Saudi Madam የመዳሜ አስሬ መጨው ጉድ ሰራት እስከመጨረሻ ይከታተሉ ጉድ ያያሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 ปีที่แล้ว +372

    ከአረብ ሀገር ስራ የምጠላቸው
    ጠዋት መነሳት
    ከወንዶች ፊት እቃ ማንሳት
    ፍርም ማፅዳት
    ገህዋ ማፍላት ውይ ስጠላቸው
    በተረፈ ቅቅቅ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 5 ปีที่แล้ว +57

    እረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቻችን ጦር ሜዳ እንዳለ ወታደር ናችሁ የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም እድርጎልን ባገራችሁ ስርታችሁ ኮርታችሁ እንድትኖሩ ያርግልን

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 5 ปีที่แล้ว +219

    መዳሞች ምናለ የኛን ስም አስር ጊዜ የሚጠሩበትን ምላሳቸውን አንድ ሀድስ ቢሀፍዙበት

    • @adr4574
      @adr4574 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል ማሬሬ እኔ እራሱ እዴት ምርር እዳለኝ

    • @feizfeiz1657
      @feizfeiz1657 5 ปีที่แล้ว +9

      @@adr4574 በተለይ አሮጊቶች ተደዋውለውም የሚያወሩት ስለኛ ነው ሁሉ ነገር ላይ ስማችን ካላነሱ ደስ አይላቸውም

    • @adr4574
      @adr4574 5 ปีที่แล้ว +5

      @@feizfeiz1657 በተለይ ስልክላይማ ሲያወሩ ደሜ ቀጥ ያለ ይመስለኛል ለሆነ ላልሆነው የራሳቸውን ችግር ወደኛ ሲያሳብቡ

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 5 ปีที่แล้ว

      @@adr4574 አይዞሽ የኔ ውድ

    • @karimtube8669
      @karimtube8669 5 ปีที่แล้ว +2

      @@adr4574 የሚያወሩትሲያጡወደኛይዞራሉ፣ይዙርባቸው

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
    @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 5 ปีที่แล้ว +79

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ሆደን አመመኝ እይ የኔ ሚስኪን ይህ የሁላችንም ታሪክ ነው ወሏሂ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንመጣ ያልተደናበረ መቸም የለም

    • @wubanchionbiyarglgn95
      @wubanchionbiyarglgn95 5 ปีที่แล้ว

      Betam tekekel

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 5 ปีที่แล้ว

      ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ እናእውነት ነው አድስስነሆን እንድህነው

    • @compunour5433
      @compunour5433 5 ปีที่แล้ว +1

      Ewenetbleshl

    • @fireyesulultaliji2563
      @fireyesulultaliji2563 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሀዩ-ዀ6ረ
      @ሀዩ-ዀ6ረ 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @fatuma488
    @fatuma488 3 ปีที่แล้ว +35

    ከአረብ ሀገር ስራዎች የምጠላው
    ጧት መነሳት ከወንዶች ፊት እቃ ማንሳት👍👍

  • @seadamohammed2775
    @seadamohammed2775 5 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍ መገን የአረብ ምላስ ጥዋት በጥዋት መነሳት ስጠላው አልሀምዱሊላህ አሁን.ልጆቹ ትልቅ ስለሆኑ አልነሳም በፊት ወላሂ ሱብሂነበር የምነሳው. አሁን.አልሀምዱሊላህ ሰወቹም ጥሩናቸው. መዳሜም ጥሩ ናት አልሀምዱሊላህ. እናመሰግናለን .ክብር ለአረብ አገር ሴቶች እድህ.ሁነነው የምንሰራው

    • @SilsKar
      @SilsKar ปีที่แล้ว +1

      እኔም በፋት የምሠራበትቤት ሥቃይ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ ከዳማገር መነዛነዙነው የቸከኝ እፋፋፋፋፋፋፋ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +7

    አይ ስደት እኔ አዲስ እንደመጣሁ ሴትዮዬ እጅግ በጣም ጥሩ ነበረች እንጂ እንደኔ መደናበር ቢሆንማ ውይይይ በእውነት ግን እንደ መጀመሪያ ያለች ሴትዮ እስካሁን አንድ ብቻ ነው ያገኘሁት እውነት ነው የምላችሁ ፀጉሬን ስተሻወር ታደርግልኛለች ውጪ ስንሔድ ሰርግ ቤት ራት ግብዣ ስንሔድ በየድግሱ አንድ አንድ ልብስ ነበር የምትገዛልኝ አቤት ስወዳት ሰውዬው ደግሞ ሀሙስ ሀሙስ ሁልጊዜ ሳሙና ሻንፖ ይገዛልኛል ጥሩ ነበሩ በእነሱ ጥረት አንዳንድ ጊዜም በእንግሊዝኛ ተግባብተን ኖርን የሚገርመው ኢትዮጵያ መደወል ስፈልግ የ50 ብር ቢጣቃ ገዝታ በገዛ ስልኳ ደውላ ቤተሰቦቼን አናግር ነበር አንዱ ወንድሜ ደግሞ ኢትዮጵያ ነበር አረበኛ ስለሚያቅ እሱን ታናግረው ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ። እኔም አሁን በገዛ እጄ እሌላ ቤት ገብች ሞትኩ የመጀመርመርይ እንደቤተስብ ነበሩ አርበኝ አታውቅም ብልው ሳይስድብኝ ተመስጌን ጌተየ

    • @Usriri_4891
      @Usriri_4891 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ok​@@abebaassya9029

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ስናሳዝን እኮ አድስ እንደሆን ክክክክ እኔም የዛሬውን አያድርገውና አድስ እንደሆንኩ ጧት ጽሀይ ሲወጣ በመስኮት አይቼ ተነሳሁና ከዛም እላችኋለሁ የታጠበውን እቃ ከዶላብ እያወጣሁ ሳጥብ ሳጥብ ሳኳኳ ሰምታ ሰትዮየ ተነሳች እደገና ደግማ አስተኛችኝ እክፍሌ አስገብታ ክክክክ አሁን ሳስበው በጣም ነው የምስቀው 😁😁😁😁😁😁 እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ያም አለፈ እና እንደተረት አወራሁት በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እመብርሃን አዛኝቷ ከክፉ ነገር ትሰውራችሁ አሜን (፫) በሉ አያስከፍልም

