I am so hopeful if GG come to Ethiopia, she is going to be better! The Love of Ethiopians & Spiritual healing will help her! I am not famous but I reject medical advice but only Relationships with Jesus Christ!!!
What's a big deal about being dressed or not, she Enigayahu, Jiji has had her name known by all Ethiopian. No mater how she looks like or what she may experience in life it doesn't change anything about who she is. Just be thankful she is still alive. She already did whatever she wanted to do with her life. Things happen in life. Embrace the good and hope for the best. Let her be who she is now. Forget the protocol. Don't make a big deal about anything. It's understandable that you are offended by the act of some selfish individuals but it will never decrease anything about your sister's image or her family's image. Ignore the ignorant is the best solution to moving on. Just move on ...
ጂጂን ያሳየን ጋዜጠኛ ክብር ይግባው በጣም ተደስተናል
በጣም የሚያስጠሉ እህቶች ነው ያሏት ልክ እንደ አምስት አመት ህፃን ነው መብቷን የነጠቋት ጉረኞች ::
ቀዳዳ ጉረኛ ናቸው
ምንም የማይጥም interview ነው። ጂ ጂ ዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት። ቤተሰቧቻ ጉረኛ ናቸው። ሁሉም ሚዲያ ላይ ይዘባርቃሉ
ጂጂ የሆነ ነገር ፖስት ሲደረግ ነው እናንተ የምታስታውሶት እነሱ የማያወሩት ብዙዎጋ ከፍለዎል ለረጅም አመታት ታማ ስለነበር ዎጋ ከፍለዎል እንደናንተ ድንገት እየተነሱ አይጮሁም
@@PeacefullRain-g4g men ayent waga berda adre msla begdana setzor yet nebru
እናንተ ከዚ በፍቅር ካደገ ልዩ የሆነ ቤተሰብ እናንተ አትበልጡም ዝም በሉ።
ጉራ አይደለም እውነት ነው አቅም አላቸው አይደለም ለጂጂ ለሌላም የሚሆን
@@maazawoldemichealቸግሮዋት ነው እንዴ በረንዳ የወጣችው? አይተሻል? እነሱስ የቻሉትን እንዳላደረጉ በምን አወቅሽ
ምንምየመልስሸው መልስ የለም ከህትሽ የባስሽ ቤትሰብ ክብር መናምን የማትረቡ የናንተ ክበርነው ያስቸነቅችሁ......
የምገሩሙ ቤተሰብ ናቸው
ክርና እንጨት አንገት ላይ ከሌለ ይኸው ነው 😂😂😂 ስጥ እንግዲህ!
ለኔ እህት ወንድሞቼ እለት ተእለት የሚያስቡኝ ከማንም በላይ በየቀኑ ከጎኔ የሚሆኑ እውነተኛ ወዳጆቼ ናቸው::
አንተ/ቺ ከቤተሰቦቿ በላይ እናንተ አሳቢዎች😂😂😂😂 የሚገርመው ያንቺ ቢጤ መንጋ አስተሳሰብ የያዙ ላይክ ከገልቱዎች አግኝተሻል::ደደብ
የመለሰችው እውነቱን ነው እንጂ አንቺ የምትፈልጊውን የመንጋ ሀሳብ አይድልም:: ለኔ እህት ወንድሞቼ እለት ተእለት የሚያስቡኝ የማስባቸው ከማንም በላይ በየቀኑ ከጎኔ የሚሆኑ እውነተኛ ወዳጆቼ ናቸው:: እናንተ እኮ ሁሌ አታስቧትም:: እስኪ አስተውሉ መንጋዎች ያ ጋዜጠኛ ተንኮለኛ ባይሆን ለምን ሁለት አመት ሙሉ አስቀምጦ አሁን አወጣው?
አንተ/ቺ ከቤተሰቦቿ በላይ እናንተ አሳቢዎች ነን የምትሉ የመንጋ አስተሳሰብ የያዛችሁ ሰዎች መቼ ነው ጭንቅላታችሁ በራሱ ማሰብ የሚጀምረው?
ከእናተ ከእህቶቾዋ ክብር ይልቅ ለኢ/ያ የጂጂ ክብር ይበልጣል።
ጅጅ እካ ለዚህ ሁሉ የበቃችው ቤተሳቦቾ ደብቀው ሰለሰቀመጣት ነው። እነዚህ ባለጊወች። በተላይ እህቶ ሳፍያ። ከመጀመሪያውም ብድግ እድርገው ፀበል ቢዋስዳት። እንደዛ የምትወደው ሀገር መፍትሂዋ ነበር። ግን እርግጠኝነት። እነሱ ለክብራችው ብለው ነው። እሁንም የቀና ልቦ እምላክ መዳህኒያለም ይድረስለት።
እውነት እላለሁ 0% ቃለመጠይቅ ያሳፍራል በእውነት ቃለመጠይቁ ጂጂን አላገኘሁም በልኡል እግዚአብሄር ስም ልለምናቹ እውነት የቤተሰብ ሌጋሲ ዝቅ ይበልና ጂጂ ወደሰላሟ ትመለስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Wt r u talking about GG is an adult enesu min yarguat yerasua ye life choice new esuanim familywunm waga miyaskeflew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# መክሊትክ ፺፯፻፫
@@meklitk.9703
_0
Thank you my brother the truth is painful
የሰይጣን ቁራጭ ናት ብርሀኔ በራሶ
እኔ በግሌ ጂጂ ደስተኛ ነበረች ጋዜጠኛው ሄዶ ስለጠየቃት። እኛም ስላየናት ደስ ብሎናል። ምን እደምታወሩ ኣላቅም
ልክነሽ ቤተሠቦችዋ ከማንም ጋ ግንኙነት እንዴኖራት አትፈልግም ተቀብቃ በብቸኝነት ግዜ ዘመንዋን እንድትጨረሥ ነው የሚፈልጉት
አልገባኚም?? በጣም ደሰተያ ነች እያም ደሰተያ ነን ሰላየናት ።
ስጥ እንግዲህ
ደስተኛ አይደለችም ቀርጾ ያስተላለፈውን ስታየው በጣም ነው ያዘነችው።
@@weyenmilo
… ደስተኛ … እኛም ደስተኛ … ። ✅
ጠያቂው መጠየቅ አትችልም ማሽቃበጥ ነው
Solomon Shumey Negerotal Eko
በጣም
በጣም አሽቃባጭ ጋዜጠኛ
መጠየቅ ካልቻለማ ቻርጄን አልጨርሰው
ዮኒ ማኛን እንደ ትልቅ puplic
ጁጁ ዛሬም ነገ ወደፊትም የማትሰለች ምርጥ ዕንቁ ናት ።
ጂጂ ✅
ጂጂ ኢትዮጵያ ገብታፀበል ትጠመቅ አእምሮ ያመለስላት
ጋዜጠኛው አሽቃባጭ ነው ግን ለጂጂ ነግሮት ነው የቀረፃት ለህዝቡ መልክት አስተላልፊ ስላት አልገባትም ማለትነው ጋዜጠኛው ምን አጠፋ
ተሾመ እንደወልጋዳ እግሩ አሴተሳሰቡም ወልጋዳ ነው።
አንተ እራሱ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ? እንደኔ የጂጂን ጉዳይ ያነሳው ጋዜጠኛ ጥፋቱ አልታየኝም ጋዜጠኛዉ ማሳየት የፈለገው ጂጂ በማይገባት ቦታ ታፍና መቀመጥ የለባትም ድሮ ወደነበረችበት ህይወት እንድትመለስ ካለው ቀና አስተሳሰብ ተነስቶ ያደረገው ነገር ነው እንጅ አንተም እህታም እንደምዘባርቁት አይደለም።
ደብቀዋት ነበር አሳፍሮአቸው ነው ክብራቸው ተነካ ስለሶ ጉዳያቸው አይደለም
I agree with you 💯 %
ትክክል
እዉነት አንችም የጂጂ እህት ልትባይ ነዉ ?
