ethiopian servant with arabian Madam(ሴቶች ተጠንቀቁ መዳሞች በዩቱብ ብር ጀመሩ ላልሰሙት ሼር በማድረግ አሰሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @SBABabba
    @SBABabba  6 ปีที่แล้ว +88

    ሰላም ውድ የ SBA ቤተሰቦች ይህ ታሪክ እውነት ነው ብዙ ዩቱብ ላይ እያስጨፈሩ ስላ ፖሎቲካ ምናምን እያስወሩ ለብራቸው ሲሉ ይፖስታሉ ተጠንቀቁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ እናሰማ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @Rain-bx2pz
    @Rain-bx2pz 6 ปีที่แล้ว +6

    አረረ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ !ሁሉም አረቦች አንድ አይደሉም እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ደርሶብኛል ፤በለበስኩት ዩኒፎርም አስጨፍረዉኛል ነገሩ አስበዉበት አይመስለኝም ልደት ነበር እና ሁሉም ሰዉ በሞባይላቸዉ ቪዲኦ እየቀረጹኝ ነበር ግን ሁኔታቸዉ ግራ ስለገባኝ የቀረጻችሁትን ፌቡክ ላይ ወይም ቲዉብ ላይ እንዳትለቁብኝ ስላቸዉ አይ ማንም የትም አይለቁትም አትፍሪ አለቺኝ ሴትዮዬ ግን ዋሽታኛለች ዋትሳፕ ግሩብ ላይ ለቃዉ እዚህ እቤት የመጣ ሰዉ ሁሉ መሳቂያ አርገዉኝ ነበር እና እህቶቼ መጠንቀቁ አይከፋም ።ስለምክርህ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንዲሁም እህታችን ተባረኩ ጸጋዉ ይብዛላቹ😘😍🌹♥

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
    @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምርት ነው
    እኔ ምለው ሸቃላ ቀርቶ ኣህያ ብላ ብትጠራኝም ምንም ኣይመስለኝ ለምን ኣትሉም እኔ በራሴ ተማምኜ ሰው ሞሆኔን ኑፁ ኢትዮጵያዊ የጭዋ ዘር ነኝ ስለዝይ የፈለገችው ትበል ሰምቼ እዳልሰማው ።
    ደሞ ፈጣሪ ካለ ነገ መዳም ሸቃላ ምትሆንበት ዘመን ይመጣል እኮ

    • @khjh7378
      @khjh7378 5 หลายเดือนก่อน

      እኔሜ ለክ እዳቺ👍🌹🌹

  • @ادهكعبدو
    @ادهكعبدو 6 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እዳፍህ ያድርግልን ሀገራችን ከብራ ትጥራን ያረብ ሀገር ስደት በቃችሁ ኑኑኑኑኑኑኑ ትበልን

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
    @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት አለው
    አሉ ብዙ መዳሞች አሉ ስሙን የያዙ
    ግን አመዳሞች ነበር መባል ያለባቸው
    እና ዋናው ነገር አለመቀራረብ ነው እነሱን
    ከላይ ከላይ ብቻ እንጅ መርዝ ናቸው ደምስራቸው ከቪዶና ፎቶ ጋር የተሳከረ
    እኔ በአይኔ ያየሁትን ልንገራችሁ የአሰሪየ እህቷ ቤት የምትሰራ ሀበሻ አለች ሚስኪን ስልክ የላትም ምንም የምታውቀው የላትም ግን በቀልድ እያስመሰለች ትጫወታታለች የኢተዩ ሙዚቃ ዩቲብ ገብታ ሰርች አድርጋ ታወጣና ደስ ሲሉ እስኪ ደንሸ እያለች አብራት ትደንስና ግን ልጅቱን ትቀርፃታለች ከዛ ትለቃታለች ሱብሀን አላህ
    በእስናብቻት በኢስቲግራም
    እኔ አየሁትና የመጨረሻ ተናደድኩ ከዛ ለልጅቱ ሳገኛት ነገርኳት ከዛም የመጨረሻ ነው ያበደችውና ያለቀሰችው ፍቅረኛየ ጋር ከደረሰ ወይም ካየው ብላ ተጨነቀች እናም ለሚቀጥለው ምንም ነገር ላልሰማት ብላ ለራሷ ቃል ገባች