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በዉነት አያሳፍርም ❤❤❤❤እኔም ስት ጉድ አለፈ😂😂😂

    • @Rahmat-v5g
      @Rahmat-v5g 6 วันที่ผ่านมา

      Amanda yang ehet

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 ปีที่แล้ว +22

    *እኔ አድስ እንደሆንኩ 3 ወር ድረስ ፅዳት ብቻ ነበር የምሰራው አጠራኝ ይህን ስሪ አትለኝ የገባሁት ማታ ወቅትል መግሪብ ነበርና ስገጅና እንዳሳይሽ አለችኝ ሰግጀ እስከ ኢንሻ ድረስ ነገ ይሄን ይሄን ብላ አሳይታኝ ተኝ ነገ አለችኝ በማግስት ከጣት ጀምሬ እስከ ዝሁር ድረስ ሁሉንም ሰረቼ ጠበካት ከዛ አየችው ሁሉንም ልብስ እርሳ ታጥባለች እኔ ማስጣትና አስገብቼ መተኮስ ነበር አልሀምዱሊላ ይሄው 7 አመቴ ተከባብረን እንኖራለን*

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 ปีที่แล้ว

      ሀድር ሀድር ክክክ😂😂😂

    • @alfiakadeer2681
      @alfiakadeer2681 5 ปีที่แล้ว

      መጀመሪ ደሞ ዮነነገር አምጪ ስትለኘ አላዉቅም ነበረ እዛዉ ሰዉሰዉ ስልም ትመጣና ትጮህብኘ ነበረ አልሀምዱሊላ ግን ቶሎም ለመትኩት ለጊዚዉ አደናበረችኘ እንጂ

    • @assd7522
      @assd7522 5 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊን

    • @MohammedAli-se2ik
      @MohammedAli-se2ik 5 ปีที่แล้ว

      መሽአላህህህህህየኔማር አችምጥሩብኮኝነው

    • @HedijaSeid
      @HedijaSeid 5 หลายเดือนก่อน

      ,ማአሻ አላህ

  • @Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
    @Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል 5 ปีที่แล้ว +15

    አድር አድር ርርርርርርር በሳቅ ።የኔ ሴትዮ ከእንቅልፏ ስትነሳ ነው ራሴን የሚያመኝ ድምጿ ቤት ያፈርሳል ስልችትትትትትት ብላኛለች ጥያት ላሽ ልል ነው።ከሳምንት ቡሀላ በዱአ በፀሎት አግዙኝ ።መፍታት ካለ መሞት የለም አለቺ ውሺት ሆ ይ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ መዳም እማማ ስላት ሽኑሽኑ ትለኛለች ሸንተዋል አልኳት እድሜ ለአማረኛ ባረበኛ እራሤን ስታዞረኝ እኔ ባማረኛ የታባቷ አሁንስ አልሀምዱሊላ በትፈልግ የአረበኛ ቋንቋ ጨምቄ አሰጠዋለሁ ሀሀሀሀሀ በተረፈ ሱሚ ቆንጆ ሠላምሽ ብዝት ይበል

  • @ekramyehya8953
    @ekramyehya8953 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቂ አላቅም 😂😂😂😂😂 እኔ እንደመጣው ከላስ ስትለኝ ከላስ በስ ስለኝ በስ እላታለው የአላህ ብቻ መክተበ ማለት ጠፋኝ ቢሮ ለማለት😢

  • @የድግልማሪያምልጅየድ-ዘ5ኀ
    @የድግልማሪያምልጅየድ-ዘ5ኀ 5 ปีที่แล้ว +52

    ወይኔ እዴት ያስቃል በስደት ላላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን አሜን

  • @መድነኝየረሱልወዳጂ-ኰ9ቘ
    @መድነኝየረሱልወዳጂ-ኰ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +2

    😀😀😀 ውይ በሳቅ እኔ ግን አልሃምዱሊላህ እደዚህ አልተቸገርኩም ሴትዩየ ሁሉንም ነገር ስታዘኝ በምልክት ነበር ግን አንድ ችግሬ እየፈራሁ ስሪ ካላለችኝ ምንም አልሰራም ነበር እናም ከጓደኛዋ ቤት እምሰራ ነበረችና ለሱዋ እኔ ስሪ ካላልኳት አትሰራም እናም ስራዋን አውቃ እንድሰራ ነገሪያት ብላት እሷ ነገረችኝ እራሴው መስራት ጀመርኩ ግን አንድ እማረሳው ኩሽናውን ከወደ ውስጥ ቆልፌ ተከፈት ቢባል እደት ይከፈት ከዛ የሴትዮየ ወንድም በመስኮት መቶ ቁልፉን እያለ በምልክት ሲነግረኝ የቁልፉን መክፈቻ አውጥቸ ሰጠሁት ተከፈተልኝ

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 5 ปีที่แล้ว +28

    እር ወደየት ሂጀ ልሳቅ ይሄ ሰደት ስንቱን ያሳየናል አላህ ላገራችን ያብቃን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 ปีที่แล้ว +26

    ኧረ እንደዛሬ ሥቄ አላቅም አቦ ይመችሽ ጭማቂዉን ለራሥሽ ጥጥት የት አባትዋ😀😀😀😀😀

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኸረ አፈር ትበላ ተጎልታ መጣራት ኡፍፍፍፍፍ የኔ ማዳም ማሽ አላህ 50ጊዜ አትጣራም አልሃምዱሊላህ እንግሊዘኛም ትችላለች

