Be strong beautiful woman❤ some people even lost their lives, some got paralyzed. You just lost money. You never know what tomorrow brings for you. Just focus on your work. Believe me Even if you go to Sweden, you’ll get nothing! Please change your mindset
He tried his best two times. I don't see his betrayal. Give him more to return ur money and stay in Dubai you will have better opportunity. U look nice person hope u will have a bright future
4000,000 birr (400,000 kr) mechem aysetishim demozu silalbeka eko new liwesdish yalchalew but u can still report the case, and put him in the risk of lossing his passport
Dear sister, according to the law, you have also committed a serious crime. According to Ethiopian law, it is illegal to pretend to be married and obtain a false marriage certificate. Here you are, admitting to this crime. Can you even prove that you paid him? How will you make a report without evidence? You risk ending up in prison yourself for the crime you've admitted to. Please, think carefully before taking a step that could put you in danger. What has happened is truly unfortunate.
አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤና ነው መጀመሪያ ጤናሽን ጠብቂ ጠንካራ ነሽ ቀጥሎ ፈጣሪ ሀቅሽን እጅሽ ያሰገባልሽ ።
በቤይሩት ላለን ኢትዮጵያውያን ፀልዩልን ቤተሰብ 😢😢
ምን ሆናችሁ
@@Hy-zh6es ጦርነት አለ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፤እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ፤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ከክፎ ትሰዉራቹህ🙏
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ
እግረኛው ሚዲያ በጣም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ስታወራ ውለህ ብታድር አልሰለችም አላህ ያበርታህ ወደፊት ቀጥል ከዚህ በላይ ትልቅነገር እጠብቃለሁ 😊❤❤❤
አይዞሽ መጎዳት ከባድ ነው ሆኖም ግን ሁሉም ነገር ካንቺ በኅላ ነው ስለዚህ ጠንክሪ ምንም ቢፈጠር በራስሽ ሳይሆን የመጣውን ችግር ለመወጣት ታጥቀሽ ለጎዳሽ ሰው ቁመሽ ጠንክረሽ ማሳየት እንጂ ያለብሽ እህቴ አንቺ ብዙ ነገር ይጠብቅሻልና መሬትን ረገጥ ወገብሽን ጠበቅ አድትጊ የኔ ቆንጆ ።
የኔ እህት አላዉቅሽም ግን በጣም!!በጣም አሳዘንሽኝ ፍትህ በእግዚአብሔር ነዉና መዳህኒአለም ለሰዉየው የፀፀት ልቦና ሰጥቶት ገንዘብሽ እጅሽ እንዲገባ ያድርግልሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃኝ ሁላችሁም እኔስ ብሆን ብላችሁ እስኪ አስቡ ጭራሽ የሚያበሳጫትን አስተያየት አትስጡ እባካችሁ!!
አይዞሽ እናቴ
ፈጣሪ እንባሽን ያብሳል 🙏
ካሜንት አድራጊዎች please be Kind she is already betrayed
ሌሎች ሴቶች take a lesson
ሐሳብ የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁን መጥፎ ነገር አትፃፉ ሰው ሲጨንቀው የማያደርገው ነገር የለም ቢቸግራት ተስፋ ስታጣ ነው እግዚአብሔር አጭበርባሪዎችን ይንቀልልን
አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር እንፀልያለን::
አይዞሽ የእኔ እህት አንድ ነገር ልንገርሽ በፀሎት በርቺ ከፊትሽ ጥሩ ነገር አለ
ተክለዬ እንኳን በደህና መጣህ ❤❤❤
Be strong my sister ሲዊድን ያላቹ እርዷት በመጠየቅ አለበት
Weye sew gen kefetenal embeten yedefaw
ውሸታም በላት ...ከሚስኪኑ ህዝብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ፈልጋ ነው
Be strong beautiful woman❤ some people even lost their lives, some got paralyzed. You just lost money. You never know what tomorrow brings for you. Just focus on your work. Believe me Even if you go to Sweden, you’ll get nothing! Please change your mindset
Excellent advice.
ቃልዬ ምስኪን አንቺን የመሠለ ያራዳ ልጂ እንዲ ያለ ሁኔታ ላይ በመገኘትሽ አዝናለሁ ግን ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ደሞ አንቺ በነገሮች እጅ አትሰጭም ብዬ አስባለሁ በርቺ በቅርብ አገኝሻለሁ
እኔ እኮ እምለው ተማምናችሁ ተስማምታችሁ የሰራችሁትን ወንጀል ጥፋት ዛሬ ችግር ሲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያድርግ 😔😳??? ወይ ጌታዬ እባክህ ይቅር በለን ..... 😔
ልክ ነህ የአዞ እንባ እያነቡ ብር ማግኘት ፋሽን አረጉት
Contact አርጊኝ እኔ የምኖረው እዛ ነው ማን ነው ያገናኘሽ
FYI-ወይ ዘንድሮ
ወንጀል በግልፅ በሚድያ ማውጣት?
