" ‘አማርኛ የአማራ ነው' ያሉ ግዜ ነው ሰዎቹ የተሸወዱት " ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 195

  • @yeshollazaff6323
    @yeshollazaff6323 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ሥራ ነውዶክተር ኤርሲዶ የዚህ ዓይነት ገለፃዎች ጥልቅ ነው እምትናገሩት ንግግር በርቱ !!
    ሀውልታችሁን እየገነባቹ ነው good job!

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 4 ปีที่แล้ว +22

    የናንተ ትምህርት ሀገራችን ከገባችበት መቀመቅ አውጥቶ ወደ ሰላምና ዕድገት ጎዳና በውቀት እንደሚያሸጋግራት ሙሉ ዕምነት አለኝ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ እንዲህም ዓይነት እውነተኛ ምሁራን አሏት ኮራሁባችሁ ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝላችኋለሁ።

  • @መክትደረሰ
    @መክትደረሰ 4 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር አርሴዶና አቶ ጌታሁን የሚሰጡት ትንተና በጣም ደስ የሚል ነው።

  • @AD-pt1ed
    @AD-pt1ed 4 ปีที่แล้ว +3

    This is what it called የሙህራን ውይይት 💚💛❤ God bless you guys!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +25

    You guys are amazingly brilliant. I love to listen to you.

  • @Nahom18
    @Nahom18 4 ปีที่แล้ว +6

    It is a blessing discussion snd timely message.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 ปีที่แล้ว +6

    ከፍተኛ የሆነ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ላይ መሆናችሁን ለመረዳት ከባድ አይሆንም ። በርቱ !!!
    ይህንን ያህል በነፃነት መናገር መቻላችን ትልቅ ነገር ነው !!

  • @ephremb754
    @ephremb754 4 ปีที่แล้ว +5

    *አሪፍ ትንታኔ የተማረ ማለት እንዲህ ነው ይመቻችሁ አቦ God bless all of you Guys አማርኛ ለዘላለም ይኑር*

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ! ዶር አርሴዶ! Brilliant Analysis 👍

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ የሆነ ውይይት ነው በዚሁ ቀጥሉበት 👍🏼

  • @asfawworku9097
    @asfawworku9097 4 ปีที่แล้ว +26

    ይህን ወይይታቹሁን ለእያንዳንዱ የብሄር ፖለቲካ አራማጆች በስማቸው ቢላክላቸውና አንዲማሩበት ብታደርጉ ጥሩ ትንተና ነው

    • @dainasalmon6756
      @dainasalmon6756 4 ปีที่แล้ว

      Tentage ena yehenen semu malte betam telke leyunet alew, TV laye le kamera melfelfena be tegbar menor yeleyal, ensu ayenorutem

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 4 ปีที่แล้ว +5

    በነገራችን ላይ ይህ ውይይት ከትንሽ ስቲዲዮ ወጥቶ ሰፊ መድረክ እንድይዝ አልፎም አለም አቀፍ ሁኔታ እንዲይዝ በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @kelemework310
    @kelemework310 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ፡በጣም፡አስገራሚና፡ጠቃሚ፡(እድሉን፡አግኝቶ፡ለሰማ)ትንታኔ፡ነው፡ፕሮግራማችሁ፡የሚደነቅ፡ነው፡በርቱ፡💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾

  • @yesyaya1
    @yesyaya1 4 ปีที่แล้ว +1

    What a genius conversation! Balance and mature discussion. I got so many points including hummers. Well done!! Am proud of you!
    God be with you!

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 4 ปีที่แล้ว +1

    one of the most fascinating and knowledge-based discussions so far seen on Ethiopian politics.

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 ปีที่แล้ว +5

    ጠቢቡ ~ "የጠቢባን ቃል እንደበሬ መዉጊያ ነዉ!" ያለዉ እዉነቱን ነዉ። በዕዉቀታችሁ መሣሪያ ሀገራችንን ልታድኗት ስለወጣችሁ ከልብ እናመሰግናችኋለን። በርቱ!👏👏👏

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 ปีที่แล้ว +1

    Ebakachu bertu👏🏼 In my book you are one of the few intellectuals who qualify the real meaning of intellectuals. You make me proud. 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @derejeabebe9606
    @derejeabebe9606 4 ปีที่แล้ว +2

    wow! wonderful intellectuals discussion.To address it to the people, I wish this discussion was broadcasted on mass media instead of social media.