  • @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ
    @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ አረቦቹ እኮ ስማችነን እኮ ከምላሳቸው የተነቀሱት ይመስል እኔ እማ ጅዳ እያለሁ ሳራ ሳራ ሳራ ሲሉኝ እንዳው ህው ስል ነበር አሁን ግን ሙዘሊፍ ነፃነቴ እሚጠራኝ የለ ከምጠላው ስራ ልብስ መተኮስ አሁን አላቆኛል ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ
    @ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ 5 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክኪኪኪኪኪኪኪየአላህ ወላሂ በሳቅ ሞትኩ እኔ እንኳን ብዙ አልተቼገርኩም ነበር እንግሊዘኛ ልጆቻቸዉ ይችላሉ

    • @fatimanm1911
      @fatimanm1911 5 ปีที่แล้ว

      ሰሰሙ እናቴን ናፋቂ የአላህ ባሪያ ላኢላሀኢለ0

  • @mustafatube8417
    @mustafatube8417 5 ปีที่แล้ว +7

    😂 ውይ ልክ እንዳኔ በኣድስናቴ ጓዳኞቼ ሀረቦች ኣንድ ናገር ስጠይቁ ጠይብ ናው ምበሉት ተቢዬ የን እቀ አቀብለኝ ስሉኝ ጠይብ የኒን ናገር ስሪ ስሉኝ ጠይብ አጠገቡ ቆሜ ጠይብ ጠይብ ስል ጥፊ ተቀበልኩኝ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክ ደግ ለራሶ ጥጥት ይገባታል😁😁እናመሰግናለን ❤

  • @msei164
    @msei164 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የተዝናናውት አብሶ መጨረሻው በጣም ነው ዘና ያደረገኝ በጣም Thank you

  • @danihabshawt7464
    @danihabshawt7464 5 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂😂 የኔ ሰወች እንግሊዘኛ ስለሚችሉ በዙም አልተቸገርኩም ወይ በሳቅ

  • @fsrdossiede8513
    @fsrdossiede8513 5 ปีที่แล้ว +22

    kkkkkkkkkkkkkkእኔም የመጀመሪያ ግዜ እቤት እደደረስኩ ምግብ ሰተዉኝ ናይም ሲሉኝ ምንያሉነዉ ብየ ዝም አልኮቸዉ ከዛ ስሊብ ሲሉኝ ተኛሁ ምን ያላለፈ አለ

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 ปีที่แล้ว

      ምስኪንንንንን እኔ ደግሞ ጂቢ ሙክነሳ ከሀረባ ስትለኝ ትንሹን ጂቢ ሙክነሳ ሰቂራ ስትለኝ ትልቁም ሌላው ሁሉም ቀላል ነበር

    • @zahratube3986
      @zahratube3986 4 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😆😆😆

  • @እራብአህልመኛዊይኮቻልጂፍ
    @እራብአህልመኛዊይኮቻልጂፍ 5 ปีที่แล้ว +22

    እኔድዚህ አይንትመዳም የለም ትግስት የላቸዉም እኔመጀመራ የግበሁባት ትመትጚነበር መሥመር በመሥመርነበር ሁኝየወጣሁት አሁን አልሀምዱሊላሂ አለምወቀ አንድህንወ ሰላምችሁየብዛ

    • @معاذعادل-د5ر
      @معاذعادل-د5ر 5 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ይቺ ሴትዮ መዠመሪያ እመሰራባት ትመስላለቺ ሳያት ትዝ አለቺኝ አሁን ግን አላሀምዱሊላህ ተላቀኳት

    • @karimtube8669
      @karimtube8669 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ፣የማያልፍየለም

    • @امیناسعید
      @امیناسعید 5 ปีที่แล้ว +1

      mskin

    • @medinaomar8569
      @medinaomar8569 8 หลายเดือนก่อน

      😂የኔ ውዲ አላህ ይምታት ወልዳ አሣዲጋለች እደ የምመታሽ አላህ በሀሣና ይመልሥልሻል አብሺሪ

    • @HalimaAhmed-ht8ll
      @HalimaAhmed-ht8ll 2 หลายเดือนก่อน

      ገ በውመል ቂያማ ትፈራረዳላችሁ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ በሳቅ ሀድር እናትዬ ሲያቃጥሉ እንዲህ ነው እንጂ በአሲረ አንጀትን ማራስ ክክክክክክ

  • @Habesha-t5w
    @Habesha-t5w 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ነሳቅ ገደላችውኝ ያለፍኩበት ስለሆነ እንደዚህ ነበር ስደናበር የነበረው ክብር ለድንግል ልጅ አሁን እንጊሊዝ ነኝ እህት ወንድሞቼ ባረብ አረብ ያላችው ሁላ አምላክ ያስባችው

  • @مريمالحبشيمريمالحبشي
    @مريمالحبشيمريمالحبشي 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አረብ ቀልጣፋ ይወዳል ብለውኝ ተቀላጠፍኩ ብዬ ቶሎ ቶሎ ስራመድ። በሽተኛ ናት ብለው ወደቤት መለሱኝ ያበድኩ መስሏቸው ፈርተው እብድ አንፈልግም አሏቸው ለዘመዶቼ ላይ ታች በሩጫ ስወርድ ስሰቀል አይይ የኔ ጉድ ብዙ ነው ምበላው ደግሞ ኩብዝ በሻይ እየነከርኩ ብቻ ሌላ ምግብ አልቀምስም ስለተቀየረብኝ አሰራሩ እነሱ ደግሞ አገራቹ ይሄን ብቻ ነው እንዴ ምትበሉት ብለው ጠየቁኝ በምን አፋ ይመለስ ትንሽ መስማት ስጀምር አይ አዲስ መሆን የጉድ ነው

    • @hanalove3296
      @hanalove3296 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk

    • @MeremM-sm4dp
      @MeremM-sm4dp 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሳኩት ባቺ አይኔ እያለቀሰ ጥርሴ ይስቃል የማያልፍ የለ ዋናው ጤናነው ሁሉም ያልፋል

    • @zynot-t8x
      @zynot-t8x 2 วันที่ผ่านมา

      ውላሒ ​@@MeremM-sm4dp

  • @ኦርቶዶክስነኝየድንግልልጅ
    @ኦርቶዶክስነኝየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +50