አማርኛ ቢሆንም የህግ መርማሪዎች በቀላሉ ይተረጉሙታል
ፍትህ ለህፃን ሄቬን
ፍትህ ከመግስት ከአዳኘች አቤቤ ጠይቂ የልጃን ሞት በቁሳቁስ የቀየረች አጅዛ የአዳነች አቤቤ አቃጣሪ እግረኛው በገባበት እየተራራጣቹ ፍትህ ኢጂና አዳነችን ጠይቁ ውሸታሞች ፍትህ ለጌትነት
He tried his best two times. I don't see his betrayal. Give him more to return ur money and stay in Dubai you will have better opportunity.
U look nice person hope u will have a bright future
አይዞሽ የኔ ደርባባ እህቴ ብዙ እህቶቻችን የዚህ ሰለባ ሆኖዋል
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እሱ ግን በሰፈረው ቁና ይሰፈርበታል በትእግስት ጠብቂ
በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
አምን አምን አምን
Amen Amen Amen
Subscribed and 🙏
Life is continuing you are Yang you can work pray 🙏 for god's 🙏
ይኼን የምግብጎረሳህን ከዚህ በታወጣዉ ሌላ መግቢያ ወይም መክፈቻ መጀመሪያ ብትፈልጉ
ወንድሜ ወለድ ሳይሆን በዚያን ጊዜ የነበረው የገንዘቡ የምንዛሪ ተመን ካሁኑጋ ሲነፃፀር ለማለት ይመስለኛል።
ይህ ማጭበርበር ነው በኢትዬጵያም ሆነ በስዊድን ህግ ያስቀጣል ወንጅል ነው አሁን ምን መዘባረቅ ነው ሚዲያውም ቢሆን ይህን አይነት ጉዳይ ማቅረብ አግባብ አይደለም በውሸት ልወጣ ፈልጌ ስለአልተሳካ ከስሺ ካሳ አገኛለሁ የሞራል ካሳ ይገባኛል ነው የምትለው እራስዋ ተከሳሽ መሆንዋን እንዲት አታውቅም ዘባራቂ ሴት ናት
@TegenuKebede-h8y
ህግ አውቀህ ሞተሀል ...ኮተታም ነህ።ይህቺ ደሀ አገር አልሆን ብላቸው ህግ በማይፈቅድ መልኩ አገር እየለቀቁ እየተሰደዱ ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን ሲችሉም አገር የሚረዱ ስንት እህቶቻችን እንዳሉ ታውቃለህ?የተሻለና የሚጠቅም ሀሳብ ከሌለህ አፍህን ከመክፈት በመቆጠብ ተባበር።
ተክልዬ ተባረክ
ለእዚህ ያበቁሽ ያገናኙሽ ሰዎች ናቸው :: እጅግ በጣም ያሳዝናል ላልታመነ ሰው የዳራችኇት ገንዘቧን መልሱ ይህችን የመሰለች ሴት አግብቶ የሚወስድሽ ጠፍቶ እምዬ አሜሪካ ለዘላለም ትኑር አይዞሽ አትሞችም በህይወት ትኖሪያለሽ በትክክለኛው መንገድ ሂጂ ወልጋዳውን መንገድ ትተሽ ነገር ግን በጤናው ነው ይህንን የመሰለ ሰው እሱ ምንም ጥፋት አይታይበትም ( ጡረው አማጭህን ይባል ነበር ድሮ ) ከእኛ ባህል ውጭ ያፈነገጠ ከሚስቱ ጋር ማስታረቅ ነበረ የሚገባው እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ ? እግዚኦ በሉ
😭እስዋም ብታጠፋም፣እቺን የመሰለ ሴት ልጅ ውበትዋን ሳትሸጥ በገንዘብ ህይወቷን ለመለወጥ ለችግር መጋለጥዋ አሳዛኝ ነው። ነገሩን ለፈጣሪ ሰታ ህይወትዋን የሚቀጥልበት መንገድ መፈላለጉ መልካም ነው።
እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤ ኤሮብ ባትኤጂ ይመረጣል ምክንያቱም የበለጠ ድብሬሽን ዉስጥ ነዉ የምትገቢዉ
ለስዊድን መንግሥት ሪፖርት ይደረግ!! ወደ ኢትዮጵያ ያባርሩታል!! ገንዘቡን መመለስ? ወይስ ከስዊድን መባረር? ። ከሁለት አንዱ ምረጥ በይው?