  • @teferasforjesus5786
    @teferasforjesus5786 4 ปีที่แล้ว +2

    I really love these intellectuals. God Bless them!

  • @melmel9939
    @melmel9939 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የዚ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ በጣም ብዙ እየተማርኩበት ነው አመሰግናለሁ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በርቱ የኢትዮጵያ መዳን ከእናንተ ዘንድ ነው።

  • @zelalemabebe3375
    @zelalemabebe3375 4 ปีที่แล้ว +1

    You are so wonderful I swear to God. Thank you so much.

  • @milliongebreyesus4473
    @milliongebreyesus4473 5 หลายเดือนก่อน

    It is lovely discussion that Ethiopia needs.

  • @fikerlemma6140
    @fikerlemma6140 4 ปีที่แล้ว +5

    Besent gizew ye Dr. maereg wede botaw temelese. Keep it up guys.

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 4 ปีที่แล้ว +8

    You guys need to join one of the parties . We want to see you in next election. Being your incredible input to the Parliament.

    • @ቆንጆኢትዮጲያ
      @ቆንጆኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ፓለቲኛ ሊሆን አይችልም ስለዚህ እነዚህ ልክ እንደ CNN አይነት ቻናላቸውን ስፋ አድገር ይህንን ውጥቅጡ የወጣ የኢትዮጵያ ፓርቲ በመተቸት እንዲስተካከሉ ይረዳሉ ያግዛሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይን እና ልቦናን ይከፈታሉ ብዩ ነው የማስበው

  • @mahderindale8949
    @mahderindale8949 4 ปีที่แล้ว +4

    You guys are so Brillant ,I love your confidence ❤💪🏽

    • @maggiemaggie7009
      @maggiemaggie7009 4 ปีที่แล้ว +2

      Awwe... spelling
      correction 👈
      =guys
      = Confidence ..

  • @ashenafiworku8522
    @ashenafiworku8522 4 ปีที่แล้ว +8

    Realy a very intellectual discussion please includes other who have different opinion.

  • @tesfaye7720
    @tesfaye7720 3 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃ ትመቹኛላችሁ እግዝብሄር ይስጥልኛ ክብር ይገባቹሃል

  • @tamiratassefa8614
    @tamiratassefa8614 4 ปีที่แล้ว +1

    Great intellect, true passion, high order moral thinking and an stoppable stream of knowledge. Ketetu ayker ..... new yemibalew

  • @yaredhm
    @yaredhm 4 ปีที่แล้ว

    ጌታሁን ኤርሲና ቢን ቆንጆና አስተማሪ ውይይት ነው። የብሄር ጥያቄ መሰረቱ ላይ ማተኮሩ ሁሉ ነገር መሰረት በሌለው ነገር ላይ መቆሙን ያሳያል። ብሄር ምንድነው? ብሄረሰብ ማነ ነው?፣ ህዝብ የትኛው ነው? ብለን እንኳን መጠቆም ሳይችሉ የብሄርን ጥያቄ ወኪሎች ነን እንዴት ይባላል። ብሄር ማን ነው ብሄረሰብስ ምንድነው፣ ህዝብ የትኛው ነው ብለው ቢያሳዩን የት ጋ እንደወከላቸው ማጣራት ይቻል ነበር። ራሳቸውን መርጣው ወኪል ነን ብለው የራሳቸውን ጥያቄ የህዝብ ማለት መነሻው በህዝብ ስም የገዥነት ጥያቄ ነው። በርቱ። ሁሉም ይሄንን ጽንሰ አሳብ እንዱማርምር ይጋብዛል። በሰፊው መደመጥ አለበት።