    ከአርብ ሀገር ሥራ የምጠላው ልብስ መተኮስ ብቻ

    • @sara-yp2ig
      @sara-yp2ig 5 ปีที่แล้ว +1

      yarab suban ala lalame ልክ ነሽ እኔም እደዛው

    • @sara-yp2ig
      @sara-yp2ig 5 ปีที่แล้ว +1

      yarab suban ala lalame ልክ ነሽ እኔም እደዛው

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +2

      yarab suban ala lalame እኔም እንዳንች ስልችት የምለኝ ማምየ

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 5 ปีที่แล้ว +1

      yarab suban ala lalame ውይ እደኔ አጥብ አጥብና ሢጠራቀም እራሤን ያመኛል

    • @labibam6080
      @labibam6080 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምወደው ደሞዝ ብቻ ነው😆😆

  • @fafiyebatiwatube6755
    @fafiyebatiwatube6755 5 ปีที่แล้ว +2

    ከከከከ አረ በሳቅ በ ሀድር ጨረሰችው . አሪፍ ነው በርቱ ሰሙቲ ስወድሽ

    • @gfgf4526
      @gfgf4526 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክአረ በሳቅ ሞቲኩ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀድር እረ በሳቅ ሞትኩኝ
    እኔም ስንት አመት ኑሬ አሁንም
    አፋቸው ምንም አይሰማኝ
    ሂጂ ሀድር ተቀማጭ ሀድር
    ይመቻችሁ እነሱምያ ልጅቱ የእውነት
    አስመስላ ነው ፊቷን ጥቁር ያደረገችው

    • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
      @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว +1

      የእውነት አመት ከ7ወሬ አረብኛ ጠንቅቄ አላቅም አብዛኛ በእግሊዘኛ ነው የሚያወሩኝ ሲጀመር እነሱም አረብኛ እዳቅ አይፈልጉም

    • @emanmostafa9541
      @emanmostafa9541 5 ปีที่แล้ว

      KKkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👈💚💛❤👈

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว

      @@ሩጫዬላቺነውእናቴ የኔ ብጤ እዴናቅ አትፈልግም ግን በእንግሊዘኛ እንግባባለን

    • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
      @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ የኔም እዳቺው ነው በእግሊዘኛ እየደባለቀች ነው የምትነግረኝ አንድ ልጅ አለች ቁጭ እናቷል የሆነ ነገረ ሰጠይቃት የምትመልሰልኝ በእንግሊዝ

  • @HalimaAhmed-ht8ll
    @HalimaAhmed-ht8ll 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገና ልጀምረው ነው ያኢላሂ እሱ ከሷሊሆቹ ይግጠምሽ እያላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያኡህቲዎች

  • @birhn7948
    @birhn7948 5 ปีที่แล้ว +4

    እህህህህህ ስደት ኣይኑ ይጥፋ እድሜያችን ልጨርሰው ኣያሳልፍም ስደት ህይወት ያናውጣል እንጅ ህይወት ኣይለውጥም😢👉🙇😢👈

  • @zinetyesuf1583
    @zinetyesuf1583 5 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬን አያርገው እና እኔም እንደዚህ ተደናብሬ ነበር ኩሊ ስትለኝ ኩል አምጭ ያለችኝ መስሎኝ ኩል ፍለጋ ያዝኩኝ
    ጊደር አምጭ ስትለኝ ላም ፍለጋ ወጣሁ የት አስራት ይሆን ብየ መፀዳጃ ቤት ድፊ ብላ ውሀ በባሊ ሰታኝ የባሏን እግር እጠቢ ያለችኝ መስሎኝ አጠገቡ አስቀምጨለት እክላሴ ገብቸ አለቀስኩ እረ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 5 ปีที่แล้ว +5

    Kkkkkkkkk አይ ቋንቋ አለማወቅ ያሳዝናል ሴትየዋም ጥፋት የለባትም ምስኪን እህታችንም ጥሩ ናት ችግሩ ከደላላዎቹ ነው

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 3 ปีที่แล้ว

    ማነው እስኪ አድስ ገብቶ አጡ የተባለው ትቶ ሌላ ያመጣ እስኪ ገጠመኛችሁን አስቁኝ ስመያየ ከልብ እናመሰግናለን ትክክል ሰርተውታል

  • @hjvh819
    @hjvh819 5 ปีที่แล้ว +27

    ወይ እረመቸነው ከሰው ፊትና ከሰው ቤት የምንወገደው ያረብ ሰደት ይብቃን

  • @نعيمه-د4خ
    @نعيمه-د4خ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኮሜቴን ያያችሁ ሁሉ ማዳሜን መርቁልኝ እኔ ወላሂ እንግሊዘኛም በደንብ አልችልም ከመጣሁ 5ወሬነው እኔና እሷነን አድ ቀን አስከፍታኝ መጥፎፊት አሳይታኝ አታውቅም አላህ ምስክሬ ነው10ልጆች አሏት በጣም ትልልቆች ትንሽ የምትባለው43አመቷ በሉ ተፍሱ ውድ እህቴቸ

  • @ፍቅርይስጠንፍቅርይበልጣል
    @ፍቅርይስጠንፍቅርይበልጣል 5 ปีที่แล้ว +17

    ክክክክክ እዳቃጠለቻች በጁሱ አንጀቱዋን አራሰችው የኔ እናት እስኪ አልፎ እናውራው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኘ3ጰ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኘ3ጰ 5 ปีที่แล้ว +1

    በመጣሁ በአራት ወሬ ፍሪጅ ገዙና ምግብ ሳስገባ ጉሊ ቢስምላህ ትለኛለች እኔም ደግሜ ጉሊ ቢስምላህ ከዛ ልጇ ዘይ ቢስምላህ ብላ በእንግሊዝ ገላገለችኝ የእውነት ቋንቋ አለማወቅ በጣም ከባድ ነው

  • @saratesfai3925
    @saratesfai3925 5 ปีที่แล้ว +7

    የመጣሁበትን ዘመን አስታወሰችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @moshowegu7299
    @moshowegu7299 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የአረቢ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ይሄን ፔጃችሁንም አይቼውም አላቅ አዲስ ገቢነኝ ከአሁን በኃላ እከታተላለሁ