ይሔ እኮ ያለቀ ነገር ነው:: ዲፎርስ ( ፍቺ ) ካረገ ሊወስደኝ ይችላል ብለሽ ተስፋ አታድርጊ:: እንደኔ በህትነት ብርሽን እመልሳለሁ ካለሽ ይሔም አንድ ነገር ነው:: ብልጥ ልጅ የሰጡትን ይዞ ነው የሚያለቅሰው:: ተቀበይና ራስሽን አረጋግተሽ ሒወትሽን ብትኖሪ::
ፕሮሰሱን ሳይጨርስ ማን ክፈይው አለሽ
አይዞ ሽ የሰው ገንዘብ የሚበላ ነገ እሳት ይበላዋል አይዞሽ አታልቅሺ ማልቀስ መሸነፍ ነው ከምንም በላይ እራስሽን አዳምጪ ለልጅሽ ታስፈልጊያለሽ ነገ ብሩህ ቀን አለ ሁሉ ለበጎ ነው በርቺ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የሰው።ሐቅ።በልቶ።የካደ።ከሰው።ቢደበቅ።ከፈጣሪ።ዱላ።አያመልጥም።
ቀኑን።ጠብቆ።ዋጋ።ይከፍላል።መጠበቅ።ብቻ።ነው።ጉልበት።የፈጣሪ።ነውና።
በስዊድን ቋንቋ አስቶርግምሽ ለስዊድን እንፖስ ላኪ በህግ ይጠይቃል በጣም ከባድ ነገር ነው የሰራዉ
መረጃ የለኝም አለች ገንዘብ ስትሰጥ የሚጠቅመው ሰውየውን ቀርቦ ማነጋገር ነው የጠበቃ ዋጋ ከገንዘቡ በላይ ነው ችግሩ እሱ ነው እግዚአብሔር ይድረስላት
አይዞሽ ስዊድን ያላችው ሽምግልና ገብታችው እርዷት
እስራኤል ጉዞ እንዴት ነው ጦርነቱ አላቆመም እንዳትሸወዱ
እነሱ በጣም ጥብቅ ናቸው 😮
ጥብቅም ቢሆኑ ኢንካሙ በቁካልሆነ የሌ ላስውን ኮሳይን አምጣ ነው ያሉት ማንኛውም ሰው ኮሳይን ቢጠይቅ መውጣት ትችል ነበው በጣም ቀላል ነበር
አንድ የዩንቨርስቲ ዘበኛ 12 አመት ጥበቃ ስራ ቢስራ አይመረቅም ግን ቆሞ ያስመርቃል ምን ለማለት ፈልጌ ነው ምንም እንኳ ከጋሽ ስብሐት ጋር ብትኖርም እርሳቸውን መሆን አትችልም ምናል እንዳንዴ እውቀታቸው ጥብባቸው ቢጋባብን የምር, ይህን ሁሉ ብር ቤት ብትግዥበት ምንኛ በታደልሽ ነበር እንደ አለማስተዋል እንጂ ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሃቅሽን ይመልስልሽ ጠንካራ ሁኝ ችግር ያጠነክራል እንጂ አያደክምም ቆፍጣና ሁኝ እርሱንስ ምን እንደገጠመው መቼ አወቅን ዞሮ ውስብስብ ያለ ነገር ነው እራሳችን ጎትተን በምናመጣው ችግር እራሳችን ችግር ላይ እንወድቃለን ችግር ነው እናንተዬ 😔
ወይኔ ግን እኮ እህቴ እራስን ወንጀለኛ ነኝ ብሎ መዉጣት ሚዲያ ላይ ጡሩ ነዉ ለአንቺስ ወንጀል አይሆንብሽም እኔ አመመኝ ሁሁ ጌታ ይርዳሽ
ታድያ 1.5 ሚሊየን ሰቶ 4 ሚሊየን መጠየቅ አይከብድም
የህጉን ጉዳይ ትተሽ በሌላ መንገድ መጣሩ ይሻላል ከሁሉም በላይ ጤንነትሽን ጠብቂ
በጣም ይገርማል እኔ በጣም አውቀዋለሁኝ
Why don’t you try help her to find him please ?
Kontakt me If u know him i am in Sweden please!
