የመዳምን ወርቅ እየለበሰች የምታፀዳ ሰራተኛ ጉድ ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 397

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 ปีที่แล้ว +17

    አልሃምዱሊላህ መዳሜ እደዝች ናት በጣም ትወደኛለች እደ ልጇ ነው የምታየኝ ከልጇ ለይታኝ አታውቅም መዳሜ ማሻ አላህ ናት አልሃምዱሊላህ

  • @fasikaarega7023
    @fasikaarega7023 4 ปีที่แล้ว +36

    ዋው ዛሬ ወግ ደርሶኛል አደኛ ሆኩ እኮ ላይክ ስጡኝ በመዳም ሞት

    • @zahratube3986
      @zahratube3986 4 ปีที่แล้ว

      ሡመያ ስወድሽ

    • @tititubeTiti
      @tititubeTiti 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/exFwo0huQbY/w-d-xo.html በመዳም ሞት እኔም ሰብስክሪፕ አደረገኝ

    • @fasikaarega7023
      @fasikaarega7023 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tititubeTiti አረኩሽ እሽ መልሽ ወፈሌን

    • @zd-tube5378
      @zd-tube5378 4 ปีที่แล้ว

      ትምህትአለዉ

  • @FugVjj
    @FugVjj ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አይሽየ ትግስትሽ እኔም ስሜ አይሻ ነው ትግስተኛ ሰው ሙዴ ነው በተረፈ ድራማችሁ አስተማሪነው ወዲጀዋለሁ ለሀገራችን ሰላሙን የብዛልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +8

    አይሻ ትግሥትሽን ወድጄልሻለው ትግሥቱን ይሥጠን ወይ ሡመያ አሣቅሽኝ 😂😂😂

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 4 ปีที่แล้ว +57

    ወይ ማዳም ግን እደዚቺ አይነት ማዳም የገጠመው ካለ በናታቺሁ ላክ ግጩኝ

    • @ወሎየ-ረ3ኈ
      @ወሎየ-ረ3ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

      አይይ እኳን እድህ ቀርቶ ትንሽኳ እሚመሳሰል የለም ለድራማዉ ነዉ እቴ

    • @hhgg6684
      @hhgg6684 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔግን አድ ወረሆነጅ አግኝቸነበር

    • @fasikaarega7023
      @fasikaarega7023 4 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እደ ሡምያም ያለች ብሆነች እኳን እደዝች ያለች ሆሆሆሆሆሆ የኔስ አሳት የጎረሠች ነገረኛ ናት

    • @dvdggg1514
      @dvdggg1514 4 ปีที่แล้ว +5

      እኔ አልሀምዱሊላ ጥሩ ማዳም አለችኝ

    • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ
      @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ 4 ปีที่แล้ว +3

      የኔመዳም ግን ወላሂ በጣምጥሩናት አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ በሉኝ ግንተቀኑ አስረየ ትጣራለይ ክክክ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +1

    ማዳም በጣም ሀሪፍ ናት የመጀመሪያዋ ስራተኛ ትግስትሽ መታደልሽ እኔ ብሁን አልችልአትም

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢 ምርጥ ትምህርት ነው እንማርበት እኛ አበሾች ለምን እደማንተሳሰብ ይገርመኛል የእውነት እግዚ አብሔር ይባርክሽ መዳም

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +6

    የቤት ውስጤ ነው አቤት ሱመያ ሰራችው ስራውን በጣም አስተማሪ ነው

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል የኛ መዳም እንደዚህ ነች ሶስት ሰራተኞች ነን እኛ ስንጣላ ታስታርቀናለች ችመክረናለች

    • @MereMoon
      @MereMoon 4 หลายเดือนก่อน

      Yet ager nachihu kenahubachihu

  • @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ
    @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ 4 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ ብዙ ተረምሀርት አለው ማለትም እኛ ኢትዮያኖች የተለያየ ፀባይ ነው ያለን አንዱ ለሌላው ጥሩ ሲያስብ ሌላው መጥፎ