ጉረኛ ።ጊዜ ቆሞ ሚጠብቅ አረገሸዉ ይኸን ሁሉ ዘመን ምን ትሰሰራላችሁ ።ያቀረባት ጋዜጠኛ የሚወዳትን ህዝብ አስደስቷል ።እኛ በልብሷ ሳይሇን በሞያዋ በማንነቷ ነዉ የምንወዳት ። አትዘባርቁ
ጠያቂዉ ደሞ አለቅላቂ ነገር
እኔ ማስበ ጂጂ ከባለቤ ተለያታ መኖር ሳትጀም አትቀርም ምናልባ እህቶ ፕሮቴስታንትስለሆ አግለዋትያሆናል ገንዘ ስሌላት አግለዋትያሆና ገንዘ ቢኖራት ኩንኩን ያሉ ነበር
ጂጂዪን ያቀረባት ጋዜጠኛ ሊመሰገን ይገባል ቤተሰቦቹ ግን ከሰው እንድትገናኝ የሚፈልጉ አይመስለኝም
መንድናችሁ እና ታገኞታላችሁ ስለኑሮአችሁ እከኩ
ጂጂ የእናንተ ብቻ አይደለችም ሲጀመር እኔ በግሌ ስለ አየዋት ደስ ብሎኞል በጣም የምንወዳት ሁልጊዜም ቢሆን ጤናዋ ተመልሶ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ እናንተ የሚያስጨንቃችሁ ክብራችሁ ነዉ እኞ የእናንተ ክብር አያስጨንቀንም ሲጀመር እናንተ ጥሩ ብትሆኑላት እዚህ ደረጃ አትደርስም ነበር ክፉ ናችሁ ልጅ ምን አጠፋ ለህዝብ ስለ አሳያት ዛሬም ጂጂ ስለምትለብስዉ ልብስ ያስጨንቅሻል ኮተት ቅዲሚያ ለሳ ጤንነት ተጨነቂ ልብስ ተራ ነገር ነገር ዛሬም ዉበቶ ከልብስ በላይ ሆኖ ይታያል እናንተ ወሬ ነዉ የምታዉቁት ፈልጋ ትቀረፅ የነበረዉ እማትፈልገዉን ነገር እንድታደርግ ስለምታደርጉ ነዉ በተለይ በሀይማኖቶ ስለ ምትጫኖት ነዉ እግዚአብሄር ለሷም ቀን አለዉ እናንተ ኮተት ናቸዉ የተከበረ ቤተሰብ ይላል ይላል ደጋግሞ ጋዜጤኞ ተብየዉ ወሬ ወሬ አንተ እራሱ
Ufe thank you yeleben safikilg
ጂጂ ጌታን ተቀብላለች ለናንተ ምነም አደለችም ምንም በባልዎ ምክንያት ልጆ በመነጠቆ አይምሮዎ ታሞ ነው በድራግ የሚችሉትን ነፃነቶን ጠብቀው እየረዶት ነው ምደረ ወረኞች ምንም አደላችሁም ለጂጂ
@@PeacefullRain-g4gየኢትዮጵያ ህዝብ ጌታን ዛሬ አይደለም የተቀበለው ድራማችሁን አቁሙ
@@hermelam.tefera4103 አርባአራት አምላክ አምላኪ ሁላ
እነዚህ የጂጂን ወደጤና መመለስ ሳይሆን የራሳቸውን ክብር ነው እያስቀደሙ ያሉት ጂጂ ምንም. ሆና ህዝብ ይወዳታል እናት ግን በቁም ልትቀብራት ነው ምትፈልጉት
በሚችሉት እረድተወታል እናንተ እኮ ምንም አደላችሁም መምጣት አትፈልግም ያለፍቃዶ አይቻልም አሁን ጌታን ተቀበላለች ለናንተ ነው ማይነገረው
@@PeacefullRain-g4gአተ ልክስክስ ጴጤ
የማይረቡ ለአህታችው ሳይሆኑ በይሚዲያው እየወጡ ይቀባጥራሉ። ክብረ ቢስ።
ውሽታም
ብዙ ግዜ ታዘብኩ በጣም እራስ ወዳድ እና ጨካኝ ቤተሰብ ናችሁ ጂጂን ለቤተሰባችሁ ክብር መሰዋት አርጋችሀታል
እንኳን ኒዮርክ ባለችው እህታቸው ፍሬ በኤንጂኦ ስም ከህጻናቱ ዝርፍ ነው የምታደርገው
በጣም በለጊውች ናችው በተለይ እህቶች። ደግሞ በየ ሚዲያው እየወጡ ይለፈልፈሉ ማፈሪያ
ህዝቡ እየጨጨቃችሁ ስለሆነ ነው ቤተሰብ ለክብራችሁ ተጨቃችሁ ነው ለምን ታየች ብላችሁ አሳፋራችሁ
አወ አይገረምም ክብር እያሉ ጅጅየን ሥንት አመት ሙሉ ደብቀዋት የኔ እናት በብቸኝነት አለ ማበድዋ እራሡ ጎበዝ ናት ሂዶ ለጠየቃት ጋዜጠኛም እረጅም እድሜ እመኝለታለሁ❤❤❤
… እየጨቀጨቃችሁ …። … ተጨንቃችሁ …። … አሳፈራችሁ። ✅
ልጅ ጂጂ አፍነዋ ያሆናል ፕሮቴስታንት ውሽታ እንደነሱ የሱሰ አላቃብጥ ሃስተኛ ክርስቶስት ያህዬ ሃይማኖት ክንያት አግለዋት ያሆናልኮ መቼም ፕሮቴስታንት ነገ አይታ ውሽትአባትውስጣቸ ያለ ዘንድ መንፈስ
Anichi. Dedebi. Denikoro ..mutani. Amilaki. Mini. Abashi. Yarigishi. Penite. Berigit .yeyazachihu. Minifes. New. Zenidi.yemasileelifishi..