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 6 ปีที่แล้ว +8

    ክክክ ይገርማል ኢንሻ አላህ ወላሂ. አገራችንን አላህ ያሳምርልን እንመዳምን ማሰላማነው

    • @rahmahr9634
      @rahmahr9634 6 ปีที่แล้ว

      Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem አረእኔየገረመችኝ ልጁንሸቂላፈልግስትለው እምትጨፍርምስትለውልፈነዳ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂህ ነኝ እሚአስተምር ነገር ነዉ ሁሌም እምትሰራዉ በርታ።

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว +3

    #100% እውነት ነው እኔ ገጥሞኝ ያውቃል #ማርያምን እላቹዋለው።መዳሜ ኣደለችም ጎረቤታችን ነች እና የሆነ ሳዓት ጨፍሪ ጨፍሪ ብላ ቅውጥ ኣረገቺው እንዴ አረ እኔ ኣልችልም ስላት በቃ ዝም ብለሽ ሞክሪ ብላ እሪ ኣለች።ከዛ እሺ ግን እንዳትቀርጪኝ ኣልካት እሺ ኣለችኝ ከዛ እኔ ደሞ መጨፈር ጀመርኩኝ ባጋጣሚ ዞር ስል ተደብቃ እየቀረፀችኝ ነው ውይ የደነገጥኩት ድንጋጤ።
    እኔ ደሞ በተራየ ኣጥፊው ብየ እሪ ኣልኩኝ።
    እና #ተጠንቀቁ #ተጠንቀቁ እሺ የኔ ማሮች።

  • @fasikawdesie8682
    @fasikawdesie8682 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በረቱ ስንት እህቶቻችን ላይ ተፅዕኖ ይደርስባቸዋል

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ቐ8ኈ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ቐ8ኈ 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወድም ይመችህ ከግድህ ቀረኮ መጨነቅ 5ወር በሀላ ልቅምቅም ብለን ነው የምንሄደው ቢናፍቁም አያገኙን እህት ወድሞችለአላህ ብየ ውድድድድድድድ

  • @loveallahloveallah3409
    @loveallahloveallah3409 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ እደነ ድፍ ድፍ ተገየር ረኢሥ ተመቸኝ ቀጥልበት ባባዬዬ😂😂😂😂😂

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 ปีที่แล้ว +54

    ሲጀመር ጨፍሪ ስትባሉ ለምን ትጨፍራላችሁ ለስራ ነው የመጣሁት ሀለተኝ ለማዳም መቀራረብ አያስፈልግም

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 ปีที่แล้ว +1

    ትምርት ሰጭ ነዉ ቀጥልበት በርታ ብሮ

  • @Sam-pd8lz
    @Sam-pd8lz 6 ปีที่แล้ว +3

    الفكرة حلوة ووصلتوها بالمجمل 🤙🏽👍🏽
    U all did a great job

  • @messitube1299
    @messitube1299 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ መልእክት ነው ወዳጄ ሼር አድርገንልሃል

    • @SBABabba
      @SBABabba  6 ปีที่แล้ว

      Brex Tube 10q brada

  • @ሀስብያላህወኒዕመልወኪልኢ
    @ሀስብያላህወኒዕመልወኪልኢ 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል አመሰግናለሁ

  • @amooamoa2533
    @amooamoa2533 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ።ዋናትምህርትነው።ተባረክ

  • @mulumpark3066
    @mulumpark3066 6 ปีที่แล้ว +13

    እረ ባባ ውነትህን ነው ወይ እኛንስ ለማስተማር ብለህ ነው ስደት ያልከውን. ጥንቅር ብሎ ይቅር
    አላህ ላገራችን ያብቃን
    ባገራችን ተብቃቅተን እንድኖር አላህ ያብቃና

  • @terezatereza9471
    @terezatereza9471 6 ปีที่แล้ว +2

    በሽታ ያስጨፍራት ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ ክክክክክክ

  • @hayatahmed2154
    @hayatahmed2154 6 ปีที่แล้ว +11

    እንደው በዶክተር አብይ ዘመን ይሄ እንደሚሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ እንድህ የተሞላቀቁ መዳሞችን ልክ እንደሚገቡ ተስፍ አለኝ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ስራተኛ የለም ሲላት ወላሂ የእውነት የሆነ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ

  • @chwalemchwalem3872
    @chwalemchwalem3872 6 ปีที่แล้ว

    ይሳዝናል ግን በቃ የሀረብ አሻንጉሊት ሆንን ስገርም ግን ጥሩ ትምርት ነው ዛሬ ላይ እደኢተርኔት ነጋዴዋች ትርፋማ የለም ባገኙት ኮሜትና ላይክ እኩል እየተከፈላቸው የሱ ሱስ ነው እደዚ ይሳበዳቸው። የስደት አምላክ ይስበን ግዜው ይስጠላል