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 ปีที่แล้ว +1

    አማራ,አሁንአገርን,የፋጣሪኩቲ,እኔናኝ,ሊብስ,የላባስኩት,አኔ,ነኝ,የአበቶች,ሊጆች,,አማራ,ታራረ,አያላ,ሌላ,ሒዝብን,ካብት,አድርጎ,ያየል,ከእኔ,በቃር,አዋቅ,ዬላሚ,ይላሊ,እጣሊያንኒ,ቢቻሄ,ነው,የታዋጋውት,ይላል,ከእኔ,ትሊቅ,ዬላሚ,,መንሚ,ከመን,ትሊቅ,አይዶላሚ❤❤❤❤❤

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 4 ปีที่แล้ว +9

    ህወሃት በ1983 ዓ.ም የአማራን ለም መሬቶች ወስዶ ለሰራዊቱ ካከፋፈለ በኋላ የአማራ ምሁራንን ማሳደድ ነበረበት ። 40 ምሁራንን ከዩኒቨርስቲ ሲያባርር ለወሰደው ቁራሽ መሬት እንጂ ለሃገር ደንታ አልነበረውም ስለዚህ አማራው ስለመሬቱ ምንም ጥያቄ እንዳያነሳ ባለበት ቦታ ሁሉ በጥላቻ አንገቱን ማስደፋት አለብን ብሎ ነው የተነሳው ። ሚኒሊክን የሚጠላው ንጉስ አፄ ዪሃንስ ሲሞት ሚኒልክ ስለተተካ ቁጭት አላቸው

  • @getnetdefere6637
    @getnetdefere6637 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ! ውይይታችሁ አስተማሪ ነው።

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 4 ปีที่แล้ว +4

    💖 አሪፎች ናችሁ 💚💛❤ ኑሩልን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 4 ปีที่แล้ว +2

    Brilliant Ethiopians! 💚💛❤️👍👌🙏👏👏👏👏👏🙏

  • @lizzieadugna3506
    @lizzieadugna3506 ปีที่แล้ว

    It is fantastic dialogue Dotor Arcido and Engineers

  • @biruksisay3717
    @biruksisay3717 11 หลายเดือนก่อน

    I am so proud of you all !

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.Konjo weyeyete best teweyayoche.ketelubete.

  • @m.sabdullah5802
    @m.sabdullah5802 4 ปีที่แล้ว +20

    ምን ላድርጋችው ይህንን አስተሳሰባችሁን ይህችን ምድር እስክትለቁ ከእዚህ ደግ አስተሳሰብ ንቅንቅ አትበሉ
    አላህ ይጠብቃችሁ እናንተ ሰው ስለሰው ብላችሁ አትስሩ አትናገሩ ። የሂሊናችሁ ተገዥ እንጂ የፍላጎታችሁ ተገዥ አትሁኑ አደራ

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ይህንን የማንነት ችግር ቀድመው ቀውስ ውስጥ አንደሚከተን ነፍሳቸውን ይማረውና ፕሮፍ አስራት አስጠንቅቀው ነበር ፤ ግ ን ገደሏቸው መርፌ ወግተው አና ምን ለማለት ነው የሚናገር ምሁር አኮ ሞልቷል ችግሩ ሕዝቡ አንድ ሆኖ ሆ ብሎ ቢነሳ ግፊት ሊያረግ ይችላል፡፡ ሕዝባችንን ከሥር የሚሰቃየውን አንቅቶ አንድ አርጎ ማስነሳት ነው አነዚህ ምሁሮች አኮ በማስፈራራያ አያሸማቀቋቸው ደሞ ከፍ ሲሉ አንደ አስክንድር ነጋ ሲሆኑ አንገልሃለን አናርዳለን አያሉ ስለሚያሸማቅቁ ሕዝቡ በህብረት አስፈላጌውን መሰዋት ከፍሎ አንደ ቱኒዢያ ግብጽ የራሳችንን የአመጸጽ ስፒርንግ ካላረግ ን የማሸነፋችን ቻንስ ከፍ ሊል አይችልም ፡፡ ከ 2 አና 3 ብሄር የተወለዱ ሃገር አልባ ነው የሆኑት ቁጥራቸው ደሞ አኮ ቀላል አይደለም ከ40 ሚሊዮን በላይ ነው !