Mechemi. Penite. Mutani. Ayameliki ..ye. Yezakomata. Tekilahimanoti ..Tekimati...teketayi. Yechi. Yemotechi. Mariyami. Teketayi. Yezachi. Galemota. Arisema. Teketayi ....egizabiheri. Yelisetachewni. Kibir. Penite. Ayisetachewmi. Anichi. Denezi. Denikoro.
ዝባዝንኬ ታወራለች በስዋ ዝና ላይ እውቅና ለማግኘትና ለመፈመስ የሚደረግ መጋጋጥ
እህቷ ናት አውቀዋል? በእግር የሚገኘው ዝና ምን ያህል ነው? በሕመሟ በፍጹም ዝና ለማግኘት አልወጣችም። እኔ ያሳሰበኝ ጸሐፊው ነው። በእህት ድካም ላይ ዝናን ለማክበር የሚያስችል ስብዕና አለህ ወይንም አለሽ ማለት ነው?
@@eyobgebrerufael9564 ካሎነ ልጄትዋ በዚ ልክ ስትሰቃይ የት ነበሩ እናትየውም ሆነ እህቶችዋ እዚላይበየተራ መተው ከሚዝቱ ለልጅትዋ ደህንነት ቅድሚያ ቢሰጢ ጥሩ ነበር ፈጣሪሆይ ጂጂዬን አስባት ያረጉዋትን ነገር ግን አንድ ቀን ታወራው ይሆናል ከቀድሞ ባለቤትዋ ጋር የገዛ ቤተሰብዋ የተሰራባትን ግፍ ትንፍሽ አላለችም የኔ ምስኪን
ለጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን ይህ ቤተሰብ ስለክብር እንጂ ስለጂጂ አምጥተናት በምታምነው ሃይማኖት ፀበሉን ብትፀበል ጂጂ ዳግም መድረክ ላይ እናያት ነበር ሁሌም በቤተሰብ ውስጥ 2 ሃይማኖት ሲኖር ለሴጣን ምቹ ይሆንለታል ጋዜጠኛው ምንም አላረገም ታዲያ ምን አደረጋችሁላት ክብር ክብር ይገርማል
ዘፈን እኮ ሐጢያት ነው።
ያለፍቃዶ ወደሀገር ማምጣተ አይቻልም ፅበል ተፅብላ መድረክ ላይ ለማየት ተመኝህላት እሶ ጌታን ተቀብላለች ቪዲዩ የሁለት አመት ነው አሁን የተሻለ ሁኔታላይ ነች በማያገባችሁ አትፈትፍቱ እነሱ ወሬወ ሲነሳ ሳይሆን ሁሌም ያማችወል የእህታችው ነገር
ደደብ
አፌ ቁርጥ ይበል በሀይማኖቷ እንኳን የራሷን ምርጫ አይጠብቁላትም
መቼም አታያትም
ለዚ ጋዜጠኛ መዳኒቱ ሰለሞን ሹምዬ ነው ቀንድ ቀንዱን ነበር የሚለው😂😂
yesykou are right
በትክክል ደደብ ጭንቅላት ነው ያለው።
ጂጂዬ የቅርብ ጓደኛዬ ነበረች እህቷ የገለፀቻት በቂ ነው ብዙ ማለት አልፈልግም በጣም የዋህና ለሙዚቃ ያላት ፍቅር ልዩ ነበረ ዋጋም ከፍላበታለች ..ብዙ ጥሩ ጊዜዎችን አሳልፈናል ..አዲሱ ገበያ እህቷ ቤት አደርሳት ነበረ...የመጀመሪያው ስራዋ ብዙም አልተደመጠም ግን ሌት ተቀን ትለፋ ነበረ ..studio እየሄድኲ ስታጠና አያት ነበረ አሜሪካ ከመሄዷ በፊት..አርቲስት ትግስት በቀለ የቅርብ ጓደኛዋ ነበረች..ለዚህ መድረስዋ ትልቅ አስተዋፅኦ የነበረው Poly የቻቺ ታደሰ ወንድም ሲሆን ..ሙዚቃዋን ያቀናበረው ለማ ድማሙ /ነብስ ይማር /ኦርጋን ቢሄራዊ ቲያትር የሚጫወት.. Kenyan David የሚባል ጊታሪስት ያግዛት ነበረ በቅንብሩ..ከRoots and Culture Band ጋር በግዮን ሆቴል የአስቴርን ..የብዙዬን እንግሊዘኛም ትዘፍን ነበረ..ፊልም ሰርታለች ከዮናስ ብርሀነ መዋ ጋር..የሀይሌ ገ/ስላሴ The endurance የዘፈን ክሊኘ የሷ ስራ ነበረ.. .ጂጂ የህዝብ ናት ..ተናፍቀሻል ..እግዚር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤
😂
😂
ምን 🤣😂🤣
ዋዉዉዉዉ በጣም የቅርብ ጓደኛዋ መሆንሽ ከገለፃሽ መረዳት ይቻላል Thank you
ፈልም???????
ለምን ታየች ነው ?
እኛ ስላየናት ደስ ብሎናል
ለልብስዋ ተጨነቀችለክብርዋ
I am so hopeful if GG come to Ethiopia, she is going to be better! The Love of Ethiopians & Spiritual healing will help her! I am not famous but I reject medical advice but only Relationships with Jesus Christ!!!
ጂጂ ታሳዝናለች በቤተሰብ ያልተፈታ ነገር በሽተኛ እዳደረጓት ግልፅ ነው ታሳዝናለች
አለምን መውደድ ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው አለም ወዳ ወዳ አሞጋግሳ ተጠቅማባት እንደሸንኮራ ምጥጥ አድርጋ መጣል ነው ጥላሁን ዘፍኖ ዘፍኖ መጨረሻውን አይታችኋል ዘፋኝነት ኃጢያት ነው አለም ማንንም አክብራ አታውቅም በቤተሰብ አታሳቡ አሁን የሚያስፈልጋት የሚወዳት እየሱስ ብቻ ነው የሞተላት ደሙን ያፈሰሰላት ነፍሱን የሰጣት አመት የሱስ ነው ወደጌታ ብትመጣ ሰላሟ ሙሉ ይሆናል
የቤተሰብ ሳይሆን የማይሆን ትዳር ከነጭ ጋር ከሱ ጋር እያለች የለመደችዉ ሱስ ያለባት ይመሥለኛል ከሱ ስትለያይ ልጇን የማግኘት መብት አልነበራትም ያ ራሱ ብዙ ጉዳት ያደርሳል
እውነት ነው
ክብር እስከ መቃብር😂
እኛ ልብሷ አልጨነቀንም ከነሙሉ ክብሯ ናት ዛሬም ልባችን ውስጥ የኔ ንግስት😭😭😭 ደስ ብሎናል ድምፇን ስለሰማን ❤❤❤❤
አዳመጥኩ አዳመጥኩ ግን አልገባኝም ህዝብ ለምን አየኝ ብላ እራሱዋ ትናገር በቃ ጋይሰ አልገባኝም ቤተሰቡዋን የሰደበ አለ ??? interview እራሱ አልገባኝም
መልኳ ስለጠፋ በተሰብ እንድትታይ አልፈለገም ጉረኞች ናቸው
You saved my time, I stopped it after your comment. Thanks .