  • @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ
    @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ገና ሠብስክራይብ ማድረጌ ነው እናም ትምህርት አለው ሀበሻ ለሀበሻ እኮ ምቀኛ ነን

  • @meshaljafin9983
    @meshaljafin9983 4 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍ ማዳም ሁና የምተዉነዉ የኔማዳም ልክእዲህነች ያረብ አልሀምዱሊላህ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +2

      Meshal jafin ታዲለሺ እውነት ተመችታኚ አለች አረበኛዋን አለማዲነቅ አይቻልም

    • @fetaledebele6814
      @fetaledebele6814 4 ปีที่แล้ว +1

      ,👍👍👍👍👍👍♥❤💔💝💝💔💚❤💛🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳😄

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደስ ስትሉ ክክክክ መዳሞ አርበኛዋ ይመቻል ኢትዮጵያ አትመስልም

    • @toybabentseid3400
      @toybabentseid3400 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጲያ አይደለችም መዳሟ

  • @susuTube394
    @susuTube394 4 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ነው አሠሪቱ ጥሩሰው ምቀኝነትን ተጠንቀቁ ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሠለላህ አሊሂ ወሠላም

  • @aoao110
    @aoao110 4 ปีที่แล้ว

    ሱማያ የዋህነሽ ማስመሰለ አይሂድብሽም እናም በረቱ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 4 ปีที่แล้ว +3

    መዳም በጣም አሪፍ ሰዉ ናት ዉይ ሱመያ ቤቱን በአንድ እግሩ አቆመችዉ ልጅቷም ጭንቅ አላት

  • @MastouraMary
    @MastouraMary 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ሶፍያ ሁሉም አለፉ ማሿ አሏህ የኔ ማዳም እናት ማለት ናት አብረው ነው ጋህወም የሜያተቱ ኝ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤

  • @ልኑርበተስፍ
    @ልኑርበተስፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ሱመያ ቆጆ

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 4 ปีที่แล้ว +6

    አድዚ አይነት መዳም ሲያምርን ይቅራ ክክክክክክ

  • @RemedanMohammed-n3c
    @RemedanMohammed-n3c 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህለሁሉምስደተኛእንደዚችአይነትመዳምይስጣቸው

  • @sofibnetmohammed50
    @sofibnetmohammed50 4 ปีที่แล้ว +30

    እንደዚች አይነት መዳም አጋጥሞት የሚያውቅ በናታችሁ ላክ ግጩ

    • @ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ
      @ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ 4 ปีที่แล้ว

      የኔ አደኛዋ እደዚህነች ደጎሞ ስተወጣና ሰገባ ሳም ታረገኝ አለች እኔግ እናቷቤት ነው የምሰራው እሷም እዚሁ ነች አዳዴነው የምትሄደው ደሞ ሳመኝ ስትከባከበኝ ዳብስ ዳብስ ስታረገኝ አለቅሳለሁ እናቴን አሰተውሳለሁ

    • @sofibnetmohammed50
      @sofibnetmohammed50 4 ปีที่แล้ว

      @@ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ ማሬ አይዞሽ አልፎልን ገና ከቤተሠቦቻችን ጋር የምንሆንበት ቀን ይደርሣል ኢንሻአላህ

    • @hananmohammed193
      @hananmohammed193 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @madinahomar8494
      @madinahomar8494 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዚች ያለች አግኝቸ 4 አመት ሰርቻለሁ አላህ ይስጣት

    • @ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ
      @ለይላነኝየአህምሻታናሽኑረ 4 ปีที่แล้ว

      @@sofibnetmohammed50 ኢሻአላህ ሆዴ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว +2

    ዓረብኛችሁ ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴሱመያ ያለ ሰራተኛ ሲያናድድ ወላሂ አሉ እንዴዚህ ያሉ ውይይይይይይይይ ሁሉንም የሠራችሁት እኔ አሳልፌዋለሁኝ እጭ እሰራተኛጋር አብሮ መስራት የተረገመ ሰው ነው እጭ እጭ እጭ💔 ልክ እንዴውነት መስሎኝ ተናዴድኩኝኝ ወላሂ