  • @ሳራሳራ-ኀ4ኈ
    @ሳራሳራ-ኀ4ኈ 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ እነዝህ ሰይጣኖች ጉድ እኮ ነዉ ደሞ በዚህ መጡብን ጉልበታችን አነሳቸወለና

  • @caltuusalale4693
    @caltuusalale4693 6 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkk baxam yasiqal gin endet arabitun aqanababarachihti kkklkk haaa maafii saqalaa sumayaa habibtii😅😅😅😅😅😅wayii guud madam sirachihu ekko ajiib new

  • @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
    @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 6 ปีที่แล้ว +3

    የኔምኞት መዳምን ወስጀ
    ሠርዶመሬት ማስቆፈርነዉ ኢንሽአላህ በአላህ ፍቃድ

  • @ሄርሜላፍቅር
    @ሄርሜላፍቅር 6 ปีที่แล้ว +2

    Waw babba thank you so much amazing bezihu kexele waw new Eshe

  • @baida7479
    @baida7479 6 ปีที่แล้ว +113

    ሀራም ያረብ ከማዳም ጨቅጨቃ አላህ ያወጣን አሜን በሉ ግን አየሁት

  • @sameramehamed1600
    @sameramehamed1600 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +5

    አሁን እናተ አስተማር ብላችኋል ግን ይሄን ቪዲዩ ይች መዳም ተብየዋ እራሷ ልትጡቀምበት ትችላለች አላህ አይስትር በስ አሁን ይሄን መዳሞቻችን ሊያዩት ይችላሉ እባኬችሁ ከቻላችሁ አረቦችን አታስገቡ ለኛ ማስተማር ከፈለጋችሁ

  • @نجلاءمحمد-ي9ل
    @نجلاءمحمد-ي9ل 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩመልእክት❤❤❤

  • @yealihainatngne1205
    @yealihainatngne1205 6 ปีที่แล้ว +4

    አዎን ልክ ነህ አመሰግናለሁ ነገር ግን እስኪ እንዴት እንደሚሰራ አስተምረን

    • @yealihainatngne1205
      @yealihainatngne1205 6 ปีที่แล้ว +1

      እንዲህ የሚል ደላላ በእዉኑ አለም የለም በነጮጭ በሚሰጣቸዉ የጉርሻ ገንዘብ አይደል እ የሀገራቸዉን ልጆች የሚያሰቃዩ እንኩዋን ደላላዉ ኢንባሲዉ ሳይቀር አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር እንጂ እኛ ሐኛ ከጂብ የባስን ነን

    • @lubabaabdo4101
      @lubabaabdo4101 6 ปีที่แล้ว

      Subhan allha
      yegrmal wodemya enamsgnaln Lejutn kchalk kayerat

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 ปีที่แล้ว +1

    WOW betam astemari nuger new thanks bro ehitochea Allah yetebekachu

  • @tigistwoldehawariyat523
    @tigistwoldehawariyat523 6 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ዎንድማቺን ስለምሰጠን ጠቃሚ መረጃ

  • @niemamohammed1650
    @niemamohammed1650 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ሙሲባ መዳም

  • @ayatmohamed2004
    @ayatmohamed2004 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ነዳጅ ከአገሬ ውጥቶል አለች ኪ ኪ ኪ መንግቱ ተቀይሯል አለች እኮ ስራስ ነው የሚያዋጣሽ እህቴ ምንዛሬ ቀንሷል ሂደሽ ጉድ እንዳትሆኝ ልመከርሽ ድሀየለብን ስርቶ ሲያገኝ ነው የሚያምርበት።

  • @awash7515
    @awash7515 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ እልልልልልልልልል በቃ በስራም አይጫኑንክክክክክክ እዉነት ባደረገዉ ሀገራችን በገባን

  • @luluumer8440
    @luluumer8440 6 ปีที่แล้ว +4

    እንምል ግን ሴትየዋን የተ ገኛችዋት በሪግጥ ጥሩ ትምህርነዉ ነዉ አመስግናለሁ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 5 ปีที่แล้ว