@@hailuyoftahe6236 እድሜ ሚባል ነገር አለ ማንም ሰው ይቀየራል + የኢትዮጵያ ህዝብ አማርች አላማርች ጂጂን በሰራዋ በሷነቷ ነው ምንወዳት ያንን አልተርዱም ቤተሰቦቿ።
እሱዋ ታማ የውሸት ለባብሳ ብትታይ ምን ይጠቅማታል ??? ጴንጤ በውሸት መኖር ክብር ጉራ ወዳጆች ናቸው
ሶሲ፣
እርሷ ታማለች ስለዚህ ያደፈ ልብስ መልበስ አለባት? የእውነት መልበስምን አይነት ነው? ታማሚ የሆኑ ሰዎች ምን አይነት ልብስ ይለብሳሉ? እርሷ አምሮባት ማየት ካሳመመሽ ባታያት ይሻልሻል። ግን የጻፍሺው አሳብ ለራስሽ ግልጽ ነው?
ሌላው የቱ ጋር ነው ስለጴንጤ የተነጋገሩት? ዝም ብዬ ሳይሽ እማ ጨፍልቄ ነሽ። አንቺ የያዝሺው ኃይማኖት እንዲከበር የሰውን ኃይማኖት ማክበር ብቻ ሳይሆን ጨዋ መሆንሽን ማሳየት ተገቢ ነው።
ጨዋነትን ይዘሽ መነጋገር ለአዕምሮሽም ደህንነት ጠቃሚ ነው።
አድክም፣ በይ አምልጪ
Anichi dedebi. Penite. Demo ..min. Abashi. Aregishi. Mechemi. ..mutani. Ayameliki. Penite. Yezani. Komata. Tekilahimanoti ..Tekimati Anamelikim. Yachi. Ye. Motechi .mariyamin. Anamelikim. Yechi. Galemota. Arisemani. Anamelikim.. .Anichi. Ekekami. Dedebi. Denikoro . Matani. Amilaki.
@@MartaMarta-pi5ke አንቺ ዶማ አማርኛም እንግሊዘኛ እንደዚ አይፃፍም ትምህርት ቤት ግቢ አይረፍድም
ሀይማኖት መጥቀስ ምን አመጣው
ማነው እደኔ ቤተሰቦቿ ስለሷ እዲነሳ አይፈልም የሚል ?
The same too here
They are jealousy
ስለሷ ማንሳ ማያፈልጉ ምናልባ ፈረንጅ ባል ተብዬተለዬ ልጆ ብቸዋ ምንታስድግ ገንዘ ስለሌላትበወሊድ ምክንያት የደረስባት ንቀት ብቸኝነት ያሆ በተያ ምክ ሃይማኖት ኢት ኦርቶዶክስ ስለነበረች አለዋት ያሆናል ( አሁን ጂጂ የነበረች video ሲወጣ ልብስ አለባበሷ ሁሉ ፊቶ ትክክል እንዳልሆችግር አሳይት አሁን ገሃድ ሲወጣ ተንጨረጨሩ
ስለሷ ማንሳ ማያፈልጉ ምናልባ ፈረንጅ ባል ተብዬተለዬ ልጆ ብቸዋ ምንታስድግ ገንዘ ስለሌላትበወሊድ ምክንያት የደረስባት ንቀት ብቸኝነት ያሆ በተያ ምክ ሃይማኖት ኢት ኦርቶዶክስ ስለነበረች አለዋት ያሆናል ( አሁን ጂጂ የነበረች video ሲወጣ ልብስ አለባበሷ ሁሉ ፊቶ ትክክል እንዳልሆችግር አሳይት አሁን ገሃድ ሲወጣ ተንጨረጨሩ
Tikikil 👌👌👌 Debikewat Menor new yemifeligut 😒😒
This lady she doesn’t know what she is talking about. Her family likes playing hide and seek.
ጋዜጠኛው ግን በጣም ታቅለሸልሻለህ በስመአብ በዚህ መጠን ክብርን መጣል ለዛውም በአንተእድሜ በእውነት አሳፈርከን🤔🤔🤔
Shermuta nger new
ስህተት አይደለም እንደረስላት ነውጂ በክፍ አትይው ጅጅ ውጭዋም ውስጥዋም ወርቅነች ምንድንነው ዬምትይው ልጅ ያለውወደህዝብዋ እንድትቀላቀል ነው ያለው እኔ ምንም ክፋት ዬለውም በመልካም እይው
ለራሳችሁም አልደረሳችሁም ምድረ እከኮች ከነሱ በላይ ልትሆኑ ነው
he is not journals, he live for eat.
አባቷ ባላቸው የግንዛቤ ደረጃ እና ከወቅቱም አንፃር ጂጂን ለማስተካከል የሄዱበትን መንገድ ከመግለፅ ብትቆጠብ መልካም ነበር። አላስፈላጊ ነው!
አባትዋ ማንም አባት ለልጁ የሚያደርገውን ነው ያደረጉት። ስለአባትዋ መግለፅዋ አስፈላጊ አይመስለኝም።
ጋዜጠኛው የወረደ ነው። የተጠያቂዋ ምላሽም ሚዛን የሚደፋ አይደለም።
የተመታ ቤተሰብ😂
ለፍላፊ እህቶች ይዛ ጂጂን የመሰለ ሰው አስረከስዋት ሌባ ቤተሰብ
አባቷ በባህርዳር የትንሳኤ በዓል ላይ ባደረጉት አንተርቪ ስለ ካህኔን ተጠይቀው ካህኔን የዘመረችው መተከል ውስጥ ስላሉ ባህታዊው ነው ብለው ነበር አሁን ደሞ ሌላ መልስ ይገርማል
እህቶቿ በሙሉ ውሸታም ፔንጤዎች ናቸው ጅጅ የዘፈነችው ለኦርቶዶክስ ካህን ነው የኦርቶዶክስ ካህን አብዝቶ ይፀልያል ስለማን ስለኛ ስለህዝብ ስለሀገር ስለአለም በአጠቃላይ ፀሎት ነው ህይወታቸው ግጥሙ እንደዚ ይላል
ካህንዬ የነፉሴ አገልጋይ
እንቅልፉ አትተኛም ወይ
አሁን ይሔ ግጥም እንዴት ስለየሱስ ይሆናል? ሲጀመር እየሱስ የነፉስ አገልጋይ አደለም ሲቀጥል እየሱስ አይተኛም ለምን አትተኛም ወይ ብላ አትጠይቅም
ፔንጤ ሆነው የጅጅን ስራ ያጣምማሉ
@@sarak892 ይቺ መናፍቅ እኮ ናት ምን ልትል ትችላለች ሲጀመርስ!
