፈልጋታል

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ኣስግቢያቸዉ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ልጅ ወዳ አይደለም ዲያቢሎስ ተፀናዉቷት ነዉ እባክሽን ፀበል እንደምንም ብላ የምትገባበት መንገድ ቢመቻች ጥሩ ነዉ

  • @ferehiwothaile4465
    @ferehiwothaile4465 หลายเดือนก่อน

    ወደፀሎት ጊቢ በጋደኛ ተማምነሸ ነው የጠፉሸ ንሰሃ ጊቢ።

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde หลายเดือนก่อน

    በቤተሰብ ጉዳይ ልጆች ይጎዳሉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน

    እናቱ ስራ የምትፈልገውን እስራ አስገቢያት ፈልገሽ ይችኛዋ ደግሞ ፅበል ግቢ በዝሙት መንፈስ ከምትባዝኝ እና ጥፈት አይደለም ወይ ቢዝነዝ እእግዚአብሔር😢 ይቅር ይበልሽ

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 หลายเดือนก่อน

    እናትየው የታሰረችበት ነገር እንዳትሆን,

  • @gebreasfaw8522
    @gebreasfaw8522 หลายเดือนก่อน

    Tsiyon betam efelgeshlehu

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye หลายเดือนก่อน

    እሒችኛዋ ልጅ ባሏ የጎንዶ ሚኒየም በቤት አፓርታማ የሚያሥተዋውቀው ልጅ ሚሥት ይመሥላል ድምጿ

  • @danielTsehaywota
    @danielTsehaywota หลายเดือนก่อน

    Yikerta gn lejochun lemerdat eko sera agegnito masegebat keza tefategna neshi belo mekonen tegebi adelem
    Sera felegachihu asegebachew pls pls

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y หลายเดือนก่อน +2

    Demeto bezo bota temesaselebegh

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 20 วันที่ผ่านมา

    ይህችን ናጅ ጸበል ውሰጃት በማርያም ተይዛለች

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 หลายเดือนก่อน +1

    ዞሮ ዞሮ መከረኛዋ እምየ ገንዘብ ብትከለክልሽ ለራስሽ ብላ ነው ገንዘቡ የሁዋላ ሁዋላ የራስሽ ነው የትም አይሄድብሽም ጎዳና ውጪ ብላ ጎትታ ከቤት አላወጣችሽም እናትሽንረግጠሽ ወጥተሽ በራስሽ ጊዜ ችግሮችሽን በሙሉ ሰብስበሽ እናትሽ ላይ ቆለልሽ አሁንም እራስሽን ሰብስበሽ ወደእናትሽ ተመለሺ ይቅርታ ጠይቂ በሽታ ላይ እንዳትወድቂ

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ እውነቶን መንፈሱ ስራ ማታውቀው ላይ ለጊዜው ይከብዳል

  • @habtamuadefris8468
    @habtamuadefris8468 หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል ዉስጃት

  • @MahamedAbbaMacca
    @MahamedAbbaMacca หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ህይወት መውጣት አሌባት

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 หลายเดือนก่อน

    Xhyi bertatu ysetshi edthnsi egzabhri ybretsi

  • @MahamedAbbaMacca
    @MahamedAbbaMacca หลายเดือนก่อน

    አክስትዪዋ ችግር ይኖርባታል

  • @MahamedAbbaMacca
    @MahamedAbbaMacca หลายเดือนก่อน

    ከእናት ጋር አስታርቃት

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ እዚህጋ ሊሊ ነኝ ሌላ ቦታ ማክዳ ነኝ ስም አይገዛም ብለሽ ነው

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 หลายเดือนก่อน

    ተያት በግደ ነው

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 หลายเดือนก่อน

    Xyi khzai asewtahesi lemhdani selzi megmryi tesasetsi aunemi degami mesashti teru aymeslhewmi shrai ynurali yghsewi shrai mesrhti selzi mebretathi albeshi ymherseni asebi ynhi ehti

  • @BetiAbaraa
    @BetiAbaraa หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @BetiAbaraa
    @BetiAbaraa หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 หลายเดือนก่อน

    Ehtyi egzabhri lebunasenhi yberlsi megmhretai xebhli hgei ehi ymetsrew shrai teru aydelmi egzabhri ymewdwi selzi wdelbsei temlsei ehtyi

  • @SeidaDejen
    @SeidaDejen หลายเดือนก่อน

    በቃተያት

  • @Hch-j9x
    @Hch-j9x หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @YureJoni
    @YureJoni หลายเดือนก่อน +1

    Lmen aybdatm mn agbachu

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 หลายเดือนก่อน

    Exactly Ethiopians at this time have no alternative. Just don't say for the sake of saying. Who knows what you are doing may be the same thing

  • @DaniBunna-h1q
    @DaniBunna-h1q หลายเดือนก่อน

    ፂዬ ቤስት ነሽ......

  • @zahraosman9705
    @zahraosman9705 หลายเดือนก่อน

    This woman seems we saw her I program she has a husband then her sister . She is adabted

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfuandemariam7572
    @tesfuandemariam7572 หลายเดือนก่อน

    Hezbi amogne ena azagne new teblo Drama eyeserashe new lela sera tefto new teyat gedel tgba mnem astemari aydelem

  • @lenseedinqu
    @lenseedinqu หลายเดือนก่อน

    𝐃𝐡𝐢𝐬𝐢𝐢 𝐭𝐮𝐧𝐢 𝐣𝐚𝐥𝐚𝐭𝐞𝐭𝐢 𝐡𝐨𝐣𝐚𝐜𝐡𝐚𝐚 𝐣𝐢𝐭𝐢