    😀👌🇪🇹❤😍አረ አረቦ እንዴት ማሸአለህ በጠም ደስለል

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 5 ปีที่แล้ว

      እንዶችነቹ

  • @መቅደስወለተመድህንነኝ
    @መቅደስወለተመድህንነኝ 6 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ብለሀል ወንድም ልክ ነህ ይሄ ነገር እውነት ነው እኔ አንድ የማቃት ኢትዮጵያ ሰራተኛ አለች እና በቀን በጣም ብዙ ፊዲዮ ነው የምትሰራላት ለመዳም መዳም አሁን ሚሊኒየር ሆናለች እሷ ይህን አታውቅ ስልክ እንኳ ለሷ የላትም በጣም ነው የናደደው እኔ በሷ

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ የሚል መልእክት ነው ቀጥሉበት

  • @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም
    @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም 6 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ፍላጎት ማዳም ከበሬውች ጋር ጠምዶ ማርስ ነው

    • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
      @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ 6 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል እህቴ
      እኔ ደሞ ከገጠር ባዶ ግራቸው ኩበት ማስለቀም ነበር ኡፍፍፍፍፍ ግን ምን ዋጋ አለው

    • @عمخم-خ9ي
      @عمخم-خ9ي 6 ปีที่แล้ว

      j j cto🐂🐃

    • @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም
      @ጭልሞአይቀርምየነጋልሁሉም 6 ปีที่แล้ว

      @@عمخم-خ9ي ክክክክክ

    • @mophone1658
      @mophone1658 6 ปีที่แล้ว

      ውይ ማር የኔዋማ መዳም በምላስዋ ላይ ትልቁን ሚስማር መቶ የአህያ ጋሪ ማስጎተት ነበር

    • @noofacool8614
      @noofacool8614 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ እኔም

  • @የኔአለምፀጋዬ
    @የኔአለምፀጋዬ 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ይሄ ነገር እኔም።አንድ ቀን ጭፍሪልኝ ስትለኝ እቢ አልኩኝ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን።ባርኮ ከስደት ይገላግለን።መልካም።መመኝት።መልካም ነው እናመስግናለን ላቀርባችሁልን

  • @የማሜእህትነኝየአህመዶታና
    @የማሜእህትነኝየአህመዶታና 6 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እኔም ገና እንደመጣሁ ምንም አላውቅም ነበር እና ጨፍሪ አለችኝ ከዛም ሙዚቃ ከፍታ ስልኲን አሰተካክል ለመቅረጽ ስትል
    ሞቴ ቢመጣ አልጨፍርም አልኲት ብትለምነኝ ብትለምነኝ እንቢ አልኲት

  • @sebeilfiker2776
    @sebeilfiker2776 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል አመሰግናለሁ 😍😘💓

  • @ላኢላሀኢለላህላኢለሀኢለላ
    @ላኢላሀኢለላህላኢለሀኢለላ 6 ปีที่แล้ว +3

    እእእእ ጭፍራ አታፍርም በተለይ ሙሥሊሞች አላህን ፍሩ አሠሪዎቻችሁ ሀራም የሆነን ነገር እንድሠሩ ከጠየቋችሁ አትስሩ ማንም አሥገድዳችሁም በድናችሁ ጠንካራ ከሆናችሁ
    ክሪስቲያን እህቶችም ለአላማ ነው የወጣችሁት አጨፍሩ መጥፎ ፊልሞችን አትው ለብቻችሁም ብትሆኑ እስልካችሁም ውስጥ ተገላልጣችሁ የተነሣችሁትን ፎቶ አታስቀምጡ እነርሱ ብርን እንጂ አላህ አያመልኩም ልባቸውን ብር ዘግቶታል ቁርአን አያነቡ ሀድስ አይሠሙ ተግባራቸው ሁላ የሠይጣን ነው አላህ ያዘነላቸው መልካም ሠዎች ሲቀሩ

    • @adanichkowit3379
      @adanichkowit3379 6 ปีที่แล้ว

      ላኢላሀ ኢለላህ ላኢለሀ ኢለላህ ትክክል ስጀምር ስለቆራን ከትምህርት ቤት ነው ይምማሩት ግን አራምን፡እያወቁ አጥያትን አይፍሩም

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว

    አረ ይህ ነገር እውነት ነው የማዳም እህት ሠራቶኞች ሁሌም ይጨፍራሉ ማዳሜ ቢዲዮዉን ታሣየኝ አለች 3 ኦጋንዳ አሉ እንደጉድ ይጨፍራሉ ውይ ጎድ እኔ መቸ አወኩ ለትምህርትህ እናመሰግናለን