ጂጂ ግን ከራሷ አንደበት ተጠይቃ ካህን መዝሙር ነው ብላለች ለማንም አልዘመረችም ለእየሱሰ ክርስቶስ ነው ብላ ስለ ዲያቆናት ሁሉ አውርታለች
@@gigi_shebabbawfan ግጥሙን ማየት ብቻ በቂ ነው ለየሱስም ብትዘምር ችግር የለውም
ችግሩ ግን እህቶቿ የደከመችበትን ስራ ሲያጣምሙ ሲታይ ግን ያሳዝናል እሷ የደከመችበትን ድካም ማንቋሸሽ ሀሒያት ነው እስኪ አሁን አንቺ እነዚህን ሁለት ስንኞችን አይተሽ ስለየሱስ ከሆነ አስረጅን
ካህንየ የነፉሴ አገልጋይ
እንቅልፉ አትተኛም ወይ
ጅጅንኮ ፔንጤ ካልሆንሽ ተብላኮ ተዘግቶባት እህቶቿ አድማ መተውባትኮነው ለዚህ ሁሉ ችግር የተዳረገችው እሷን አስገድደው ብዙ ሊባል ይችላል ግጥሙን በደንብ ማየት ለማ እንደተዘመረ ዝብ ብሎ ብላለች ማለት አይሰራም
You are right @@gigi_shebabbawfan
ምንም ቢሆን ስጋ ስጋ ነው ያለ ጥፋትም ቢኖርም እርስ በርሳቸው ማድረግ ያለባቸው ያድርጉ ግን ጂጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት ነች እና ቤተስብ ምንም ባያደርጉላት የኢትዮጵያ ህዝብ ጂጂን ካለችበት ቦታ አውጥቶ የድሮዎን መመለስ ይፈልጋል እና እውነተኛውን ነገር ስለወጣ ጂጂ በአሁኑ ሰአት እርዳታ ያስፈልጋታል ከቤተስብ ከሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ችግሩን አሳውቁን::
እኔም እምለው እሡ ነው ይህች ሀገረዋ ላይ ቁጭ ብላ ለባብሣና ተቀባብታ እሥዋ ደሞ ዘመንዋን በብቸኝነት ያውም በሠው ሀገር በናፍቆት እየተሠቃየች ነው ያለቸው ጅጅ ወደ ሀገረዋ ተመልሣ እንደፈለገች መኖር ትችላለች ክብር እያሉ ቤተሠቦችዋ ሊገልዋት እንዴ ያሠብት በተለይ ያች ሦፌያ የምትባለዋ በጣም አደገኛ ሤት ናት
@@sameeraahad9851 ነውር ነው ኣይባልም።ከቤተሰብ ማንኛችንም አንበልጥም። ሰው የሚያውቀው ዘፋኝዋን ጂጂ ነው አነሱ ግን የሚያውቁዋት እንደልጅ፣ እንደ እናት እንደ እህት ነው፤
የግል ንብረታችሁ አይደለችም
የራሷን ዝና ለመዘባረቅ ነዉ ሚዲያ ላይ የወጣችዉ እንዲሁም የቤተሰብ ሽን ዝና ለመጠበቅ እነጂ ለእህትሽ የተጨነቅሽ አትመስይም ጉረኛ
እንዲሁም ወክላኛለች በኔ በኩል ኑ ነው ፈረንሳይኛው
እደ ሰብለ ወጌል ቤተሰብ ፍቅር እስከ መቃብር ቤተሰብ ጂጂ ታግታለች !!!!
በትክክል ታግታለች ማፈሪያ ቤተሰብ ናቸው
የጂጂ ዋንኛ ጠላቷ የገዛ እህቷ ሶፊያ ናት !
Hulume kedada hula. Be mekineyate eyemexu yesenexekalu
የሶፌያ እብደት ሳያንስ ደሞ አንደኛዋ እብድ ከየት መጣሽ ፀበል ግቡ እናትና አባታችሁን ይዛችሁ ጂጂን እናመጣታለን
Tsebeli. Eko. Degimiti. New. Debiterawechi. .
Sofiam ibdd nech????🤔 Genetic newe malet newe...
ጁጁ እግዜአብሔር ይዛ ወደነበረችበት ትመለሳለች : አሜን የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወድሻል . ግን አንድ ነገር አለ ክፍቶ እንደምረዳው የሆነነገር የአሜሬካ ውስጥ መጥፍ ነገር ጀምራ መውጣት ያቃታት ይመስለኛል ሁለተኛው በጭንቀት ብላ የምትወስደው ክንን አውፍሮታል . እግዚአብሔር ጋር ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ፅበል ብትጠመቅ 100% ትድናለች :: በቤተስብ ምንም አልፍርድም እህት ወንድሙ እንዲንለት የማይፋልግ ቤተስብ የለም : ችግር ይለለበት ቤት የለም ችግሩ ይለያይ እንጂ አለ : መፍቴው የጂጂ መዳን ነው : ምንም የተደበቀ ነገር የለም . ፍቶ ይናገራል. ጂጂ መልካሙን እመኝልሻለው
እነንተ ከምትቀበጣጠሩት እሱ ያሳየን ጋዜጠኛ ይሻላል ምናችሁም አያምርም
ትክክል
የሄ ጋዜጠኛ ከዚም በፊት ሰለሞን ሹምዬ ኢንተርቪው ሰያርገው አዛው አንትርቪው ላየ "አንተ አትችልም " ብሎት ነበር... አወንቱን ነው ምንም አትችልም
ጂጂ ያለችበትን ማወቃችን እሷን አስደስቶ እንትን አሳፈራቹ በጣም ይገርማል ጋዜጠኛው እግዛብሄር ይስጠው ድምፃን አሰምቶናል
ጠያቂዉም መላሹም አንተ ሆንክ እኮ ስታዎራ ለምን አታስጨርሳትም?
