i agree with you except the fied egg does not pass there , seecondly DO NOT use plastic ,use only wooden choping board , that way you will not consume plastic particles ,and if you must use egg with it use boiled eggs
@asterketema8756 Carbohydrates play a role in managing blood glucose and insulin, regulating cholesterol and promoting healthy bacteria growth in the gut. Carbohydrates can also help with regular bowel movements and make stool easier to pass.
በጣምያምራሲያዩት ያሰታውቃል እጅሕ ይባረከ😊😊😊
That looks great. I will try this over the weekend.
Thank you
Good job, looks delicious!
በጣም ቆንጀ እጅህን ይባርከው🌹🌹🌹
ቪዲዬው ነፀብራቅ በዝቶበት ኢንግሪዲዬንቶች አይለዩም እናመሠግናለን እሞክረዎለሁ አሠራሩን ደጋግምልን
It looks yummy! Thank you for sharing!
Waw yamegarem fol ejikin yebarekae
Wowwww 👍ejih yibarek ❤ betam enamesegnalen
በጣም ሌከር የሆነ ፉል ነው የሠራህው ድሮ ከምናቀው በሌላ መልክ ስላሳየህን እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን በርታ👍😘😍ከጀርመን😃
❤❤❤ጎበዝ ዋዉ ባለሙያ
አመሰግናለሁ!!
Selik leki@@addisufamily193
Thank you I will try it next sunday
በጣም እናመሰግናለን ስታዋህድ ግን አይታይም የመጥበሻው ግማሽ ነው የሚታየው
Good towards the end we were able to see the metbesha
በርታ ጎበዝ ነህ
Great yarda Lege enjoy 👍
Wow, good job 😊
Vegan ስለሆንኩ እኔ ቤት የሌለ አይነት Beans የለም ይሄንን የአሰራር መንገድ ስላሳየኸን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ Think of sun dried tomatoes as well its absolutely delicious
Bravo ❤
Thanks bro🙏🏻BUT you have to work on the video recording🤔 maybe you need someone to do the recording.
I am a new subscriber. Berta
We'll come
በጣም ጥሩ ሰራ ነው ! አገራችን ባቄላ በመባል ነው የማቀው ይሁንና ከቻላችሁ ለምግብነት ከመዘጋጀቱ በፊት እንዴት እንደሚዘጋጅ ብናጠናና ብንሞክረው ሌላ የንግድ ሰራ ሊሊሆን ይችላል ዋጋውንና ተጠቃሚውን ቢታሰው ከፍተኞ የሆነ ገቢና ተጠቃሚ እንዳለ ይሰማኞል ጠለቅ ብላችሁ እሰቡበት!
ባቄላና ቦሎቄ ይለያያል ።
Way to go - my brother!👍
👍
መቅረጫውን ወደምግቡ እንድታደርግ ብዙ👍🏾 ይስጥሀል !አንተን ብቻ ነው የቀረፆከው በብዛት ከመጀመሪያው ጀምሮ ቀረብ አድርገህ ምግቡ ላይ ድምፃህን ከፍ አርገህ እያብራራህ ቅረጹ ብዙ 👍🏾ታገኛለህ,
እሺ አደርጋለሁ!!
Bskela new bolke aydelem
እረረረ አይታይም መጥበሻው
አመሰግናለሁ እስከመጨረሻ ስላዮት!
Shef neh kofiyana shirit argi
Konjo new berta ❤❤
Wawu betame harfe New emokerewalhu enansegnale 🙏🌹🌹🌹🥀🥀👌👏🖐️🖐️
አመሰግናለሁ!!
@addisufamily193 bolle alwedem ahune gene ante basayehne menged perché emokeralhu egna ne anetene mamesgen yalbene ahunem amesgenalhu 🙏 colestro free mehonune alawukeme nebre 🙏💐
Boleke maletenew bolle yalkute
👍👍
Arif new gen ende Sudan full ayhonem ye Ethiopia full wet belew , Sem awtulet full atbelut 😊
የምትሰራውን ለማየት ጔጉቼ ነበር ግን የሚታየው የመጥበሻው ጫፍ ብቻ ነው አገር ቤት አንድ ኪሎ ከ 240 ብር በላይ ነው የወጥ ቤቱ ጽዳትና ማማር በጣም ደስ ይላል
i agree with you except the fied egg does not pass there , seecondly DO NOT use plastic ,use only wooden choping board , that way you will not consume plastic particles ,and if you must use egg with it use boiled eggs
👌🙏🏻
Is good, i wish the camera set up improved
👌👌👌
እናመሰግናለን 🙏
1,ካሜራዉን ባዛንኛው በኩል አድርገው እንፋሎቱ ፎጊ አደረገው
2, ትንሽ ቀረብ አድርገው እንድናየው
3,አንተ መስራት ስጀምርት ሙዚቃዉን አታስገባ
ጎበዝ በርታ እያየን እኛም እንሰራለን 👍
አመሰግናለሁ እሺ!!