    • @mubarakdltata7222
      @mubarakdltata7222 4 ปีที่แล้ว

      እህህህግፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍዝዥዥዥዥሁ

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እንዲህ አይነት መዳምም አለ ለሁላችን አምላክ እንደዚህ እናት የሆነችውን ይሥጠን

    • @ቅልሻ
      @ቅልሻ 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜኒ🙏🙏🙏🙏

  • @zeynab9035
    @zeynab9035 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላህ መዳሞን ተመቸቺኝ የኔ ቆንጆ

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 4 ปีที่แล้ว +18

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ቅድሚያለቁርአን የተጂዊድ ትምህርት ፈላጊወች አህለን ብለናል ትምህርቱ ይለቀቃል
    በአላህ እገዛ በትካት እንከታተል ሁላችንም ሀቂቃ ስራየ ብሎ ለተነሳበትና አላህ ላገራለት ሰው ቀላል ነው ይሄንን ቁርአን በእርግጥ ገር አደረግነው ብሏል አላህ ሱብሀነሁ ወተአለ
    የተጂዊድ ትምህርት አላህ ተምረው ከሚጠቀሙት ከሚያስተምሩትም ያድርገን
    ከእናንተ የተሻለው ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው ብለዋል ውዱ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቁርአንን ቅሩት የውመል ቅያማ ይመሰክርላችሗል ከአላህ ጋር ያማልዳችሗልም ብለዋል
    ቁርአን የአላህ ሱብሀነሁ ወተአለ ቃል ነው ልንቀራውም ልንሰራበትም ነው የወረደልን ስለዚ ለክ እንደአወራረዱ ነቢዩ ሰለላሁ አለይ ወሰለም ና ሶሀቦች እንደቀሩት አድረገን መቅራት አለብን ስንሰራም እነሱ በተረዱና በሰሩት መልኩ መስራት አለብን ትክክለኛ የእነሱ ተከታዮች እንሆን ዘንድ
    ቁርአንን ሁሌም ተግተን መያዝ አለብን ከተውነው ግን እሱም ይተወናል
    ቀልባችሁ ንፁህ ቢሆን ኖሮ የአላህን ቃል ቁርአንን አንብባችሁ አጠግቡም ነበር ብለዋል ኡስማን ኢብኑ አፋን ረድያለሁ አንሁ
    ሰብስክራይብ አድርገው ተጅዊድን እንማር
    th-cam.com/channels/h03IkzgPRdO1ypCMf8hZDA.html

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      semu semu እህት እሙ በናትሺ እዴት አዲርገሺ ነው ሸር የምታደርጊው በናትሺ ንገርኚ

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 ምኑን

    • @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ
      @ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 ከላይ ሸር የምትለውን ምልክት ስትነኪው አፕልኬሽን ይመጣልሻል ኮፒ የሚለውን ንኪው ከዛ ከምትፈልጊው ቦታለይ ገብተሽ ባዶ ቦታውን ተጭነሽ ፕላስት እሚል ይመጣልሻል እሱን ተጫኝው

    • @fatemaha9728
      @fatemaha9728 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻላህ።በጣም አሪፍ ምክር

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 4 ปีที่แล้ว

      @@fatemaha9728 ሰብስክራይብ አድርገሽ ተከታተይ ተከታታይ ይለቀቃል ማር

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 3 วันที่ผ่านมา

    አይሻ ግን ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም🎉

  • @hadyatube3397
    @hadyatube3397 4 ปีที่แล้ว +2

    አዎትክክልናችሁ.አላህበውስጣችንቅንያሳስበንሱምዬ

  • @ትግስትአባተትግስትአባተ
    @ትግስትአባተትግስትአባተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ።ይችመዳም እግዚያብሔር ይባርክሽ ዉይይይይደስስትል

  • @JahraMohammad
    @JahraMohammad 8 หลายเดือนก่อน

    Mashala

  • @Fatuma-k1r
    @Fatuma-k1r 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀቅ ነው ኢትዮጲያዊ ሲቀድሙ ቤት የተረከቡ ይመስላቸዋል እኔም ደርሶብኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ለቅቄላት ወጣሁ ብቻ መስራት ይሻላል
    አሁን ብቻዬን ነው የምሰራው ድካም ቢኖርም ነገር የለብኝም