እህት ተብዬ አታቅራሪ ወንዴን ልተከሱት አትችሉም
የዚህን ሰውዬ ቃለ መጠይቅ ላለመስማት ቃል ገብቼ ነበር
እንግዳ ጋብዞ እራሱ መለፍለፍ ምንም የማዳመጥ ችሎታ የለውም ከአለም ሰገድ መማር አለበት
እኔም ተሸወድኩኝ ሁለተኛ አላደርገውም ምን አቃጠለኝ..የመጨረሻ ነው የሚያስጠላው my god
ለምን ያለችበት ሁኔታ ህዝብ አወቀብን ነው ቤተሰቧ የሚጋጋጠው
ምንተጠቅሞታላችሁ መድረ እከካም ስለራሳችሁ ኑሮ አስቡ ታስቃላችሁ
Tikikil 👌 👌👌👌
ለክብሩ እሚጨነቅ ቤተሠብ ነው ያየሁት እንጂ ለጂጂ አልተጨነቀቻም እርግጠኛ ነኝ እናትዋ እንድትመጣ እንደሚያስተምሟት እንደሚመኙ እርግጠኛ ነኝ እህቶቿ ግን ተደበቁ እግዚአብሔር ይማራት
@@MeseretSisay-mo4uq አብሮ አደግ እንጂ በደም የማትገናኝ እህት ናት!
አንዳንድ ቤተሰቦች በጣም ነው የሚገርሙት ቤት ውስጥ አንድ ሰው ከታመመ ሰው እዲመጣ እዳያያቸው ነው የሚያደርጉት 😢እኛም ቤት እደዚህ ነበረ የሚጠይቅ ጉረቤት ሲሚጣ የለችም በሉ ይሉን ነበር በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰውን አፍኖ ማሰቃየት ጥሩ አይደለም አጉል ትእቢት መጨረሻው አያምርም ለምን ታየች ብለው እዲህ መሆን ጂጂ በጋዜጠኞቹ መምጣት ደስተኛ ነች ።
ጂጂ ድንቅ አርቲስት ነች የሴት ቴዲ አፎ ናት ሁለቱም እረቂቅና ጥልቅ ናቼው የኢትዮጵያብርቅዬ ልጆች::
ጂጂ አሁንም ቆንጆ ነች እንከን አይወጣላት አትጨነቁ
እኔ የገረመኝ እሷን እዚህ ማምጣት ለምን ከበዳችው ? ለምን ታየች ተብሎ ዘራፍ ማለት ምንድነው ከናንተ ደብቆ ከማኖር የጋዜጠኛው አውጥቶ ማሳየት ከመልካምነት ይመስለኛል
Exactly thank you 🙏
ከቤተሰቦ የበለጠ ማንም የለም እሶ በሽታዉ ሻል ሲላት ለምን ሚዲያ ላይ ወጣሁ ቡላ ስለምትወቅስ ነዉ
ትክክል ፡
ምንም ቢሆን ግን እንዴት አባት ልጁ ላይ ሽጉጥ ይደቅናል??? እኔን ይሄ በጣም አስደንግጦኛል አሳዝኖኛልም:: በጂጂ ላይ የስነልቦና ጫና ቢያሳድርባት አይገርመኝም:: በህግ የሚያስጠይቃቸው ጉዳይ ነው:: ጆሮዋ አስኪቀደድ መደብደብ ምን ይባላል?
በለብታ ይመስለኛል
I was shocked to hear that, they were abusing her. The trauma can last longer.
ለስማቹ እና ለክብራቹ ነው የተጨነቃቹት እውነታው !!እሷን ብቻ አምላከ ቅዱሳን ያስባት በእውነት🙏
, ጋዜጠኛው በጣም ነው የሚያናድደው ታሪኩን ሁሉ በልየተባለ ነው የሚመስለው ቤተሰቦቻ ለራሳቸው ክብር እንደሚጨነቁ አይተናል😮😮
ጋዜጠኛው በሳል አይመስለኝም።
ምናይነት ዘባራቂ ቤተሰብ ነው እራሳቸውን ሲቆሉሉ እኔ ከቋረጥኩት
ተሼ መቼ ነው ለሀቅ ምትቆም ጋዜጠኛ ምትሆነው?
ጂጂን ያሳየን የቢኒያም ከበደ ወንድም ወንደሰን ከበደ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እንካን አቀረባት
የቀረበችበት ምክንያቱም አልገባኝም?
ክብርዋ ተነካ የጂጂ ልብስበመታየቱ
ምን ሆነች ምን ተደረገች ህዝብ ልብሷን አይደለም የሚፈልገው ለብሳ ወጣች አልወጣች ምንድን ነው ህዝብ እሷን ማየት ነው የፈለገው
ክብርዋ ተነካ
አይ ብርሃኔ ሽባባው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በልጅነት አዕምሮዬ እኔ የማስታውስሽ ቀይ ሆነሽ ነው፡፡ የእኛ ሰፈር ከእናንተ ሰፈር ጋር ኳስ እንጫዎት ስለነበር ቤታችሁ ቤታችንም ነበር፡፡ ብርሃኔ ሀይስኩል ቻግኒ (9ኛ ወይም 10 ክፍል ድረስ) ትማሪ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ ነገር ግን ምቾቱ ነው መሰል እንኳን የጅጅ የእኛም ታናሽ መሰልሽ፡፡
ዋናው ነገር ለአቶ ሽባባውም ይሁን ለወ/ሮ ተናኘ ብሎም ለመላው ቤተሰቡ በሙሉ ትልቅ ክብር አለኝ!!! እንዴው ጅጅ ግን የሁሉም የኢትዮጵያዊያን እህትና ወንድም የሀገርም ባለውለታ በመሆኗ የእናንተን ክብሩን ማንም ስለማይወስደው ወደ ኢትዮጵያ አምጥታችኋት ከምትወደው ሕዝብ ብትቀላቅሏት፡፡ ብርሃኔ ጀግናው አቶ ሽባባው አዲስ አበባ ልጆቻቸው ማለትም እናንተ እንድትመጡ ያደረጉበትን አንዴ በቃለ መጠይቅ ቀርበው ቁልጭ አድርገው አቅርበውታል፡፡ ከዛ በተቃራኒ መልስ እንዳትሰጭ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፡፡
ምን አለነት መጠየቁ ችግር የለዉም ሜካብ ስላልተቀባች ነዉ የተደበቀችዉን ነዉ ፈልጎ በማዉጣቱ ቤተሰቦቿ ልታፍሩ ይገባችኃል
ትክክል
What's a big deal about being dressed or not, she Enigayahu, Jiji has had her name known by all Ethiopian. No mater how she looks like or what she may experience in life it doesn't change anything about who she is. Just be thankful she is still alive. She already did whatever she wanted to do with her life. Things happen in life. Embrace the good and hope for the best. Let her be who she is now. Forget the protocol. Don't make a big deal about anything. It's understandable that you are offended by the act of some selfish individuals but it will never decrease anything about your sister's image or her family's image. Ignore the ignorant is the best solution to moving on. Just move on ...