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 4 ปีที่แล้ว +2

    አስደናቃ ውይይት ነው በርቱ::

  • @tesfaye7720
    @tesfaye7720 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @gashawshibabawtefera5464
    @gashawshibabawtefera5464 4 ปีที่แล้ว +1

    You are so brilliant and genuine for your country. Please take my heartily admiration.

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳቸው እኮ!

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    መፍትሄ መፍትሄውን ሁለታችውም ጎበዝ ናችው

  • @milliongebreyesus4473
    @milliongebreyesus4473 5 หลายเดือนก่อน

    I wish your thoughts supported by all Ethiopian people.

  • @lizzieadugna3506
    @lizzieadugna3506 ปีที่แล้ว

    Please Continue

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    *የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅዎችን ከምር ከልብ አመሰግናችኋለሁ ፣ የውይይቱ ፈርጦች ዶ/ር ኤርሲዶ ፣ ኢ/ር ጌታሁንና ፣ ጋዜጠኛ ፍርድ አወቅ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ታላቅ አስተዋጽኦና አሻራችሁን እያስቀመጣችሁ ሲሆን ለጠባብ ብሔረተኞች ደግሞ የራስ ምታት ናችሁና ካለሁበት በእግዚአብሔር ስም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ።*

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛና ምክንያታዊ ስለሆነው ትልቅ ውይይታችሁ እናመሰግናለን። ባጠቃላይ አገላለጽ የጎሳ ፓለቲከኞች ሰው ከመሆን ስለጎደሉ እንደዚህ አይነት እውነተኛና ሰውኛ ርእስ ላይ ለመከራከር አቅም የላቸውም። ... የራሴ የሚሉት ጎሳ እንኳን ከተቃወማቸው እንደ ሌላ ሰው አድርገው ያስሩታል ሲከፉም ይሰይፉታል፣ ካልተመቻውም ያሳድዱታል ወይም ያስሩታል። ባጠቃላይ ሰው መሆን ግራ የገባቸው ግማሽ ሰዎች ናቸው። ማስተዋል ይስጣቸው! ለነገሩ የትም አይደርሱም።

  • @sarajesus1636
    @sarajesus1636 4 ปีที่แล้ว +4

    Good job

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዉይይት

  • @alemayehumekonnen1694
    @alemayehumekonnen1694 4 ปีที่แล้ว

    Interesting discussion. Wish those ethics entrepreneurs got the opportunity to watch this video.

  • @alemwakene9753
    @alemwakene9753 23 วันที่ผ่านมา

    ይህ ውይይት የካንሰሩ የጎሳ ፖለቲካ ክትባት ነው!! ኢትዮጵያ በጎሳ ፖለቲካ ካንሰር ታማለች!! ውይይቱ ዘግይቷል! በርቱ ቀጥሉበት!! (ይብዛ ጢሮ)

  • @admassumengesha9392
    @admassumengesha9392 ปีที่แล้ว

    You guys are great

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 6 หลายเดือนก่อน

    አማራ አማርኛ የአማራ ብቻ ነው አላለም። ሰዎቹ እነ ማን ናቸው ?

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ኤዉነት ነዉ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +9

    You guys have to participate as a party and go for election. We will vote for you!

    • @dainasalmon6756
      @dainasalmon6756 4 ปีที่แล้ว

      Sent nachu 10 million 😀😀😀😀 Miskin

    • @yafetfanos6268
      @yafetfanos6268 4 ปีที่แล้ว

      @@dainasalmon6756 who is 10 million? are you crazy?

  • @gorgoratube465
    @gorgoratube465 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን የምር ምራቅ የሚያስውጥ ውይይት ።ገንቢ ሃሳብ ፣ውብ እይታ፣ ማራኪ ውይይት ነው። በተለይ እንደኔ ላለው ኢትዮጵያዊ።

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚገርም ትንታኔ ነው ምናለ ፓርላማ ላይ ሚተኙትን አስወግዶ እንደነዚህ አይነቱን እንቁ በባትሪ እየተፈለጉ ቢተኩ

  • @kazzam474
    @kazzam474 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ህ