  • @sየኮቸዋ
    @sየኮቸዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhamdulilah446
    @alhamdulilah446 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @toybabentseid3400
    @toybabentseid3400 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሱመያ መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ 😜😜😜😂😂😂

  • @sumeyamerturrr2319
    @sumeyamerturrr2319 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ይቺ መዳም ተመቸችኝ ምርጥ ሰዉ ናት እዳች አይነቱን ያብዛልን

  • @ሀሊማነኝህልሜንናፋቂ
    @ሀሊማነኝህልሜንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊያ ቅን ሰው በጣም ትምህርት ያለው ድራማ

  • @bustanyerasulsawwodaj1680
    @bustanyerasulsawwodaj1680 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye sumaya tube betasaboch buzu maliti alew shukuran itochu 💞💞💞👈

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 4 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭 አስተማሪነው እናመሰግናለን👍

  • @momenamomena8277
    @momenamomena8277 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashllaahaa hashta qashaataa

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
    @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሀሻዌ ናት እጄራየን ልትቆርጥ ጣትዋን ቀስራ ሁሉም ስራዋ መልስ ሆናት ብሆላ

  • @eteneshabera6845
    @eteneshabera6845 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዞች ትክክል ናችሁ

  • @aishamanan8230
    @aishamanan8230 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ተስማምቶ መኔር አድ እድል ነው አረ ተይ ሱመያ ሸቃላ ሸቃላ ብለሽ ቅስማችን ሰበርሽን

  • @hayatabday8901
    @hayatabday8901 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشالااه وتبرك الله حلوين

  • @tube-ok1ne
    @tube-ok1ne 4 ปีที่แล้ว

    ክክክ ሱማያ ማደም ሆሽባት ክክክ በናጋራችን ለይ ያኔ ማደም በጣም ጡሩ ነች ግን ምን ያራጋል አጋሩ ማጥፎ አጋር ነው እራቅ ነው የለሁት ራብሻ ይባዘበታል

    • @ziziberrzy5274
      @ziziberrzy5274 4 ปีที่แล้ว

      ኢራቅ ምም ልሰሪ ሄድሽ

    • @tube-ok1ne
      @tube-ok1ne 4 ปีที่แล้ว

      ክክክ ሰው ያሰውን ሀጋር ምሄደው ለምድነው እኔም ለስራ ነው ክክክ

    • @ziziberrzy5274
      @ziziberrzy5274 4 ปีที่แล้ว

      ማለቴ ኢራቅ መሄድ አልተለመደም ብዬ ነው

  • @BaithuUllah
    @BaithuUllah ปีที่แล้ว

    አሚን ጡሩመዳምይስጠን የስውልጀመጥፎአያጋጥመን

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያ ግዜ ስመጣ ልክ እደ ሡመያ ስራውን ለኔ. ትታ ስልክ ላይ ነበር አይይይይ አለፈ

  • @medina-h3u
    @medina-h3u 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምርት ይሰጣል

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሱመያ ጠልቸሽ ነበር መጨርሻ ግን አስተማራችሁን ምናዳ መዳም ሆና የምትሰራው ፕውውውውውው

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረምንአይነቱሠይጣናት ሦፊያ የምትባለውበሥማም

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሡመያ የፒሌፒኔ እውነት

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    Tekkl ename teru sira sisera abesha net yssotachigni kebadi newu yesatani sita fetari fekir esitene

  • @RahmaRahma-xr5xl
    @RahmaRahma-xr5xl 2 ปีที่แล้ว

    መሺአላህ

  • @amirtube3737
    @amirtube3737 4 ปีที่แล้ว +5

    ያበሻ መዳም አለች ወይ ሱመያ አልተቻለችም ሰብስክራይብ አድርጉ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +2

      muhamed tube M. ሰብስክራይብ አርኚ በናትህ ግጥም ይዠመጥቻለሁ

    • @lifeisshort4498
      @lifeisshort4498 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 nayi