Kontakta me please i am in Sweden
አይዞሽ እህቴ ❤❤❤
አንቺ ደህና ጤና ነው ዋናው።
ስንት ነው ወደ እዩርሳሌም ትኬቶ ተክልይ
Minal tesaktolish metesh bayeshiw 4000000 endet ena min yahil gize fejito endemiyagegnew bitawki😢😢😢 endezi kelel argesh balteyekshiw neber enkwan 4 milon 1,5 enkwan lemagijet hmmmmmm
በዚህ አጋጣሚ በውሸት ጋብቻ በገንዘብ ለመውጣት ሰታሰቡ የሰውየውን የሰራ ኮንትራት ማየትን አትርሱ። ሰራ ከሌለው አግብቶ መውሰድ በፍጹም አይችልም።
እዉነት ነው 8 ሰአት የመ ይሰራ ከሆነ በፉጹም መዉሰድ አይችልም
@@Amdo.mኮሳይን የሌ ላሰው ታክስ ወይም ኢንካም ማሳየት አይችልም አሜሪካን ይቻላል
4000,000 birr (400,000 kr) mechem aysetishim demozu silalbeka eko new liwesdish yalchalew but u can still report the case, and put him in the risk of lossing his passport
አይዞሽ
በሱም ብሶ አሁን ስዊድን ሃገር ሆኖ ነው ሰው ለፍቶ የሚኖርበት ሃገር እንዲህ በደል የሚሰራው
አይዞሽ በርች ለበጉ ነው እዚህ ድባይ ስራ ፈልጊ
ተክለ ሀይማኖት ይህን comment በአንተ አወራር አንብበው...."እንደውውው ይህ የውሽት ጋብቻን በሚዲያ ማቅረብ አይከብድምን?
😂😂😂😂😂 እኮ ወይ ጉድ
ልታስገድለን ነው እስራኤል😢 ወይ አለማፈርህ
አይዙቨ እህቴ። እመቤቴ ትረደቨ❤❤❤
ለ ስቶታ እንዴት ስ se yihonal !!! Lestota ነበር መሆን ያለበት
የማታቁት ሰዉ ማመን አይከብድም???
Esrieal are you serious write know you must be kidding you gonna send them to war
1.5M አሁንም ብዙ ነው 😢😢😢የሰው ገንዘብ የምትነጥቁ ሌቦች አይደለም የወሰዳችሁት የራሳችሁም ገንዘብ አይበርክትላችሁ
✅አሜን
simba የኬኒያ ድርጅት ነው 😂😂ኪሲዋሂሊ የአንበሳ ስም
በማስታወቂያ አታሰልቹን ባካችሁ !!!
Dear sister, according to the law, you have also committed a serious crime. According to Ethiopian law, it is illegal to pretend to be married and obtain a false marriage certificate. Here you are, admitting to this crime. Can you even prove that you paid him? How will you make a report without evidence? You risk ending up in prison yourself for the crime you've admitted to. Please, think carefully before taking a step that could put you in danger. What has happened is truly unfortunate.
ሁለቱም ህገወጥ ስራ ሰርተዋል::
keliye zim bileshi yeleshibeti tekemechi yedurowun erishi kanichi yeteshele yelem ❤
እንክዋን ደህና መጣህ
Egerghaw medaya betam betam new medeke Fitare yetebke
ማማ አባባ የምትለዋ ቃል ታስቃለች ማስታወቂያዋ
እራሴን አጠፋለሁ ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም ሁሉም ቻሌንጅ ያጋጠመሽ የተሻለ ነገር ለማግኘት ስትይ ያጣሽው ነው እራስን ማጥፋት እራስን ብቻ ነው የሚጎዳው 1.6 ሚሊዬን ከፍሎ ውጪ ለመውጣት ከመሞከር ይልቅ ስራ መፍጠር ይቻል ነበር
ይሄንን ድርጊት ያደረገውን ግለሰብ ግን በሚኖርበት ሀገር ከሶ ማስቀጣት ይቻላል የትኛውም ዓለም ላይ ወንጀል የሰራ ሰው በሰለጠነው ሀገር መደበቅ አይቻልም ስውዲን ያላችሁ ፎቶውን በሶሻል ሚዲያ በመለጠፍ ልታስቀጡትም ገንዘቧንም እንዲመልስላት ማስደረግ ይቻላል ::
እግዚአብሔር ያማርሽ ኢትዮጵያ ፀበል ተጠመቂ
በፀበል ያስገባችሁት ሰያጣን፣ በፀበል አይለቅም
ማእንነቱ ብግልፅ ምውጣቱ ጥሩ ነው ሌሎችም እንዲጥንቀቁ እንቺ ድግሞ ብርቺ ትስፋ እትቁረጪ ።
ስዊድን ውስጥ ያሉ ወንዶች በክህደት ዲግሪ ያላቸው ናቸው ሴቶች ተጠንቀቁ እህቴም በዚ መልኩ ተሸውዳለች እባካችው ሴቶች ተጠንቀቁ ወንድን አምናችው ብራችውን አትስጡ ተጠራጠሩ ፈጣሪ ይድረስልሽ ከውሻ መንጋጋ ስጋ አታወጪምና ይሄብር አይመለስም እራስሽን አረጋጊ
Yena Konjo birr ayimelesim atilfi yiha higu new
የሌባ ተባባሪ ! ልኮህ ነው ኣ ?