የአዘርባጃን የምግብ አሰራር ምርጥ ነዉ ይባላል አሰራሩን ካወቅበት ብታቀርበዉ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር 🙏👍
አዛርበጃን ከናፈቀህ ለምን ትኬት ቆርጬልህ እዚያ ሔደህ በደንብ አትበላም እኛ የማናቀውን ምግብ እንዲሰራ ማረግ ምን ይጠቅመናል 😂😂😂😂
Where do you live? In Ethiopia or USA? Or which country?
🤔🤔🤔
Is this ,lava beans or grabzo beans???
ስራህ ጥሩ ነው ግን የምጨረውን በማንኪያ ብታረግ ይመረጣል
boloke tenkara ayidelem wediyawu yibeslal.
ግን ቢያንስ: ዉሀ ዉስጥ ዘፍዝፎ ለ8ሰአት ማቆየት ያስፈልጋል
Ful ka.mun kelelew yeboloke wet new mibalew ful Kal kamin ful aybalm kefelk areboch siseru Ey lelaw tru new 6/10
እጅ ይባርክ
አሜን!!
ቦሎቄ in english?
አባጮማውን ለምን ላጥከው ?
ምግቡን ሳይሆን አንተን ነው የምታሳየን
ይኼ ቦለቄ በአማርኛ አባ ጮማ ይባላል 😂ስላሳቀኝ ነዉ እንደዚህ ሚዲያዉን ለትምህርት የምትጠቀሙትን ያብዛልን
ለወደፊቱ ኮሜንት አንብብ ! ለዛሬ አከታተፍ አስተምረሀናል
mamaseya atdebdeb
Min larg Ye chefoch bahrinew
Bravo, I think you need wood cutting board and sharp knife, Thank You.
በተቻለሕ መጠን በማማሠያ ድስቱን አትቀጥቅጥ ይረብሻል
ጎበዝ ነህ ግን ባለቤትህ ጉዷ ነው ምግብ መስራት ካልቻለች
ጥሩነቱ እሷም: ምርጥ ባለሞያ ሴት ናት::
Arithmetic!
👍
የተከካ ባቄላ ነው ወይ?
አይደለም ቦሎቄ ነዉ።
Fat እና cholesterol አስፈላጊ ናቸው እኮ (ቦሎቄ ከ fat እና cholesterol ነፃ ነው ስትል። በጣም አስፈለጊ ናቸው። እውነቱ እኮ ወጣ!
Bakela ena boloke ley enj
Min chigir Ale huletum ehil nachew
Gin Bebolekem mesrat ychalall lemalet new
Must add cumin next time that's what changes the taste
Check your video before you posted it
Sorry can’t see anything 🤦♀️
አረ ካሜራውን ወደ መጥበሻው አርገው።
እሺ አመሰግናለሁ!!
የምትሰራው ምግብ አይታይም የምትታየው አንተ ነህ
The body needs good fats and very little carbohydrates
ልክነሽ ሰውነታችን ፋትና ሀይልሰጪ ምግብ ያስፈልገዋል ግን እደስኳር እና ደምግፊት ያለባቸው አብዝተዉ እዳይመገቡ :ይመከራል ራል :ግን ደሞ እንቁላል እና ዬገርት ከጎኑ ጨምረን መመገብ :እንችላለን::
@ actually, it’s carbohydrates we all ought to avoid, because it’ll be broken down to glucose, which will be stored in the liver
@asterketema8756 Carbohydrates play a role in managing blood glucose and insulin, regulating cholesterol and promoting healthy bacteria growth in the gut.
Carbohydrates can also help with regular bowel movements and make stool easier to pass.
We can't see your pot just you. So next time just adjust your camera. Otherwise good job. I use garbanzo beans
Tankyou so much!!!
Is not haricot bean(ቦለቄ), it is faba bean (ባቄላ)
ስለሰጠኸኝ አስተያየት አመሰግናለዉ።ትክክለኛዉ ፉል የሚሰራዉ በባቄላ(Faba bean) ሲሆን። እኔ የሰራሁት በቦሎቄ(haricot bean)ነዉ። በቦለቄ ፉል መስራት እንደሚቻል ለማሳየት ነዉ።
አነተ ደግሞ የመቼው ተከፋይ ሼፍ ነው ⁉️ምነው ሰሞኑን vegan chefs በዛችሁ 😂😂ተልኮ ተሰጥቷችሁ ነው 🐕
please improve your video quality
Ok Thank you 👍I will for next dey
መክተፊያው የእንጨት መሆን አለበት እየተጠቀምክበት ያለኸው ፕላስቲክ በመሀኑ hazards ነው መጥበሻህም none stick pan ሲሆን ከአጠቃቀም ጉድለት ከእሳት ብዛትና ከአስተጣጠብ የተነሰ wearo out ሆናል እሱም የጤና እክል ያመጣል ስፔሻሊ ካንሰር ።
በመጀመርያ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ: ለሰጣቹኝ ጥሩና ጠቃሚ አስተያየት:ሁሉን ም በቅደም ተከተል ለማስተካከል ጥረት አደርጋለዉ::
Fat እና cholesterol አስፈላጊ ናቸው እኮ (ቦሎቄ ከ fat እና cholesterol ነፃ ነው ስትል። በጣም አስፈለጊ ናቸው። እውነቱ እኮ ወጣ!
He has said that for those who are suffering it