Docter yene liji 3amet ke 7weru new enezih Hulu milkitoch alubet tv mobile kenshe ayehut lewut yelem min yishalal English tinsh tinsh yimokiral Amharic gin yelem yisemal ayimelsim. Mindin new mefitihew
Hello doctor I have 16 month baby I try to not to open screen for till now but now a days I start opening while am feeding him and I really regret it what shall I do plssss I don’t wane open tv at all and I start seen some behaviour changes what can I do while eating instead of screen?
ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
በጣም አመሰግናለሁ ዶር ሁሉም ነገር የራሱ በሆነ ባለሙያ ሲሰጥ ደስ ይላል ዘርህ ይባረክ ❤❤❤
ለምሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን፡፡
እናመሰግናለን ዶክተር ስለምታደርገው ነገር ሁሉ ተባረክ
ተባረክ እናመሰግናለን 🙏❤
ዶግ እግዚያቢሄር የባርክ❤
ሁሌም እራሴን እወቅሳለው በራሴ ችግር ልጄን አበላሸው ግን ደግሞ ይሄን ሁሉ ጉድ አላቅም ነበር
Enem rasen telahut hulie malkes hone
Enem😢
Are enem begeza eje yhew skay wuat gebchalew betam kebad new😢😢😢😢
enem😭
እኔም💔
እናመሰግናለን ዶክተር
እግዚአብሔር ይባርክህ ዷክተር 🙏🏽
አመሰግናለሁ! አሪፍ መረጃ ነው።
Tebarke enamesegenalen
በጣም ነው በጉጉት ስጠብቅ የነበረው። እናመሰግናለን። ልጄ ዲሌዬ ሆኖብኛል ምክንያቱም ግራ ገብቶኛል😢😢
Read books, rhyme card, sing songs that help me a lot
Thank you 🙏
እናመሰግናለን
dr enanmesegenalen tebarek
Dr betam enamesegnalen zemenhi hulu yibarek eskebitesebh
Thanks
Docter yene liji 3amet ke 7weru new enezih Hulu milkitoch alubet tv mobile kenshe ayehut lewut yelem min yishalal English tinsh tinsh yimokiral Amharic gin yelem yisemal ayimelsim. Mindin new mefitihew
Betam tekami mikr new thank You Dr
ሰላም ዶክተር ፋሲል እኔ የምኖረው በውጭ አገር ነው ልጄ ሦስት ዓመት ሁለት ወሩ ነው አሁን ያልካቸው ነገሮችን አሉበት አንተን ማግኘት የምችልበትን መንገድ ካለ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነው
ስልኩ እስክሪኑ ላይ አለልሽ እኮ እይው
Doc thanks for everything
D/r ene lejin ante gar amtchew neber ahun betam lewut alew be semi hula new yemiteragni amesegnalehu🙏🙏
Thank you doctor
Hi doc .pls tell us about polio vaccine
❤ጎበዝ
ሰላም ዶ ፋሲል አነይ ዉችሂ ሃገር አን ምኖሮ ኣንድ ልጂ ኣለይ አንየ ትቭ የልም ግን mobiel በምሲማት በድምጺ ይከፍትላ ሲታለቅስ ዚም ቲላት ማልትይ በድም ታዳምጻለት አህ ችሂግሪ ያመታል I wait your answer
Enamesegenalen doctor
Thank you Dr😢
Dr እባክህ ልጄ 4ወሯ ነው የዱቄት ወተት ስትወሰድ ያስመልሳታል በጣም ትንሸ እንኳን ከቀመሰች በጣም ብዙ ነው የሚያስመልሳት እኔ ደግሞ ስራ መስራት አልቻልኩም ምክንያቱም ትቻት መውጣት አልቻልኩም
Allergy honobati kiyerelati
Keyraylatalew 3 wetet gn yaw nw yasmelsatal
Beka sraw yekerebesh megeb esketjemer@@kemeriateshome9580
wetate keyrelate
s26 gold በጣም ጥሩ ነዉ አያሰመልሰም
እናመሰግናለን ዶክተር ይሄ ዘዴ ለ 5 ዓመት ልጅ ይሰራል?
D/r ye ene lij 13 amte honuatal. yalehut bahirdar new ena endiet agegnihalehu
E/r yisitik tnx
ተባረክ !❤❤❤
Meche likeset ychlal ke 4/5 amet bohalam likest ychlal wey??? Thank you
Dr ልጄ 1 አመት ከ 4 ወሯ ነው ግን መራመድ አልቻለችም በጣም ጠንካራ,ጤነኛ ናት በዳዴ ትሮጣለች ግን አልሄድ አለች ምን እናርግ?