  • @mdrebur783
    @mdrebur783 5 ปีที่แล้ว +6

    It seems really hard to living in Arabic country’s Good blessing u all my brother and sisters who living there 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክ ዓስሩ ገጠመችው ወይኔ አይ ስደት እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጠን

  • @ledetledet8695
    @ledetledet8695 5 ปีที่แล้ว +3

    አረብ አገር ያሉ ደላሎችን እግዚብሔር እሳት ይልቀቅባቸዉ ዉሸታሞች ለብር እንጂ ለሰዉ የማይጨነቁ የኔ ዉድ እህቶቼ እናንተን በሰላም ላገራቹ ያብቃችሁ

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንውድህች ውይስደትመከራነው ላገራችን ያብቃን እርእኔመችም ግናቋንቋም አለመድኩም ግንበጣምይከብዳል ለማውራት ግንእሚሉኚን እሰራለሁ ግንበጣምይጨቀኛል እስከመቸነውየማውራው እያልኩ እህቴቸዋምንትሉኛላችሁ

  • @mahi2147
    @mahi2147 5 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሰደተኞች ሚስኪን ቅን ትሁት ብቻ ከመጥፎ ጎናችን መልካሙ ጎናችን ይበዛል ለምሳሌ ዩቱብበሮች እኛ ባንኖር ኖሮ ላይክ ስብስክራይብ ሼር ቨው የት ያገኑ ነበር የምር ሌላውና ትልቁ ነገር በላባችን ሰርተን ጥረን ቤተሰቦችችን እራሳችን እየመራን ነው ምንም እኮን የስደት ስቃዩ መከራው ቢበዛብንም ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣዋለን
    ኦ ብዙ ፃፍኩ መሰለኝ
    በል ሰብስክራይብ ንኳት

  • @vnb199
    @vnb199 5 ปีที่แล้ว +95

    አረብ ሀገር ያሉን ደላሎች እንደት እንደምጠላቸው hfffff

    • @helimaseidtube5639
      @helimaseidtube5639 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችውነኝ

    • @vnb199
      @vnb199 5 ปีที่แล้ว +4

      @@helimaseidtube5639 እኔማ ሳስባቸው እራሱ ይዘገኑኑኛል እራሳቸውን ሲያካብዱና በዜጎቻቸውላይ ከመዳሞች በላይ ሲጠሉን ለገንዝብ ብለው የራሳቸውን ዜጋ እንዳልሆን ሲያደርጉ እነሱነበር መንግስት አንድ ማለት ያለበት

    • @helimaseidtube5639
      @helimaseidtube5639 5 ปีที่แล้ว +1

      @@vnb199 አዎ ውዴ ልክ ብለሻል እኔም በጣም አሠቃይተውኛል እዴውም ሴት ነበረች አንቺ ነሽ ጥፋተኛ በላ መሀል አሥባልትላይ ገና ከታክሲ ሳልወርድ በጥፊ። አለችኝ ወላሂ የዛን ቀን እዚህ ያሉት ለምንም አይሆን ብቻ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
      የነሱ ጉድ ቢወራ አያልቅም

    • @vnb199
      @vnb199 5 ปีที่แล้ว +1

      @@helimaseidtube5639 ትክክክል ማሬ አላህ የጃቸውን ይጣቸዋል አስመሳይወችናቸው እኔም ብዙ ተሰቃይቻለሁ እኔብቻ ሳልሆን የሌሎችንም እህቶቻችን

    • @kdramaka2870
      @kdramaka2870 5 ปีที่แล้ว +2

      betam 200 meto ber belew yesw hewte yabelashalhu

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ በሳቅ ዋው ትወናቺሁ ድስ ይላል
    ወይ ያረብ ሀገር ደላላ ሴቶቹም ወዶቹም ለገሀነም እሳት ያርጋቺሁ ድሞ እሻአላህ ያረጋቸኻል በራሳቺሁ ዜጋ እምትጨክኑ እግዳውስ አረቦቹ ይሻላሉ እሲ ያቺ ቁርጥ የሞት ቀን ስትመጣ ብሩ ተከትሏቺሁ ይሔድ እደሆነ ምን አለ ስንኖር መሞትንም ብናስብ ቂጣ እየበሉ ያድጋሉ እዚህ ይመጡና እሩዝ ሲበሉ ይፋላባቸዋል
    እይዞን እህት ወድሞቸ በአረብ ቤት እምትሰቃየዩ በሰላም ለሀገራችን ያቃን አሜን ፫

  • @h.h3118
    @h.h3118 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የራሴ ነገር ኣስታወስኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰላማቹህ ይብዛ

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ መዳም ሥሠግድም ሡጁድ ወርዳ ትጣራለች ውነት ችግር ነው አሁንማ ወላሂ ሥበላም ሥሄድም ሥቀመጥ በቃ ናአም እላለሁ የጠራችኝ እየመሠለኝ አብሦ ተኝቼ ናአም ያልኩበት ቃሌ ሥቅርቅር ይላል ውነት በህልሜ ሥራው የነሡ ፀባይ በቃ ሥቃብዝ አድራለሁ በጭቀት 😭😭😭😭

    • @rahemtadem9837
      @rahemtadem9837 5 ปีที่แล้ว

      Habibi mam እረ አላህ ያቅልልሽ

    • @hayathabeshawit2050
      @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว

      @@rahemtadem9837 አሚንን ውዴ

  • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
    @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አድስ እደመጣሁ ሰውየየ ጧጧት ልጆቹን ሲቀሰቅስ ያሀይዋን ያከልብ ኩም ነው የሚለው ከዛም አድቀን ቀስቅሺ ተባልኩና እኔም ሒጀ ያሀይዋን ስል እዳው ተደርድሮ ተነሱ
    ከዛደግም ሴትዮየ ጊደር አምጪ ስትለኝ ጊደር የት አላቸው እያልኩ እውጭ ስፈልጊ ቆይቸ የለም አልኳት ከዛም ድስቱን አስታ ይሄ ነው ጊደር አለችኝ