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +3

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkk ዉይ ሱማያ አዳድ እያጠለጠልሺ ትመጫለሺ እዴ

  • @toybabentseid3400
    @toybabentseid3400 4 ปีที่แล้ว

    አይ ሱመያ ክክክክክክ ኪኪኪኪኪኪ 😂😂😂

  • @josephgomes9045
    @josephgomes9045 4 ปีที่แล้ว +5

    አረ ሱመያ የሚከረይ ምለሰ ነው እዴ የየዘቹ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትምርት

  • @abdalaaabdalaa1398
    @abdalaaabdalaa1398 4 ปีที่แล้ว

    Mashaallaa 💯💯💯❤❤❤❤

  • @saliyarashad4240
    @saliyarashad4240 4 ปีที่แล้ว +1

    every Good das daram mashaAallh yalee nager now

  • @JamanshUsef
    @JamanshUsef 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሬማነኝቤትዳውድ
    @መሬማነኝቤትዳውድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወላሂ በጣም ያስተምራል

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 4 ปีที่แล้ว +3

    ምረጥ ትምህርት ነው ይድረስ ለምድረ ምቀኞች አሉ

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
    @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ፡ትክክለኛና፡እውነቱን፡ኢትዮጲያ፡ያለሰው፡ቢያየው፡መልካም፡ነው፡እኛ፡እናውቐቀዋለን፡ቤተሰቦቻችን፡ግን፡የልጆቻቸውን፡ችግር፡አላዩትም፡በቲቪ፡አስተላልፉት፡በየገጠሩ፡ያለው፡ሁሉ፡የአበሻን፡ጉድ፡ይዩት፡፡ለምንበአረብ፡ብቻ፡ይፈረዳል፡ሀጥያት፡፡ያላዩትን፡መፍረድ።

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አንዳ አበሻ እንደ ሱማያ ምታረገኝ ውይ አበሻ

  • @mataargaw5135
    @mataargaw5135 4 ปีที่แล้ว +1

    የሀበሻ መዳም ሆነችብሽ ቆንጆ በነገራችን ላይ ሰርታችሁታል በደንብ

  • @ሂውይቢንትይማምኢስላምነው
    @ሂውይቢንትይማምኢስላምነው 4 ปีที่แล้ว +2

    ሚስኪን ሀያቲ

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤መጨረሸዉ

  • @NabiihaMaxamed
    @NabiihaMaxamed 25 วันที่ผ่านมา

    mashaalah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaHussen-uj6le
    @AminaHussen-uj6le 7 หลายเดือนก่อน

    Where it is

  • @munaabdi3696
    @munaabdi3696 4 ปีที่แล้ว

    Enezi gen yemen 🇾🇪 nw eminorut??

  • @አኔውእራሴ
    @አኔውእራሴ 4 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬው ያበደው ነው በተለይ መጨረሻ ላይ 💞ግን ሰይድ የለም እሳ እሱን ካላየሁ ኮ ያመኛል 😂😢

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Miss Zarif መስየ እባክሺ video ተጋበዢልኚ 👭

    • @አኔውእራሴ
      @አኔውእራሴ 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 😜

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Miss Zarif አይጥ ክክክክ

    • @shamokhalenzii8845
      @shamokhalenzii8845 4 ปีที่แล้ว

      መዳሟምርጥኢቶቢያናትይመቻችሁታምራላችሁ

  • @taibaedris563
    @taibaedris563 4 ปีที่แล้ว +16

    ወይ እንደዝች አይነት ማዳም የምር አይገኝም

  • @ሀያትካሳው
    @ሀያትካሳው 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱመያ ግን ምላሳም ትመስላለች ስትታይ።

  • @balenishqt189
    @balenishqt189 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሌላ ሰራተኛ ቢሆን አልሰራም ብላለች ነው የምትለው እምቢኝም ብላት እሷው አልሰራችም አለች አይ ሱመያ

  • @zemedmola6857
    @zemedmola6857 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥሉበት።