  • @maregeawol1878
    @maregeawol1878 6 ปีที่แล้ว +26

    እዳፍቹ ያድርገው እና ሚሰራላቸው አጥተው ሚግማሙበት እና በዳዴ ሚሄዱበት ቀን ይምጣ

  • @salamealsalame9810
    @salamealsalame9810 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትትንሳኤን አቅርቦ የኢትዮጵያ ዜጋ ሰራተኛ ያሳጣቸው አምላክ በቃ ባለን

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 ปีที่แล้ว +6

    ድፍድፍ ወጦልናልን አትልም😂😂

  • @ኡሙማሜነኝ
    @ኡሙማሜነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ሴቲቱ ልጅ አላህን ፍሪ
    ወንዱ እናመሰግናለን ስደት ይብቃን አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ

  • @yealihainatngne1205
    @yealihainatngne1205 6 ปีที่แล้ว +6

    እኛ ስልክ ኖሮን ለሚዲያያዉ ቅርብ የሆነዉ አይተን ተማረን የሌላቸዉ ነዉ ችግሩ

  • @እሙአሊ-መ7ፀ
    @እሙአሊ-መ7ፀ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል አላህ ወደ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን ያረብ የአላህ

  • @emanbentyesuf455
    @emanbentyesuf455 6 ปีที่แล้ว +5

    አይመዳም ሰራተኛ የለም ሲልሽ ጭራሽ የሀቢቢቲ አቴጅም የኔብቻ ገደልገቢ የስራችሁንይስጣች የመዳም

  • @asteryohans6110
    @asteryohans6110 6 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ወንድም ቤጣም ጡሩ ምክር ነዉ

  • @mekayseid1986
    @mekayseid1986 6 ปีที่แล้ว +4

    አይመዳም አመዳም መቀያየረ ለመዱ እንደልብሰ ኢንሻ አላህ ቀን ይወጣል ።ይች ዝፈዝፈ ሁላ ቆይ

  • @ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
    @ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 6 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ጋዝ ወቶልናል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 lol kikikikikikikikikik

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 ปีที่แล้ว +35

    አደለም ጮፈራ ፊትም አልሰጣት አረቦች ፊት ተሰጦቻቸው አይቻሉም

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 6 ปีที่แล้ว +2

      Ameeraበጣምያምራል Kfn
      ትክክል ማር እኔ ጭራሽ በወርም ብሊ አላያት በጣም ነዉ የሚደብሩኝ።
      የእናቴ የኢትዮጲያ ልጆስ ሰላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ብዝዝዝት ይበልላችሁ ማሮቼ🌷💚💚💚💚🌹

    • @sumayaabdu9359
      @sumayaabdu9359 6 ปีที่แล้ว

      Afar dileu

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      mesti yemariyam lg አወ ውድ ብቻ ከአረቦች ተኮል አላህ ይጠብቀን

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ያረብ

  • @unlessbelieve9668
    @unlessbelieve9668 6 ปีที่แล้ว

    Wow this is good lesson

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 ปีที่แล้ว +56

    አቦ ይሸቅልሽ ውዶቼ ሸቃላ ስትል አልተናደዳቹም እእእእ ቆይ እኛም መዳም እንሆናለን ጠብቂን

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 ปีที่แล้ว

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ ክክክክክክክክክ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 6 ปีที่แล้ว

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ ክክክክክክክክ

    • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
      @ራሔልየክርስቶስባሪያ 6 ปีที่แล้ว

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ እኔ እራሱ ያለው የሊለነው ደሞየሜፍላው ሽቃለ ከሜልኝ ቢመቱኝ ይቀለኛል

    • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
      @اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 ปีที่แล้ว

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ

    • @feefee3959
      @feefee3959 6 ปีที่แล้ว

      ታድያ ምን ትበል። ሀገራችንም የቤት ሰራተኛ ነው። የሚባለው።እህቴ። አትላት መቼም።

  • @africafrom6826
    @africafrom6826 6 ปีที่แล้ว

    Good brother Mashallah

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 6 ปีที่แล้ว +60

    ባክህ ሸቃላ ሸቃላ አታስብልብኝ እኔለራሴ ደሜን ያፈላው ነገረ ቢኖር ሸቃላ የሚባል ስም ነው

    • @saadahaljohni194
      @saadahaljohni194 6 ปีที่แล้ว

      Ahmeed Aaa ክክክክክክክቅ አኔም

    • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
      @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 ปีที่แล้ว