    • @umusiham6595
      @umusiham6595 5 ปีที่แล้ว

      ፈገግ አደረግሸኝ

    • @seidfetaw3922
      @seidfetaw3922 4 ปีที่แล้ว

      በሳቅ

    • @zynot-t8x
      @zynot-t8x 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እኔም ገና አንደ ንቺ ነኝ መዳሜ የተመረቀች ሁናልኝ ነውጂ

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 ปีที่แล้ว +5

    This is true .thanks sumAyA lovely

  • @jamalhanan1187
    @jamalhanan1187 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀ እኔ እምለው ለመጀመርያ ግዜ ከብዶኝ ሲጠሩኝ አቤት ብየ ነበር የምሮጠው አጃኢብ መዳሞች የሥራችሁን ይስጣችሁ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔማ በጣም ነው ያሳቀችኝ በላዬ ለይ እስክሸና ድረስ
    እኔም እንዴ አጋጥሞኛል ልብስ ጂቢ ብለውኝ ሄጄ ስነግራቸው 2 ሀበሾች የላ በያት እያሉኝ ስመላለስ ስመላለስ ሴትየዋ በጣም ተናዳብኝ እራሷ መታ ወሰደች አለመምታቷም ጥሩ ሆና ነው አንዳንድ ሀበሾች ያወቁ እየመሰላቸው ሰው ለይ ሙድ ስይዙ በአረብ አፍ ውስጥ ያስገቡናል

    • @adulemgosavovo
      @adulemgosavovo 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/ARd5i6o13R7MoLUvw85NKg.html

  • @HedijaSeid
    @HedijaSeid 5 หลายเดือนก่อน

    ,የኔዋ አሁን ስራ ጨርሸ ብተኛ ጨነቃት 2ግዜ አስነሣች 7 ታልሞላ ደስ አይላትም

  • @hayatayalew4654
    @hayatayalew4654 5 ปีที่แล้ว +5

    ስራ ሰለማያውቁ እኛ ስንሰራ ምንም አይመስላቸው ድካምን አውቁትም

  • @hananbintbaba3249
    @hananbintbaba3249 3 ปีที่แล้ว

    አይ ስዳት አይ ስዳት ማነዉ እንደኔ ለአረቦች ምንም አይነት ሰረተኛ ብከለከኩ ብሎ ምመኛዉ የእዉነት ዬተኛዉም ሀገር ዜጋ አገቦች ጋር ሄዶ መስረት በይፈቀድለት ለሁሉም በሀገሩ ምችት ብሎት እንዲኖር ሁል ግዜ ምመኛዉ

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
    @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ 5 ปีที่แล้ว +46

    ክክክክክ አረ በሳቅ እኔም አዲስ እንደመጣሁ ጅቢ ኪስ ስትለኝ ማንንን ልጠይቀው ወይ አለማወቅ እንዴት ግራ እንደሚያጋባ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว

      ሔለን የማርያም ልጅ ሔለን የማርያም ልጅ ወይኔ እዳ እኮ ነው እህቴ እኔስ እርስችዋለሁ ምን ልብ የለኝም 40 ድንች አምጭ ብለኝ ስድስት ነው ይለ አልኮት ሳቀይ። ጣቴን ስታሳየኝ አወኩት

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክ የእኔ ገጠመኝ ደግሞ ከማንም አይገጥምም አመት ነው የሚያስቀው እያፈርኩ ሶስት አመት ይዠው ተቀምጫለሁ ለማንም ሳልነግር

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ
    @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ 5 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክ እረ አያድርስ ነዉ ሁላችንም መጀመሪያ ስንመጣ እደዚ ነዉ

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 5 ปีที่แล้ว +8

    አሁንሥ አበዛሽው አበዛሽው አሢሯን እሧው ጥጥት እርፍ ክክክክክክ በሣቅ ሆዴ ቆሠለ ክክክክክ

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የመጀመርያ ግዜ ሽንት ቤት እንዴት እንደሚጸዳ አሳይታኝ ስውጣ ተከትያት ወጥቼ ስቃ ልሞት 😁😁😁😁. አንድ ቀን ደግሞ. እር. ብዙ ብዙ ታሪክ አለኝ. ወላሂ ኢጃ እኔን ታገኙ በኔ ታሪክ ነበር እሚከብሩት

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችነም ከሀገር ስንመጣ እንድህ ተደናብረናል የስደትና የህይወት መጨረሻችነን ያሳምርልን

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ።እኔም።እስቃይ።ነበር።እስቲ።ይህንን።ኮመት።የምታነቡ።የማዳም።ቅመሞሞች።ፕሮፋይሌን።በመጫን።ስብስክራይብ።አዲርጉኝ።አይከፈልበትም

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +12

    ምንን ጠላሁ እሚጣሩ አሪቦች አሰር አሰር ግዜ መጮህ አሁንሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ያለፈዉ ዘመን ነበር እጅ

    • @rosekuwait6961
      @rosekuwait6961 4 ปีที่แล้ว

      እረ ወይኔ አስለቀሰኝ ደግሞም አሳቀኝ ወይ ስደት

  • @zamzamyassin4212
    @zamzamyassin4212 4 ปีที่แล้ว +1

    ሥናየው ቀላል ይመሥላል ግን ቋንቋ እስኪለመድ ከባድ ነው የምሚሉኝን ለማሥተዋስ አንድ ሥአት ቆሜ የምንቀጠቀጠው ስቃይ ዊ አንዴ ከቤታቸው እንግዳ መጦ ወለይ ፍሀም አለችኝ እኔም ለመጡት እንግዳ ለሀም ሊሠራላቸው ነው ማለት ነው ብየ ልሀሙን ከእንግድች ምሀል ደረደረኩት ዋ ብለው ሢሡቁብኝ መሬቱ በዋጠኝ ብየ አለቀስኩ