  • @m.sabdullah5802
    @m.sabdullah5802 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን ችግር አለው የሚጠቅመንን ብንኮርጅ
    ከዛ የባሰ እየተገበር አይደልም ለ ኮፒ ኮፒ
    የሰለጠኑ አገራትም ኮፒ ያደርጋሉ እንዲሁ ተነስተን እንኮፈሳለን እንጂ ።እኛ ቅናትና ምቀኝነት እንርጭ እንጂ ሌላ ምን ስራ አለን

  • @samsonsudike7712
    @samsonsudike7712 4 ปีที่แล้ว +5

    ምሁራን ማለት ይሄ ነው:: በጣም የሚደነቁና የተክበሩ ማለት እነኚህ ናቸው::

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 ปีที่แล้ว

    የልጆቻችን፡ኢትዬጰያ ፡ለናንተ፡ምስጋና ፡ለማቅረብ ፡ቃላት፡ያጥረኛል፡በጣም፡ድንቅ ፡ውይይታችሁ፡ትምህርት ፡ከመሆኑ ፡አልፎ፡ብርሀንና፡ብሩህ፡ተስፋን፡ይሰጣል፡ምናለ፡ጠቅላላው ፡ፓለቲከኞች ፡የደፈኑትን፡ጆሮ፡ከፍተው፡ቢሰሙት፡በድንቁርናቸው፡ባያደናቁሩን!!!! ሰላምና ፡ጤናነት ፡አብዝቶ፡ይስጥልን ፡በርቱልን ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏿🙏🏾🧚🏾‍♂️🧚🏿‍♂️👨🏿‍🏭👩🏾‍🏭💚💛❤️

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ኤርሲዶ የሚናገረው ሁሉ ከእውንተኛ ስሜት የመነጨ ሃሳብና ሚዛናዊ በመሆኑ በጣም ያስደስተኛል።

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr.Ersido, Engineer Getahun and Andafta media creating this plat form and you are saving ethiopia please facilitate this dialogue to the national level that every Ethiopian could understand as and this re as lit to get out of ethinic poltics from ethiopia. Our party New Generation party NGP will contribute its own effort to facilitate the plat form .

  • @ethiocinemas
    @ethiocinemas 4 ปีที่แล้ว +1

    "ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መቆም አይቻልም ፤ አርፎ ይቀመጣል እንጂ" ኤርሲ ተመችቶኛል

  • @ashemanall
    @ashemanall 4 ปีที่แล้ว

    HIGHER LEARNING !!!!!!

  • @berhanuget
    @berhanuget 4 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቧቼዉ የዉይይት አርእስቶች ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የዉዥንብር ወቅት ለመዉጣት በምታደርገዉ ሙከራ ለሕዝቡ ብዙ ጠቃሚ ምክሮችና መፍትሄ የያዙም ጥቆማወች ስላሉበት በጣም ጥሩ የሆነ አስተዋፅኦ እያደረጋችሁ ስለሆነ እንዳንድ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ፣፣ ለዶክተር ኤርዲሶና ለአቶ ጌታሁን ኢትዮጵያን ያከበራችሁ የኢትዮጵያ አምልክ ያክብራችሁ፣፣
    በዚህ ባደረጋችሁት ዉይይት ላይ እናንተም እንዳላችሁት በተወያያችሁበት ጉዳዮች ላይ እስማማለሁ፣፣ ሕገመንግሥቱ ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ለዘር ጠበብተኞች ቦታ ሰጥቶ ትልልቅ የጎሣ ምግሥታቶች ሐገር ሆነዉ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት እንዲጠፉ ታቅዶ የተሰራ ሴራ ነዉ፣፣ ለዚህ ኢትዮጵያ ተጠምዳ ያለችበት ያሁኑ ቀዉጢ ወቅት ሕገመንግሥቱ በፈጠራቼዉ በዘር የተከፈሉ ክልሎች ተግባራዊ ሊሆኑ የማይችሉበት ዋናዉና ወሳኙ ጉዳይ የኢትዮጵያ መሬት ከሰሜን እስከደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ፣ ያሉት መሬቶች በታሪክ ላይ የማንኛዉም ዘር አይደሉም የሁሉም የኢትዮጵያ ዜጋ መሬቶች ናቼዉ፣፣ ስለዚህ የዘር ፖለቲካዉና የዘር ፌዴራሊዝም ተግባራዊ ሊሆኑ የማይችሉ ሃሳቦች ስለሆኑ ኢትዮጵያንና ዜጎቸዋን ፍፁም ዴሞክራሲያዊና እኩልነት ያለበት ሥርዓተ መንግሥት ማቋቋም ሌላ አማራጭ የሌለዉ ሃሳብ ይመስለኛል፣፣
    የዶክተር አቢይ መንግሥት የያዝነዉን የለዉጥ እንቅስቃሴ ከተጄመረ በኋላ በየጊዜዉ ከተለያዩ የፖለቲካ ሰወችም ይሁን ከተለያዩ ዜጎች የተጠቆሙ የፌዴራል አስተዳደር ሞዴሎች ቀርበዋል ለምሳሌ የአብን ሪቨር ባዚን ፌዴራሊዝም፣ የሶማሌዉ ፕሬዚደንት አቶ ሙስጠፌ ምድረ ገፃዊ ፌደራሊዝም ወዘተ.. ሌሎችም የፌደራራል አገዛዝ አወቃቀር ቢኖሩ ዘር በዘር መጨራረስ ያቆም ነበር፣፣ በዚህ ሃሳብ ላይ የምትወያዩበት መድረክ ቢፈጠር የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላሙን አግኝቶ በነፃነቱ ብልፅግናዉን ብቻ እያሰበ የሚኖር ሕዝብ ይሆን ነበር፣፣ ኢትዮጵያ ከሚወዷት ልጆቿ ጋር ተከብራ ለዘላለም ትኑር፣፣