የስንፍና መገለጫ
First
We're going to Israel?
አይ ቃል ኪዳን መጅመሪያ ከራስሽ ጋር ታረቂ
አንድ ነጥብ አምስት በዛንጊዜ መግዛት የሚችለውን ንብረት አሁን አራት ሚሊዮን አይገዛውም
እንኳን አንቺ ሰላም ጤና ሆነሽ:: ለመድሐኔአለም ሰጠተሽ ተይው:: በጣም
ብዙ ሌባ የተሰበሰበበት ሀገር ነው አውሮፖ: መስራት ያቃተው በድራግ የጦዝ ብዙ ሌባ ስላለ ወግኖቼ ተጠንቀቁ:: ክርስቶስ ይርዳሽ እህቴ::
ምን ታድርግ በሰው እንደመጭበርበር የሚጎዳ የለም! በዛ ላይ የመሄድ ጉጉቷ
Emebetey teshfenachu wegenoche 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 2:19
Morose bihone???
የረሳችንእ ሀገ ወጥ ሥራ ለምንድነው ባደባባይ ወተን የምናወራው የሌላውን የአውነት ጋብቻ እያናጋም ይህሥ የገንዘብ ጋብቻ በህግ እንደሚያስጠይቃቸሁ ታወረቂያለሸ እራሱ የኢትዮጵያ ፡ መንግሰት የውሸት ባሌ ነው ብለሸ የውሸት የጋብቻ የምሰክር ፡ ማሰረጃ በማውጣትሸ መከሰሰ እንደምትችይ ታውቂ ኖሯል አደባባይ ፡ ወቶ መናገሩ መልካም እይደለም
እስከተፈራረሙ ድረስ የእውነት ነው። ማንም ሊከራከራቸው አይችልም። ሳትፈራረም ማስረጃው አይወጣም። ለምሳሌ አሁን ልታገባ ብትፈልግ ፍቺ ካልፈጸመች አትችልም።
 ፡ በገንዘብ ነው የሚለው የውሸት ጋብቻ እንደሆነ እሷው ስለቱናገረች ነው እግዚያብሔር ጉልበት የረሁናት እንባዋን በመልካም በደሥታ ይለውጥላት ሁሉም ያልፍል ዋናው ጤናዋ ነው በተረፈ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
እስራኤል????? አርፋችሁ ተቀመጡ በጦርነት ተቀውጦ አታፍሩም እንዴ????
አሁን እኮ የዉሽ ጋብቻ መሆኑን ከታወቀ እራሱ የባሰ አደጋ አለዉ ወዮ ጉዲ መጣ ገንፎ ዛፍ ላይ ወጣ 😂 የዉጭ ኢምግሬሽን ካወቁ የ ወሸት ጋብቻዎች ጉዲህ መጣ ጉዲህ መጣ ለሌሎችም አፈክት ይደርጋል የዉሸት ጋብቻ በጣም ያሳዝናል
ብስዊዲን ብህግ ለጥያቅ ይግባል
በሚዲያ ብር ያም ስብስብ ነው
Ere Geta gelageloshal ! Chelema hager new iko 🤔🤔🤔🤔🤔
Fiti meskel albahew
ሠላም እግረኛ ምነዉ ጠፋህ
ኢሰራኤል ምንድ ነወ የምታወሩ ጦርነት ላይናት እኮ?
544 Jayson Mountains
ምን ተኃንናለ ህ ነገረች ህ እኮ አሁን ብር ምንም አያርግ ም
መዳም ቤት ገብተሽ ወጥረሽ ስሪ እሩዝሽን እየነፋሽ wifi free new
Wagawe sente new wede eyerusaleme meheja
denez tesfa bis segebgeb nesh
ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክአረጉ።
ይህንን አያሰረጉመውም አሁን
Benatesh 4milion lene yemeseten sew felegelen kene zegenete ekeyerachewalew