  • @jamalhanan1187
    @jamalhanan1187 5 ปีที่แล้ว +5

    ግን ሀቂቃት የዝች ይጠናል አሁንስ አበዛሽው ብላ ጥጥት😂😂😂

  • @msaraasaraknfe78
    @msaraasaraknfe78 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ፣መቼ፣ይሆን፣ስደት፣በቃ፣የሚለን፣ድራማ፣አይደለም፣ጥሩ፣ትምህርት፣ነው፣የእኔ፣ማዳም፣እቤት፣ስትዉል፣ምንም፣ሳልስራ፣በመጣራት፣ብቻ፣ስአቴን፣ትገለዎለች፣ብቻ፣ሆድ፣ይቻለው

  • @ssewayefikirsew3700
    @ssewayefikirsew3700 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ያለፍኩበት ስለሆነ እኔን እኔን እየመስለኝ ነው የጨርስኩት

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂 ይመቻችሁ እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ የመዳምና የእኔ ቋንቋ አለማወቅ በአማረኛ የሚመሥሉ ቋንቋዎች አደናግረውኛል

  • @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ
    @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ 5 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁላችንም እዲ ነበርን ክክክክክክ

  • @كارول-ث3ه
    @كارول-ث3ه 4 ปีที่แล้ว +1

    Please keep bringing us more of such short movies. We learn a lot from them and thanks a bunch

  • @ወርቄወሎየዋ
    @ወርቄወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻችሁ እምትለቁት ፊዲው ሁሉም ፈታ ያደርጋል

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እንዴት እንዳሳቀኝ ክክክክክክክክክክክ
    እውነት ነው መከራችንን ነው ያሳየን ይኽ ቋንቋ
    በርቱ ጓበዞች

  • @ዛማየሀይቋዞማ
    @ዛማየሀይቋዞማ 5 ปีที่แล้ว +13

    ያርብ ሀገር ሴት ለምትሉት ሁሉ ይድርስ

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 ปีที่แล้ว +1

    ያላህ ኡፉፉፉፉ ስደት ስንቱን አንገት አላስደፋዉ እን ጋዝ አልቆብኝ ምግብ ስሰራ የደም እንባ ነዉ ያነባሁት እና ሩዝ እጠቢ ተብዬ እንደ ልብስ ሙልጭ አርጌ አጠብኩት ሳሙና ቀረኝ እጂ ከዛ ተደፋ ግን ምንም አልተባልኩም አሁን ግን ሉጋም የሌለዉ ፈረስ ነኝ ማን ቀና ብሎ አይቶኝ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ እኔም እንዳንች በደብ አጥቤው ቡላል ስትሰራው እክትክት አለ ግን ምንም አላለችኝ

    • @sahidageleta4442
      @sahidageleta4442 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔበሳቅ

    • @afsszchh3192
      @afsszchh3192 5 ปีที่แล้ว

      Aminat Ali kkkkk

  • @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ
    @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ አያስቅም እኔ ግን አልሃምዱሊላህ እንግሊዝኛ ስለምሞክር አልተቸገርኩም አሁንም ቢሆን አልችልም ትንሽ ትንሽ ነው በእንግሊዝኛ ነው የምግባባው

    • @meseretethiopia9772
      @meseretethiopia9772 5 ปีที่แล้ว +1

      Uuufff lnee lemjemra gaze madam sexareny abet bayee nebra yemrotaw medamoch egzabher yesarchahun yistach !!!

    • @fatoumaabdi6117
      @fatoumaabdi6117 5 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretethiopia9772 😆😂😁😂😂

    • @halimamohammed6140
      @halimamohammed6140 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛ ነኝ አርበኛ አልችልም

    • @iloveyoufather7956
      @iloveyoufather7956 5 ปีที่แล้ว

      iam Arbic Not understand
      4አመቴ አረብኛ ቋንቋ ሊገባኝ አልቻልኩም ምን ላደረግ ባአላህ
      በእንግሊዝኛ ነው የምገባው
      አረብኛ የምችሉ እንዴት ለመዳችሁ እስቲ ምክር ስጡኝ እኔ የማውቀው አረብኛ ማፊ ክላስ ላ
      ይችን አውቃለሁ አሁን ለራሱ ምንም እያሉ እንዴሁ አላውቅም አማርኛ ሳይ ነው የገባሁት

    • @saalitmaam9990
      @saalitmaam9990 4 ปีที่แล้ว

      Afibcilalo

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 ปีที่แล้ว

    ይህ እውነተኛ የኔ ታሪክ ነው እንደ መጣው አድስ ነበርኩኝ ስያራ ስትለኝ አጠገበ እያለ ስፈልግ ውየ እቤት ገብቼ አስታውሳለው የለም ያልኩትን ቀን ስያራ ስትለኝ ስጋራ መስሎኝ ሻጣ ስትል ሻንጣ ይዛ መጣች ክክ ክክክክ

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว +4

    እህቶቼ ፈጣሪ ያሠባችሁትን አሳክቶ በሰላም ወደ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @mahimahi6231
    @mahimahi6231 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ ኣየ ስደት ስንት መከራ ኣሳየን እኔማ ኣንድ ቀን ኣልጋ ኣጥፊ ብላ በእጅዋን ስታሳየኝ ተኚ ያለቺኝ መስሎኝ በጥ ኣላልኩም😂😂😂😂

  • @እሙየአላህባሪያ
    @እሙየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም አዲስ ከሀገሬ ስመጣ ሹኑ ሰዊይ ጠፍቶብኝ እንድሷ ነበር የሆንኩት😂

  • @የድንግልልጅስንቱ
    @የድንግልልጅስንቱ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቤሩት ነበርኩ አሁን ዱባይ ነኝ ገና 1 ወሬ ቋንቋው በጣም ይለያያል ከባድ ነው ምንም መግባባት አልቻልንም ግራ ገብቶኛል እሷ እምትለኝ ሌላ እኔ የምሰራው ሌላ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +3