ረጅም ከሆነች ቶሎ አትራመድም ኖርማል ነው ዶክተሯ ጋር ያለው የቁመት ደረጃዋ ከህፃናቶች ከአንደኛ እስከ ሶስኛ ከሆነ ረጅም ናት ወላጆቿም ረጅሞች ከሆናችሁ በቀላሉ ማወቅ ትችላለህ
Selam lante
Ene k nerwy ny lemndnew izi heger ymayawkut
Docter menta wend ena set lijoch alugn 5 wer lihonachewu new 8 wer ke 1 samnt lay neber yeteweledut setwa lije tewat sihon afnchawa tinsh yafnatal yasnetsatal lk ayeru mok sil ytewatal mn yhon docter???? Slemtakebrln mereja enamesegnalen
Hello doctor I have 16 month baby I try to not to open screen for till now but now a days I start opening while am feeding him and I really regret it what shall I do plssss I don’t wane open tv at all and I start seen some behaviour changes what can I do while eating instead of screen?
ዶክተር የኔ ልጅ 3አመቱ ነው አንተ ያልከውን ሁሉንም ያሟላል ህክምና ወስጄዋለሁ ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም ከዚህ በኋላ ይስተካከል በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ
አይዞን! ፀልይ!!!
የት አገር ነው የምትኖሪው
@@selamtube8513 ባህር ዳር
@@selamtube8513 ባህር ዳር
ባህርዳር
10Q Dr
ዶክር ልጄ አንድ አመት ከሶስት ወሩ ነው እናም ፍ ሬው ወደ ውስጥ የገባ ነው እንዲ በእጅህ ስትነካው ይወጣለል ለምን ይሆነን?
ለምን በ አቅራቢያሽ ሃኪም አታሳይውም ዶክተሩ ስለ አይምሮ መዘግየት ነው እየተናገረ ያለው
@@jesusloveyou5996😂
10 q doc leje 11 were nw jorowen betame yakewal ena mata mata betame yaslwel men leg?
የጆሮ ኢንፌክሽን እና ባክቴሪያ ሳይኖርበት አይቀርም ወደ ሀኪም ውሰጅው
አዲስ የተወለዱ ጡቶች ትንሽ ያበጡ ሊመስሉ ይችላሉ እና ከተጨመቁ አንዳንድ ወተት ሊወጣ ይችላል. ይህ እንዴት ነው ዶክተር በዚህ ዙሪያ inform ብታሪገን
ከህፃናት ጡት ወተት ?
እኔ ልጀ ምንም አታይም አውምሮዋ መሸአላህ ፈጣን ናት ሁለት አመት ከሶስት ወሮ ግን ሁሉንም ታወራለይ ግን ቅብጠት የግሎ ነው ቁጭ አትልም በቃ ግቢም ቢሆን መሄድ ትወዳለች እና ይህ ምልክቱ ነው እደ
አይደለም
ዶክተር አንደ ወላጅ በተለይ ከተሜዎች ከስረናል!ምክንያቱም በጌም ተፅኖ ውስጥ ወድቀዋል😢
oh yeah so sad
❤❤❤❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
🙏😭😭😭
Hey doctor my babay 10 months old still now he isnot say mama and baba ,and when he need any thing if i didn't give him he use force what can i do
it's to early any normal child could be act like that even the doctors before 2 years they are not concerned about this
ጀዛካሏህ ህይር ከ6 ወር በኋላ ቀይ ጤፋ ስንዴ በቆሎገብስ አጃ ምስር እሩዝ አተር ባቄላአኩሪአተር ሽንብራ አተር አብሽ ድብላል ሁሉንም አዳድኪሎ አስፈጥቸ ብስጠዉ ችግር አለዉ ወይንስ የለዉም
🙏🙏🙏🙏🙏❤️
ዶክተር ሰላም ሰላምክ ይብዛ እዴት ሁሉን ነገር እደምታቀልልኝ አመሰግናሀለው ክበርልኝ❤
ዶ/ር በጣም አመሰግናለው የት ሆስፓታል ነው የምትሰራው
ቅብዝብዝ ልጅ ሁሉ Vertual Autism ተጠቂ ነው ማለት ነው DR
መናገርም ካልቻለ አዎ
❤❤❤👍👍👏👏
Thank you doctor it's very helpful
አለማወቅ አጥፍተናል
Ke 3 amet belay kehons
ቆይ ዝም በል ስልክ ሚባል ነገር ባጠቃላይ አይደል እንዴ ማጠፋዉ ሆሆሆሆሆሆ
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you 🙏
thank You doctor
❤
❤❤❤❤❤
Thank u Dr 🙏
Thank you doctor