      Ahmeed Aaa ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አለ አሉ የኔ ማር ከስሙ ምን አለሽ ያም ትበልሽ ያም ብቻ ሰራ ሰራ አርገሽ አገርሽ መግባት ነዉ አዉቃለሁ ሳልረዳሽ ቀርቸ አይደለም ማንም ሰዉ ገረድ የሚለዉን መጠሪያ አይፈልግም ይሁን አጅ እነሱ ቤት እየተከፈለን እየሰራን እስካለ ድርስ ሸቃላ ከዳማ ማለት መብታቸዉ ነዉ ማማዬ

    • @caltuusalale4693
      @caltuusalale4693 6 ปีที่แล้ว

      Ahmeed Aaa walahii emeen endachii alawadiim saqalaa siluu

    • @hfjyuj5570
      @hfjyuj5570 6 ปีที่แล้ว +1

      Ahmeed Aaa ክክክክክ እኔም ደም ገፊት ነው እሚያመጣው ሸቃላ ሲባል

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 6 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክክል ማር

  • @halehale3553
    @halehale3553 6 ปีที่แล้ว

    Habunalahu wanimla wakii☝☝☝☝☝

  • @doubleenation7997
    @doubleenation7997 6 ปีที่แล้ว +3

    Really if she didn't dance she will start work all over again wow

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 6 ปีที่แล้ว

    ያረቢ በዉጪ ሀገር የምኖሩት እህቶችቺን አንተ ጣባቁ።

  • @ኩንፊየኩንአላህያለውይሆና
    @ኩንፊየኩንአላህያለውይሆና 6 ปีที่แล้ว +13

    አላህ እዳለ አንድእንኳን ሸቃላ ያሳጣቸው አረቦቹን እደኛ ተገላተው ሲሰሩ ማየት ነውየናፈቀኝ ያረቢ። አሳየኝ። በአይኔ ያረብ

  • @hayatmollatube651
    @hayatmollatube651 6 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ላብይ አሁንማ ቻናላችንን ሙሉ ያውቁታል ተደመሩ ነዳጂ ወጣ እያሉ ያወራሉ አብይ ከመጣ ጌዜ ጀምሮ ያከብሩኛል እየነጠቅን መሆኑ ገብቶቸዋል እነሱ ደግሞ ወደታች እያማረሩ ነው ጌዜው የኛ ነው ያገሪ ልጆች ደስታ እርቆኝ ነበር ቀርቦ በዛዚቶ እያስለቀሰኝ ነው አበቃ ድህነት መናቅ መሳቀቅ ደስታነው ከንግዴ ሀዘን ለቆ ሂዶል ላይመለስ

  • @tadseshanble8024
    @tadseshanble8024 6 ปีที่แล้ว

    ሠላም በተለይ ሠይድ ቀጥልበት ሰያው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +12

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    የእውነት በጣም አሪፍነው ያስተምራል

    • @صوفياحسين-ب6ز
      @صوفياحسين-ب6ز 6 ปีที่แล้ว +2

      አረታውእድህአይነት፡ሀረብአትኖርም፡ግንእኛው፡መብታችንዝቅአድርገን፡እየተዋረድንነውጅ፡የመጣነውለሥራነውጅ፡ለጪፈራአይደለምመጀመርያ፡ለትምርትህእናመሠግናለን

    • @محمدعلي-غ9س9س
      @محمدعلي-غ9س9س 6 ปีที่แล้ว +1

      ቃና

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkkkkkkkkkkኢጃዛ ቤት ሲዘሉ አደል የሚውሉት😂😂😂

  • @romantmame4503
    @romantmame4503 6 ปีที่แล้ว +16

    ውሸታም ተወጣጥሮ ስራ የለም የመዳም ስም አታጥፉ የራሳችሁን ሰው ለማብዛት ፈልጋቹ ነው መስራታቹ ጥሩ ነበር ግን ውሸት ታበዙታላቹ