  • @mesfinabebe1582
    @mesfinabebe1582 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አለኝ;
    እኔ የሚገርመኝ ወደፊት ለሚሆን አላማ ለምንድነው
    ልህቃኑ እንደዚህ የሚያስቡት፡፡ ምን ማለቴ ነው፡፡ በራሳቸው እድሜ ለማይሳካ ተንኮል አዘል ብለን ለምናስበው አላማ ምን ማትረፍ
    ነው

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 4 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ግሩም ኣይን ከፋች ልብ ከፋች ውይይት ነው
    በተለያየ የቤሀረ ስቦች መሃል ብዙ ችግር ኖሮ ኣያውም ችግር ፈጣሪዎች ተምረናል እኛ ብቻእናውቅልሃለን ባይ የተማሩ ደንቆሮዎች ናቸው
    እስቲ እዪ እንደበቀለ ገርባ እንደእስቃኤል እንደጅሃር ፀጋዩ ኣራርሳ ሽመልስ ኣብዲሳ ካፋቸው የሚወጣውን የመርዝ ስርጭት
    ጅሃር በሚስበስበው በብዙ ሚሊዪኖች ሃገርን ለማፍረስና ህዝብን ለህዝብ ለማባላት ይጠቀምበታል እንጂ ኣንድች የውሃ ጉድጋድ እንክዋን ኣውጥቶ ኣያውቅም
    በቀለ ገርባ ኣማርኛን እየተናገረ በኣማርኛ መፅሃፍ ኣሳትሞ ኪሱን ሲሞላ ህዝቡን ግን ኣማርኛ ኣትናገሩ የጠላት ቆንቅዋ ነው ይላል
    ሌላው ግሩም ብዙ ኣስበነው የማናውቅ
    ከሁለት ወይንም ከተለያዩ ከተራራቁ ቤሄሮች የተወለዱ ልጆች በጣም ጂኒየሶች ናቸው ምርጥ ኣባባል ነው
    ለጥሩ ነገር ከተጠቀሙበት ሃገር ለመበተን እንደነ ጅሃር ፀጋዪ ኣራርሳ ሳይሆን እንደ ዶ/ር ኣብይ ኣህመድ እንደኦባማ እንደ ሃይለስላሴ
    ለህዝቦች እኩልነት ኣንድነት ብልፅግና የሚታገሉ ይፈጠራሉ

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb4914 4 ปีที่แล้ว

    My dad is always saying mixed people are very brilliant.

