የጉንፋን ቫይረስ ኒሞንያ ሊያመጣ እንደሚችል ያውቃሉ ❓Viral flu can progress to Pneumonia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  3 หลายเดือนก่อน +1

    ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927

    • @haymigecho253
      @haymigecho253 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክ ልጄ 5 ወሩ ነው ትኩሳት የለውም ሳል እና nasal fluid ብቻ ነው ያለው? ብሮንከስ ሊሆን ይችላል? Bronchophane syrup እየጠጣ ነው። ወይስ ሀኪም ይየው?

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 26 วันที่ผ่านมา

    Bless you DR🙏🏽

  • @meseretwkidan
    @meseretwkidan 3 หลายเดือนก่อน

    Selam Docter like kenferu betam yiderkal min yihonal ebakih melsilgn

  • @selamwudshet8882
    @selamwudshet8882 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በቅድሚያ ስለምሰጠን ምክርና አገልግሎት እናመሰግናለን እባክህ ጥያቄየን መልሰልኝ ልጀ ስሸና አምጣ ነው የምሸና ገና 7 ወሯ ነው ስለጨነቀኝ ነው

  • @saftub-8
    @saftub-8 3 หลายเดือนก่อน

    Dr ልጄ በ 56 ቀኑ ሳል ይዞት ሆስፒታል ገባ ከዛ chestfocuse and meningitis አሉን ኒሞኒያ ነው አሁን በጣም ደህናነው thanks GoD he is now 8month

  • @HanaSamuel-l4u
    @HanaSamuel-l4u หลายเดือนก่อน

    Err doctor lij 6ametu nw sale alebet Mata Mata alefo alefo yinesabetale meftehe kalew

  • @Eya-y7h
    @Eya-y7h 3 หลายเดือนก่อน +2

    Doctrye lije 7ametwa nw hospital be oxygen 4 qen qoyta zare be 5nya qen wexan nimonia tebla inameseginale gizew kebad nw tebarek

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 4 ወሩ ነው አመመብኝ ፈስ በጣም አስቸግሮኝ ነበረ በጣምም ይሸታል ይሄው የፈራውት ደረሰ ቀድሜ እኔ መሞቴ ነው በጭንቀት

  • @idjdufjkqhy5000
    @idjdufjkqhy5000 3 หลายเดือนก่อน

    አባክህ በውስጥ ላናግርህ እፈልግ አለሁ

  • @sususeid-v6p
    @sususeid-v6p 3 หลายเดือนก่อน

    d/r selam endet nek ene lje 7 weruwa new nftem salem alat yehon yebesel sal yemimesl tkusatwa yhedal ymetal lbuwalay kur kur ylal

  • @ZerriuTesfahune
    @ZerriuTesfahune หลายเดือนก่อน

    😮😢

  • @MeskremMatan
    @MeskremMatan 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ልጄ 2 አመተ ነው ኒሞንያ የያዘው በ2ወሩነው ግን አሁንም አለቀቀውም ሲነሳበት ሁሌ መዳኒት ካልሆነ አይድንም ዶክተር ስናሳየው እስከ 7 አመት አይለቀዉም ተባልን ግን ሲነሳበት በጣም ልቡላይ ኩርኩር ይላል ምንላርግ🙏🙏

  • @SimegnnurhussienSimu
    @SimegnnurhussienSimu 3 หลายเดือนก่อน

    Dr nimonia yesewnet killo yikensal wey ???

  • @Sadeyaabedelahelele
    @Sadeyaabedelahelele 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ዶክተር ልጄ 8 ወሯ ነዉ አትገለባበጥም በደረትዋ ነዉ የምትተኛዉ ሳስቀምጣት ትቀመጣለች ስትወለድም ወፍራምናት ያለሁበት ሀገር የስድስትወር ክትባት ላስከትባት ስወስዳት ኪለዋ 9 ኪሎ ነበር አሁን ደሞ ፋርማሲ ወስጄ ሳስመዝናት 12 ኪሎ ሆነ ምግብ እሺ ብላ የጀመረችዉ በቅርብ ቀን ነዉ ጡት ብቻ ነበር የምትጠባዉ የኪልዋ መጨመር እያሳስበኝነዉ ምን ላድርግላት ዶክተር አመስግናለዉ

  • @asterfikruliga9583
    @asterfikruliga9583 10 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ልጄ ኒሞንያ ታማ ነበር አሁን ደህና ናት አሁን ታስነጥሳለች ውሀ ነገር ከአፍንጫዋ ይወርዳል ምግብ ፍላጎቷም ቀንሷል ጉንፋን ብቻ ሊሆን ይችላል

  • @sarayene-wt6sc
    @sarayene-wt6sc 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዶክተር በፈጣሪ አስቸኳይ ነው መልስልኝ ልጄ አራት ወሩ ነው እና አሁን ከነገርከን ውስጥ የተወሰኑ ምልክቶች አሉት በተለይ የበዛ ሳል እና ኩር ኩር የሚል ድምፅ አለው እና ንፍጥም አለው ኒሞኒያ ሊሆን ይችላል ወይ ምን ላድርግ

  • @mihretkebede3421
    @mihretkebede3421 3 หลายเดือนก่อน

    Slam doctor lej 2mnths nw. Gunfan yemimsel alew. Mafen yelwm tekusatm yelwwm. Cough gen 1wk honw. Yemikreferfe demts gurorow lay yesemal. Tut yetebal. Men ladergelt. Ameswgenalhu

  • @SelamHaile-g8b
    @SelamHaile-g8b 3 หลายเดือนก่อน

    7 አማት ልጄ ብልታ ባጣም ይሻታል ምን ማዳራጊ አለብን እባክን ካቻልክ ንጋርን

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haset-xt5pf
    @Haset-xt5pf 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶስት ወሯ ነዉ ሳል አላት አልፎ አልፎ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👏👏👏

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @fresnaygetachewbelete1771
    @fresnaygetachewbelete1771 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ከቀረፃው ይሆን ያንተ ድምፅ አይሰማም ይስተካከል

  • @Meklit-MB
    @Meklit-MB 3 หลายเดือนก่อน

    ልጄ በምትተነፍስበት ጊዜ ከደረቷ ጀርባ ኩርኩር ሚል ነገር አለ ምን ይሆን ዶ/ር? አሁን 9 ወር ሊሞላት ነው

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 หลายเดือนก่อน

      አሳክሚያት ኒሞኒያ ከ5 ቀን ካለፈው አይድንም