ይመስለኛል ቤተሰቦቿም ይሁን አንዳንድ አድናቂዎቿ የጂጂ ሁኔታ እንዳይታወቅና ሚድያ ላይ እንዳትታይ እና እንድትደበቅ የተፈለገው በጤናዋ ችግር ምክንያት ሳይሆን የሰውነቷ ቅርፅና መልኳ መጥፋትን አለመቀበል አለማመን ይመስለኛል
ምንም ማለት አልነበረም አብዛኛው ሰው ላይ ያጋጥማል
ሰለ አለባበስዋ የምጨነቁት
ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
ጂጂዬን ስለምወዳት ለእሷ ክብር ብዬ ይህንን ኢንተርቪዩ በጣም በትእግስት ነው ያዳመጥኩት፡፡
እናተ መንከባከብ የለባችሁም ብትሞትላችሁ ነውጨየምትፈልጉት። ሆምለስ እያለች አንቺ ምን አደረግሽላት አንችም ጌታጌታ ትያለሽ ሕይወትሽ ባዶ ፍሬም በጎአድራጎት ኤያለች በየሚዲያው ታቅራራለች ሶፊያ በየሚዲያው አገር ጌታ እያለች ታለቅሳለች ይህ ሁሉ ለጂጂ አልጠቀማትም። ከእናተ ይልቅ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሞያውን ተወጥቷል እሱን እናምነዋለን።
የታመመ ቤተሰብ ቢኖርህ ይገባህ ነበር። አሜሪካ ራሷ ካልፈቀደች ማሳከም እንኳን አይቻልም። እንደ ኢትዮጵያ አስረህ ጠበል መውሰድ አይቻልም። የቤተሰቧን ስቃይ አትጨምሩባት።
ስለ አድዋ ብዙ ትላላችሁ ስለ አድዋ ህዝብስ ? ለናንተ መሬት እንጂ ህዝብ ግድ የላችሁም ። ማፈሪያዎች ። ጂጂዬን ግን እንወዳታለን ። እኛ ሰው ነው የምንወደው ። እግዚአብሔር ይማራት እንጸልያለን
ጉረኛ ቤተሰቦች አላሄይጠብቃት ባለችበት ጂጂዬ የኔየዋህ❤❤❤
ጂጂዬ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም የማይለወጥ ስብእና የማይደበዝዝ ሰብአዊነት ፍቅር ያላት እውነተኛ የአገር ፍቅር ያላት ሴት ነች ሁሌም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ነች ❤ እነዚህ አስመሳይ ቤተሰቦቿን ማየት መስማት እንዴት ያስጠላል !!!!
ጂጂ ዛሬም ነገም የተወደደችና የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያከብራት ኢትዮጵያዊ ነች። ምኑ ቅር እንዳላችሁ አልገባኝም።
ለማንኛውም አደራ እንደናንተ እንዳታመነፍቋት🙏
Ergotegna negn yasichenikuatal yetameme sew arig yutin yadergal biton ekua enodatalen❤❤❤❤😢😢
ለምን ትጨነቃላችሁ በርግጠኝነት ጂጂን ማየታችን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ደስተኛ ነው
ምን ስለተፈጠረ ነው so what ምንም ሆነምንም እንወዳታለን it’s okay don’t not make a big deal
የምን ደረጃ ነው የምታወሩት ክብር ደረጃ ስትሉ አታፍሩም እንዴ እሷ እኮ የህክምና ክትትል ነው የሚያስፈልጋት እናተ ከእሷ ጤንነት የእራሳቹሁ ክብር ነው የታያቹሁ ሰው ምን ይላል ብላቹሁ ከሰው ለመደበቅ ነው የምትፈልጉት ጌታ ለእሷ ይድረስላት
ጋዜጠኛ አንድ ጥሩ ጥያቄ ጠይቆ ለመላሽ ግዜ ሰጥቶ የሚያዳምጥ ሰው ጥሩ ነው ተሾመ በተቻለ መጠን ጥሩ ጠያቄ ጥሩ አድማጭ መሆን ይገባዋል
ጂጂን በአይናችን እንድናያት ስላደረገን ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን
አንቺ እውነት የጂጂ እሄቴ ነሽ።? ይህ ጥያቄናመልስ ጂጂን ይጠቅማታሌ ብዬ አላስብም። እምታወራውኔ የምታውቅ አይመስለኝም
ቤተሰብ የሚፈቅደው ምኑን ነው? ጂጂ እኮ ትልቅ ሰው ነች። ምኑም አልገባኝ። ጠያቂው ደግሞ ተጠያቂዋን በስሙዋ ጥራ። በነገርህ ላይ ጋዜጠኛ ወንደሰን የሚያደርገውን የሚያውቅ አስተዋይ ነው። ለጂጂ ባደረገውም አክባሪው ነኝ።
ምን ማለት ነው የጂጂ ቤተስብ ነን ማለት ?? እህትዋ አይደለሽም እንዴ??
enemy grmognallll
እኔንም ቅር ያለኝ መልስ ነዉ
Betesebna ehet mene lyew bedebe Adamhe
እህት ቤተሠብ አይደለም እንዴ😂😂😂
@@geniyearsemalej ya tekekel
ጂጂ ደስተኛ ነበረች በሰዓቱ እናንተ የክብር ጉዳይ ነው ያስጨነቃቹ
እኛ ስላየናት ደስ ብሎናል
ቀን ጣላት ብላቹ አፈና አቁሙ ማድረግ የፈለገችውን ታድርግ ተዋት!!!!ጂጂዬ እንወድሻለን❤
ጂጂ ልትመጣ ነው ብለህ ፎግረህ አሳየከኝ እይደኽ
ጠያቂውም ተጠያቂዋም ግራ የገባቸው ናቸው ጂጂ ትልቅስው ነች ቤተሰብቤተስብ ማለት ምንድን ነው ብትችሉ ኢትዮጵያሀገራችን ኦርቶዶክስተዋህዶ ሀይማኖታችን መድሀኒት ነች አምጡና ካለችበት ውስብስብ ውስጥ አውጡአት ወሬ ብቻማውራት አይጠቅምም ግዜ ቆሞ አይጠብቅም .
አንድ እንኳን ግልፅ ዬሆነ ነገር አልተናገረችም ዝም ብላ ትሸፉፉናለች
ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲህ አይነት ኢንተርቪ ነው ሚስጥር እንጠብቃለን ብላችሁ የባሰ እራሳችሁን አጋለጣች በጣም ያሳፍራል! ጂጂን እግዚአብሔር ይጠብቃት ጤናዋን ይመልስላት!
I agree with the sister ማንም በዚ ሁኔታ ቢቀረፅ ደስ አይለውም ከቤተሰቦችዋ በላይ ከእናት ከአባትዋ ከእህቶችዋ በላይ ማንም አይወዳትም😢
You are completely right
We love to pretend
1 person with a sense ❤ Jiji is is US if she wants to communicate with people she can.