  • @alesales5715
    @alesales5715 ปีที่แล้ว

    ኑሮ ማፕ

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 4 ปีที่แล้ว +6

    ምድረ ዘረኛ ገባ ገባበሉና ጠጡ

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 4 ปีที่แล้ว +13

    ሁለታችሁ ወንድ ከሆናችሁ ለህዝብ የምታስቡ ከሆናችሁ ህዝቡን ወክላችሁ ፓርላማ ግቡ። እዛ ብትገቡ ነው ህዝቡን የምትጠቅሙት።

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 4 ปีที่แล้ว +3

      I have great respect to both of you. You have a higher level of thinking however gewar Bekele gerba and iskeael can't sleep. They working day and night for our people to kill each other.

    • @sisaytefera7191
      @sisaytefera7191 4 ปีที่แล้ว +1

      ተው ባክህ እዛ ከገቡ እንቅልፋቸው ይመጣል
      🕓

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 4 หลายเดือนก่อน

    "We are the people and then who are you" Erdogan. የሚገርም ነው።

  • @asnakewbewketubelete4108
    @asnakewbewketubelete4108 4 ปีที่แล้ว

    Good discussion.....bizu ayisemam ....fix the microphone, pls.

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Ersido and Enginer Getahun have a great idea and logic on the side effect of ethnic poltics please make a debate between two of you with those elites ethinic poltical leaders professor .Merrera Gudina and professor Beyene Petrose let's know what is their reality behind running ethinic poltics.

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 4 ปีที่แล้ว

    Run for parliament seat. Good discussion!

  • @fediljemal5626
    @fediljemal5626 4 ปีที่แล้ว +1

    Deep thought

  • @shamishuashebirhenock8602
    @shamishuashebirhenock8602 4 ปีที่แล้ว +1

    .እስከ ዛሬ መልስ ያልተገኘለት ጥያቄ......
    .
    ........ኢትዮጵያዊው ማን ነው?*............
    ያገር ፍቅር መንፈስ ያደረበት ሁሉ
    ማንነቱን ሳያውቅ በመንቀዋለሉ
    ማነኝ ብሏችኋል መልሱን ቶሎ በሉ፣
    እናንተ ወጣቶች ኢትዮጵያዊ ማን ነው?
    ከሆዱ ያበጠ ቦርጫም መኰንን ነው?
    ወይስ ኰሰስ ያለው መናጢ ድሃ ነው?
    ላቡን አንጠፍጥፎ ከመሬት ተታግሎ
    ካገኘውም ሰብል ለጌቶች አካፍሎ
    ለራሱ ከእጅ ወደ አፍ የሚያስቀረው ነው? I
    በሉ እስቲ ንገሩኝ ኢትዮጵያዊ ማን ነው?
    የመንግስቱ ደም ስር የህዝቡ አከርካሪ
    በመከራ ጊዜያት አደጋ ከማሪ
    በሰላም ወራት ሌሎችን አኩሪ
    ገበሬው ነው ወይ የመታው ሐሩር?
    ኢትዮጵያ ለእናንተ የማናት ሀገር?
    ወሎዬ ነው አማራው ትግሬ ነው ጉራጌ?
    ወላይታ ነው ኰንታው አኙዋኩ ነው ጉጂው?
    ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው?
    ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ
    አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር
    አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት
    አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ
    ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ።
    እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ
    እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው?
    ========================
    *(ከ55 አመታት በፊት ኢብሳ ጉተማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እና የኦነግ መስራች ከነበሩት አንዱ የተፃፈ ግጥም)

  • @etyo7680
    @etyo7680 4 ปีที่แล้ว

    የልጆቻችን ኢትዮጵያ ሳዳምጣችሁ ውየ ባድር ደስታውን አልችለውም ። ዘር ከለለው አባታችሁ

  • @workugetachew4889
    @workugetachew4889 4 ปีที่แล้ว

    Best

  • @tilahunkebede8715
    @tilahunkebede8715 4 ปีที่แล้ว

    Very fruitful discussion
    I love it

  • @oskhelalemayhu1568
    @oskhelalemayhu1568 4 ปีที่แล้ว

    የኑሮ ማፕን amazon ላይ አልመጣም ወይስ አልወጣም
    Am living in canada how can i get it pls?