    • @zaynabhayradin1288
      @zaynabhayradin1288 6 ปีที่แล้ว

      Roman Tmame
      ወላሂ እኔ ሻቀለ ስበል እዴ እንደ ምቀጣል ቀሉን አልወደውም

    • @የማይረሳቀን
      @የማይረሳቀን 6 ปีที่แล้ว

      እህትሁሉቤትአድአይድሉምባለባበስበኩልሳውዲምያስለብሳሉ

    • @dnmmdvmdnf5092
      @dnmmdvmdnf5092 6 ปีที่แล้ว

      Ppw

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 6 ปีที่แล้ว +2

    ኪኪኪኪኪኪ ልጂቱንስ እሺ አረቢቱን ከየት አገኟት አይይይይይይይይይ 😃😃😃😃😃😜

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ሸቃላ ስትል ጨጓራዬ ተቃጠል አይይ

  • @enathagere7069
    @enathagere7069 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛም በምን አቅማችን ነው እነሱን ተከታትለን እራሳችንን የምንጠብቀው

  • @sabasaba6914
    @sabasaba6914 6 ปีที่แล้ว +12

    አንድወም ጥሩ ነዉ በ ዓለም ላይ ታዋቂ አክተረ አንሆናለን ተገኝቶ ነዉ አንደዚ አይነት አድል አኔ ቢገጠመ ሳላቅማማ ሆሬያ ብይ ነው የምጀምርው

    • @kotokolikok2171
      @kotokolikok2171 6 ปีที่แล้ว

      Hello

    • @tigistgetachew1089
      @tigistgetachew1089 6 ปีที่แล้ว

      አነመሰግነለን

    • @jawaheralsuwaidi856
      @jawaheralsuwaidi856 5 ปีที่แล้ว +1

      ወላህ ውሚገርም ነዉ የኔዋም ጨፍር ብላይ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ አዉቶኛል እናመሠግን አለን

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 6 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል አመሰግናለሁ ወንድም

  • @romantmame4503
    @romantmame4503 6 ปีที่แล้ว +4

    ማስጨፈር ቢፈልጉ እንኳን ሼለ /ይከፍታሉ ዝምብሎ በባዶ ምንቅር ምንቅር የለም እይይይ ስታበዙት

  • @halemhalem3868
    @halemhalem3868 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ሴትዮዋን ከየት አመጧት እንደው አሁንስ ያሳካልሽ በሉኝ አላማዬ እናት ሀገሬ ላይ ማዳም ሁኜ ማዳሜን በኮንትራት መምጣት የመጀመሪያ እቅዴ ነው። ባልሰራላት ቆይማ

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ እኔን እያስጨፈረች ዩቲዩቧን ልታካብት ሆ በወጉም አላናግራት እንኳን ልደንስላት

    • @sionmariam1796
      @sionmariam1796 6 ปีที่แล้ว

      zebura ደሴቶች
      she.is.shermuta.madam

  • @maskremtuluu2822
    @maskremtuluu2822 6 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 ปีที่แล้ว +3

    እንደዜብሎነገር የለም ካገሩየወጣ አገሩ እስኬመለስ ቤጭኑት አህያ ቤጋልብት ፈረስ ነው ያልሆነ ምክር ሰታቹ ልጆቹን ከማይወጡበት መዘዝ አጨምሮቸው

  • @meronmeron9764
    @meronmeron9764 6 ปีที่แล้ว

    Benateh befb endet new birr yemiseraw?

  • @rahmatyaenatilijemalazelal5351
    @rahmatyaenatilijemalazelal5351 6 ปีที่แล้ว +5

    Way god 😂😂😂

  • @momoagostino9889
    @momoagostino9889 5 ปีที่แล้ว

    Isaa ijoolle afur qabu qoriicha isaati

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 ปีที่แล้ว +41

    ሸቃላ ስትል ደሜ ቀጥ ነው ያለው ዱቄታም አረብ

    • @maregeawol1878
      @maregeawol1878 6 ปีที่แล้ว +1

      Ethopia Ethopia ይህንን ቃል ሲሉ ያመኛል ዱቄት አይገልፃቸውም

    • @rabyah4593
      @rabyah4593 6 ปีที่แล้ว +1

      Ethopia Ethopia ምንችግር አለው ሰራ ክብር ነው ደግሞ ሸቃላ ነን

    • @maregeawol1878
      @maregeawol1878 6 ปีที่แล้ว +2

      Rabyah በጣም ያሳዝናል ስራው መቼ ታፍርበት ቃሉ ትርጉሙ ገብቶሻል

    • @sumayaabdu9359
      @sumayaabdu9359 6 ปีที่แล้ว

      ለአረብ ፊት መስጠት እራስንማዋረድነው

    • @الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك
      @الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك 6 ปีที่แล้ว +1