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
    @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ መገን ሱመያ የሚናገሩ ሰራተኞች ውሸታም ናቸው ክክክክክክክክ

  • @hfdfyer7388
    @hfdfyer7388 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አለህ መዳም በጠም ቆጆነት

  • @wolloChafaTube
    @wolloChafaTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውዶቸ ሊንኩን ተጭናችሁ th-cam.com/video/Kxit2vglukA/w-d-xo.html አርጉኝ

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ ሱማየ ንግግርሽ ይማቸል ንጋረት ለማደም ክክክክክ ወይ ሀበሸ

  • @Tube-lf1oq
    @Tube-lf1oq 4 ปีที่แล้ว +3

    መዳም ጠገበች መዳም ባትቀየራ ለግዜው ጥሩናት

  • @susuTube394
    @susuTube394 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች በርቱ አጅብ ናችሁ ተዋናይ ወቹ

  • @burtukanoromoocore272
    @burtukanoromoocore272 3 ปีที่แล้ว

    Màshalaa màshalaa madamiin oso Akanatii Namaa jalatee dhugumatii maal qabaa

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መሻአላ መዳም ተመቸሺኚ

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀ አይ ሱመያአ

  • @BecaBeca-v4f
    @BecaBeca-v4f หลายเดือนก่อน

    Sisteriye awuka newu alamematm

  • @khalidApp1
    @khalidApp1 4 ปีที่แล้ว +4

    የሱምያ የዩቱብ ቤተሰቦች ሀባይብ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ th-cam.com/channels/0zfl6fruKwATfl7s69V_WQ.html

    • @hayathussin5207
      @hayathussin5207 4 ปีที่แล้ว +1

      አድርጌህ አለሁ አድርገኝ

    • @mmmm-xc6js
      @mmmm-xc6js 4 ปีที่แล้ว

      ኣሰይ ሙቁራት

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፐ ወላሂ የሚገርም ነገር አዳዴ ሳስበው አበሻጋር መሥራት ጥሩ አይደለም ጥሩ ትምህርት አለው ጀዛከላህ ። ይቺ ሴት ግን አረብ ናትዴ ?

  • @fafiseid6985
    @fafiseid6985 3 ปีที่แล้ว

    ሤትዬዋ ግን አረብ ናት ወይሥ እንዴት ነው ነገሩ

  • @DdqpGuoee
    @DdqpGuoee 3 หลายเดือนก่อน

    የኛነገር😅

  • @hayathussin5207
    @hayathussin5207 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ስራም ፈልጉልኝ ጅዳያላችሁ

  • @hayatiitube3656
    @hayatiitube3656 4 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuffffffiiii mudanonii Akanaa naa mudatee jiraa wollih 😭😭

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 ปีที่แล้ว

    እረ ምላስ ሱመያ ተይ ሰላም ፍጠሪ ቅቅቅቅቅ

  • @tringugeru1925
    @tringugeru1925 4 ปีที่แล้ว

    Wow.temechachiwuny.

  • @zinat9698
    @zinat9698 2 ปีที่แล้ว

    እደውመገን ምን አይነቶ ምቁርናት😂😂😂😂

  • @miskumisku4394
    @miskumisku4394 4 ปีที่แล้ว +1

    አንሻ ትግስትሽ ተመችቶኛል

  • @shewitlovechch2891
    @shewitlovechch2891 4 ปีที่แล้ว +1

    መዳምን ተምችኝም የኔ ቆንጆ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህህህህህህህህህ
    ማሻ አላህህህህህህህህህ
    ማሻ አላህህህህህህህህህህ
    በጣም ዴስ ይላል መጨሬሻው ወላሂ እንድህነዋ መዳሚቱ ድል አዴረገቻቸው ።ቀጥሉበትትት።💓💓

    • @anshaa5057
      @anshaa5057 4 ปีที่แล้ว

      ሀበሻ በተለይሴት ምቀኛ ናት

  • @rebeccakonjo2698
    @rebeccakonjo2698 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እረብ እረብ ህይወት ጭቅጭቅ እረረረ