  • @yohannesd.
    @yohannesd. ปีที่แล้ว

    ያነሳችሁት ጉዳይ በጣም ግሩም ነው። የብሔር ፓለቲካ እኮ ለመመረጥ የብሔሩ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው። ብሔሩን እስካልቀየረ ድረስ ሥልጣኑን ላለማጣት መተማመኛ ያገኛል ማለት ነው። ዲሞክራቲክ ነኝ የሚል ኃይል የብሔር ፓለቲካ ጭማሪ አያስፈልገውም ። ለኦሮሞ የሚሠራ ዲሞክራሲ ለሌላው የማይሠራበት ምክንያት አይኖርም ስለዚህ የአማራ የኦሮሞ የሚባል ስፔሻል ዲሞክሲ ሊኖር አይችልም። እናንተ ምን ትላላችሁ?

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዚው ህገመንግሰት ደክተር ሀነ ኢንጀነር ሆነህ ኖረህ የተከፈልህን ዋጋ የማታውቁ ነህ የልጆቻችን እያልክ ደሰኩር ልጆችህ የትእንደሜደርሱ አናያለን

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም አልል አልልም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

  • @zemenea6104
    @zemenea6104 4 ปีที่แล้ว

    You should invite Dr. DEREGE GEREFA.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ኤርሴዶ ምነው ጠፋህ በሰላምነው

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    እባካችው ጋሽ ወንድሙ ይፈቱ ልን አሁን እኛን የመሰለ ሰው አስታራቂ ይታሰራል ጎበዝ ማን እንደሚታሰር እንኳን አናውቅም እንዴ ነውር አይደለም እንዴ

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 ปีที่แล้ว +1

    ደደቡ ሽመልስ ነው አማርኛን ለአማራ ሰጥቶ. እማርኛን እየቀበርን. ነው. ያለው. ለነገሩ ክህዋት University የተመረቀ ስለሆነ በየትኛው ጥልቅ እውቀቱ አማርኛ ባለቤት እንደሌለው ይወቅ???

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 4 ปีที่แล้ว

    Best analysis.... of course you proved that how Southern people are so smart with your area of expertise and beyond !! it all made sense if your audience ability is capable enough to comprehend the matter or unless they don't want to twisted around for only their personal greedy motives.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል!!!አይፈልጉም ምሳሌ ጆ!!!

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 ปีที่แล้ว

    አሁንሚ,ዬእሻ,መሬት,ማሬት,ለኣራሹ,ቢሎ,መካፋሊ,አላባት,አንዱ,ማሬት,ካባሪቴ,አንድ,ፆሚ,አዳር,,ዳርግ,መጥፎ,አይዶላሚ,መሬት,ሳሪቶ,ለምባላ,አካፋላ,ሁሉም,ሳሪቶ,መሊማት,ያውቃሊ,ወዳ,ጥፋት,አይሄዳሚ,አድ,ሰው,20,ጥማድ,አሌ,አንዱ,,ጥማድ,ዬላም,አንድ,ቀን,በፓርላማ,ተናግሮ,አያውቅም❤❤❤❤❤

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 11 หลายเดือนก่อน

    Enatachhu tibeda Amhric Amhric speaking first

  • @zachthese1437
    @zachthese1437 4 ปีที่แล้ว +1

    wowwww

  • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
    @BeteWoldeyohannes-sk2uo 7 หลายเดือนก่อน

    … I was born human, I was raised Ethiopian, and when I die I will die as human… need I say more!!!

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ይህን ብትወያዩ ምን ዋጋ አለው? አሁን የተዘጋጀው የታሪክ ማስተማሪያ ያለውን የዘር ፖለቲካ በሚያስቀጥል መልኩ ነው፡፡ አሁንም ገና ብዙ ያልተነካ ነገር አለ፡፡

  • @sahabeshaentertainment8181
    @sahabeshaentertainment8181 4 ปีที่แล้ว

    satefeneda gudayken asreda love it

  • @alemgebremedhen8202
    @alemgebremedhen8202 3 หลายเดือนก่อน

    ሃገረ ትግራይ