    ወዬ ወዬ የት አባቴ እጄ ልሳቅ ወላሂ ቪዲውን መይት አልቻልኩ😁😁😁

  • @piggeryfarming1429
    @piggeryfarming1429 4 ปีที่แล้ว

    I like reading comments but you guyz you have killed me with this language

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 5 ปีที่แล้ว +12

    በማዳም የተነሳ ስሜን ጠላሁት አይይይ

    • @mardiajamah8073
      @mardiajamah8073 5 ปีที่แล้ว

      Muhammed

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 5 ปีที่แล้ว

      Neima muhammed ክክክክ እኔንማ ቀይረው ነው የሚጠሩኝ ሥሜን እየረሡት

    • @alyaaman5946
      @alyaaman5946 5 ปีที่แล้ว

      kkķkkkkkkkkkk

  • @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
    @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ያረቦች ግፍ አኡዙቢላሒ ምንሸይጦን እራጅም የሚሠራዉን ሥራየላሒ ሢለፈልፊ ኡፍፍድ

  • @farhanhistorian2528
    @farhanhistorian2528 5 ปีที่แล้ว +3

    Great short movie♡♡

  • @ramubintrebato5008
    @ramubintrebato5008 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ አረ በሳቅ 😀😀😀😀😀😀 ኩሊ ያአላህ ፈገግ አስደረግሽኝ ሱሚ ሹክረን

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም እኮ ሚስባር ስትለኝ እደ አገሬ ተርጉሜ ሚስባር ወስጃለሁኝ ውሀ ውስጥም አስገብቼ አፍልቻለሁኝ

    • @favfg7y906
      @favfg7y906 5 ปีที่แล้ว +2

      እር ሚስማር ማለት ምድንነው ውደአላቅም

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +2

      ቁርፍድ ማለት ነው ቀነሱ ሚስባር ይሉታል

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔም አቅርቢያለሁ ምስማር ለቁርስ ክክሸሰ

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +3

      @@muksinayoutube5124 😃😃😃አቺም

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 5 ปีที่แล้ว +3

      @@munahassen6761 ቁርንፍድ መሆኑን ሳለቅ ባባ ደሞ እምስ ስጪኝ ሲለኝ አልቅሻለሁ ሀገሬ ሸኙኝ አልኩኝ በኋላ ኢትዮ መጣ ስትተረጉመው ትላንት የሰጠሁሽን እቃ ነው አምጪያለሽ ወይ አለማወቅ ሁሉ የልፍል

  • @zahraoamer1706
    @zahraoamer1706 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ይምጠላው ኢሀ ኣልፅዳም ብላ ተምልስ ይምትስራኝ እና ምትገታታልይ ከምንም በላይ ናፃነት ካለህ ስራ ቀስ ብሎ ይስራል የማይስራ የልም ግእን ናፅነት ከለልህ ብጣም ያስጣላል በነ በኩል ፉሪይ ኮህንክ ግእን እድቤትህ ነው ምትስራ ኣላህን ፍርትህ ይህናል ይስድት እድምችን ያሳጥርው

  • @weyneshetweyneshet7390
    @weyneshetweyneshet7390 5 ปีที่แล้ว +3

    ይች አይደብራትም እንደ በአላህ አረባኛ የማታውቀውን ልጅ አረበኛ ትችላለች ብላ ኤጭ እሡ ለራሡ ብረ እንደት ትጫወትባታለች

  • @ሙስሊምነውሂወቴ
    @ሙስሊምነውሂወቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሴትዮ በጣም ክፋ ናት ውይ በቀን ሳታቃጥለኝ አትውልም

  • @bemnetabera2037
    @bemnetabera2037 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ የአርብ ሀገር ስቃይ ክምንም በላይ አንድ ቦታ ቁጭ ብላ የምታዝ መዳም እንደምጠላ

  • @እሙጃእፈር-ገ5ኸ
    @እሙጃእፈር-ገ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ኪኪኪኪ እኔም አዲስ እደመጣሁ ትበይሻይ ሲሉኝ ሻይ ሰርቼ አቀረብኩኝ ከዚያ ተሳሳቁብኝ

  • @ኩሊነብሲዛኢቀቱልመውት
    @ኩሊነብሲዛኢቀቱልመውት 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምልሽ ስመያ ይሄ ከአረብያ መጅልስ ሚመሳሰለው ነገር ያምራል የት ነው ሚገኛው?

  • @ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
    @ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም እንዲህ ነበርነ ማን ያልተደናገር አለ እር ፈጣሬ አገራችን ይጠብቅልን እኛንም ፈጣሬ ላገራችን ያብቃን

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 5 ปีที่แล้ว +6

    kkkkkkkkk እረ በጣም ያስቃል ቀጥሉበት

  • @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ
    @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ በጣም ነው የ ሳቅ ኩት
    ውድ እህት ወንድሞች
    ከጠለብ ከጠፋሁ ሁለት ሳምንት ሆነኝ አጋጣሚየን ጥሩ ሠወች አዳደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @አስያሲራጅቤተሰብወዳጅ
      @አስያሲራጅቤተሰብወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሸሪ እኔም እህቴ አስጠፍቸ ነበር ሰወቹ ደወሉ ዱአ አድርጊ

    • @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ
      @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አስያሲራጅቤተሰብወዳጅ አላህ ያበሽርሽ እህት
      ለምን ሴሙን አትጥሉም እነሱ የሚያውቁትን ትጣለው

    • @ethioethio1159
      @ethioethio1159 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አስያሲራጅቤተሰብወዳጅ አረ እህቴዋ ሲሙን ሰብረሽ ጣይ አለበለዚ እዛው አለሽበት ነው እሚመቡት። ያኔ ያለሽበትን በኮቢተር ያወጡታል ማር ሌላ ግዥ

    • @ethioethio1159
      @ethioethio1159 5 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህቴዋ እራስሽን ጠብቄ ማር አላህ ሱበሀኑ ተአላ ከጉንሽ ይሁን ውድ የአገሪ ልጆች በሙሉ ሰላምችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት

    • @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ
      @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioethio1159 ጠይብ የኔ ውድ አሜን

  • @hghfjj5036
    @hghfjj5036 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚ ቤት ክክክክክክክ አው አው አው አው አሁንስ አረቦች እንዳስጠሉኝ

  • @Umu-niya
    @Umu-niya 5 ปีที่แล้ว +2

    የመጨረሻ ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ ማሻአላህ