      Marege Awol ኤረኔ ምብየልገራችሁ ሸቃላ ሲሉኚ ልሞነዉማመምብቻ ቅፋፍይለኛል

  • @kanadeomar
    @kanadeomar 6 ปีที่แล้ว

    በትክክል.ግን.ትምርት.ይሆናል.አሚን.እንደአፍ.ያርግል.አገራችን.ሰላም.ያርግልን.ስደት.ይብቃን

  • @mirara7545
    @mirara7545 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ አሣቅሺኝ ጋዝ ወጣልን አዲስ መንግስት ተመረጠልን አልሻት

  • @ሰኢዳሸምሱ
    @ሰኢዳሸምሱ 6 ปีที่แล้ว

    አኔ ግን ክቡር ሸቃላ ነኝ ክቡር ለመሆን ምን ያንሰኛል።ሸቃላ ሲሉኝ እናደዳለው ለመትሉ ውድ እህቶቼ አትናደዱ እኔ ግን ሸቃላ ስሉኝ በጣም ነው የሚደሰተው ምክንያቱም ሌባ አልተባልኩም ሸቃላ ያስባለኝ የስራዬ ውጤት ነውና ዝቅ ብሎ የሰራ ትልቅ ሰው ነው አሁን ለምሳሌ እህቴ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ተመርቀሽ ዶክተር ብትሆኝና ሰዎች ዶክተር ብለው ቢጠሩሽ ያናድሻል? 100% አያነድድሽም። እናውቀዋለን ሸቃላ መለት ሰራተኛ ማለት ነው አትናደዱ አብሽሩ።እኔ በሸቃልነቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ እንደ እናት ስለተከበከብናቸው ለነገሩ ለኛ ነበር ክብር መስጠት የነበረባቸው አለማወቃቸው ነው ተዎቸው።

  • @miskmisk3189
    @miskmisk3189 6 ปีที่แล้ว +5

    Asubunallah wanimalwakil

  • @jimmyandtheresurrection7247
    @jimmyandtheresurrection7247 6 ปีที่แล้ว +1

    The more things change the more they remain the same? Not for much longer. I can assure you.

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @አልሚየማርያምልጅአልሚየማ
    @አልሚየማርያምልጅአልሚየማ 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @semirabeshir7245
    @semirabeshir7245 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ ጥቅም ስለምታገኙ ነው አስረየ ላይክ ኮሜት ስብስክራይብ የምትሉ
    አላውቅም ነበር

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 ปีที่แล้ว

    thanks said konjo

  • @የእናቷልጅነኝ
    @የእናቷልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +9

    ስራም ዬለብኝ ከእነሱ ጋ ልጨፍር ኮስተር ማለት ነው

  • @ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ
    @ወሎየዋነኝአሏህነውወኪሌ 6 ปีที่แล้ว

    kkkkk ውይ መዳም 😞😂😂

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ማነው የሚከፍላቸው ብሮን

  • @zineb1307
    @zineb1307 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አልጨፍርላትም ከቤቶ ወጥቸ እህዳለሁጅ ወላሂ ብሮ ይቅርጅ ጀዝባ በያቸው እህት

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍ ይች ሸቃላ ምትል ቃል እንዴት እንደምታስጠላኝ

    • @asunangyajimmalij6462
      @asunangyajimmalij6462 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot Akalu
      enam wallahi endat astalng uuuf

    • @ሂዊቲዩብ
      @ሂዊቲዩብ 6 ปีที่แล้ว

      Btkkle Mar Enem Sena Selu Deme Yefelale.Ayzoshi

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 6 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 6 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ወሸት ኘወ ከማንኛወም አረብ ቤትethiopa አጨፍርም እነሱም እንደዚህ አይሉም ግን አልሀምዲሊላ እንኮን ልጨፍራላት አንድ ቀን ስቄ አልመልስላትም አልሀምዲሊላ ፡፡

    • @susuyoutube1291
      @susuyoutube1291 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ይገርመኛል ከየት እንደሚያመጡት

    • @jamelahmed4285
      @jamelahmed4285 6 ปีที่แล้ว

      Fuz Muhmammed ሊክ እንደ እኔ በጠም ገረመኝ እኔ ቢቻ ይመስለኝ ነበሪ

    • @saliyaazeenu7207
      @saliyaazeenu7207 6 ปีที่แล้ว

      Fuz Muhmam
      med

  • @mulu5584
    @mulu5584 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ጋዝ ወቶልናል አድስ መግስት አለች ዋውውው