ምንምን አዲስ ነገር የለም ጂጂ ፎቶ ሲወጣ ቤተሰብ እንዲ ነው ይጫጫሉ ከዛ ይረሱታል
አዳምጣት ስለጂጂ ስትጠየቅ ስለሀገር ታወራለች
መአዛ ብሩ ጋ ስታወራ ጂጂ ጠፍቼ ነው ኬኒያ የሄድኩት አለች ይች ደግሞ ትኬት ቆርጬ ላኳት አለች😂እረ ወይኔ ስንቱን ውሽት አወራሽው😂😂
እኔ የምለው ጂጅዬ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወዳት ጥሩ ቤተሰብ ያላት ነች ምንድነው ችግሩ ጂጂ ኢትዮጵያ መምጣት ትፈልጋለች ለምን ወደኢትዮጵይ አታመጧትም ሁላችንም ለስዋ እንጨነቃለን ኢትዮጵያ ብትመጣ ወደነበረችበት ስራ እንድትመለስ አታረጓትም ከአሜሪካን ኢትዮጵያ መግባት ይቻላል መልካም ሰዎች ለስዋ ተጨንቀው ቤቷ ሄደው ስላናገርዋት መልክት ስታስተላልፍ በግልፅ ታይቷል ቤተሰቡ እስዋ እንድትመጣ የሚፈልጉ አይመስለኝም ጂጅዬ እግዜር ይርዳት እግዜር ይጠብቃት
ወይ በጣም የሚገረም ቤተሰብ ነው ያላት ጅጅ አፍነው ለመግደል ነው አሳባቸው ምን አለ እሚት ወደው አገሮ ገብታ ፀበል ብታፀብሎት ለክብራችሁ ከመጨነቅ እኔ የናቶንም ኢተርቪው ስላየሁ ነው ለልጃቸው አያሰብም ክብር ክብር ጤናዋ አላሳሳብቸውም ሳናዱ
እኔ ስለዚህ ፍፁም አስተዋይና ትጉ ሰውን አክባሪ እና ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ትልቅ ቤተሰብ እደነቃለሁ:: ይህን ያደረገላቸውንም እግዚአብሔር እደነቅበታለው: ነገር ግን የእናትና የአባት ትጋትና ጨዋነት ይህን ከእግዜሩ ቀጥለው ግደታቸውን በስኬታማነት የተወጡት ክብርት ውድ እናት ወይዘሪት ተናኜ እና ክቡር ውድ አባት አቶ ሽባባው እንደሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም:: እህት ወንድሞችዋም ፍፁ ድንቅ ባለብሩክ አእምሮዎች ናችሁ:: ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን እንዲሁ በክብር በሰላም በጤና በፍሬአማነት እንዲፈፅምላችሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በፍፁም ሃይሉ ይደግፍ:: ብሩካን የሀገር ሀብቶች ናችሁ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ለምን ሰው አያት ብቸኝነት ውሥጥ ታፍና ትሙት ነው ሀሳባቹ በጣም ታሳሥዝናላቹ በቃ ጂጂ የብዙሀን ሆናለች እሕት ነኝ ምናምን እያላቹ አትዘባርቁ ልጅቷን ተዋት ለኢትዮጵያ ሕዝብ 😊
እናተ ክብር ብላቹህ ህይወቶን አታበላሹት መጣ መጠመቅ ትፈልጋለች እራስ ወዳድ ናቹህ የተረገማቹህ የሶመም የገባዉ አባቶ ነው ጂጂየ እግዚአብሔር ይግዝሺ
I just understand why you Care about how she dressd we are happy to see her face...all Ethiopian love her 💕...
ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን አጠፋ ጂጂን ከመውደድ ያለፈ አሁንም ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት
ብልጥ ቤተሰብ ናቸው ነገር ሁሉ ማለባበስ ይወዳሉ😊
ጂጂ አሁንም ያለችበት ነገር ትክክል እንዳልሆነች ታስጣውቃለች ችግር አለባት ለምን ትሸፋፍናላችሁ በቀጥታ ወደመፍቴሄው መሄድ ነው
ግን እሷ ጓደኞቿን ስላገኘች ደስተኛ ነች። እሷን የሚያስደስታትን ማድረግ አዋቂነት ነው
Yeah her friends visited her and she's happy with it and they are giving her orders over the phone 🤳 not to open the door to anyone
አይ ብርሀኔ ትቀልዳለችው አይደል እህታችው ትእግቴ እንዴ ስትቀልዱ ነው ያጣችውት አሆንም ጂጂ ከዚህ መከራ ብታወጦት ነው የሚሻለው ህዝቡን አትዋሹት ከእናንተ ቤተስብ በጣም የዋህ እና ጥሩ ጂጂ እና ትእግስቴ ናችው ጂጂየ የስጋዴዉ ሚካኤል ይጠብቃት
ቤተሰብ ምንም ጂጂን አልረዳትም ሴቲዬዋ ዝም ብላ ነው የምትቀባጥረው
የቤተሰብ ክብር እኮ ጂጂ ነች ክብራችሁን እደማይረባ እቃ ተጥላለች እባካችሁ ጠቃሚ ነችና ተከባከቦት ነው የም ንለው ሀገር ቀሚስ ነው መላ ይገኛል ነው የምትባሉት እናት መድሀኒት ነች ይባል ነበር እናተቤት አልሰራም እየመጣችሁ ትዘባርቃላችሁ አዳዴ አንድ ሁኗ መፈጠር ጥሩነው
በጣም ብልግና ነው የእሷን ክብር በማይመጥን ሁኔታ አድርጎ በድብቅ ቀርፆ ማቅረብ ለህግ ሊቀርቡ ይገባል ጅጅዬ ሽቅርቅሯ የምንወድሽ የኢትዮጵያ አምላክ ጤናሽን መልሶልሽ ለምትወጃት ሀገርሽ ያብቃሽ
ደብቆ አልቀረፃትም ታውቅለች ለኢትጵያ ህዝብ መልክትሽን አስተልልፊ ብሎዋትእኮ ነው ያቀረባት ለምን ቆይቶ ያለ ግዜው አቀረባት ሌላ ጥያቄ ነው::
ምንድን ነው ማይመጥናት ምናምን እያ ኮ ኢትዮጵያዊ ነን እያ ጂጂን ምንወዳት በሰራዋ ነው አሁንም ባለችበት ሁኔታ ውድድ ነው ምናርጋት ግዴታ ሜካፕ አርጋ expensive ልብሰ አርጋ ማየት አይጠበቅብንም ok ጂጂዬ እንወድሻለን ። ጋዜጠያው ሰላሳየህን Thank u ::